No video

የጸሎት ጠላት ክፍል ሁለት

  Рет қаралды 106,297

Mahedere Tewahedo

Mahedere Tewahedo

5 жыл бұрын

Facebook - - mahederetewahedo
More Video
KZfaq- / mahederetewahedo

Пікірлер: 682
@yordanos4362
@yordanos4362 5 жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት በ እዉነት እኛ አርብ አገር ላለን ጥልቅ እዉቀት እያኝን ነው አህዛብ ኣገር በንሆነም ሰለ እምነታችን አዉቀን ባለንበት ብፀሎት እንድንጥንክር ሰለ አደረግችሁን ፈጣሪ እዉቀቱን ጫምሮ ይስጣቸው እኔ በ እናንየ ትምርር ትልቅ ለዉጥ ነው ያገኝሁት
@Lenova-vo1hj
@Lenova-vo1hj 5 жыл бұрын
አሜን በእውነት እድሜና ጤና ይስጥልኝ መናገር ቃላት ያጥረኛል በስደት ለሚያስተምሩን መሰደዴን እጅግ እወደዋለው ሊያስተምረኝ ስለወደደኝ
@user-pt3er4fm3s
@user-pt3er4fm3s 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በቤቱ ያፅናህ ውድ ወንድማችን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የእመቤታችንቅድስት ድንግል ማርያም የጌታችን እናት አማላጅነት አይለየን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አምላክ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ያድርግልን በ ምህረት ቸርነቱ ይጎብኘንአሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@user-tr3zf2mk6z
@user-tr3zf2mk6z Жыл бұрын
ወንድማችን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን በርታ እኔስ ስወድህ ቃልህ ይማርካል የቃሉ ባለ ቤቱ የቅዱሳን አምላከ ይክበር ይመስገን በእውነት ለእናታችን ለቅድስት ቅዱሳን ድንግል ማርያም ክብር ይግባት
@tigsitengeda3975
@tigsitengeda3975 5 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን ሰሚ ጆሮ አሰተዋይ ልቦና ይሰጠን እናመሠግናለን
@kidanwubet295
@kidanwubet295 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-yx9fo8xr8j
@user-yx9fo8xr8j 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@sarafiker4985
@sarafiker4985 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@hidatwelday2212
@hidatwelday2212 5 жыл бұрын
🙏😢🙏😢🙏😢🙏😢🙏😢🙏😢🙏😢🙏😢💒😢💒😢💒😢💒😢💒😢💒💛💜💛💜💛💜💙💖💚💖💚💖
@asefaasefa5881
@asefaasefa5881 5 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልንወድማችን ሠሚ ጆሮ አሥተዋይልቦና ይሥጠን አሜን
@user-jk5ee2rr7d
@user-jk5ee2rr7d 5 жыл бұрын
የጸሎት ጠላት አሜን ፫ ስል ቃሉ የቃሉ በላቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመስገን ይሁንልን ለመምህራችን ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዛሬ እኮ 12 #ቅዱስ #ሚካኤል ነው እንኳን አደረሰችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች በፀሎታችሁ አስብኝ ለፀሎት መትጋት አቃተኝ አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረት አስበኝ ለንሰሐ አብቃኝ😭😭
@sintenega319
@sintenega319 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-ju5nu6bv7j
@user-ju5nu6bv7j 5 жыл бұрын
አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ሁላችንንም ያብቃን
@kidanwubet295
@kidanwubet295 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን ሁላችችን ያብቃን
@bftukanngus5412
@bftukanngus5412 5 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን
@shewitgyohannes9678
@shewitgyohannes9678 5 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yesmealna
@user-pn7oi6ii7o
@user-pn7oi6ii7o 5 жыл бұрын
ወንድማችን እውነት እምታቀርብልን ትምህርት እጅግ. ልዩ ልዩ. የሆነ ትምህርት ነው. በጣም. ብዙ ነገር ነው በትምህርት ያገኘሁት. እኛን መሀይሞችን. አይቶ እግዚአብሄር. የተለያዩ መምህራንን. እያስነሳ ነፍሳችንን ይመግበናል ቃለ ህይወት ያሰማልን
@addseketemaw5549
@addseketemaw5549 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AnaAna-ib2lz
@AnaAna-ib2lz 5 жыл бұрын
Amne Amne Amne
@vcr7z46
@vcr7z46 5 жыл бұрын
እውነት ነው በስደት አለም አስተማረን
@aziebabraham5586
@aziebabraham5586 5 жыл бұрын
Amennn
@hiwottedla1189
@hiwottedla1189 5 жыл бұрын
Tikikil new amen amen
@user-gh9ct4wf7p
@user-gh9ct4wf7p 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን
@berhanebekele3863
@berhanebekele3863 5 жыл бұрын
Amen
@meme23memorial7
@meme23memorial7 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን አሜን
@csrffgddggdrt4180
@csrffgddggdrt4180 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አቤቱ ጌታ ሆይ የሰወችን ሀጥያት ሳይሆን የራሴን ሀጥያት እዳይ አይነ ልቦናዬን አብራልኝ አቤቱ እጅግ ሀጥያተኛ ነኝና ማረኝ ይቅር በለኝ ሰሚ ጆሮ ብቻ ሳይሆን አስተዋይ ልቦና ያድለን
@user-ll4mc4dq3t
@user-ll4mc4dq3t 4 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን፫
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ይክበር ይመስገን ላስተማረን ለመከረን ለገሰፀን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድልልን አምላኬ ሆይ እንደ ሀፂያቴ እንደ በደሌ እንደ ክፋቴ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለኝ የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ለወንድማችንም አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን
@bethilemdebella3321
@bethilemdebella3321 5 жыл бұрын
መምህር እውነት ትልቅና በነፍሴ ውስጥ ዳግማዊ ህይወት የሚሰጥ ቃል ነው የዘራኸው፤ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ፤ የድንግል ልጅ ካንተ ጋር ይሁን።
@user-ee9fc8br9f
@user-ee9fc8br9f 5 жыл бұрын
*ለዚ ቻናል ቃላት የለኝም ያገኘሁት ትምርት ብዙ ነው ተምሬበት ለሌሎችም ልጆች ሁሌ ሸር አርጋለሁ እናም የህይወትን ቃል ያሰማልን መልካሙን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈልህ ቀጣዩን ሁሌም በጉጉት ነው እምጠብቅ!!@*
@bdhsnzbshss9818
@bdhsnzbshss9818 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ ዉንያብዛልንወድማችን
@yananishnigatu7365
@yananishnigatu7365 5 жыл бұрын
Kale hiyot yasemaln mangste semayatn yawursln ye semanewun be lbachin yanurln amen
@tsigeredahager6256
@tsigeredahager6256 5 жыл бұрын
ዲያቆን አናመሰግናለን ቃለ ሂወት ያሰማልን!
@user-gw4he6tl4e
@user-gw4he6tl4e 4 жыл бұрын
ኣሜን ፫
@ennaenna5317
@ennaenna5317 4 жыл бұрын
Amennnnnn(3)
@melatemagnu527
@melatemagnu527 4 жыл бұрын
ረዥም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ።መምህራችን ልብን ሀሴት እሚያደርግ መልክት እና እምን9ታችንን እንድናውቅ የረዳህን አንተ ነህ ።እና ኑርልን ክበርልን ጸጋውን ያብዛልክ
@TaTa-xl3gb
@TaTa-xl3gb 5 жыл бұрын
ቃለህወት ያስማልን ወንድማች ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@mahletadamu7608
@mahletadamu7608 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲ/ን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው ሁልግዜ የምታስተላልፈው አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
@bftukanngus5412
@bftukanngus5412 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ያባታችን በረከታቸው ይደርብን ቃለህይወት ያሰማልን ወድማች አቀራረብህ ትምህርቶችህ ህይወትን የሚያለመልም ነው በበረከት ይጠብቅህ
@hasnaethopia7945
@hasnaethopia7945 5 жыл бұрын
Ameen ameen ameen
@tigistashagre7711
@tigistashagre7711 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ፫ የሰማናውን በልቦናችን ያሳድርብን
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን። ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወነድሜ ቀለ ሕይወትን ያሰማለን ።
@atsedeayalew3347
@atsedeayalew3347 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛለህ በእድሜ በፀጋ የይጠብቅልን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሄር ስሙ ለዘላለም የተመሠገነ ይሁን አሜንን
@halabicell1832
@halabicell1832 5 жыл бұрын
እሜንእሜንእሜን
@melkethany
@melkethany 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያማረ እና የለመለመ የእግዚአብሔርን ቃል እንድንሰማ ስለፈቀደልን ለወንድማችንም ቃለ ህይወትን ያሰማል
@user-bg1hv1xu2n
@user-bg1hv1xu2n 4 жыл бұрын
የድግል ማረያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም ይጠብቅህ ውድሜ ሀገረችንን የምህርት እጆቹን ይዘርጋላት
@user-xm3ty4xv5l
@user-xm3ty4xv5l 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥህ
@hdhfu4701
@hdhfu4701 5 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን
@user-gw4he6tl4e
@user-gw4he6tl4e 4 жыл бұрын
ኣሜን ፫ ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ ኣሜን ፫
@hhcgvgh5194
@hhcgvgh5194 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብራቹ ወንድሞቼ በቤቱ ያፅናቹ እንካን ለሊቀ መላእክተ ቅዱስ ሩፋኤል በሰላም አደረሰን ።
@house8969
@house8969 5 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን
@samer8063
@samer8063 5 жыл бұрын
መምህራንችን ቃለ ሂይልት ያሰማልን እግዛብሄር ለሁላችን ከዚ ፈተና ይጠብቀን ፀለታችንም የተሰማን ያርግልን።ሰላም ለ አገራችን ኢ/ያ ያርግልን አሜንንንን በሰላም ወደ ሃገችን ያግባን።🙏🙏🙏
@senaitzenebe759
@senaitzenebe759 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወድማችን እድሜ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
@fantu6196
@fantu6196 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@user-dt3nu8pl2g
@user-dt3nu8pl2g 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን ለእኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ይፍጠርልን
@user-kz7gv9bt6u
@user-kz7gv9bt6u 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-kd6sq6gi1c
@user-kd6sq6gi1c 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ያባታችን ረዴኤታቼው አይለየን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን አሜን አሜን አሜን
@woinshetgurmu954
@woinshetgurmu954 4 жыл бұрын
ቃለ ህዋት ያሠማልን በጣም ጥሩ ጥሩ ትምህርት ነው የምታሥተምሩት እድሜና ጤነና ይሥጥል ቸሩ መድሀኒአለም የሁላችን አባት በደልችንን ይቅር ይበለን በበረከት በጸጋ ያኑርልን
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለሂወትንያስማልንያገልግሎትዘመኖትን ያርዝምልን ያስማነውንበልቦናችንያስድርብን
@user-xt3hy9we8k
@user-xt3hy9we8k 4 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዉነት በጣም ጠቃሚ ነዉ
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 4 жыл бұрын
ጌታወይ ፈተናው ድል የመነሳበት ሃይልን ብርታትን ስጠኝ መጨረሻየ አሳምርልኝ መምህራችን እናመሰግናለን ያሰተማርከን በልባችን ያሳድርልን ቃለ ሂይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@wendimeanidinewlenekiloveu9732
@wendimeanidinewlenekiloveu9732 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁሉም ነገር እግዝአብሄር ይርዳን የቁድሳ ኣምላከ ሆይ እባክህ በበትህ ኣፅናን አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን ወንድማችን
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 5 жыл бұрын
ቃልህይወት ያስማልን አሜን
@user-hz1yo3ib3z
@user-hz1yo3ib3z 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚአብሔር። ኣምላክ ይርዳን ኤኔ ሃጥያተኛ ነኝ ግን ብፀሎታቹሁ ኣስቡኝ ዪሂ የእግዚአብሔር። ቃል የምትስሙት ውስጥ ከመንት የምትፅፉ ወለተመድህን ብላቹሁ የስላሴ ብየተ ስቦች
@massaratedabala2109
@massaratedabala2109 5 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እሽ ስለ ምክሮት ስለ መፀፍ ቅዱሱም እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም በሰማኖ እንድን ጠቀም አምለካ ቅዱሰን ይርደን እንደ በደለችን አይሁንብን በጠም በጠም ደይለል
@ysheyitadeesee985
@ysheyitadeesee985 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@samerikerstiyan2052
@samerikerstiyan2052 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን ጸጋውን ያልብስልን !!
@user-fv1vm9pp2k
@user-fv1vm9pp2k 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማች ቃልሂወትያሰማልን ወንድማች በጣም በጣም ትልቅ ትምርህት ነውፀጋይብዛልኝ ወንድማች ዘመንህይባረክ
@hirutphone8602
@hirutphone8602 4 жыл бұрын
በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን
@user-gf4ze4ez1s
@user-gf4ze4ez1s 5 жыл бұрын
እወነት ነው ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ኣምላክ ብእምነት እንደንፀና ይርዳን እመብርሃን በምልጃዋ ታስበን አሜን
@y.wy.w7550
@y.wy.w7550 5 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያስማልን
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 5 жыл бұрын
አትፈትነኝ አልልም ፈታናውን የማልፋበትጉልበቱን ይስጠኝ
@sahara736
@sahara736 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@tsehayagete5946
@tsehayagete5946 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሕን ይባረክ 🙏🙏🙏
@mulugetadessie6357
@mulugetadessie6357 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን በዕውነት ልብን የሚነካ ቃለ እግዚአብሔር ነው የአገልግሎት ዕድሜህን ያርዝመው እኛም በሠማነው ለፍርድ ሣይሆን ሠላሣ ስልሣ እና መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አምላካችን በቸርነቱ ይርዳን አሜን።
@user-ju5nu6bv7j
@user-ju5nu6bv7j 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን እድሜ ማቱሳላን ያድልልን በኤልሳዕ ላይም ያደረ ጸጋ መንፈስ ቅዱስ ይብዛላችሁ በረከታችሁ በእኛም ላይ ይደርብን የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቡናችን ያሳድርብን ከጸሎት እርቄያለሁ ወገኖቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ አትርሱኝ ወለተ አረጋዊ ነኝ
@tibebebelihu8873
@tibebebelihu8873 5 жыл бұрын
Enes Yedngil ማርያም ልጅ negn ሐና ቀስ ብለው በትንሹ ይጀምሩና ይበርቱበት ይመለሳል ብቻ ትጋትን ይሳዩ
@sycigifhjfiif659
@sycigifhjfiif659 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት. ያሰማልን ወንድማችን. ሥጋውን ያብዛልህ. አሜን አሜን አሜን
@shewitgyohannes9678
@shewitgyohannes9678 5 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yesmealna
@fajerfajer4524
@fajerfajer4524 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጸጋውን ያብዛልህ ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፍጻሜያችንንም ያሳምርልን አሜን።
@wereyae5344
@wereyae5344 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያሰማን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ይጠብቀን አሜን !
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን እመቤቴሒ እረጅ እድሜ ትስጥልን ወንድሜችህን እግዚአብሔር ይርዳን አቤት ይቅር ያብልን እውነት ነው ልብ ያስጥን እወነት ነው ለሁላችንም ልብ ፋጣሪዪ ማስትዋላን ያስጥን ይአዋርታ የአባታቻችን በራከት ይልን
@hbshd9762
@hbshd9762 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ብዙ ትምህርት የተማርንነው የሰማነውን ቃል በተግባር እድ ውል እግዚአብሔር ይርዳን ተመልካቾች ቻናሉን ላይክ ሽር በማድርክ እንተባበር እኪ አልባሌቦታ ከሚውል ሰው ይህመልካምቃል ብንሰማ
@user-bd1rt3hd1g
@user-bd1rt3hd1g 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እንደ ቸርነቱ ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን
@user-vl6ku6yb7f
@user-vl6ku6yb7f 4 жыл бұрын
ቃል ህወት ያሰማአል አሜን አሜን አሜ መምህር እድሜ እና ጤና ይሰጥልን
@user-qk3yc3di9j
@user-qk3yc3di9j 4 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ አቤቱ የኔ ልብ አውታታ ነች አንተ ከፈተና አውጣኝ አትፈትነኝ አልልህም አውጣኝ ከፈተና ከሀጢያት የነጠች ልቦናን ፍጠርልኝ 😥😥😥🤲🤲🤲🤲
@maledemekonen4149
@maledemekonen4149 5 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሒይወት ያሰማልን በሂይወት ስንኖር የፀሎት ፕሮግራም እንዲኖረን አባቶቻችን መፃህፍ ቅዱሳን ጠቅሰው ያስተማሩትን ፈትፍተህ አጉርሰህናል! ቃለ ሒይወት ያሰማልን!!!
@zeinakonjo7607
@zeinakonjo7607 4 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያስማልን ውንድማችን በእውነት ፅጋውን ያብዛልህ
@user-uw4vx6nb6u
@user-uw4vx6nb6u 5 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን እኔ ሁሌ ትምህርት ሳዳምጥ ይጨንቀኛል መዝሙርም ሳዳምጥም እንደዛው የፀሎት ግዜም ሀሳቤ ይበታተናል በፀሎታችሁ አስብኝ እህታችሁ ወለተማርያም
@tibebebelihu8873
@tibebebelihu8873 5 жыл бұрын
ሁሉም ያልፋል ፈተና ነው:: እያማተቡ ከጸሎት በቀር መዳኛ የለኝም ብለው ይታገሉት:: ሃሳብዎ ቢበተንም ቸርነቱ አያልቅበትምና ይበርቱና ይሟገቱ
@user-ts4nv8ft5d
@user-ts4nv8ft5d 5 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን አሜን
@user-dg4gg4jz7g
@user-dg4gg4jz7g 5 жыл бұрын
በእውነት አጥንትን የሚያለመልሞ ቃል ህይወት ያሠማልን ጥኡም ትምህርት ነው
@AK-zc6lu
@AK-zc6lu 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው ይህ ትልቅ ትምርት በቀላል የማይ ገኝ ነው። ለኛ ትልቅ እድል ነው። እናመሰግናለን። በተለይ በዚህ ግዜ ከሚገባ በላይ ከግዛብሔር የራቅንበት። ስዓትነው።
@mullugetachew3448
@mullugetachew3448 4 жыл бұрын
አሜን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እናመሰግናለን+++±+++
@user-xt3hy9we8k
@user-xt3hy9we8k 4 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ቃልህን በልባችን ዉስጥ አሳድርልን
@mimisemaw3738
@mimisemaw3738 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን እኛም በተማርነው መሰራት መልካም ፍሬ እድናፈራ የቅዱሳን አምላክ የድግል ማሪያም ልጅ ቸሩ መድኃንአልም ይርዳን አሜን አሜን አሜን
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ትልቅ ትምህርት ነው በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
@user-ii9pj6ph8v
@user-ii9pj6ph8v 5 жыл бұрын
አሜን ፫ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@nddbdushdhdh1222
@nddbdushdhdh1222 5 жыл бұрын
ትዕግስት አበበ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@moknen3408
@moknen3408 5 жыл бұрын
ኣሜን ዲያቆን ወንድማችን ቃል ሂይወት ያሰማልን
@user-pj4hn7ec4t
@user-pj4hn7ec4t 5 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድሜ አግዛብሄረ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ኑሩልን ትምህረትህ ለስዶተኞች ያስተምራል ❤❤❤❤❤
@user-fp8hr8ds3r
@user-fp8hr8ds3r 5 жыл бұрын
ወንድማችን ዴቆን ጥበበ. እውነትም ጥበበ. ጸጋውን ያብዛልህ. ማንነትህንም ግልጽ ስላደረክልን እናመሰግናለን. በጣም እጅግ ውበት ያላችው. ናቸው ትምርቶችህ
@haregfiseha3508
@haregfiseha3508 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎትህ ዘመን የተባረከ ይሁን
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 5 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን :ጸጋው ያብዛልህ:መምህራችን :አሜን አሜን አሜን ።
@mahmoudshamas5512
@mahmoudshamas5512 4 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ አሜን አሜን አሜን ዲያቆን ጥበበ ማም ውድ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@dekamanegninadinglatleygn7793
@dekamanegninadinglatleygn7793 5 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiywet yasemalin wendimachin yagelglot zemenkin yarzmlin Legnam temren tegbari yargen Egziabher nitsul libona yisten
@user-fz4gl5zd6u
@user-fz4gl5zd6u 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣክ ልብ የምነካ ትህምህሪት ነዉ:: እግዝአብሔር ይጠብቂህ
@mebratedemsse6007
@mebratedemsse6007 4 жыл бұрын
Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏/3
@andatdtapostolicfathers5979
@andatdtapostolicfathers5979 4 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልንን መምህራችን ኣምላክ ይባርክህ።
@tsehayzenebezenebe4158
@tsehayzenebezenebe4158 4 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን የአምላክ ፀጋው ክብሩ አይለይህ እግዚአብሔር ያበርታችሁ .በርቱልኝ
@TGST645
@TGST645 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ፀጋውን ይብዛልህ
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን. እውነት ነው ቅዱስ መጽሃፍ ነው. ጥሩ
@Henoka369
@Henoka369 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@user-kl3kx7jg9k
@user-kl3kx7jg9k 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እናመሰግናለን
@user-yw2gh6qz9u
@user-yw2gh6qz9u 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእርሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
@JgycuffVggfrzr
@JgycuffVggfrzr 5 жыл бұрын
አሜን (3) ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን ከማያልቀው ቸርነቱ መድሃኒያለም የጸሎትን ሕይወት ያድለን በእውነት ።
@user-ch4mw9vd2y
@user-ch4mw9vd2y 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን
@betselotmuche1556
@betselotmuche1556 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-pn1jz7eg8z
@user-pn1jz7eg8z 4 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያስማል እውነትም እግዚአብሔር ይቅር ባይ ኣምላክ ነውና ያለን በትህትና በንስሃ እንድንለምነው ዘንድ ቅድስ ፍቃድ ይሁን እሜንእሜን እሜንእሜን ወደንስሓ ኣብቃኝ
@aabaaaa5003
@aabaaaa5003 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድም
@addseketemaw5549
@addseketemaw5549 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት ወድማችን ጰጋውን ያብዛልህ
@rozate2135
@rozate2135 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@joudj5608
@joudj5608 4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን በፀሎታችሑ አሥቡኝ መሠረተ ድንግል.
@user-ne6gt8zn9s
@user-ne6gt8zn9s 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናቺን ያሳድርብን።
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 4 жыл бұрын
ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን
@hanogg8115
@hanogg8115 5 жыл бұрын
Kale hiweten yesemalene. Yeagelgelot zemeneken Egziabher Amelake yebarekew. Yethafutenen abatachenenem nefesachwen ke Aberhamena ke Yesehake ategebe yemarelen. Egziabher Amelake esu yemeretwe ayenet swe yaderegen amennn 🙏🙏🙏
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 5 жыл бұрын
ቃለ ሒዎት ያሰማን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ንፁህ ልቦና ስጠኝና ዘመኔን ሁሉ አንተን ሳመሰግን ልኑር ልክ ልፀልይ ስል ተይው ተይው እያለ ያስቸግረኛል እባካችሁ እህት ወንድሞቼ በ ፀሎታችሁ አስቡኝ
@tibebebelihu8873
@tibebebelihu8873 5 жыл бұрын
Selam Buta ዝም ብለው ይቁሙ:: ተይው የሚለው ማን እንደሆነ ይታወቃል:: እያማተቡ ይታገሉት:: ሀሳብዎ ብትን ቢልም ፈተናው ቢበዛም መዳኛው ጸሎት ነውና ሳያቋርጡ ይፀልዩ:: ክርስትና ስምዎን ይጻፉልን
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
በእውነት እኔ ግራ ነው የገባኝ ልክ አቡነ ዘበሰማያት ልክ ልደርስ ግር ይሉብኛል እውነት በጣም ነው የተቸገርኩት አጠገቤ ውዳሴ ብቻ ነው ያለው የኔ ውድ እግዚአብሄር ይስጥልን አደራ ውለተ ገብርኤል ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ ዘመንሽን ይባርከው የኔ አሳቢ ያሰብሽው ይሳካልሽ
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
@@tibebebelihu8873 ከእግዚአብሄር በታች አንቺ መፅናኛዬ ነሽ ሁልግዜ ታፅናኚኛለሽ የልገባኝን ነገር ስፅፍ እንኳን አራሚዬ መልስ ሰጪዬ አንቺ ብቻ ነው እግዚአብሄር ዘመንሽን ይባርከው
@tibebebelihu8873
@tibebebelihu8873 5 жыл бұрын
Selam Buta መልዕክቱን የጻፍኩልዎት መርሐ ግብሩን የማስተላልፈው ነኝ አንቺ ሲሉ ትንሽ ግር ብሎኝ ነው:: እመብርሃን ፈተናውን አቅልላ በቻሉት ሁሉ በልጇ ፊት ለመቆም ኃይሉን ብርታቱን ታድልዎ ዘንድ ምልጃዋ አይለየዎ:: እኛም እንደአቅማችን እናሳስባለን:: ማኅደረ ቱዋሕዶ
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
@@tibebebelihu8873 በእውነት ትልቅ ይቅርታ እኔ ስምህን ልብ ብዬ አላነበብኩም ስተቱ ከእኔ ነው ለምን ስምህን አለማንበቤ ያለ ፆታህ መጥራቴ በእግዚአብሄር ይቅርታ አርግልኝ ጥፋቴ አሳፍሮኛል
@user-cf5yx8jw9m
@user-cf5yx8jw9m 5 жыл бұрын
ያስተማረን የመከረን ቸሩ አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን ወንድማችንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን እናመሰግናለን ወንድማችን ጸልይልን
@user-hy2dk5gn6w
@user-hy2dk5gn6w 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን ወንድሜ እህት እህተ ማርያም ነኝ የክርስትና ስሜ እኔ ከአጢያቴ ብዛት የተነሣ ደካማ ነኝ እናም በሰው ሀገር ወገን ዘመድ በሌለበት አሞኛል በፀሎትህ አስበኝ
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ አይዞሽ
@asterhaile8145
@asterhaile8145 5 жыл бұрын
ሁሌፀሎትየምየደርሰውበሰአሜንአሜንአሜንቀለህይወትየሰመልንመፀቅዱሰየለኝምእኔየለዉትበስደትአለምነዉ
@kidanwubet295
@kidanwubet295 5 жыл бұрын
እግዚአብሄረ ይማረሽ አይዞሽ በፀሎት በረቺ
@frehiowtgetachew6422
@frehiowtgetachew6422 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይሕን እንድንሰማ ያደረገ ክብር ይግባው ለወንድሞቻችን እድሜ ጤና ይስጥልን እሕታችን ድንግል ማርያም ትዳስሽ አይዛሽ አምላክ ፈውሱን ይስጥሽ
@tibebebelihu8873
@tibebebelihu8873 5 жыл бұрын
ስደተኛዋ ነኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀገሬ እመብርሃን እህተ ማርያምን ትዳብስልን:: እናስብዎታለን
የት መቼና እንዴት እንጸልይ? ክፍል ሁለት
25:33
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 69 М.
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 128 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 34 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН
ብሉይ ኪዳን
26:18
Mekanisa Church Of Christ / መካኒሳ የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 121
በአንዳች አትጨነቁ
25:29
Mahedere Tewahedo
Рет қаралды 104 М.
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16