የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያስፈልግበት ጥቅሞች እና የቫይታሚን ዲ/D እጥረት 17 ምልክቶች| Vitamin D benefits and Deficiency

  Рет қаралды 108,155

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

10 ай бұрын

#youtube #vitamind #ቫይታሚንD ‪@KZfaq‬ ‪@DoctorYohanes‬ ‪@healtheducation2‬
አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
/ @doctoryohanes
ከዚህ ቻናል የሚገኘው ገቢ ቻናሉን ለማስቀጠል በቂ ስላልሆነ በተሻለ መልኩ እንድሰራ,በጥሩ አቀራረብ,ማራኪ በሆነ ጥያቄና መልስ, በቪድዮ በታገዘ አስተምሮት እና በዌብሳይትም ጭምር ለመላ ኢትዮጵያዊያን የጤና ትምህርትን እንዳደርስ እገዛችሁ ያስፈልገኛል እና ጥሩ ትምህርትን ለናንተም ለቀጣይ ትውልድም በጥሩ ሁኔታ አስተላልፍ ዘንድ ቻናሉን በመርዳት አግዙኝ!
1, CBE/Commercial bank of Ethiopia
Account No. - 1000542814067 - Yohanes worku ararsa.
Swift code - CBETETAA
2, Awash bank
Account No. - 01320186382100 - Yohanes worku ararsa.
Swift code - AWINETAA
3, በግል በውስጥ ማናገር የምትፈልጉ መጠነኛ ክፍያ በመክፈል ማናገር የምትችሉ ይሆናል! ማናገር የምትፈልጉ ከታች ያለውን የቴሌግራም username በመጠቀም ቴሌግራም ላይ ሰርች አርጋችሁ በውጥ ማናገር ይቻላል!
Telegram - @Doctoryohanes3
አመሠግናለሁ! ጤናችሁንም እራሳችሁንም ጠብቁ!
Video Credit:
www.videvo.com
www.vidsplay.com
www.mixkit.com
www.pixabay.com
www.Allfreedownload.com
If I have used some Google data in this video (images,
music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
would like to thank the distinguished owner and thank
you very much for providing the data. If you feel
uncomfortable, please contact me first and before
take any action.
yohanesdoctor@gmail.com
Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...

Пікірлер: 203
@healtheducation2
@healtheducation2 9 ай бұрын
ሰላም ቤተሰቦቼ ቪድዮውን ላይክ እና ሼር በማድረግ ሌሎችንም አስተምሩ አመረግናለሁ🙏
@terefekebede576
@terefekebede576 9 ай бұрын
ዶ/ር ግን ለምንድነው ጥያቄ የማትመልስልን ቴሌግራምህም አይሰራም። ትምህርቶችህን ግን እንዴት እንደምማርበት እኔና እግዚአብሔር እናውቃለን እናም በእድሜ በጤና ያቆይህ እላለው
@clickcell4333
@clickcell4333 9 ай бұрын
ዶ/ር ጆን ማማክሮት ነገር ነበር
@negestfantaya8851
@negestfantaya8851 9 ай бұрын
ዶክተርዬ ሰላምህ ይብዛ እኔ አንተ ያልካቸው ሁሉም ነገር እኔ ለይ ተፈጥሯል የግድ ሀኪም ጋር መሔድ አለብኝ ወይስ ገዝቼ መጠቀም እችላለው ከዚህ በፊት መርፌውን ወስጃለው እባክህን 🙏
@healtheducation2
@healtheducation2 9 ай бұрын
@@negestfantaya8851 መታየት አለብሽ ቅድሚያ ቫይታሚን ዲ ከመጠን በላይ ከተወሰደ fat soluble vitamin ስለሆነ መርዝ ይሆናል በመጠን ነው መወሰድ ያለበት!
@negestfantaya8851
@negestfantaya8851 9 ай бұрын
@@healtheducation2 እሺ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
@mesrettemtime454
@mesrettemtime454 9 ай бұрын
ሰለም እንደምን አለህ Dr. ጥሩ ነው ተከታትዬዋሐለሁ ከመድሐኒቱ በተጨማሪ የሚወሰዱ ምግቦችን በዝርዝር ብትገልፅልን አመሰግናለሁ
@GenetGeni-ob4kb
@GenetGeni-ob4kb 8 ай бұрын
ትክክል
@tsigeadem8201
@tsigeadem8201 3 ай бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እውቀትን ስላካፈልከን። ስሜቶቹ ሁሉ እኔ ላይ ተከስቷል አሁን ግን በህክምና ላይ ነኝ ጤናዪ በጣም የተሻለ ነው ።አመሰግናለሁ
@zamzamzam5637
@zamzamzam5637 9 ай бұрын
እናመሠግናለን ዶክተርየ
@BayushDemelashBayushDeme-lf5ii
@BayushDemelashBayushDeme-lf5ii 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ❤❤❤
@bishawengda5108
@bishawengda5108 9 ай бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ::
@user-qv8on8en9j
@user-qv8on8en9j 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ደ/ር
@SeadahussenSusu
@SeadahussenSusu 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@felekchhailemariamdemisse1590
@felekchhailemariamdemisse1590 8 ай бұрын
በጣም አመሠግናለሁ በትምህርትህ ተጠቅሜያለሁ
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር
@aynalemgaredew3505
@aynalemgaredew3505 9 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ብዙነገር ተምሬአለሁ
@AddisAbu-wg5sg
@AddisAbu-wg5sg 8 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
@orthodox2645
@orthodox2645 8 ай бұрын
EGZEABHER yestehe astmare program berta Dr
@medhanitkotu8473
@medhanitkotu8473 8 ай бұрын
እናመሰግናለነ. ዶክተር
@user-vu7wc9ho9l
@user-vu7wc9ho9l 9 ай бұрын
❤እናመሰግናለን ዶ፣ር
@hiwotyiheyis1197
@hiwotyiheyis1197 8 ай бұрын
Thank you!
@Rahma-vu3yl
@Rahma-vu3yl 8 ай бұрын
እናመሠግናለን
@MohammedMohammed-ou5vg
@MohammedMohammed-ou5vg 9 ай бұрын
Thanks 🙏🙏🙏🙏🙏
@shasheayele3783
@shasheayele3783 8 ай бұрын
ዶክተር ስኖር በሂወቴ መዳህኒት እሚባል አልወድም ነገር ግን እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን እራሴን እወዳለሁ ፅዳቴን እጠ ብቃለሁ ጥሩ ምግቦችን እበላለሁ እድሜየ 66 ነው በጣም ውሀ እጠጣለሁ እድሜ ሲጠይቁጭ ስዎች 50 ስላቸው አትመስይም ይሉኛል መርፌ ክትባት የልጅነት የትምህርት ቤት የኮረና እሱንም በስራ ቦታ ስላስገደዱኝ አልወስድም ብየ ነበር አሁን አሁን ግን ለቀሪው እድሜየ እግዚአብሄርን እየለመንኩ የናንተ የዶክተሮች አድባይስ ይጠቅማል ብየ ስለማስብ አሳስቦኛል መውስድም አለብኝ አመስግናለሁ ከተናገርካቸው ነገሮች አንዳንዶችን በኔ ላይ ስላየሁ የ45 አመት ልጅ ነው እመስለው በጣም ጠንካራ ስራተኛና ጤናማ ነኝ አመስግና
@user-mo6zm5st2u
@user-mo6zm5st2u 8 ай бұрын
የፀሐይ ብርሐን ተፈጥሯዊ የቫይታሚን ዲ ምንጭ ነዉ
@asiya3464
@asiya3464 9 ай бұрын
እናመሰግን አለን
@samriberihu2485
@samriberihu2485 5 ай бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@zewduwondifraw5923
@zewduwondifraw5923 6 ай бұрын
Excellent work and clear explanation. Keep it up!
@adebabaygebre
@adebabaygebre 8 ай бұрын
እናመሰግናለን
@gebrehailezgiatsbeha5114
@gebrehailezgiatsbeha5114 8 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው
@birkiealemayehu6611
@birkiealemayehu6611 8 ай бұрын
Thank you Dr,
@yeshoazewed9955
@yeshoazewed9955 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-dw7di8gy5k
@user-dw7di8gy5k 5 ай бұрын
Thank u Doctor
@user-gj8wf7xe4x
@user-gj8wf7xe4x 3 ай бұрын
በጣም እና መስግናለን 🙏🙏🙏
@ZerituZenebe
@ZerituZenebe 3 ай бұрын
Thank you
@eitedaniel4956
@eitedaniel4956 8 ай бұрын
Selam Doctor inem Mawulad Alichalkum
@user-jc1dv4me2f
@user-jc1dv4me2f 3 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ዶክተር
@Rahma-vu3yl
@Rahma-vu3yl 8 ай бұрын
እንናመስግናለን ዶክትር
@hanaworku1181
@hanaworku1181 8 ай бұрын
ብሩክ ነህ።
@HsbShsh-uy1sr
@HsbShsh-uy1sr 9 ай бұрын
ሽኩራን ውደ
@appleuae3573
@appleuae3573 8 ай бұрын
እናመሠግናለን አጠቃቀሙን አስረዳን እኔሜ40 ነኝ
@user-bm5nr8pl3r
@user-bm5nr8pl3r 2 ай бұрын
Enamesegenaln
@tigistkassa2869
@tigistkassa2869 9 ай бұрын
Wow Dr. Thank you it’s helpful.
@healtheducation2
@healtheducation2 7 ай бұрын
thank u too!
@kitessemakit
@kitessemakit 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ዮሐንስ
@healtheducation2
@healtheducation2 8 ай бұрын
Thank u🙏
@atitegebalem8960
@atitegebalem8960 8 ай бұрын
Thanks a lot ,be blessed !!
@healtheducation2
@healtheducation2 7 ай бұрын
Thank you too
@Alem844
@Alem844 8 ай бұрын
ዶክተር ዮሐንስ ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን🙏
@healtheducation2
@healtheducation2 8 ай бұрын
Thank u
@SaraGidena
@SaraGidena 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ኢንፎርሜሽን ነዉ ለዛ የት ብታከም ይሻላል ዶክተር
@enatyoutube7021
@enatyoutube7021 7 ай бұрын
Enamesginalen
@user-ps3yi5uu3l
@user-ps3yi5uu3l 9 ай бұрын
شكرن دكةر 🎉
@tesfamariamgerzgher5277
@tesfamariamgerzgher5277 8 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ባጣም እናመሰግናሃለን ዶር!!
@healtheducation2
@healtheducation2 8 ай бұрын
thank u too
@ageriezemene7251
@ageriezemene7251 9 ай бұрын
እጅግ እናመሰግናን ዶክተር እቁላልን አጠቃቀሙን እዴት ነው ከጥራጥሬስ የተወሰነ ማብራሪያ
@etetewami9042
@etetewami9042 9 ай бұрын
ዶ/ር እባክህ ምግብና መጠጡንም ንገረን
@meskeremtameru3522
@meskeremtameru3522 8 ай бұрын
Are enam egra yabtal tarakazega yakatljal
@BT-om1zl
@BT-om1zl 9 ай бұрын
❤👍🏽
@AaAa-pg3jc
@AaAa-pg3jc 8 ай бұрын
❤❤❤
@destaw1251
@destaw1251 8 ай бұрын
ደኩተርየ እኔ እፈልግ አለሁ ልግዛው ውይ❤❤❤❤❤ ንገረኚ😢😢
@user-vq5bw8lb7x
@user-vq5bw8lb7x 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@AzizaAhmed-ee8ol
@AzizaAhmed-ee8ol 9 ай бұрын
ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ በጣም እናመሰግናለን 👌👍🥰🥰🥰🥰
@healtheducation2
@healtheducation2 9 ай бұрын
አዚዛ እንዴት ነሽ አመሠግናለሁ🙏
@AzizaAhmed-ee8ol
@AzizaAhmed-ee8ol 9 ай бұрын
@@healtheducation2 ሰላም ዶክተር እኔ ደህና ነን ፈጣሪ ይመስገን እና ሰሞኑን እየመለስክልኝ አይደለም ኮሜት በተርፈ በዱአ በጸሎት እገዙኝ 38ሳምት ልጨርስ ነው ፈጣሪ በስላም ሁለት እዳደርገኝ እስካሁን ሁሉ ነገር ሰላም ነው እና ጥሪሴ ምንም ባርግ መድማት አላቆም አለ እርግዝናው እስከማበቃ ነው ወይስ ሌላ ችግር ይሆን አመስግናለሁ
@Lilyoni52
@Lilyoni52 8 ай бұрын
ok
@LenaLena-yx5sh
@LenaLena-yx5sh 3 ай бұрын
እጂ በጣም ይደነዝዘኛል ዶክተረ
@user-lf5qu2mz7i
@user-lf5qu2mz7i 6 ай бұрын
Betam teru meker new enamesgnaln
@lydiayamane1232
@lydiayamane1232 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ib1rk3ou6p
@user-ib1rk3ou6p 8 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን !
@user-uh2iz1ei6r
@user-uh2iz1ei6r 8 ай бұрын
Yazh chger tataqe nagen tirse ayatasbabara alqol sawunate yedkemal latawasan sahat arese aistalahu hulgez
@CarolinaJovane-tz7bt
@CarolinaJovane-tz7bt 3 ай бұрын
Doctor Ienkowan nourikln houlunim Aberariteh negerken determined yemameceginew
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 8 ай бұрын
በጣም እናመሰግንአለን ዶክተር ግን ያለሀኪም ትዛዝ ብንወስድ ችግርአለው❤❤
@healtheducation2
@healtheducation2 8 ай бұрын
ስለችግሩ ቪድዮ እና ጥሩ መረጃን ሰርቻለሁ ቻናሌ ላይ ገብተሽ ተመልከቺው! በኮመንቶ ሊንክ ማስቀመጥ youtube ህጉ ስለማይፈቅድ እንጂ አስቀምጥልሽ ነበር! ቻናሌ ላይ ታገኚዋለሽ እሺ
@user-tu6uv3kk1x
@user-tu6uv3kk1x 4 ай бұрын
እባክ ዶክተር የትነው ምታክመው በፈጣሪ ስልክ ወይም የምትሰራበትን ሆስፒል እባክ እባክህ
@wardawarda4153
@wardawarda4153 9 ай бұрын
ዶክተርዬ ያስነጥሰኛን የማስነጠስ መድሀኒት ካለዉ
@hanagirma309
@hanagirma309 8 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@anshahaussne8012
@anshahaussne8012 9 ай бұрын
የትነው አድራሻህ ዶክተር እባክህ
@abebamiki4193
@abebamiki4193 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ዶክተርየ እንወድህ አለን
@healtheducation2
@healtheducation2 7 ай бұрын
እኔም እወዳቹሀለው ፈጣሪ ያክብርልኝ!
@righatghebrenugus491
@righatghebrenugus491 8 ай бұрын
Ashitica Alena dangay ysamegal
@helengebremariam6713
@helengebremariam6713 7 ай бұрын
Thank you mene hoganwe beya eyassbeku nbre berasa laye yayehutene meleket nwe yengrkgie bedegame Thank you
@healtheducation2
@healtheducation2 7 ай бұрын
thank u too!
@LinaLina-sc8jq
@LinaLina-sc8jq 3 ай бұрын
ene vitamin D3 eterat albgi metenu 5 nw betam anesewale algi sent nw meun yalbet
@hamelmaltsegaye8614
@hamelmaltsegaye8614 9 ай бұрын
Ie goiter yehonal
@TheGirmadsk
@TheGirmadsk 7 ай бұрын
ሰላም ዶ/ክ/ እንዴት ነህ ደህና ነህ??? ስላገኝሁህ ደስ ብሎኛል በዶክተር እንግዳ በኩል አግኝቼህ አልሁ እሞኝ በድብ አይተከኝ ነበር አሁን ግን ያለሁበት ሁኔታ አስጊ ነው
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 3 ай бұрын
Egziabher yimareh, (sh)🙌
@mskirwende6110
@mskirwende6110 8 ай бұрын
GETA EYESUS YBARKIH. DOCTOR. Enie 2 wer 50 IU wesjalew gin. Himem alegn Rarely libie. Des. Yemail simiet alegn. Ejien Egrien betam dikamim himemim. Alegn ena 1000 IU beken 1 firie bitekem min. Timekregnaleh
@sadaadam1054
@sadaadam1054 8 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን የትኛው ብራንድ ጥሩ ቫይታሚን ዲ እንደሆን ብትነግረን እናም በብዛት የሚገኝባቸውን የምግብ አይነቶች ብትሰራልን እና በእድሜየገፉ ሰዎች ከዕፀሀይ ብርሀን ማግኘት ይችላሉ (በቂ )ነው ትላለህ ?
@WebalemMekonne
@WebalemMekonne 7 ай бұрын
ሰላም ዶክተር የቫይታሚ እጥረት ሕክምና አድርጌ ነበር እና ሕክምናው ቀጣይነት አለው
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 8 ай бұрын
እኔ ፀጉር በጣም ነው ይሚራግፈው ዝምብሌ ይጉተታል
@firwotgadabo1586
@firwotgadabo1586 7 ай бұрын
የኔማ ከግንባር አልቀዋል 😢 መላጣ ሁንኩት😢
@hirut139
@hirut139 8 ай бұрын
ዶ/ር እኔ የኩላሊት ታጣቤ ነኝ ሰለዚህ በአሁን ሰአት VD ቁጥር 13.8 ነው ምልክቶቾ ብዙ ታይቶብኛል መድሀኒት አላገኘሁም ይህ ህመም 8 አምት ሆነኛል እባክህ እረዳኝ የተመርመርኩት በoct 28 ነው እባክህ ሁሉም ነገር እያየሁ ነው መድሐኒቱ ውድ ነው እርዳኝ አመስግናለሁ
@dinkneshdinknesh482
@dinkneshdinknesh482 8 ай бұрын
ፀበል ጠጪ በጣም ለውጥ ታያለሽ
@fatumawase
@fatumawase 6 ай бұрын
ደምሪኛ​@@dinkneshdinknesh482
@fatumawase
@fatumawase 6 ай бұрын
​@@dinkneshdinknesh482ደምሪኛ
@user-qv8on8en9j
@user-qv8on8en9j 9 ай бұрын
ደ/ር እባክህን 1ነገር እርዳኝ አንድ ልጅ አለ በጣም ይታመማል ገና 6አመቱ ነው እንደ እኩዮቹ ት/በት መሄድ አልቻለም እባክህን
@meseretteku5172
@meseretteku5172 8 ай бұрын
እኔ ኢትዮጵያዊያን በብዛት እጥረት አለን
@mekdelawittesfaye
@mekdelawittesfaye 7 ай бұрын
Thank Dr I have 3 Question about Rheumatoid arthirtis 1.What is Rheumattod arthirts 2.which vitamins aregood for Rheumatoid arthirtis explan 3 This is Rheumatoid arthirtis what is treatment Thanks Dr
@user-vv9is3yi6f
@user-vv9is3yi6f 8 ай бұрын
ሰላም ነዉ እኔ መዳኔት ዋጪ ብለዉኚ ነበር ግን አልወሰደዉም ግን አሁ ካገቴ በላይ ያልበኛል 🙏🙏🙏🙏🙏
@rabiyar5602
@rabiyar5602 9 ай бұрын
ሠላም ዶክተር ጥያቄ አለኝ መልስልኝ በአንድ ጎንኔ እጀና እግሪን ድክም ይለኛል ተኝቸ ስነሳም ቁጨብየ ስነሳ ክድም ይለኛል አጠፍ ዘርጋ ለማረግ ከሁለት ከሶስት በላይ ማረግ አልችልም ድክም ይለኛል ምንድነው መፍቴሂው ❤❤❤❤❤❤❤
@user-sv9ie1rf6q
@user-sv9ie1rf6q 9 ай бұрын
ምልክቱ ካለ መዳኒት ብንገዛስ ይቻላል ወይ
@user-ft1ry4sh4u
@user-ft1ry4sh4u 6 ай бұрын
የጠቀስከው ሁሉም የኔ በሽታ ነው አድራሻህን ስልክ ቁጥርክን በፈጣሪህ
@user-ef9bb1ip7o
@user-ef9bb1ip7o 9 ай бұрын
ሰላም ዱክተር እኔጉልበቴን ይወዳኛን ሳጥፍናስዘረጋ ያመኛን እድሁይወጋኛን ምንትመክረኝአለህ
@HsffgHasannk-hm6ej
@HsffgHasannk-hm6ej 9 ай бұрын
ሰላምክ ይብዛልህ ዶክቴር እኔ ያለውት ስደት ላይ ነኛ ግን አክም ቤት ህጀ ተመራምራ አጥንትሽ ወራዱአል አሉኝ ደም መሳት አለብሽ አለኝ ከዛ መዳንት ታዘዘልኝ ወሰጀ ምንም ለዎጥ የለም ግን ሰውንት ያመኛል ጉልባተን ጀራባየን በጣም ያመኛል ደም ሰወነት ብራድ ግዘ ብራድ ይስባል ሙቅት ግዘ ሙቅት ይስባል እናም አክም ቤት ሰህድ እነሱ የመሉኝ አይገባኛም መዳንትም ልክ አይሰጡኝም እባክህ ስልክ ላክልኝ
@Miratmiratlagesse
@Miratmiratlagesse 9 ай бұрын
አረ በማርያም እኔንም እግሬንና ወገቤን በጣም ነዉ የሚያመኝ ዶክተር በተላይ እግሬን እደሳት ነዉ የሚያቃጥለኝ መቆም አልቻልኩም አሁንማ 😢😢
@samiashe1403
@samiashe1403 9 ай бұрын
ልክ እንደኔ ምን ተሻለ
@halemahasan9657
@halemahasan9657 7 ай бұрын
እኔ እራሱ ያቃጥለኛል😢😢
@user-or5zy8uw3b
@user-or5zy8uw3b 8 ай бұрын
ዳክተረእኔአፌበጣምጨውያመነጫልምደነውእሰኪንገረኝ
@user-gj8wf7xe4x
@user-gj8wf7xe4x 3 ай бұрын
ኩቡሩ ደኩተር እኔ በኮይት ነው ያለሁት ጸጉርየ በጣም ይረግፋል ሐይልየ ደግሞ ይደክመን አሁን ምን ይሻላል አሁን ብታምን ዲ ገዝች ብጠቀም ምን ይሆናል እባክህ ንገረን 🙏🙏🙏
@meskimeski689
@meskimeski689 9 ай бұрын
እኔም ጀርባዬን ወጌቤን የእግሬን ጡንቻ እና ድካም ለዛ ቧይታሚን D ገዝቼ ልዋጥ? በፈጣሪ ዶ/ር መልስልኝ
@user-yr8fm4oh8m
@user-yr8fm4oh8m 8 ай бұрын
ሰላም ዉንድሜ በጣም ገራ ገባኝ ጭንቁላቴ እንዳለ እያሳከከኝ ተቸገረኩ የምታዉቁ ንገሩኝ እባካች ፁጎሬ ሲሳክከኝ ነዉ በጣም ቀዳይ ላይ ነጭ ነጭ ይዉጣል እባካችዉ ንገሩኝ
@almazeyassu6532
@almazeyassu6532 8 ай бұрын
Ye Thyroid gland be sergery laweta malet glandu lelelew be ken sint doss mewsed yitebekibetal
@user-jp4fn6iw4u
@user-jp4fn6iw4u 7 ай бұрын
በ ሆስፒታል ላይ ነው ያለው ወይስ በጤና ጣቢያ ይገgiale
@kamilausman
@kamilausman 8 ай бұрын
dr yalekew tekekelnew takeme medanit eyewesedekunew ahunemgen kurchemchemite ebetet alew mentemekeregnaleh lek yekulalit hemem ayenetnew semetu
@shasheayele3783
@shasheayele3783 8 ай бұрын
እጆችህን ኤክስርሳይስ አስራቸው ብዙ ግዜ ተኝተህ ስትነሳ ደሞችህ ስርኩሌትእንዲዘዋወሩ የጣት ኤክስርሳይስ የግር የቁርጭምጭት አልጋ ላይ እንዳለህ እጣቶችህን እግሮችህን አንቀሳቅሳቸው ደማችን እንዲዘዋወር ካላንቀሳቀስክ በቀላሉ ደማችን ይረጋና ለእስትሮክ እንጋለፃለን ዶክተር አይደለሁም እረዳት ነኝ
@user-ft1ry4sh4u
@user-ft1ry4sh4u 6 ай бұрын
ያጥንት መሳሳት ምልክቶችስ
@MogesKebede-ty3im
@MogesKebede-ty3im 10 күн бұрын
አልገባኝም ማይታሚን ዲማለት ምንድነው ይቅረታ መጠቀም ስለምፈልግ ነው
@user-dn2ew8gh2n
@user-dn2ew8gh2n 4 ай бұрын
ዶክተር እኔ ቢታሚን ዲ 3 እወስደለሁ እናም ክረስትሮል አለብሽ አሉኝ እና እንደት ማድረግ አለብኝ
@ayeletesem-re1ob
@ayeletesem-re1ob 8 ай бұрын
አንዴ የተዘፈዘፈ ቁርንፍድን ስንቴ መጠቀም ያቻላል ድጋግመን ነው ወያስ ያቀየራል፡፡
@user-mg8ut7rh2h
@user-mg8ut7rh2h 7 ай бұрын
ምን አይነት ምግብ መመገብ አለብን
@asemeretareaya6883
@asemeretareaya6883 9 ай бұрын
ዶክተር ዘርዘር አድርገህ ሰለአስረዳኸንእናመሰግናለሁ እኔ በጣምእግሬ በጣም ያመኛል እና ይኖርብናል ሀኪም ያውም ፕሮፌሰር ግን ያሉኝ ኖርማሉ ከስንት እስከስንት ነውስንት ቁጥርላይ ላቁም
@user-uq9mc5my7g
@user-uq9mc5my7g 5 ай бұрын
ዶክተር እንኳን መጣህ ብዙ ጊዜ እጠይቅሀለሁ ግን መልሰህልኝ አታቅም ለምን? ነፍሰጡር ነበርኩ ከ4ወር ጀምሮ እጀን ቁርጥማን ሊገለኝ ነው ተኝቸ አድሬ ጧት ላይ ነው ህመሙ ቁርጥማኑ የሚከሰተው የምን እጥረት ነው በፈጣሪህ መልሰልኝ🥺🥺💔💔ሀኪሞችም ከእርግዝናው የተያያዘ ነው አሉኝ ካሁን በፊት ወልጀ ነበር አጋጥሞኝ አያውቅም ከቻልክ መልሰልኝ
@addis5495
@addis5495 8 ай бұрын
እረ ዶክተርዬ እባክክ እኔ ይህው ሁለት አመት ሆነኝ አልትራተርስ ተብዬ ከዚህ ችግር ይሆን የመጣው የምበላው ሁሉ ግራ ገብቶኛል
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 14 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 12 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН