የወንድን ልብ የምታሸንፊባቸው ቃላቶች/Say this to win his heart

  Рет қаралды 170,712

Wintana Yilma

Wintana Yilma

10 ай бұрын

I am Wintana Yilma, I will help you improve your love life #united #appeal #love #ebs #wisdom

Пікірлер: 284
@hjgughkgkg1804
@hjgughkgkg1804 9 ай бұрын
እኔ በፍቅር ተጎድቻለሁ ለ5አመታት ስቃይ ላይ ነበርኩ አሁን ግን ፈጣሪየን አመስገንኩት እጅግ በጣም ይምወደው የሚረዳኝ ስላገኝሁ አላህ ወደሀላሉ እንዳሳካልኝ በዱአችሁ😢😢😢😢
@user-vn2pc4ℛℐℂℋ
@user-vn2pc4ℛℐℂℋ 9 ай бұрын
አላህ ያሳካልሽ ውዷ
@hjgughkgkg1804
@hjgughkgkg1804 9 ай бұрын
@@user-vn2pc4ℛℐℂℋ አሚን
@seadaayalo1162
@seadaayalo1162 9 ай бұрын
ማሻአላህአላህ ያማረ የሰመረያድርግልሽ
@user-sj4ey9up2u
@user-sj4ey9up2u 9 ай бұрын
አለህ ያሣምርልሽ ካሰብሽው በላይ አሏህ ያርግልሽ
@xfyfd8211
@xfyfd8211 3 ай бұрын
አላህ ያሳካልሽ የኔ ማር እኔ ሶስት አመት ተሰቃየሁ ዛሬ የሚወዴኝ አገኜሁ ግን ገና ሀላል አላዴረግንም እኔንም አላህ ይርዳኝ
@burtegirma4863
@burtegirma4863 9 ай бұрын
ፍቅር እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው
@user-gj7pu7mf8g
@user-gj7pu7mf8g 7 ай бұрын
ትክክል❤❤🎉
@meeenegn3361
@meeenegn3361 7 ай бұрын
Ameeeeen❤🙏🙏
@user-rc5fs3so6d
@user-rc5fs3so6d 7 ай бұрын
​@@meeenegn3361 ewnet new eyesus yibarkachu❤❤
@ermolesalamusamuel6131
@ermolesalamusamuel6131 7 ай бұрын
Ba tikikil
@bregm2959
@bregm2959 7 ай бұрын
Andande enastewel yesewu fikir ena yekirstos fikir iko yeleyayal ena sewu ayewaded kirstos iko erseberasachewu tewadedu beluhal mezanawe meon tiru nw
@nibrettube8913
@nibrettube8913 10 ай бұрын
ሰላም ወገኖቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛም ዊንታናዬ ካች ብዙ አትርፋለሁ የእውነት ለብዙ አመት በፍቅር ስከታተልሽ ነበር በጣም ነው የማመሰግንሽ ሁሌም ከልቤ አጠፊም ምክንያቱም በደንብ አንፀሽኛል ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቅሽ ግን አሁን መጥፋት አበዛሽ ውድ እኛ በፍቅር ለምጠብቅሽም ባንስ በስም ሁለት ቪዶወ እንኳን ይለቀቅልን 💚💛❤️😘
@sumyamuhidne1541
@sumyamuhidne1541 9 ай бұрын
ቀጥይበት ውዴ ምርጥ ንግግር ነው
@Ganet2024
@Ganet2024 17 күн бұрын
በጣም፡ጥሩንግግር፡እናመሰግናለን
@sabr9053
@sabr9053 10 ай бұрын
ጥርግ ይበል የአሁን ዘመን ወንዶች ገንዘብ ብቻ ነው የሚፈልጉት😜😜😜
@GffJjj-fb3wk
@GffJjj-fb3wk 10 ай бұрын
ተክከል እኔስ ወጥቸላቸዋለሁ😂
@user-ch9qj1mc1v
@user-ch9qj1mc1v 8 ай бұрын
omg😂
@seadaassega5737
@seadaassega5737 10 ай бұрын
እኔ የምላቸውን ነገሮች ሁሉ ነው ያልሻቸው እናመሰግናለን 😍😍
@user-vp1kq5vg6j
@user-vp1kq5vg6j 10 ай бұрын
ስአድ ደምሬኝ ዩቶቢን❤❤❤
@user-gc7xg8vc3i
@user-gc7xg8vc3i 9 күн бұрын
ምክርሺ ጥሩ ነዉ አመሰግናለሁ ዉደ
@ZahraMohammed-pb8mk
@ZahraMohammed-pb8mk 10 ай бұрын
በጣም ነው የተመቸኝ እውነት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vp1kq5vg6j
@user-vp1kq5vg6j 10 ай бұрын
ዜድ ደምሬኝ በቅንነት ዩቶቢን
@ZahraMohammed-pb8mk
@ZahraMohammed-pb8mk 7 ай бұрын
🤲
@MekidiY-bd6sj
@MekidiY-bd6sj 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MekidiY-bd6sj
@MekidiY-bd6sj 7 ай бұрын
በጠምነውተምችቶኛል
@yene8891
@yene8891 Ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ❤
@AnshaMehamed-tc6kk
@AnshaMehamed-tc6kk 2 ай бұрын
❤❤❤ጎበዝ ቀጥይበት
@hafizah8495
@hafizah8495 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን መጣሽልን ቪድዮሽ አይቆይብን በጉጉት ነው የምጠብቅሽ
@user-vp1kq5vg6j
@user-vp1kq5vg6j 10 ай бұрын
አህቴ ደምሬኝ❤❤❤❤
@EDU12721
@EDU12721 9 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ዊንትዬ በጣም ነው የምወድሽ እናመስግንሻለን ❤
@balayneshzena8080
@balayneshzena8080 10 ай бұрын
አይ አሁን እንደዚህ ቢባል ጭራሽ ይኮራብሻል ፍቅር የማየገባዉ ነዉ ያለዉ,,
@user-vp1kq5vg6j
@user-vp1kq5vg6j 10 ай бұрын
አህቴ ደምሬኝ
@tesfayeneshkebeda8934
@tesfayeneshkebeda8934 10 ай бұрын
Ewnet new 😢😢
@hiwotgyohns8554
@hiwotgyohns8554 10 ай бұрын
ቀጥይበት ዉዴ❤❤❤
@AbdelaSeid-vt7tk
@AbdelaSeid-vt7tk 10 ай бұрын
በጣም ትክክል ነሽ ትችያለሽ
@user-ph7nd9dw2z
@user-ph7nd9dw2z 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ኑርልን በጣም ነው የምወድሽ ቀጥይበት ❤❤❤❤
@user-vp1kq5vg6j
@user-vp1kq5vg6j 10 ай бұрын
አህቴ ደምሬኝ❤❤❤❤❤
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg 10 ай бұрын
እናመሠግናለን ዉይትየ ባይ ዘዌ ፈገግታሺን በጣም ነዉ እምወደዉ ኢሄዉ በሁለተኛዉ ስልኬም ሠብ አደረኩሺ በርቺ ዉዴ
@ageriefikadu9159
@ageriefikadu9159 10 ай бұрын
Amesegnalehu winta
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 10 ай бұрын
ሀሪፍ ምክር ነው በተለይ ያራተኛው ምክር ተመችቶኛል በደንብ ስላልራራሽ ትክክል ነሽ ወንድ ልጂ ጠንካራት ትሀትና ኮንፊደንስ ያላት ሰው ይወዳሉ
@user-vp1kq5vg6j
@user-vp1kq5vg6j 10 ай бұрын
አህቴ ደምሬኝ❤❤
@metadeltube1
@metadeltube1 10 ай бұрын
Ewnt kenchi Perogrm bezuu Negar Aterfalwuu Bexm Arif new ❤
@dinkneshtafese4323
@dinkneshtafese4323 10 ай бұрын
ፍቅር የሆንሽ ልጅ ይመችሽ ዋውውውው አለባበስሽ ልዩ ❤❤❤
@user-vp1kq5vg6j
@user-vp1kq5vg6j 10 ай бұрын
አህቴ ደምሬኝ❤❤
@fatiyatube2106
@fatiyatube2106 10 ай бұрын
ሰለም ሰለም ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ በረቺ አሪፊ ቆይተ ነበረን
@user-vp1kq5vg6j
@user-vp1kq5vg6j 10 ай бұрын
አህቴ አንደማመር❤❤❤
@shadhashadha7533
@shadhashadha7533 10 ай бұрын
በርች እህት አሳብሽ ጥሩ ነው
@kingofking5513
@kingofking5513 9 ай бұрын
ብዙ ተምራለሁ ባንቺ ጠካራ እንድሆን አድርገሽኛል🙏🏽
@TeyibaumerDejen-dv8dm
@TeyibaumerDejen-dv8dm 7 ай бұрын
Ar indih kahon kurat ysmewal biye fralew inamseginallen🎉🎉🎉🎉❤❤
@user-lm7op6pz3q
@user-lm7op6pz3q 11 күн бұрын
ትክክል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Hayyatiii
@Hayyatiii 10 ай бұрын
የኔ ውዲ በጣምኖ የምወዲሺ ❤❤❤
@KebeduAssefa-wj9yp
@KebeduAssefa-wj9yp 10 ай бұрын
የኔ ዉድ ኣምሰግናለሁ 🙏❤️❤️❤️❤️
@AbrarAlqouz1-lt9rd
@AbrarAlqouz1-lt9rd 10 ай бұрын
❤❤❤thank u dear
@user-vp1kq5vg6j
@user-vp1kq5vg6j 10 ай бұрын
አህቴ ደምሬኝ❤❤❤
@mg-ft3js
@mg-ft3js 10 ай бұрын
ትመቺኛለሽ የኔ ማር።
@hanakiros524
@hanakiros524 10 ай бұрын
ልብሽንም ፍቅርም ከሚገባው በላይ ብትሰጫቸውም እነሱ ፍላጎታቸው አንድና አንድ ነው እሱም ብርርርርርር ብቻቻቻቻ አይተን አይተን ሰልችቶን አንቅረን ተፍተናቸዋል ።
@teybaahmde2578
@teybaahmde2578 10 ай бұрын
በትክክል ብዙዎቹ ልባቸዉ ያገኘን ቢመስለንም እነሱ ገንዘብና ገንዘብ ብቻ የሆኑት ብዙዎቹ ናቸዉ የፈለገ ብቶጃቸዉም አንቺ ለነሱ ምንም ነሽ 😢
@hanakiros524
@hanakiros524 10 ай бұрын
@@teybaahmde2578 ትክክል
@gjyvng738
@gjyvng738 10 ай бұрын
❤🎉🎉🎉በትክክክልል
@mduuvfiy1595
@mduuvfiy1595 10 ай бұрын
ተሴትምአሉመልካም. ከወድምአሉመልካም. ያውምየገጠር. ልጆች. የገጠርልጂመሆኔያስደስተኛል
@hanakiros524
@hanakiros524 10 ай бұрын
@@mduuvfiy1595 የገጠር ልጆች የሰውም አይፈልጉም የራሳቸውንም አይሰጡም ምክንያታም ፈጣሪን ይፈራሉ አሉ እንጂ አራዳ ነን ባዮች ሀይማኖት የሌላቸው
@kkkkkk-sf9rn
@kkkkkk-sf9rn 10 ай бұрын
በጣም በጣም ተመቸሽኝኝኝኝ❤
@user-vp1kq5vg6j
@user-vp1kq5vg6j 10 ай бұрын
አህቴ ደምሬኝ❤❤❤
@ethiopia7540
@ethiopia7540 10 ай бұрын
ልክ ነሽ❤❤❤❤
@user-vp1kq5vg6j
@user-vp1kq5vg6j 10 ай бұрын
አህቴ ደምሬኝ❤❤❤
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f 10 ай бұрын
የኢትዮጵያ ወንዶች የተለየህ ነህ ከተባለ ጪንቅላት ላይ ነው የሚወጡት
@kkkkkk-sf9rn
@kkkkkk-sf9rn 10 ай бұрын
ይመችሽ አይገባቸውም ሥድብ ይመስላቸዎል😅
@user-vp1kq5vg6j
@user-vp1kq5vg6j 10 ай бұрын
አህቴ ደምሬኝ❤❤❤😅
@zoherasa5698
@zoherasa5698 10 ай бұрын
ሢሠድባቸዉይሻላቸዋልልበል
@whenimbored8404
@whenimbored8404 10 ай бұрын
😂😂
@ekramtube6423
@ekramtube6423 10 ай бұрын
😂😂
@GenetAli-s6w
@GenetAli-s6w Күн бұрын
ስወድሺ ክበሪልኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ALMAZ964
@ALMAZ964 10 ай бұрын
❤❤❤❤ዊንታ ቆንጆ ❤
@user-vp1kq5vg6j
@user-vp1kq5vg6j 10 ай бұрын
አንደማመር አህቴ❤❤❤
@user-li4ds8kq6r
@user-li4ds8kq6r 8 ай бұрын
ይመችሽ ቆጅት
@getsolomon
@getsolomon 9 ай бұрын
ዊኒ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳሽው!!በነገራችን ላይ ኢትዮጵያዊ እንስቶች በትዳር ላይ ይሁኑ ወይም አይሁኑ ከሴቷ አፍ ''ዛሬ አንገናኝም'' ወይም ማድነቅ ከውስጣቸው ሲወጣ ወይም ሲያመሠግኑ አይታዩም !እነሱን ብቻ መደነቅን መሞገስን ይፈልጋሉ!!
@wintanayilma
@wintanayilma 9 ай бұрын
Lik neh mastemar gid new, medenek yemifelg madnek mejemer alebet
@desstadessta
@desstadessta 9 ай бұрын
ይኸዉ ሲነጋ ሲመሽ በፍቅር ቃላት ሳጥለቀልቀዉ ጥጋብ ጀመረ…ምን አገባኝ እኔ እስከጥግ ደስ ያለኝን ቃል ተጠቅሜ አሞግሰዋለሁ። ጠግቦ ከሄደም ይንካዉ! ከኔ የሚጎል ነገር አይኑር እንጂ…የገባኝ ነገር ግን የሀበሻ ወንዶች ግትር ፍቅር ነዉ የምትወዱት።
@mariammariam1007
@mariammariam1007 9 ай бұрын
ወንትዬ ወንዶች ሁሉ አንድ አይደሉም ይሄን ያክል ከቆለልኩት ይበጣጠሳል በመጠኑ ማፍቀር ግድ ነዉ
@user-ev7xq1yj6v
@user-ev7xq1yj6v 10 ай бұрын
ዊንታ አንቺ አገባሽ??ማወቅ እፈልጋለሁ
@serklma4551
@serklma4551 10 ай бұрын
እንኳን ደሕናመጣሽ ዊንታ
@MonaMona-wj7nc
@MonaMona-wj7nc 10 ай бұрын
Yene.konjo❤❤❤❤
@FreesaAba
@FreesaAba 10 ай бұрын
እዉነት የምትነገሪዉ ሰወድሽ
@aberragebreyesus5255
@aberragebreyesus5255 7 ай бұрын
የዛሬው ምክርሽ በጣም ጥሩ ነው ፍላጎታችንን በደንብ ነው ያወቅሽው !! እባክሽን ዊንታና ! ይሄን መሰል ምክሮችሽን ደጋግሚው ።
@user-hh1dl3wf3b
@user-hh1dl3wf3b 4 ай бұрын
ስወድሽ
@user-ch9qj1mc1v
@user-ch9qj1mc1v 8 ай бұрын
ሙድ ያዥ😂😂😂😂😂 ማመን አቃተኝ እየሳኩ ነው ያየሁሸ😂❤ i will tray to my best
@user-fw9ss1ot4i
@user-fw9ss1ot4i 10 ай бұрын
ዊንታ❤❤❤
@sebleteklu8752
@sebleteklu8752 10 ай бұрын
የኔ ሴት 😘🙏
@kokomalaeb1551
@kokomalaeb1551 10 ай бұрын
2016 miyaleksu setoch embachew mitabesbet setoch blta blt mnhonbet lb mngezabet yargln 🙏🙏
@hanakiros524
@hanakiros524 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንንንን
@user-xs9ye1hw9p
@user-xs9ye1hw9p 10 ай бұрын
እረ ባናቱ ይተከል የምን ማሞገስ ነው ጥርግ ይበል😂😂😂😂😂
@user-gy2yd5px6j
@user-gy2yd5px6j 7 ай бұрын
እሸ ውዴ❤❤❤
@user-vi7bp2tl2e
@user-vi7bp2tl2e 6 ай бұрын
Wintuyee❤❤
@dagmawikumlachew5670
@dagmawikumlachew5670 9 ай бұрын
Winti love you so mach
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 10 ай бұрын
ጠፍሺኮ ሰወድሺ❤❤❤
@yewoggata-lo2iw
@yewoggata-lo2iw 10 ай бұрын
❤❤❤😊
@EssEss-mf3cw
@EssEss-mf3cw 8 ай бұрын
አቺ እራሱፋቅር ነሺ ከማዳም ቅመም እናመሰግናለን በረቺ❤❤❤❤
@EssEss-mf3cw
@EssEss-mf3cw 7 ай бұрын
ግን የት ነው የምትኖሪው
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 10 ай бұрын
❤❤❤
@clickcell4333
@clickcell4333 10 ай бұрын
ዊንታዬ ስወድሽ ስለወንዶች እንኳን ይብራብኝ😏 አልሳካልሽ ብሎኛል😂
@user-vp1kq5vg6j
@user-vp1kq5vg6j 10 ай бұрын
አህቴ ደምሬኝ❤❤
@MissModina-kb2re
@MissModina-kb2re 17 күн бұрын
😂😂😂😂
@user-dx5fm9hc9z
@user-dx5fm9hc9z 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@SalamSalam-cr6cs
@SalamSalam-cr6cs 12 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u 10 ай бұрын
በጣም ተመችቶኛል ዊታዬ በርቺ🥰❤👌
@user-sw3ou7nu7t
@user-sw3ou7nu7t 10 ай бұрын
ፍቅር የሆንሽልጅ ❤❤❤❤❤
@TsegushHayle
@TsegushHayle 5 ай бұрын
Lk nesh
@MrsSomia-vt3kv
@MrsSomia-vt3kv 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@SofanitWorku
@SofanitWorku 10 ай бұрын
ስውድሽ❤
@user-dr7tj9ie3c
@user-dr7tj9ie3c 7 ай бұрын
ቀጥይበትምርጥንግግርነው
@user-lh8vn8wk4c
@user-lh8vn8wk4c 8 ай бұрын
@Sadiya-fm5mb
@Sadiya-fm5mb 8 ай бұрын
❤❤
@eimanlove
@eimanlove 10 ай бұрын
እናመሠግናል ልዩ ነሺ❤❤❤❤
@selamselamselam19
@selamselamselam19 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayattube9044
@hayattube9044 10 ай бұрын
እኔን የሚወድ ብር የማይጠይቅ ከሆነ እሽ ካልሽኝ በላይ እሆንለታለሁ❤❤ አለዛ እግሩን እሰብርለታለሁ። 1 ሰብሪያለሁ😢😂
@salamtube4640
@salamtube4640 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@hanakiros524
@hanakiros524 10 ай бұрын
ትክክል የእኔ እህት ሰልችቶናል
@RahmaRahma-hg8mp
@RahmaRahma-hg8mp 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@HalimaMohmad
@HalimaMohmad 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 10 ай бұрын
ክክክክ
@masaretmas2402
@masaretmas2402 28 күн бұрын
Ene wdewu nbr gen mnm beyewu alkem unkan laa denkewu meknatum betam yemi astela negegri nbr mii nagrewu keza gene telyayen
@MubeMuba-wv3sr
@MubeMuba-wv3sr 3 ай бұрын
Wintaye ene betam yemwedew sewu ale esugin yiwdedegn ayiwdedegn alawkim minladrgh?
@Bera297
@Bera297 Ай бұрын
ዊናዬ የኔ ትልቁ ችግሬ ይሄ ነው
@zaraamd7833
@zaraamd7833 10 ай бұрын
😘❤🤙
@user-sv7je3py1i
@user-sv7je3py1i 10 ай бұрын
ፍቅር ፍቅር የሆንሽ ልጅ ይመችሽ ዋውውውው አለባበስሽ ልዩ ❤❤❤
@user-vp1kq5vg6j
@user-vp1kq5vg6j 10 ай бұрын
አህቴ ደምሬኝ በቅንነት❤❤❤
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ እኔ ሰዉ ማድነቅ ወስጤነዉ ደግሞ ለፍቅረኛዬ በደንብ እልዋለሁኝ እሽቲ አንድ ልበልእና ልጀምር😅
@MubeMuba-wv3sr
@MubeMuba-wv3sr 3 ай бұрын
Swedish wintaye❤❤❤❤ 5:31
@gizawithaile1499
@gizawithaile1499 8 ай бұрын
🙏❤️💎🌹🌹🌹
@RozaRoza-vf8xu
@RozaRoza-vf8xu 10 ай бұрын
Yene wud
@user-xo8ex6xf2x
@user-xo8ex6xf2x 4 ай бұрын
ስወድሽ❤❤❤❤❤እህቴ
@alfoahlulu1802
@alfoahlulu1802 10 ай бұрын
Welcome ❤
@user-yr3gy3vi6t
@user-yr3gy3vi6t 10 ай бұрын
ባክሽ የሀበሻ ወዶች ጥጋበኛ ናቸዉ እደዚ ስንላቸዉ የትም አቴድም ብለዉ ያስባሉ😢
@terhashailesalase8443
@terhashailesalase8443 9 ай бұрын
Be tkekel😢
@saraberhanu1547
@saraberhanu1547 9 ай бұрын
Yehe leabsha wend ayhonim endwdedshew kaweke tegabu mekera new
@user-mj1ms6ud9c
@user-mj1ms6ud9c 7 ай бұрын
ከከከ እኮ
@AnshaMehamed-tc6kk
@AnshaMehamed-tc6kk 2 ай бұрын
ኤ ወላ ክክክ
@Meaza882
@Meaza882 8 ай бұрын
ወይ ዊንታየ ስደት ያለንሽ እንዴት እናገኘው😊
@kukushadoye
@kukushadoye 10 ай бұрын
እናመሰግናለን🙏🙏 ግን እሩቅና እሩቅ አገር ላሉ አድስ ፍቅረኛሞችስ እስከምገናኙ ፍቅራቸው በጥሩ ሁኔታ እንድቀጥል ምን ትመክርያለሽ...?
@user-vp1kq5vg6j
@user-vp1kq5vg6j 10 ай бұрын
አህቴ ደምሬኝ በቅንነት❤❤❤❤
@user-wp7zk4tr8u
@user-wp7zk4tr8u 8 ай бұрын
እኔ በጣም ሼም ይዘኛል ምንም አልለዉ ደሞ በአከል ተገናኝቴን አነቅም እሱ ክፍላ ሀገር ነዉ እኔ ደሞ ስደት በስልክ ነዉ የታገናኛነዉ 3አማት ቆይቴነል የሁሌታችንም ቤታሰብ ተወዎቆዋል ንካም አስሬናል ግን እሱም የፍቅር ቃለቶች አይጣቃምሚ እኔም አልጣቃምሚ ዝም ብሌን ነዉ ምነዎረዉ እኔ ደሞ ፍቅር ሰቶ ስለማየዎረኝ ቡዙ ግዜ እናጨነጫለሁ ስደዊል ሁላ ዘገላሁ ከኮረምኩ እንጃ ምንዘላቅም አይማስላኝም እስክ ምክር ስጡኝ ዉድ የሀገሬ ልጆች
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j 7 күн бұрын
ሂጂና በአካን አይተሺ ትዩው አለሸ እ ሱም ይገባዋል ፍቅርን መከላለፅ ቅመመ ማለት ነው
@user-pu5dz4sn7d
@user-pu5dz4sn7d 10 ай бұрын
😂 ende ene yemlewun hulunm awerashewusa ewinetshin new ❤
@samraabu2a5
@samraabu2a5 10 ай бұрын
Winitana yene mirx jegna set nesh Swedish eko
@wowwow4098
@wowwow4098 10 ай бұрын
እኳንም ደካማ ጎኑን አወኩ ምንም አትረባም ብየ እራሱን ማሳመም እጀምራለሁ ዛሬ😂😂😂😂😂
@mduuvfiy1595
@mduuvfiy1595 10 ай бұрын
ተይ አይደረግም. አቺደሞ. ምክረእየተመከረሺ. ክክክክክክክ
@user-yr3gy3vi6t
@user-yr3gy3vi6t 10 ай бұрын
ወየዉ በሳቅ🤣🤣🤣🤣🤣
@user-yr3gy3vi6t
@user-yr3gy3vi6t 10 ай бұрын
ያችስ ከፋ🤣🤣🤣🤣🤣
@adinagham8667
@adinagham8667 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@gsd3669
@gsd3669 9 ай бұрын
እኮ የሚወዱት የሚያሣምማቸዉን ነዉ የሚወዱት ዲጋይ ሁላ 😂😂😂
@user-ju6ts8fs4p
@user-ju6ts8fs4p Ай бұрын
አረጉድ እኮነው ስዉጣ ሲገባ እሡን የማመሠግነው ፈጣሪነው እዴ😢
@abc12452
@abc12452 10 ай бұрын
ውዴ በእርቀት ላለነዉም ስሪልን❤
@user-vp1kq5vg6j
@user-vp1kq5vg6j 10 ай бұрын
አህቴ ደምሬኝ ❤❤❤❤
@tigistyimer4693
@tigistyimer4693 10 ай бұрын
የርቀት ያላችሁ በኔ ተማሩ 5 አመት ታምኘ ሲፈልግ ቦሎክ ሲፈልግ ይደውላል ብዙ መቆየት ትርፉ መናናቅ ነው ፈጣሪ ሲሰጥጅ በኛ አይሆንም
@DiskoDegu-vk2mk
@DiskoDegu-vk2mk 10 ай бұрын
Yemi garme new ene gin hule lebale ati liyu sew new ilalwo
@Mimilove929
@Mimilove929 2 ай бұрын
ስሞኝ አያቅም😂😂😂 ጉድ ፈላ
@sewyalewtaddele4097
@sewyalewtaddele4097 10 ай бұрын
er Ascheresshin a!
@user-eg9si6ei4f
@user-eg9si6ei4f 6 ай бұрын
ትለያለሽ
@MubeMuba-wv3sr
@MubeMuba-wv3sr 3 ай бұрын
Swedish wintaye
@MiftaaMifta-tz9md
@MiftaaMifta-tz9md 8 ай бұрын
ሚገርምሽ አሁን የልሽውን አብዛኘውን አረገዋለው ግን እሱ አብዛኘውን ግዜ ከሌላ ሰው ነው ሚየሰልፈው ለኔው ሚሆን ምክር ከለሽ ተበበሪኝ
@user-vr4te3qw2y
@user-vr4te3qw2y 9 ай бұрын
የሚትይው ነገር ሁሉ ልክ ነው ነገር ግን አንቺ ምን አይነት ሠው ነሽ ዊንታዬ አፈቅርሻለው በውነት ቆንጆ ትዳር እፈልጋለው !!!!
@user-ow2jw5bj5p
@user-ow2jw5bj5p 10 ай бұрын
ያልሽኝን ሁላ ሠምቼ አመሠገንኩት ከፍ ከፍ አረኩት ከሁሉም አሥበለጥኩት የመከረሽኝን ሁሉ ተገበርኩ ጪራሽ ደንብሮ ጠፍ በይ መመለሻዉን ንገሬኝ😂😂😂😂 አሊያ አንላቀቅም 6ቀን ሆነዉ
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 10 ай бұрын
ክክክክክክ ሰውያለውን ሁላ አታደረጉው ሁሎም ወዶቹ አድአይደሎም
@user-ow2jw5bj5p
@user-ow2jw5bj5p 10 ай бұрын
@@tube-ms3iq እሽ
@user-vp1kq5vg6j
@user-vp1kq5vg6j 10 ай бұрын
ወየው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ደምሬኝ ማር
@saraabate1804
@saraabate1804 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-em4oz5cl1u
@user-em4oz5cl1u 9 ай бұрын
😂😂😂እርፍ
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 31 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 133 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 28 МЛН
አይወድሽም/He don't love you #love#united#appeal#ebs#betoch
15:30
የወንድን ልብ ቅልጥ ማድረግ ትፈልጊያለሽ?
9:21
8  እንዳፈቀረሽ የምታውቂበት ምልክቶች
14:55
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 782 М.
ወንድን ልጅ ፍቅር ለማስያዝ #Love #Ethiopia
4:25
Невероятный челлендж
0:51
TanobobaShorts
Рет қаралды 2,7 МЛН
Don’t Stealing 👵Moral Stories for kids #kidsvideos #goodhabits #youtubekids #cartoon
0:21
Elizabeth and Briceida Learning & Fun
Рет қаралды 43 МЛН
Енот Тема накопал червей и принёс Лене 😨🪱
0:59
Тот самый енот Тёма
Рет қаралды 1,9 МЛН
小丑与白天使遇见丧尸?#short #angel #clown
0:32
Super Beauty team
Рет қаралды 34 МЛН
Смотреть до конца!
0:19
Привет, Я Ника!
Рет қаралды 2,7 МЛН
@juanchinbrodie #comedia #humor #juffec #felipecharry #amigos
0:15
Felipe Charry
Рет қаралды 19 МЛН