የወርቅ ዋጋ በጣም እረከሰ እዳያመልጣችሁ ዱባይ??

  Рет қаралды 416

M/ሚዲያ

M/ሚዲያ

11 ай бұрын

#ወርቅ#subscribe #ኢቢኤስ

Пікірлер: 46
@fasiga
@fasiga
እምናከብረው እምንወደው የከተማችን ወርቅ የሆነ አባት ነው እውነት ነው ስለ ሻምበል ለመግለፅ ቃል በጂጉ ያጥራል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው❤❤❤
@kidistTafyaTube
@kidistTafyaTube
ዋውውው በእውነት አጅግ በጣም ቆንጆ ነው በጣም ያምራል ቦታው አጅግ በጣም ምርጥ ነው🎉🎉🎉 ፈጣሪ አላምኬ ለሀገራችን ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@mekdesnguse
@mekdesnguse
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይቦዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላይችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላም ፍቅር አንድነት ያብዛላችሁ አረ በጣም ደስ ይላል በእውነት ከረከሰማ ሁላችንም ትንሽ ትንሽ እንገዛለን
@user-qx8uc7di6h
@user-qx8uc7di6h
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህት እንኳን ደና እንኳን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ጥሩ ቆይታ ነው ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ያንጣልን ሀገራችንን አሜን
@የገንየዩቱብYegnyeutbe
@የገንየዩቱብYegnyeutbe
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሁላችሁም በያላችሁበት የፈጣሪ አብሮነት አይለያችሁ ዋውውውውውው በጣም የሚያማምሩ ወርቆች ናቸው ሁላችንም የማይረባ ነገር ላይ ገንዘባችን ከምናባክን ቁም ነገር ላይ ብናውለው መልካም ነው
@mesimekdi
@mesimekdi
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ዋው ወርቅ ጥሩ ነው ገንዘብ ይይዛል ጥሩ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ሀገራችን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን እኛንም በየ አለነበት ፈጣሪ ይጠብቀን❤
@user-jc8ks7go9v
@user-jc8ks7go9v
ሰላም ለዚ ቻናል ባለቤትና ተከታይ ሁሉ ይሁን እንኳን ደና መጣሽልን ወርቅን መግዛት በጣም ጠቃሚ ነው በማይረባ ነገር ገንዘብን ከማባከን ይሻላል ቢቸግር እንኳ ይሸጣልጠሽን መረጃ እናመሰግናለን❤❤
@tsehayifayisatubee
@tsehayifayisatubee
ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን መልካሙን እና ሠላሙን ያምጣልን ዋውውው በጣም. ያምራል ከአሁን ጀምሮ እየረከሰ ነው የምሄደው ወርቅ ግን ያማምራሉ ስለ መረጃው እናመሰግናለን በርች❤❤❤
@salamasefa6526
@salamasefa6526
ስላም ለእናንተ ይሁን የሀገሬ ልጅች እንካን ስላም መጣሽ እህታችን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን እግዚአብሔር ሀሪፍ ነው ስላስጉበኝሽን እናመስግናለን
@EUMtubebewg9ve6jl7v
@EUMtubebewg9ve6jl7v
አሰላሙዋአሊኩምወራህመቱላህ ወበርከቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ድስእሚል ቆይታ ነበር
@BanchiYetewahidoLiji
@BanchiYetewahidoLiji
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ያምራል እናመሰግናለን እሺ እንገዛለን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን😍
@yohannatube
@yohannatube
Enkuan bedehina metash ehite baleshibet egzihabher yitebikish selamina tena yibzalish , arif ena tekami mereja silagarashin enameseginalen yegibiyit huneya beyebotaw beyehageru silemileyay endezih mereja melewawet yibejal
@SEKOSEKO-i1e
@SEKOSEKO-i1e
ማሻአላህ ወርቆቹሲያምሩ ብረበኖረኝ እገዛነበር ወድና የተከበራቹ የሀገሬልጆች በያላቹበት ያአላህሰላምና እራህመት እረዴት አይለያቹ አገራችን ሰላም ያረግልን የታመመውአላህ አፍያያረግልን ወቶከመቅረትአላህ ይጠብቀንያረብ
@enanaqale250
@enanaqale250
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አሀለን ኢትዮ እኳን ደህና መጣሽ ማሻአላህ ዱባይ ወርቅ እረከሠ በቃ እገዛለነሸ ኢንሻአላህ እናመሠግናለን
@tigsttube5211
@tigsttube5211
ሰላም እንካ በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል አገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት መዋደድን መፍቀርን ያምጣልን አሜን መልካም ወርቅነው ይዘሽልን የመጣሽ ያው ምክርሽን ስላከፍልሽን ናመሰግናለንን በርቺ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን❤❤❤
@user-bx2pl8py6o10
@user-bx2pl8py6o10
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን በደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በጣም ያምራል በእውነት እና ወርቅ መግዛት በጣም ጠቃሚ ነው አፍሪ ነው ስለነበርን እናመሰግናለን በርች በሌላ ቪዲዮ እንጠብቃለን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤
@hawasaid4765
@hawasaid4765
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስለምጣሽ ደስ ብሎኛል ዋው ማአሻአላህ በጣም ያምራል በርችልኝ ቀጣይ እስተምንገናኝ ምልካም ግዜ ይሁንልሽ አገራችንንም ሰላም ፍቅር አንድነትን ምተሳሰብን ይስጠን
@Eyerus5
@Eyerus5
እግዚአብሔር አምላኩ ባርጌቾ ዘመናቸው እሳቸው የተገኙበት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ በያለንበት ቦታ መልካም ቆይታ ለሁላችንም ግልጽ አልሆነልኝም ተመኘሁ እግዚያብሔር ማን አለ
@zewdinash1587
@zewdinash1587
ስላም ዋዉ ምርጥ ምርጥወርቆች🎉🎉
@hayatsamiratube3314
@hayatsamiratube3314
አሠላማአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 40 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 9 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 11 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 13 МЛН
ዮአዳን ክፍል 16
28:13
M/ሚዲያ
Рет қаралды 8 М.
ወርቅ ገዛው በስንት ?ወርቅ ግዙ ሳይጨምር
18:09
ያልታሰበው Date ከማሂ ጋር
30:05
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 54 М.
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 40 МЛН