የወሩ ምርጥ ባለ ነጠላ ዘፈኖች...የድሮ ጓደኞቼ ይናፍቁኛል...ተወዳጁ ወንድሙ ጅራ ..እግዚያብሄርን ስናመሰግን ለምን ሰው ግራ ይጋባል እኛም ..ቬሮኒካ አዳነ

  Рет қаралды 499,658

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

3 жыл бұрын

የወሩ ምርጥ ባለ ነጠላ ዘፈኖች...የድሮ ጓደኞቼ ይናፍቁኛል...ወንድሙ ጅራ ...እግዚያብሄርን ስናመሰግን ለምን ሰው ግራ ይጋባል እኛም ...ቬሮኒካ አዳነ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 507
@elsatilahun2219
@elsatilahun2219 3 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ ልላችሁ እወደዋለሁ ከወዲሁ እኔ የእስልምና ተከታታይ አይደለሁም ግን አንድ መልካምና ትልቅ ኡስታዛችሁን ኡስታዝ አብድል መጂድን በዱአችሁ አስቡልኝ አሁን በሂወት ባይኖርም መልካም ስራዎቹ ግን ዘላለም ከኛ ጋር ይኖራሉ ለእስላም ለክርሲቲያን አብሶ ለሴቶች መካሪ ኡስታዝ ነበር ፈጣሪ ነብሱን በገነት ያኑርልን
@user-lx9zy7vg7f
@user-lx9zy7vg7f 3 жыл бұрын
ኤልሳ የኔውድ ክበሪልን ውዴ አሚንንንንንን
@user-yo4dc5br7u
@user-yo4dc5br7u 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@user-yo4dc5br7u
@user-yo4dc5br7u 3 жыл бұрын
@@user-lx9zy7vg7f በቅንነት ደምሪኝ
@yaallahadera9726
@yaallahadera9726 3 жыл бұрын
You so sweet elsi ❤️
@user-gv6ie6rn8y
@user-gv6ie6rn8y 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ ያደርጉኛል ብለሽ አታሽቃብጭ በጣም ብዙ ቢዶላይ ስትፅፊ አየሁሽ አሁንስ አበዛሽው
@sanyetwolde6694
@sanyetwolde6694 3 жыл бұрын
ሰይፍሻ እማማ ዝናሽና ዘኪን ብትጋብዝልን የሚፈልክ ካለ ላክ ይግጭ
@user-yo4dc5br7u
@user-yo4dc5br7u 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@addisseyoum313
@addisseyoum313 3 жыл бұрын
👌
@mahletkebede3
@mahletkebede3 3 жыл бұрын
ወይኔ ወንድሙ ጅራ በጣም የምወደው ሰው እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ እህቴ በክርስቶስ ፍቅር
@dawitmengistu3700
@dawitmengistu3700 3 жыл бұрын
ኸረ አስተዋይ ሰው ይናገር 👏 የሚገርም ቃለ መጠይቅ ብዙ ብዙ ነገር ነው የተናገረው ። ላስተዋለው ከልጅነት እስከ ትዳር ፣ ከደግ ዘመን እስከ አሁን ፣ ከሞት አክብሮት እስከ ህይወት ጥሪ በስማም የሚገርም ነው
@muna7848
@muna7848 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አቦ
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 жыл бұрын
እደኔ የልጅነት ጊዜውን በወድሙ ጂራ ዘፍን ያሣለፈ ማነው አድናቂህ ነኝ
@saramersha9028
@saramersha9028 3 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ሙዚቀኛ
@ddrr2544
@ddrr2544 3 жыл бұрын
@@saramersha9028 ቋ ዠሸ ሿ
@user-yo4dc5br7u
@user-yo4dc5br7u 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@dbded7599
@dbded7599 3 жыл бұрын
@ ሀሊማ መሀመድ ገና ልጅ ነኝ ለማለት ነው ?
@yemifaben1520
@yemifaben1520 3 жыл бұрын
Ohh ehedalew garetawn eshokun alfe marefe new melkam marefe milew zefen wow
@rehimbaharu6857
@rehimbaharu6857 3 жыл бұрын
ወንድሙ ጅራ ስብዕናም ድምፅም ኦርጅናል ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ!
@yuuy4076
@yuuy4076 3 жыл бұрын
የሀበየሀበ ሀየየበየሀሀ የሀበ የሀበ የበ የሀበ የሀበ ሀየበ ሀ
@henock8230
@henock8230 3 жыл бұрын
Betam Enji
@fenetbeautifulmindautismaw7413
@fenetbeautifulmindautismaw7413 3 жыл бұрын
ማነው ፎርጅድ ኢትዮጵያዊ? አይ ይቺ ኢትዮጵያ
@rehimbaharu6857
@rehimbaharu6857 3 жыл бұрын
@@fenetbeautifulmindautismaw7413 ፅሑፉን ሳትረጂ አትኮምቺ። ኦርጅናል ያልኩት ድምፁን እንጂ ኢትዮጵያን አይደለም። የሆንሽ ብሄርተኛ ነገር!
@powerentertainment719
@powerentertainment719 3 жыл бұрын
@@fenetbeautifulmindautismaw7413 አይ ደደቢት ማንበብ አችይም
@endris960
@endris960 3 жыл бұрын
ዘርፋፋው ቁሚሷ ጥፍሯን የሸፈነው ጭኗ ተገላልጦ በዓይን ያልጎበየነው የተባለላት ምርጥ ሴት ስወድሽ ሴትነት ክብር ነበር ግን በዓንዳድ ግሃባ ሴቶች ምክናዬት ሴት የሚያሰድቡ እዩት ሳይገላለጡም ተዋቂ መሆን ይቻላል ዘመንሽ ይባረክ ያዳነ ምርጥ ልጅ።
@AlexAlex-qt4rq
@AlexAlex-qt4rq 3 жыл бұрын
ወንድሙ ጅራ ምርጥ ሰው ነህ ለእኔ
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ እህቴ በክርስቶስ ፍቅር
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 жыл бұрын
ቬሮኒካ አዳነ ለአባትሽ ያለሽን ፍቅር ስወድልሽ አለባበስሽ 👌 ወንዴ😍 💚💛❤️🙏
@samuelsagai6180
@samuelsagai6180 3 жыл бұрын
Yete Club new yemiserute???
@2017M
@2017M 3 жыл бұрын
እኔ አንቺን ብሆን ስሜን እቀይረው ነበር በየቀኑ 30 ሰው በሚኒልክ ሀጢአት የተነሳ እያለቀ ነው እኮ። ለዛ ህዝብ ይሄ አይገባውም ነበረ ግን በዚህ ባርያ ሚኒልከ የተነሳ ህዝቡ አለቀ
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
@@samuelsagai6180 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት።
@tameleykun1256
@tameleykun1256 3 жыл бұрын
ወንዴ ትልቅ ሰው እድሜ እና ጤና ይጨምርልህ
@ukomiro3000
@ukomiro3000 3 жыл бұрын
ወንድሙ ጅራ Genuine ሰው ይመስለኛል ፡፡ በጣም ድምጡን እወደዋለሁ !! በርታልን !!
@dawitfikru8126
@dawitfikru8126 3 жыл бұрын
ወንድሙ ጅራ is the most underrated singer!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! PERIOD.
@emmushet
@emmushet 2 жыл бұрын
Exactly
@hiruttesfaye8578
@hiruttesfaye8578 3 жыл бұрын
ወንደሙ ጅራ በጣም የምንወደው እናመሰግናለን ጤና ይስጥክ
@endetsigeredatube2261
@endetsigeredatube2261 3 жыл бұрын
ወንድሙ እና ቬሮኒካ የሁለታችሁንም ስራ ከልቤ ወድጄዋለው👏❤️
@nezarnetnezarnet3871
@nezarnetnezarnet3871 3 жыл бұрын
👏👏👌
@adnantube193
@adnantube193 3 жыл бұрын
ene demo anten betamm adenkhalew deva
@samrizeru1120
@samrizeru1120 3 жыл бұрын
Davo
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
@@adnantube193 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት።
@ruthsolomon820
@ruthsolomon820 3 жыл бұрын
Endat nh
@tesfaun7888
@tesfaun7888 3 жыл бұрын
ለአገራችን ፍትህ እኛስ ግራ ገብቶናል ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን💚💛❤️
@user-yo4dc5br7u
@user-yo4dc5br7u 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@alesales5715
@alesales5715 3 жыл бұрын
አሜን ይቅር ይበለን
@awolnur182
@awolnur182 3 жыл бұрын
ወንድሙ ጅራ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዘፋኝ ወገኖቼ ሰላማቹ ይብዛ
@degentlerasnw2944
@degentlerasnw2944 3 жыл бұрын
ይቀመጣል እዳደራ ሰው ክፉም ሰራ ደግም ሰራ ሁሉም የጁን ያገኘዳል ቢቆይ እንጅ መቸ ይቀራል !!
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 жыл бұрын
❤️ውድ ኢትዮጵያውያን ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበል🙏💖ምድራችን እና ህዝባችን ፈጣሪ ይጠብቅ 🙏ምንም በማያውቁ ህጻናት እና እናት አባቶች ላይ ልባቸው ጨክኖ ደማቸው ለሚያፈስ እግዛብሔር ይፍረድባቸው የፈጣሪ ፍርድ ይበልታልና በያላቹበት ጸልዩ🙏😭😢😡🙏
@betelhemkidane7692
@betelhemkidane7692 3 жыл бұрын
ወንደሙ ጅራ:- መልሶችክ በሳል ናቸው 👍
@genetfikadu503
@genetfikadu503 3 жыл бұрын
ወዴ የሚወድ like ያሪግ
@Itssamri
@Itssamri 3 жыл бұрын
ወንድሙእና ቭሮኒካ ምርጥ ስራ ነው ያቀረባችሁት መልካም የስራ ዘመን.
@aataxdatacollectionteam4014
@aataxdatacollectionteam4014 3 жыл бұрын
ቬሮኒካ በጣም ምርጥ ልጅ ፀባይሽም እንደመልክሽ ይሁን በጣም በጣም ደስ የምትይ ልጅ ነሽ ዋዋ አሁን የለቀቅሸውም ዘፈን ዋዋዋዋዋዋ በጣም ደስ ይላል
@radiyamohammed3883
@radiyamohammed3883 3 жыл бұрын
ወንድዬ የኔ አንደኛ ቬሪዬ የኔ ምርጥ ያባቷ ልጅ ❤️✌️ ሴፍዬ ምቾታችን
@user-dg3dj6pi9z
@user-dg3dj6pi9z Ай бұрын
ዋው ምርጥ ሙዚቃ ነው ምን ቅር አለኝ መሰለ በዩኒፎርሙ ላይ የማይሰራ ስተት ነው የተሰራው ትዝታ ከሆነ እራሱን ዩኒፎርም ብትጠቀም ያበደ ነበር የሚሆነው
@user-gz7cl7uu3t
@user-gz7cl7uu3t 3 жыл бұрын
ወንድዬ አንተ ትለያለህ ሙዚቃዎችህ ስሜቴን ይነኩኛል። sense full lyrics ❤❤❤❤❤❤
@mewokeltube975
@mewokeltube975 3 жыл бұрын
Bemnachew nw minekuh
@user-gz7cl7uu3t
@user-gz7cl7uu3t 3 жыл бұрын
@@mewokeltube975 በትርጉማቸው 😂😂😂😂
@Vanity_vanity
@Vanity_vanity Жыл бұрын
Wubit yemilew gerami new
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 3 жыл бұрын
ወንዴ 90ዎቱ የማይረሳ ድምፃዊ ኑርልን
@user-zl1mh9ww1w
@user-zl1mh9ww1w 3 жыл бұрын
ወንድዬ በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ
@user-yo4dc5br7u
@user-yo4dc5br7u 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@bibishaaga469
@bibishaaga469 3 жыл бұрын
Wandimmuu jiraa umrii dheeraa fayyaa wajjiin 90th memory 💞
@elsahabtemariam3410
@elsahabtemariam3410 3 жыл бұрын
የኔ ጌታ ቲክቶክ ምንድነው አለ እንኳንም አላወከው ምንም ደና ነገር የለም
@user-yo4dc5br7u
@user-yo4dc5br7u 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@user-ft3dg7nq7n
@user-ft3dg7nq7n 3 жыл бұрын
ዘፈኑ ዉስጥ እግዚአብሔር የለበትም ስለዝህ በዘፈን እግዚአብሔር ማመስገን አይቻልም አራት ነጥብ
@yordistube3715
@yordistube3715 3 жыл бұрын
Wendemu Jera is so genuine. ♥️ Straightforward, Innocent and funny too. Waw !!!
@emmushet
@emmushet 2 жыл бұрын
Exactly!!!
@ahmedendris7769
@ahmedendris7769 3 жыл бұрын
ወንድሙን ጅራ በማቅርብይ ሰይፉን ማመስገን እፈልጋለው
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 3 жыл бұрын
Yha 🙏🙏🙏
@user-sp5vu6uh5j
@user-sp5vu6uh5j 3 жыл бұрын
ወንድሙ ጅራ ምርጥ አርቲስት እድሜ ይስጥህ
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ እህቴ በክርስቶስ ፍቅር
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 3 жыл бұрын
የኔ ጉዳይ በሚለው ዘፈንህ ትልቅ ትዝታ አለብኝ በዛ ወቅት አዲስ ፍቅር ላይ ሆኜ ክንፍ ብዬ ነበር😘 ወንድሙ ጅራ ሙዚቃዎችህ በሙሉ ጥልቅ መልእክት ያላቸው ዘመን ተሻጋሪ ናቸው❤ ኑርልን አክባሪህ ነኝ😘💚💛❤
@fatimagebrie7391
@fatimagebrie7391 3 жыл бұрын
ወንዲሙ በታም አድናቂክ ነኝ በጣም ኢወዲሃለው ኑሪሊን😍😍😍😍
@sipara8333
@sipara8333 3 жыл бұрын
ወንድየ የኔ ልዩ እንኳን ደና መጣህልን ስወድህ እኮ😍😍😍😍😍 ያንን ማራኪ ድምፅህን ስላመጣህልን በጣም ደስ ብሎኛል ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥክ!!! ደግሞ ያንተን አለም በጣም ነው የወደድኩልህ !!!!!
@saratashoma6578
@saratashoma6578 3 жыл бұрын
ወንድሙዬ ስወድህ የኔ የሁል ጊዜ ጎበዝ ነህ
@fevenfekadeselassie6049
@fevenfekadeselassie6049 3 жыл бұрын
Wondimu You Are So Positive i Like It👍👍
@user-rl1dk8zv4n
@user-rl1dk8zv4n 3 жыл бұрын
ውይ ስወድህ ሳደንቅህ ሳከብርክ መልካም የስራ ዘመን ያቆይልኝ ። ኣቺም በርቺ
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 3 жыл бұрын
ሁለታችውም ምርጦች ናቸው ፈጣሪ ያክብራችው ቬሮኒካዬ አለባበስሽ የእውነት ንግስት ብየሻለው የኔ ቆንጆ ይህ ነው የሴት ልጅ አለባበስ የዘፈን ክሊፕሽን አድንቄ ሳልጨርስ በዚ አሀባበስሽ አስደመምሽኝ
@misrakdejene1590
@misrakdejene1590 3 жыл бұрын
ወንድሙ ጅራ🙏በጣም ነዉ የምወደዉ💚💛❤
@user-id3ik1tn1l
@user-id3ik1tn1l 3 жыл бұрын
ማርያምን ስወደው ወንድሙን ጅራ ያልተጠበቅ እንግዳ
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ እህቴ በክርስቶስ ፍቅር
@azizaaziza-fz4fq
@azizaaziza-fz4fq 3 жыл бұрын
ውንዴ አንደኛ ከምላቸው ምርጥ ውስጥ አንደኛ ነህ ምርጥ ስራ ነው
@zubest7326
@zubest7326 3 жыл бұрын
ወንድሙይይይይይይይይይዬ ስወድህ ስወድህ ስወድህ በናትህ ባባትህ እኔን አግባኝ እወድሐለው እግዚሐብሔርን ሚስትህ ልሁን ይሔንን መልእክት ሰይፍዬ በናትህ ባባትህ በልጆችህ አድርስልኝ መልሱን በናፍቆት እጠብቃለወ።
@hanlove412
@hanlove412 3 жыл бұрын
ሽማግሌ ላኪ ወደ ቤተሰቡ😂
@user-iq9bb8ff2b
@user-iq9bb8ff2b 3 жыл бұрын
ወንድሙ ጅራ በፍቅር ነዉ ምወድህ ማደቅህ ❤😍❤
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 3 жыл бұрын
ወንድሙ ጂራ ምርጥ ሰዉ ነዉ ሀረግ ሆቴል ነዉ ማዉቀዉ ቅቅል የሁልጊዜ ትዛዙ ነበር ቬሮዬ ደግሞ የልጅ አዋቂ ለአባትዋ ያላት አክብሮት ያስከብራታል💕
@user-fk1dx7oq4w
@user-fk1dx7oq4w 3 жыл бұрын
በሥትፍለጋእዳገኘሁሽ ኤፍቢነበርየማቅሽ
@Ethio631
@Ethio631 3 жыл бұрын
ሀረግ ሆቴል አስተናጋጅ ነበርሽ ማለት ነው?
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 3 жыл бұрын
@@Ethio631 kkkkkkkk
@asmeromatsmu6984
@asmeromatsmu6984 3 жыл бұрын
ለቦረኒካ ነው መልሰ እግዛብሄር ያቆየሽ ወደሱ እስኪ ትመለሺ ነው እጂ በምትሰሪው ሳራ ኣይደለም በምትሰሪው ስራማ ሰይጣን ነው እያስደሰትሺ ኣንድቀን ደሞ ሰይጣን እደሚያጠፋሽ እነ ወንድምሽ ኣስቀድሜ እየነገርኩሽ ነው ስለዚ ከዚ ክፉ ስራ ወጥተሽ የእግዚአብሔር ስራ እንድትሰሪ እመክርሻለሁ::ዛፋሽ መቸም ይሁን የእግዚአብሔር መንግስት ኣይወርስም ተብሎ ተጽፈዋልና ለገንዘብ እየተገዛሽ ለእግዚአብሔር በሌላ ልትገዚ ኣታስቢ ሁለቱም ስለማይገናኙ መልካም ዘመን ይሁንልሽ ተባረኪ
@reggaeroot4332
@reggaeroot4332 3 жыл бұрын
ወንዴ ምርጥ ሰው አድናቃክ አክባራክ ነኝ እወድካለው ኑርልን❤️💛💚🙏🏿✌🏾✌🏾🍾👊🏿
@user-mp6yh9go9b
@user-mp6yh9go9b 3 жыл бұрын
ወንድሙ ጅራ ምርጥ ሰው ፍቅርን ሀ ብዬ የጀመርኩት ፎንቃዬ የኔን ጉዳይ የኔ ኑሮ ከአሁን በኋላ ያንቺ ሆኗል የኔ ፍቅር የኔ ወለላ በሚለው ግብዣ ነበር መቼም አልረሳውም ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ያማረ ትዳር ይስጥህ ላንተ ያላትን መልካሟን ልበ ቀናዋል ሴት ከእርሱ ዘንድ ይስጥህ ቬሮኒካም በርቺ የኔ ቅመም አሪፍ ስራ ነው ብዙ እንጠብቃለን በመጨረሻም ሰይፍሻ እናመሠግናለን
@user-vq5fk2wi6o
@user-vq5fk2wi6o 3 жыл бұрын
ሙዚቃዉን እንድንዘፍን እንዲሳካልን ስለረዳን እግዚአብሄርን እናመሰግናለን ማለት አትችሉም ምክንያቱም እግዚአብሄር ለሀጢያት ስራ መሳካት አይተባበርም።ዘፈን ሀጢያት መሆኑን እንካድ ካላላችሁ በቀር።ስለሌላዉ ነገር ማመስገን ትችላላችሁ
@user-yo4dc5br7u
@user-yo4dc5br7u 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@user-gd8ts8rr3t
@user-gd8ts8rr3t 3 жыл бұрын
ውንድሙ የእኛ ዘመን 90'ዊች ነው ደስ ስትል ብታገባ ደስ ይላል
@amsaluzeleke-yr2lr
@amsaluzeleke-yr2lr 11 ай бұрын
ወንድዬ በጣም የገባዉ ሰው ነው ተባረክ
@rekikbekele451
@rekikbekele451 3 жыл бұрын
Wondimu Jira , thanks for sharing your opinion! Memorable and amazing musician.
@mesfinararsa5898
@mesfinararsa5898 Жыл бұрын
ወንድሙ ጅራ የሚሰራቸው ክሊፖች በጣም ነው ደስ የሚሉኝ እናመሰግናለን፡፡ ግጥሙም ጭምር👃🫀🌲🌹🌹🌹
@user-hk3ri2hu1c
@user-hk3ri2hu1c 3 жыл бұрын
አለባበስሽ ደስ ሲል እራቁታሞች ተማሩ ከቬሮኒካ
@wowwow-tn5fu
@wowwow-tn5fu 3 жыл бұрын
ሳህ
@tigistberededamare6010
@tigistberededamare6010 3 жыл бұрын
ወንድየ የኔ ጉዳይ የኔ ኑሮ ካሁን በሃላ በሚለው ሙዚቃህ ከልቤ የማይጠፋ ትዝታ አለብኝ
@danelhagos4902
@danelhagos4902 3 жыл бұрын
ወንዴ ምርጥ ስራዎችክ ውስጤ ታትመዋል 1 ይቀምጣል እዳደራ እና የኔ ጉዳይ ምርጥና መቼም ማይረሱ ናቸው አምላክ ለተሻለ ነገር ያብቃህ
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
ሰይፍሻ ስለኮረና መዘናጋት በዝታል ዶክተሮችን ጋብዝልን
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
ወንድም ምርጥ ሰው የትዝታ ፀባይ አይገኝም ከቶ እንኳን አሰደሳቹ አይረሴው ቀርቶ ግድ የማይሰጥ ነገር በጊዜው በወቅቱ ትዝ ባለ ጊዜ አያድርስ ናፍቆቱ
@user-uv1zg1yj8z
@user-uv1zg1yj8z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ማመስገን እኮ ዘፈን ውሰጥ ሆኖ ሳይሆን እግዚአብሔር ዘፈን አይሰጥም ሰይጣን እንጂ ዘፈን ሀጥያት ነው ይላል መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ገላትያ 5 ሙሉውን አንብብ ለመረዳት ።
@wondimubeshah5057
@wondimubeshah5057 3 жыл бұрын
ሰይፍሻ ግን ምከራቸው ሴቶችን በራስ መተማመን የጠፋባቸው እስኪመስሉ ድረስ ትክክለኛው መልካቸው እስኪጠፋ ድረስ የቀለም ቆርቆሮ ላይ ድፍትት ያሉ ይመስላል ብትቀቡ እንኳን አትለደፉ
@selamuaraso2605
@selamuaraso2605 3 жыл бұрын
ሰይፉ ምስኪን ህዝብ አለቀ ድሃ እናት አታልቅስ በል በእናት ጆሮአችን ሀዘን ሳምቶ ሳምቶ ተደፍኖል
@alesales5715
@alesales5715 3 жыл бұрын
ትክክል
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያንን ደጉን ዘመን ያምጣልን🙏😇❤ ዘፋኝ ራሱ ለዘፋኝ ይሰጥ ነበር😹
@benyamseifu6876
@benyamseifu6876 3 жыл бұрын
wendi what a gentle man, RESPECT +++
@ethio4xbrothers
@ethio4xbrothers 3 жыл бұрын
ምርጧ ቅመሟ ቬሮኒካ ተባረኪልኝ 💚💛❤ Keep it up 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@jesussaves9102
@jesussaves9102 3 жыл бұрын
" መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።" (ወደ ገላትያ ሰዎች 5:21)
@helenassefa524
@helenassefa524 3 жыл бұрын
ወንዴ ግን በጣም real ሰው ነው
@thebeyayneth5730
@thebeyayneth5730 3 жыл бұрын
እረ ሆዴን አበባኸው ወንድዬ Amazing music !!!!
@hanahani6542
@hanahani6542 3 жыл бұрын
በጣም እምወደው ወንድዬ ❤ግጥሞችህ ስራዎችህ ከልቤ ነው የማደንቀው🙄
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 2 жыл бұрын
I love wondemu Jirra
@user-ux7mc3nz6y
@user-ux7mc3nz6y 3 жыл бұрын
ወንድሙ ግን ለምንድነውሚያሳዝነኝ
@s.ss.s3592
@s.ss.s3592 3 жыл бұрын
አይገርምም እኔም ያሳዝነኛል ምስጊን እኮ ነዉ
@mihretabkassaye5320
@mihretabkassaye5320 3 жыл бұрын
ስለሚያሳዝን ነዋ::
@wondwossentamene4818
@wondwossentamene4818 3 жыл бұрын
ስንቱን አስታወስከን ወንዴ በርታ
@Koki1993
@Koki1993 3 жыл бұрын
Wendimu Jira best vocalist!!! My childhood memory 🙏❤️❤️❤️ His has an amazing personality, too🤗
@firdowesmohammed672
@firdowesmohammed672 3 жыл бұрын
ወንድሙ ጂራ ደስ ይላል ስወድልህ
@mulukengirma6386
@mulukengirma6386 3 жыл бұрын
ወንድሙ ጭንቄው አሪፍ ነው ምርጥ ስብእና!!
@ethiomedu7695
@ethiomedu7695 3 жыл бұрын
በጣም እኔም ገርሞኛል,..የባነነ ሰው!
@seyoumfantaye2702
@seyoumfantaye2702 3 жыл бұрын
I heard he was the best student in his high school expected to score 4.0 but went to got his Diploma in college. His friend a doctor told me he still wonder about his high school results. But wonde is still a great mind.
@coolnassa1420
@coolnassa1420 3 жыл бұрын
ሰይፍ እና ልጅቷ ,really? የአገር ጉዳይ አያሳስባችሁም ? ለምን ይዋሻል ስለ አገር ያሳስባቹሀል ሲባል በፍፁም አላቹህ ግን በአፋቸሁ ትሸነግላቹህ anyway, ወልዴ I have a huge respect for your honesty...የአገራችን ጉዳይ በጣም ያሳስበናል
@fashionoutfit5124
@fashionoutfit5124 3 жыл бұрын
ወንድየ በጣም አድናቂህ ነኝ "የኔ ጉዳይ የኔ ኑሮ" በርታልን ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያድርግልን ደጉን ዘመን ያአምጣልን አሜን።🙏🙏🙏
@user-ng9ih1jz4t
@user-ng9ih1jz4t 3 жыл бұрын
ወንድሙ ጅራ💛🙏💛🙏የምወድህ ድምፃዊ በዛ ላይ ስርአት እርጋታህ😘
@user-ff7qo3ik8b
@user-ff7qo3ik8b 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ አይ ሴፉ እድሜ ላይ ፎከስ ታረጋለህ እሰሰማሁ ነው ያደኩት ስትል ቀብ አደረካት 😀😂 ሁለታችሁንም አደንቃለሁ
@hananry7106
@hananry7106 3 жыл бұрын
ወይሜካም. እራሱንመስለሻል. ያለሜካፕታምሪነበር. ቤትቀለምስትቀቢቆይተሽየወጣሽነውእምትመስይው. ወንድሙጅራ. የማይረሳትዝታ. የኔጉዳይ
@mamytube6027
@mamytube6027 3 жыл бұрын
ሰይፉ ፀባይክ ፆም ነው እንጂ በ ጥብስ ብንገልፀው!! ቁምነገርክ-ጥብሱ ስጋነው ቀልድክ - ውሃው ነው ፀባይክ - ሚጥሚጣዋ ነክ ልብህ ደሞ - እንጀራው ነው tx betam 🙏🙏🙏🙏
@nanishow-6604
@nanishow-6604 3 жыл бұрын
ወንድሙም ቬሮኒካም 👌👌👌👌👌👌
@azebwonda9125
@azebwonda9125 3 жыл бұрын
እውነት ነው ወንዴ"ለመወቃቀስም ሀገር ይኑረን"በትክክል።
@Mercy1Etay
@Mercy1Etay 3 жыл бұрын
ወንድሙ በጣም Cool ሰው❤️❤️❤️ much love & respect
@dawitfissehatsion7583
@dawitfissehatsion7583 3 жыл бұрын
መዝፈን ሀጥያት ነው ያለው እግዚሐብሔር ነው።መግደል ሀጥያት ነው ያለው እግዚሐብሔር ነው።ስለዚህ ገዳይም እንደዚህ ለፍቼና ደክሜ ስለገደልኩ እግዚብሔርን አመሰግናለሁ ሊል ነው?
@dawithaile8289
@dawithaile8289 3 жыл бұрын
Wendmu jirra 👌 truthful person
@martaadnew1123
@martaadnew1123 3 жыл бұрын
Wende hulum sirawochik enken emayiwetalachew nachew Good job dear👏😍love u vero❤
@azeblove886
@azeblove886 3 жыл бұрын
Wendemu Gira ,i love your the way of thinking you are smart ,you are good enough to find really some one love you keep patient.
@nattychekolony7723
@nattychekolony7723 3 жыл бұрын
ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ አብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ..
@user-ln4vq6is3y
@user-ln4vq6is3y 3 жыл бұрын
ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ከሁሉ ነገር በፊት ይሄን ምታነቡ ሁሉ በምታምኑት ፀሉዩልኝ ጨንቆኛል
@xfactor6324
@xfactor6324 3 жыл бұрын
ወንዴ በዘፈንህ ሥለ መድሽ ባላባት ሕንጻን አሣይተህ በትዝታ አሥለቀሥከኝ ግን ደሥ ብሎኛል።
@tesstefera6334
@tesstefera6334 3 жыл бұрын
Bezefen Egziabeher Aykebrem, period! Bezefen Bezefagne Geta aynesaem! Ebakachehu zefagnoch Tewu!
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 3 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው ወንድም &ሞርኒካ ተርቱ
@hanabehani8082
@hanabehani8082 3 жыл бұрын
በጣም ነው ምወድክ ወንድሙ ጅራ
@eyosiyaskebede9819
@eyosiyaskebede9819 3 жыл бұрын
Like adrgugn yemejemeria temelkach negn 😁👍👍👍
@hiwethiyele2881
@hiwethiyele2881 3 жыл бұрын
Egzabeher meskra wendmu jera yaweraw sele hager yelban new kebrelegni wendeme fexari hagerachenen hezbachenen selam yargelen😭🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@betelihemtassew6581
@betelihemtassew6581 3 жыл бұрын
ሰውን ሲቀርቡት ነው ሚወዱት የሚባለው እውነት ነው እችን ለዚች ልጅ ያለኝ አመለካከት ሆ በርቺ
@Kidistmylove
@Kidistmylove 2 жыл бұрын
መልካም
@eyerusalemeyerusalem6150
@eyerusalemeyerusalem6150 3 жыл бұрын
GETA EGZIABHER HOY ANTE hageren Etiphiya tsebikat 😭😭😭🤲
@yeneyene3433
@yeneyene3433 3 жыл бұрын
90ዎቹ ወንድን እየሰማቹ ያደጋቹ የት አላችሁ
@user-dz5pi9xy9z
@user-dz5pi9xy9z 3 жыл бұрын
ቪሮኒካ በጣም አድናቂሽ ነኝ ጠካራ በራስሽ እምትተማመኝ ነሽ በርች
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 30 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 10 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 32 МЛН
Who is the best? #babyduck #shorts
0:18
BabyDuck PUBG
Рет қаралды 9 МЛН
НАШЛИ КУЧУ ЗОЛОТА
0:35
MakkClips
Рет қаралды 7 МЛН
#catcomedy #funny cat #catvideos . #kucinglucubikinngakak
0:19
Kucinge Absurd
Рет қаралды 29 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
0:46
Untitled Joker
Рет қаралды 35 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
0:24
在逃的公主
Рет қаралды 40 МЛН