የዋርካ እድር አዲስ ድራማ

  Рет қаралды 308,625

Shewaferaw Desalegn Official

Shewaferaw Desalegn Official

2 жыл бұрын

#shewaferawdesalegn #movie #comedy
የዋርካ እድር ተከታታይ ድራማ
Yewarka Edir comedy series
Yewarka Edir full playlist : • የዋርካ እድር
follow our social links:
Tiktok: vm.tiktok.com/ZM85Qv65p/
Instagram: / shewaferawdesalegnoffi...
Join this channel community to get access to new uploads:
/ shewaferahudesalegne
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Shewaferaw Desalegn Official

Пікірлер: 202
@sofyabm2178
@sofyabm2178 2 жыл бұрын
ሀሳብም ምርጫ ነው😂😂😂እንዲህ ሳይመረጡ እየመሩን ነው ሚያወዛግቡን
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 2 жыл бұрын
አገራችንን ስላም ያርግልን የገበያ ነሽ እና የሽዋ ፍራው አድናቂዎች 🙌🏻
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
የኔ ሸዋፈራሁ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ መድሀኒአለም
@AMER0521
@AMER0521 2 жыл бұрын
ሸዋፈራሁ ሁሌ ስለማይህ ደስ ብሎኛል በርታልን
@user-gf4tt4mn8p
@user-gf4tt4mn8p 2 жыл бұрын
የሚጠቅመን ጭብጨባ ነው አላለችም ወ/ሮ ገባያነሺ ይመቻችሁ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
አረ እናንተ ስዎች በየቀኑ ኑልን ግሩም ስራ ነው ትችላላችሁ 👍❤️
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@adanechworknieh67
@adanechworknieh67 2 жыл бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን ስንኖር ሳይሆን ስንሞት ነዉ የሚያምርብን እዉነት ነው ከሰዉ ይልቅ ለሬሳ ክብር እየሰጠን !!!
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@user-sg2qv8wl2i
@user-sg2qv8wl2i 2 жыл бұрын
በትክክል ሥንሞት ያለን ክብር
@user-vt1uo9lw2e
@user-vt1uo9lw2e 2 жыл бұрын
@@user-sg2qv8wl2i ደምሬኝ ዉድ
@user-sg2qv8wl2i
@user-sg2qv8wl2i 2 жыл бұрын
@@user-vt1uo9lw2e እሺ
@fikeryashenfal5768
@fikeryashenfal5768 2 жыл бұрын
ሃሃሃሃ...ዘመኑን የዋጀ ምርጥ ቀልድ እናመሰግናለን
@teddyreta3077
@teddyreta3077 2 жыл бұрын
እውነት ነው የሚውሩት ቀልድ ቢሆንም ቢሆንም ! ምርጥ ገብያነሽ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
በጣም እኮነው የሚገርመው ባልናሚስት እየተመራረጡ ይሾማሉ ጉድ እኮነው አስተማሪ ነው
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 2 жыл бұрын
ምርጥና አስተማሪ አዝናኝ ድራማ ነው ምርጦችየ ይመቻችሁ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
እሙ እባክሽ ደምሪኝ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶቼ በቀንነት ደምሩኝ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 жыл бұрын
@@hayatmeka3271 አንቺም ደምሪኝ
@tigistyilmaamdemicael5229
@tigistyilmaamdemicael5229 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ኢሄ ትክክል የብልጽግና እድር ነዉ
@fatumaadem9570
@fatumaadem9570 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ገበያነሽዬ♥️ሻሽሽ ነጠላሽ ንግግርሽ ሲያምር🙏🏾🌺ጎበዝ አርቲስት ነሽ::
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ጆኒ ❤ስወድክ ሞተህ ተመርተህ ታውቃለህ 🤣ወይ 😒🙄🤣🤣ወይኔ በሳቅ ስታምሩ ሁላችሁም እናመሰግናለን 🙏
@Helen-nk1lm
@Helen-nk1lm 2 жыл бұрын
😂😂😂ደስ ይላል ድካሜን ሁሉ ነው ያጠፋቺሁት እናመሰግናለን 🙏
@Addisababa1
@Addisababa1 2 жыл бұрын
ገና ሳላየው በደስታ Like አድርጌያለው።
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 2 жыл бұрын
አረ የምር ያስተምራል አይገልፀውም ዋው አንደኛ 👏🏽👍🏽
@mimishuabate8113
@mimishuabate8113 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
ገበያነሽ , ምርጥ ተዋናይት , 👌🥰
@mamijimma5414
@mamijimma5414 2 жыл бұрын
አፍንጫው ላይ ቆምኩ😂😂😂😂😂😂😂
@betinegash2110
@betinegash2110 2 жыл бұрын
ዋው መመሳሰል። ደግሞም ቅኔው ያምራል።
@solyana1793
@solyana1793 2 жыл бұрын
ውይ ገበያነሽን ሰወዳት ትወና ስትችል❤❤❤
@user-tq2bp8cf4o
@user-tq2bp8cf4o 2 жыл бұрын
ያ አላህ ሀገራችንን ሰላም አማን አድርግልን.. የተቸገሩትንም አንተው በእዝነት አይኖችክ እያቸው 🙏🙏🙏
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ በቀንነት ደምሪኝ
@ermyasayele
@ermyasayele 2 жыл бұрын
Shewaferaw and the lady are the best,
@user-gu3es4ci2e
@user-gu3es4ci2e 2 жыл бұрын
አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ
@fredesa246
@fredesa246 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ የምር ኑሩልኝ ሀገሬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ኑሮ.. እስኪ እንዳትጠፍ ጥሩ ነገር የይበረክትም.
@aynalememola5968
@aynalememola5968 2 жыл бұрын
እንድህ የሚተጋገዝ ባልና ሚስት የትም የለ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ሸዋና 💝💝ገበያነሽ ❤❤ሁሌም 👌ዉቦች ፋናዬና ዮርዲ ቢኖሩ ደሞ 💝more ያምራል 💝ደስ የሚል ነበር በጣም
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣በሳቅ ገደላቹኝ የንፋስ የሬሳ ሳጥን ይገርማል እሬሳ አስቶ የሚቀብር ማሽን የሚገርም ለዉጥ ጥሩ መልክት አለዉ በርቱ አቶ ሸዋፈራዉ በጣም ነው የምወድህ
@yabulove5710
@yabulove5710 2 жыл бұрын
ዋው አቦ ይመቻችው ልመንሽ ቀጥይበት ሸዋዬ በጣም ነው የምወድህ
@fikiritegeitinet6466
@fikiritegeitinet6466 2 жыл бұрын
በተለይ ሁለታችሁ እኮ ስትመቹኝ አቦ ረጅም እድሜ ተመኘሁላችሁ 🙏🙏🙏
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
በጣም,
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 2 жыл бұрын
የግዜው አስተዳደር በደንብ አሳይተሕናል
@zeusapollo2403
@zeusapollo2403 2 жыл бұрын
ህዝባችን ወጉ ቀልዱ በጣም ይመቻል ግን ምን ይደረግ ሠላም ጠፋ 🤣😂🤣🤣🤣
@rebka5068
@rebka5068 2 жыл бұрын
አሰከሪን የሚገንዝ ማሸን ወደሀገር እያሰገባን ነው😁😁😁😁😁😁😁
@alem502
@alem502 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ ሁለት ተዋንያን ኖች ሸዋ በጣም ይመቸኛል 🤣🤣🤣
@tsigeendale1723
@tsigeendale1723 2 жыл бұрын
የምወድሽ አርቲስት ኑሪልን።
@hewannegash5626
@hewannegash5626 2 жыл бұрын
ኪኪኪኪ " ምን አይነት ጀዝባ ነው" ኪኪኪኪኪ ይቺማ
@eagleeye667
@eagleeye667 2 жыл бұрын
Very funny very hilarious 😆😆😆
@tenaworkfikre7012
@tenaworkfikre7012 2 жыл бұрын
ለቅሶ በዲጄ እዋይ ቂቂቂቂቂቂቂ
@tomtomas6650
@tomtomas6650 2 жыл бұрын
በየቀኑ ቢቀርብልን ደስ ይለኝ ነበር
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 2 жыл бұрын
ሲያጨበጭቡ አልገባቸውም ማለት ነው 😂
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 2 жыл бұрын
sewedachu wow God bless you both of you
@romi2171
@romi2171 2 жыл бұрын
አፍንጫው ላይ🤣
@elianelina114
@elianelina114 2 жыл бұрын
ሣይሽ ሳቃን መቆጣጠር ያቅተኛል ሸዋፈራውም እንደዛው😀😀😀😀😄😄😅😅😅😅😅😅❤❤❤
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 2 жыл бұрын
ዉዴ..ስወድሽ..
@leenmarvlogs6746
@leenmarvlogs6746 2 жыл бұрын
በርቱ ብዙ ትምህርት አለዉ
@useruserr6099
@useruserr6099 2 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያየ ይሄን አይተዉኮ አይገባቸዉም ሆዳሙ ባለ ስልጣን
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 жыл бұрын
አጨብጭባችሁ ተቀበሉን አለች ክክክክክክክክ
@selamselam3065
@selamselam3065 2 жыл бұрын
ኸረ ሸዋ !!! እሬሳ መገነዣ ማሽን ።። ? አንተ ማን ይቀነስ ላይ እራሱ የምታወራው ሁሉ ቀልድ ነው የሚመስለኝ። ይመቻችሁ።
@mulugetamengstab4453
@mulugetamengstab4453 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራህ
@zmzma9412
@zmzma9412 2 жыл бұрын
አስተማሪ ድራማነው ቀጥሉበት
@rablohcall5302
@rablohcall5302 2 жыл бұрын
የዘመኑ ፕርላማ እንዲነው ይመቻችሁ
@fefe7047
@fefe7047 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkk errr gedlacun besak betam funny
@ketemamisirach4724
@ketemamisirach4724 2 жыл бұрын
Same like pp party elections 🤣🤣 ይመቻቹ
@amen240
@amen240 2 жыл бұрын
Shewaferaw tsegur binorew Melku kuch Abiyin!
@mulugetamengstab4453
@mulugetamengstab4453 2 жыл бұрын
ቅዲስት ሃይለማርያም ምርጥ artist,
@temesgengoitom7032
@temesgengoitom7032 2 жыл бұрын
ንገሩልን አንበሶች
@foufoifukado3025
@foufoifukado3025 2 жыл бұрын
😘😘😘😘😘የኔ ማር ስታምሩ
@birtukandamte925
@birtukandamte925 2 жыл бұрын
ጥቁር ሌዘር እና ኮፍያ ያደረገው ልጅ የሳጥናኤል አበሳ ትያትር ላይ አይቼዋለሁ ልበል ሬሳ ሆኖ ተውኗል 😂 ዘጠነኛው ሺ ላይም ብቻ ብዙ ቦታ አይቼዋለሁ ይመቸኛል ልጁ
@addistewldetewlde3491
@addistewldetewlde3491 2 жыл бұрын
Weyy Ye Ethiopia Politica Endih Hono Kere Kkkkkk
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ወ ቦለቲካ???? ጭብጨባ👏👏👏👏👏👏👏
@weyni2552
@weyni2552 2 жыл бұрын
የእማዬ እድር እና ባልትና ልከፍል ትዝ አለኝ
@Face12561
@Face12561 2 жыл бұрын
ሸዋፈራሁ በጣም ደስ ይላል በርቱ። በድራማ መልክም ቢሆን ፖለቲካው ከገባቸው እስቲ ጥሩ ነው። ህዝቡን በዲጄ ለማስለቀስ ነው የተሾማችሁት።ክክክክ "ምን ልታዘዝ" ድራማን እየተካችሁ ነው። በርቱ
@tenaworkfikre7012
@tenaworkfikre7012 2 жыл бұрын
የብልፅግና እድር
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 жыл бұрын
I love this drama thanks all .
@BoomBoom-op7hj
@BoomBoom-op7hj 2 жыл бұрын
እውነተኛ የPP ቦለቲKa😂😂🤣🤣
@genetmekonen2823
@genetmekonen2823 2 жыл бұрын
I have never laugh like this I cried when I laugh specially where I live laugh is very expensive you're my entertainer!!! Thanks a million!!! Keep up a good work!!!
@almazekaseye7172
@almazekaseye7172 2 жыл бұрын
በጣም እኮነዉ የምታዝነኙኝ በርቱ
@genetmekonen2823
@genetmekonen2823 2 жыл бұрын
The best comedy show shwafrau and his wife on the show the best combination I Love Love it!!! I can't wait every Monday. Always I love everything shawferu on it now the lady she's work with him is wow she's something wish you all success!!!
@aynalemtura3703
@aynalemtura3703 2 жыл бұрын
ሁል ጊዜ ባያችሁ የማትሰለቹኝ
@user-zr7fm4pu8u
@user-zr7fm4pu8u 2 жыл бұрын
ቆንጆ partner አግኝተሀል ሸዋ
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ባልና ሚስስቶች እኮ ስልጣኑን ሁሉ ጠቀለላችሁት😁አስለቃሽ ጭስ አልሽ? ወይ ስመኝዬ😂😂😂
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አረ ከለቅሶ ሰዉረን
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
@@denkenshkadi1840 ለምን ካልገባሽ ዝም አትይም??
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 2 жыл бұрын
@@tenad7309 ደሞ ምኑነዉ መይገበዉ ለምን አንች እረስሽ ዝም አትም 🤣😳😜
@tigistayele5548
@tigistayele5548 2 жыл бұрын
ትልቅ ትርጉም ያለው ድራማ ነው የወቅቱ ታሪክ ይህ ነው!!!!!
@ephremalebachew6414
@ephremalebachew6414 2 жыл бұрын
አብዮታዊ ኪነት ተመችቶኛል 😂😂😂
@toibaali8997
@toibaali8997 2 жыл бұрын
ክክክክክ ምነዉ በማያገባክ አፍንጫክን ጎረጎርክ እጂሺን ወተፍሺ ክክክክክክ ሆይይይይ
@memijtelefoon9887
@memijtelefoon9887 2 жыл бұрын
😂😂😂😂🤗🤗🤗🤗Girum sera,enamesegenal 🤗🤗🤗🤗🌷🌷🌷🌷
@motigem9685
@motigem9685 2 жыл бұрын
Gildo 😂😂😂 wendemu I am dead 💀 😂😂😂
@user-dt1lo1fe9k
@user-dt1lo1fe9k 2 жыл бұрын
ሸዋና ❤️ገበያነሽ ውድድድ
@fredesa246
@fredesa246 2 жыл бұрын
ውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውድድድድድድድድድድድድድድድ ነው ማደርጋችሁ ሁለታችሁ ብቻ ብትሰሩ እንኳን ያምርባችኃል የሳቄ ምንጮች
@tigistwoldu587
@tigistwoldu587 2 жыл бұрын
Kkkkkk er like aderguwachew 👍👍👍👍👍👍👌
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁ወይኔ በሳቅ ዛሬ
@user-cr6mb1ge4m
@user-cr6mb1ge4m 2 жыл бұрын
በሳቅ አቦ ይመቻችሁ😂😂😂😂😂
@fetahatube
@fetahatube 2 жыл бұрын
ይመችህ ሽዋፈራሁ እባክህን ለረመዳን የሚሆን ኮሜዲ ስራ በፈጣሪ ስም
@kalikali5826
@kalikali5826 2 жыл бұрын
nurlegn shewaferawu edme ketena ga yesteh
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 2 жыл бұрын
አይ..አጨብጭቡ..ምን..ችግር..አለ..ጭብጨባ
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
አቤት እድርተኞች ??? ሀሜት😁ቡጭቅ
@onetruth4649
@onetruth4649 2 жыл бұрын
ጊላዶን ገልጻችሁታል
@happyhappy6544
@happyhappy6544 2 жыл бұрын
Wowowowowo❤❤❤በቃ እናንተ ስሩት ስወዳቹ ሸዋ እና ገቢዬ🥰👍👍👍
@alexshalom3010
@alexshalom3010 2 жыл бұрын
ሰለ-መኖራችን እናስብ ወይስ ስለ-መሞታች?የዋርካ እድር ቢመቻቸው ሁላችንንም በአንዴ ቢያቆርቡን ደስ ባላቸው ነበር::
@user-jk5os3oi7z
@user-jk5os3oi7z 2 ай бұрын
I love it
@yisfalgnalemu8718
@yisfalgnalemu8718 2 жыл бұрын
waw betam yemigerm new betam feta beyebetalehu
@fikerfiker4257
@fikerfiker4257 2 жыл бұрын
Lemenesheya yet nebershe eskezara betam gobeze aref felme new
@workeworke180
@workeworke180 2 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀kinewu yamali bemasetewali yadametewu betam teru timehirt new bertulin
@emu3288
@emu3288 2 жыл бұрын
Gebeyanesh ena Shiwaferahu swedachu yene maroch🤣
@samsontesfay1
@samsontesfay1 2 жыл бұрын
could not stop giglling.
@Alehegn772
@Alehegn772 2 жыл бұрын
አፍጫው ላይ ....😁😂
@helenaarega2815
@helenaarega2815 2 жыл бұрын
Batam tamhtahwegal 👍
@zewduhailu4324
@zewduhailu4324 2 жыл бұрын
Oh My Egziabher yemsgnew
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 Ye blexgena Drama yemchachehu
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 6 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 76 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 37 МЛН
Lemlemitu (ለምለሚቱ) - Funny Ethiopian comedy drama
17:08
DireTube
Рет қаралды 1,2 МЛН
ሰርገኞቹ አዲስ ኮሜዲ ድራማ
26:42
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 451 М.
(የዋርካ እድር 3 ) የዋርካ እድር እየታመሰ ነው
24:18
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 211 М.
ሰርፕራይዝ አዲስ ድራማ
20:55
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 143 М.
Зловив цю істоту в себе на городі
0:26
РІКАРДО
Рет қаралды 2,2 МЛН
😹😹😹
0:19
Татьяна Дука
Рет қаралды 10 МЛН
МИША ПЛИТОЧНИК
0:19
KINO KAIF
Рет қаралды 10 МЛН