የአይምሮን ጦርነት ማሸነፍ! Inspire Ethiopia | Sinework Taye

  Рет қаралды 97,521

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

2 ай бұрын

ሁሌም እኛን በቴሌግራም ማግኘት የምትፈልጉ ከሆነ ከታች ያለው ቁጥር ላይ በመደወል ክፍያ ማስገባት እና መጀመር ይቻላል። 0922 00 21 21
FutureX አፕሊኬሽን ስልክ ላይ ለመጫንና በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚያደርጉ ኮርሶችን ለማግኘት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ 👉play.google.com/store/apps/de...
ሁሌም የ Inspire Ethiopia አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት Subscribe አድርገው የደወል ምልክቱን ይጫኑ ወይምይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia
"
🔻 "Scott Buckley - Bring Me The Sky" is under a Creative Commons (CC BY 3.0) license.  / musicbyscottb www.scottbuckley.com.au/ Music promoted by BreakingCopyright:  • 🦋 Fantasy & Inspi... 🔺

Пікірлер: 500
@user-ns9ng6vd1m
@user-ns9ng6vd1m 2 ай бұрын
ዌልካም ብለናል ስነዬ እየጠፋህ ነው በሰላም ነው አንድቀን እንደማገኝህ ተስፋ አለኝ ምርጥ ሰው❤❤
@usmanhasen-hi4hs
@usmanhasen-hi4hs Ай бұрын
የኔ ጠላት እራሴዉ ነኝ ኢንሻአላህ ሁሉም ይስተካከል
@efrem2210
@efrem2210 2 ай бұрын
እሚገረም ነው ጀግና ከሆክ በራስህ ላይ ጦርነት አውጂበት ይላል ታላቁ ሊቅ ቁዱስ ዮሐንስ ወድማችን በጣም እናመሰግናለን ብዙ አትፈናል ባት ምክር🙏🙏🙏
@bezamengesha22
@bezamengesha22 2 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ ስንየ እድሜናጤና ይስጥህ ጀግናየ ባንተ ምክር ተለውጫለሁ❤❤❤በራሷ የምትተማመን ጀግና ሴት ሆኛለሁ ዘመንህ ሁሉ ይለምልም የወለዱህ እናትህ ጪምር እድሜያቸውን ያርዝምልን ስንየ አክባሪ እህትህ ነኝ❤❤❤ኑርልኝ ሳይከፋህ❤❤
@user-mw1dc2sr7m
@user-mw1dc2sr7m 2 ай бұрын
😂
@kirubelbaby-oe7ji
@kirubelbaby-oe7ji 2 ай бұрын
Man yaltlewete ale😊😊😊❤❤❤
@AbebeAbiot
@AbebeAbiot 2 ай бұрын
ሠላም ጤና ይስጥልኝ? Dawit እባላለው ለውጥ ፈላጊ ራሱን ለማሳደግ የተዘጋጀች ሰው ነሽ/ህ ብዬ ነው ይሄንን text ወዳንቺ/ተ የላኩት። አንድ ከምሰራበት ካምፖኒ ጋር የጀመርኩት project አለ ቢዝነስ የመስራት የማደግ እና የመለወጥ ፍላጎት ላላቸው እንዲሁም ከፍተኛ ገቢ ማስገባት እጅግ በጣም ለሚያስፈልጋቸው 5 ሰዎች ብቻ እድሉን ለመስጠት ዝግጁ ነኝ!!! @Amanofsuccess
@AbebeAbiot
@AbebeAbiot 2 ай бұрын
You're so great 💯💯
@AbedlskreSebet
@AbedlskreSebet 2 ай бұрын
ጎበዝ
@user-rz8zl6ip4o
@user-rz8zl6ip4o 2 ай бұрын
ካለሁበት ህይወት አንድ እርምጃ እድራመድ ድፍረትን ያስተማርከኝ አንተ ነህ ስነ ወርቅ ታየ አከብርህ አለሁ ክፍ አይንካህ❤
@trhasgebre8405
@trhasgebre8405 3 күн бұрын
የኔ ወንድም ጀግና ይምትለው ሁሉ ልክ ነው የኔ ጠላት ደግሞ ፍርሃት ነው ኣመስግናልሁ ጠላቴን ላውቅ ያደርከኝ
@nasrukalid1445
@nasrukalid1445 2 ай бұрын
ወይኔ ሲገርም ትላንት 😭 እያሰብኩህ ነበር❤❤ በጣም ደስ ብሎኛል 🥰 welcome ✨🥰
@sirgutaredo5070
@sirgutaredo5070 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ለምንድነው የምትጠፋው የብዙ ሰው ህይወት ትቀይራለህ
@belabeta20
@belabeta20 2 ай бұрын
@beta2family
@TigistFeleke-nz9zo
@TigistFeleke-nz9zo 2 ай бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው በተለይ ለኔ ብዙ ተምራለሁ በጣም እናመሰግናለን 🙏
@user-ek3tg4cm3b
@user-ek3tg4cm3b 2 ай бұрын
የኔ የሁል ግዜ ምርጫዬ ነህ 🙏
@Brook4355
@Brook4355 2 ай бұрын
ስነ ወርቅ ትልቅ ሰው የህይወት አስተመማሪያችን ጠፋክ እኮ well come ❤❤
@user-ur5hg6hl7w
@user-ur5hg6hl7w 2 ай бұрын
ስንዬ የኔ እንቁ🥰እንኳን ደህና መጣህ በጣም ጠፍተህ ነበር በርታልኝ ወንድሜ💝🙏
@user-sf4iv4dl2p
@user-sf4iv4dl2p 2 ай бұрын
ጉርም ስው ምነው ጠፍ በስላምነው እንኳን በስላም ተመስክ አባቴ
@RabiyaTube618
@RabiyaTube618 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ለኔ ብቻ መሰለኝ 😢 ኢሻአላህ ተለውጬ መጥቼ ዳግም እደማመሰግንክ እርግጠኛ ነኝ
@saadaathiobi3206
@saadaathiobi3206 15 күн бұрын
እኔም😢
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣክ ስነወርቅ ጠፋክ በሠላም ነው የምንወድክ የምናከብርክ እንቁ መካሪያችን😍❤🙏
@feyselabdi9679
@feyselabdi9679 2 ай бұрын
ዉስጣችን ያለዉን ነዉ ምታወራልን እናመሰግናለን
@user-eb6eg7pc3h
@user-eb6eg7pc3h 2 ай бұрын
ድንቅ አስተማሪያችን ጀግና ወጣት ሕግዚሃብሄር ይጠብቅክ❤❤❤
@Humbler-de6ys
@Humbler-de6ys 16 күн бұрын
ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ Thank you🙏
@akiyamulu9423
@akiyamulu9423 2 ай бұрын
ስለወርቅ ማርያምን በጣም ሳስብ ነበር ለምን አቆመ እሄ ልጂ እያልኩ😢 ምክንያቱም መፀሐፍ መፃፍ የጀመርኩት ያንተን ትምህርት እያዬሁ ነዉ አትጥፍ እማ😢
@user-pu8fe1yl1r
@user-pu8fe1yl1r 2 ай бұрын
2 ወር ብዙ ነዉ እንደዚህ አትጥፋ ለብዙዎች ትምህርቶችህ የዓምሮ ምግብ ናቸዉ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን!!!❤❤❤
@ZelalemWorku-kd1ck
@ZelalemWorku-kd1ck 2 ай бұрын
I've got important lessons from this video. Thank-you for sharing!... Be blessed!
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 2 ай бұрын
ወንድሜ ብጨለማ ብራሃን የሆንከኝ ኣበቃልኝ ብየ ተስፋ በቆረጥኩ ቀን ተስፈ ስጠህኝ የዛሬ ስውስት ዓመት ነው ህይወትይ ይቀየርክልኝ so thanks for everything
@temirseyid5776
@temirseyid5776 2 ай бұрын
አናሰግናለን ብርታቱንየስጠን
@wemernesro-tk8ed
@wemernesro-tk8ed 2 ай бұрын
አመሰግናለዉ bro የኔ ጠላት ወናዉ አእምሮዬ ነዉ እና ስንፍናዬ ነዉ
@asefab297
@asefab297 10 күн бұрын
ጠላትህ ራስህን ነህ የሚለው 🙏🙏🙏🙏
@danielgoitom7015
@danielgoitom7015 2 ай бұрын
ላንተ የሚሆን ቃል ኣጣሁ።እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ጀግና።እርግጠኛ ነኝ የሆነ ቦታ ኣገኘሃለሁ።
@GedionDebebe
@GedionDebebe 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@abdulwekilmasho7602
@abdulwekilmasho7602 2 ай бұрын
ላበድርሽ እንዴ!
@user-pv3ee6fn7m
@user-pv3ee6fn7m 2 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህልን ወንድሜ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ🙏🥰🥰
@evanayemero9601
@evanayemero9601 2 ай бұрын
እኔው ነኝ በጥፋቴ ከራሴ ስትጣላ ጥፋቴን ስደጋግም ያለው ታውቃለህ ምክሮችህ እራሴን እንዳይ ያደርጉኛል ያስታውሱኛል አነቃቂዎችን አድናቂ አደለሁም አንተን ግን አይቼህ ሴልሰማህ አላልፍም❤❤❤
@jesusislord409
@jesusislord409 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ውዳችን ስነወርቅ ታዬ ከምንም በላይ የማደንቅልህ ነገር እንግሊዝኛ አትቀላቅልም በሀገራችን ቋንቋ ስለምታስተምረን እናመሰግናለን ❤
@belabeta20
@belabeta20 2 ай бұрын
@beta2family
@MaryamKk-zs1ml
@MaryamKk-zs1ml 2 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ ጠፍተሃል በሰላም ነዉ ወንድም🥰🥰🥰ባልህበት ፈጣር ይጠብቅህ 🥀🥀🥀🥀🥀♥️♥️♥️♥️♥️
@MuluAsrse-ms4uy
@MuluAsrse-ms4uy 12 күн бұрын
Tank you 🙏
@egeziabherfikernew
@egeziabherfikernew 2 ай бұрын
እንኳን በሠላም መጣኃ !እውይ ሥነዬ በሚገርም ኁኔታ በህይወቴ እንደ አሁኗ ጊዜ ከራሴጋር ጦርነት የጀመርኩበትን ጊዜ የለም። በጣም የሚያስፈልገኝ ትምህርት ነው ደጋግሜ እሠማኀለሁ እውነት ክበርልኝ ። እግዜር ይባርክህ
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c 2 ай бұрын
እዳተ አይነቱ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopia7697
@ethiopia7697 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ስነውርቅ በጣም ጠፋህብን ቢንስ በሳምንት አንድ ፊደወ ልቀቅልን እኔ ካንተ ብዙ ተምሬለሁ አትጥፋብን
@enyewagegn8439
@enyewagegn8439 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህየዘመኑ ምርጥ ልጅ❤❤
@hamzeosman9118
@hamzeosman9118 Ай бұрын
Is a good teacher inspire ethiopia
@mediSmart8090
@mediSmart8090 2 ай бұрын
ይህን የመሰለ ትምህርት ይዛችሁ ብዙ ባጠፉብን ደስ ይለናል ብቅ እያላችሁ በርቱ አሏህ ያበርታችሁ እናመሰግናለን
@user-rz4ht6hk3p
@user-rz4ht6hk3p 2 ай бұрын
ስነዬ የእውነት በጣም አመሰግናለሁ እስካሁን ጠላቶቼን አላውቅም ነበር እድሜ ላንተ በደንብ አወቅኳቸው በድጋሜ አመሰግናለሁ
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 2 ай бұрын
ወንድማችን ተባረክ ስሌ ተሰጣን ዉድ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን ስንት ነገር ማድርግ የፈለገን የማዳም ቤት መስንበታችን ነዉ የምቆጨኝ
@Muazz-hi5gz
@Muazz-hi5gz 2 ай бұрын
To be honest it can change our life ,if we practice! Tanxs !! You're genius.
@user-nc6pl9jz5p
@user-nc6pl9jz5p 2 ай бұрын
ፍረሀት በጣም ጎድቶያል የሚገርመዉ ብዙ እድሎች ይገጥሙኛል ግን ስለምፈራ አሳለፍኳቸዉ 😢 በጣም ለሂወቴ ወሰኝ ናቸዉ ግን አሁንም እንደማገኛቸዉ ይሰማኛል:: ብቻ አላዉቅም እንደት እንደሆነ ቸስፊ መቁረጥ አቅቶኛል:: ጣትም ማታም ሁልጊዜ ከነሱ ጋር ነኝ:: ያረቢ!
@Eyou-pi2ie
@Eyou-pi2ie 2 ай бұрын
አሁን ያለፉቱን ተያቸው እና እንደ አዲስ ጀምሪ አምላክ ስላልፈቀደው ነው ያልሆነው ስለዚ መንገድ ቀይሰሽ ተራመጂ አትፍሪ ከለፈውን ተማሪ የኔ ውድ እህት💜
@user-nc6pl9jz5p
@user-nc6pl9jz5p 2 ай бұрын
@@Eyou-pi2ie አመሰግናለሁ🌹🌹🌹🌹🌹
@user-nc6pl9jz5p
@user-nc6pl9jz5p 2 ай бұрын
@@Eyou-pi2ie ካላስቸገርኩሽ በዉጥ እንገናኝ ወላሂ ተመቸሽኝ አላህ የሚመችሽን ሁሉ ይስጥሽ😘💞
@mekonnenmengesha9677
@mekonnenmengesha9677 2 ай бұрын
Be patient
@Eyou-pi2ie
@Eyou-pi2ie 2 ай бұрын
@@user-nc6pl9jz5p አረ ችግር የለውም ነይ እህቴ አዋራሻለው የፌስቡክ ኣካውቴ ልስጭሽ
@onedaymor
@onedaymor 2 ай бұрын
ድንቅ የሆነ ትምሕርት ነው የሰጠህን እናመሰግናለን 👍👍
@MrRespect-pc5mi
@MrRespect-pc5mi 2 ай бұрын
❤ ዋው ድቅ ነህ 🎉 የ አንተን video ማየት ከጀመርኩኝ 3 year ሄኖኝል - እና በህይወቴ ብዙ ለውጥ አይቼኸለው ❤ አሁን የምፈልገውን ኑሮ እየኖርኩ ነዉ አንድ ቀን እንደ ማገኝ ተስፋ አደርጋለሁ❤❤
@selamawitmekonnen5346
@selamawitmekonnen5346 2 ай бұрын
Thank you bro, so much helpful
@KaliMan-fw2uf
@KaliMan-fw2uf Ай бұрын
አመሰግናለው ወንድሜ በእውነት ስለራሴ ሁኔታ በቻ ያወራህ ነው የመሰለኝ በእውነት ነው የምልክ የጠቀስካቸው አራቱም ነገሮች ለመንገዴ እንቅፋት ሆነውብኛል ካወራከው ትምህርት ወስጄ ለውጥ እንደማይበት ተስፋ አደርጋለው ።በጣም ነው የማመሰግነው🙏🙏🙏🙏🙏
@MeskeremMersha
@MeskeremMersha 2 ай бұрын
One of most powerful messages i ever came across.
@Islam-is-the-best-religionn
@Islam-is-the-best-religionn 2 ай бұрын
የሁልጊዜ ምርጫችን inspire Ethiopia tanks
@user-hi1xk7mi2p
@user-hi1xk7mi2p Ай бұрын
its impressing speech long live for you
@user-hr5wf6pj7z
@user-hr5wf6pj7z 2 ай бұрын
የኔ ጠላት እራሴ ና ስንፍናዬ ነዉ
@adisalemtegena
@adisalemtegena 2 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ ናፍቀን ነበር
@user-fy8vg4ib3c
@user-fy8vg4ib3c 2 ай бұрын
እናመሰግናለን እድለኞ ነህ ስንቱን መንፈሰ ደካማ እያነቃቃህ እንደሆነ ታዉቅ ይሆን ፈጣሪ ከአንተ ጋ ይሁን ስነ 🙏❤
@hayathayati9014
@hayathayati9014 2 ай бұрын
የአንተን ምክር ስሰማ ያለኝ ደስታ ከምንም በላይ ጠካራ ሴት አንድሆንም እረድተኞል ብዙ ነገሮችን ቀይሪለሁ አመሰግናለሁ ነፍ አመት ያኑውርህ❤❤❤
@temuman5964
@temuman5964 2 ай бұрын
ይገርማል ስለኔ እየመሰለኝ ነው ያዳመጥኩት
@tsehayarega848
@tsehayarega848 2 ай бұрын
Thank you so much 🙏
@yaredworku2864
@yaredworku2864 2 ай бұрын
Thank you
@user-bx2iy7gr6v
@user-bx2iy7gr6v 2 ай бұрын
God Bless you brother
@FahmiAmin-zb4vk
@FahmiAmin-zb4vk 2 ай бұрын
Senewer taye ❤❤🎉
@NCell-so2zn
@NCell-so2zn 2 ай бұрын
Thank you so much
@AssDdf-xu9iy
@AssDdf-xu9iy 2 ай бұрын
Amen Amen እናመሰ ግናለን
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 2 ай бұрын
*Thank you for your advice*
@luwamkifle9358
@luwamkifle9358 2 ай бұрын
ያንተ ምክር ሲሰማ በጣም ነው ኣዲስ Energy ነው የሚሰማኝ። Thank You So Much!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MichaelAlemayehu-ex5vi
@MichaelAlemayehu-ex5vi 2 ай бұрын
Senfena nw. Yene telate. Wendme Gen tanebwalh. I hope! Thank you.
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 2 ай бұрын
ወላሂ ጠፋተህ በጣም ብዙ ነገረ እንደቀረብኝ ነዉ የተሠማኝ ምክንያቱም ባተ አነቃቂ ቃላቶች እኔን ቀይረዉኝ ብዙ ለውጦችን አግኝቻለሁ አንተ ትለያለህ የኛ ትልቅ አሰተማሪ ነህ ሁሌም ልቀቅልን ያሰፈልገናል ወንዲሜ የኛ ሞደል🎉
@belabeta20
@belabeta20 2 ай бұрын
@beta2family
@Nagesaababaacheso
@Nagesaababaacheso 2 ай бұрын
ወደጄ ስለያሁ በጣም ደስ ብሎኛል የምር አንተን መከታተል ከጀመረኩ ሕይወቴን በብዙ ለውጭአለሁ ምን እላለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ከማለት ውጭ big respect &love 💝🕊✌️
@user-jv4cw1fx6k
@user-jv4cw1fx6k 2 ай бұрын
እናመሰግናለን❤
@user-bg9kl8jy5y
@user-bg9kl8jy5y 2 ай бұрын
Thank you so much ❤❤
@masreshagurba4874
@masreshagurba4874 19 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ። አሪፍ ትምሀርት ነው ።
@kediraekehas
@kediraekehas 2 ай бұрын
wow it's really amazing lesson and my enemy is fear
@BuzayehuAlemu-cp5ls
@BuzayehuAlemu-cp5ls 2 ай бұрын
Thank,u
@user-hn1bu2lj3z
@user-hn1bu2lj3z 2 ай бұрын
ሰላም ስነወረቅ ተየ ጠፋተሃል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ashatuandasha302
@ashatuandasha302 Ай бұрын
interesting .Thank You!
@teddyshiferaw4643
@teddyshiferaw4643 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ!
@yemanegidey7878
@yemanegidey7878 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለህ እዝግአብሔር ረጅም ዕድሜ ሙሉ ጤና ይስጥህ🙏🙏
@abebaeyasu3267
@abebaeyasu3267 2 ай бұрын
Thank you brother gad bless you 😊❤❤❤
@Ethio_TechReview
@Ethio_TechReview 2 ай бұрын
Wow Amezing thanks So Much🙏🙏🙏🙏
@user-xl1hg3ry5t
@user-xl1hg3ry5t 2 ай бұрын
ፈጣር ይባርክ
@MengistuTansaye
@MengistuTansaye 2 ай бұрын
Thanks God bless you
@gashawbeyene1506
@gashawbeyene1506 4 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድም ❤❤❤
@AsayeAsmamaw
@AsayeAsmamaw 2 ай бұрын
የ 21 ኛው ክፈለ ዘመን ድንቅ ወጣት
@nathnaelwassieweldegebriel5634
@nathnaelwassieweldegebriel5634 2 ай бұрын
thanks a lot!!!
@evolution3520
@evolution3520 2 ай бұрын
Tebareki liki naki
@rozagona5338
@rozagona5338 Ай бұрын
በጣም ትልቅ ትምህት ነው አመሰግናለውእኔ ፍራቻና ጭቀት በጣም ተቸግራለው
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 Ай бұрын
ለ43 ጓደኞቼ በቴሌግራም ሼር አደረግሁት መሳጭ ሳቢ ማራኪ ሳይንሳዊ ትምሕርት ነው በጣም እናመሰግናለን
@Steven.24
@Steven.24 2 ай бұрын
Thank you The special one💫
@JfjfSbbs
@JfjfSbbs 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወድሜ የኔጠላት ስፍናነበረ እድሜላተ
@user-hi1xk7mi2p
@user-hi1xk7mi2p Ай бұрын
ዕድሜና ጤና ይስጥህ ኣምበሳየ❤
@DusitOsman
@DusitOsman 2 ай бұрын
Thanks brother
@user-jh6vx1ld4j
@user-jh6vx1ld4j Ай бұрын
tnx be ewnet melkam hesab new
@user-vx9uw7xx1u
@user-vx9uw7xx1u 2 ай бұрын
ውስጤነህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samibrhane6978
@samibrhane6978 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው
@user-tv4ld1tv6k
@user-tv4ld1tv6k 2 ай бұрын
Thanks bro iam from somali region wandime ante lenee mastawat now hule ya ante vidiyo adamatalo bazanow hiwote ya qayarku I am istudent
@f.A-vv7wk
@f.A-vv7wk 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@t2chickensfarm365
@t2chickensfarm365 2 ай бұрын
Please audio book 1 seraln
@AoiEoi
@AoiEoi Ай бұрын
አመሰግናለሁ ብሮ
@JeybedasoAbdurehman-sp2se
@JeybedasoAbdurehman-sp2se 2 ай бұрын
Thank you My big bro
@TageseTagese-of7ek
@TageseTagese-of7ek 2 ай бұрын
Wow!! telyle bro thanks...keep it up...❤❤❤❤❤
@addisuagafari5661
@addisuagafari5661 28 күн бұрын
tebarek yene wondm beteley rase yene telat eyehon new
@AdisDesita
@AdisDesita 2 ай бұрын
የኔ ሁል ግዜም ምርጫዎቼ ናቹ እንስፓይር ኢትዮጵያ ❤❤❤
@th-ef6me
@th-ef6me Ай бұрын
እጅግ በጣም ጉልበት ሰጪ አነቃቂ መልእክት እናመሰግናለን
@eagletube6767
@eagletube6767 29 күн бұрын
BRAVO! Sine enamesegnalen
ራስን በፍጥነት ለመቀየር 5 ቁልፎች | Inspire Ethiopia
17:30
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 99 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,3 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 42 МЛН
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
6ቱ የMindset ለውጦች
21:51
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 99 М.