የፓፓያ ፍሬን መመገብ የሚሰጣችሁ አስደናቂ ጥቅሞች, ጉዳቱ እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች| ፓፓያ| Health benefits of papaya seeds

  Рет қаралды 36,505

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

5 ай бұрын

#youtube #papaya #ፓፓያ ‪@KZfaq‬ ‪@healtheducation2‬‪@DoctorYohanes‬
በዚህ ቪድዮ ላይ የፓፓያ ፍሬን መመገብ የሚሰጣችሁን ጠቀታዎች ፣ የሚያስከትለውን ጉዳት ፣ መጠቀም የሌለባቸውን ሰዎች እና በቀን ምን ያክል መጠን መጠቀም እንዳለባችሁ በስፋት እነግራቹሀለው።
Health benefits of eating papaya seeds, side effects and who should avoid eating papaya seeds.
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
youtube.com/@DoctorYohanes?si...
° የቴመር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች
• ቴምር ትመገባላችሁ ይህንን ግን አታ...
° የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ ማድረግ ...
° ኩላሊታችሁን የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• ኩላሊታችሁን የሚጎዱ/ከጥቅም ውጪ የ...
° የኩላሊት በሽታ የመጀመሪያ 6 ምልክቶች
• ኩላሊታችሁ ችግር ውስጥ እንደሆነ ጠ...
° የስኳርና የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ የሌለባችሁ 25 ምግብና መጠጦች
• የስኳር በሽታ እና የደም ግፊት ካለ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ ጤናማ 19 ምግብና መጠጦች
• የደም ግፊት/ብዛት ካለባችሁ መመገብ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና መጠጦች
• የምደ ግፊት/ብዛት ካለባችሁ በፍፁም...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
• ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
• ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
• የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
• የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
• ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
• የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
/ @doctoryohanes
Video Credit:
www.pexels.com
www.videvo.com
www.vidsplay.com
www.mixkit.com
www.pixabay.com
www.Allfreedownload.com
If I have used some Google data in this video (images,
music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
would like to thank the distinguished owner and thank
you very much for providing the data. If you feel
uncomfortable, please contact me first and before
take any action.
yohanesdoctor@gmail.com
Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...

Пікірлер: 52
@healtheducation2
@healtheducation2 5 ай бұрын
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
@user-yw1bc8gz7w
@user-yw1bc8gz7w 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ኮመንት ባንፅፍም ሁላችንም የምትለቀው አያመልጠንም ከላይክ ጋር በርታታታታታ
@muluembetrhinan7021
@muluembetrhinan7021 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@user-hl6ym2sq1g
@user-hl6ym2sq1g 5 ай бұрын
እናመስግናለን
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 Ай бұрын
አመሰግናለሁ !
@aynalemzerfeshual1446
@aynalemzerfeshual1446 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ
@yegebrelselemon
@yegebrelselemon 4 ай бұрын
ዶ/ር በጣም እናመሠግናለን
@user-ze7hd3iu7q
@user-ze7hd3iu7q 5 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@NanaNana-jx9vk
@NanaNana-jx9vk 5 ай бұрын
ዋው❤❤❤❤
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 5 ай бұрын
Thank u so much 😊 🙏 🎉🎉❤❤🎉🎉
@user-pj6ng5ll1u
@user-pj6ng5ll1u 5 ай бұрын
Thank you !!!!!
@muluembetrhinan7021
@muluembetrhinan7021 5 ай бұрын
🙏❤
@peacewinn8887
@peacewinn8887 5 ай бұрын
ሰላም ዶር የሚታቀርብልን ፕሮግራም እጅግ ለሰው ልጅ ጤና ወሳኝ እና ጠቃሚ የሆኑት አትክልት በመመገብ ጤንኔታችን መጠበቅ እንደምንችል ለመገንዘብ አስችሎኛል ለዚህ ደግሞ ክብርና ምስጋናህ ዕውቀትህን ፈጣሪ ያዳብርልህ በመጨረሻ ከቻልክ ሰለ አብሽ ሰዎች ጠቃሚ ነው ይላሉ በባለሞያ መልክስ እንዴት ነው
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 5 ай бұрын
Enamesegnalen Dr
@healtheducation2
@healtheducation2 5 ай бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@user-yj9if5yr9i
@user-yj9if5yr9i 5 ай бұрын
አጠቃቀሙን፡ብትነግረን
@wasihunmoges-ui5ih
@wasihunmoges-ui5ih 2 ай бұрын
1
@user-iw9oh6to9l
@user-iw9oh6to9l 4 ай бұрын
Yewekètal .Weye
@sabagebrehiwot6250
@sabagebrehiwot6250 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@healtheducation2
@healtheducation2 5 ай бұрын
sabi tnx!
@user-ul5mi4mp3g
@user-ul5mi4mp3g 4 ай бұрын
Firewen Beiritibu binewetewes Ayihonimwey
@Yetemen
@Yetemen 5 ай бұрын
ሰላም ዶክተር አንድጥያቄልጠይቅህእኔያለሁትአረብአገርነውእናዝምእንዳትልኝየBጉበትአለብኛእናምንተጠቅሚእንደሚጠፋናገረኝየምሰሪባቸውሰወቺእንዲለብኝአያቁምዶ/ተርበጣምፈራሁኝ
@fufuhassen3229
@fufuhassen3229 5 ай бұрын
ዶክተር እኔ የደም ብዛትና ሱካር በሽተኛ ነኝ መጠቀም እችላለው ለሰጠኸን የጤና ጠቃሚ የሚሆን ስላስተማርከን እናመሰግናለን ጥያቄን መልስ በተስፋ እጠባበቃለው
@yirgshalula157
@yirgshalula157 5 ай бұрын
The dose
@healtheducation2
@healtheducation2 5 ай бұрын
You can find the end of the video
@WorkieYitay
@WorkieYitay 4 ай бұрын
1 yeshay mankind yalken duketun new wey?
@user-fq5se6db3b
@user-fq5se6db3b 5 ай бұрын
ለሰካርና ለደም ግፊትይለበት ሰዉ መጠቀም ይችላል ወይ አመሰግናለሁ
@Gemechuchala8655
@Gemechuchala8655 5 ай бұрын
መጠኑስ እንዴት እንጠቀም
@user-uh9jv2hv3j
@user-uh9jv2hv3j 5 ай бұрын
make your presentation short and precise
@healtheducation2
@healtheducation2 5 ай бұрын
Well!
@user-um1ud5zx7t
@user-um1ud5zx7t 5 ай бұрын
❤❤ለመሀንነት ይዳርጋል የሚባለውስ ዶክተር
@mesaymekonen3224
@mesaymekonen3224 5 ай бұрын
amegagebus endet new
@Gemechuchala8655
@Gemechuchala8655 5 ай бұрын
አጠቃቀሙ እንዴት ነው
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 5 ай бұрын
እናመሠግናለን። ግን ልጣጭን እንጂ ፍሬን መጠቀም እግዚአብሔር ፈቅዷልን። ለዚህ ነዉ ያልታሰበ ጉዳት የሚያመጣዉ።
@addissewsamuel2082
@addissewsamuel2082 3 ай бұрын
ለሆድ ህመም አንደ የሻ ማንኪ ለምን ያህል ጊዜ ፍሬውን ልውሰድ።
@user-vq8uq2vn2w
@user-vq8uq2vn2w 5 ай бұрын
ለደም ግፊት ከሚወሰዱ መድሃኒቶች ጋር ለምሳሌ (አሚሌዲፒን ዳፕሪል/ኒሶፕሪል/እና አስፕሪን ጋር ይጋጭ ይህን?
@aynalemzerfeshual1446
@aynalemzerfeshual1446 5 ай бұрын
እጠቃቀም እንዴት እንጠቀም?
@zelekafeleke5271
@zelekafeleke5271 5 ай бұрын
እሸ አንድ ማንኪያ ማለት የተፈጨዉን ነዉ ወይስ ያልተፈጨዉን?
@HaregewoinFirew-zj4oy
@HaregewoinFirew-zj4oy 5 ай бұрын
መጠኑን ስላልተናገርህ ምን ያረጋል?
@healtheducation2
@healtheducation2 5 ай бұрын
በደንብ ከሰማሽ ተናግሬያለሁኝ!
@user-me2td2pz7k
@user-me2td2pz7k 5 ай бұрын
አናመሰግናለን ዶክተር: ክብረት ይስጥልኝ እኔ ለጨጋራዬ አጠቀመዋለው ከነፍሬው ስመ ገብ ወዲያው ነው የሚያስታግስልኝ:
@Mohammedyesuf-vs6uw
@Mohammedyesuf-vs6uw 5 ай бұрын
​@@healtheducation2ድክተር የጨጓራ ባክቴሪያ አለብኝ ብጠቀመው ውጤት ይኖረዋል
@user-vc2cj7rr5w
@user-vc2cj7rr5w 5 ай бұрын
ኢዴት አደረግንነው የመንጠቅመው???
@madotbelete4745
@madotbelete4745 5 ай бұрын
ለምን አታዳምጥም ወይም አታዳምጪም ከመጠየቅ በፊት? "ግሩም!"😊
@user-uh9jv2hv3j
@user-uh9jv2hv3j 5 ай бұрын
Please go to the point
@user-cd3qi9jv4m
@user-cd3qi9jv4m 5 ай бұрын
ስንፈተ ወሲብ ያመጣል ወይ?
@healtheducation2
@healtheducation2 5 ай бұрын
በፍፁም አያመጣም!
@melestesfay5687
@melestesfay5687 5 ай бұрын
እኔ የጨጋራ በሽታ አለብኝ በሽታውም ባክቴርያ ነው ተብሎ መድሓኒት ተሰጥቶኝ ተሽሎኝ የፖፖያ ፍሬ ለሆድ ትላትል ጥሩ ነው የሚል ሰምቼ በልቼ ታምሜ ዳጄሽን ሲስተሜን ቆሞ ነብስ ውጪ ነብስ ግቢ ጣር ይዞኝ ሐኪም ቤት ድረስ ሄጃሎህ ሽታው ራሱ ያጥወለውላል ከባድ ነው
@healtheducation2
@healtheducation2 5 ай бұрын
የኔን ቪድዮ እስከመጨረሻው ከሰማችሁት ልዩ የጤና ችግር ካለባችሁ የጨጓራ እና የምግብ መፈጨት ችግር እንዲሁም ሌሎች የጤና ችግር ካለ አትጠቀሙ ብያለው! ከመጠቀማችሁ በፊት ሀኪም ማማከር ይመረጣል!
@melestesfay5687
@melestesfay5687 5 ай бұрын
@@healtheducation2 አዎ ቪድዮው እስከመጨረሻ ሰምቸዋለሁ አሃ የጨጋራ በሽታ ስላለብኝ ነው ማለት ነው ያመመኝ እያልኩኝ ነበረ
@yegebrelselemon
@yegebrelselemon 4 ай бұрын
ዶ/ር በጣም እናመሠግናለን
@user-cz7vo4lh6w
@user-cz7vo4lh6w 5 ай бұрын
1
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 53 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 27 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
ለስኳር በሽታ ተስማሚ የሆኑ 5 ፍራፍሬዎች!
16:30
Diabetes and It's Management / የስኳር በሽታ እና እንክብካቤው
Рет қаралды 72 М.
Research Ethics Webinar - What Counts as Research?
59:54
NUS CBmE
Рет қаралды 2,5 М.
የግራዋ የፈውስ በረከቶች
17:52
Ethio Family Tube
Рет қаралды 210 М.
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 53 МЛН