የፅዮን ጎዳና አዲስ ፊልም |YETSION GODANA full Amharic movie 2023 |New Ethiopian Amharic movie

  Рет қаралды 456,574

Negus Film Production

Negus Film Production

7 ай бұрын

NEGUS FILM PRODUCTION /ንጉስ ፊልም ፕሮዳክሽን / ************Follow Us ************************** KZfaq link :- / @negusfilmproduction Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited Copyright © 2023 NEGUS FILM PRODUCTION
#melatnebyu #ሜላትነብዩ

Пікірлер: 240
@user-kv8bw5ig9b
@user-kv8bw5ig9b 7 ай бұрын
ግሩም ነው እንድህ ያለ ሀገር ጠቀስ ፊልም ስሩልን እኛም ሀገራችንን በደንብ እናውቃታለን
@HayatQueen12
@HayatQueen12 7 ай бұрын
ለዛ ያለው ፊልም ነው ከጅምሩ መስጦኛል እደሚያምር ጥርጥር የለውም❤ፊልም ትቸ ነበር፦ የማየው ህፃ ፤መቀመጫው ሶፋ፤ የሚቀርፁት ስልቺት ብሎኝ😐.👉ይሄ ድባብ አለው አቀራረፁ እራሱ thinks 🎉
@user-ih8nm8mo9f
@user-ih8nm8mo9f 7 ай бұрын
ሜሉ እደኔ የናፈቀችዉ ካለ ገባ ይበል ❤❤
@sisayayu4321
@sisayayu4321 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@FetumAmir
@FetumAmir 7 ай бұрын
​@@sisayayu4321😅mliip😮🎉😢😢❣️ 2:14 😮😮😮
@tube2213
@tube2213 7 ай бұрын
​@@sisayayu4321😂
@Eyu929
@Eyu929 7 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤
@sawa8227
@sawa8227 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@serkalemchere3056
@serkalemchere3056 7 ай бұрын
ይሄ ቻናል የማይረባ ፊልም እንደማይለቅ አምናለሁ ለየት ያለ ሰው ማየት ናፈቀን እኮ
@tsegayegebremedihnaraya9001
@tsegayegebremedihnaraya9001 7 ай бұрын
ሜላት ያለችበት ፊልም ሁሉ አስተማሪ ነው
@rroselave2755
@rroselave2755 7 ай бұрын
ዋው ፊልም ብሉ ዝም ነው እንደዚ ልብ አንጠልጣይ ፊልም ካየው ቆይቺ ነበር አመሠግናለው
@Eyou653
@Eyou653 7 ай бұрын
ገራሚ ፊልም ዋው ❤ እዩት እሚያምር ነው እንደኔ ኮሜት አብባቹ ለምታዩ እዩት አሪፍ ነው
@milanabood5582
@milanabood5582 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@selamgezachw8478
@selamgezachw8478 7 ай бұрын
ታሪካዊ ፊልም ነው በእዉነት ❤❤❤❤❤
@leulgizaw8178
@leulgizaw8178 7 ай бұрын
ጆርጅ ወንድወሰን ለ ፊልሙ ጥሩ ድምቀት ተሰጥቶታል! በሌሎች ስራዎች ብናየው ደስ ይላል!
@abrhamassefa8335
@abrhamassefa8335 7 ай бұрын
ከስንት ጊዜ በሀላ ፊልም ኢንደስትሪው ምርጥ ፊልም ለቀቀ እንደዚ ደረጃውን የጠበቀ ስራ ናፍቆን ነበር ሳውንድ ታሪክ ድርሰት ሎኬሽን ሁሉም ጥቅቅ ያለ ፊልም wow👏👏👏👏👌
@reshimagalib9617
@reshimagalib9617 7 ай бұрын
የቆየ ፊልም ይመስለኛል ግን
@Eyou653
@Eyou653 7 ай бұрын
​@@reshimagalib9617እኔም መሰለኝ ብሩ ሳየው የድሮ መሰለኝ
@user-ed3fz2lr4j
@user-ed3fz2lr4j 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ ትቅደም🥰 👌ጀግንነት እኮ በደርግ ግዜ ቀረ ።ትክክለኛው የኢትዮጵያን መሪ ነበርክ።የጥቁር ህዝብ ጥያቄ ሁሉ ኢትዮጵያዊነት እንጂ ዘር ሃይማኖት አልነበረም😥ታዲያ ምን ዋጋ አለው ዛሬ ላይ ያልተማሩት ያቆሙትን ኢትዮጵያ የተማሩት እያፈረሷትነው። አሪፍ ፍልም ነው ውዶቼ ተመልከቱ👌🥰
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j 7 ай бұрын
በጣምምርጥ ፊልም ሀገርን የሚገልፅ 👍👍👍🥰🥰🥰ሜሉየ በጣምነው የምወድሽ አድናቂሽነኝ🥰🥰🥰🥰
@Ethiopaa2722
@Ethiopaa2722 7 ай бұрын
የእዉነት ሜላትን አይቼ ነዉ የከፈትኩት 🥰
@sameiraf2450
@sameiraf2450 7 ай бұрын
የድሮወቹ አርቴስቴች የናፈቋቺሁ😊 በናተቀር ፊልም
@user-uc1jg6hk2b
@user-uc1jg6hk2b 7 ай бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነዉ😍😍😍
@SuperHone12
@SuperHone12 7 ай бұрын
ለአማርኛ ቋንቋ አዲስ ስለሆንኩ ለመረዳት ሞከርኩ. የ Rastafari ባህል እና አንድነት አደንቃለሁ. እንደ ዘረፋ ያሉ ተፈታታኝ ችግሮች ካጋጠሙኝ በኋላ እንኳን ሐቀኛነትን አየሁ. የታሪኩን ክፍሎች በተለይም ዋናው ገጸ-ባህሪ መንገዱን ያጣውን ወጣት ይቅር በሚልበት ቦታ ተረድቻለሁ. መጨረሻው አስማታዊ ነበር እናም በእውነት ደስ ብሎኛል.
@Eyob797
@Eyob797 7 ай бұрын
ጥሩ ፊልም ነው በርቱ። ሜላት ዓንቺ ሽፍታ ዓለሽ?
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j 7 ай бұрын
በጣም ገራሚ ፊልም 🙌💚💛❤️ራስ ተፈሪ 😇🤴
@user-hv2mu6un7z
@user-hv2mu6un7z 7 ай бұрын
ብዙም ፊልም አሎድ ሜሉን ሳይ ገባሁ የመዳም ቅመም ላገራችን ያብቃን
@GalaxyGalaxy-su6cj
@GalaxyGalaxy-su6cj 7 ай бұрын
❤❤❤
@mnegn9913
@mnegn9913 7 ай бұрын
🤣🤣🤣 እኔ ግን ሜላት ከሠራቻቸው ፊልሞች አንድ እንኳ የመሰጠኝ የለም እስኪ ይሄን ልየው፡፡
@user-hp9nn1wn9q
@user-hp9nn1wn9q 7 ай бұрын
ኢቶጲያየ ደመቀች ተንቦገቦገች ደስ ሲል💚💛❤💪እምር በሀገሬ ባንድራ ዋው ሜሉየ😘
@ahmedhassan6097
@ahmedhassan6097 7 ай бұрын
እሄ ባንድራ የኢትዮጵያ አይደለም : የኢትዮጵያ ባንድራ እሄነው 🇪🇹
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 7 ай бұрын
​@@ahmedhassan6097አለ ሰዉ የሚወደዉን መጠቀም መብቱ ነው ሀገራዊ ነበረ ደም የፈሰሰበት ታሪክ የሌለዉ ጋላ ከኬንያ ድንበር የመጣ
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p 7 ай бұрын
ዋውውውው ፊልም ብሎዝም ነው እንደዚህ አይነት የሀገራችንን ታራክ የያዛ ፊልም መስራት ተራክን ማስርዳት ነው እግዚአብሔር ይስጣቹህ
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s 7 ай бұрын
ኢትዮጵያዊነት የሚታይበት ድንቅ ፊልም
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 16 күн бұрын
እውነተኛ ኢትዮጵያ😢የትውልድ ጋፕ😢መከራብቻ መከራ😢😢
@makdesyetsh9816
@makdesyetsh9816 7 ай бұрын
ዋውውው እናመሰግናለን በእደዚ የሀገራችን ታርክ እናወቅ ለሀገራችን ሰላምን ያምጣልን ፈጣሪ ❤❤❤❤❤
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 7 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ሜሉን አይቼ እሩጨ የመጣው ስወዳት እኮ❤️😘ቆንጆ ፊልም ነው ጀማይካወች ደስ ይሉኛል 🇪🇹በጣም ስለሚወዷት
@bereketzeru7542
@bereketzeru7542 7 ай бұрын
አዎ አንቺ ብቻ ነሽ😂😂😂😂
@aynadisyeshambel6944
@aynadisyeshambel6944 7 ай бұрын
Wow Ethiopian emama 💚💛❤️👍🏾 manm lkmkm zk liyaregushi bimokrum aysakalachiwm Ethiopian emama lezelalem tnur 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
@umsusumal4579
@umsusumal4579 7 ай бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ♥♥
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 7 ай бұрын
wow ፀዳ ያለ፥ ጥሩ ስራ ነው፥ I love it ኢትዮጵያ 💚💛❤
@MasreDish
@MasreDish 7 ай бұрын
ጥሩ ፊልም ነው ኢቲዮ ለዘላለም ትኑር❤
@Kingdomofheaven942
@Kingdomofheaven942 7 ай бұрын
Excellent performance. Thank you.
@user-iw9po4uk8i
@user-iw9po4uk8i Ай бұрын
ዋዉ 👌 እናት ሀገሬ ሰላምሽን ይመልሴልን💚💛❤🙏
@aserpwpworlt3082
@aserpwpworlt3082 18 күн бұрын
ኮመታተሮች ስወዳችው እኮ 😘😘
@haregbayuh3109
@haregbayuh3109 7 ай бұрын
ኢትዮጵያዬ ናፈቅሽኝ መቸነው ተመልሰሽ የምትመጭው😢😢😢😢😢😢
@abigetasew8326
@abigetasew8326 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@TigistiTigist
@TigistiTigist 20 күн бұрын
😢😢😢😢
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 7 ай бұрын
ሜሉየ ❤ ከብዙ ጊዜ በኀላ ነው የያንሽ በፊልም አንች ካለሽ ቆንጆ እንደሚሆን ከጅምሩ ያስታውቃል
@simalehussien5863
@simalehussien5863 7 ай бұрын
What amazing Amharic film yamiren new derasiwu iju yibarak indazi ayinet amaringa flm betam.nafkong naber uuuff betam wadijewalew
@Ethioenate
@Ethioenate 7 ай бұрын
እጅግ ድንቅ ግሩም ነው በዛውም እትብቴ የተቀበረበትን ሻሸመኔን አየኋት ዋው ከብዙዎች አመታት በኋላ ትዝታ ቀሰቀሰብኝ አመሰግናልሁ ንጉስ ሚድያ🙏
@meserattamare4301
@meserattamare4301 7 ай бұрын
Yewodadkut 🇪🇹🇪🇹yemigalts film❤❤
@makihabshawet833
@makihabshawet833 7 ай бұрын
Excellent performance, Thank you!
@user-uu8uj1wv6f
@user-uu8uj1wv6f 7 ай бұрын
እስከ ዛሬ ኮሜት ፅፌ አላዉቅም ነበር በጣም ደስ የሚል ነዉ እናመሠግናለን
@aynalemmule4086
@aynalemmule4086 7 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል በርቱ
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 7 ай бұрын
ጥሩ movie ነው ግን ስትሰሩ በተለይ ከውጭ የመጣ ሰው ብቻውን መርካቶ ካለ ጋይድ ወንድሙን ሊፈልግ አይችልም በችኮላ የተሰራ ይመስላል በተረፈ በርቱ❤❤
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 16 күн бұрын
አማርኛውሥ ጥርትማለቱ??
@jerrybeshah0721
@jerrybeshah0721 7 ай бұрын
❤❤❤negus film always number one!!!
@astertalahon6375
@astertalahon6375 7 ай бұрын
ዋው❤❤❤❤❤
@HaymiAsnake
@HaymiAsnake 7 ай бұрын
ዋውውውውው
@meeenegn3361
@meeenegn3361 7 ай бұрын
ዋውውው በጣም አሪፍ ፊልም ነው❤❤❤
@user-wu4mp5zt7e
@user-wu4mp5zt7e 7 ай бұрын
ምርጥ ፊልም በስማም ደስ ሲል
@sifenshume7726
@sifenshume7726 7 ай бұрын
ዋው አንደኛ ነው 🥰🥰🥰ሜሉ ምርጥ ተዋንያን 🥰
@tinayohanse419
@tinayohanse419 7 ай бұрын
I can’t wait
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 7 ай бұрын
👍👍👍👍ዋዉዉዉዉዉ አንደኛ👍👍👍👍😘😘😘😘❤❤❤❤
@user-dh4qr8ds6n
@user-dh4qr8ds6n 7 ай бұрын
Wow very interesting history 👏
@Edenaweqe
@Edenaweqe 7 ай бұрын
wow Betam Konjo Film Bertu❤❤❤❤❤❤
@fekratdemsisa9203
@fekratdemsisa9203 7 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ምርጥ ነው
@helentube4131
@helentube4131 7 ай бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን❤
@hawadawed9588
@hawadawed9588 7 ай бұрын
እሚገርም ነው ❤❤
@saiedyeasin1210
@saiedyeasin1210 7 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ዋው
@user-yu1ty6if4d
@user-yu1ty6if4d 7 ай бұрын
ዋዉ❤❤❤❤❤
@Riri-mx8bp
@Riri-mx8bp 7 ай бұрын
Wow geramiy move nw dese belogale❤❤❤
@bezabeza9644
@bezabeza9644 7 ай бұрын
ሜላት ስወድሽ❤❤
@AlexSonofAfricachannel
@AlexSonofAfricachannel 7 ай бұрын
It's nice especially ending is so sweet good job
@user-uc9sq5du8k
@user-uc9sq5du8k 7 ай бұрын
በናታቹ የድሮ ታሪክ በዛላይ በባንዲራች ደምቃ የተሰራ ፌልም like ይቺ ብቻ ያንስበታል በጣም
@ufigyf3107
@ufigyf3107 7 ай бұрын
ምርጥ
@genetasefa7034
@genetasefa7034 7 ай бұрын
ዋው አሪፍ ነው
@elsabetshume4775
@elsabetshume4775 20 күн бұрын
ያምራል
@selamgezachw8478
@selamgezachw8478 7 ай бұрын
ዋዉ በጣም ሀሪፍ ነው 💚💛❤️
@yabatwa
@yabatwa 7 ай бұрын
ወይኔ ማህተቡ ሲያምር❤❤
@makih.m6685
@makih.m6685 7 ай бұрын
ደስይላል❤❤❤❤
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 7 ай бұрын
ዋውውውው❤❤😊
@selamzemen1730
@selamzemen1730 6 ай бұрын
Ethiopia uko lemlem nat tamralech ufffffff ❤
@meskeremrouillon9050
@meskeremrouillon9050 7 ай бұрын
ሀሪፍ ነዉ
@henabananaunique9986
@henabananaunique9986 7 ай бұрын
simple እና ቆንጆ❤
@Kooketiiyoye
@Kooketiiyoye 7 ай бұрын
በጣም በጣም ምርጥ ፊልም ❤❤❤❤ ግን ኃይለሥላሴ 😲😲😲 አንደኛ
@weseneabiyote8042
@weseneabiyote8042 7 ай бұрын
ማነዉ እንደ እኔ የተገረመዉ🎉ዋዉ❤❤❤❤
@user-sv9rk6cn7f
@user-sv9rk6cn7f 7 ай бұрын
Melune beye newu yekefetekut gen film bexam harif new beretu
@nahomasamere
@nahomasamere 7 ай бұрын
ዋው ተመስጬ ነው ያየሁት👌።
@LwamLwam-gt5bv
@LwamLwam-gt5bv 7 ай бұрын
ልየው ደስ ይላል?
@Tik12914
@Tik12914 7 ай бұрын
Wow nice movie ❤❤❤❤❤
@user-sw9hy3ku6d
@user-sw9hy3ku6d 7 ай бұрын
ዋው ምርጥ ነው እንዲህ አይነት ስራ ካይን ቆይተን ነበር
@selamawitbefekadu3138
@selamawitbefekadu3138 7 ай бұрын
🙏❤️ Blessings!!
@user-ht3fw9hw3k
@user-ht3fw9hw3k 7 ай бұрын
ደስ እምል ፍልም😮
@ssuw5688
@ssuw5688 7 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው👌💔👍
@burtukanedosa2331
@burtukanedosa2331 7 ай бұрын
Wow❤
@Zewde-hh9md
@Zewde-hh9md 7 ай бұрын
Waw
@sisayayu4321
@sisayayu4321 7 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@azizatilahun4483
@azizatilahun4483 7 ай бұрын
wow bayalk bye temegnehu kutir 2 binorew
@Alehegn772
@Alehegn772 7 ай бұрын
ምርጥ👌
@teke2809
@teke2809 7 ай бұрын
ምርጥ ምርጥ ❤❤❤❤
@abaynesh653
@abaynesh653 7 ай бұрын
በጣም ደደስ የሚል ነበር ይቀጥል💚💛❤
@abrhammengstu6053
@abrhammengstu6053 7 ай бұрын
አረ ፊልም ናፍቆን ነበረ የማንም መቀለጃ ሆነን ዛሬ ታየ ፊልም
@shtutube1259
@shtutube1259 7 ай бұрын
Wow❤❤❤❤
@user-uu9zo8lo1g
@user-uu9zo8lo1g 7 ай бұрын
Harif new
@menbere1865
@menbere1865 7 ай бұрын
Waw milu encon metash
@Riri-mx8bp
@Riri-mx8bp 7 ай бұрын
Ema temute merteya wow❤❤❤❤❤ kelel yale Wow hulunm yakatete amazing ❤❤❤
@yabatwa
@yabatwa 7 ай бұрын
ጎሽ ሜሉ ያምራል ቆጆ ሙቪነው❤❤
@SamiraSamira-ow8jp
@SamiraSamira-ow8jp 7 ай бұрын
እናመሠግናለን ሥላማችሁ ይብዛ 🙏🙏🙏🙏
@matar9909
@matar9909 7 ай бұрын
🎉🎉❤❤
@fareswoodworkes8923
@fareswoodworkes8923 7 ай бұрын
Jorj🎉🎉🎉🎉
@kalambadikoottumala6086
@kalambadikoottumala6086 7 ай бұрын
ዋውው 💚💛❤ኢትዮጵያዊነት አየሁት 😮
@asterhaile8256
@asterhaile8256 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤jorgggyaaaaaaaaa ❤❤
@user-ii2kk9ne3z
@user-ii2kk9ne3z 21 күн бұрын
waw❤❤❤❤
@yabisraferede8876
@yabisraferede8876 7 ай бұрын
ዋውውውውውየ ለለ ነ ው ደ ስ የ ሚ ል❤❤❤❤❤❤❤
እስከዛሬ ያልታየው የኃይለሥላሴ መቃብር ላይ ያአየሁት ነገር
1:08:39
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 32 МЛН
Они убрались очень быстро!
00:40
Аришнев
Рет қаралды 2,9 МЛН
Let's Talk in English- Full DVD
3:54:13
HocTiengAnh
Рет қаралды 2,9 МЛН
Learn HTML5 and CSS3 For Beginners - Crash Course
3:54:03
developedbyed
Рет қаралды 4,3 МЛН
Все забыли о его дне рождения 😢
0:19
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,1 МЛН
Mom OR Dad‼️ Cute Dog Shiba Inu😂 Choose‼️ | JJaiPan #Shorts
0:42
เจไจ๋แปน J Jai Pan
Рет қаралды 6 МЛН
Зу-зу Күлпәш.Түс (16 бөлім)
40:42
ASTANATV Movie
Рет қаралды 761 М.
Сумел остановить эскалатор🤯@TheBlondeJon
0:40