የእግዚአብሔርን ድምጽ እንዴት እንሰማለን? || መለኮታዊ ምሪትን ለመለማመድ ይህንን ትምህርት ይመልከቱ || How to hear the voice of God?

  Рет қаралды 61,979

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem

5 ай бұрын

ጌታን ለመቀበልና በቤተክርስቲያን ለመያዝ የሚከተለውን ፎርም ይሙሉ።
www.cmmlife.org/new-soul የአገልግሎቱ ፓርትነር ይሁኑ: www.cmmlife.org/new-partners-...
ይስጡ፡ www.cmmlife.org/give
Contact: +251966328684
Email: joshubera@gmail.com
website: cmmlife.org
Follow us on
Instagram @christmissiontvethiopia
Facebook @CmCAddis
Telegram @ChristMissionTvEthiopia
Tiktok @christ_mission_tv
የአገልግሎቱ ቪዲዮዎች በቀጣይ እንዲደርስዎ የyoutube ቻናላችን subscribe ያድርጉ
በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም (ዶ/ር) የተፃፉ መጽሐፍትን ለማግኘት
USA & Canada
+1 (740) 304 6000
UK & Europe
+44 795 079 1224

Пікірлер: 103
@Absalat700
@Absalat700 Ай бұрын
ጌታ ሆይ በቃልህ አስተምህረህ ሰለ ተናገርከኝ አመሰግናለሁ ፖስተር ጌታ ዘመንህን ይባርከ❤
@Yirgahayle
@Yirgahayle Күн бұрын
❤Tebarke❤❤❤❤❤
@MeskeremBahiru-f1g
@MeskeremBahiru-f1g 6 күн бұрын
እግዚአብሔርን አብዝቶ ይባርክህ
@gedatube9527
@gedatube9527 11 күн бұрын
የእውነት ጣቃሚ ርዕስ ነው
@Jesusislove-gf3ox6wo8m
@Jesusislove-gf3ox6wo8m 5 ай бұрын
እኔ ሁል ጊዜ የእግዚአብሔርን ድምጽ መስማት እፈልግ ነበር ዛሬ ስማር መጽሐፍ ቅዱስ የእርሱ ድምጽ ነው ስትል ግርም አለኝ! ጌታ ይርዳኝ በእውነት!🥺🙏
@HalemaS-ww3kk
@HalemaS-ww3kk 5 ай бұрын
ይህ እኮ እውነት ነው ካሁን በፊት በብዙ ተነግሮናል ።
@henokmulugeta3061
@henokmulugeta3061 5 ай бұрын
እንድናስተውል ጸጋው ይርዳን የልቦናችን አይኖች ይብሩ
@GmedehinGebru
@GmedehinGebru 4 ай бұрын
❤ 5:26
@SeferaAkessa
@SeferaAkessa 4 ай бұрын
​@@HalemaS-ww3kkwwwwsßè❤9see0w98ZZZZZZ02@1@@@--@@@@@-@,😊😊
@tadesseabosse984
@tadesseabosse984 15 күн бұрын
ፓስተርን እየተጠቀመ እየባረክን ያለ እግዚአብሔር ይመስገን!
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bizuneshdesalegn4611
@bizuneshdesalegn4611 5 ай бұрын
ፓስተር አንተ በረከታችን ነህ። ተባርከሀል❤❤❤ ትምህርትህ አንጾኛል። ተጨማሪ መ/ቅዱስ በየእለቱ ፕሮግራምህን እከታተላለሁ። የዛሬው መልዕክት ደግሞ ለኔ እጅግ አስፈላጊ ነበር። አመሰግንሃለሁ 🙏🙏🙏
@user-sc5wm5zj5y
@user-sc5wm5zj5y 5 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተሬ መልካም መንፈሳዊ ትምህርት ነው ልብን ሰጥቶ ለሚያድምጠው!!! እድሜ ይስጥልን፡፡ እግዚያብሄር በቃሉ ይመራል አሜን
@user-tk9qx4wm1b
@user-tk9qx4wm1b 5 ай бұрын
ameeen 🙏🙏🤲🤲😍❤️
@NardosMengstu
@NardosMengstu Ай бұрын
Amen amen amen amen
@samuelwondimu5816
@samuelwondimu5816 5 ай бұрын
What a powerful teaching 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@tarikwaretta2853
@tarikwaretta2853 5 ай бұрын
እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክህ ፓስተርዬ አሁንም ከዚህ የበለጠ መገለጥ ፣ ጥበብ እውቀት አትረፍርፎ ይጨምርልህ። ትንትን አድርገህ በሚገባን መልኩ መግለፅ ማለት ከእግዚአብሔር የተቀበልከውን እና በህይወትህ experience ያደረከውን ለእኛ ስታፈስልን እግዚያብሄር ይጨምርልህ ያብዛልህ
@tibletsberhane6910
@tibletsberhane6910 5 ай бұрын
ዶር እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የቃሉ እውቀት ያብዛልህ
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 4 ай бұрын
ከቃሉ የሚበልጥ ድምፅ የለም ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ለአምላካችን ይሁን ሃሌሉያ ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤
@alemzewd9304
@alemzewd9304 3 ай бұрын
እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ :!!!
@yb_abi_9702
@yb_abi_9702 5 ай бұрын
እንዴት ድንቅ መልክት ነው ጌታ ሆይ ድምጽህን በቃልህ ውስጥ መስማት እንድችል እርድኝ ባንተ መመራት እፈልጋለሁ ፓስተር ተባረክ ዘመንህ ይለምልም ብዙ እየተማርኩ ነው
@eyerusbb
@eyerusbb 5 ай бұрын
Thank you Pastor Tesfahun! God bless you and give you his grace
@mesfinalemu7399
@mesfinalemu7399 5 ай бұрын
Amen Amen Amen Ewunategna melikt paster Egziabher abztol yibarkeh
@SemirasulemanAbagena-ye7uw
@SemirasulemanAbagena-ye7uw 5 ай бұрын
Amennnn Amennnn Amennnn
@azebhailu9672
@azebhailu9672 5 ай бұрын
Yegeta Tsegana selam yibzalih Biruk Wendime. Ye Egziabher dimtsu Qalu mehonun Silastemark be Egziabher Qal wist yalut bereketoch Antenetihin yagingew. Zemenih Yilemlim Abiziteh Tebarek.... Eyesus!!!
@mihretbekele2215
@mihretbekele2215 4 ай бұрын
Pastorye tebarekilegn bewunet yazare temhirt yane yamata kal new
@Yirgahayle
@Yirgahayle Күн бұрын
❤ ❤❤ blessed ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😅😅😅
@alemabraham6377
@alemabraham6377 5 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ለዚህ ነው እግዚአብሔር በቃሉ ይናገራል ማለት ድምፁ ነው ማለት ነው ዘመንህ ይባረክ
@tigestgebru8230
@tigestgebru8230 5 ай бұрын
አሜን
@pastordanielmekonnensisay4535
@pastordanielmekonnensisay4535 4 ай бұрын
እውነት ነው የእግዚአብሔርን ድምፅ ለመስማት ቃሉ የመጀመሪያው እና ዋነኛው መንገዱ ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@Yirgahayle
@Yirgahayle Күн бұрын
Ewnet new dmetsun kalsemahugne yechenkegnal wtatem masgugnute aychalme
@user-kd7iw5io6z
@user-kd7iw5io6z 5 ай бұрын
Amen
@akberetghebremariam9105
@akberetghebremariam9105 5 ай бұрын
አሜን 🙏🙌❤
@yeshiharegworkneh4539
@yeshiharegworkneh4539 5 ай бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 5 ай бұрын
AAMEN AMEN AMEN AMEN ❤❤🙏🙏
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 5 ай бұрын
The teaching that needed for everyone 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Abenezer-555
@Abenezer-555 5 ай бұрын
God bless you more and more
@teruberhanabraham2775
@teruberhanabraham2775 5 ай бұрын
ከብር ለእግዚያብሔር ይሁን ፓስት በልዮ አገላለፅ ሰለ ገለፅከው አሁን እንዴት የእገዚያብሔርን ቃል መስማት እንዳለብኝ በሚገባ ተረድቻለሁ እግዚያብሔር ዘመንህን ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷
@ruth4961
@ruth4961 5 ай бұрын
God bless you pastor this what I looking for teaching for Long time thank you 🙏
@henokmulugeta3061
@henokmulugeta3061 5 ай бұрын
ድንቅ መልክት ነው ጸጋው ይረዳን ዘንድ የታመነ ነው።
@MelakuDejene-sb8cd
@MelakuDejene-sb8cd 5 ай бұрын
❤አሜን እግዚአብሔር ይናገራል በሕያዉ ቃሉ መንፈስ ቅዱስ ተባረክ
@maltanaarorisaa5926
@maltanaarorisaa5926 5 ай бұрын
Tebarek pastor
@YetnayitKebde-fe1fs
@YetnayitKebde-fe1fs 5 ай бұрын
ድምጽ ን ለመስማት እፈልግ ነበር በዚ አይነት አልነበረም የምጠብቀው ትምህርት በጣም ጠቅሞኛል ጌታ ይባርክህ
@hanagetachew2866
@hanagetachew2866 3 ай бұрын
ዋው ነፍሴ ረሰረሰች እርፍ እርክት ቃላት አጣሁ ጥማቴን አገኘሁ የእግዚአብሄር ሰው ለምድር ለትውልድ በረከት ነህ ተባርከህ ቅር
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 5 ай бұрын
Eysuse yadnal eysuse geta new !!
@user-oe5pd4hh7q
@user-oe5pd4hh7q 4 ай бұрын
ፓስተር ተባረክ ዘመንህ ይባረክ
@user-nh7ug5qo4b
@user-nh7ug5qo4b 5 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ ፓስተር ❤❤
@user-qe6mm3to8x
@user-qe6mm3to8x 4 ай бұрын
ተባረክ ኣንተ ብርክነ ዳኒ2.3
@GenetDemisse-dc8by
@GenetDemisse-dc8by Ай бұрын
ጌታ ይባሪክህ
@abrhamuloro8638
@abrhamuloro8638 3 ай бұрын
ጌታ አብዝት ይባርክህ። ትምህርትህ አጥንት እንደ መቆርጠም ነው፣ ስለሆነም ወተት ለለመድነው ለመረዳት ይከብዳል። በጣም የገረመኝ የአባታችንን ድምፅ በቃሉ ውስጥ ከተለማመድን በየትኛውም አቅጣጫ ቢመጣ የእርሱን ለይተን እናውቃለን የሚለው ወሳኙ ነገር ነው። ስለዚህ ቃሉ የሌለው ሰው የእግዚአብሔርን ድምፅ መለየት አይችልም ።ትልቁ የዚህ ዘመን አማኝ ችግር እዚህ ላይ እንደሆነ ተረዳሁ። ምክንያቱም የድምፁን ምንጭ ካላወቅን ውሳኔአችን ሁሉ በግምት ይሆናልን ማለት ነው። ወደ ድምፁ ምንጭ ወደ ቃሉ እንድንመለስ ጌታ ይርዳን።
@hewangirma7684
@hewangirma7684 5 ай бұрын
Waaaaaaaaaaw praise God,,, powerful message new,,,, haleluyaaaaaa praise God,,,, you are blessed ❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏🙏🙏🙏
@meseretgurmessa3351
@meseretgurmessa3351 5 ай бұрын
God bless you pastor
@mamuyewansara4019
@mamuyewansara4019 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝተው ይባርክህ !!!
@user-px7iq6et3y
@user-px7iq6et3y 4 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሰው ተባርክ
@TigestHailu-ne7oc
@TigestHailu-ne7oc 3 ай бұрын
አ ሜ ን
@molla27
@molla27 5 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይናገራል እኔ ምስክር ነኝ ግን የሱን ድምፅ የምሰማው በጣም ጥልቅ ከሆነ ፀሎት በኋላ ነው
@remziremzi5829
@remziremzi5829 5 ай бұрын
Ye FETARI Selam lante ❤lehulachinm❤tkikil blihal❕️endefqadu lebelete berekete yazegajeh 🙏🖐
@samig5738
@samig5738 5 ай бұрын
እሜን❤ 🙏
@mihretbekele2215
@mihretbekele2215 4 ай бұрын
Amen Amen Amen
@yeshiderwaro789
@yeshiderwaro789 3 ай бұрын
Amen.Amen❤🔥🔥🎉🎉
@rahelshiferaw7130
@rahelshiferaw7130 3 ай бұрын
Amen ❤❤❤
@getachewmegerssa5360
@getachewmegerssa5360 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። አሜን
@asterdesalegn7721
@asterdesalegn7721 5 ай бұрын
ተባረክ ❤ ፀጋው ይብዛልህ
@MekdiChanyalewu
@MekdiChanyalewu 4 ай бұрын
God bless you pastor!!!!!
@hiritimehanisho5162
@hiritimehanisho5162 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@ZeedtuMamo-wo1rn
@ZeedtuMamo-wo1rn 5 ай бұрын
Amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 5 ай бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@user-po8mr2gf5y
@user-po8mr2gf5y 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ
@EyobBolola
@EyobBolola 4 ай бұрын
god bless You brother
@samuelpet1
@samuelpet1 3 ай бұрын
Tebareklgn
@prophetmelkamuasefa1250
@prophetmelkamuasefa1250 4 ай бұрын
Amen more grace
@35484
@35484 5 ай бұрын
Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeen
@hiwotzenebe8381
@hiwotzenebe8381 5 ай бұрын
Amen!
@hellobye5421
@hellobye5421 5 ай бұрын
Amen 🙏
@hiwotteklemariam8353
@hiwotteklemariam8353 5 ай бұрын
Amen!!!
@azeeketsela514
@azeeketsela514 5 ай бұрын
AMEN!!!
@debreworkletibelu3658
@debreworkletibelu3658 4 ай бұрын
Tbreke
@celacela893
@celacela893 5 ай бұрын
Wow wow egziyabhertebareki
@MelatDan
@MelatDan 4 ай бұрын
Tebarek
@abcool6074
@abcool6074 5 ай бұрын
Tebarek❤
@bentiassefa9621
@bentiassefa9621 5 ай бұрын
Ameeen
@almaalma1042
@almaalma1042 5 ай бұрын
Ameeeeeen❤❤❤❤.amlakeeee😢😢😢😢😢
@celacela893
@celacela893 5 ай бұрын
God bless you!!!!
@almazzewdie2234
@almazzewdie2234 5 ай бұрын
Halleluja
@hiritimehanisho5162
@hiritimehanisho5162 5 ай бұрын
Amennnnnn
@debreworkletibelu3658
@debreworkletibelu3658 4 ай бұрын
Ameeeeen
@yordanosteclehaimanot7694
@yordanosteclehaimanot7694 5 ай бұрын
❤Amen
@amengutema3667
@amengutema3667 5 ай бұрын
Ameen❤❤🎉🎉🎉
@zewdituyitbarek3183
@zewdituyitbarek3183 4 ай бұрын
Amenn🎉
@MulugetaDemse
@MulugetaDemse 4 ай бұрын
በጣም ተባረክ
@user-yt1uw8ej8v
@user-yt1uw8ej8v 5 ай бұрын
የሚገርም እውቀት ነው
@woinituzewde2830
@woinituzewde2830 5 ай бұрын
God blessed you 🙏
@user-df4wr5mm1q
@user-df4wr5mm1q 5 ай бұрын
my spirits feed a sweet living bread.may God bless you pastor!
@ElisaAse-nk3oy
@ElisaAse-nk3oy Ай бұрын
😂😂I'm one of the biruk 😂 getah abzitoh yebariki We love you 😍 ❤️
@MS-mb1cl
@MS-mb1cl 5 ай бұрын
አሜን ፓስተር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። በትምህርትቶችህ በጣም ተባሪኬያለሁ። ጌታ ይባርክህ ግን ቅሬታ አለኝ። ለምንድን ነው የእንግሊዘኛ ቃላት አልፈህም አርፍተ ነግር የምትጠቅመው አሁን ደግሞ ማንበብም ጀምራችሁ። ለምን በግል ስታጠና እሽ በጉባኤ ግን ለምን ? በእውነት ጉባኤው በሙሉ የሚረዳ ይመስልሃል? እኔ ግን አይመስለኝም ምን ያክል ህዝብ ነው የእንግሊዘኛ ቋንቋ በደንብ የሚረዳው? ደግሞ ቋንቋችን ላይ ችግር አለ ከተባለ ይህን ወንጌል ያስተላልፉልን አባቶች እንዴት ተረዱት? አጠቃላይ ልል የፈልግሁት እባክህን እንግሊዘኛ አትጠቅም። ሁሉ ስው ቋንቋ በድንብ የሚረዳ ስላልመስለኝ ነው ። ደግሞ ለምን ወንጌል በየቋንቋው ተተረጎመ ? ሁሉ እንዲረዳው አይደለም? እንግዲህ በጣም ይቅርታ የተስማኝን መናገር ስላለብኝ ነው ። እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክህ
@Maranatha212
@Maranatha212 5 ай бұрын
ልብ ብለው ካስተዋሉት እንግሊዝኛ ከተጠቀመ በኋላ ሁሌም በአማርኛ አረፍተ ነገሩን ይደግመዋል፣ ይተረጉመዋል። ሳይተረጎም ቢታለፍ ነበር ችግሩ። English ሲጠቀም ከሆነ ውስጡን የሚያረካው let it be !
@abcool6074
@abcool6074 5 ай бұрын
“የእግዚአብሔር መንፈስ ፈጠረኝ፥ ሁሉንም የሚችል የአምላክ እስትንፋስ ሕይወት ሰጠኝ።” - ኢዮብ 33፥4
@abcool6074
@abcool6074 5 ай бұрын
@yordanosteclehaimanot7694
@yordanosteclehaimanot7694 5 ай бұрын
Amen
@user-uk3is5ki6d
@user-uk3is5ki6d 5 ай бұрын
አሜን
@malkamolgira8672
@malkamolgira8672 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@tigestgebru8230
@tigestgebru8230 5 ай бұрын
አሜን
@user-xz3bw2po3c
@user-xz3bw2po3c 5 ай бұрын
Amen
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 75 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 11 МЛН
እራስን መግዛት || መጋቢ ፍፁም
43:52
Gaius Ministry | Pastor Fitsum
Рет қаралды 2,4 М.
እጅግ ድንቅ መልዕክት || አዲስ ልብ || New heart || Be blessed as you watch this teaching.
57:45
አልኮል መጠጦች ይፈቀዳሉን? በወንድም ዳዊት ፋሲል
13:52
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 56 М.
ነው ከላይ|| new kelay|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu workeye|| Live worship|| Ethiopian Protestant mezmur
48:50
Котик спрятался 👀 #юмор #рекомендации #прикол
0:24
Малого Приняли... ❘  #фильмы  #сериал
0:52