የዚህ አይነት ዘፈን መስማት እንዴት ያስደስታል | Gutu Abera Hawanawa Ethiopian Oromo Music video reaction | AWRA.

  Рет қаралды 65,409

AWRA

AWRA

3 жыл бұрын

FACEBOOK
/ awra2020
INSTAGRAM
/ eyukasa
/ shimeawra
TELEGRAM
t.me/awratube
አውራ/AWRA አብረን ፈታ እያልን የምናሳልፈውን ጊዜ ከሁሉም ጋር የምንጋራበት የጓደኛሞች ቻናል ነው
አውራ/AWRA is a channel where we have a good time among friends and share it with everyone

Пікірлер: 464
@tsiygirma7935
@tsiygirma7935 3 жыл бұрын
Wow ነው ልጁ እኔ ከኦሮምኛ ዘፋኞች አሊ ቢራ ና ንጉሱ ታምራት በጣም ይመቹኛል ይሄ ዘኑም ልጁም ደስ ይላል።💕💕
@nuitube9490
@nuitube9490 3 жыл бұрын
የት ነው ያለሽው ሸጋዋይ ደብዳቤ እንኳን አትልኪልኝም ወይ ሀሳቤ ሁሌም ካንቺ ጋ ቆንጆ የሸዋዋ ሸጋ ልቤን ይዘሽው ጠፍተሺ ልክ እንደ አበደ ሆንኩልሺ ቀልቤንም ይዘሽው ጠፋሺ አትመልሺልኝ ይቅር... ይበቃኛል ፍቅርሺ ሀሳቤ ሁሌም አንቺው ጋ ቆንጆ ውቢት የኔዋ ሸጋ (ሸጌ በሬዱ) ሀዋን ሀዋ ሲን ሀዋ ፤ ሀዋን ሀዋ ሲን ሀዋ (x6) (አስብሻለው/እመኛለው) ዝም አላልኩም ብዙ ጥሬያለው ረዥም መንገድም ተጉዣለው ለዓመታት ጠብቄሻለው ብቻዬን ላልመለስ ወስኛለው ሻሼ የሸዋዋ ቆንጆ ልቤ አንቺን ነው የተመኘው። ልክ እንደ ጨረቃ ውበትሽ ያበራል አንቺን የመሰለ ከየትስ ይገኛል ባይ ብመለከት በብዙ ሀገራት ዓለም ላይ አጣሁኝ እንደዚህ አይነት ውበት። ነዪ ተቀበይኝ ቆንጆ የሸዋዋ ልቤ የተመኘው አንቺን ብቻ ነዋ። ሀዋን ሀዋ ሀዋ ሲን ሀዋ (አስብሻለው/እመኛለው) (x6) እስኪ ልጠይቅሽ መልሺልኝ አሁን አንቺ የተፈጥሮ ውበት ያደለሽ እስኪ ጠይቂኝ ምን ላድርግልሺ ካሻሽ ልብሴን ... ካሻሽም ልቤን ልሽጥልሺ ወገብሽ ያማረ... ጥርስሽ እንደወተት አይንሽ እንደ አበባ ጥምን የሚቆርጥ እንደ ጠዋት ፀሐይ ሁሌም ተናፋቂ ከተራራው እላይ ምታፀባርቂ እዚህ ነኝ እያልሽ ትጣሪያለሺ ሺዎች በምኞት አበዱልሺ ሀዋን ሀዋ ሀዋ ሲን ሀዋ (አስብሻለው/እመኛለው) (x6) ልቤን ይዘሽው ጠፍተሺ ልክ እንደ አበደ ሆንኩልሺ ቀልቤንም ይዘሽው ጠፋሺ አትመልሺልኝ ይቅር... ይበቃኛል ፍቅርሺ ሀሳቤ ሁሌም አንቺው ጋ ቆንጆ ውቢት የኔዋ ሸጋ (ሸጌ በሬዱ) ሀዋን ሀዋ ሲን ሀዋ ፤ ሀዋን ሀዋ ሲን ሀዋ (x6) (አስብሻለው/እመኛለው)
@ExactEthio
@ExactEthio 3 жыл бұрын
Thank you for the translation 😊 I love this 🎵🎶
@selamas496
@selamas496 3 жыл бұрын
በዚህ ሁሉ ግጥም ታጅቦ ነው እንዴ የዘፈነው ያንተንም ሃሳብ ጨምረህበታል መሰለኘ
@awakekalkedan4766
@awakekalkedan4766 3 жыл бұрын
wow Nui Tubeግዜ ስጥተክ(ሽ)ስለተረጎማቹልን ገለቱሚ
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 3 жыл бұрын
@@selamas496 be tsuf rezmo new Enji be Tekekel yeteteregoma new Ehet.
@yonatal8508
@yonatal8508 3 жыл бұрын
Thanks
@derejetesfaye3373
@derejetesfaye3373 3 жыл бұрын
I love oromoo music. Love people! Beautiful people😍😍
@oromtiti8104
@oromtiti8104 3 жыл бұрын
🥰🥰
@ebissesworldadunyaaebisse2220
@ebissesworldadunyaaebisse2220 3 жыл бұрын
The song is so catchy and love also you chose to talk about it❤️ facts: The singer is actually have performed for the royal family in Norway 🇳🇴. The song is about him wishing to be with the girl... “hawanhawa sin hawa” means i want you ( exact translate wish). Love you guys. Keep entertaining💋
@dagiberhanu4802
@dagiberhanu4802 3 жыл бұрын
I’m obsessed with this song ❤️was trying to find out what hawanhawa sin hawa means. Thanks for translating ☺️
@tame_td472
@tame_td472 3 жыл бұрын
woooow
@ET-cw8ro
@ET-cw8ro 3 жыл бұрын
አይገርምም አሁን ደብሮኝ የዛሬ 4 ወር አካባቢ የሰራችሁትን እያየኋችሁ ነበር በአዲስ ተከሰታችሁ Love u guys 💕 from 🇬🇧 👀 ውጭ አገር 10 ሳንቲም ከጨመረ ህዝቡ ሰላማዊ ሰልፍ ነው የሚወጣው 😂
@hawifita1218
@hawifita1218 3 жыл бұрын
Here in Canada fuel cost was 89 cents before 2 days and today its 1 dollar. Its every where and you can check USA.
@marikassahunmar5550
@marikassahunmar5550 3 жыл бұрын
ማርያምን በዚ ዘፈን ስሩ ልላቹ ነበር ሽሜ የኔ ደስታ ከረሜላ 😂😘
@LEULAPPTUBEL1e2u3l4
@LEULAPPTUBEL1e2u3l4 3 жыл бұрын
Anchi lmn alserashiwm, I'll Subscribe
@sunshine8605
@sunshine8605 3 жыл бұрын
ያው ግጥሙ😌 የት ነው ያለሽው ሸጋዋይ ደብዳቤ እንኳን አትልኪልኝም ወይ ሀሳቤ ሁሌም ካንቺ ጋ ቆንጆ የሸዋዋ ሸጋ ልቤን ይዘሽው ጠፍተሺ ልክ እንደ አበደ ሆንኩልሺ ቀልቤንም ይዘሽው ጠፋሺ አትመልሺልኝ ይቅር... ይበቃኛል ፍቅርሺ ሀሳቤ ሁሌም አንቺው ጋ ቆንጆ ውቢት የኔዋ ሸጋ (ሸጌ በሬዱ) ሀዋን ሀዋ ሲን ሀዋ ፤ ሀዋን ሀዋ ሲን ሀዋ (x6) (አስብሻለው/እመኛለው) ዝም አላልኩም ብዙ ጥሬያለው ረዥም መንገድም ተጉዣለው ለዓመታት ጠብቄሻለው ብቻዬን ላልመለስ ወስኛለው ሻሼ የሸዋዋ ቆንጆ ልቤ አንቺን ነው የተመኘው። ልክ እንደ ጨረቃ ውበትሽ ያበራል አንቺን የመሰለ ከየትስ ይገኛል ባይ ብመለከት በብዙ ሀገራት ዓለም ላይ አጣሁኝ እንደዚህ አይነት ውበት። ነዪ ተቀበይኝ ቆንጆ የሸዋዋ ልቤ የተመኘው አንቺን ብቻ ነዋ። ሀዋን ሀዋ ሀዋ ሲን ሀዋ (አስብሻለው/እመኛለው) (x6) እስኪ ልጠይቅሽ መልሺልኝ አሁን አንቺ የተፈጥሮ ውበት ያደለሽ እስኪ ጠይቂኝ ምን ላድርግልሺ ካሻሽ ልብሴን ... ካሻሽም ልቤን ልሽጥልሺ ወገብሽ ያማረ... ጥርስሽ እንደወተት አይንሽ እንደ አበባ ጥምን የሚቆርጥ እንደ ጠዋት ፀሐይ ሁሌም ተናፋቂ ከተራራው እላይ ምታፀባርቂ እዚህ ነኝ እያልሽ ትጣሪያለሺ ሺዎች በምኞት አበዱልሺ ሀዋን ሀዋ ሀዋ ሲን ሀዋ (አስብሻለው/እመኛለው) (x6) ልቤን ይዘሽው ጠፍተሺ ልክ እንደ አበደ ሆንኩልሺ ቀልቤንም ይዘሽው ጠፋሺ አትመልሺልኝ ይቅር... ይበቃኛል ፍቅርሺ ሀሳቤ ሁሌም አንቺው ጋ ቆንጆ ውቢት የኔዋ ሸጋ (ሸጌ በሬዱ) ሀዋን ሀዋ ሲን ሀዋ ፤ ሀዋን ሀዋ ሲን ሀዋ (x6) (አስብሻለው/እመኛለው)
@mogesregassa9460
@mogesregassa9460 3 жыл бұрын
Thank you for your translation, Galatoomi!
@kalemila3532
@kalemila3532 3 жыл бұрын
Tnx😍😍😍gtmu yamral videow bcha adelem
@yonasbiru7495
@yonasbiru7495 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏
@buureayderus2983
@buureayderus2983 3 жыл бұрын
Hawanawa ****** Eessa jirtaa shaggituu Xalayaa naan ergituu Yaanni koo bar sii duwwaa Shaggee bareedduu shawaa Onnee koo fuutee deemtee Bar maraatuu na gootee Qalbii koo fuutee deemtee Naan deebisin fudhadhuu Jaalallee onnee keemmoo Jaalala kee naa laadhuu Yaanni koo bar sii duwwaa shaggee bareedduu Hawwaan hawwaa siin hawwaa(x4) የት ነው ያለሽው ሸጊቱ ደብዳቤ ላኪልኝ እቱ ሀሳቤ አንቺ ብቻ ነዋ ቆንጆ ልጅት የሸዋ ልቤን ይዘሽ ሄደሻል እንደ እብድም አድርጎኛል ቀልቤን ይዘሽ ሄደሻል አትመልሺው በጭራሽ ፍቅሬ ልብሽን ስልሽ እኔ ልሁን ምርጫሽ ሀሳቤ አንቺን ብዬ ሸጌ ቆንጅዬ እመኛለሁ፣እመኛለሁ አንቺን ብቻ እላለሁ። Haala hin mijeeffanne hin jedhuu Deemeen dhufee karaa dheeraa....aa Waggaa baay'eettan si eegee Qofaa hin galu ani muradheeraa Yaa shaashituu intala shawaa Onneen koo bar sumaan hawwaa Akka ji'a halkanii kan ibsu qaroon kee Ilaaleetan dhabe barbaade fakkii kee Biyya hunda deemee hin dhabe ilaalee Addunyaarra hin jirtu bareenni si caale Koottu na simadhu Himadhu bareeddittii shawaa Onneen na roora'e suma qofan hawwa Hawwaan hawwaa siin hawwaa(x8) ባይመቸውም የለውም ግድ መጥቻለሁ ረጅም መንገድ ብዙ አመት ጠብቄሻለሁ ብቻ አልሄድም ወስኛለሁ የሸዋ ልጅ ነሽ አንቺ ሻሺቱ የልቤ ምኞት እጅግ ብርቱ ። እንደጨረቃ ብርሀን የሚያበሩ አይኖችሽ ፈልጌ አጣሁኝ አልተገኘም ልክሽ ሁሉም ሀገር ዞሬ አይኔ ቢመለከት ከቶ የለችም ቆንጆ እንዳንቺ አይነት። ነይ ተቀበይኝ የሸዋዋ ቆንጆ፣ እባክሽ ንገሪኝ የሸዋዋ ቆንጆ ልቤ ተላወሰ በሀሳብሽ ተንዶ። Hibboo si gaafadhaa gaaffii Amma naa deebisii dafii Bareedduu uumama addaa Na gaafadhu maali barbaadda Siifan gurgura surreekoo Yoo barbaaddes lubbuukoo Ilkaankee aannanii mudhiin kee kan sonsaa Ijjikee taliilli dheebuu nama baasa Akka dugda namaa taateetu yaadamta Tulluu gubbaa baatee iftee nama waamtaa Koottaa na ilaalaa asiin jira jettaa Kumni si hawwata jooraakee maal goota?? ተረት ልጠይቅሽ የመሰረት አሁኑኑ መልሺልኝ በፍጥነት አንቺ የተፈጥሮ ውበት ምን ትፈልጊያለሽ በእውነት እሸጥልሻለሁ ሱሬዬን ከፈለግሽም አንድ ነብሴን ጥርስሽ እንደወተት፣የወገብሽ ቅጥነት ኩልል ያለው አይንሽ ያወጣል ከጥማት ሁሌ እንደአዲስ ትናፈቅያለሽ ተራራ ላይ ሆነሽ ደምቀሽ ትታያለሽ ኑና ተመልከቱ መጥቻለሁ እያልሽ እኔ ናወዝኩልሽ ምን ታደርጊያለሽ? Onnee koo fuutee deemtee Bar maraatuu na gootee Qalbii koo fuutee deemtee Naan deebisin fudhadhu Jaalallee onnee keemmoo Jaalala kee naa laadhu Yaanni koo bar sii duwwaa Shaggee bareedduu Hawwaan hawwaa siin hawwaa(x2) Shaggee bareedduu Hawwaan hawwaa(x2) ልቤን ይዘሽ ሄደሻል እንደ እብድም አድርጎኛል ቀልቤን ይዘሽ ሄደሻል አትመልሺው በጭራሽ ፍቅሬ ልብሽን ስልሽ እኔ ልሁን ምርጫሽ ሀሳቤ አንቺን ብዬ ሸጌ ቆንጅዬ እመኛለሁ፣እመኛለሁ አንቺን እመኛለሁ(x2) ሸጌ ቆንጅዬ እመኛለሁ፣እመኛለሁ አንቺን እመኛለሁ(x2) ******
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 3 жыл бұрын
አበበ አቡሹ እኔም በጣም ነው የምወደው ሸሜ 👏 እናመሰግናለን ዘፈኑም ዳንሰሮችም ደሰ ይላሉ
@powercell2802
@powercell2802 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚለው💚💛❤🌳
@amenalnadmasu9997
@amenalnadmasu9997 3 жыл бұрын
I am Literally OBSSESED!!! Such a masterpiece!! Yes, the genre is indeed Ethio-jazz. Expecting more work from Gutu! Great reaction to a Great Music! :)
@ethiofriendship4909
@ethiofriendship4909 3 жыл бұрын
Incase people don't get it , the music choreography and the whole vibe is old school, like the 70's or 80's !! I hope you get it
@naolabdisa2915
@naolabdisa2915 3 жыл бұрын
I like all of u brothers ,this what our country needs right now .
@semiraethiopia3789
@semiraethiopia3789 3 жыл бұрын
The intro was..... great.
@Proud_oromo
@Proud_oromo 3 жыл бұрын
Love you guys!! You all are so incredible!!
@buchuabera1872
@buchuabera1872 3 жыл бұрын
Shme u have gr8 music test Abebe Abdishu is my favourite artist thanks alot u guys are so beautiful
@user-pj5tf6mf4c
@user-pj5tf6mf4c 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አይንሽ ነው በለኝ የደነሰው ፍርሽ አደለም በለኝ🤔
@eldaabebe6780
@eldaabebe6780 3 жыл бұрын
What does it mean😏
@user-hb7wt6zu4x
@user-hb7wt6zu4x 3 жыл бұрын
ቀዮ አንተ ነው ሰላም ባትለን እኳን ገላምጠን ደሞ ዝምታክ ገዳይ ነው ❤❤ እና በጣም ነው ምወዳቹ ሱሶቼ 💚💛❤
@kalkidanberhanu9018
@kalkidanberhanu9018 3 жыл бұрын
finally you guys are reacting to my jam💥💥 the intro lela level lay new
@wondimagegnbelayneh7787
@wondimagegnbelayneh7787 3 жыл бұрын
Shime ye music mirchashn wedjewalew Abebe Abishu inem wuste nw👏👏👏👍👍👍
@nejathamid9126
@nejathamid9126 3 жыл бұрын
Uptown Funk በ ኦርምኛ ሲተረጐም ይሄ ነው።
@daconfi1453
@daconfi1453 3 жыл бұрын
Hahaha for sure
@mikkotrades7686
@mikkotrades7686 3 жыл бұрын
😂😂😂 nice one
@tinasaron5836
@tinasaron5836 3 жыл бұрын
ሰላም ፍርሽ እምር ብሎብሃል የምወደው አለባበስ አረ ዛሬ ባልኮምት ያሰኛል ሁኔታችሁ በሰላም ነው እዩ እና ሽሜ የሌለ ኡኡኡኡ አላችሁ ከዚ ዘፈን ላይ የምታወጡለት ነገር አጣን ያላችሁት ስንት ገራሚ የኦሮሚኛ ዘፈን እያለ እኔ የአጫሉን ገልገሎቶን በጣም ነው የምወደው ትርጉም እደናተው ነኝ እዲ ዝብርቅርቅ ያለ አጨፋፈር ለመጀመሪያ ግዜ ሳይ ✌️✌️✌️እወዳችኋለሁ
@yetioromo2741
@yetioromo2741 3 жыл бұрын
በናተ እድሜ እኩል ነኝ የድሮ ዘፈን ዜና ሁሉንም ስታነሱ ድሮ የነበረው ነገር አሪፍ ነበር ዘፈኑም ጥሩ ነው እና ተናፋቂ ናቹ
@Amy-ku4wm
@Amy-ku4wm 3 жыл бұрын
ኑሮ ጨምሯል እያላችው ሀገራችን እንዳንገባ አታድርጉን በእናታችው ካለንበት ሀገር አይበልጥም እንዳላችውት እኛ ሀገር ከትንሽ መነሳት የሚፈልግ የለም ለዛ ነው እንጂ ተመስገነው 😪 በተረፈ ሙዚቃው ዋው ነው
@tigisttufa269
@tigisttufa269 3 жыл бұрын
Wow! Great! keep doing guys.
@tamishaboy8
@tamishaboy8 3 жыл бұрын
GALATOOMAA with big respect u guys from France 😍🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@sifenkejela9205
@sifenkejela9205 3 жыл бұрын
Mudi nutti qabachaa jiruum😡😡
@farukekemalali5790
@farukekemalali5790 3 жыл бұрын
@@sifenkejela9205 no. Akkasitti hin yaadan.
@asimaru5913
@asimaru5913 3 жыл бұрын
እንኳን መጣቹሁልን እናንተ ባትኖሩልን እንዴት ይገፋ ነበር ኑሮ ሆሆሆሆሆ ኣይለያቹሁ
@natideje7616
@natideje7616 3 жыл бұрын
I'm in love with this music
@cimaayoutube
@cimaayoutube 3 жыл бұрын
it was so interested,needs to talk on it,i will expect more from them.
@abagadason7315
@abagadason7315 3 жыл бұрын
Thank you so much guys, it so nice to appreciate each other's. Together we will be great.
@Eeaatt911
@Eeaatt911 3 жыл бұрын
You have demonstrated the Ethiopianism I wish exists ! Ijoollee Araadaa ብያቸዋለው:: የድሮ ቲቪ ትዝታ ትጠላለሀ Thanks a lot!
@hanatadese7846
@hanatadese7846 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችው ፎንቃወቸ ተናፍቃችኋል😍😍😍
@mamehabesha2272
@mamehabesha2272 3 жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጣችሁ ምርጦች ስደት ላይ ላለን ሰዎች እንደናንተ ፈታ የሚያደርገን ያስፈልጋል በርቱልኝ
@awemohammed8172
@awemohammed8172 3 жыл бұрын
Thanks for reaction guys 🥰🥰🥰🥰
@bjdefa5555
@bjdefa5555 3 жыл бұрын
Great reaction, you guys are funny. New fan.
@kalkidantesfaye5619
@kalkidantesfaye5619 3 жыл бұрын
ጥሎብኝ ስወዳቹ ሰላማቹ ብዝት ይበል ❤️❤️❤️😘😘
@anisaanyijawee556
@anisaanyijawee556 3 жыл бұрын
Oromoo music!❤
@mesraktekle9326
@mesraktekle9326 3 жыл бұрын
ታውቆችኋል ግን በጣም ገብታችኋል ፍርሽ እራሱ እንዲህ ሲመሰጥ አይቼው አላውቅም እዩማ ሌላ ጊዜ ሲደብረው ቃል ሳያወጣ ፊቱ ራሱ ይናገራል በዚህ ዘፈን የሌለ ደስ ብሎታል
@hiwe569
@hiwe569 3 жыл бұрын
ፊሽ ደነሰ ብዬ 🏃‍♀️🏃‍♀️ ለወሬ ስልኬ ተሰብሮ ነበር 🙄ተደፍቼ well belnal😍
@HirutHirut-wz5oo
@HirutHirut-wz5oo 3 жыл бұрын
ኧረበሳቅ ሀዊ🤣🤣
@kiyalight94
@kiyalight94 3 жыл бұрын
Damn! That song is so much cool
@amboogaragalgala9686
@amboogaragalgala9686 3 жыл бұрын
Mirtochi nachu 😉👍 Baay'ee namatti toltuu dhugaa jabaadhaa yeroo mara isiiin hordoofaa kolfii kessaan kessaa kotii 😊
@biniamalemayehu4418
@biniamalemayehu4418 3 жыл бұрын
ሼሜዋ አፉ ቢዬሻለው፣ የመረጥሽው ሙዚቃ ማኛ ማኛ ማኛ፣ ኢትዮጵያዊነት ማለት ይሄ ነው፣ ትዝታ ትዝታ ትዝታ
@hanahana1407
@hanahana1407 3 жыл бұрын
Galatomma for reaction hawanawa the best music😍
@seifegeb5774
@seifegeb5774 3 жыл бұрын
Baay'ee gaarii dhaa nii baredaa ( betam aref new yamral) !!!!!!!
@himia6271
@himia6271 3 жыл бұрын
Welcome backkkkkkk
@wome8375
@wome8375 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣 ፍሬንዶቼ ትላንት ጠፍታችሁ ነበር ዛሬ በራችሁ ደስ ይላል
@ashiiteshow7679
@ashiiteshow7679 3 жыл бұрын
Wow amazing good job gutu
@redietasfaw9659
@redietasfaw9659 3 жыл бұрын
5:08 ሽሜ; ጃዝ ነች እኮ አይደል? እዩ ; ወጡ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@medinaabdullahmedinaabdull872
@medinaabdullahmedinaabdull872 3 жыл бұрын
Ymechachu yarada ljoch betam new yemwedachu besra dekme mata lay ltegna sl new yemayachu ena enaten say dkame hulu ytefal ena mrtoche selamachu ybza Abo 👌👍👏❤️
@rodi2213
@rodi2213 3 жыл бұрын
I love yall..zefenum andegna new ena eyum lemn more movie suggestions mnamn aseram sera enji des yelal eko😁
@user-eg9ip3np3z
@user-eg9ip3np3z 3 жыл бұрын
የኔ ሀበሻ ፈንድሻወቹ ሥወዳችሁ ሠላማችሁ ብዝት ይበል
@meskaramtesfey8457
@meskaramtesfey8457 3 жыл бұрын
Selame Selame Selame .... Endate nachu beya Seketele Ezi abudabi nurwe azuro lidfage new Eski belji Egrachu le abeyacne Tekome adrgulge wertawen ekfelalwe 😘😘😘
@Noah8696320
@Noah8696320 3 жыл бұрын
yarada lijoch, so far I like you guys keep it up. Anyways will talk when we meet in person. @ Birid and Nuro tho :):):) let's exchange :)
@martasenbeta9467
@martasenbeta9467 3 жыл бұрын
አሪፎቹ ዛሬ በCool & the gang መስሎኝ ነበር ዘፈኑ ነበር ..በተረፈ ኑሮ ውጭ በጣም ውድ ነው ግን ጥሩ እነቱ ለምሳሌ ፓስታ ውድ አለ እርካሽ አለ በቃ ሁሉም ነገር እንደዛ አለ እሚገርመው እርካሹ ከምን ይስሩት ባይታወቅም ደረጃውን አልፎ እኩል ወዱ አጠገብ ጉብ ብሎ ታገኝዋለህ በቃ ሚስጥሩ ይሄ ነው እዳትጮህ ያቅምህ ይሰራልሀ ትገዛለህ ...ይሄ ዘዴ በልብስ ፣ በጫማም በሁሉም ነገር አለ ..🥰❤
@arsemawityemaryamlij806
@arsemawityemaryamlij806 3 жыл бұрын
Well come back keshtoche ሳቆቼ😍😍
@ilafilame8985
@ilafilame8985 3 жыл бұрын
እናተ ግን በ1ቋንቋ ብቻ አትኮፈሱ ለማንኛውም እኔ ቶሮግምላቹዋለዉ። የት ነው ያለሽው ሸጋዋይ ደብዳቤ እንኳን አትልኪልኝም ወይ ሀሳቤ ሁሌም ካንቺ ጋ ቆንጆ የሸዋዋ ሸጋ ልቤን ይዘሽው ጠፍተሺ ልክ እንደ አበደ ሆንኩልሺ ቀልቤንም ይዘሽው ጠፋሺ አትመልሺልኝ ይቅር... ይበቃኛል ፍቅርሺ ሀሳቤ ሁሌም አንቺው ጋ ቆንጆ ውቢት የኔዋ ሸጋ (ሸጌ በሬዱ) ሀዋን ሀዋ ሲን ሀዋ ፤ ሀዋን ሀዋ ሲን ሀዋ (x6) (አስብሻለው/እመኛለው) ዝም አላልኩም ብዙ ጥሬያለው ረዥም መንገድም ተጉዣለው ለዓመታት ጠብቄሻለው ብቻዬን ላልመለስ ወስኛለው ሻሼ የሸዋዋ ቆንጆ ልቤ አንቺን ነው የተመኘው። ልክ እንደ ጨረቃ ውበትሽ ያበራል አንቺን የመሰለ ከየትስ ይገኛል ባይ ብመለከት በብዙ ሀገራት ዓለም ላይ አጣሁኝ እንደዚህ አይነት ውበት። ነዪ ተቀበይኝ ቆንጆ የሸዋዋ ልቤ የተመኘው አንቺን ብቻ ነዋ። ሀዋን ሀዋ ሀዋ ሲን ሀዋ (አስብሻለው/እመኛለው) (x6) እስኪ ልጠይቅሽ መልሺልኝ አሁን አንቺ የተፈጥሮ ውበት ያደለሽ እስኪ ጠይቂኝ ምን ላድርግልሺ ካሻሽ ልብሴን ... ካሻሽም ልቤን ልሽጥልሺ ወገብሽ ያማረ... ጥርስሽ እንደወተት አይንሽ እንደ አበባ ጥምን የሚቆርጥ እንደ ጠዋት ፀሐይ ሁሌም ተናፋቂ ከተራራው እላይ ምታፀባርቂ እዚህ ነኝ እያልሽ ትጣሪያለሺ ሺዎች በምኞት አበዱልሺ ሀዋን ሀዋ ሀዋ ሲን ሀዋ (አስብሻለው/እመኛለው) (x6) ልቤን ይዘሽው ጠፍተሺ ልክ እንደ አበደ ሆንኩልሺ ቀልቤንም ይዘሽው ጠፋሺ አትመልሺልኝ ይቅር... ይበቃኛል ፍቅርሺ ሀሳቤ ሁሌም አንቺው ጋ ቆንጆ ውቢት የኔዋ ሸጋ (ሸጌ በሬዱ) ሀዋን ሀዋ ሲን ሀዋ ፤ ሀዋን ሀ
@suadmohammed205
@suadmohammed205 3 жыл бұрын
Abebe abeshu ennnemm betam new mewedew🥰🥰❤❤
@tsedeniagebre4061
@tsedeniagebre4061 3 жыл бұрын
Arife zefen new love it 💚💛❤
@rabigeorge3982
@rabigeorge3982 3 жыл бұрын
Waw I love it amazing 🎶
@boyetube6279
@boyetube6279 3 жыл бұрын
abebe abeshu-demmeekoo emilewun simut
@amytube1013
@amytube1013 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ኑሮ እሚቀንስበት ቀን እና እኔም ከማዳም ቤት እምወጣበት ቀን ናፈቀኝ ምርጦች
@sarass3984
@sarass3984 3 жыл бұрын
እረ እግሊዝኛእዩ 😂😂😂😂ሠላማችሁ ይበዛ ዉዶች
@demissiebelayneh7943
@demissiebelayneh7943 3 жыл бұрын
original, authentic and Magical work of Gutu Abera, nothing to do with Ali Birra ! Zimbileh Atqebaxir !
@tsgeredaberl1486
@tsgeredaberl1486 3 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ኦገን በርቱ👍
@niyatube7411
@niyatube7411 3 жыл бұрын
wow top music i love oromo
@tekalignhaile6562
@tekalignhaile6562 3 жыл бұрын
Honestly am surprised. coz of today I watch this video music.
@wengelwondimu1068
@wengelwondimu1068 3 жыл бұрын
I though it was real😂😂😂😂😂😂 i wish i can see fresh chillin like this🙄😂
@AsdAsd-hc6ey
@AsdAsd-hc6ey 3 жыл бұрын
Arif sira new yeseraw liju melku gerami new
@yashiberihun22
@yashiberihun22 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም 👏👏👏 እንኳን መጣችሁ. አውራና ዶሮዎች እንዲሁም ጫጩቶች 💋የዛሬ ሳምንት ሀገሬ ኢትዮጵያ እገባለሁ. ግን ኑሮውን ስታማርሩ ስሰማ shocked እያደረኩ ነው ሶ. ልምጣ ወይስ ልቅር
@anuuyusufe3318
@anuuyusufe3318 3 жыл бұрын
Hawanhawa sin hawa ,malet i wish u malet naw ,thank u for react
@bareduusalaleesanyiitaddee1406
@bareduusalaleesanyiitaddee1406 3 жыл бұрын
Than you so much 🙏❤️
@nardostetemeqe
@nardostetemeqe 3 жыл бұрын
we miss you! Welcome!
@user-ko5ht4rw1p
@user-ko5ht4rw1p 3 жыл бұрын
ሠላምና ምርቶች አመሰግናለሁ ያልኳቹን ስላቀረባቹ👍✌️
@treatmentabama3345
@treatmentabama3345 3 жыл бұрын
the Intro አንደኛ n u guys is fine
@user-vl4hv1ji4e
@user-vl4hv1ji4e 3 жыл бұрын
አረ የአገባቡ ዘፈን ዋው ይመቻችሁ
@wincell5467
@wincell5467 3 жыл бұрын
ኣረ እዚ ይበልጣል ምርጦችዬ በ(lebanon)
@GANAT-jn9rb
@GANAT-jn9rb 3 жыл бұрын
Eyu yemeretewu zefeni swedewu❤️❤️❤️
@user-vq2sx8hr9o
@user-vq2sx8hr9o 3 жыл бұрын
ውጭም ኑሮ ውድ ነው ግን በወር አሪፍ ደሞዝ አለ ይሄ ነው ለውጡ
@lidetmule179
@lidetmule179 3 жыл бұрын
We is😜fine አውራዎች ሰላም👏👏👏👏👏👏 ሰላም👏👏👏👏 ሰላም
@titiayalewu4360
@titiayalewu4360 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርመኝ የሽሜ ሙዚቃ ማዳመጥ ችሎታ የድሮ ሰው ነገር ነህ
@sabasalahdin5353
@sabasalahdin5353 3 жыл бұрын
Wow betam des telalachu weyena sheme gene achebechebeke betam. ❤️❤️❤️
@__-517
@__-517 3 жыл бұрын
ሀዋናዋ እናመሰግናለን ግጥሙን በደንብ አጥንቼው ፅፍላችሀለው ሀዋን ሀዋ ሲን ሀዋ ማለት እመኛለሁ አንቺን እመኛለሁ ማለት ነው
@dagm1498
@dagm1498 Жыл бұрын
Great song!
@raheloo1383
@raheloo1383 3 жыл бұрын
የኔ ወዶች ዛሬ ተሳክቶልኝ የመጀመሪያሆንኩ እንካን ደና መጣቹልኝ
@haileb4545
@haileb4545 3 жыл бұрын
the intro cremated me...hahahahahah,
@enuyam3613
@enuyam3613 3 жыл бұрын
Arif clip naw enamsagenaln mirtoch😍😍😍
@lilichonegn5211
@lilichonegn5211 3 жыл бұрын
Enamsgenaln wdoche🙏❤️
@dawityimer3472
@dawityimer3472 3 жыл бұрын
ግጥሙን ለማንበብ የገባ😅😅😅😅👍👍👍
@yesamtube7887
@yesamtube7887 3 жыл бұрын
አገባባችሁ ዋው 😂😂❤❤
@mazaenidal6930
@mazaenidal6930 3 жыл бұрын
ጎበዘ አደራ እናንተ ናችሁ ኑሮ በዘዴ የተማራችሁት በዚያው እድሜያን ገምቱ
@malicabeauty
@malicabeauty 3 жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል
@nejatkasim4551
@nejatkasim4551 3 жыл бұрын
Yes yes I'm first 💪💪😝
@asantioromoo3726
@asantioromoo3726 3 жыл бұрын
Abebe Abishuu❤❤
@selamfiker7248
@selamfiker7248 3 жыл бұрын
liteyekachu neber react indetaregubete betam nw mewedachu 😍
@naollove9303
@naollove9303 3 жыл бұрын
Thank you!
@susums1376
@susums1376 3 жыл бұрын
አረ አትሰለቹም የኔ ምርጦቺ😍😍😍
@keyadhaile4320
@keyadhaile4320 3 жыл бұрын
amazing voice
@kebabouch9705
@kebabouch9705 3 жыл бұрын
Beautiful music galatoma
@danbiruk1043
@danbiruk1043 3 жыл бұрын
እረ ኑሮ ካሉት መቃብር ይሞቃል የ30 ብር ቅቅል 100 ገባ ዝም አልን የ400 ብር ጅንስ ሱሪ 1000 ብር ገባ ዝም አልን ሽሮ እንኳን ከማን አንሼ ብላ 50 ብር ገባች ከትንሽ ጊዜ በዋላ የ አዲስ አበባ ህዝብ ገዳም የገባ መናኝ መሆኑ ነው
@zolaman7074
@zolaman7074 3 жыл бұрын
@@pazparaetiopia be tselot ena be fetari redat newa
@amen3379
@amen3379 3 жыл бұрын
Selam selam ye Ethiopia heberetseboche shema fersh eyu selamachu yebezha
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 18 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 87 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
HOPE VS  MINEW SHEWA  ማን ይበልጣል?
13:49
jahnny
Рет қаралды 18 М.
ኧረ ነይ ቬሮኒካ..../ AWRA.
30:11
AWRA
Рет қаралды 49 М.
Toothbrush Glove Hack !?
0:16
Dental Digest
Рет қаралды 11 МЛН
♥️♥️♥️
0:20
Татьяна Дука
Рет қаралды 7 МЛН
Oi Oi Oi & E E Ei Meme Looking For a Girlfriend
0:26
Mischief time
Рет қаралды 38 МЛН
ПИЩЕВОЙ ВАНДАЛ НАКАЗАН
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 3,1 МЛН