እያነከሰች ግማሽ ፍጻሜ የደረሰች ሃገር | England | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

  Рет қаралды 46,714

Mensur Abdulkeni Official

Mensur Abdulkeni Official

16 күн бұрын

#MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

Пікірлер: 69
@utty3720
@utty3720 14 күн бұрын
እንግሊዝ እንኳንም አለፈች ደጋፊወች ቢናድዱኝም ለሳካና ለራይስ ስለ እደግፋቸዋለሁ ባጠቃል ለተጫዋቾች ሞራል ማለፋቸዉ ያስደስታል ሳካ ጥረዘቁሩ አልማዝ ከጉድ አወጣቸዉ ራይስ ይለያል ❤❤❤❤
@tadaye2631
@tadaye2631 14 күн бұрын
መንሱሬ አሪፍ ርእስ ነው የሰጠከው.....እንግሊዝ እያነከሰችም ቢሆን ዋንጫውን አንስታ የምታስደምመን ይመስለኛል!!
@Afro-sport94
@Afro-sport94 14 күн бұрын
ተረጋጉ እንግሊዝና ቶተንሃም ዋንጫ ይነስራቸዋል።😊
@etsubdink4017
@etsubdink4017 14 күн бұрын
መንሱ ሀሳብህን እጋራለሁ። እኔም እንግሊዝን አና ፈረንሳይን ነው ለፍፃሜ የገመትኳቸው። እየተንገዳገዱ ዋንጫ የሚያነሱ ይመስለኛል።
@dejenaddis
@dejenaddis 14 күн бұрын
የ ኢትዮጵያ ሊግ: አዳዲስ ክለቦች ባደጉበት አመት ሻምፒዮን የሚሆኑት በሊጉ ፋክክር ስለሌለ ነዉ ምንም ጥያቄ የለዉም። መንሱሬ እኔ የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ጨዋታ ሳይ አፍራለሁ። በጣም እጨነቃለሁ እኔ የምመራዉ እኔ የምጫወት ያክል ነዉ ጥራቱ የሚያስጨንቀኝ
@seyaraja3732
@seyaraja3732 14 күн бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ እስካሁን ካየሁት ስፔን ምርጧ ነች ካስደመሙኝ ክለቦች ስዊዘርላንድ እና ቱርክ ናቸው
@AkeMite-u6e
@AkeMite-u6e 14 күн бұрын
እኔ በበኩሌ የኢትዮጵያን ፕርሚየር ሊግ ማየት አቁሜያለሁ ።
@mylady9674
@mylady9674 14 күн бұрын
ሇላንድ የዋንጫ ባለቤት ነች 👏👏👏🙏🏽
@EsayasWeldeyesus
@EsayasWeldeyesus 14 күн бұрын
መንሱር ኢንግላንድ እያደረ እንደ ሚጣፍጥ ወይን እየሆነ ነው ዋንጫው እንደሚወስድ እርግጠኛ ነኝ።
@idrismuhe1320
@idrismuhe1320 13 күн бұрын
እንደኔ እንደኔ ዋንጫዉን ዳኛዉ ቢበላ ደስ ይለኛል።
@user-yt1bb9yi6f
@user-yt1bb9yi6f 14 күн бұрын
መንሱሬ ስለ ቢንያም ግርማይ ምንም አትልም አለም ያስደመመ ነው እባክህ ትንሽ በለን
@habtamul.belete516
@habtamul.belete516 14 күн бұрын
This is football channel, not athletics or box
@ashenafitona1334
@ashenafitona1334 14 күн бұрын
እር መንሱሬ በልበሙሉ ወን እሰፔን ዋነጭውን የሰወሰዳል
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 14 күн бұрын
England will be win 100% bro
@esrael13b
@esrael13b 14 күн бұрын
England 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 will definitely take European cup100%%%%%°
@user-xp1dr8hu4k
@user-xp1dr8hu4k 14 күн бұрын
ሥለ ሊቨር ፑል አድሥ ነገር
@tesfayechane7932
@tesfayechane7932 14 күн бұрын
በእግር ኳስ እንግሊዝና ዳኞቿን ከማየት እግር ኳስ ቢቀር ይሻለኛል ::
@EphremMare-np2de
@EphremMare-np2de 14 күн бұрын
@ademmohammed867
@ademmohammed867 14 күн бұрын
Turkey alemalefua biasaznm,england bemalefua Des blognal.saka ewunetm "tkur almaz"👍
@AbiMan-op3mn
@AbiMan-op3mn 14 күн бұрын
Bukayo Bukayo Bukayo Bukayo saka
@abenezerasfaw9410
@abenezerasfaw9410 14 күн бұрын
መንስሪ ሲዊዘርላንድ ጥሩ ነበሩ በትናንቱ ጨዋታ ግን ትንሽ የተሻሉ ነበሩ እኔ የ2024 ምርጡ ቡድን ስፔን ናት ቢሆንም ለሳካና ለራይስ እንኳን አለፉ ቪቫ ጥቁሩ አልማዝ
@KamilMurad-ob5yw
@KamilMurad-ob5yw 14 күн бұрын
እንደዚህ አይነት ዉድድሮች ኳስ ለምይዙ ቲሞች እየሆነ አይደለም ካንተ ጋር እስማማለዉ France or Englany
@amanueleyasu7014
@amanueleyasu7014 14 күн бұрын
ዋንጫው እንግሊዞች ይበላሉ❤❤❤
@sirajahmed7903
@sirajahmed7903 14 күн бұрын
HOlland
@Amen2216
@Amen2216 14 күн бұрын
🧡🧡🧡😊
@Shewaaa-g7s
@Shewaaa-g7s 14 күн бұрын
Wow🎉🎉🎉🎉 CBE
@Abdelhafiz-xi2ql
@Abdelhafiz-xi2ql 14 күн бұрын
መንሱር አንወደሃለን❤ ለምንድ ነው ኣሌክሳንድሮ ኣርኖድ የማያጫውተው???
@user-vt4um9cp4s
@user-vt4um9cp4s 14 күн бұрын
መንሱሬ ወደ face book page መስፈንጠሪያ የለም????
@BilalDinsafa
@BilalDinsafa 14 күн бұрын
@mulugetaayalewbelay6054
@mulugetaayalewbelay6054 14 күн бұрын
መንሱሬ ዴክላን ራይስ on target ሞክሯል ከጎሉ ጋር ሁለት on target ነው
@mylady9674
@mylady9674 14 күн бұрын
አንዳንዴ የምታይበት አስተያየት የተሳሳተ ነው !!! አሁን እንግሊዝ ምን የረባ ጨዋታ ተጫወተ ?
@AbelMhir
@AbelMhir 14 күн бұрын
Spain is the champion
@user-ww4dh3ju2m
@user-ww4dh3ju2m 14 күн бұрын
መንሱሪ፡እኔካሁንበፊትምነግሪሀለሁ፡እግሊዝእኳንአልልም፡የሳካቡድን፡ዋንጫይበላል፡
@JemalYusuf-qn5fk
@JemalYusuf-qn5fk 14 күн бұрын
ወንድም:መንሱር:በመጀመርያ:ሠላም:ልበል:አንተም:አንስተኋል:ለቡድኖች:የምትሰጡት:የዜና:ሽፋን:አድልዎነት:ልታረም:ይገበዋል::ፈረንሳይ:የዋንጫው:ባለቤት:ትሆናለች
@AddisTsegaye-hj7wz
@AddisTsegaye-hj7wz 14 күн бұрын
England win EURO 2024 Champions believe me 100%!
@habtamul.belete516
@habtamul.belete516 14 күн бұрын
Spain make u cry
@user-lg8gq2qd3q
@user-lg8gq2qd3q 14 күн бұрын
እኔም አስፔን ነው ሙተሸነፈው
@rmzi5915
@rmzi5915 14 күн бұрын
England ታሸንፋለች
@TheAbyssinian1984
@TheAbyssinian1984 14 күн бұрын
England’s lucky run will end Wednesday night. You wanna bet Mensurê?
@tesfayechane7932
@tesfayechane7932 14 күн бұрын
ጀርመን በመሸነፏ ደስ ያለህ ትመስላለህ አስተያየትህም ይሀን ያሳብቃል
@tazetelay1354
@tazetelay1354 14 күн бұрын
100% እንግሊዝ ዋንጫ ታነሳለች
@ashenafitona1334
@ashenafitona1334 14 күн бұрын
እንጊሊዝ እንዳውም አንክሳ ብቻ አይደለም በዊልቸር ነው የመጣው
@bezabihtariku4995
@bezabihtariku4995 14 күн бұрын
ለዋንጫው የሚመጥን የስፔን ብሄራዊ ቡድን ብቻ ነው
@WerknDesta
@WerknDesta 14 күн бұрын
ሙንስር Ozo ነኝ እንግልዝን አልጠላም ግን ማልደግፍው ምክንያት አለኝ የ ግንቡ willam saleba ፍርንሳያ ትበላለች ብዬ አስባለው፡፡ከ ሳውዝ አፊርካ
@alijosu1689
@alijosu1689 14 күн бұрын
ፈረንሳይ ስለማያገባ ነዉ እንጂ ጠንካራ ቡድን ነዉ
@nurhussenosman
@nurhussenosman 14 күн бұрын
Mesur,ante mitadenkachewun hulu eyederemse new
@ShambelDres
@ShambelDres 14 күн бұрын
ከ50 አመት በኃላ ዋአጫ ወደ ቤት ይመለስል በየ አስባለሁ
@gimihaile354
@gimihaile354 14 күн бұрын
100%years France new yehe wancha .Spain bibelew des baleg
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 13 күн бұрын
ENGLIZ EYAZEGEMECHM WEDE WANCHAW EYETEQAREBCH NEAW TURKOCH KEDQ CHEWATACHEW GAR EZIH MEDRESACHEW YEMIDENEQU NACHEW!!!!
@BilalDinsafa
@BilalDinsafa 14 күн бұрын
8:17
@EyobTadese-r1w
@EyobTadese-r1w 14 күн бұрын
Spain
@DadaAyele
@DadaAyele 14 күн бұрын
ሳይገባው ሳይሆን ተገብቶት ያለፈው ስፔን ብቻ ነው።
@MubarekKassim
@MubarekKassim 14 күн бұрын
England is shampioon
@ADIGAA-ANIGA
@ADIGAA-ANIGA 14 күн бұрын
Mensur Ronaldo titechale enda felek😂
@TheAbyssinian1984
@TheAbyssinian1984 14 күн бұрын
The final will be France Vs Netherlands
@DestawDestaw-fg9xf
@DestawDestaw-fg9xf 14 күн бұрын
ስለ ማንቼ ምን አዲስ አለ
@user-tu5mc4gb3l
@user-tu5mc4gb3l 14 күн бұрын
Ene yemilew ye Portugal degafi negn gn lewdketachew teteyaki cRonaldo newna kezi befit endezi ayenet chewata ayeche alawkum
@BarchCoffee
@BarchCoffee 14 күн бұрын
መንሱሬ ኢንግላንድ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች ነገር ግን አያድርገውና ትላንትና በጨዋታው ሳካ ጎል አግብቶ የእንግሊዝን ደጋፊዎች ጮቤ አስረግጣቸዋል ታዲያ በፔላኒቲ ሲለያዩ ሳካ ፔላኒቲ ስቶ እንግሊዝ ብትወድቅ ኖሮ እንግሊዛውያን እንደለመዱት ሳካን የዘረኝነት ስድብ መሳደባቸው ይቀር ነበር ትላላቹ
@Jonny14445
@Jonny14445 14 күн бұрын
የኢትዮጵያ ፕሬሚየር ሊግ በሚገርም ሁኔታ እንደተራ የስፈር ጫወታ ትላንት ማለቁን ነገርከን የመርፌው ተረት ይመለከትህ ይሆን 😅
@bekiya793
@bekiya793 14 күн бұрын
Ahun ene kejelesoche gar ethiopa PL bnsatef wanchawen mnbelaw new mimeslegh😂
@AhmedMohammed-zd6np
@AhmedMohammed-zd6np 14 күн бұрын
ስለ ሮናልዶ ትችት ለመስጠት ርዕስህን ትረሳለህ (ዘንድሮ ጥላቻህን ገለፅክ) ርዕስህ ያለሆነን ነገር ማብራራት አይጠበቅብህም
@user-sc1qr3yz6w
@user-sc1qr3yz6w 14 күн бұрын
ምን አርጉ ነው የምትላቸው ሌሎቹ ቡድኖች ቀላል አርገሃቸው ነው ቀድሞ ግብ እየተቆጠረባቸው እያገቡ እንጂ አንተ እንዳልከው እያነከሱ አይደለም ሁሌ ወቀሳ ሰለቸን ጥንካሬያቸውንም አውራ
@selammulugeta4977
@selammulugeta4977 14 күн бұрын
እኮ ዋናው ማለፋቸው ነው ኬት ፍጭው ዱቄቱን አምጭው ነው ነገሩ የፈረንሳይ ደጋፊ ነኝ ሲል አያፍርም? ፈረንሳይ በትንሹ ያጠቃል በትልቁ ይከላከላል ሁሌ ፈረንሳይ እንደተቸ ነው
@Behailu-cb1kd1di8q
@Behailu-cb1kd1di8q 13 күн бұрын
መንሱሬ በጣም ይቅርታ ግን ትንተናህ በጣም አሰልቺ እና አዲስ ነገር የሌለው እየሆነ ነው... በፊት በጣም የማዳምጥህ አድማጭ ነበርኩ አሁን ግን...... በቅንነት ነው ይሄንን ያልኩህ ማለት ካልነበረብኝ soory🙏
@tesfayechane7932
@tesfayechane7932 14 күн бұрын
Hi Mensur Ur suggestion b/n Germany & Spain is unfair as a professional & ethically b/c this is ur underestimate & negative thinking about German football as well as Bundesliga. Anyway "viva' Deutschland !!!
@sofiad782
@sofiad782 14 күн бұрын
መንሱር እባክህ ይህንን ሰው ተፍታው አንተ በቃው ስላልክ እሱ በቃኝ አይልም እሱ ሜዳ ላይ መኖሩ በራሱ በቂ ነው። አሰልጣኞች አቋሙ ወርዷል እድሜው ገፍቷል ብለው በሱ ላይ ቀመር መቀመራቸውን አልተውም ዛሬም ለተገጣሚ ብድን ስጋት ነው. አንተ ግን ደስታህን አጣጣም በምደግፈው ቡድን የምጠላው ሰው ስለ ተሸነፈ
@HelloMadird
@HelloMadird 14 күн бұрын
መንሱር ከሮናልዶ ጋ የግል ፀል ያለህ ይመስላል እስኪ ልጠይቅህ ወጣቱ ኪሊያን ምን ሰራ አትቃጠል ገና ላአለም ዋንጫ ሮናልዶን ታሪክ ሲሰራ ታየዋለህ
@mirajtube9708
@mirajtube9708 13 күн бұрын
Overrated journalist in ethiopian History..ስለ bukayo saka አስደናቂ ብቃት ትተው ስለ pickford የጎል መስመር ላይ ዝላይ የሚያወራ ጋዜጠኛ
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 36 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 36 МЛН
የዘማሪ ቀ. አሸናፊ ገ/ማርያም የተወደዱ ዝማሬዎች ኮሌክሽን
49:40
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 759 М.
ስፔን ሻምፒዮን !"እግር ኳስ አሁንም ወደ ቤቱ አልመጣም ! " Fikir Yilkal Tribune Sport
13:43
Он пообещал умирающему сыну!😱
0:20
BitesFrome
Рет қаралды 986 М.
ENGLAND vs SPAIN. Final EURO 2024
0:36
Levin’s
Рет қаралды 4,4 МЛН
Вся правда о олимпиаде по карате 2024
1:00
ОРЛОВ СПОРТ
Рет қаралды 6 МЛН
Многие думали что Фёдору конец!
1:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 9 МЛН
Владимир Минеев vs Магомед Исмаилов 3. Бокс.
0:55