ያልተጠበቀ ጥያቄ እና ይቅርታ ነብይ ዘኔ ተጠየቀ ።

  Рет қаралды 60,671

Amen TV

Amen TV

2 жыл бұрын

‪@amentvethiopia‬ ለአብሮነታችሁ ፍቅራችን ብዙ ነው ። ለአስተያየት ሆነ አብሮ ለመስራት 0955939856 ይደውሉልን ።

Пікірлер: 160
@almazdebessa5531
@almazdebessa5531 2 жыл бұрын
አገልጋይ ዘኔ ጌታ ዘመንህን ይባርክ! አሜን ሾው ተባረኪ የኔ እህት!
@bezawitmekonnen4444
@bezawitmekonnen4444 2 жыл бұрын
ነብይ ዘነበ እጅግ በጣም የማገርም አገልጋይ ነው፡፡ ገና አማኝ በሆንኩበት ወቅት የሚገርም ትንቢት በሱ በኩል መቶ እያንዳንዱ ነገር ተራ በተራ ተፈጽሟል አሁንም እየተፈፀመ ነው አመሰግንሀለው ወዳጄ ገና ብዙ ታገለግላለህ፡፡ ይቅርታ ላልከው ወንድሜ ተባረክ ስህተትን አውቆ ይቅር ማለት ጥሩ ነው መክንያቱም ማንም ሰው አይሳሳትም የሚል እሳቤ የለኝም ነገር ግን ትንቢት ሲነገረን መመርመር የኛ ፋንታ የንቢቱ መፈፀም የእግዚአብሔር ፍቃድ ያለመፈፀሙ ደግሞ የኛ ኃላፊነት ነው እንጂ ተናጋሪው አስተላላፊነው አይሳሳትም ሊሳሳት ይችላል ግን ከመጽሀፍ ቅዱስ ጋር አመሳክሮ መስማት የኛ ፋንታ ነው እንጂ እከሌ የተሳሳተ ነበይ ነው አይደለም ዋሽቷል ማለቱ የኛ ፋንታ አይደለም፡፡ ስለዚህ ይህንን ለምታነቡ በሙሉ አንድ ነገር ልንገራችሁ ነገሮችን ሁሉ በፍቅር እና በሰላም ተመልከቱ ለእግዚአብሔር ትንፋሽ ማለቴ ለቃሉ በጣም እየቀረባችሁ በመጣች ጊዜ ምን እያሰባችሁ ፣ እያደረጋችሁ እንደምትሄዱ ታውቃላችሁ፡፡ ትሰማላችሁ የሚጠቅማችሁን ወደ ማዳመጥ ለውጣችሁ አብሰልስላችሁ አመንዥጋችሁ ወደ ህይወታችሁ ትለውጡታላችሁ የማይጠቅማችሁን ወይ ትቀብሩታላችሁ ወይ ትጥሉታላችሁ፡፡ ለምን ብትሉ በቃ ወይ አልደረሳችሁበት ይሆናል ስለዚህ ለአገልጋዬች ተጠንቀቁ በጣም ተጠንቀቁ እኛ አበሾች ለመጣልም ሆነ ለማንሳት ቅርብ ነን ከዚህ ሁሉ እናንብብ መ/ቅዱስ ሲሰጠን ለምን ይመስላችኋል አንድናነብ አንድናሰላስል የገባንን እንድንተገብር ያልገባን ካለ የሚያስረዳንን መንፈስ ቅዱስን መጠየቅ ነው የኛ ድርሻ ስለዚህ በዚህ ነገር ተጠንቀቁ፡፡ የመሳፍንትን ዘመን አናምጣው እና በፍቅር መንግስት የምንተዳደር አማኞች ነን፡፡ ታስታውሳላችሁ የመሳፍንት ጊዜ መፀሐፈ መሳፍንት ስታነቡት ሕዝቡ መልካም የመሰለውን ነገር ብቻ በማድረግ የተጠመደ ነው ለምን ብትሉ ንጉስ ሳየሆን መሳፍንት ነው ያላቸው፡፡ የሚገርማችሁ መሳፍንቱ ከሌለ ቤተክርስቲያን እስኪዘጉ ድረስ የደሰሱ ናቸው ስለዚህ እኛ ንጉስ ያለን ሰዎች በንግስና ውስጥ የመሳፍንትን ኑሮ አንኑር እላለው ለማኝኛውም መጽሐፈ መሳፍንት ከዛ ደግሞ መጽሀፈ ሩትን አንብቡና አመንዥጉት በደንብ ያለንበትን ለመለየት፡፡ በጣም አመሰግናለው ወንድም እህቶቼ
@honeyb4984
@honeyb4984 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ወንድም ነህ.እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን.ጌታ አብዝቶ ይባርክህ.
@jesuslord365
@jesuslord365 2 жыл бұрын
ዘኒ እውነት እንዴት እንደምወድህ በጌታ የተወደድክ ወንድም ስላለህኝ ሁሌም ደስ ይለኛል ቤትህ ትውልድ ሚስትህ ይባረኩመዝሙር 128 (Psalms) 1፤ እግዚአብሔርን የሚፈሩት ሁሉ፥ በመንገዶቹም የሚሄዱ ምስጉኖች ናቸው። 2፤ የድካምህንም ፍሬ ትመገባለህ፤ ምስጉን ነህ መልካምም ይሆንልሃል። 3፤ ሚስትህ በቤትህ እልፍኝ ውስጥ እንደሚያፈራ ወይን ናት፤ ልጆችህ በማዕድህ ዙሪያ እንደ ወይራ ቡቃያ ናቸው።
@amentvethiopia
@amentvethiopia 2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@fitsumsurra5162
@fitsumsurra5162 2 жыл бұрын
ዘኔና ዮኒ ሁለታችሁም የተለያችሁ ናችሁ፡ከዚህ የበለጠ ፀጋው ይብዛላችሁ
@emirusenait3319
@emirusenait3319 2 жыл бұрын
ዘንዬዋ በጣም የተወደድክ የእግዚአብሔር ልጅ!!!እንኳን የምትናገረው የጌታ ቃል ድምፅህም ይባርከኛል ጌታ ዘመንህን ይባርከው !!!
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 5 ай бұрын
ይቅርታ የሚጠይቅ ትልቅ ሰው ነህ ጌታይባርክህ
@lemlemdemsie6565
@lemlemdemsie6565 2 жыл бұрын
ተባረክ እንደዚህ አይነት አገልጋይ ማየቴ የነበርኩበትን ጌታን ያገኘሁባትን ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን እንዳስታዉስ አድርጎኛል ደስ የምትል ሰዉ ነህ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ
@tigistubeyeneofficial3264
@tigistubeyeneofficial3264 2 жыл бұрын
በጣም የምወድህ ነብይ ዘኔ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው አንተ ትለያለ ከልቤ የማከብር የእግዚአብሔር ሰው ነህ!!
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ኢንተኺ ነው ብዙ ተምርሃሎ ተባረኩ
@user-tg6co1qq2g
@user-tg6co1qq2g 2 жыл бұрын
ይቅረታ ማድረግ ተለቅነት ነው ።መቀበልም ታላቅነት ነው ዘኔ በረታ በአካል ባላቅህም በጌታ መፈሰ አንድ ነን በጌታ ቤተ
@tigistlemma3135
@tigistlemma3135 2 жыл бұрын
የማከብረው የጌታ ሰው ነው።ይህ ነብይ በቆመበት እና ባገለገለበት መድረክ ላይ ሁል ግዜ የእግዚአብሔር ክብር በህዝቡ ላይ እንደተገለጠ ነው።
@haregkebede2438
@haregkebede2438 2 жыл бұрын
zeniye tebarek..ye ewinetegna ageligay misale neh lots of love 🙏
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ፣ ለእኔነትህ ( ለስምህ) አለ መቆምህ በክርስቶስ መደገፍህን ያሳያል በርታ የእግዚአብሔር ፀጋ ይጨምርብህ ያብዛልህ የአባቴ ልጅ 💙💚❤
@meazayemane4572
@meazayemane4572 2 жыл бұрын
ያባቴ ልጅ ዳግመኛም የሀገረ ልጅ ከናዝሬት መልካም ነገር ይወጣል? አዋ ይወጣል ሐረር መልካም ነገር ያላት የፍቅር አገር ናት
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q 2 жыл бұрын
በጣም ልብ የምነካ ቃላ ምልልስ ነው የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ዛኔ አንተ የተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ነህ ዘመን አገልግሎትህ ይባረክ በዚሁ አጋጣሚ ለታዱሻ መልክት አለኝ እባክህን እውነተኛና ሐሰተኛ አገልጋይ ለይ እስከአሁን ከዚህ ድርግትህ አልተመለስክም fb ላይ ሁለም የአንተን post ሳይ ራሴን ያመኛል 😭 ተዱሸ! አገልጋይ ዮናታንም ይቅርታ መጠየቅ አለባት ይህን ምለው post የምአደርጋቸውን ስላ ማይ ነው 😭 የአገልጋዮችን ስም በ social ምድያ ላይ ከማጥፋት ስህተት ከተገኘባቸው በግል ያናገር ። በተረፈ ተዱሻ እወድሃለሁ እግዚአብሔር ማስተዋልና ጥበብን ይስጥህ አሜን ሻው ❤❤ ጥሩ program ነው በረቱ ተባረኩ
@amentvethiopia
@amentvethiopia 2 жыл бұрын
❤🙏🙏🙏
@meazayemane4572
@meazayemane4572 2 жыл бұрын
ነብይ ዘኔ አውነት ነው የሐረር ሰው ምላስ ፣ሰበር፣ ጉበት ፣ጨጋራ እንወዳለን
@24SEAT
@24SEAT 2 жыл бұрын
He's humble like his Father
@mintesnotkema52
@mintesnotkema52 2 жыл бұрын
Zene❤ ትሁትና ቅን የምወድህ ተባረክ ወድሃለሁ
@betelihemtadesse7364
@betelihemtadesse7364 2 жыл бұрын
ዘኔ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ዮኒ እንዳለው የእግዚያብሔር ቃል ስታስተምር ስር እያረገ እየሰራ ሲያልፍ ይሰማኛል ሁሌ ስታስተምር እንዲ ነው የሚያረገኝ
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 жыл бұрын
የብዙወቹ የወንጌል ሰወች ጅማሬአቸው ከባድ ነው well ይባርከንና በተለይ ወጣ ያሉ ቦታወች ላይ የሚኖሩትን ለመደገፍ ያብቃን 🙏🙏🙏🙏ነብይ ዘኔ እግዚአብሔር ይባርክህ በርች ሰብለ🙏🙏🙏🙏
@user-kn2on8li5v
@user-kn2on8li5v 2 жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹሁ የአባቴ ብሩካን
@zufanabrha8573
@zufanabrha8573 2 жыл бұрын
ሰይጣን አውቆ አእምሮን ለመያዝ ለማዘግየት ከአገልግሎት ወደ ኅላ ለማስቀረት በወንድሞች ባልበረቱ አማኞች አእምሮቸውን ለሰይጣን ባከራዩ ሰዎች አልፎ ይሰራል። ጌታ ይገስጸው እንጂ። መበርታት ነው መቀጠል ነው ተባረኩ 🙏💗
@almazdebessa5531
@almazdebessa5531 2 жыл бұрын
እርዳታችሁ ደም እስከመለገስ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ!
@tsigabalemu5142
@tsigabalemu5142 5 ай бұрын
እሺ ወዳጄ የሀሰተኛ ነቢይ አስጀማሪነህ እራሶም አንደኛ ነቢይ በመሆኖ እንኳን ደስ አሎት ይመቻቹ የሚጠፋውን ህዝብ የምታገለግሉና የትንቢት መፈፀሚያ ስለሆናቹህ በክርስቶስ ስም ተመለሱ ተመለሱ ፍርድ አለ።
@TheAbbe127
@TheAbbe127 2 жыл бұрын
የአባቴ ብሩካኖች እውነተኛ ምስክሮች በፍቅር የተሞላችሁ በፍቅር የተሞላ ይቅርታ ዋው ልዩ ልዩ ናችሁ ወንድሞቻች ይህ ይብዛልን ነብይ ዘኔ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ኣገልግሎትህን ትዳርህን ልጆችህን ዘመንህን ይባርከው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እንዲሁ ከዚሁ ካለህ መልካም አገልግሎትህ ባህሪህ ራስክን ዝቅ አድርገህ ክብሩን ሁሉ ለጌታ በመስጠትህ ትህትናህ ምክርህ ጋር ረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ተባረክልን የአሜን ፕሮግራም ይዘሽልን የመጣሽ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ተባረኪል ሁላችሁም ተባረኩልን🙏🙏🙏❤❤❤
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 жыл бұрын
ጌታ ምህረትን ያድርግላቸው እውነተኛ እና ሀሰተኛ ነብይ መለየት የሚይችሉ ብዙ ዝም ብለው ስም በማጥፋት ብቻ የተጠመዱ ሰዎች አሉ የሻሸመኔ ታዱ በሚዲያ ላይ በተደጋጋሚ ኔጌቲቭ ነገር በመፃፍ አየዋለሁ ይቅርታ መጠየቅህ ጥሩ ግን በተቻለህ መጠን ለማያምኑ ሰዎች ወገኖችህን አሳልፈህ አትስጥ።
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ እንደዚህ ምሳሌ የሆኑ አገልጋዮችን ማግኘት በእውነት መታደል ነው
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ እና አስተማሪ የሆነ የይቅርታ ልብ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ፡፡
@amentvethiopia
@amentvethiopia 2 жыл бұрын
❤🙏🙏🙏
@nansin4739
@nansin4739 2 жыл бұрын
ተባረኪልኝ የኔ ልዕልት
@kidistworku7815
@kidistworku7815 2 жыл бұрын
powerful i love it ... may God bless you man of God 💖💖 and bless your marriage
@nansin4739
@nansin4739 2 жыл бұрын
ተባረኩልኝ ውድድድድድ
@charbelelkhoury3486
@charbelelkhoury3486 2 жыл бұрын
Wawo tabaraku hulachum 100% 1 nachu zamanachu yibareki 🍇🍇 kazi balayi fiqirina tsagaa yichamarilachu
@amentvethiopia
@amentvethiopia 2 жыл бұрын
🙏❤❤❤❤
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 2 жыл бұрын
ተባረከ ዘመን ይባረከ
@prophetashenfichosen8614
@prophetashenfichosen8614 2 жыл бұрын
ዘኔ ምርጥ የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 2 жыл бұрын
Tebareku geta eyesus yibarekachu tebareku 🙏🙏❤❤🇪🇹🇪🇹
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 жыл бұрын
ተባረኩልኝ 👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️❤️
@user-ji2xv6kk5m
@user-ji2xv6kk5m 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመናችሁ ይለምልም ተባረኩ
@genettechale2783
@genettechale2783 Жыл бұрын
ነብይ ዘኔ በጣም ነው የምወድ ባገልግሎትክ በጣም ነው የምባረከው ተባረክ
@friotestory2335
@friotestory2335 2 жыл бұрын
አሜንዬኔ ተባረክ
@tagelmesfin7843
@tagelmesfin7843 2 жыл бұрын
ዘንዬ ጌታ ይባርክህ እወድሀለዉ
@user-yb5el4ip8y
@user-yb5el4ip8y 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ይህ ለኢትዮጵያ አማኞች ምርኮ የመመለሻ ምልክት ነው።
@adishewot5720
@adishewot5720 2 жыл бұрын
ዘንዬ የእግዚአብሄር ሰው በጣም የተወደድክ በስብከቶችህ በጣም እየተሰራን ነው ደግሞም በጉጉት ነው የምንጠብቅህ በስብከቶችህ አትጥፋብን። በዚህ አጋጣሚ ዘንዬ እነዚህ ለሚጋብዙህ ሾዎች አትጋብዝላቸው አንተን አይመጥኑህም አትገኝላቸው አንተ በስብከትህ ስፍራ ብቻ ተገኝልን አደራ አደራ አንተን በስፍራህ ማጣት አንፈልግም ስለዚህ የትም አትገኝ ለሚጠሩህ ሁሉ አትሂድ እሺ ዘንዬ።
@salamawithundibeko6499
@salamawithundibeko6499 2 жыл бұрын
WOW!!! ደሰ ሰትሉ ተባርኩ ውንድሞቼ!!!
@zerituzed6756
@zerituzed6756 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችን ይባረክ ተባረኩ
@danielolani3063
@danielolani3063 2 жыл бұрын
what a power ful message and interview!
@zerhunsamuel7265
@zerhunsamuel7265 2 жыл бұрын
Zeniye yetebarek hule timihrtochihin esemachewalehugn hule ebarrekalehugn ena wode eyesus more enditegawuna guyawu siri telike endigeba yaderegegn ante wusti yalewu tsega ....ዘመንህ ይባረክ ❤❤❤❤❤
@friotestory2335
@friotestory2335 2 жыл бұрын
አውነት ተባረክ
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, BLESSED,GOLDEN,TEACHABLE, ICON,ANOINITED,SWEET AND UNIQUE RECONCILIATION AND FORGIVENESS PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@amentvethiopia
@amentvethiopia 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@mintesenotlemma751
@mintesenotlemma751 2 жыл бұрын
ur everywhere im tired of you!
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@afeworklodomo4122
@afeworklodomo4122 2 жыл бұрын
Prophet zene and master yoniye God bless you more and more .....love love love you both them !
@ruthwel8349
@ruthwel8349 2 жыл бұрын
Betmrth betam bzu gzie tebarkenal wendm Nebi Zenie Gieta ybarkh..we love you....
@sabaselomon489
@sabaselomon489 2 жыл бұрын
Zen 9eney zemnahon ybarke agelgeloteh ybareke ❤♥️🤚♥️🤚♥️🤚♥️🤚♥️🤚🙏🙏🙏🙏🙏
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 2 жыл бұрын
Nebey zene❤ anete egg betam tehut ena ye egezabeher menefes yalebeh sew neh lelaw kereto setesebek wusetacen teneketo bebam yemenesema geze Ale ena beze zemen betekireseteyan wuset honew yekenat mefes yalebacew sewoch alu geta lebacewun yefewusew Anete bereta wedefet ketel Enodehalen❤😍❤😍🙏🙏🙏
@abenetgebre7984
@abenetgebre7984 2 жыл бұрын
ነፍስም አልቀረልኝ: ለሁሉም እግዚያብሄር ይባረክ!
@helenberhane9996
@helenberhane9996 2 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ ጌታ እየሱስ ይባርክህ
@zenashsharbe6913
@zenashsharbe6913 2 жыл бұрын
WOWW BETAM MEGARMI NEW EGZABHER YEMSEGEN TEBARKI
@user-yk4tu6mr1u
@user-yk4tu6mr1u Ай бұрын
የንግግር እውቀት የፆታ አዳሪ በትክክል ገለፅከው የተባረከ ወንድም
@kebo5079
@kebo5079 2 жыл бұрын
ስህተትን አልፈራም ነገር ግን አለመታረምን እፈራለው
@huluhulu979
@huluhulu979 2 жыл бұрын
ዘኔ ተባረክ የዘመንህ ቁጥር ይባረክ
@edenbayisa
@edenbayisa 2 жыл бұрын
wyyy thank you so much Amen TV!!!
@user-jh6om7pf1o
@user-jh6om7pf1o 5 ай бұрын
ዘኔዋ የተወደድክ ትሁት ቅን መልካም ዘመንህ ይባረክ
@edendak5588
@edendak5588 Жыл бұрын
Wow betam konjo nen Yebizalhi.
@meklitabebe7164
@meklitabebe7164 2 жыл бұрын
ዘኔ እና ገኒ ውድ ናቹ ውዶች ገኒ ደሞ አምላኬ ከአቅሜ በላይ ነሽ መልካም ምሣሌ!! ተባረኪልኝ
@selamteshome8750
@selamteshome8750 Жыл бұрын
ተባረክልን
@hbtamu5332
@hbtamu5332 2 жыл бұрын
ውይ ስታምሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዘኒ እርጋታህ ወሬህ ሁሉ እንዴት ይጣፍጣል
@edendak5588
@edendak5588 Жыл бұрын
Bertha geta kante gar New.
@user-og4ec9bu5k
@user-og4ec9bu5k 3 ай бұрын
wow! what an amazing duty? for real this person is really grace full!
@elsaberhe1983
@elsaberhe1983 Жыл бұрын
Wow wow so amazing nd role model family ma God bless u
@oziyanagold1955
@oziyanagold1955 2 жыл бұрын
Tebarek nebiye zene
@edendak5588
@edendak5588 Жыл бұрын
Ehite berch geta yebarkish.
@edendak5588
@edendak5588 Жыл бұрын
Geta Eyesus yebelachuw. Ewenet timihir betam konjo nen. Egzhaber yebarki thimihirhin Hule semalhuw .
@netsanetdebebe8093
@netsanetdebebe8093 2 жыл бұрын
ዘኔ የጌታ አገልጋይ በርታ ጌታ ከንታ ገር ይሁን
@loveislifeanchor3633
@loveislifeanchor3633 2 жыл бұрын
Zenye thanks! that why I love you and respect you! I am one of those who feel I am gifted to know you!@
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, BLESSED,GOLDEN,TEACHABLE, ICON,ANOINITED,SWEET,UNIQUE AND WISE WIFE PRAISE THE LORD::
@mulatferde5511
@mulatferde5511 2 жыл бұрын
God bless you ytweddk
@amansimon5281
@amansimon5281 2 жыл бұрын
zene betam yemewedhe sebeketochen bemul feleghe new mademetew.....liyu sew neh tebarekeleghe
@gidisatariku2790
@gidisatariku2790 2 жыл бұрын
Respect for all participant,It is Amen program be strong Interviewer!
@media5161
@media5161 2 жыл бұрын
Bereketthn ybzah tebarek
@zainaba1174
@zainaba1174 2 жыл бұрын
ተባረኩልኝ
@danielgezait
@danielgezait 4 ай бұрын
God bless you bro.
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, BLESSED,GOLDEN,TEACHABLE, ICON,ANOINITED, SWEET AND UNIQUE INTERVIEW AND EXPERIENCE PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@betiambes9129
@betiambes9129 2 жыл бұрын
We love prophet zena GBU.
@yirgalemjuses
@yirgalemjuses Жыл бұрын
Tabarkuuu🌹🌹🌹👈
@msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398
@msi.eyesus.yadenalemsi.bke1398 2 жыл бұрын
Nabeyi.zani.betam.naw.yemwodik.bgeta.fikir.batalayi.be.egzabhr.kali.layi.tkikirat.selmitadarg.stga.yebzalik.geta.yebarkchu❤❤
@wesensileshi4142
@wesensileshi4142 2 жыл бұрын
ዘንዬ የተወደድክ ያባቴ ልጅ ♥
@Eagle1503
@Eagle1503 Ай бұрын
Praise God
@Mom2023new
@Mom2023new Жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ሐመ
@richoye2455
@richoye2455 2 жыл бұрын
my favorite man of God
@Miriamkk
@Miriamkk 2 жыл бұрын
I so like this guy!!!
@bonikumsa199
@bonikumsa199 2 жыл бұрын
Zenyee my bro God bless you more and more my God protect our family😍😍😍😍
@hanahana445
@hanahana445 2 жыл бұрын
God bless you!
@glaxiglaxi2176
@glaxiglaxi2176 2 жыл бұрын
God bless you
@ermyasayele
@ermyasayele 2 жыл бұрын
You are simply owsame
@mistresolomon3319
@mistresolomon3319 2 жыл бұрын
Bless you!!!!! zene
@goodmorningethiopia1495
@goodmorningethiopia1495 2 жыл бұрын
we loves you ነብይ ዘኔ
@emitaye6164
@emitaye6164 2 жыл бұрын
Zenya zemnk yebarek tana yasebkew yesakalem betam nw yemewedek
@SutumaKenea
@SutumaKenea 3 ай бұрын
I love you brother the real prophet
@a71green25
@a71green25 Жыл бұрын
Wecome Woiooooww Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Eelelelelelelelelelel
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 7 ай бұрын
Be blessed ❤❤❤
@helentaye2354
@helentaye2354 2 жыл бұрын
እዛ ጉባኤ ላይ እኔም ነበርኩ ምስክር ነኝ
@yeshisintyeshisint6651
@yeshisintyeshisint6651 2 жыл бұрын
Geni andegna keshet 🙏
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 18 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 9 МЛН
ሩታ የህመሟ ሚስጥር ታወቀ.የማይታመን ነገር🙈❤️💕
16:07
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 23 М.
ፓስተር ዳዊት ሞላልኝ አስቅኝ የመድረክ ድርጊት | funny pastor dawit molalgn perching
14:34
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор #cat #топ
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 3,4 МЛН
как попасть в закулисье в schoolboy runaway
0:51
え、、、!
0:11
美好秋人
Рет қаралды 17 МЛН
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 7 МЛН