ያልተጠበቀዉ የአባይ ድል! ግብፅ 30 ቢሊየን ዶላር ለኢትዮጲያ? | Ethiopia

  Рет қаралды 325,121

Feta Daily

Feta Daily

3 жыл бұрын

#Ethiopia #Ethiopianews #FetaDaily
ያልተጠበቀዉ የአባይ ድል! ግብፅ 30 ቢሊየን ዶላር ለኢትዮጲያ? | Ethiopia Ethiopian | Feta Daily Analysis | PM Abiy Ahmed | Dr Eng Seleshi Bekele

Пікірлер: 269
@madeinethiotech2287
@madeinethiotech2287 3 жыл бұрын
ድንቅ ሀገር እምዬ ኢትዮጵያ የሚስማማ ሁሉ ላይክ ያድርግ
@kasechgashu6356
@kasechgashu6356 3 жыл бұрын
b
@madeinethiotech2287
@madeinethiotech2287 3 жыл бұрын
Ethiopia የፈጣሪ ቡራኬ የጀግኖች ሀገር በሀገሩ የማይደራደር ዜጋ ያላት የተቀደሰች የተባረከች ድንቅ ሀገር እምዬ ኢትዮጵያ የሚስማማ ሁሉ ላይክ ያድርግ
@Faktumet221
@Faktumet221 3 жыл бұрын
ድል ለእህት ሃገር ኢትዮጵያ ይሁን። የኤርትራ ህዝብ ኢትዮጵያ ግድቡን ገድባ፡ ይህን በግብጽ እና በኣጋሮቹኣ የሚደርስባትን ያለውን ኣመጽ በድል እንድትወጣ ልባዊ ምኞቱ ነው። እናንተም ከግድቡ፡ እኛም ከወደቡ ቅመሱልን እየተባባልን፡ በቀጠናው የሚፈራ እና የሚከበር ኢኮኖሚ እና ሃይልን እንገነባለን።
@weddy2560
@weddy2560 3 жыл бұрын
ለእናንተም እግዚአብሄረ ይጠብቃችሁ ውድ የኤረትራ ህዝብ እንወዳችሁ አለሁ
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩንና ጤናውን ይስጠን! ተያይዘን "እናድጋለን"!🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🙏💚💛❤️🍀🌻🌺🙏💪👍🇪🇹🇪🇷🥀🥀🥀🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇷🇲🇱🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@eritrearedsea5482
@eritrearedsea5482 3 жыл бұрын
Eritrea and Ethiopia people have peace forever God bless
@sofiaosman308
@sofiaosman308 3 жыл бұрын
አባይ እኛ ኢትዮጵያውያን ነው ይሙላል ኢንሽ አላህ አላህ ይርዳን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 3 жыл бұрын
እስካሁንም የረዳን እግዛብሔር ለነገም ታማኝ ነው ድል ለአገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fghh5572
@fghh5572 3 жыл бұрын
አሜን
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 3 жыл бұрын
አሜነ አሜን አሜን
@radethuae9724
@radethuae9724 3 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያችን ውድቀት ለጠላቷቾ 🙏
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
አሜን
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 3 жыл бұрын
اللهم احفظ اثيوبيه واهلة Allah save Ethiopia and Ethiopians
@lina-kv8xs
@lina-kv8xs 3 жыл бұрын
ፍትህ በሳአድ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@tesfuyes
@tesfuyes 3 жыл бұрын
የሳውዲ ቻናል ገብተሽ ፖስችው
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 3 жыл бұрын
ቀብጣሪ መጀመራ ዜና ስሚ
@binyammehari3692
@binyammehari3692 3 жыл бұрын
እህት ሊና ይህን የዓረቦች እኩይ ግፍ ጉዳይ ቅድሚያ ሰጥተን በህብረት በመቆም ወገኖቻችንን ከእስር ማስፈታት ይኖርብናል።እኔም የዓቅሜን ለማበርከት ዝግጁ መሆኔን ስገልጽልሽ ደስታ ይሰማኛል።
@kokobeseyoum4875
@kokobeseyoum4875 3 жыл бұрын
ድል ለምየ ሀገሬ ውድቀት ለጠላቾቿ ሀይል የግዚአብሄር ነው የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ እትዮጵያን የሚጠብቃት አያቀላፋም 🇪🇹♥️🇪🇷
@makizewdu6486
@makizewdu6486 3 жыл бұрын
እኛ የምንተማመነው በእግዚአብሔር ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም በሰላም ትኑር
@CHRIST-Anchord
@CHRIST-Anchord 3 жыл бұрын
True! We/ETHIOPIANS stand with truth, EGYPTIAN leaders are senseless! They fill their Tummy with our Fever and tell us don't drink from Nile! EGYPT is just greedy childish fool!
@alove9407
@alove9407 3 жыл бұрын
በትክክል
@destakafalagn1767
@destakafalagn1767 3 жыл бұрын
Ethiopia TAFRA ENNA TAKEBRA LEZELELAM TENURE SELAM LE ETHIOPIA YEHUNE 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
@nuryenegn2097
@nuryenegn2097 3 жыл бұрын
አቀራረብህ በጣም ደስ ይለኛል ትችላለህ ብል ማጋነን አይሆንም ድል ለኢትዮጵያውያን
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
በጣም
@gezahegnhailemariam9801
@gezahegnhailemariam9801 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዘገባ ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ ስደት ጦርነት ድህነትን ከሀገራችን ለማጥፋት አባይ ቁልፉ ነገር ነው !!!
@asiasi8328
@asiasi8328 3 жыл бұрын
እኔኮ አቀራረብህ ሱስ ሁኖብኛል አተ ጋዜጠኛ መረጃህን በጉጉት ብቻ ሳይሆን በስስት ነው ምጠብቀው ሠላም ለምየ ሀገሬ ኢትዮጵየ🇪🇹👈
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
አዎ ፈቃጁም ከልካዩም እሱ ☝️☝️የሰማይ የምድሩ ንጉስ ቸሩ መድኃንያለም ነው እውነት ነው ኢትዮጵያየ ተንሳኤሽን ቅርብ ያድርገው ምጥሽን ያሳጥረው መድኃንያለም ኢየሱስ ክርስቶስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪😘😘😘😘
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 3 жыл бұрын
in sha Allah
@user-dy7ce1yk1p
@user-dy7ce1yk1p 3 жыл бұрын
ሰው ይቱንም ያህል ቢታሀል ቢጮህ ቢፍጨረጨር ...የፈጣሪ ቃልን የኤደን ወንዝ የኢትዮጵያን ምድር ሁሉ ይከባል እንጂ ግብፅና ሱዳን አይልም...እኛ ሀይላችን እግዚአብሔር ብቻ ነው!!
@user-xh7sc3ds7g
@user-xh7sc3ds7g 3 жыл бұрын
ፈጣሪን የምለምነው ግብፅ ከሀገሬ ጥገኝነት ሥትጠይቅ እንዲያሳየኝ ነው ሱዳንማ ውላ ሳታዲር ኢትዮጵያ የሱዳን እህት ናት እያለች እያለቀሰኝ ነው ሀገሬ ሙሺራይቱ የሠርጓን ቀሚሥ እያሰፋች ሰረጓን እየደገሠች አጂቢዎቿን እያሥደሰተች ትገኛለች ሀገሬ ክፉሺን የምሰማበት ትግሥት የለኝም በርችልኝ።
@dawittessema4500
@dawittessema4500 3 жыл бұрын
ፈታ ዲይሊዎች በጣም ትክክለኛና ጠቃሚ መረጃ ለህ/ ሰቡ ስለምትሰጡ እናመሰግናለን :: በርቱ :: ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር !!!
@jsjjsdj6709
@jsjjsdj6709 3 жыл бұрын
ወንድሜ ዘላለም ያኑርህ እወድሀለሁ አከብራሀለሁ ይመቺህ በርታ ያበርታህ
@berhanud4300
@berhanud4300 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ትንታኔ። ሀገሬ ብሩህ ተስፋ አላት።
@tehayetefera2747
@tehayetefera2747 3 жыл бұрын
ድል ለኢትዩጲያ
@mhmethio7546
@mhmethio7546 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምንጊዜም ከኢትዮጵያ ጋር ነው ዘመኑም የኛው ነው የድል ዘመን ።
@titki
@titki 3 жыл бұрын
ዲል ለሃገሬ ሰለም ለእትዮጵያ
@alemantube
@alemantube 3 жыл бұрын
ኑ የቁርዓን ጀመዓን ተቀላቀሉ። ቁርዓንን እጅግ በሚገርም ፍጥነት ማንበብ የፈለገ አሁኑኑ ቤተሰብ ያድርገኝ። ወላሂ ለካ ቁርዓን ቀላል ነው። በጣም ይገረማሉ‼
@tehayetefera2747
@tehayetefera2747 3 жыл бұрын
ሰላማሊኩም ሊኩወይነው እኔ እፈልጋለሁ
@salmaetpa8635
@salmaetpa8635 3 жыл бұрын
ሊንኩ ከታች አደረገው
@asiasi8328
@asiasi8328 3 жыл бұрын
የታል ሊኩ እኔም እፈልጋለሁ
@solget3210
@solget3210 3 жыл бұрын
As usual, it is very well written analysis ! ይህ በአባይ ጉዳይ ላይ ያስደመጣችሁን ዜናዊ ሀተታ ታሪካዊውን ዳራ በደንብ አድርጎ የዘረዘረና የግብዕንና የእንግሊዝን የረጅም ዘመን ሴራዎች አትቶል :: የኢትዮጵያ ሕዝብ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ከመንግስታችን ጋር ሆነን የምንጨርሰው ይሆናል :: ጽሑፉን ለጻፉት ፕሮፌሰርና ለፈታ ሚዲያዎች ምስጋናየን ይድረስ !! 🙏🏻🙏🏻🙏🏻💚💛❤️👍👍👍
@tensaeabay3930
@tensaeabay3930 3 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ይሁን
@fikertem.s.8586
@fikertem.s.8586 3 жыл бұрын
THANKS TO GOD, GOD BLESS 🙏 ETHIOPIA 🇪🇹 🙏 THANKS BROTHER
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
ማራኪ ድምፅና አቀራረብ አንደኛ ተስፋ ትዘራለህ ተባረክ ወንድሜ እናመሰግናለን
@aklilumelese1433
@aklilumelese1433 3 жыл бұрын
God protect Ethiopia
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 3 жыл бұрын
ፈጣር፣አለልን፣፣ኢትዮጲያን፣በድንብ፣ይጠብቃታል፣ከኛ፣ከኢትዮጲያዊያን፣የሚጠበቀው፣ጠክረን፣ፀሎት፣(ዱዓ)ነው።
@fghh5572
@fghh5572 3 жыл бұрын
እግዚአብሂር ይረዳሀል አብቾ በርታ
@mohammedhussen6622
@mohammedhussen6622 3 жыл бұрын
እንሻ አላህ እንሞላዋለን!
@genatwalaye9744
@genatwalaye9744 3 жыл бұрын
አባይ የኢትዮጵያ ነዉ ሀገራችን ኢትዮጵያ ወዛችን ኢትዮጵያ ግድባችን አባይ ግብፅ ዞር በይ
@dghfh2600
@dghfh2600 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሥለ እትዮጵያ ይዋጋል ሀገር ቄና ብይ ሁለሞ ሠላሙን ያብዛልሽ
@gerrywelde3753
@gerrywelde3753 3 жыл бұрын
Wowwww it's happiness news never give up and God bless Eritrea and Ethiopia 🇪🇷💝🇪🇹🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🙏🙏🙏
@aderajewashagere4639
@aderajewashagere4639 3 жыл бұрын
ትክክል
@softlife5208
@softlife5208 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ወላዲተ እማምላክ እያሎ ለኢትዮጵያ ወድሜ የማንንም እርዳታ ኢትዮጵያ አትፈልግም።
@teferiassefa866
@teferiassefa866 3 жыл бұрын
🙅‍♀️👍👌🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@tassewbekele4379
@tassewbekele4379 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አምላክን ይዛ ስለምትንቀሳቀስ ለማሽናፏ ጥርጥር የለንም አምላክ ይርዳን!!
@seyfudada9641
@seyfudada9641 3 жыл бұрын
ወደፊት ግቡፅ ለዉሀ መክፈሏ አይቀሬ ነው!!እና ደግም ፍትሀዊ ነው!!
@ahmadyasin8210
@ahmadyasin8210 3 жыл бұрын
ena salmot bafet ahan mayat falegalwo🇪🇹💪
@addisabeba100
@addisabeba100 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ 🇪🇹♥️🙏🏾👍🏾
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 3 жыл бұрын
I love ♥️♥️♥️Ethiopia👍🏽👌🏽👍🏽💪🏽🙏
@amaric8340
@amaric8340 3 жыл бұрын
ድምፅ ለግድባችን ግብፅ በስላም ይሻልሻል
@SaidSaid-bj4vp
@SaidSaid-bj4vp 3 жыл бұрын
Viva ethiopia
@DileTube
@DileTube 3 жыл бұрын
ምንግዜም ድል ለሀገሬ።
@Zena.2271
@Zena.2271 3 жыл бұрын
The truth that the world should know about the Nile! We will not stop the flow of the Nile in Ethiopia. We are not selfish like the Egyptians. We do not use the lion's share of the Nile, but we use it when we need it. We don't need a neighbor's permission to eat the cake you have in your hand! However, because of our unselfishness, we will share God's grace with our neighbors. Our choice is to grow together or fall together.
@user-yj6wx3eh5b
@user-yj6wx3eh5b 3 жыл бұрын
እማየሀገሬጥላትሺ ይዉደም እማየሀገሬ ለዘላለምትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@selmanhussen2458
@selmanhussen2458 3 жыл бұрын
ሴራየዉን በጥሰን ሀገራችንን እናት ኢትዮጵያን እናሰደስታታለን ኢንሻአሏህ
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 3 жыл бұрын
አin sha Allah
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
ተስፋ አለን በጌታ እውነት ነው ውዴ
@hagreneshkassahun3372
@hagreneshkassahun3372 3 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልህ
@blackman9558
@blackman9558 3 жыл бұрын
Telatishin
@yeshim1739
@yeshim1739 3 жыл бұрын
ይህች የእግዚአብሔር ህዝብ ጠላት የሆነች ግብፅ እግዚአብሔር የሆነች ይመስላታል ጌታ የሆነው
@tsehaifenta1620
@tsehaifenta1620 3 жыл бұрын
ድንቅ ማበራሪያና አባባል ነው እናመሰግናለን::
@annahmariotimonieri1686
@annahmariotimonieri1686 3 жыл бұрын
Ethiopiane yanisame laflgedabacene💚💛❤👋😻☝️👌🇪🇹🇪🇷
@gezahegnhaile2928
@gezahegnhaile2928 3 жыл бұрын
THANK YOU..... EXCELLENT PRESENTATION.
@aynalem4850
@aynalem4850 3 жыл бұрын
አንለም👍💚🇪🇹💛❤️🌹
@abiyworku8583
@abiyworku8583 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይልሰማልን
@tew3368
@tew3368 3 жыл бұрын
ድንቅ ሳይንሳዊ አቀራረብ እናመሰናለን በርቱ!!!!
@teddygirma872
@teddygirma872 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አለ እኛም ለሀገራችን ለመሞት እንዘጋጅ
@kinfuminassie7742
@kinfuminassie7742 3 жыл бұрын
ግሩም ትንተና ነው በርታ!!
@almazotterbein8374
@almazotterbein8374 3 жыл бұрын
መልካም ዜና አመስግናለሁ
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
እሰይ ግብፅ ትክፈል
@ethiopianurilgn7825
@ethiopianurilgn7825 3 жыл бұрын
Thank you good explanation 👍amen
@user-bg1ud2hl1d
@user-bg1ud2hl1d 3 жыл бұрын
አይዞን
@user-fl6dl3td4z
@user-fl6dl3td4z 3 жыл бұрын
!!!!!!!!gerami program.
@jimmyfoxe2324
@jimmyfoxe2324 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያም ለዘለለም ትኑር።
@liontube5254
@liontube5254 3 жыл бұрын
እስኪ በሳኡዲ አረቢያ በስቃይ ለሚገኙት እህት ወንድሞቻችን ድምፅ ሁኑ ሁልጊዜ ፖለቲካ ሰብዓዊነት ይሰማችሁ
@salegzerwale2523
@salegzerwale2523 3 жыл бұрын
አቦ አንተ ሰው ተባረክ ፈጣሪ ሠላምህን ያብዛው ሁሌየም ኑርልን
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 3 жыл бұрын
በጣም፣እናመሰግናለን፣ፈታ፣ዴይሊ
@genetmulie4648
@genetmulie4648 3 жыл бұрын
.ለኢ/ያእግዜሔር አላት
@seminarfantaw609
@seminarfantaw609 3 жыл бұрын
አባይ የኛ ነው አገሬ
@makbelsirbelayewhalawerkli4122
@makbelsirbelayewhalawerkli4122 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያን ማንም አይደፍራትም ምክንያቱም የ እግዚአብሔር ቃል ኪዳን ያላት ሀገር ናትና
@marietedla9997
@marietedla9997 3 жыл бұрын
I love Feta Daily reports, presentation....
@basselfares9910
@basselfares9910 3 жыл бұрын
Jegena yeEthiopia 🇪🇹 meri abiy❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@frehiwotrube2762
@frehiwotrube2762 3 жыл бұрын
Thank you for for this amazing information .
@gerageru1388
@gerageru1388 3 жыл бұрын
ይበል !!!!!!!! ፕሮፌሰር በላይ ወልደየስ ይኸው ነው ።ግብፅ ትከፍላለች ግድቡም እንደጉድ ተሰርቶ ያልቃል ።ኢትዮጲያውያን በዚህ አንድ ነን ።
@berhanuengidaw6516
@berhanuengidaw6516 3 жыл бұрын
እጅግ ግሩም ዘገባ ነው።በእንግሊዝኛ፣አረብኛ ወዘተ ቢተረጎም ለሌሎችም እውነትን ለሚሹ ወይም ለተሳሳቱ ማካፈል ይቻላል።
@danielbonje5714
@danielbonje5714 3 жыл бұрын
Thanks
@user-yj6wx3eh5b
@user-yj6wx3eh5b 3 жыл бұрын
ድልድል ለእማየ ሀገሬ ይች ባሪያ የሆነች ግብፆ እናሡዳን አደብግዙ
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያን ያቆዮልን ከብር የጀግኖች አያቶቻችን የዛሬወቹ ጅታ ግን ሊሸጣት ከፋ ዝቅ ይላሉ
@kasayetsige4947
@kasayetsige4947 3 жыл бұрын
Elelelelelelelel❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@alemayehutirfe8011
@alemayehutirfe8011 3 жыл бұрын
Thank you so much for your lovely expression!
@blackstone07
@blackstone07 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ግድቧን ትገነባለች ኃያልም ትሆናለች።
@samiothman7443
@samiothman7443 3 жыл бұрын
Yes good job 👍 I 💪🙏😂🇪🇷👏❤️thank you 🙏
@zainasied615
@zainasied615 3 жыл бұрын
🙏🙏☝️
@yonasmerkebie6138
@yonasmerkebie6138 3 жыл бұрын
ቆንጆ ሃሳብ
@mesgecheichoyohannis4777
@mesgecheichoyohannis4777 3 жыл бұрын
Ethiopia huleme ashanafe nate 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪❤❤❤❤❤🇪🇹
@hannaredda444
@hannaredda444 3 жыл бұрын
America can keep her $$$$ we don't have to wait for handouts anymore, we will work hard to keep Ethiopia proud of her people,
@habekamengistu
@habekamengistu 3 жыл бұрын
ማስታወቂያ ቀንሱ please አዛ አደረገን እኮ 🤷🏻‍♂️
@mukemuh6514
@mukemuh6514 3 жыл бұрын
Gena gel begellli tihognalshi ethiopa hulm ashefafi neshi🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
@lmelemyelaw2498
@lmelemyelaw2498 3 жыл бұрын
ምን ይሳንሀል አምላኬ እልልል ኢትዮጵያ ደስ ይበልሽ
@hdohrhdhgr6446
@hdohrhdhgr6446 2 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ፈትህ በደሴ በወሎ ህብረት በፈኖላይ ለሚሴረው ሴራ ፋኖ ጀግንነት እጂ አይሰርቅም ፈታየ አይተህ እዳታልፈኝ ድምጽ ሁናቸው ለፋኖዎች እውነቱ እዲወጣ እኖፈልጋለን
@semawtakele2520
@semawtakele2520 3 жыл бұрын
ፈታ ደይሊን በጣም እከታተላለሁ ዝግጅቶቻችሁን ከልቤ እወዳቸዋለሁ።ትንተናችሁ ጭንቅላቴን ይመግቡታል በእውቅት ታለመልሙታላችሁ።
@AmalAmal-mt2eg
@AmalAmal-mt2eg 3 жыл бұрын
Your representation is amazing. Job willdone bro.
@yeshim1739
@yeshim1739 3 жыл бұрын
ይሆናል ተስፋሽን ቁረጭ ግድባችን ለኛ ህዝባች ዳቦ እንዲበላ እና መብራት እንዲያገኝ ነው።
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
የፈታ ሱሰኛ የሆነ 😘😳😘😘🤪🤚???
@fghh5572
@fghh5572 3 жыл бұрын
🙋🙋
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
እኔ ሁሉን ያደለው ነው
@norhanmaher3011
@norhanmaher3011 3 жыл бұрын
تحيامصر والسودان
@madeinethiotech2287
@madeinethiotech2287 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክ
@muksinahmed4419
@muksinahmed4419 3 жыл бұрын
inshaAllah we will fill it
@shsvssbshs4476
@shsvssbshs4476 3 жыл бұрын
ድል ለሀገሬና ልህዝባ
@yonymagayonymaga3139
@yonymagayonymaga3139 3 жыл бұрын
ያሳል የግብፅ ብር ትጨምረን እንክሰሳት ብዙ ተጠቀመች በኛ ዉሀ እ
@AliAhmed-vg7hb
@AliAhmed-vg7hb 3 жыл бұрын
Waw
@sofiamustofa1091
@sofiamustofa1091 3 жыл бұрын
Wow it’s amazing great job bro 👏🏽👍🙏🇪🇹🥰
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 3 жыл бұрын
ግብጽ ማለት እባብ ናትትክክል እኔ በጉርብትና 15 አመት ኖራለው ጎበዝ ከሆንክ አይደፍሩክም እንደ ጅብ ልብ ነው ሚያዩት
@asmaasmaaa7828
@asmaasmaaa7828 3 жыл бұрын
💚💛💗💪💪💪
@breez1024
@breez1024 3 жыл бұрын
I think Ethiopia is waking up🙏
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 7 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 119 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 8 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 5 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 7 МЛН