No video

🛎️ያልጠበኩት ስጦታ ከእስራኤል iPhone 14 Pro Max ተላከልኝ😱😱

  Рет қаралды 96,928

Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ

Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ

Күн бұрын

‪@marketube391‬ ‪@abtube7318‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@WinaTube-el9ct‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@EfremTube21‬

Пікірлер: 1 100
@WiaTube770
@WiaTube770 6 ай бұрын
ሀገራችን ከጦርነት ከድህነት እና ከክፉ ነገር ይጠብቅልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 6 ай бұрын
አሜንን❤❤❤
@SalamSalamah
@SalamSalamah 6 ай бұрын
አሜንንን🎉🎉🎉
@Senaytgonderwa
@Senaytgonderwa 6 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@meseretayash335
@meseretayash335 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኛም ናፍቆናል የሰላሙ ነገር ሙቢ❤❤❤
@user-vt9oi3mi3d
@user-vt9oi3mi3d 6 ай бұрын
አሜን
@user-kj7oe2td1m
@user-kj7oe2td1m 6 ай бұрын
0:18 እነዚህን ቀበጥ ልጆች የሚወድ እንደኔ ❤👍👈
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 6 ай бұрын
አንተንም ጨምሮ ውድድድድ ❤❤❤
@HadasZinabu-xe9ml
@HadasZinabu-xe9ml 6 ай бұрын
እኔ ውድድድድ❤❤
@Nora-p8n
@Nora-p8n 6 ай бұрын
@user-wx5lg5sc4o
@user-wx5lg5sc4o 6 ай бұрын
እኔም❤❤❤
@sss2505
@sss2505 6 ай бұрын
የኔውዶች❤❤❤❤ሁላችሁንም አላህይጠብቃችሁዉ
@zebutube99
@zebutube99 6 ай бұрын
ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ
@user-dt2sq2uk9d
@user-dt2sq2uk9d 6 ай бұрын
selolalehi woselemi
@user-yh1ry2kg4m
@user-yh1ry2kg4m 6 ай бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም❤
@umizakariyachanalibetesewi3834
@umizakariyachanalibetesewi3834 6 ай бұрын
S a w
@fatumawase
@fatumawase 6 ай бұрын
​@@user-dt2sq2uk9dደምሪኛ
@YeEhr
@YeEhr 6 ай бұрын
ሡለላህ አለይ ወሠለም
@damoursarah6
@damoursarah6 6 ай бұрын
ብሩክ በጣም መልካም ልጅ ነው እሱን ሳይ የወንድሜን ልጅ ያስታውሰኛል ንጹ ልብ በዚሁ ቀጥልበት ወንድሜ ❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 6 ай бұрын
እነዚህን እንቁዎች የምትወዱ ብቻ ላይክ ❤❤❤❤❤
@user-lt2if1qv2c
@user-lt2if1qv2c 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@user-wi2mf2pu4p
@user-wi2mf2pu4p 6 ай бұрын
እኔ ምለው ፍቅር በናትሺ ላገኛችው በጣም ነው የምፈልጋችው እባክሺ አግዢኝ
@BdkdnCjxkdk
@BdkdnCjxkdk 6 ай бұрын
😮❤❤❤
@Nora-p8n
@Nora-p8n 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-tg1bm5yl9v
@user-tg1bm5yl9v 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@HaymiTube138
@HaymiTube138 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለክ ብሮ❤❤💜👍
@user-jr8lb8xp2t
@user-jr8lb8xp2t 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@shitabayazed5253
@shitabayazed5253 6 ай бұрын
❤❤❤❤አብርሽዬ
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 6 ай бұрын
አብርሽ አደለም
@AyatMensur
@AyatMensur 6 ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ በቅንነት
@Nora-p8n
@Nora-p8n 6 ай бұрын
❤❤
@Geni810
@Geni810 6 ай бұрын
ቡራዬ እንኳን ደስ አለህ📲 ወንድማችን❤ ደስታህ ደስታችን ነዉ ❤
@fahdmtere-uj6vu
@fahdmtere-uj6vu 6 ай бұрын
ከአብርሽ እህት ቤት ነው እግረ መንገዴን የመጣሁት🙌
@A14-ny2tn
@A14-ny2tn 6 ай бұрын
እኔ እራስ 😂😅
@bdggg2768
@bdggg2768 6 ай бұрын
አኔም
@samira1164
@samira1164 6 ай бұрын
እኔም❤
@nunubintbaba
@nunubintbaba 6 ай бұрын
አዳርሽ ጎበዝ ክክክክክ
@user-qq5uz3oy7m
@user-qq5uz3oy7m 6 ай бұрын
ወይኔ እኔም ክክክክክክ
@ndn9008
@ndn9008 6 ай бұрын
ብሩኬ ይገባሀል ፍልቅልቅ ሳቄታ እንኳን ደስ አለህ የሰው ደስታ የሚያስደርተው እንዴኔ 👍
@fatumawase
@fatumawase 6 ай бұрын
​@Erekiyatubeደምሪኛ
@Handel482
@Handel482 6 ай бұрын
በወጣው ይተካ ብቻ እንበል ወገን ጌታዬ እኛንም ሹፈን😢
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 6 ай бұрын
በጣምምምምም😂😂😂😂❤
@user-ly1nz1ji7o
@user-ly1nz1ji7o 6 ай бұрын
ወላሂ አወ
@user-mk9zk1yx4h
@user-mk9zk1yx4h 6 ай бұрын
ሹፈን አይገልፀውም 😂እኔ አምስት አመት ስደት ከመጣው እንኳን ሰው ለመርዳት የራሴም የቤተሰብ ጎዶሎ አልሞላልኝም
@nunubintbaba
@nunubintbaba 6 ай бұрын
​@@user-mk9zk1yx4hአይሞላምረ ቤተሠብማ ተሠጥተዉም አይለወጡ እኛን ይገዘግዛሉጅ ለራሥሽ አጠራቅሚ ዉደ ሐገርም ብኬጅ ከለለሽ የሚወድሽ የለም
@Handel482
@Handel482 6 ай бұрын
@@user-mk9zk1yx4h አይዞሽ ውዴ ሴቶችማ ፎንቃ ሲገባላቸው ነው እንጂ ሞልቶላቸው መሰለሽ ሰፕራይዝ ሰርፕራይዝ የሚሉት 😁😂የዚ ባለ ስጦታ ላኪ እንኳ ወንድ ሳይሆን አይቀርም ባለፈው የሆነ ቤት ለጎረምሳ ጫማ አደለች
@kadejajamial9620
@kadejajamial9620 6 ай бұрын
የኔ ሚስኪን ብሩኪ እየው እያዳዳቹ እናቱን የሜወድ ሰው ከሰው ቀርቶ ካለይም ይዘብለታል ❤
@ፈኪTube-ov7lz
@ፈኪTube-ov7lz 6 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@fatumawase
@fatumawase 6 ай бұрын
​@@ፈኪTube-ov7lzደምሪኛ
@bizuayele1871
@bizuayele1871 6 ай бұрын
wow❤❤❤ይገባሀል ቡራዬ ደስ ስትሉ ጓደኛ እንደዚህ ነዉ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ከዚህ በላይ ይጨምርላችሁ የሰጠህዉ ወንድማችን ተባረክ ስጡ ይሰጣችሁዋል ነዉ ከዚህ የበለጠዉን ሲሳይ ይስጥህ ❤❤
@RutaTube472
@RutaTube472 6 ай бұрын
ጓደኝነታችሁ ያስቀናል ምርጦች ናችሁ❤🥰🥰👍
@medinaalimedina
@medinaalimedina 6 ай бұрын
ውይ የወንድ ጎዴኛ ትጠላላችሁ ሴቶች😢😢 ፈጣሪ አይለያችሁ ❤❤❤❤ማርክዬጠፍታችሆል
@user-gx2tg8qy8f
@user-gx2tg8qy8f 6 ай бұрын
ማሻአላህ እኳን ደስ አለህ ብሩክ ስጦታውን ለሰጠው ወንድም ባወጣው እጥፍ ድርብ አድርጎ አላህ ይክፈለው አላህ ይጠብቃችሁ በጣም የሚያስቀኑ ጓደኛሞች ናቸው
@sekulove8548
@sekulove8548 6 ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ የጓደኝነት ጥግ በናንተ አየሁኝ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ እስኪ በቡታጅራ ልጆች ፍቅር የተያዛቹህ በላይክ ❤❤❤የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጠን አላህ
@wjhwhejej8255
@wjhwhejej8255 6 ай бұрын
የኔምርጦች እደኔ የሚወዳቸው👍👍❤️❤️❤️❤️
@user-iw7zd7lw6c
@user-iw7zd7lw6c 6 ай бұрын
እፍፍፍ 😢😢❤❤❤❤ጎደኛነት በናተ አይሁ እምትሙት😢 አቦ እግዚአብሔር እየለያቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob 4 ай бұрын
ቡሩኬ የኛ መልካም እኳን ደስ አለ ወላሂ ደስ ብሎኛል❤
@TsgeredeM
@TsgeredeM 6 ай бұрын
ደስ ትላላላችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ የሀገርችንን ሰላም ፈጣሪ ይመልስልን ወቱ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን
@AliMahdi-il5bj
@AliMahdi-il5bj 6 ай бұрын
ሰቅታዉ ይገበሀል ወለሂ በጣም ደስ የምትል ልጅ ነህ ቡሩክ❤❤♥️
@meretechhassni305
@meretechhassni305 6 ай бұрын
የስጦታ ትንሽ ዬለኝም በትክክል ዊናዬ 😀😃❤
@meditube147
@meditube147 6 ай бұрын
የምወዳቹ ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ ጋደኛሞች ❤❤❤❤ ሰላማቹ ይብዛ
@baherneshlemma7889
@baherneshlemma7889 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን ❤❤❤❤❤የሰጠውም ወንድማችን እግዚአብሔር ባወጣበት እክፍ ድርብ አድርጎ ይስጠው❤❤❤😂😂
@tesefalmsisayr-vy9po
@tesefalmsisayr-vy9po 6 ай бұрын
በስደት ያላችሁ እህቶቸ ወንድሞቸ እግዜያብሄር አምላክ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን'እግዚአብሔር'👈
@user-wx5lg5sc4o
@user-wx5lg5sc4o 6 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🙏
@fatumawase
@fatumawase 6 ай бұрын
ደምሪኛ​@@user-zw9mm2kb1i
@Guragewa5270
@Guragewa5270 6 ай бұрын
የኔ ቡታጅራዎች ምርጥ ወንድማማቾች ምርጥ ጓደኛማማቾች የአንዱ ክፍተት አንዱን የሚሞላ ሲሰበሰቡ ሰፈሩ አድማቂ በቃ እስከመጨረሻው አይለያችሁ ❤ ማነው እንደኔ የሚወዳቸው👍 በወጣ ይተካ ብለናል ቡራው ስላስደሰትከው እናመሰግናለን
@ፈኪTube-ov7lz
@ፈኪTube-ov7lz 6 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@fatumawase
@fatumawase 6 ай бұрын
ደምሪኛው
@HeluTube940
@HeluTube940 6 ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ ደስ ይበላችሁ❤❤❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 6 ай бұрын
የኔምርጦች ጓደኝነታችሁ እኮ ሲያስቀና እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ከዚህም በላይ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤
@Fatema786-eo8ed
@Fatema786-eo8ed 6 ай бұрын
የኔ ስስት ወድም ይገባሀል 🎉ትለያለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Aynalove3382
@Aynalove3382 6 ай бұрын
በናታችሁ የሄሉን እና የዊናን እናት ፈልጎት ፕሊስ ደስታችሁ ደስታችን ነው በርቱልን እመብርሀን ትርዳችሁ ❤❤❤❤
@komaistekle4512
@komaistekle4512 6 ай бұрын
እንኳዕ ዳሓን መፃኩም የኔባለ ማዕተቦች😘🤔በማዕተባቹ እምቀናው ነገርስ🙏
@yashikonju8805
@yashikonju8805 6 ай бұрын
ብጣዕም ማርያምን ደስስስስ እዮም ዝዉሉ በስማም 🙏❤️🥰
@yetewhadoljoch
@yetewhadoljoch 6 ай бұрын
ዕርክነቶም እውን ❤
@fatumawase
@fatumawase 6 ай бұрын
​@yashikonju8805ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase 6 ай бұрын
​@@yetewhadoljochደምሪኛ
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 6 ай бұрын
የምወዳቹ የኔ ምርጦች ትለያላቹ እኮ ብሩኬ ዋዉ እንኳን ደሰ አለክ የኔ ዉድ ይገባሀል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ፈኪTube-ov7lz
@ፈኪTube-ov7lz 6 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@fatumawase
@fatumawase 6 ай бұрын
ደምሪኛ
@user-tq7fo9ro2o
@user-tq7fo9ro2o 6 ай бұрын
የምር ብሩኬ ይገባሀል❤❤❤❤
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 6 ай бұрын
ዊና ምርጥ ሰው ሰው አክባሪ .....ናው ቀጥልበት እናተቹንም ፋጥሪ ያገናኛቹ ብሩክም እንደዘው ናክ እኖድሀለን ሁለቹንም በርቱ. እና ሁለቹም ተጠንቀቁ ያእትዮጵያ ሌባ አይ ያለውም አንድ ሰው ጥሩ ናገር ስይዝ ሌባው ትዝ ይለኛል ፋጠሪ ይጠብቀቹ
@user-os5vo4gz4y
@user-os5vo4gz4y 6 ай бұрын
የላከውም ልጅ ተባረክ ብሩክም እንኳደስ አለህ
@shemima5580
@shemima5580 6 ай бұрын
ይገባሃል ብሩኬ ማኛ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 የመደማም ቅመሞች ለዊና እንግዛለት በአላህ እኔ ለብቻዬ ይከብደኛል ማነው ሚያግዘኝ ኑ እስኪ መልሱልኝ
@ሡሡየመርሳዋ
@ሡሡየመርሳዋ 6 ай бұрын
ለኔ ግዥልኝ እሥኪ ማሬ
@GANAT22JUMARA-qf9gs
@GANAT22JUMARA-qf9gs 6 ай бұрын
ምነዉ ቆላሽ ሽትቤት አጥቤ ነሱ ስትየተራበ ህዝብ አማራየ
@zadeayale8799
@zadeayale8799 6 ай бұрын
ማርዋ ለኔ ገዥለኝ😢😢😢😢😂😂😂
@ሡሡየመርሳዋ
@ሡሡየመርሳዋ 6 ай бұрын
@@GANAT22JUMARA-qf9gs ኧረ አላህ ይሥጥሽ እማ እማንሠማው ጉድ የለ
@Ruta688
@Ruta688 6 ай бұрын
እኳ ስት ሰው ቁርስ በልቶ ምሳ የማይበላአለ😢😢 ​@@GANAT22JUMARA-qf9gs
@chuchulakew7211
@chuchulakew7211 6 ай бұрын
ቡታጅራን የምታደምቁ ደስ ትላላችሁ
@eyuentertainment
@eyuentertainment 6 ай бұрын
Im so Happy to see this ma brada bura... keep shining...💫
@user-fu1de3up2c
@user-fu1de3up2c 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ብሮኬ ምርጥ ልጂ ነህ ሁላችሁም ጎደኝነታችሁ ታስቀናላችሁ አያለያችሁ
@user-ve5nq6ry1c
@user-ve5nq6ry1c 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለክ ብሩኬ ይገባካል ❤ስወዳችሁ ❤❤
@user-hs8dd9ht8e
@user-hs8dd9ht8e 6 ай бұрын
የነሄሉፈልምአይለቀቅምእዴ
@ZainabaA-sw5fy
@ZainabaA-sw5fy 6 ай бұрын
እኔም እየጠበኩነው😊😊😊
@fatumawase
@fatumawase 6 ай бұрын
​@@ZainabaA-sw5fyደምሪኛ
@marthaethio3211
@marthaethio3211 6 ай бұрын
ውይ በጣም ደስ ይላል ንፁ ልጅ ነው ይጨምርልህ ለዊና ይገዛለት ደግሞ
@jshsuwu5558
@jshsuwu5558 6 ай бұрын
አላህ ይሥጠው የሠጠህን እጥፍ አርጎ እደዚህ ማበራታት ወጣቶችን ደሥ ይላል❤❤
@user-sy3xf6ym9q
@user-sy3xf6ym9q 6 ай бұрын
ብሩኬ የኔ ፍቅር ይጋባል best family❤❤❤❤
@misrach2350
@misrach2350 6 ай бұрын
ቡሩክ ዊና ማርክ የኔ ምርጦች የጓድኝነት ጥግ በእናንተ አየው እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤🥰😂
@user-vh2lx2pf6r
@user-vh2lx2pf6r 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ዋው ፍቅራችሁን ያብባዛላቸሁ ሁልጊዜም ደስ ይበላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@babibabi4471
@babibabi4471 6 ай бұрын
የቡታጅራ ድምቀቶች አይለያችሁ ሁሌም ደስታ ኑሩልን
@user-po8ws7qv6i
@user-po8ws7qv6i 5 ай бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል ብሩኬ እኳን ደስ አለህ ይገባሀል❤❤❤❤
@Senaytgonderwa
@Senaytgonderwa 6 ай бұрын
ወይኔስወዳቸውእኒህንልጆች❤❤❤❤❤
@user-qd3sf1mi1r
@user-qd3sf1mi1r 6 ай бұрын
እኳን ደስ አለክ ብሩኬ ወድሜ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Fatema786-eo8ed
@Fatema786-eo8ed 6 ай бұрын
የኔስስት ወድም ውናየ ፈገግታው ደስሲል🎉🎉🎉
@emiyeee1490
@emiyeee1490 6 ай бұрын
ብሩኬ ምርጥ ልጅ እንኳን ደስስስስ አለህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ❤የኔ ውዶች ስታምሩኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወዳችኋለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-kq2vb2qt8h
@user-kq2vb2qt8h 6 ай бұрын
ብሩክየ የኔሽጋ የኔልዩ የኔምርጥ የኔውድ ግን ማነው አደኔ ሙትትብሎየሚወደው የኔሽጋ ተስፋአለኝ አድቀን አደማይህ ቡታጀራ አመጣለሁ የኔወዶች ሰወዳችሁ ሁሉም ኑርልኝ ብሩክየ❤
@Handel482
@Handel482 6 ай бұрын
ከወደድሽው ስጦታ ላኪለት😮
@user-ln3so2uc4m
@user-ln3so2uc4m 6 ай бұрын
​@@Handel482የተመታሺ
@fatumawase
@fatumawase 6 ай бұрын
​@@Handel482ደምሪኛ
@kamilawasewase2655
@kamilawasewase2655 Ай бұрын
​@@Handel482😂😂😂
@alemalex4454
@alemalex4454 6 ай бұрын
ይገባካል ቡራዬ ❤❤❤ ለሚሰራ ሰው ግድ ነው ዊናታችን wait to next
@Emanwwww
@Emanwwww Ай бұрын
መሻአ አላህ ቀድሜየ ኮሜት ልሰጥ ነበር ቡርኬየ
@user-yz4vq3gj9t
@user-yz4vq3gj9t 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ምስክሬ ነው እንዴት ደስእንዳለኝ የኔ ውሾችዬ ስወዳቹ ቡራዬ እንኳን ደስ አለህ ዊናዬ ያንተም ይቀጥላል የኔ ጨዋ❤❤❤
@HadasZinabu-xe9ml
@HadasZinabu-xe9ml 6 ай бұрын
የኔ ባለ ማህተቦች በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤✌🌹❤
@mkihahmed3531
@mkihahmed3531 6 ай бұрын
ብሩክ ወንድማችን እንኳን ደሰ አለክ ይገባሀል❤
@AleenaHanna
@AleenaHanna Ай бұрын
ብሩኬ በጣም መልካም ልጅነዉ የእዉነት ቀጥልበት ለሠጪ ፈጣረ ይስጥልነ
@semirabintbaba6562
@semirabintbaba6562 6 ай бұрын
ይገባሀል ቡራ 😘😘😘😘👌👌👌 እንኳን ደስ አለህ ምግብ ጨምሩ ያለዉስ ነገር😂😂😂 ትልቅ ደርጃ ያድርስህ ጉል አሚን የኔ ምርቃት እመሬት ጠብ አይልም😂ማለቴ ዱአየ ይደርሳል 🙈 ማርኬ ዊና የጓደኝነት ጥግ ❤❤❤❤ስወዳችሁ
@fatumawase
@fatumawase 6 ай бұрын
ደምሪኛ
@Tigest193
@Tigest193 6 ай бұрын
ምርጦቹ ተወዳጆቹ ስታምሩ አይለያችሁ ቡራ ይገባሀል ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@user-bz5jm5kh9d
@user-bz5jm5kh9d 6 ай бұрын
ይገበሀል ብሩኬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qc9sh1iw2u
@user-qc9sh1iw2u 6 ай бұрын
ዋዉ እንዴት ደስ የምትሉ ጓደኛሞች
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አላህክ የኔ ወንድሜ ዋውውውው❤❤❤❤
@user-bd1go6sb2e
@user-bd1go6sb2e 6 ай бұрын
❤❤❤እውይይይ ደስ ስትሉኝ እኮ የምር❤
@user-sd5ur5sz8r
@user-sd5ur5sz8r 6 ай бұрын
ብሩኬ ፀባየ ሠናይ ማሥመሠል አይችልም በጣም ምርጥልጅነው የሠጠኸው በወጣ ይተካልህ
@hirut-os8ow
@hirut-os8ow 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለክ ብሩክ ያንተ ደስታ ደስታቺን ነው የሚል ብቻ በላይክ አሳዩኝ ❤️❤️❤️
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 6 ай бұрын
ማሸአላህ ስወዳችሁ አይለያያችሁ ብሩኬ ይገባሀል ❤❤❤❤
@user-qf9pt7rq8n
@user-qf9pt7rq8n 6 ай бұрын
ቡራዬ እንኻን ደስ እለህ የኔ ወንድማች❤
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 6 ай бұрын
ጎደኝነታችሁን ስወድላችሁ❤❤❤
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 6 ай бұрын
ይገባዋል በጣም መልካም ሠው ነው።ሁላችሁም እወዳችሆለሁኝ
@tbaheru
@tbaheru 6 ай бұрын
ብሩኬ የኔ ውድ የኔ ፍልቅልቅ ከዚህ በላይ ይገባሀል
@nafesaann
@nafesaann 6 ай бұрын
ጎደኝነታችሁ በጠም ያስቀናል አይለያችሁ
@badrea36
@badrea36 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ
@zuzuFamily-tf1fq
@zuzuFamily-tf1fq 2 ай бұрын
ቡራ ለማርኬ ያለው ፍቅር ይለያልኮ የኔ እንቁዎች እስኪሰለቻችሁ ሳቁልኝ በፈገግታ ኑሩልኝ ደስታችሁ ይመለስልን 😢😢😢😢😢እሱመላ አያጣም ከላይ መፍትሄውን ያንጣላችሁ 😢😢😢😢😢
@tadessetigist9821
@tadessetigist9821 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ከዚህም በላይ ያብዛላችሁ ወንድሞቼ በጣም ነው የምወዳችሁ 🥰🥰🥰
@meseretayash335
@meseretayash335 6 ай бұрын
ብሩኬ እንኳን ደስ አለህ የኔ መልካሞ❤❤❤❤❤
@CellphoneJordan-uy3kz
@CellphoneJordan-uy3kz 5 ай бұрын
Hiy slam slam slam brwka
@user-mu6rc4sw5e
@user-mu6rc4sw5e 6 ай бұрын
የኔ ዉዳች ግን ተናፍቃችሀል❤❤❤❤❤
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f 2 ай бұрын
የሰጠከውንም እግዚአብሔር ይስጥክ በእውነት ሰው ደስታ የሚያስደስትህ አይነት ሰው ትመስለኝ አለህ❤❤❤❤
@Sadawmer-sz6yz
@Sadawmer-sz6yz 6 ай бұрын
ማሻአላህ. ❤❤❤ብሩኬ እኳደስ አለህ. ❤❤ደስታህ ደስ ታች ነው. ሰላማቹህ ይብዛ
@sarasara4411
@sarasara4411 6 ай бұрын
Wow Congressional Birka my bro❤❤❤❤❤❤
@user-dl5wb7ic8q
@user-dl5wb7ic8q 6 ай бұрын
ስወዳችሁ የምር ታስቀናላችሁ❤❤❤
@user-jy5xe1rq8t
@user-jy5xe1rq8t 6 ай бұрын
የሰው ደስታ የምየስ ደስት ብቻ እንዳኔ 👍👍👍👍👍👍👍
@user-wv9ri2wr9t
@user-wv9ri2wr9t 3 ай бұрын
ያረብ ተሠባስባችሁ ስላየኋች በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤
@nafesaann
@nafesaann 6 ай бұрын
አሁን አሁንማ የቡታጄረ ልጆች ፍቅር እያቀናሁ ነው🙈😍😍😍😍
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 6 ай бұрын
እኔ ምለው ከማታውቀት ሰው ስጦታ እንዴት አምናችሁ ነው ግን የምትቀበሉት ግዜው ስለከፋ
@user-mm1zm8wd7n
@user-mm1zm8wd7n 6 ай бұрын
ቡሩክ እንኳን ደስ አለህ የኔውዳች እንኳን ደና መጣች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@toybaali8559
@toybaali8559 6 ай бұрын
ብሩክየ. ይገባሀል የኔ ፀባየ ሠናይ❤❤❤❤
@SemirAahmed-ow2oc
@SemirAahmed-ow2oc 6 ай бұрын
በጉጉት ነዉ የምጠብቃችሁ እኮ እንኮን በሰላም መጣችሁ ብሩኬ ይገባሀል
@chhdhffhf3557
@chhdhffhf3557 6 ай бұрын
እነዚህን ማሮች የምቶዱ👍❤❤❤
@fatemaAaaa-cl9vf
@fatemaAaaa-cl9vf 6 ай бұрын
ወላሂ ጓደኝነታችሁ ደስ ነው የሚለው አይለያችሁ❤
@user-oy5jy6vk5i
@user-oy5jy6vk5i 6 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ እኳን ደሥ አላችሁ ምርጦችዬ የፍቅር ጥጎች የኔ ሱሶች ቡታጅራወች በቃ ለእኛ ለመዳም ቅመሞች ሱስ ሆናችሁብንኮ ልክ እደቃና❤
@user-bo6vl1xb2q
@user-bo6vl1xb2q 6 ай бұрын
❤❤❤❤ዋዉ የኒወቹ
@Temir-ky7dk
@Temir-ky7dk 6 ай бұрын
የጓደኝነት ጥግእናተን አየሁ ደስትች ለዘላም የማያልቅ ፍቅር ያድርግላችሁ🥰🥰🥰🥰
@AyatMensur
@AyatMensur 6 ай бұрын
እንደማመር ውዴ በቅንነት
@robekaeth3984
@robekaeth3984 6 ай бұрын
ዋው ደሥላል ፈጣሪ ይጨምርልህ ወንድሜችን በርቱ
@zenebeh
@zenebeh 6 ай бұрын
ሥለሁሉም ነገሪ ፈጣሪይመሥገን የእዉነት ሠዉየምታሥደሥቱ እህትናወድሞቼ ጌታማያልቅበረከትይሥጣቹዉ ብሩኬ እኳንደሥአለህ ቅንሠዉነህተባረኩሁላቹም❤
@user-pm2tb1wt8c
@user-pm2tb1wt8c 6 ай бұрын
ብሩክ መልካም ሰው❤❤
@user-wd7hs9ko8v
@user-wd7hs9ko8v 6 ай бұрын
መሻአላህ ስታምሩ አላህ ይጥብቅቹሁ አገራቺን ሰላምያርግልን
@AleenaHanna
@AleenaHanna Ай бұрын
ደስ ስትሉ ብሩኬ ሐይሚን አምጣልን ቡራ
@user-qt8sl6nb7k
@user-qt8sl6nb7k 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ቡራ ❤❤ ጌታዬ ሆይ እኛንም ሹፈን ባድ ስልክ 9 ሞላኝ በጀለክስ
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te 6 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@user-qt8sl6nb7k
@user-qt8sl6nb7k 6 ай бұрын
@@kinze-qu9te የምሬ ነው😂😂
@fasikawande3558
@fasikawande3558 6 ай бұрын
አይዞን
@user-qt8sl6nb7k
@user-qt8sl6nb7k 6 ай бұрын
@@fasikawande3558 እሺ ውዴ
🛎️ያልጠበቁት ስጦታ ሰጠናቸው😱😍🥰
14:17
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 80 М.
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 325 М.
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 2,3 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 27 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН
What will he say ? 😱 #smarthome #cleaning #homecleaning #gadgets
01:00
🛎️ዊና ያልጠበኩት ነገር አደረገ
15:17
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 106 М.
ሀሀሀሀሀሀሀ
0:49
አብርሸ ይቱብ
Рет қаралды 6 М.
ቃል ጉድ አረገችኝ
47:43
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 180 М.
🛎️ይሄን ቀን መቼም አረሳውም እወዳቹሀለው💕
28:33
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 128 М.
🔔ከሄለን ጋር አለያየህኝ#prank
15:14
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 138 М.
ለመጀመርያ ጊዜ እናቴን አስደሰትኳት🥰😱
14:11
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 107 М.
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 2,3 МЛН