ያድናል ኢየሱስ ያድናል - ዘሪቱ ከበደ || Yadinal Eyesus Yadinal - Zeritu Kebede

  Рет қаралды 946,088

zeritu kebede

Жыл бұрын

Пікірлер: 4 358
@Binyamyonas
@Binyamyonas Жыл бұрын
ዓለም ኢየሱስ ለሚለው ስም ያላትን ጥላቻ ሳይ ወንጌል ይበልጥ እውነት ይሆንብኛል ። ““ዓለም ቢጠላችሁ፣ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ ዕወቁ። ከዓለም ብትሆኑ ኖሮ፣ ዓለም የራሱ እንደሆኑት አድርጎ በወደዳችሁ ነበር፤ ከዓለም ለይቼ ስለ መረጥኋችሁ የዓለም አይደላችሁም፤ ዓለም የሚጠላችሁም ስለ ዚሁ ነው። ‘አገልጋይ ከጌታው አይበልጥም’ ብዬ የነገርኋችሁን ቃል አስታውሱ። እኔን አሳደውኝ ከሆነ፣ እናንተንም ያሳድዷችኋል፤ ቃሌን ጠብቀው ከሆነም ቃላችሁን ይጠብቃሉ። የላከኝን ስለማያውቁ፣ በስሜ ምክንያት ይህን ያደርጉባችኋል። መጥቼ ባልነግራቸው ኖሮ ኀጢአት ባልሆነባቸው ነበር፤ አሁን ግን ለኀጢአታቸው የሚሰጡት ምክንያት የላቸውም። እኔን የሚጠላ፣ አባቴንም ይጠላል።” ‭‭ዮሐንስ‬ ‭15:18-23‬ ‭
@goodnews2392
@goodnews2392 Жыл бұрын
አሜን
@amanu78
@amanu78 Жыл бұрын
እውነት ነው በቀጥታ እየሆነ ያለው ይሄ ነው አይገርምም
@goodnews2392
@goodnews2392 Жыл бұрын
ይህንን ድምፅ ምናለ ብትዘምርበት ብዬ አንድ ቀን ተመኝቼልሽ ነበር፣ ለኢየሱስ ክርስቶስ ምን ይሳነዋል እውን ሆኖ ስላየሁት ጌታን አከበርኩት፣ እግዚአብሔር ይመስገን
@abditucaalaa7456
@abditucaalaa7456 Жыл бұрын
Wooww me too! Eg/her awaki nw!
@msraalshehhi5854
@msraalshehhi5854 Жыл бұрын
Share subscribe adrgulat
@goodnews2392
@goodnews2392 Жыл бұрын
@@abditucaalaa7456 አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers Жыл бұрын
Same shit.ይላሉ ፈረንጆቹ ያው ከዘፈን ወደ ዘፈን ነው
@goodnews2392
@goodnews2392 Жыл бұрын
@@Johnnbrothers ከዘፈን ወደ መዝሙር፣ ከማቀንቀን ወደ ዝማሬ ምን አገናኘው? ወይስ ጆሮህ ቃላቶቹን መለየት አቆመ?
@yemataregassa8930
@yemataregassa8930 Жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ። ባልሽው እስማማለሁ። ከሶስቱ ቅዱስ አንዱ ቅዱስ እግዚአብሔር ወልድ አዎ ያድናል። ኢየሱስ ማለት አዳኝ ማለት ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኙ መሲህ ያድናል።እግዚአብሔር ያድናል አሜን
@betlemisrak7898
@betlemisrak7898 Жыл бұрын
Oloioii😅😅😅😅l Like 😅😅😅😮😅😅😅😅😅
@selamtekeste970
@selamtekeste970 Жыл бұрын
አዎ ያድናል፡፡❤
@mikalmicheal
@mikalmicheal Жыл бұрын
Me too ❤❤❤❤ Jesus Chris is Lord amen belu besu emtamnu
@yakobabbadura5588
@yakobabbadura5588 Жыл бұрын
ማ ጠረሽ
@assfawadela9439
@assfawadela9439 Жыл бұрын
Awo yadenal
@desstadessta
@desstadessta Жыл бұрын
በዚህ ማታ ህይወቴ ሁሉ ፈተና ሆኖብኝ፣ የሰዎች አስተያየት በየቀኑ ዉስጤን እያደማዉ ስለሆነ እያለቀስኩ ነዉ ይሄን መዝሙር እየሰማሁት ያለሁት😢😢😢 ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በቃ ይሄ መዝሙር ለኔ ትልቅ ትርጉም ስላለዉ ደጋግሜ እየሰማሁት ነዉ። 2015 ዓ.ምን ታሪኬ የሚለወጥበት ጌታዬ ያድርግልኝ😢😢😢
@robelyohannes8789
@robelyohannes8789 Жыл бұрын
May God be with you
@Mimitwa
@Mimitwa Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይወድሻል።
@makijone4054
@makijone4054 Жыл бұрын
እህቴ ጌታ በጣም ነው የምወድሽ የሚራራሊሽ ኣባትሽ ካንቺ ጋር ነዉ። የማቴዎስ ወንጌል 11 28፤ እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። 29፤ ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ 30፤ ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና።
@adisalemmulugeta6123
@adisalemmulugeta6123 Жыл бұрын
የኔ እት ጌታ ኢየሱስ ይወድሻል የነፍሽ ጌታና በዛ ኢየሱስ ብቻ ነው ከእርሱ ጋር ስቶኝ ዘላቅ ደስታ ተገኝለሽ ብቻኝ የልብሽ ንጉስ ኢየሱስን ብቻ አድርግ
@genetbogale2544
@genetbogale2544 Жыл бұрын
ሰላም ትክክለኛ ውሳኔ በህይወትሽ ህይወትሽን ለጌታ ስጪ ህይወት እሱ ብቻ ነው
@israelbedasa7286
@israelbedasa7286 Жыл бұрын
ይህንን መዝሙር ለሚሰሙት በኢየሱስ ክርስቶስ መዳን ይሁንላቸው። ኢየሱስ ያድናል!!!
@amanuelebrahim1585
@amanuelebrahim1585 Жыл бұрын
እኔ የየትኛውም ሀይማይኖት ተከታይ አይደለውም ገን እየሱስ የሚለውን ስም ስሰማ ደነግጣለው ውስጤም ሰላም ያገኛል ዘሪቱ እህቴ ቆንጆ መዝሙር ነው ተባረኪ
@muktarabdurahman9659
@muktarabdurahman9659 Жыл бұрын
ፊልጵስዩስ 2 5: በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። 6: እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ 7: ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ 8: በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። 9: በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ 10: ይህም በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥ 11: መላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
@hiwoteyasu7835
@hiwoteyasu7835 Жыл бұрын
If you have a religious or not it doesn't matter the main thing is to know the truth, the way the true and the life that the only right door is Jesus christ. Stay bless
@marymasresha8098
@marymasresha8098 Жыл бұрын
Eyesus heywot new. Yewedeshal ena liyadenesh yefelegal ena selenege selmatawqi zare Gegan tekebeyina Yegzer leje honesh dagni.
@wendwosenmamo6379
@wendwosenmamo6379 Жыл бұрын
ስምህ አማኑኤል ነው ትርጉሙም እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሆነ ማለት ሲሆን ለኢየሱስ የተሰጠ ስም ነው። ወንድሜ ዛሬ ነገ ሳትል ቶሎ ብለህ ጌታን ኢየሱስን ተቀበል። ተባረከ!
@astertibebe7426
@astertibebe7426 Жыл бұрын
በብዙ ይህች ዓለም ብትፈልግሽም አምልጠሻል የረዳሽ ጌታ ይባረክ!!!
@enochsolomon1868
@enochsolomon1868 Жыл бұрын
ምን አስቆረቆረኝ መቶ የልፋት በር መግቢየው ኢየሱስ ነው ወደ ሰላም ሀገር!!
@atoexodus
@atoexodus Жыл бұрын
This is what you do when your pure intentions are making Jesus famous!! Blessings 🙌
@muluwoldetinsae6153
@muluwoldetinsae6153 Жыл бұрын
ዘሪቱ! ፍቅሩ ባይገባሽ ኖሮ በሚደርስብሽ የስድብ ውርጅብኝ ተሸንፈሽ ይቅርብኝ ባልሽ ነበር: ፀንተሽ ያከበርሽው ና ያበረታሽ ጌታ አያሳፍርሽም !! በርቺ : ፈተና ያሳድጋል ❤️🙏
@Uzer-4131
@Uzer-4131 Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረኪ !! አድኖኛል
@genneyt7866
@genneyt7866 Жыл бұрын
Amen praise Lord Jesus 🙌
@zed7360
@zed7360 Жыл бұрын
👍👍👍👍👈
@bulidiriba4598
@bulidiriba4598 Жыл бұрын
MashAlla Eysus bchawn yadnal....god bless you
@eliasayele6850
@eliasayele6850 Жыл бұрын
“እነርሱም ስለ ስሙ ይናቁ ዘንድ የተገባቸው ሆነው ስለ ተቈጠሩ ከሸንጎው ፊት ደስ እያላቸው ወጡ፤” - ሐዋርያት 5፥41
@mesimeseret15
@mesimeseret15 Жыл бұрын
ወይ ዘሪቱ ከበደ በቃ እኮ የሶሻል ሚድያ ተጠቃሚ በሙሉ የኢየሱስን አዳኝነት እንዲሰማ እግዚአብሔር ተጠቅሞበታል::
@Nuhamin.953
@Nuhamin.953 Жыл бұрын
ቀን ብቻ ሳይሆን ፥በህልሜ ሁሉ ስዘምረው ነው ያደርኩት 🤦‍♀️ልቤን ገዝቷታል 🙇‍♂️ እጅግ ጣፋጭ መዝሙር ነው! 💥ያድናል ኢየሱስ ያድናል 💥ብቻውን ያድናል... ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ተወዳጆ🙏💥😍
@gemechugezahegn2586
@gemechugezahegn2586 Жыл бұрын
የምንፍቅና ጥግ ብርቱ 😁😁
@holymountainzion7413
@holymountainzion7413 Жыл бұрын
We need to make this master piece of the Gospel viral by watching over & over again. Jesus is the King!
@ramlatowfic5359
@ramlatowfic5359 Жыл бұрын
ከሞት መንደር መንጭቆ ያወጣሽ እግዚአብሔር ይባረክ::
@ruthrobera1317
@ruthrobera1317 Жыл бұрын
በቃ ይሄ መዝሙር ብሄራዊ መዝሙር እንዲሆንልን እንፈልጋለን። ኢየሱስ ያድናል!
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Жыл бұрын
Defar
@deehope9477
@deehope9477 Жыл бұрын
Lol sure!! We want that to happen!
@amanu78
@amanu78 Жыл бұрын
@@corneliatesfaye2989 ሙስሊም ካሎንክ ለቀልድ ቢሆንም ብሄራዊ መዝሙር ጌታን የሚያከብር ይሁን ሲባል አትናደድም አምላክህን አውቀከዋል ይሄ ብሄራዊ መዝሙር ቢሆን አይመጥነውም አምላካችን የማያልቀው አፅናፈ አለም ባለቤትና ሰሪ ነው ያንተም ባለቤት እሱ ነው ። ስለዚ ዮሄ ቢሆንለት ሲያንስበት ነው እንጂ አይበዛበትም እና ደፋር አያስብልም አያስደንቅም ያድናል!!!!!!
@leul9032
@leul9032 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ክሊፑን እስከመቀየር የደረስሽው አስጨንቀውሽ እንደሆነ ይገባኛል....በርቺ እየሱስ ያግዝሻል ይሄ ቅዱስ ፈተና ነው.....የክርስቶስ ስም ሲጠራ የማይንጫጫ ጋኔን የለም
@chuchuyared6453
@chuchuyared6453 Жыл бұрын
መዝሙሩን ደግሜ ደግሜ ስሰማው ከበሽታ ዳንኩኝ እህቴ ተባረኪ ዳንኩኝ ዳንኩኝ
@liusilas4308
@liusilas4308 Ай бұрын
3:07 " አዳኜ ፈወሴ ተገኔ ባንተ ነው ደህና መሆኔ መቻሌ አቅሜ ብቃቴ እየሱስ ጥበብ እውነቴ" የተኖረ ስንኝ ነው ብዙዙዙዙዙ ተማርኩ ከአንቺ .......የመፅናናት መንፈስ አግኝቶሻል ይብዛልሽሽሽ አሁንም❤
@blessedblessed_
@blessedblessed_ Жыл бұрын
"ምን አስቆረቆረኝ መቶ የልፋት በር መግቢያው ኢየሱስ ነው ወደ ሰላም ሀገር "🙏❤ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል እኔ ምስክር ነኝ🙌🙏 ከበፊቱ ክሊፕ ይሄኛው በጣም ቆንጆ ነው ምክንያቱም መልእክቱ ላይ ብቻ እንድናተኩር ያደርጋል 🤗 እግዚአብሔር አዋቂ ነው🙌🙏 ተባረኪ 🙌❤
@TesfaZLamu
@TesfaZLamu Жыл бұрын
This one is even more powerful. No Anesthetics required. Iyesus Bichawun Yadinal.
@ibrahimyusuf5702
@ibrahimyusuf5702 Жыл бұрын
Ara Fikir Ye eysusen seme lamen matertet endmtfare Aygabagnm Ka semoch hulu yebalye Semi nw Ateferh Yen Fikir
@prophetantenehameneshewa2198
@prophetantenehameneshewa2198 Жыл бұрын
ዘሪቱ እንኳን ደስ አለሽ፤ልክ እንደ ማሪያም መልካም እድል መርጠሻል፤ከአንቺም አይወሰድም፡፡ ወጀቡም የተነሳብሽ እውነተኛውን ወንጌል ስለያዝሽና መዝሙርሽ ሰይጣንን የሚያስደነግጥ መልእክት ስላሌው ነው፡፡ ድሉ ግን የአንቺ ነው፡፡
@tilahun10
@tilahun10 Жыл бұрын
አሁን ገና ትክክለኛውን መንገድ አጊተሻል እንኳን ጌታ ረዳሽ በጣም ደስ ይላል መዝሙሩ ተባረኪ
@mihratutedassa9451
@mihratutedassa9451 Жыл бұрын
በተለይ ያድናል ብቻውን ያድናል ማለትሽ ብዙዎቹን አበሳጭቶአል ሌላ አዳኝ ያለ መስሏቸው የጠራሽ እስከ ፍፃሜው ያግዝሽ ተባረክ
@deliverance3008
@deliverance3008 Жыл бұрын
ዘሪቱዬ እግዚአብሔር ሀዘን በሌለበት በረከተ ይባርክሽ አዎ ያድናል ኢየሱስ ያድናል
@AbrahamWoldehawariat
@AbrahamWoldehawariat Жыл бұрын
የሱስ ኣድሓኒ ኢዩ ንበይኑ ኣድሓኒ'ዩ ንዘልኣለም የንብር ኢዩ Zeritu you are full of Love and purity .
@bethelihemmedhin9417
@bethelihemmedhin9417 Жыл бұрын
Amen 🙌
@bezamitiku4891
@bezamitiku4891 Жыл бұрын
ከዚህ ሌላ ወንጌል የለም አሜን እየሱስ ያድናል።
@temesgentafesse878
@temesgentafesse878 Жыл бұрын
እንወድሻለን ያኔ ስትዘፍኚ ይወዱሽና ያደንቁሽ የነበሩ ዛሬ ቢጠሉሽም ኢየሱስ ያድናል ስላልሽ ነውና ደስ ይበልሽ ያስበለጥሽው እጅጉን ያከብርሻል😍😍🙏🙏🙏 #ኢየሱስ ያድናል
@zewudekia7473
@zewudekia7473 Жыл бұрын
የሰዎችን መብት መጠበቅሸ ጥሩ ነው ያም ሆነ ይህ ኢየሱስ ያድናል። ተባረክ!
@nbaballers4732
@nbaballers4732 Жыл бұрын
ምኑ ነው መብት ምትለው ይህ እኮ ግልፅ ጥላቻ
@joelalex1316
@joelalex1316 Жыл бұрын
@@nbaballers4732 ከጥላቻ ጋር ከመነታረክ ወደፊት መቀጠል አይሻልም ትላለህ
@tigistyaredtg7348
@tigistyaredtg7348 Жыл бұрын
መናፍስትን ያንጫጫ መዝሙር ነው። ያድናል ኢየሱስ አሜን።
@m5791
@m5791 Жыл бұрын
በሰው ፍት ያፈረብኝን እኔም በአባቴ ፍት አፍርበታለው ይላል ቃሉ ነው ።
@msraalshehhi5854
@msraalshehhi5854 Жыл бұрын
Share subscribe eyadregachulat
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 Жыл бұрын
ለትውልድ ሁሉ መልዕክት ነው መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው።
@bettyleoul7006
@bettyleoul7006 Жыл бұрын
አሜን
@yewuhatabelneh1979
@yewuhatabelneh1979 Жыл бұрын
ንጹህ ወንጌል ! እየሱስ ያድናል !
@betelhemgetachew4697
@betelhemgetachew4697 Жыл бұрын
ምን አስቆረቆረኝ መቶ የልፋት በር መግቢያ ኢየሱስ ነው ወደ ሰላም ሀገር ❤
@bantayehujifara5872
@bantayehujifara5872 Жыл бұрын
This is the humbleness we got from Jesus.... Bless you 😘
@penealtube3836
@penealtube3836 Жыл бұрын
ይህ መዝሙር የሃይማኖት ጭምብል ለብሶ የመዳን መንገድ ሰውሮ በኢትዮጵያ ሕዝብ እየተጫወተ ላለው ዲያብሎስ አናቱን የሚመታ ቦምብ ነው
@sebleworkwoldyesus8660
@sebleworkwoldyesus8660 Жыл бұрын
ቆምነገር ከ ለዛ ያለው አባባል 😀
@hiwottesfagergsh2128
@hiwottesfagergsh2128 Жыл бұрын
Tekekl
@Ruthbaba46
@Ruthbaba46 11 ай бұрын
“አንደበቱን ሳይገታ ልቡን እያሳተ እግዚአብሔርን የሚያመልክ የሚመስለው ማንም ቢኖር የእርሱ አምልኮ ከንቱ ነው።” - ያዕቆብ 1፥26
@SamuelBerry-qz7mz
@SamuelBerry-qz7mz Ай бұрын
Dink!!!
@omg7745
@omg7745 Жыл бұрын
ዘሪቱዪ መዝሙርሽ ደግመ ደግመው ቢሰሙት ከ ድዊ ይፈውሳል
@MEDIA-4919
@MEDIA-4919 Жыл бұрын
እኛ በክርስቶስ የዳንን በመታዘዛችን በመገፋታች ነው ክብር የምናየው ያድናል ኢየሱስ ያድናል አሜን
@Ermias13
@Ermias13 Жыл бұрын
የወንጌል ስብከት በዜማ ማለት እንደዚህ ነው ጸጋ ይብዛልሽ እህቴ ::
@nurobetselotzeleke7585
@nurobetselotzeleke7585 Жыл бұрын
ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ብቻውን ያድናል!
@liyaabdu1011
@liyaabdu1011 Жыл бұрын
ፀንተሽ ቅሪ ።ቀሪ ዘመንሽ ለጌታ ይሁን በኢየሱስ ስም!
@saramesfin6511
@saramesfin6511 Жыл бұрын
ይህ ንፁህ ወንጌል ነው ሚሊዮኖችን ወደ ኢየሱስ ይመራል። እግዚአብሔር ይባርክሽ!! ፀጋውን ያብዛልሽ!!
@hamereassefa9541
@hamereassefa9541 Жыл бұрын
24 ሳይሞላው ምድርን ያንቀጠቀጠ ዝማሬ
@marticool8700
@marticool8700 Жыл бұрын
WOW.....እንዴት ርስርስ የሚያደርግ መልዕክት የያዘ ዝማሬ ነው?! ፀጋው ይብዛልሽ።
@bereketalemuofficialchanne1345
@bereketalemuofficialchanne1345 Жыл бұрын
ምን አይነት ዝማሬ ነው ዘመንሽ ይባርክ እህቴ ዘሪቱ እየሱስን ስለዘመርሽልን ስለሰበክሰሽው እናመሰግናለን ኢየሱስ አንደበትሽ ላይ ይብዛ ይህ እውነት እስከወዲያኛው ህይወትሽን ሁሉ ይውረሰው እንወድሻለን🥰🥰
@Bitsyboo
@Bitsyboo Жыл бұрын
Lyrics Video 🥰🥰😃😇❤❤🖤💥:- kzfaq.info/get/bejne/eruVnqpo2dKyias.html
@adoniramg1501
@adoniramg1501 Жыл бұрын
“እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።” - ዮሐንስ 17፥3 Zemenesh be betu ylk
@penealtube3836
@penealtube3836 Жыл бұрын
ይህን መዝሙር አብዮተኛ መዝሙር ብዬዋለሁ ተቃውሞ ባይነሣበት ይገርመኝ ነበር። እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ
@a.z9309
@a.z9309 Жыл бұрын
እንዲህ ቶሎ ጌታን ማወቅ እና ተከትሎ ማገልገል እንዴት ትልቅ መታደል ነው።
@yirgeduwoledmariyam1266
@yirgeduwoledmariyam1266 Жыл бұрын
አዉነት ነው የማርያም ልጅ ኢየሱስ ብቻ ያድናል የሰማይ አምላክ ይባርክሽ
@wazanakumneger-4567
@wazanakumneger-4567 Жыл бұрын
Have you ever been speechless due to the blessing of any song? I am now speechless. The blessing is flowing like a peaceful river in my soul.
@bekelesime3294
@bekelesime3294 Жыл бұрын
ዘሪቱዬ በጣም ወደድኩሽ ገነት አንድ ላይ እንገናኝ
@diborasolomon3134
@diborasolomon3134 Жыл бұрын
ድንቅ የህይወት ምርጫ! ተባረኪ!
@mesiterefe6777
@mesiterefe6777 Жыл бұрын
“ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።” - ዮሐንስ 6፥35
@bluecloud5645
@bluecloud5645 Жыл бұрын
ታድለሽ እግዚአብሔር እረዳሽ ከዚ በላይ ምን አለ 👏🙏✝️🙌
@mahletabebe5475
@mahletabebe5475 Жыл бұрын
ጠላት የፈለገውን ቢያወራ ከመቀጠል ውጭ ምንም ምርጫ የለንምም ማይፈልገውን ስም ነው የጠራሽበት ጌታ ይባርክሽ!!!!!!!!!
@putgodfirst3651
@putgodfirst3651 Жыл бұрын
የኔ እህት እንባየን አስመታሽው በውነት ይህ ዝማሬ ከአርያም የተሰጥ ነው። ምን እላለሁ ጌታ እየሱስ ጸጋውን ያብዛልሽ።
@pharezteleconference1359
@pharezteleconference1359 Жыл бұрын
ወደ ፊልጵስዩስ 1 28፤ በአንድም ነገር እንኳ በተቃዋሚዎች አትደንግጡ፤ ይህም ለእነርሱ የጥፋት፥ ለእናንተ ግን የመዳን ምልክት ነው፥ ይህም ከእግዚአብሔር ነው፤ 29፤ ይህ ስለ ክርስቶስ ተሰጥቶአችኋልና፤ ስለ እርሱ መከራ ደግሞ ልትቀበሉ እንጂ በእርሱ ልታምኑ ብቻ አይደለም፤ 30፤ በእኔ ያያችሁት አሁንም በእኔ እንዳለ የምትሰሙት፥ ያው መጋደል ደርሶባችኋልና። We love you Zeritu Kebede የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይብዛልሽ 🙏
@almazgeramo2806
@almazgeramo2806 Жыл бұрын
ከቤት የጠፋውን ታላቅ መልዕክት አንቺን ተጠቅሞ። የተናገረን ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይመስገን።። ማዳኑ ጊዜ ማይለውጠው እውነት ነው። ሃሌሉያ
@DL12able
@DL12able Жыл бұрын
ብቸኛ የመዳኛ መንገድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ! እግዚአብሔርን ያብራራው አንድያ ልጁ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው!!!✝️🙏
@amanueltemesgen9409
@amanueltemesgen9409 Жыл бұрын
ያድናል ጌታዬ ያድናል።
@rahelamesalu9706
@rahelamesalu9706 Жыл бұрын
ጌታ ያስመልጣል የሱ የሆኑትን ይጠራል ይባርካል ልልልልልልልልልል
@reachingforth3205
@reachingforth3205 Жыл бұрын
ዘሪቱ ተባረኪ፣ እሄው እግዚአብሔር አንችን ተጠቅሞ መነጋገሪያ እስኪሆን ድረስ ብዙ ሰዎች ወደውም ሆነ ሳይወዱ ንፁህ ወንጌልን መስማት ችለዋል። ተባረኪ፣ ጨምሪ። ውድ እህታችን እንወድሻለን!!!
@onenationundergod4611
@onenationundergod4611 Жыл бұрын
ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “መንገዱ እኔ ነኝ፤ እውነትና ሕይወትም እኔው ነኝ፤ በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ዮሐንስ 14:6
@nurobetselotzeleke7585
@nurobetselotzeleke7585 Жыл бұрын
አዎን ያድናል ኢየሱስ! ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ እህቴ ዘሪዬ! እጅግ አድርገን እንወድሻለን! ዘወትርም እንጸልይልሻለን!
@devnegasa6489
@devnegasa6489 Жыл бұрын
እውነት ነው እየሱሰ ያድናል!! ዘሪቱአችን ድንቅ መዝሙር ነው ጌታ የሰጠሽ ተበርኪያለው ጌታ የባርክሽ
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✞ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@robelgeremew6214
@robelgeremew6214 Жыл бұрын
ምን አስቆረቆረኝ 100 የልፋት በር መግቢያው ኢየሱስ ነው ወደ ሰላም ሀገር።።። ተባረኪልኝ ዘሪዬ!
@kinghenians986
@kinghenians986 Жыл бұрын
ዝም ብዬ ቀን ከለሊት እየሰማሁት እየተባረኩበት ነው🥺🥺😭😭❤❤❤✝️💒🎚🎚🎚🎚🎚
@Misshanidani
@Misshanidani Жыл бұрын
ዶክተር በመሆን ብቻ ማምለጥ የለም አዳን ኢየሱስ ብቻ ነው።
@newlife6979
@newlife6979 Жыл бұрын
የአግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም ይባረክ በዙፋኑ ክብር ይግባው !... ለአንቺ የተገለጠው ለሁሉም ይገለጥ!
@jonasemanual1412
@jonasemanual1412 Жыл бұрын
ወደ ሕይወት መንገድ የሚወስደው ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው ።
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 Жыл бұрын
1ኛ ዮሐንስ 5 13፤ የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ታውቁ ዘንድ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ለምታምኑ ይህን ጽፌላችኋለሁ።🥰✝️🩸
@oleraimana866
@oleraimana866 Жыл бұрын
ያድኑናል ኢየሱስ ያድናል ያድናል ጌታዬ ያድናል።
@tinaabebe9276
@tinaabebe9276 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይብዛልሽ አይኖች እንቺ ላይ ስላሉ መንገድሽን በጥበብ እና በማስተዋል ይሁን። አሜን ጌታ ኢየሱስ ያድናል
@mekdesashenafi8301
@mekdesashenafi8301 Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ። ለዘላለም ፀንተሽ በቤቱ ኑሪ።
@yemanenigatu5550
@yemanenigatu5550 Жыл бұрын
የሚገርመኝ በዘፈንሽ አምርሬ አልቅሼበታለሁ ጨፍሬበታለሁ አይ ግዜ ደግ ነው ዛሬ በዝማሬሽ አብሬሽ አልቅሻለሁ ምክንያቱን ኢየሱስ ነውና ይችላል አባቴ ይችላል ተባረኪበት
@officialsolomonabate6738
@officialsolomonabate6738 Жыл бұрын
እንዲህ እንደተቀኝሽለት ዘመንሽ በእግዚአብሔር ቤት ተውቦ ይለቅ ኢየሱስን መዘር እድል ለዘር ማንዘርም በረከት ነው😍 we love you z
@Nice-do6sp
@Nice-do6sp Жыл бұрын
በቅንአትም ይሁን በምቀኝነት ያድናል እሚለው መልዕክት ለብዙዎች ተዳርሶል . የሚፈለገው ደግሞ ይህ ነው ! በርቺ ዘራችን
@jarssoobettoo7972
@jarssoobettoo7972 8 ай бұрын
በሰዓቱ ለራሱ የለየሽ ፍቅር የሆነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመንሽን ይባርክ!!
@amansolomon5916
@amansolomon5916 Жыл бұрын
God Bless you! we need bold evangelists like you! Jesus is coming to rule forever.
@birtukanerkalo5264
@birtukanerkalo5264 Жыл бұрын
አሜን ያድናል ኢየሱስ ያድናል
@eneyefiqrtwilidnegni9874
@eneyefiqrtwilidnegni9874 Жыл бұрын
ለዘፈን ቢሆን ኖሮ አይናገሩም ነበር ኢየሱስ ሲባል ግን ያዞራቸዋል ያም ሆነ ይህ ኢየሱስ ያድናል ተባረኪልኝ የእግዚአብሔር ሴት
@Misshanidani
@Misshanidani Жыл бұрын
Exactly but still JESUS saves
@kassayehussien8935
@kassayehussien8935 Жыл бұрын
I have never listened to such Mezmur. I listen to it in tears. I do not know why I am always listening to it in tears.
@Ethio7200
@Ethio7200 Жыл бұрын
የአጋንትን መንደር ያቃጠለ ድንቅ መዝሙር
@SharonYohannes
@SharonYohannes Жыл бұрын
ኢየሱስ ያድናል🙌
@Phone-pv5xo
@Phone-pv5xo Жыл бұрын
«ውድ እህታችን ዘርቱዬ ❣️❣️❣️🎸🎸❣️🇪🇹❣️🙏 አውጭልን የሚሉትን ሰዎች አንድ ላይ አድርጊና ኤዲት አድርገሽ አውጫቸው። ሌላም ይገባናል ይህ ነገር ይውጣ የሚል ካለ እንደዚሁ። የእኔ ዜማም ገብቷል የሚል ካለ ዜማውን አውጭላቸው። ብቻ አንድ ነገር እንዳታወጪ። ፍርድ ቤት ብትቀርቢ፣ ያለሽን ንብረት እሰከመጨረሻ ቢያስከፍልሽም ጭምር። ክፍያው እስከ ህይወት ድረስ ቢሄድም። "ኢየሱስ ያድናል" የሚለውን እንዳታወጪው። በተለይ ከልብሽ። ጥብቅ አድርገሽ ያዥው። ድምቅ አድርገሽ ፃፊው። ጌታም ከጎንሽ ሆኖ ያበርታሽ።» ይኸው ነው!
@realu116
@realu116 Жыл бұрын
በእውነት አንቺ ድንቅ ሴት ነሽ። ይህ መዝሙር እግዚአብሔር በአንቺ ላይ ያለውን ጸጋ ያሳያል ተባርከሻል ሁሁሁሁይ በጣም ነው ምንወድሽ።❤️❤️❤️❤️👍
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 Жыл бұрын
አሜን ብቻውን ያድናል።
@Bori4448
@Bori4448 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ዘርቱ! የዘመርሽለት ጌታ ኢየሱስ እስከ መጨረሻው ያቁምሽ።
@binitadesse504
@binitadesse504 Жыл бұрын
እየሱስ ያድናል የሚለው ቃል ሀያልነት በግልጽ የታየበት ምን ያህል ለአለምና ለሰይጣን እንደሚያቃጥላቸው የተረዳሁበት የወንጌልን እውነተኛነት ደግሞ በደንብ የሚያረጋግጥ ነው። እግዚአብሔር ሰወች አሉት ከየት እንደሚስነሳ ያውቃል !
@tsiongetachew3651
@tsiongetachew3651 Жыл бұрын
We need more Gospel songs like this one Blessings!!!!!
@lijalemdagne6364
@lijalemdagne6364 Жыл бұрын
ከፍ ባለ ድምፅ ኢየሱስ ያድናል ይብላኝ ላፈረችበት ዶ/ር
@In_christ
@In_christ Жыл бұрын
የወንጌል አካል መሆን እራሱ ትልቅ ነገር ነበር እድሉ እዳመለጣት ነው የሚቆጥረው ኢየሱስ ያድነናል ዘሪቱም ትቀጥላለች
@DL12able
@DL12able Жыл бұрын
" የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል።" ምሳሌ 1:33 Yes, Jesus is saver!! God Bless You Zerituye!
@misganaaddis7975
@misganaaddis7975 Жыл бұрын
እግዚአብሄር የዘላለም አጀንዳዉን ባንቺ መፈጸም ጀምሯልና .... በርቺ..... ደግሞም ይቀጥላል!!!!!!
@melkamgerma2973
@melkamgerma2973 Жыл бұрын
ያመንሺው ጌታ ለዘላለም በቤቱ ያፅናሽ አንቺ ትሁትና ልዩ ሴት ነሽ አዎ ያድናል ኢየሱስ ያድናል ብቻውን ያድናል ።
@ethiopiancomandospecialfor1426
@ethiopiancomandospecialfor1426 Жыл бұрын
could you believe this 33ኛ ጊዜ እየሰማሁት ነው።amazing
@user-gn3yf5cl7o
@user-gn3yf5cl7o Ай бұрын
የተጎዝኩበት ባስ ውስጥ ከመነሻዬ አስከመድረሻዬ እየጣፈጠኝ መዝሙርሽ ለ ስላንቺ ጌታን እያመሰገንኩ ደረስኩ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ስንቴ ደጋግሜ ሰማሁ አልጠገብኩትም አሜን ያድናል 🙏🙏🙏🙏ከዚህ የበለጠ ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ ዘሪቱ
@user-pk4hi5ez4k
@user-pk4hi5ez4k Жыл бұрын
ያም አለ ያም ዝማሬው ግቡን መቷል 🙏🏼🙏🏼🙏🏼 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽 የጌታ ስም ይባረክ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@temesgentagesse9119
@temesgentagesse9119 Жыл бұрын
ውድ እህቴ የኢየሱስ አዳኝነት የምስራች ዜና በአንድ ቀን በዚህ ደረጃ ተሰምቶ አያውቅም ሌላ ድል ይዘሽ መጣሽኮ ድጋሚ መልቀቅሽ ደግሞ ተጨማሪ ድል እግዚአብሔር ስራው ረቂቅ እና ድንቅ! አምላኬ እግዚአብሔር ዘርሽን እንደ ምድር አሸዋ አብዝቶ እንደ ሰማይ ከዋክብት ያድምቅ።
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 9 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 51 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 24 МЛН
V $ X V PRiNCE, Shulamah - Jai Jatpaimyz (2024)
2:38
Студия СОЮЗ
Рет қаралды 123 М.
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 63 МЛН
KeshYou x Snoop Dogg - Forever Sunday (Official Music Video)
3:06
BM PRODUCTION
Рет қаралды 194 М.
Жандос ҚАРЖАУБАЙ - Ауылымды сағындым (official video) 2024
4:25
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 634 М.