ያለህ ነገር ሁሉ ያንተ አይደለም #2 በኡስታዝ ካሊድ ክብሮም

  Рет қаралды 77,982

Bilal Media

Bilal Media

6 жыл бұрын

Пікірлер: 502
@akcm9788
@akcm9788 Жыл бұрын
ኡስታዛችን አላህ ይጨምርልክ ወላሂ በጣም በከፋኝ ሰአት ነው የሰማሁት ለኔ ወሳኝ ነው አጅርክን አላህ ይክፈልክ ❤
@radyi9591
@radyi9591 6 жыл бұрын
በትክክል ሁለም ነገር የአንድ አላህ ሱብሃናው ተአላህ ብቻ ብቻ ነው ኡስታዝ ጀዛከ አላህ ኸይራን ጀዛ በሰመናው የምንጠቀም የድርገን ያራብ።።።
@latifaalkhatri4825
@latifaalkhatri4825 6 жыл бұрын
Radya ሸራፈዲን በአላህ።እህት.ወድሞቸ.ከሀሊድ.ግሩብ.አስገቡኝ.ትምህርቱን.መሰጠኝ.አልቻልኩም.
@ksaksa7292
@ksaksa7292 Жыл бұрын
ማሻአሏህ ረጅም እድሜ ኡስታዝ ካሊዳችን😊
@user-mu9rr7ij3j
@user-mu9rr7ij3j 6 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛ ከአላህ ኸይር ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@aishakabidi5501
@aishakabidi5501 6 жыл бұрын
ወአለይኩሙ ሠላም ወራህመቱከኘላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩምላህ ኸይር ኡሥታዝ አላህ ይጠብቅህ በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ
@mar7131
@mar7131 6 жыл бұрын
እንሻአላህ ጠፈጭ አዳበት ነው የለክ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ እዳተህ አይነቱንም ያብዛልን
@user-px4is7ef7k
@user-px4is7ef7k 6 жыл бұрын
Waleykum selam werahmetullah weberekatu ጀዛከላህ ኡስታዝ ኢንሻአላህ 3ኛውን በጉጉት እጠብቃለው የአላህ መልካም ፈቃድ ይሁን!!!!
@ayshahussen9536
@ayshahussen9536 6 жыл бұрын
ማሻ አሏህ! ማሻ አሏህ!....አሏህ ይጨምርልህ ኡሥታዜ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ያረብብብብብ...
@tamerali6541
@tamerali6541 6 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ኡዝታዛችን ኡስታዝ ካሊድ ኪብሮም አላህ ለቤተሰቦችህም ሂድያይስጥልህ ውድ ወንድማችን
@user-tz6iu2vr6k
@user-tz6iu2vr6k 6 жыл бұрын
መሻአላሕ ጀዛከላሕ ኡስታዝ አላሕ ይጠብቅልን የኛ እቁ
@user-ti7fc8mg1n
@user-ti7fc8mg1n 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-yz9dl7uw2l
@user-yz9dl7uw2l 6 жыл бұрын
መሻአላህ እስታዝ። እናመሰግናለን። አላህ እድሜህን ጤናህን ይጠብቅልን።
@rukyarukya1386
@rukyarukya1386 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያረገን አንደበት ጣፋጭ
@user-kh1uy1qr9n
@user-kh1uy1qr9n 6 жыл бұрын
አቤት ለኮሜት ሰትቸኩሎ እደ ኮሜንት ትምረቱንም ተመስጣቺሁ በሰሙት አረፈ ነዉ ኡስታዝ ኸሊዲ ክብሮሩ አላህ ይጠብቅህ ወንዲም
@user-eg2hz6lp9p
@user-eg2hz6lp9p 5 жыл бұрын
ጀሚ የእ ናቶ ልጂ
@user-eg2hz6lp9p
@user-eg2hz6lp9p 5 жыл бұрын
ጀሚ የእናቶ ልጂ wtsegsyxh
@ajaibhamida3690
@ajaibhamida3690 5 жыл бұрын
يسن
@saidanuriya3514
@saidanuriya3514 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ አሌ ውድ ኡስትልዝነ አላህ ይጠብቅህ እንዳንተ አይነቱን ጅግና አላህ ያብዛል ጀዛክ አላህ ክይርን
@foziyj8681
@foziyj8681 6 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይረን አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ያረብ እኛም አላህ ኸይርን ነገር ያግራልን
@aminaali5828
@aminaali5828 6 жыл бұрын
Mashallah ustaz
@almanarkalba3804
@almanarkalba3804 6 жыл бұрын
ወአለይኩም ወሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ ማሽ አላህ ጀዛክላህ ኸይር
@user-cr9ps5kk6s
@user-cr9ps5kk6s 6 жыл бұрын
እህ ኡስታዝ ኻሊድየ ስወድህ እኮ ያአላህ ባርከሏሁ ፊክ ጀዛከሏህ ኽይር ፍድኒያ ወል አኽይራ እድሜህን ከጠና ጋር አላህ ያርዝምልን የበለጠ እውቀትን አላህ ያጎናፅፍህ እንዳንተ ያሉትን ወንድሞች ያብዛልን
@rahmattmam5774
@rahmattmam5774 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ የግዝህ ሀዲስእኮ ልብን ይማልሳል አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረቢ ረመደንን በሰላም አድርሳን።
@user-zy8nb4yo9g
@user-zy8nb4yo9g 6 жыл бұрын
ያሱብሀን አላህ የዛሬም ደሞ በጣም ያሳዝናል ጀዛኪ አላህ ኸይረን ኡስታዝና አንደበትህ በጣም ይጥማል ወላሂ አላህ ይጠብቅክ ሁቢ
@labebasaeed110
@labebasaeed110 6 жыл бұрын
ዋአላይኩምስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ። ኡስታዝ አላህ የጠብቅህ ሁሉም የአላህ ነው ትክክል። ጀዛኩላህ አላህኸይርን
@hadyalevidiah6086
@hadyalevidiah6086 6 жыл бұрын
ያረቢይ አሏህ ሶብርን ከኢማን ጋር ይስጠን ያረብ ኡስታዝ ጀዛክ አሏህ ኽይር
@zabebaselamozabeba9042
@zabebaselamozabeba9042 6 жыл бұрын
ወአላይኩም አሰላም ወራህማቱላህ ወ ረከቱ ጀዘከለህ ኡስታዝ
@user-ex7ve5fk1u
@user-ex7ve5fk1u 6 жыл бұрын
ወለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረካቱሁ ውድ ኡስታዝ ኻሊድ አላህ ይጣብቃህ ጀዛክ አላህ ኸይርን
@nwif9717
@nwif9717 6 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ።. ማሻአላህ በጣም የሚገርም ውብትምህርት ነው ያረቢ በሰማነው ተጠቃሚ አድርገን ያረብ ጀዛከላህ ከይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ እንድሁም ቢላሎች
@marymmohmd7672
@marymmohmd7672 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ህይር ውስታዝ አላህ ይጠብቅክ እኛንም በሰማነው ጠቃሚ እውቀት ይወፍቀን ያረብብብብ
@muze8700
@muze8700 4 жыл бұрын
ኡስታዙና ምርጥ ካልድዬ ጃዛካላኳይራን አላህ ያፍዝክ እኛ ዳሞ ሳምታን ያምንጣቃም ያድርጋር
@zamzamyasen5025
@zamzamyasen5025 6 жыл бұрын
ባረከሏሁ ፊክ ፊ ኢልመክ አው ሀያተክ ወጀዛክ አሏሁ ኸይር ኡስታዝ ኻሊድ
@rahmetmohammed4467
@rahmetmohammed4467 6 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ እያለኝነው የአንተን ሁሉንም እምሰማው አላህ ይጨምርልህ ለእኔም አላህ ቁረሀንን ያግራልኝ ያረብ
@alibhi4545
@alibhi4545 6 жыл бұрын
ጀዛክ አላሁ ኸይረን ኡስታዙና ኻሊድ ክብሮም አላህ ይጠብቅህ በሰማንውም ተጠቃሚዎች አላህ ያድርገን ማሻ አላህ የኢስላም ኮኮብ ይህ ዳእዋችሁ አይራቀን አትጥፉብን
@vhngsm4769
@vhngsm4769 6 жыл бұрын
wa wr wb አህለን ውድ ኡስታዛችን ካሊዴ ጄዛክ አላህ ኸይረን ሰምተን ተጠቃምዋች ያድርገን
@meryemisa9111
@meryemisa9111 6 жыл бұрын
ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድማችን ኡስታዛችን መካሪያችን ጀዛከላሁኸይራ ፊዱኒያ ወልአሄራ
@user-om8cw2fx8d
@user-om8cw2fx8d 6 жыл бұрын
ጀዛከአላሁ.ኸይር.ኡስታዝ.ኻሊድ.አላህ.ጤና.አፊያ.ከረጅም.እድሜጋር.እንዲሰጥህ.ተመኘሁልህ.እኛምበሰማነው.እምንጠቀም.ያድርገን.ያረብ
@zd-tube5378
@zd-tube5378 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህማሻአላህ ጀዛከላህከይር አላህይጨምርልህ ያለህነገር ሁሉያተአይደል ዉብየሆነሙሀደራ ማሻአላህ አላሁአኩበር
@FatimaAli-yk3yy
@FatimaAli-yk3yy 6 жыл бұрын
ጀዛክ። አላህ ኸይርን። ጀዛ ውድ ኡሥታዜ። አላህ ይጠብቅህ ተክፉ ነገር ሁሉ
@tigistmohamad3052
@tigistmohamad3052 6 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር በእውቀት ላይ እውቀትን ይጨምርልህ በዲንም በዱንያም ተጠቃሚ ያድርግህ ያረብ. አንተ በተናገርከው እኛ በሰማነው የምንጠቀምበት ያድርገን!
@user-cx8wu2eh8w
@user-cx8wu2eh8w 6 жыл бұрын
جزاك الله خيرا በሰማነው ተጠቃሚ الله ያድርገን ኡስታዙና احبك في الله
@user-up2jg8ds3f
@user-up2jg8ds3f 6 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ እኛም በስማነው አላህ ተጠቃሚወች ያድርገን ያረብ አንተንም አላህ ይጠብቅልን ያረብብብ ኡስታዝ
@gffgghrtygfy2055
@gffgghrtygfy2055 6 жыл бұрын
ባረከላሁ ፊክ ኢስታዝና
@dubaidubai9558
@dubaidubai9558 4 жыл бұрын
ብርቅየ፣የሆክ፣ጀግናአላህይጨምርልህእዳተአይነቱን፣ያብዛልን፣ልጀንእዳት፣አይነት፣ያድርልኝ፣ያረብ
@user-pt7ey4zm2h
@user-pt7ey4zm2h 6 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡሥታዝ አላህ በሠማነው የምንጠቀም ያዲረገን ያረብ እናንተ ንም በአላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
@EmanAhmed-og6lm
@EmanAhmed-og6lm 4 жыл бұрын
ኡስታዜ አንደበትህ ጣፋጭ አልሀምዱሊላህ እስላም መሆን መታደል ነው የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም ተከታይ በመሆናችን እድለኞች ነን ወላሂ
@user-mi9lk7vz6g
@user-mi9lk7vz6g 4 жыл бұрын
መሸአላህ በጣም ደሰ ይላል አላህ ወንድ ልጀ ሰጥቶኘ አሊም አላህን ፈሪ ኡሰታዝእንድሆነልኘ ምኘቴ ነው ድአ አድረጉልኘ ያረብ
@momenamonena6688
@momenamonena6688 6 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ውድ የኢስላም ጀግና
@zainbadam1779
@zainbadam1779 6 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይረን ኡስታዝ
@asfhf6913
@asfhf6913 6 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ያኡስታዝ
@hayatahmad7363
@hayatahmad7363 6 жыл бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይረ የየሱፋ አ,ሰ ሀድሥ ብሠማዉ ብሠማዉ የማልጠግበዉ
@zemzemz4785
@zemzemz4785 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዜ አላህ ሡበሀኑ ተአላ ይጠብቅህ
@youtubechanal6809
@youtubechanal6809 6 жыл бұрын
ጀዛኩሙላ ኸየርን ኡሥታዙና
@ameera7136
@ameera7136 6 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከ አላህ ኸይር ኡስታዝ
@sss5778
@sss5778 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ወድማችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ
@bashaermobile9465
@bashaermobile9465 6 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት አላህ ይጨምርልህ ኡሥታዜ እኛም በሠማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን
@hikemaumer3728
@hikemaumer3728 6 жыл бұрын
ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ዉዱ ኡስታዛችን. ጀዛከላ ኸይር
@fatehulala6982
@fatehulala6982 6 жыл бұрын
Jazak allah keyran ustaz kalid Ustazoch allah ytabikachu
@user-cy2em2mh5w
@user-cy2em2mh5w 6 жыл бұрын
አላህበሰማነው.የምንስራያድርገን.አንተም.ጀዛህን.አላህእጥፍድርብ.ያድርግልህ
@lubaba.nasirndjdjf3310
@lubaba.nasirndjdjf3310 6 жыл бұрын
ዋሌኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዉስታዚ ጀዛ ከአላህ ሀይር ሁሌም ብቅ በል ዉስታዚ ማሽ አላህ ትምህርት ደሲላል ማሽ አላህ
@lubabamohammed9614
@lubabamohammed9614 5 жыл бұрын
Ustaze mashallh😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍
@HayatHayat-wf5ic
@HayatHayat-wf5ic 6 жыл бұрын
ጀዘከላ ኸይረን ኡስታዝ እድሜህ አላህ ያሪዝመው
@rahimahassan5230
@rahimahassan5230 4 жыл бұрын
ወአሊይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዜየ ጀዛክ ላህ ህይረ ጀዛ እኔም በሥማሁት ተጠቃሚየ ያደረግኝ ያረብ ወቀትን ይጨምረልኝ
@user-dn2mg4jv7g
@user-dn2mg4jv7g 6 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ደስስ የሚል ትምህርት ነው አላህ ይጨምርልህ በአላህበት አላህ ይጠብቅህ
@uaeuae9255
@uaeuae9255 5 жыл бұрын
ኡስታዝ ሀቢቢ😘😘😘😘😘😘🙏👍🙏
@user-qw1lb8ml3e
@user-qw1lb8ml3e 4 жыл бұрын
Amen,yarbi
@fatmabakala4518
@fatmabakala4518 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ኸይር
@habeebaetiopia7512
@habeebaetiopia7512 6 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዜ እኛም በሰማነው የምንተገብረው ያድርገን
@zebibaseid811
@zebibaseid811 6 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኽይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ እኛም በሠማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን
@alibhi4545
@alibhi4545 6 жыл бұрын
ጀዛክ አላሁ ኸይረን ኡስታዙና ኻሊድ ክብሮም አላህ ይጠብቅህ በሰማንውም ተጠቃሚዎች አላህ ያርገን
@jameelajameela7474
@jameelajameela7474 6 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ ኡስታዘችን ጀዘካለህ ኸይርን አላህ በሰማናው ታጣቀሚውች ያድርገን አሚን ያረብ
@rahmaahmed6364
@rahmaahmed6364 6 жыл бұрын
ባረከላሁ ፊክ ኡስታዙና
@hodhodmohamed5388
@hodhodmohamed5388 6 жыл бұрын
ዋለይኩም አሠላምው ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ትንተ ነው አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አሚን አሚን
@aberare5435
@aberare5435 6 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ጀዛኩመላ ህይር ኡዝታዙና
@user-he7bc6jc3g
@user-he7bc6jc3g 6 жыл бұрын
ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እኔም በጉጉት እየጠበቅኩ ነበር ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ H.k.
@sobeya3051
@sobeya3051 6 жыл бұрын
wa as wr wb እንኮን በደና መጣችሁ ብለናል የተንቢ
@zedbintyimam1197
@zedbintyimam1197 6 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ። ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ጀዛከላህ ኸይር
@zzsszzdd3859
@zzsszzdd3859 6 жыл бұрын
ጀዛከላህ ውም አላህ ይጨምርልህ እኛም ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን
@user-zi1jg2uk5p
@user-zi1jg2uk5p 6 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ወጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዝ አኛንም በሰማነው ተጠቃሚ አሏህ ያድርገን
@nileriver4983
@nileriver4983 4 жыл бұрын
አሠላሙ አላይኩም ውራማቱላሂ ውበራከቱሁ ማሻ አላህ ጀዛክ አላህ አልሀምዲሊላሂ ያረብ ስሉላሁ አላይሂ ዋሰለም
@user-on5ey9hx2g
@user-on5ey9hx2g 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ እኛም በሰማነው እምንተገብር ያድርገን
@xbbxjxyxy1349
@xbbxjxyxy1349 6 жыл бұрын
Asd Addf ጀዛኩማላህኸይረንኡስታዝአላህይጠብቅህ
@mimoomeimi981
@mimoomeimi981 6 жыл бұрын
Asd Addf ወአለይኩም ሰላም ኡስታዜ ጀዛከላሁን ኸይር
@hyaytmhmadhyaytmhmad292
@hyaytmhmadhyaytmhmad292 3 жыл бұрын
እሚን ያረብ
@user-kq3zg9ir5k
@user-kq3zg9ir5k 6 жыл бұрын
ጀዛከላኸይር ኡስታዚና አላክ ይጠብቅክ ያረብ
@user-nq2ie3rw3h
@user-nq2ie3rw3h 6 жыл бұрын
ያረቢ አላህ የሀፍዝክ ስጠብቅ በጉጉት ነበር አልሀምዱሊላህ ጀዛከላሁ ኸይረን የአዩኒ
@hfasmaxgjmashallahmashalla5700
@hfasmaxgjmashallahmashalla5700 6 жыл бұрын
ወለይኩም አስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኪላህ ኸይርን
@user-nf9wd6yg9d
@user-nf9wd6yg9d 6 жыл бұрын
ማሻአላ አላህ ይጨምርልክ እኛም በሰማነው ምንጠቀ ያርገን ያረብ
@sadamuhamed3031
@sadamuhamed3031 3 жыл бұрын
Mashalah tebarek allah Allah ycemrlh ya ustaz Allah Hayathn afyahin ysth Allahu akber Allahu akber Allahu akber
@user-ys3gh4wx5i
@user-ys3gh4wx5i 6 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱህ አህለን ኡስታዘችን ማሻ አለህ ጀዛኩም አለህ ኸይረን
@ruquyamohammed8357
@ruquyamohammed8357 6 жыл бұрын
ወአለይኩምአሰለምወረህመቱለሂወበረከቱሁኡሰታዘችንማሻአላህጀዛክሙአላህዅይረን
@user-yh5lh6qo6b
@user-yh5lh6qo6b 6 жыл бұрын
mshallhe allhe yechamrelhe allhe yetabkehe
@ruquyamohammed8357
@ruquyamohammed8357 6 жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይረን
@uaeuae9255
@uaeuae9255 5 жыл бұрын
አቢቢ አተ ኡስታዜ ያኡምሬ ስወድህ ለአላህ ብየ ውድድድድ💕💕💕💕💖💖💖💗💗💗💗💗💘💘💘💘💘💘💞💞💞💞💞💞💝💝💝
@aneezakt8989
@aneezakt8989 6 жыл бұрын
ወአለይኩሙ አስላም ወራሀማቱላሂወባራካቱ ጄዛኮ አለሁ ካይራኞ ያአኪ ሹኪራኖ
@user-ng4yy2ox6x
@user-ng4yy2ox6x 6 жыл бұрын
ወአለይኩም አስላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ኡስታዝና
@LinaLina-kh2zm
@LinaLina-kh2zm 6 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኸይር
@hawahawamohammed3805
@hawahawamohammed3805 6 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኡስታዝ
@user-gp6do9rw7q
@user-gp6do9rw7q 6 жыл бұрын
ዋለኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላሁም ኸይር
@user-zt1sn3rm1r
@user-zt1sn3rm1r 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ ካሊድ አላህ ይጠብቅህ
@zamzamyasen5025
@zamzamyasen5025 6 жыл бұрын
አሏህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
@kukikuki2771
@kukikuki2771 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጂዛኩምአላ ህይር ኡስታዝ
@aminamarbaba7399
@aminamarbaba7399 6 жыл бұрын
ዋሌኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላህ ህርጀዛ ኡስታዝ
@lobabaalmohammed9237
@lobabaalmohammed9237 4 жыл бұрын
ኡስታዛቺን አሏህ የጠብቅህ
@bvvb4056
@bvvb4056 6 жыл бұрын
ውአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተደሁ ማሻአላህ ኡሥታዝ ካሊድ አቤት አገላለፅህ ድንቅ ነው አላህ እድሜህን ያርዝመው
@rahmetyimam8064
@rahmetyimam8064 6 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር
@hayatseman7147
@hayatseman7147 6 жыл бұрын
አሕለን ወሣሕለን አልሀምዱሊላ በድጋሚ ያናኘን አላሕ ባለሕበት የአላሕ ጥበቃዉ እዝነቱና እራህመቱ አይለይሕ
@ruquyamohammed8357
@ruquyamohammed8357 6 жыл бұрын
ጀዛኩ አላህ ከይረን አላህ ይጨምርላችሁ ኡስታዝ ማሻአላህ
@sssadaaachannel322
@sssadaaachannel322 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምረላችሁ ጀዛኩምላህ ከይር ኢዲሜችሁን ያረዝምልን
@ruykaymamu5968
@ruykaymamu5968 5 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ያረቢ እኛም የሰማነውን የምንተገብር ያድርገን
@user-lr2xe6yz3m
@user-lr2xe6yz3m 6 жыл бұрын
ዋአለይኩም ስላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩም አላህ ኸይር አንደበተ ጣፋጭ
@samirasamur5914
@samirasamur5914 6 жыл бұрын
ጀዛክላህ ኸይር ኡሥታዝና አላህ ፍልዱኒያ ወላአኸራአላህ ያሥደሥትህ
@user-jl5wx3rv9m
@user-jl5wx3rv9m 6 жыл бұрын
ወአለይኩም አሰለም ውራህማቱለሂ ውበራከቱ ኡስታዙና አሏህ ያሀፊዝክ አሏህ እንደንተ አይነቱን ያብዘልን
@rabimohmmed2810
@rabimohmmed2810 6 жыл бұрын
Jezak Allah keyir Allah yitebekeh Allah besemanewu tetekami yaregen
@user-iy9ej4mr2x
@user-iy9ej4mr2x 5 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ኡስታዝና ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ጀዛኩሙላህ ኸይርን ወጀዛአ ❤
@user-kf4sp5fb9i
@user-kf4sp5fb9i 4 жыл бұрын
የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ኡዝታዝ አላህ ይዘንልን
@bintdawud8710
@bintdawud8710 4 жыл бұрын
W wr WB ustaz Allah keyir jezahin yikfeli yichemrilh
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 2,7 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 29 МЛН
"ዚክረ ዳር" በ ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም | khalid kibrom 2 | AfricaTV | Part 2
32:47
Потоп из какашек??? @zackdfilms - автор анимации.
0:31
Время знаний
Рет қаралды 4,2 МЛН
Кто из девушек быстрее печатает?
0:58
Они так быстро убрались!
1:00
Аришнев
Рет қаралды 2,2 МЛН