ያለ መዳም ፍቃድ ፍራፍሬ መብላት እደት ይታያል?

  Рет қаралды 15,756

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ

3 ай бұрын

Пікірлер: 243
@user-wu4kc9oq1p
@user-wu4kc9oq1p
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ መገን የሰው ቤት መገን ስደት ሀቂቃ ከባድነው 😢😢😢😢😢😢😢😢በተለይ በምግብ ጉዳይ ወላሂ እኔ ስበላ ሲያዩኝ አከላቴ ክፍል ነው የሚለው እነሱኮ ስንበላ አይወዱም አላህዋ ያረህማን ሰፊ የሆነ እርዚቅ ስጠን ያረብብብብ በሃገራችን ከስደት አውጣን ያረብብብብ😢😢😢😢😢😢
@dohadoha8116
@dohadoha8116
በሆዳችን አይጠይቀን አረግ እኔ ካገኘሁ እበላለሁ ፈራፈሬ አዬሰችለኝም በተለይ ቱፋና ሙዝ
@semirakemal3483
@semirakemal3483
አሏህ ይዘንልን ስንበላ አይወዱም ታዲያ እንሙት ምንይሻላል ያረቢ እኔበተለይ በዱላ ነው ምበላው ክክክክ ከነ ባልበላ ይመርጣሉ
@user-qt7qc8wh6m
@user-qt7qc8wh6m
ስልኩን ስጡኝ ዉደቸ
@makme4304
@makme4304
ወዶቸ የምን መሰረቅ ነወ ደሞ እያነሣችሁ ብሉ አትፈሩ በነሡ ሰረ እሰካለን ሀላፈትና አለባቸወ በባዶ ሆዶችሁ የምሠሩ ተጠቀቁ በሸታ ላይ ከወደቃችሁ ማንም አይወዳችሁ ሰለዚህ ብሉ❤❤❤😂😂😂
@QwertyQwerty-vp8bj
@QwertyQwerty-vp8bj
እር አንዳንዶች ቢደፍት ይሻላቸዋል ከምንበላ እነሱ የሰጡንን ብቻ ከሆነ ሰው አንሆንም
@user-ov3pi9zm3b
@user-ov3pi9zm3b
እኔኮ ሀለዋእና ፈዋካ አይፈቀዲልኝም ዝምብየ ነዉ የምበላዉ
@lubaylubaba9002
@lubaylubaba9002
ይሄ የኔም ጥያቄ ነበር እና ዝም ብዬ እያነሳሁ ስበላ ውይ ሀራም ይሆን ሳትፈቅድልኝ እያልኩ እየተጨነኩ እያነሳሁ እበላ ነበር ከዛ እረመዷን ላይ ነገርኳት ይህን የበላሁብሽ ነው ይህን የጠጣሁብሽ ነው አልኳት ከዛም ብይ ጠጪ አለችኝ አሁን ዘና ብየ እደፈለኩ እያነሳሁ ግጥም😂😂😂😂
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f
እረ ውሱ የራሳቸው ጉዳይ ብሉ በተለይ ተበላሽቶ የሚጥሉት ከሆነ ይብሉ ሳይበላሽ ብሉ እነሱ ስት ስራ ነው የሚያሰሩን
@user-qf3tf9dt5e
@user-qf3tf9dt5e
እኛ ሁሉንም እስርቃል ፈዋካ የተባለ ለምን ስንበላ ይፍ ሴትዩይቱ አትውድም
@user-dy5fk6iw8r
@user-dy5fk6iw8r
እንደውም በላጩ ቁርአን ስንቀራ አጅር ሚያሥገኘን ትርጉሙን በማወቃችን ነው ምክንያቱም የቀራነውን በተጨባጭ ነት ተፍሲሩ ሲገባን ነው ተቅዋ ሚኖረን ቁርአን የአሏህ ቃል የሂወታችን መመሪያ መሆኑን ጠንቅቀን ልናዉቅ ግድ ነው
@ekramseid3825
@ekramseid3825
ጀዛከሏህ ኸይር ወንድማችን አልሀምዱሊላህ ከዚናህ የጠበቀኝ አሏህ የተመሰገነ ይሁን ያማረ ሀላልም ይወፍቀን ለሁላችን❤
@zuzutube_4645
@zuzutube_4645
ያረቢ ርዕሡን አይቸ ስሮጥ መጣሁ
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476
ኧረ በጣም ከባድ ነው ወላሒ
@user-cl4mw9pr2j
@user-cl4mw9pr2j
የአሏህ የመዳም ቅመሞች ለጥቀን ሌባ እኔ ራሡ አነሣለሁ ግን መሥረቅ ይሆን ብየም እፈራለሁ ታየችኝም ግደለኝ እላለሁ አይይይይ
@cggh6051
@cggh6051
እነ እኳን ያልተፈቀደልኝ ልበላ ያችኑ ምግብ ምግብ ስለምሰራ በሽታ ሆደ ይነፋል እራሰንብቻ ያዙረኛል ከዛ ሀክም ወሰደኝ ባለዳዉ ባለበቴ የምግብ እጥረትነዉ ባይታመን የላትም አለኝ ዶክተሩ ባለተናደደና ወደዉጭወጣ ለካይሄነዉ ስራሽብሎ ተቆጣኝ እነወድጀ አይደል ዘጋኝ ምላድግ አልኩት አወ ላከራነዉ እምትለፍ ይለኛል አሁንላቆምነዉ ምግብመስራት ምግብየምትሰሩ ወንድም እህቶቸ እራቹሁን ጠብቁ እዳትጎዱ እነን ያየይቀጣ 👍👍👍👍
@KhadegAa-ki2or
@KhadegAa-ki2or
جزاك الله خيرا ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ho9wg1zu7o
@user-ho9wg1zu7o
ጅዛኩምላህ ኽይር ኡስታዝ
@user-io8yl3pg9e
@user-io8yl3pg9e
ጀዛኩመላህ ኸይር ሁሱ ወዲሜ❤
@ToybaAbdla-ps5ie
@ToybaAbdla-ps5ie
ጀዛኩምላህ ኸይር ሁሱ
በአገባች በ2ወሯ ወለደች ሱባሀን አሏህ
14:41
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 5 М.
ሁሉም ሊስማው የሚገባ የፈትዋ ጥያቄ
28:47
ፈላህ ዩቱብ
Рет қаралды 24 М.
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 43 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
ፈታዋ (ጥያቄና መልስ) ||ከዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን ጋር
54:18
Sheikh Mohammed Hamiddin official ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
Рет қаралды 10 М.
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 43 МЛН