⚡️ያላንተ አልኖርም😂

  Рет қаралды 30,826

Elotube ኤሎ ቲዩብ

Elotube ኤሎ ቲዩብ

11 күн бұрын

Пікірлер: 498
@hihihihi8372
@hihihihi8372 10 күн бұрын
ዊና ከነማርክጋ የምትሉ👍👍😢😢😢😢
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te 10 күн бұрын
አንድ ላይ የማይመጡበት ምክኒያት ሊኖራቸው ይችላል አታሽቃብጡ !!!
@yerustarafa9939
@yerustarafa9939 10 күн бұрын
በቃ ተወቸው በናታችሁ እደዚ አይነት ኮሚት አኮምቱ እንዴ እራሳቸው ያቃሉ ያሉበትን ችግር😢😢
@fatumawase
@fatumawase 10 күн бұрын
​@@kinze-qu9teደምረኛውዴ
@fatumawase
@fatumawase 10 күн бұрын
​@@yerustarafa9939ደምረኛ
@tube4784
@tube4784 10 күн бұрын
ከማንም ጋር ይሁን አታሽቃብጪ ለሰው ክብር ይኑራችሁ
@sikosilo2484
@sikosilo2484 10 күн бұрын
ዊና ያለበት የትም ይመቸኛል ዊና አንተ ባለህበት በመዞር እግሬ ቀጠነ😂😂
@walotube33
@walotube33 9 күн бұрын
😂😂😂
@2-iu2co
@2-iu2co 10 күн бұрын
የስዴት እህቶቸ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ🎉❤
@user-xw9fv8ej1t
@user-xw9fv8ej1t 10 күн бұрын
አሚን
@sufiyasufi9403
@sufiyasufi9403 10 күн бұрын
አሚንየኛልእሎችአብሩሽናሩታ❤❤❤❤
@Hekma-sk2it
@Hekma-sk2it 10 күн бұрын
,አሚ❤❤አብርሽ🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍👍
@user-qp3od7wb5m
@user-qp3od7wb5m 10 күн бұрын
❤❤አሚንአብርሽ
@user-mk9wr6yp7k
@user-mk9wr6yp7k 9 күн бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤🤲🤲🤲
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 9 күн бұрын
ለፍቅር ያለህ ክብርና ትልቅ ቦታ የበለጠ እንድናከብርህ አድርጎናል ትልቅ ትምህርት ነዉ የሰጠኸን እናመሰግናለን
@user-kx8ub2ho1n
@user-kx8ub2ho1n 10 күн бұрын
ኤልያስ የተናገረዉ ሳይታወቅ በቪድወ ያዩትን ሁሉ ወደድከት ለሚል ጡሩ ትምኅርት አለዉ አጭር መልስ ነዉ የሰጣት ጎበዝ የእዉነት ቁራጥ ማለት እንደዚነዉ
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 9 күн бұрын
ወይኔ ከዃላችሁ ያለው ደስ ሲል እኔ እደፍየል ቅጠላ ቅጠል ስወድ ❤❤❤❤❤❤
@Bri_Tgraweyti-
@Bri_Tgraweyti- 10 күн бұрын
*_ዊ ኤላዬ የኔ አስተዋይ እውነቱን ነዉ ፍቅር ቀልድ አደለም 😁🥰_*
@user-wn3nc4fz8u
@user-wn3nc4fz8u 10 күн бұрын
😢😢😢አረማነዉበሳዲ የሞቱትወዲሞቸ ያገበገበዉ እደኔ😭😭😭ወቶከመቅረት አላህ ይጠብቀን አረዉዶቸክሪቲያኖቺ ፆሎት ሙስሊሞቺ ዱአዲጉምጉዲ ወረደብ ባገረምበሰዉአገረም ሰቃይ😢😢😢😢
@rahmethussen-qd5sk
@rahmethussen-qd5sk 10 күн бұрын
😥😥😥😥😥😥
@5glayanSudan
@5glayanSudan 10 күн бұрын
ኧረ የኛነገር በየሄድንበት መጋደል በቃይበለን
@N-hz5gy
@N-hz5gy 10 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@AlmazAlmaz12
@AlmazAlmaz12 10 күн бұрын
Wey zemm new ehita😂😂
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x 10 күн бұрын
ምን ሁነው ነው የሞቱት ?
@user-kc1sx2di8l
@user-kc1sx2di8l 10 күн бұрын
ዊና ጀመረው የፕራንኩ መንፈስ😂😂😂😂😂
@user-cp7ol8ny7t
@user-cp7ol8ny7t 10 күн бұрын
ዊናዬ ሄሉን ሠላም በልልኝ ደሞ ፈተና ከጨረሠች አምጣልን 😢😢😢❤❤❤❤❤
@banshbansh4612
@banshbansh4612 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@God-rd8kt
@God-rd8kt 10 күн бұрын
ጥሩ አስተዋይ ልጂ ነው
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 10 күн бұрын
ኤ ይሄ ጠጋ ጠጋ እቃ ለማንሳት ነው ከልጁ ጋ ዘወር በይ ክክክክ
@user-yl8uj3cu8h
@user-yl8uj3cu8h 10 күн бұрын
ዊናን አይቼ ፎሎ አደረኩህ በርታ ወንድም አለም👍
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 10 күн бұрын
ተባባኪ❤
@ZainaIijBediru
@ZainaIijBediru 10 күн бұрын
ታዉ ልጁ ያኔ ነዉ አትንኩ ❤😂😂😂
@user-zg7lq7lm3y
@user-zg7lq7lm3y 5 күн бұрын
በጣም የሚ ጋርም ትምርት ነዉ ኤልያስ ዋንድሜ. ቴክዩ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@33-ig4bb
@33-ig4bb 10 күн бұрын
ዊናዬ።ኤሎዬ።ቡራዬ።ማነውእደኔየሚወዳቸው።ዊናሄሉዬዬዬዬዬንአምጣልንናፈቃናለችማነውእደኔሄሉዬበጣምየናፈቀችውላይ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-zz5iy6ly4w
@user-zz5iy6ly4w 10 күн бұрын
አሪፍ ሀሳብ ❤❤ኤሎዬ ጥሩ ትምህርት ነዉ የተናገርከዉ ልብህን አይቀይረዉ❤❤❤ዊና ቡራ ብድራችሁን ጠብቁ በከባዱ😂😂ኪዩwellcom❤❤🎉
@meretechhassni305
@meretechhassni305 10 күн бұрын
ግን ጎበዝ ነህ ኤል👌 ትዕግሰቱና አቆማ አላመደናቅ አላልፍም ጥሩ ትምህርትና ምክር ነው ፍቅር በሁለት በኩል ሲሆን ደሰ የሚለው👍❤❤❤
@destakassa5969
@destakassa5969 3 күн бұрын
የኔ ወንድም እማምላክን በጣም ነው የተመቸህኝ ምርጥ ትምህርት ነው በየቦታው ያዩትን ማፍቀር ተገቢ እንዳልሆነ ያዩትን ሁሉ ማግኘት እንደማይቻል አስተምረኸናል 10q❤❤❤❤😊
@user-zd3el8vu9r
@user-zd3el8vu9r 10 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አቤት ይህ ፍቅር መቀለጅ ሆነ 😂😂😂😂😂😂😂
@JanntFerdows
@JanntFerdows 9 күн бұрын
😅😅😅😅
@user-di1qv5vi9w
@user-di1qv5vi9w 9 күн бұрын
😂😂😂😂
@SwefiehMobile123
@SwefiehMobile123 10 күн бұрын
ሂሉዬን❤❤❤ሣላም በልልኝ ዊና😢😢የኔማር
@soliyanayemersewa
@soliyanayemersewa 9 күн бұрын
እግዚያአቤሄር የልብህን መሻት እምፈልጋትን እግዚያአቤሄርን እምፈራ ይልጥህ ኤላ ለሁላችሁም እዉነት ነዉ ፍቅር ቀልድ አይደለም❤❤❤
@userenter2635
@userenter2635 9 күн бұрын
ጀግና ወንድነህ❤👌 ሙሉ ሥምሺን እንካን አላቅም😂መግባባት ሳይሆን ድፍረትሺነው 👍የማታቁትን ሰው አፈቀርኩ አይባልም ያልከው ሀሉ ትክክልነክ100%👌
@user-ho9vt2hw9c
@user-ho9vt2hw9c 10 күн бұрын
ዋና የኛ መልካም ወድም ባለማተቦች
@amaamm5375
@amaamm5375 10 күн бұрын
ተባረክወንድማችንጥርትምምጥንያለችምክርያሰላም
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 10 күн бұрын
ዊና ሄሉን አምጣልን ❤❤ደምለዚህ ቤት አድስነኝ
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 10 күн бұрын
ሰብ ላይ ሰብ አርጊው ዉዴ
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 10 күн бұрын
@@ZeinabaSaid OK
@haniLove-sw4ey
@haniLove-sw4ey 10 күн бұрын
የእውነት ነው የምላቹ በሂወቴ የተማርኩት ነገር በስተት እራሴን ሶሻል ሚዲያ ላይ አለወጣም ዩትዩብ ለመስራት የሚመጣው አይድያ ቤተሰብ እስከመንካት እየደረሰ ነው ብዙ ደስ የማይል ነገር እያየን እየሰማን ነው
@fatumawase
@fatumawase 10 күн бұрын
ደምረኛውዴ
@Afo679
@Afo679 10 күн бұрын
እንዲህ እንደሚሆን ትላንት ገምቸ ነበር😂😂😂
@haniLove-sw4ey
@haniLove-sw4ey 10 күн бұрын
ምን አሳውቆሽ😂😂😂
@fatumawase
@fatumawase 10 күн бұрын
​@@haniLove-sw4eyደምረኛ
@user-zz5iy6ly4w
@user-zz5iy6ly4w 10 күн бұрын
እኔም😂😂😂
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 9 күн бұрын
እረ ኤላ😂😂😂 ደሞ እኮ አዴ እኳን ዞር ብሎ አላያትም😂😂😂
@TopF-hn4lv
@TopF-hn4lv 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዊናዬ እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤
@user-jr8tr1rk4h
@user-jr8tr1rk4h 9 күн бұрын
ጥሩ አሰተዋይ ልጂ ነዉ ትክክክል እዉንት ነዉ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@Aynalove3382
@Aynalove3382 10 күн бұрын
ኤሎዬ ጀግና አፍቅር እንጂ ሴት አፈቀርኩህ ብላ ብጠይቅህ እዳትቀበል ❤❤❤🎉
@haniLove-sw4ey
@haniLove-sw4ey 10 күн бұрын
አቤት አስተሳሰብ ኤሎዬ ምርጥ መልስ እያንዳንድሽ ፎቶ አይተሽ አፈቀርኩኝ የምትይ ትምርት ይሁንሽ
@alemneshtegene9359
@alemneshtegene9359 9 күн бұрын
አስተዋይ ነክዉ እግዚአብሔር ጥበቡ ን ያብዛልክ።
@user-mh4vp5jw2w
@user-mh4vp5jw2w 9 күн бұрын
ዋዉ አስተዋይ ልጅ ክበርልንን። አገላለፅ አነጋገር ትችላለህ የእስዋ ህይወትስ አላለም ዋዉ❤😊
@user-yh6rz6qp8m
@user-yh6rz6qp8m 10 күн бұрын
ኤሉ ጀግና😊😊እንደዚህ አያላችሁ የምትልከሰከሱ ሴቶች መልስ ነው ኑ ስሙ😂😂😂
@Elhame-vd7ve
@Elhame-vd7ve 10 күн бұрын
አንደኛነዉ ወላሂ ጎበዝ❤❤
@misganeshsedebo2085
@misganeshsedebo2085 10 күн бұрын
የአሁኑ ዘመን ሰቶች እንድዝህ እያሉሁ እኮኖወ ፈቅረቹ መጀመሩ ወንዶች ምጤየቅ ቶሃል ሰቶች ነወ ምጥየቆ ጌታ ሆይ ማር ኢየሱሰ ያድናል የሕይወት መንጤድ ኢየሱሰ ብቻ ነወ ፓረክህ በሆንም ለሌሎች ትምሕረት ይሁን እኔም ሰት ነኝ ግን ሴቶች ትረጋጉ 😅❤ ጀግና ነህ ወንድማችን
@user-ud2ic9to1l
@user-ud2ic9to1l 10 күн бұрын
በርቱ ወድሞቸ 😍😍😍
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r 9 күн бұрын
ኤሎ በውነት ወድሜን ነው የምትመስለው የምር በስመአም እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ❤❤❤🎉🎉🎉 ሰብስክራይብ አርጌሀለሁ❤❤❤🎉🎉በርታ ወድሜ
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 10 күн бұрын
ኦረሂላ😂😂የምረቢሆንአተረዳትምማለትነዉ❤❤👍
@user-rc8fl9bq9w
@user-rc8fl9bq9w 10 күн бұрын
ጎበዝ ኤሎ ወንድ ስየፋቅር እንጂ ስፋቀር ኤጭ አያምጣ ነው እንኳን ደና መጣህ ዊናታ❤❤
@ZenabAmn
@ZenabAmn 9 күн бұрын
ኢሉዩ የኔ ዘምትኝ ❤❤❤❤
@haniLove-sw4ey
@haniLove-sw4ey 10 күн бұрын
ሁለተኛ ነኝ ኤሎ ዊናነትዬ 🎉🎉🎉🎉🎉
@user-en6um2cv4s
@user-en6um2cv4s 10 күн бұрын
እምትወዷቸው ብቻ👍👍
@MekyaSeid-pn5cl
@MekyaSeid-pn5cl 9 күн бұрын
ኤሎየ አቤት እርጋታህ ትክክል ብለሀል ፍቅር ቀልዲ አይደለም❤❤❤❤❤
@aynyeasfaw5817
@aynyeasfaw5817 9 күн бұрын
ኤልዬ ምርጥ መልስ ፍቅር ቀልድ አይደለም የኔ አስተዋይ❤❤
@KememTadse
@KememTadse 7 күн бұрын
ኤላ ምርጥ ሰዉ ልባም ነህ ጌታን❤
@mftube5344
@mftube5344 9 күн бұрын
ዊና ያለበት የትም ይመቸኛል የኔ የወንድም😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@soomebaby83
@soomebaby83 9 күн бұрын
በጣም አሥተዋይ ልጅነህ ደሞም አሥተማሪነው. አየቸህ ወደድኩት ለምትሉ❤
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 9 күн бұрын
የኤሉ መልስ ግን ተመችቶኛል የልጅቷ የመከራት ምክር👍👍👍👍👍👍
@user-bj9rx5hv6z
@user-bj9rx5hv6z 10 күн бұрын
ኤሉ ምርጥ ትምህርት የምር ተመቸኸኝ❤
@abebamebratu7054
@abebamebratu7054 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ዊና😅😅😅😅😅
@fahedali632
@fahedali632 10 күн бұрын
ዘድሮ ሩታ ጀመርች ሌላውም ቀጠለ እርተውወግማርጉን ጠብቁ ወንድ ሲያፈቅርነውመጀመሪያ አገራችንተበላሸ
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 8 күн бұрын
በጣም😢
@Zainab-js5ig
@Zainab-js5ig 10 күн бұрын
የኔ ውድ ኪያ ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤
@user-dx5kf7hf6l
@user-dx5kf7hf6l 9 күн бұрын
የኔ,,ወንድሜ,,አይዞህ❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 6 күн бұрын
እዉነት ኤላየ በጣም አሰተማሪ ቪዲዮ ነዉ የዉሸት ማሰመሰል በህይወቷላይ መቀለድ ነዉ ፍቅር በሁለት ወገን ሲሆን ነዉ በአንድ ወገን እሚሆን ነገር የለም ትርፉ ጉዳት ነዉ
@Vkvix-ym9ou
@Vkvix-ym9ou 10 күн бұрын
ዊናዬእና ቡራ ጠብቁ በተራዉደግሞ ይሰራላችኋል😂😂❤❤ እኔምላችሁ ለምንድነዉ ሄሉዬን የማታመጡልኝ አረተዉ አሙጡልኝ 😢😢😢❤❤እህት ወንድሞቼ በስደት ያላችሁ እራሳችሁን ጠብቁ የእዉነት የሚያስጠላ ዘመን ነዉ ያለነዉ እና እራሳችሁን ጠብቁ በአሁኑ ሰዓት ሰዉ አትመኑ ማርያምን ፈጣሪ ይጠብቀን ደግሞ😢😢💔😭👏👏
@SwefiehMobile123
@SwefiehMobile123 10 күн бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🙏
@haniLove-sw4ey
@haniLove-sw4ey 10 күн бұрын
ችኩለቴ እነ ማርክ በቤት ኮመቼ ቪዲዮው አቋርጬ ወደዚ መጣሁ ይህንን ቪዲዮ ጨርሼ ወደ ማርክዬ ቤት እመለሳለው 🥰🥰🥰🥰🥰
@apagcd8923
@apagcd8923 9 күн бұрын
ቀስእያልሽ እዳወድቂ😅😅😅😂😂
@user-mx9ir8yq8m
@user-mx9ir8yq8m 9 күн бұрын
Winaye yne wudoch❤️❤️🥰
@Mimi-fz1bg
@Mimi-fz1bg 10 күн бұрын
እውነት ለመናገር በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው ፍቅር ቀልድ አይደለም በተለይ በዚህ ዘመን በጣም ብዙዎች በስሜት በመዳት ያልሆነ ህይወቱ ውስጥ እየገቡ ነው ወጣቱ ፈቅር ደግሞ በጣም ትልቅ ነገር ነው በለይ ያዩት አፈቀርኩህ ማለት ከባድ ነው መውደድ ይቻላል ማፍቀር ግን በጣም ከባድ ነው አንድ ሰው እሱ ብቻ ስላፈቀረ ግዴታ ከዛን ሰው ጋር መኖር አለበት ብዬ አላምንም መጀመሪያ ከምንም በላይ መግባባት ማንንርቱን ማወቅ ይቀድማል ደስ የሚል አስተማሪ ነበር ❤❤
@user-if4pk4uv2o
@user-if4pk4uv2o 9 күн бұрын
ትክክልኤሎ❤❤❤
@alemalex4454
@alemalex4454 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ ወዮ ጭንቅላት ጠላው ኤላዬ😂😂😂አቋም ወንድ ልጅ የቆረጠበት ቀን😂😂😂😂ያበድ ፕራንክ😂😂😂😂
@Abay-md7kp
@Abay-md7kp 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤wina kemark gar na😂😂😂
@Zade-h7p
@Zade-h7p 10 күн бұрын
ከመርክ ቤት መነው እዳኔ ሲሮጥ ያማጣ ብቻ ለይክ 😂😂😂😂😊
@haniLove-sw4ey
@haniLove-sw4ey 10 күн бұрын
እኔቪዲዮ አልጨረስኩትም ተመለሼ እጄ እጨረሰዋለው 😂😂😂
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid 10 күн бұрын
ገና አልሄድኩም
@fatumawase
@fatumawase 10 күн бұрын
​@@haniLove-sw4eyደምረኛ
@fatumawase
@fatumawase 10 күн бұрын
​@@ZeinabaSaidደምረኛ
@Zade-h7p
@Zade-h7p 10 күн бұрын
😂😂😂​@@haniLove-sw4ey
@Aynalove3382
@Aynalove3382 10 күн бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ የኔ ምርጦች ዊናን ቡራን ኤሎን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤
@AdanechMisganaw
@AdanechMisganaw 9 күн бұрын
አይዞህ 😂😂😂😂🎉🎉🎉❤❤
@mulu_muleta
@mulu_muleta 8 күн бұрын
ዋው
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 9 күн бұрын
ዋው ስታምሩ❤❤❤❤❤❤
@NasriahJordan
@NasriahJordan 10 күн бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@user-wc2cv4ol2b
@user-wc2cv4ol2b 10 күн бұрын
ይመችህ ኤላ😂😂❤❤❤ዊና ሄለንን ሰላም በልልን ናፍቃናለች❤❤❤🎉🎉🎉😢😢
@user-fr1oc4qe4r
@user-fr1oc4qe4r 10 күн бұрын
❤❤❤❤😂😂
@FikiritaMengia
@FikiritaMengia 10 күн бұрын
የኢትዮጵያ ፕራክ ወዴት እየሄደ ነው 🙆‍♀️ በፍቅር መቀለድ ይቁም የምትሉ😢😢
@MesiGalaso
@MesiGalaso 10 күн бұрын
Elu ጎበዝ ሰው ነክ አስተዋይ ስራችሁ ይስጣችሁ እንተ የተመጣ ልጆች 😂😂😂😂😂😂😂
@user-in3cw7pt5o
@user-in3cw7pt5o 10 күн бұрын
😂😂😂😂😂👍👍👍
@KsaKk-hz9yh
@KsaKk-hz9yh 9 күн бұрын
ጥሩ አሰተዋይ ልጂ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤ዊናየ
@Zahra-eh6mu
@Zahra-eh6mu 10 күн бұрын
ኤላዬ አደኛነክ የምር ምርጥ ሰው🥰
@haniLove-sw4ey
@haniLove-sw4ey 10 күн бұрын
ግን ለምንድነው ከፕራክ ውጪ ሌላ ነገር የማሰሩት
@alemalex4454
@alemalex4454 9 күн бұрын
ጌታ ሆይ ልጅቷን ወደድኳት ፈገግታዋ አንዳቹ ሰይሟት pleaseእምትሉ❤❤❤❤ለይኩኝ በጌታ
@Ailysh-tl1to
@Ailysh-tl1to 10 күн бұрын
👍👍👍👍👍
@shewayagelata1204
@shewayagelata1204 9 күн бұрын
❤❤❤😂😂
@mariyammariyam-zs5lr
@mariyammariyam-zs5lr 8 күн бұрын
ወድም በጣምአሥተማሪ ቢደዊ ሠብሥክራይብላደርግህ ማሻአላህ
@user-ts8fe2og7m
@user-ts8fe2og7m 9 күн бұрын
👍👍👍👍👍👌👌👌
@user-yp4qu7fc4e
@user-yp4qu7fc4e 10 күн бұрын
❤❤ወይኔ ኤላ😂
@samira1164
@samira1164 9 күн бұрын
❤❤
@atalatizazu9456
@atalatizazu9456 9 күн бұрын
❤❤❤
@Bfhgth
@Bfhgth 9 күн бұрын
ኤላ ትለያለህ የውነ ምርጥሰው❤❤❤
@asrse539
@asrse539 10 күн бұрын
ማነው የኤሎ አድናቂ❤
@user-my3ml6fi1u
@user-my3ml6fi1u 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-kr9lc6bi7j
@user-kr9lc6bi7j 9 күн бұрын
ምርጦቸ ❤❤❤❤❤
@Haleema-kn4hp
@Haleema-kn4hp 9 күн бұрын
@user-vs2ei4rr2t
@user-vs2ei4rr2t 10 күн бұрын
ወይኔ😂😂😂😂😂 ዊናየ እንኳን መጣህ😮
@AemanHussein
@AemanHussein 9 күн бұрын
ጉበዝነህ👍👍👍👍👍👍
@atalatizazu9456
@atalatizazu9456 9 күн бұрын
👍
@kunnabasheerakkaparamba5280
@kunnabasheerakkaparamba5280 10 күн бұрын
ኤሎ ጎበዝ
@fasikatakalh6658
@fasikatakalh6658 10 күн бұрын
😮😮
@fatunafatuna6373
@fatunafatuna6373 9 күн бұрын
🎉🎉🎉
@AaAa-jy2rx
@AaAa-jy2rx 9 күн бұрын
❤❤❤❤
@AgKsh-fp5me
@AgKsh-fp5me 10 күн бұрын
❤❤❤😂😂😂
@SoSo-bm7pg
@SoSo-bm7pg 10 күн бұрын
ኤልያስ ወንድሜ❤ የልቤ ነው የተናገርከው ጥሎብኝ ቆራጥ ወንድ አንዲህ ነው አህቶች ክብሪ ዩኑረን ስጀመር ፍቅር ከአምነት ይጀምራል
@GoogelNet-dq8xx
@GoogelNet-dq8xx 9 күн бұрын
ውይና እንወድሀለን ❤❤❤❤❤❤
🛑ሂወት ይቀጥላል የለም ወደ ወኋላ 1 ብለን ጀመርን🙏
20:01
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 34 М.
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
ማርክ የሆነ ነገር ሆኖአል 😭😔/marketube/abtube/mubetube
11:41
lamba boy ላምባ ቲዩብ
Рет қаралды 7 М.
Gere emun part 185 | ገሬ እሙን ክፋል 185
38:28
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 65 М.
⚡️ኤሎን በአዲሱ ቻናሉ አስደንግጠን አስደሰትነው..
14:55
ህሊና ድራማ ክፍል 14 - Helina Drama Part 14
34:05
Salkan Tube
Рет қаралды 59 М.
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН