ያላንተም አይሆን አዲስ የገጠር ድራማ ( Yalantem Ayhone) New Ethiopian Dirama 2024

  Рет қаралды 56,459

HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ

HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ

3 ай бұрын

Пікірлер: 134
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 3 ай бұрын
አቤት መታደል አቤት ቅንነት አቤት አለባበስ አቤት አነጋገር 😍😍😍😍😘🇧🇯😘
@banchiamsalu6053
@banchiamsalu6053 3 ай бұрын
አይ ሞያ አያችሁ እንጀራ ድቁሱን አይ አማራየ❤❤❤❤
@ayatbasyouni5800
@ayatbasyouni5800 3 ай бұрын
እመቤትና ገረመው የሚበሉትን ምግብ እኔ ነኝ የዋጥኩት ጌታ ሆይ የእንጀራ ናፍቆት ሊደፋኝ ነው ❤😢
@user-bc7sw6bh1e
@user-bc7sw6bh1e 3 ай бұрын
አይዞን😢❤
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko 3 ай бұрын
የት ነሽ ለምን አጋግሪም ወይም አታስመጭም አሁን ሁሉም አገር የኢትዮ ምግብ አለ እንጀራ አለ
@diborahdiborah2639
@diborahdiborah2639 3 ай бұрын
Enem endet endaskenagn😢
@diborahdiborah2639
@diborahdiborah2639 3 ай бұрын
​@@MedinaTube-no5koSaudi madinah new yalehut gn Enjera yelem😢
@user-dr8wm3kh2o
@user-dr8wm3kh2o 3 ай бұрын
​@@diborahdiborah2639 እኔም ሰኡዲ መድና ነው ያለሁት ግን እንጀራ አለ ጠለብ ነሽዴ ?
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 3 ай бұрын
አታጓድ እኮ 😂😂😂❤❤❤ ስትችልበት በእርግጥ አንዱን ካንዱ ማወዳደር አይቻልም ሁሉም ልዩ ናቸው
@hasinashaikh391
@hasinashaikh391 3 ай бұрын
ጥቁሬት ልጅ በጣም ነው የተመቸችኝ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 3 ай бұрын
አንተጋድ (ፀይምነቷ ሲያምር) chocolate 🍫 color ናት. ❤
@muluneshtegena
@muluneshtegena 3 ай бұрын
የኛ.የመዳምቅመምች.መዝናኛ.እንኳን.ደህና.መጣችሁ.እወዳችሗለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@haregewinemessert2194
@haregewinemessert2194 3 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ በጣም ሀገራዊ ፊልም የሚያሳየው ጣቢያ ስሙ ሀፒ ወርልድ መባሉ ደው ደስተኛው አለም ቢባል ምንድንነው ጉዳቱ እኛ ውጪ የምኖረው ሀገራዊ ስም እየሰጠን ስንኮራ ቅኝ አልተገዛንም የራሳችን የሚያኮራ ቋንቋ አልለን ስንል እናንተ የፈረጅ ስም በመስጠት የተሻሻላችሁ ይመስሏችሃል ወይ ፊልሙን ወደፈረጅ ቀይሩት ወይንም ስሙን ቀይሩት!!!!!
@user-vp6rt2sb9l
@user-vp6rt2sb9l 3 ай бұрын
እውነት ነው:: የራስን ንቆ የሰው መመኘት ትርፉ ውድቀት ነው::
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
ትክክል
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t 2 ай бұрын
ለምንድን እንደሆነ አላውቅም ገረመው መዋሽት፣ማጭበርበር፣መዶረር አያምርበትም እሱ በሀቅ የሚሰራ ነገር ብቻ ነው የሚያምርበት እና ሲያፈቅር እና ሲብሰከሰክ በጣም ይችላል ክክክክክክ ለማንኛውም ሁላችሁም በጣም ጎበዞች ናችሁ ለምትሰሩት ሮል በርቱ በፍቅር ነዉ የምወዳችሁ እናንተን አዲስ ትወና ባይኖር ደግሜ ደጋግሜም ቢሆን ሳላያችሁ እንቅልፍ አይወስደኝም ሱስ ሆናችሁብኛል እግ እግ እግ እግግግግግግግ😂😂😂
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 3 ай бұрын
ደስ በሚል ዜማ መጣችሁ ኑሩልን አይለያችሁ
@wyimam9103
@wyimam9103 3 ай бұрын
❤❤
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 3 ай бұрын
የገረሞና የእመቤትን ጭቅጭቅ ሰይ ብዙ ነገር የሰስበል
@tigist649
@tigist649 3 ай бұрын
የድቁሱ ጨዉ ነገር እዴት አደናፈቀኝ አይ ትዝታ
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo 3 ай бұрын
አየገረመው ቻለ እግድህ😂😂😂😂😂😂😂
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 3 ай бұрын
አቤት አለባበሳቸዉ ሲያምር ፍቅር ናችሁ ሁላችሁም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kr9cc3bh9h
@user-kr9cc3bh9h 3 ай бұрын
ባል ማግባትኮ አሳቀቀን ወገን😒😒😒😂😂😂
@selomedamte1960
@selomedamte1960 3 ай бұрын
አቤት ወንዶች:: ትገርማላችሁ!!!!
@selomedamte1960
@selomedamte1960 3 ай бұрын
ከከተማ እስከ ገጠር ወንዶች ፍሬ ከርስኪ ናቸው::
@user-un7wx4fl3c
@user-un7wx4fl3c 3 ай бұрын
ማግባት ያምረኛል ግን የወንድ ነገር ያስፈራኛል😅😅😅
@wyimam9103
@wyimam9103 3 ай бұрын
አትፍሪ
@MuhammedAdem-qg7rv
@MuhammedAdem-qg7rv 3 ай бұрын
አትፍሪ አግቢ ምንም አያስፈራም ብልህ ሴት ተሆንሽ ሁሉም ቀላል ነዉ
@DeraMan-tt5zg
@DeraMan-tt5zg 3 ай бұрын
እኔ እራሱ የሴት ነገር ያስፈራኛል😂
@user-un7wx4fl3c
@user-un7wx4fl3c 3 ай бұрын
@@DeraMan-tt5zg ክክክ
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 3 ай бұрын
አይዞ 😂 ታገበግብሀለች​@@DeraMan-tt5zg
@bayosh7590
@bayosh7590 3 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ነየሞትኩት😂😂😂የገረመው መፈራፈር😮😮😮
@Tekle-rp7xn
@Tekle-rp7xn 3 ай бұрын
Hi embete i love u very much espsaly when dancing(esksta)that takes my soul
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 3 ай бұрын
ሞኝ ሲመክሩት የቀኑብኝ ይመስለዋል ይላል የሀገሬ ሰው ወንድ ልጂ ሲሰራነው የሚያምርበት. የምን ቁጪብሎነብላት ሴቶች ውንዶችን አታማርጡ. ለምን እሱቁጪብሎእየበላ ናቀት
@AmanuelSewagegn-eg1nt
@AmanuelSewagegn-eg1nt 3 ай бұрын
👍
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 3 ай бұрын
አታጓድ ግልፅነትዋ የኔማር ❤❤❤❤
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 3 ай бұрын
ልድስ❤❤❤❤
@habtamumekonen8514
@habtamumekonen8514 3 ай бұрын
Yewebedar le geri athonem esua betam tanashu nat
@user-sp5dq8gx7l
@user-sp5dq8gx7l 3 ай бұрын
አታ ጎድ ነጭ ነጮን😂😂
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 3 ай бұрын
እንካን ደህናመጣቹህልን ❤❤❤❤❤
@ayatbasyouni5800
@ayatbasyouni5800 3 ай бұрын
❤❤❤
@ethiopiaagere6761
@ethiopiaagere6761 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@EmebetBikis-zw3px
@EmebetBikis-zw3px 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-qz6ww6qr9i
@user-qz6ww6qr9i 3 ай бұрын
ወድልጅ ተለምኖ አይጣለው ከከከ
@user-sp5dq8gx7l
@user-sp5dq8gx7l 3 ай бұрын
ተው የገሬናት😂😂😂😂😂😂😂
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bo5gb2pr3n
@user-bo5gb2pr3n 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 ай бұрын
አይ ገረመው 😂😂
@muluneshtegena
@muluneshtegena 3 ай бұрын
አቤት.የገረመዉ.ድምፅደስሲል
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 3 ай бұрын
ኧረፀጉሩስብትይ ለሴትቢያረገዉ😂😂
@user-nj8cr6hc8p
@user-nj8cr6hc8p 3 ай бұрын
😍😍😍😍
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 3 ай бұрын
ልድሰ ምን ማለት ነው
@user-kr9cc3bh9h
@user-kr9cc3bh9h 3 ай бұрын
ተነግሮ የማይሰማ አድሮ በዋጋው😅😅
@user-jp4nh5ew8k
@user-jp4nh5ew8k 3 ай бұрын
ውዶች❤❤❤
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 3 ай бұрын
እመቤት ጀግና❤❤❤❤❤❤
@user-vp6rt2sb9l
@user-vp6rt2sb9l 3 ай бұрын
ወንድልጅ አይጣ😢
@mrn3878
@mrn3878 3 ай бұрын
❤❤💚💛💛😍😍😍😍😢
@Ggg-wb4yf
@Ggg-wb4yf Ай бұрын
ውዶች❤❤
@user-ef2dt4yf3f
@user-ef2dt4yf3f 3 ай бұрын
ወንዶችዬ 😂😂😂😂😂😂😂
@user-eu6hw2qc1b
@user-eu6hw2qc1b 3 ай бұрын
መጡ
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 3 ай бұрын
ልክልኩን ነገረችዉአታጔድ እመቤት ለዛሬ ወንድ እደዚህ መሆን አያዋጣም😅😅
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 3 ай бұрын
ገረመዉ😂😂😂😂😂
@ComCell-ch9jb
@ComCell-ch9jb 3 ай бұрын
❤❤❤😂😂
@user-bj2bo9jg1k
@user-bj2bo9jg1k 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😅
@user-cx7os4oj5n
@user-cx7os4oj5n 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂 አታጓድ ጀግና ሴት ነሽ ደግ ነገርሽዉ የወንድ ሰነፍ 😅😅😅
@user-yr1sp5ed4w
@user-yr1sp5ed4w 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 3 ай бұрын
ስወዳችሁ ቻናላችሁም ቢበዛ መከተሌን አልተውኩኝም 🤣🤣🥰🥰
@user-un7wx4fl3c
@user-un7wx4fl3c 3 ай бұрын
😂😂እኔ ራሱ ግን ፍለፊት ይመጣልኛል😊🎉❤
@tigtig1274
@tigtig1274 3 ай бұрын
❤❤ቃጣይ
@userenter2635
@userenter2635 3 ай бұрын
እንደ አበያ በሬ የምትከባከቢው😂😂😂😂
@user-sp5dq8gx7l
@user-sp5dq8gx7l 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@user-is9di8si2m
@user-is9di8si2m 3 ай бұрын
አይ ገረመው ያየ ታዴ ነገር ተጋባብህ 😅😅😅😅😅
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 3 ай бұрын
አታጓድ ስወድሽ እውነት እወነቷን የምትናገሬው😃😀😀
@AsiyaIbrahim-ek6sy
@AsiyaIbrahim-ek6sy 29 күн бұрын
አታጎቸ ነገር ወጠወጥሽ እኮ 😂😂😂😂
@user-kl6ub3pf5g
@user-kl6ub3pf5g 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 3 ай бұрын
አይ ወንዶች😂😂😂😂😂😂
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-sf8tp5dw7d
@user-sf8tp5dw7d 3 ай бұрын
😄😄😄😅
@user-un7wx4fl3c
@user-un7wx4fl3c 3 ай бұрын
😂
@user-ob5jj9cx4k
@user-ob5jj9cx4k Ай бұрын
የውብ ዳር ተልከስክስች 😂😂😂😂😂😂 ገርመው ና እመቤት ድግሞ ሲያስቁ
@salamghosn8854
@salamghosn8854 3 ай бұрын
እኔ ውድች ሰውዳችው
@zdtube5432
@zdtube5432 3 ай бұрын
ልድስ 😂😂
@almaayala4768
@almaayala4768 3 ай бұрын
አታ አጓች ደሞ የጦፈች ናት😂😂😂😂😂
@user-xm6ql1wq7l
@user-xm6ql1wq7l 3 ай бұрын
😂😂😂😂😢😢😢😢
@user-is9di8si2m
@user-is9di8si2m 3 ай бұрын
2ለሰበት ሆነህ እኮ … 😅😅😅😅😅
@user-ky3yx8km8n
@user-ky3yx8km8n 3 ай бұрын
እኔ ያለ እንጀራ አልችልም
@Atman-kg8eb
@Atman-kg8eb 2 ай бұрын
ረተው ገረመው አገቷንአትሳማት
@user-ob5jj9cx4k
@user-ob5jj9cx4k Ай бұрын
አታጓች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@cheregore8482
@cheregore8482 3 ай бұрын
ይህ ብርድልብስ አማራ ክልል ነው እንዴ የቀረው??
@user-nr3bx5bq9d
@user-nr3bx5bq9d 3 ай бұрын
ድር ምት ሆድ ሲያውቅ አሉ
@mulutsegaye3592
@mulutsegaye3592 3 ай бұрын
ማጀቢያውን ዋሽንት አ ሚ ኮ ን ነው የመሰለችሁን በናታችሁ ቀይሩት
@zdtube5432
@zdtube5432 3 ай бұрын
😂😂
@user-95674
@user-95674 3 ай бұрын
ልይክሸርኮብሊክሰብስክራይብ,አርጉ
@yaagewlij4134
@yaagewlij4134 3 ай бұрын
እሙ ተረጋጊ subscribe አድርገኚ ስትለው ምን ላይ ላርግሺ 😂😂😂😂ይህ እራብ እና ኑሮ የመረረው የአብይ ነገር እራሱንያዞረው ህዝብ ነው ባላገር እና መሀም ደፋር ነው ክምር
@user-xj1ec7yh1d
@user-xj1ec7yh1d 3 ай бұрын
አታጓድ አትችልም ግንፍል ነገር ነች🎉😂🎉🎉
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 3 ай бұрын
እሷ ናትበይበልጥ ያደመቀችው
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 ай бұрын
በጣም በጣም ጎበዝ ናት እራሱ በአሽሙር ለባልየው የተናገርችው በጣም ጎበዝ ናት እኔ በጣም ንው የምወዳትእታጏድዬዬዬ🌹🌷
@bateablneha5887
@bateablneha5887 3 ай бұрын
እዴዉም በጣም ተዋናይ ናት❤❤❤
@user-dd1ux1yx2t
@user-dd1ux1yx2t 3 ай бұрын
እኔ ደሞ ሥወዳት በጣም ትወና ምትችል ናት❤❤
@AmanuelSewagegn-eg1nt
@AmanuelSewagegn-eg1nt 3 ай бұрын
👍
@samuelKebede-id5pl
@samuelKebede-id5pl 3 ай бұрын
❤❤❤
@AbeAbe-re5ps
@AbeAbe-re5ps 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aynadisyeshambel6944
@aynadisyeshambel6944 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-eq9jj2tj3b
@user-eq9jj2tj3b 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@AsAs-uj9fq
@AsAs-uj9fq 2 ай бұрын
❤❤❤
@mintwabmint270
@mintwabmint270 3 ай бұрын
❤❤❤❤
ክፉ ጎረቤት ምርጥ ገራሚ አዲስ  የገጠር ድራማ(Kifu Gorebat New Ethiopian Dirama) 2024
52:49
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 6 М.
ይስጠዉ አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ( Yistew New Ethiopian Dirama) 2024
20:37
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 26 М.
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 120 МЛН
28 11 2016 ዓም / የሚበልጥ መንገድ / አሌክስ ዘጸአት
19:46
Koinonia Renewal Missionary Church
Рет қаралды 11
ጠበሳ በገጠር (ክፍል አንድ)
13:29
Lij Hamido
Рет қаралды 728 М.
ምሩፃት ቀልድታት ቲክቶከር ቃሉ part 1
19:20
ሰጠሁት ሙሉ ፊልም / Setehut / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie
1:08:50
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 162 М.
ሲነኩን አንወድም ሊታይ የሚገባ ድንቅ ስራ(Sinekun Anwedim) Litay yemigeba New...2024
1:28:51
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 49 М.
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН