No video

🛑ያላሰብነው ነገር ተፈጠረ ዊና ደነገጠ ጥሎን ሮጠ😭

  Рет қаралды 200,493

Marke Tube  ማርኬ ቱዩብ

Marke Tube ማርኬ ቱዩብ

Күн бұрын

‪@marketube391‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@fanisamri4394‬ ‪@-haddiszema‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@comedianeshetu‬

Пікірлер: 1 500
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 10 ай бұрын
ሄሉ እና ማርክ ስታምሩ አይለያችሁ ዊናን አታስከፋት ማነው እንደ እኔ በዚህ የሚታመን ሰው በጠፋበት ጊዜ ብቸኝነትን የመረጠ
@sarasara4411
@sarasara4411 10 ай бұрын
ባጣም ልዩ ሰው ነው ዊና❤❤❤❤❤🎉🎉
@user-rx1vh4pq2k
@user-rx1vh4pq2k 10 ай бұрын
በአላህ ገና ሳላየዉ ፈራሁ ፖራክነዉ😢😢😢
@lalisahjamal14
@lalisahjamal14 10 ай бұрын
እውነት ከሆን ጉዳችሁ ፋላ ያአላህ 😢😢😢
@betelhemtube1655
@betelhemtube1655 10 ай бұрын
አለሁልሽ እኔም እዳቺ ነኝ😢😢😢😢😢
@rahmasaeed4843
@rahmasaeed4843 10 ай бұрын
እኔ
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 10 ай бұрын
አታናዱ ት የሚትሉ በላይክ😂😂😂👍👍👍
@ayekelaeleuoi3077
@ayekelaeleuoi3077 10 ай бұрын
አወየምርአታናዱት😢😢😢😊😂😊
@beletudebele5964
@beletudebele5964 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tgzawtgzaw4059
@tgzawtgzaw4059 10 ай бұрын
ብራክ ነው ብየ ተስፋ አደርጋለሁ
@tegstwerkeneh3696
@tegstwerkeneh3696 7 ай бұрын
አቨለ​@@beletudebele5964 😅😮
@makamohamed3279
@makamohamed3279 7 ай бұрын
ኧረ አወ የምር
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 10 ай бұрын
ለነገሩ ማርገዝ ብርቅ አደለም በተለይ በዚህ ዘመን ትወልድ እወድሸለሁ እወድሀለ ከተባሉ ወደ ትዳር ስይሆ ወደ ዝሙት ነዉ የሚገቡት አላህ ከዝሞቶኛችእና ከዝሙት ይጠብቅን በዱኒያ እንደ ዝሙት የከፍ ነገር የለም እህህህህ😢
@user-tb7ws8gb5u
@user-tb7ws8gb5u 10 ай бұрын
አሚን
@lailaabdou2952
@lailaabdou2952 9 ай бұрын
ሳህ አሚንን
@RahmausemanHassan-rr4vj
@RahmausemanHassan-rr4vj 7 ай бұрын
امين يارب
@maa6428
@maa6428 10 ай бұрын
ሲጀመር ፕራክነው የእውነት አይደለም ሄለንና ማርክ ተመካክረው ነው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😂😂😂😂
@hayatisaeed9466
@hayatisaeed9466 10 ай бұрын
ሳህ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 10 ай бұрын
መድሀንያለም አባቴ.. ፕራንክን እና ዘረኝነትን.. ከምድረ ገፅ ያጥፋልን 💔💔💔🙏🙏🙏
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr 10 ай бұрын
አሚንንን😂😂😂😂
@user-rq7ex8rs2g
@user-rq7ex8rs2g 10 ай бұрын
አሜን😂😂😂😂
@user-yk4nc6ku3k
@user-yk4nc6ku3k 10 ай бұрын
አሚን
@betelehimababa6487
@betelehimababa6487 10 ай бұрын
Ameeeeeen
@semirasemira5861
@semirasemira5861 10 ай бұрын
🤣🤣🤣
@desalegnBetweded
@desalegnBetweded 10 ай бұрын
ብራንክ ነዉ የምትሉ
@HN-rs9fv
@HN-rs9fv 10 ай бұрын
በሚጋባ
@moamna9019
@moamna9019 10 ай бұрын
እበሆነ
@user-vj5uv9qf9r
@user-vj5uv9qf9r 10 ай бұрын
በትክክል ፕራንክ
@zebibaadam6062
@zebibaadam6062 10 ай бұрын
ቀዮ ምድነዉ😂😂😂
@desalegnBetweded
@desalegnBetweded 10 ай бұрын
@@zebibaadam6062 ምን አዉቄ
@MUSIC-LOVE270
@MUSIC-LOVE270 10 ай бұрын
ወደእግዚአብሔር ጸልዩ ሁሉም ለመልካም እንዲሆን አይዛችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-yb5ss7du5g
@user-yb5ss7du5g 10 ай бұрын
ከየትመጣአላለም አይይይ
@TsgeredeM
@TsgeredeM 10 ай бұрын
ብራንክ መሆን አለበት እውነት ከሁና ከባድ ነው በተላይ አባቱ ወድሞም በጣም ነው የሚዝነው
@malran373
@malran373 10 ай бұрын
ER drama new kejemruma abatuwa gedelew ya sheguxe ywexal Beka kkkkkkkk😂😂😂😂😂
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 10 ай бұрын
ዲራማ ካልሆነ ከዚቸ ቤት ብቅ አልልም በሠቀቀን የምሞት ምን አጠፋሁ ወይኔ አባትሸን በምን አይን ልታይዉ ነዉ አለማፈረ😢😢😢
@EkramKader-gs5nn
@EkramKader-gs5nn 10 ай бұрын
ክክክ ፕራንክ ነው
@samrisamri1217
@samrisamri1217 10 ай бұрын
አይዞሽ ብራክ ነው እሚሆን የነሱ ጉድ አያለቅም 😂😂😂😂😂
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 10 ай бұрын
😂ፕራክነው
@kebramsalman953
@kebramsalman953 10 ай бұрын
​@@samrisamri1217እኮ 😂😂😂😂😂
@Fafi51296
@Fafi51296 10 ай бұрын
Kkkkkkk ድራማ እየሰሩ ነው እንጂ ይህ ጉድ እውነት ቢሆን ካሜራ ማን ቀጥረው የሚቀርፁ ይመሥልሻል ክክክክክ
@SaraAyalew-cg3hc
@SaraAyalew-cg3hc 10 ай бұрын
ቀልድ ይቅርባችሁ ሄሎ እባክሽ ድጋሚ አባትሽን እንዳታሳዝኝው በእናትሽ❤❤
@sarasara1158
@sarasara1158 10 ай бұрын
እዉነትም ከሆነ ይሁን በእግዚአብሔር ፍቃድ ማንም ገብቶ ማሰናከል አይይልም ኮሜቶች አታስፈራሮት እዴ በቃ ትምርት ነው መቀጠል ትችላለይ የወለደ አይማርም የለዉ ማነው አባቴ ክብር ይፈልጋል ፈጣሪ ታልፈቀደ ምንም ማረግ አይቻልም አለቀ ❤❤❤ ❤ አትፍር ሄለን ማርክ ጠካራ ሆኑ ከተፈጠረ በኋላ ምንም ማረግ አይቻል ከቅድሙ ነበር መጠቀቅ 🎉❤❤❤
@cjcjiff134
@cjcjiff134 10 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ብራንክን እና ዘረኝነትን አጥፋልን በአገራችን
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 10 ай бұрын
አሚንንንኔ
@user-vg7fx5jq2p
@user-vg7fx5jq2p 10 ай бұрын
*አሜን፫*
@user-yb8yj8yh3t
@user-yb8yj8yh3t 10 ай бұрын
አምንንንንን
@RcrvCsdc-qg9yl
@RcrvCsdc-qg9yl 10 ай бұрын
😂😂😂🤔
@abrhagebremeskel6416
@abrhagebremeskel6416 5 ай бұрын
ኣሜንንን😢😢😢
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 10 ай бұрын
ማርቆስ የሌለ አበዛኸው ቀልድም ልክ አለው ይህንን መልካም ሰው እዴት ታናድዱታላችሁ ኤጭ የምር ከሆነ በሂወትህ ነው የተወራረድከው
@zebib6551
@zebib6551 10 ай бұрын
በጣም ይደብርል ሀቂቃ
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 10 ай бұрын
@@zebib6551 በጣም እጂ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 10 ай бұрын
ተማክረው ነው እንጂ ያሁሉ ማስጠንቀቅያ ተሰጥቶት ሳያስፈቅድ አያደርገውም
@EeEe-yp6eh
@EeEe-yp6eh 10 ай бұрын
እድሜ ለመርፌጂ አያደረጉም
@nunubintbaba
@nunubintbaba 7 ай бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk ​@@EeEe-yp6eh
@Aynalove3382
@Aynalove3382 10 ай бұрын
ይሄን ፕራንክ ቶሎ ብላችሁ ላባታችሁ ተናገሩ ብሀላ ማርኬላይ ችግር እዳይፈጠር ተናግራለሁ😢😢😢😢😢😢
@ShemimaShemsu
@ShemimaShemsu 10 ай бұрын
ሀቢብቲ አዉቀዉ ነዉ ሲቀጥል የልጅቷ አባት እራሱ ያዉቀዋል
@user-zy6rr1wd2x
@user-zy6rr1wd2x 10 ай бұрын
ዉሸትነዉ አዉቀዉነዉ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 10 ай бұрын
@@ShemimaShemsu ካላወቀ ግን ሰው ቢነግረው አስቢው
@ShemimaShemsu
@ShemimaShemsu 10 ай бұрын
@@Aynalove3382 ሀቢብቲ በቡታጅራ የሷ አባት የፊልም ደራሲ ነዉ አሉ በዉስጥ ጠይቄ ነበር ሲጀመር እርጉዝ ሆና እንዴት ትሮጣለች መሳሪያ ይዞ ሚዲያ መዉጣት በህግ እንደሚያስቀጣ አታዉቂም እንዴ ሰዉን በመሳሪያ ማስፈራራት በህግ እንደሚያስቀጣ ጠፍቷቸዉ አይደለም ድራማ ስለሆነ ነዉ እንጂ ስለዚህ አትሸወዱ እነሱ እየሸቀሉ ነዉ
@user-sd8ww2eo6l
@user-sd8ww2eo6l 10 ай бұрын
እውነት ነው ለሂሉ አባት ፐራክ መሆኑን ተናገሩ እዋ ቀልድ በቀልድ😢😢😢😢
@gdftdhjb7688
@gdftdhjb7688 10 ай бұрын
ፕራንክ የምቱል ባልክ 👍👍👍
@SITiRAAdem225
@SITiRAAdem225 10 ай бұрын
ውሸታቸውንማ ከሆነ ከባድ ነው ለምን በፈጣሪው ስም እየማለ ነው ፈጣሪው መቀለጃ ነውደ
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 10 ай бұрын
ወየዉ አባቷ ገደሏት መፍቀድ አነበረባቸዉም ይሄ ነዉ መጨረሻዉ የወጣት እድሜ ቸኩላቹ ትምህታቹ ላይ ማትኰር ነበረባቹ ልጅ ማሳደግ ከባድ ነዉ እግዚሃብሄር ይርዳቹ prank ይመስላል part 2 እንጠብቃለን
@user-ms2zz8hq4g
@user-ms2zz8hq4g 10 ай бұрын
በጣም እወዳችሁ ነበር እውነት ከሆነ በጣም ነው የምጠላችሁ
@nefisa70
@nefisa70 10 ай бұрын
ድራማ ነው
@kebramsalman953
@kebramsalman953 10 ай бұрын
​@@nefisa70እኮ
@user-er8sm2hs2o
@user-er8sm2hs2o 10 ай бұрын
አዉቀዉነዉ ዉዴ
@user-er8sm2hs2o
@user-er8sm2hs2o 10 ай бұрын
ክፍልሁለት እጠብቃለን የድራማዉንስም ብትፅፉበት አሪፍነበር ❤❤❤❤❤❤
@user-er8sm2hs2o
@user-er8sm2hs2o 10 ай бұрын
ዱሮ ስንወለድ እናቶቻቺን ተደብዉነበር አሁን እዩልኚ ይስሙልኚ አይዘመን ገመናቸዉን እዩልኚ እዉነትኳቢሆን ነዉርነዉ ወላሂ እጪ
@galayuser1127
@galayuser1127 10 ай бұрын
ዋ እኼንን አባትዬው አይቶ እውነት እዳይመስላቸው ጌታን በራሳቹ ላይ ሰበብ አታምጡ
@melonimarkon1813
@melonimarkon1813 10 ай бұрын
ሲጀምር አክንቤት በሽንት ነው ሚመረምሩት ይሄ ፌክ ነው አትጨማለቁብን ጌታን
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 10 ай бұрын
በደምምይመረመራል አሁን ላይ አብዘሀኛውንበደምነው ግንይህቀልድነው
@molumulo570
@molumulo570 10 ай бұрын
እኔ አረብ ሀገር ወረቀት ላሥራ በደም ነው የመረመሩኝ
@habetamzenabe376
@habetamzenabe376 10 ай бұрын
ፕራንክ
@user-tt9vh5ho9n
@user-tt9vh5ho9n 10 ай бұрын
በዴምምምይታወቃል እኔ በዛ አዉቄአለሁ
@user-sj4yi2qi2h
@user-sj4yi2qi2h 10 ай бұрын
​@@molumulo570ኢቃማ ለማሰራት ይመረምራሉደ
@naajanojaa7
@naajanojaa7 10 ай бұрын
ወይ ሚና ምርጥ ልጂ ነው አታናዱት
@user-of6yr5ul2w
@user-of6yr5ul2w 10 ай бұрын
ፍትህ ለስሙ ዊና በይ😂
@seadiseid-do2ww
@seadiseid-do2ww 10 ай бұрын
ሰላም ላንች ይሱን የኔ ውድ እህት ባአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ
@user-pf2ig8sm3w
@user-pf2ig8sm3w 10 ай бұрын
አሪፍ ደራማ ነው ብረቱ በደንብ ከሰራቹሁት ትልቅ ትምህርት ታሰተላልፋላቹሁ
@bnnmnyhhffu1124
@bnnmnyhhffu1124 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 10 ай бұрын
በጣም ሌላው ድራማ ተጀመር
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if 10 ай бұрын
😮😮😮😮😮😮😮
@vjhu8266
@vjhu8266 10 ай бұрын
እውነት ከሆነ ማርክ እግዚአብሔር ይርዳህ አባቷ የፈራው ነገር😢😢😢😢
@WhgddEggfds
@WhgddEggfds 10 ай бұрын
ይህንንነበርየፍራው የፍሩትይድረሳልእዳይሆንብቻ
@user-et5xb4tr2j
@user-et5xb4tr2j 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy 10 ай бұрын
😂😂😂
@gghhvhbhh4969
@gghhvhbhh4969 10 ай бұрын
😂😂😂😂😢😢😢😢
@beltshabeltsha8610
@beltshabeltsha8610 10 ай бұрын
ስጀመር እርግዝነ በሽንት እንጅ በደም አይዶለም ዎረኞች ስተስጠሉ 😢😢😢😢
@user-jf6rk9mn3b
@user-jf6rk9mn3b 7 ай бұрын
አረ በደምም አለ ወላሂአለ
@user-jf6rk9mn3b
@user-jf6rk9mn3b 7 ай бұрын
አረ በደምም አለ ወላሂአለ
@user-yt5li4bb3b
@user-yt5li4bb3b 6 ай бұрын
በደምምአለ
@BetyBety-xh3zd
@BetyBety-xh3zd 3 ай бұрын
እኔ ማርያምን በደም ነበር ልጄ የታየው
@Ziontadihenok9496
@Ziontadihenok9496 3 ай бұрын
በደምም አለ እኔ ተመርምሬ አውቅያለው እርጉዝ መሆኔን
@Betisha-k
@Betisha-k 10 ай бұрын
Part2ያለዉ ፕራንክ እንደሆነ ግልፅ ነዉ ምናልባት ግን እዉነት ከሆነ ሁለታቹም በግዜ የሬሳ ሳጥንቹን ገስታቹ ጠብቁ የሄሉ አባት እስክ መጣ እንዲሁም ወዳጆቻቹንም እየተሰናበታቹ ጠብቁት አይመስላቹም😁እኔ ግን ምያሳስበኝ የዊንታ ነገር ነዉ😢
@hawwahawwa7581
@hawwahawwa7581 10 ай бұрын
ይህ ፕራክ ይደብራል የምር አየህ አባታችን ገደለን አለ ምንም ነገር አላሳስበው የአባት ነገር ብቻ ነው ያሳስበው ግን አትቀልዱ
@naajanojaa7
@naajanojaa7 10 ай бұрын
ወይ ደራማ ነው እውነት ከሆ አባትሽ ገደላችሁ😢
@aliuaq9039
@aliuaq9039 10 ай бұрын
ማርያም በጣም በጣም የፈራሁት 😭😭ፕራክ ብሆን
@fatumfatum-bg1rx
@fatumfatum-bg1rx 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@abaydemis866
@abaydemis866 10 ай бұрын
ድራማ መሆን አለበት
@user-qx5gy7ti7n
@user-qx5gy7ti7n 10 ай бұрын
Awu.inenim.usunawu.yasasebeni😮😮😮😢😢😢😢😢
@neimcaabdoulkaderchardi1306
@neimcaabdoulkaderchardi1306 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-de2gc7wg9t
@user-de2gc7wg9t 10 ай бұрын
ኮመንተሮች ቀስ በሉ እኛን ፕራክ ለማድረግ ነው ለተመልካች ክብር የላቸውም
@molumulo570
@molumulo570 10 ай бұрын
ሲጀምር ብራክ ካልሆነ ሁላታችሁም በህይወት መኖር አትፈልጉም ማለት ነው😢
@lubabadubai5580
@lubabadubai5580 10 ай бұрын
ክክክክክክ
@misrach2350
@misrach2350 7 ай бұрын
ፕራንክነው😂😂😂
@ziyadaaberu3577
@ziyadaaberu3577 10 ай бұрын
አይቼው እኮምታለሁ ጥፊውግን ተመችቶኛል😂😂😂😂😂
@jamilajamila9297
@jamilajamila9297 10 ай бұрын
😂😂😂
@hfem3901
@hfem3901 10 ай бұрын
እዉነት እርጉዝ ከሆነች አባቷ 🎥🎥 ቤተሰብ ይህ ኘራክ የደብራል 😢😢😢😢
@1-iu9on
@1-iu9on 10 ай бұрын
ኧረ ፕራክ ነዉ መርፌም አልተወጋችም የፌክ ነዉ
@seadiseid-do2ww
@seadiseid-do2ww 10 ай бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት ባአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ
@mesertkifle233
@mesertkifle233 10 ай бұрын
አሁን የምወዳቹ አክል አስጠላቹኝ እውነት
@zainabyzz
@zainabyzz 10 ай бұрын
እኔ እራሱ
@gghhvhbhh4969
@gghhvhbhh4969 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ZemZem-zw3if
@ZemZem-zw3if 10 ай бұрын
እኔእራሱ😢
@ትዝብት
@ትዝብት 10 ай бұрын
ወላሂ ሰብስክራይቤን አነሳሁ ጨምላቆይ
@user-yu3pr3nl5r
@user-yu3pr3nl5r 10 ай бұрын
ታማልከችን ፕርንክ አተድሩጉ ክብር ይኑርቹሁ
@seadiseid-do2ww
@seadiseid-do2ww 10 ай бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ ባአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m 10 ай бұрын
ዘሩ ቀለጠ ልጅ ፀጋ ነው በሚለው ይዘን አባትሽን ሸረምግልና እንሄዳለን አይዞን መልካም መውለድ
@user-ko8ji8gu1z
@user-ko8ji8gu1z 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zuzu-sn6hi
@zuzu-sn6hi 10 ай бұрын
ክክክክ ቱ የተመቻ ኮመንት
@saddasadda9000
@saddasadda9000 10 ай бұрын
😂😂😂
@enanu7590
@enanu7590 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 10 ай бұрын
ለስቱ እንሁን እኛስ 😂😂😂😂😂
@YekiteYekiteayele-ii6vv
@YekiteYekiteayele-ii6vv 10 ай бұрын
ስለሜይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው
@user-ko8ji8gu1z
@user-ko8ji8gu1z 10 ай бұрын
ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ 😎😎😎😎😎😎😎😎😎😎
@naima-nj5yf
@naima-nj5yf 10 ай бұрын
ትክክል
@user-gv7sp9dd8l
@user-gv7sp9dd8l 10 ай бұрын
😡😡😡😡😡😡😬😬😬😬😬😤😤😤😤😤
@selamlove6129
@selamlove6129 10 ай бұрын
ሲጀመር ፕራክ ነዉ😂😂እዉነተኛ ቢሆን በዉስጥ ትጨርሳላችሁጂ በዚህ ቅድሚያ አታወሩም ጥፊዋ ግን😮😮😂😂
@Fafi51296
@Fafi51296 10 ай бұрын
የገባሽ አንቺ ነሽ የምር ኮመንታተሮች ሞኞች ናቸው
@misrach2350
@misrach2350 7 ай бұрын
የእጁንአገኘ😅😅ዊናአሳዝነኝ፣ምርጥውንድምነው😢😢❤❤❤
@Betsi1292
@Betsi1292 10 ай бұрын
ለዚ ለመድረሳትሁ ከፈጣሪ በታች ዊና ማመስገን ሲገባችሁ አሳዘናችሁት 😢😢😢 ኀ😢
@hjgughkgkg1804
@hjgughkgkg1804 10 ай бұрын
አይ ሀገሬ የደም ማሰሪያ እንክዋን የለሽም አንድ ጥይት ስንትና ስንት ሽብር አውጥተው የሰውን ሂወት እያጥፍ ነው ብቻ አላህ ሰላሙን ያምጣልን😢😢😢😢
@mamimylove8905
@mamimylove8905 10 ай бұрын
ወድሞ😓የኔ ጌታ በቃ ሰው ነውኮ ከልቡ ገደለኝ አባቴ አለ❤
@alemtube3068
@alemtube3068 10 ай бұрын
አሪፍ ፕራንክ ነው ግን እንደዚህ እየሰራችሁ አባትዮ ቢሰማ ዋ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ክፍል ሁለት ድራማ ተጀምሯል እዳያመልጣችሁ ዊና ምነው ስንወድህ ስናከብርህ ማርኬን አቃጠልከው በጥፊ 😢😢😢😢😢
@EkramKader-gs5nn
@EkramKader-gs5nn 10 ай бұрын
እውነት ያስረገዛት መስሎት ነዋ ክክክክክክ
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 10 ай бұрын
ይገባዋል😂
@Fafi51296
@Fafi51296 10 ай бұрын
ጥፊ ቀርቶ እውነት ቢሆን ያሣርደዋል
@ShemimaShemsu
@ShemimaShemsu 10 ай бұрын
​@@Fafi51296እኮ 😅😅
@Aynalove3382
@Aynalove3382 10 ай бұрын
@@Fafi51296 አያረገውማ ማርኬ ያሁሉ ማስጠንቀቂያ ተነግሮት
@user-ep7ob1ej3m
@user-ep7ob1ej3m 10 ай бұрын
በናታችሁ እውነትም ከሆነ አውነት ነው በሉኝ ፕራንክም ከሆነ እንደዚያው በምታምኑት አምላክ መጨረሻውን አሳዩኝ😮😮😮
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 10 ай бұрын
ጨምላቆች ወደድናቹሁ ብንላቹሁ ቀዘናቹሁ ኤጭ ማርም ሲበዛ ይመራን ዊናየ 😢😢😢አብሽር
@teshale2746
@teshale2746 10 ай бұрын
ወንድሜ የእዉነትም እርጉዝ ከሆነች አባቷ ጋ እንዳትጠጋ😮be carefull😮😮
@Fm-fk6os
@Fm-fk6os 10 ай бұрын
አጉል ቀልድ በዚህ አይቀለድም እሽ ሲቀጥል ገና ልጅ ነች አርፋ ትማር ሌላውን ትደርስበታለች እሽ
@seadiseid-do2ww
@seadiseid-do2ww 10 ай бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት ባአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ
@user-vm9ln1wn9z
@user-vm9ln1wn9z 3 ай бұрын
Fatare yastahene amne blhe takble wndema
@user-go2qy8lx9j
@user-go2qy8lx9j 10 ай бұрын
ባለጌናችሁ ለወድምሽ ይህ አይገባውም ትልቅ ስጦታ ትሰጡታላችሁ እያልኩ ሰጠብቅ ዊና በዚህ መፈተን ወለታነው ውለታቢሶች አሁንስ አስጠላችሁኝ ሞዛዛሁላ ለባትሽም ክብርይኑርሽ ያሚስኪንአባትሽ በጣም ቀልቡ እደተሰበር የፈቀደልሽ አገቱንደፍቶነው አሁንአባትሽን ቀናለማድረግ መልፉት አለብሽ የሰበርሽውን ቀልቡን ለመጠገን መሞከረነው ያለብሽ ባታሟሊውም እንኳ መጀመርአለብሽ አንተም እደዛው ማርክ ይህልጅ ወለታው ይሄኔ ለናተብሎ ሲተጣጠፍ ሀበሻ ስንባል አገትየለንም ውለታቢስ ለልጁ ክብርይኑራችሂ እሱን በዚህ መፈተን አያስፈልግም ያስተሳሰብ ዝቅጠት ነውያሳያችሁን እከፍሁላ
@user-ft1gx8hk3d
@user-ft1gx8hk3d 10 ай бұрын
ወንድሟን ስወድዉ በጥፊ እረየምታህ😢 አብሽር ወንድሜ❤❤❤ ደራማዉ ተመችቶኛል😂😂😂
@kababushnuguse
@kababushnuguse 10 ай бұрын
New prank 😂😂😂 congratulations 👍🤰🤰🤰🤰
@abayabay3382
@abayabay3382 10 ай бұрын
አባቷ ምን ይላሉ ማርቆሴ እኛንስ ተመልካችን ታውት መቼም አታከብሩንም ግን አባቷ የተናገሩት ነገር አለ 😂😂😂አስታውስ ማርኪ ልጅ ጥሩነው የግዛብሔር ስጦታነው ግን እናተ ገና መቼ አደጋቸው ታውንጂ ጎበዝ ክብር ለተመልካች ድራማውን አቁሙት ቀጣይ ክፍል አንፈልግም በቃን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉❤😂❤❤❤❤😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sq6iy6bw3v
@user-sq6iy6bw3v Күн бұрын
ሂሉና ማርክ የፍቅር ግንኙነትየላቸዉም ኧረ ማለቲ አብረዉ አልተኙም😂😂
@user-pb1uo5nq7o
@user-pb1uo5nq7o 10 ай бұрын
ማርያምን አሳዘነኝ ይህን ኘራክ እሚያጠፋ🥺🥺🥺
@seadiseid-do2ww
@seadiseid-do2ww 10 ай бұрын
ሰላም ላንች ይሁን ተኔ ልዩ እህት ባአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ
@Betsi1292
@Betsi1292 10 ай бұрын
እባካቹ ፕራንክ ነው በሉኝ፤ማርክ አባቱዋ ምን ብሎ ነበር አደራ የሰጠክ 😢😢
@አልሃምዱ
@አልሃምዱ 6 ай бұрын
አተማርክ ተብየ አትቀልድባክህ ኤጭ ዊና እደናተ አደለም እሺ በጣም የመልካሞች መልካምነው ዉይና ገባህ
@zuzuahmde5318
@zuzuahmde5318 10 ай бұрын
ፕራክነው ግን ለተመልካች እውነተኛነገር ስሩ ከብራክ ውጡ ስልችትብሎናል😢 ስደትና ፕራክ አላህ ይገልግለን ያረብ
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 10 ай бұрын
ይሄንን ድራማ ብላችሁ ነ ዉ ሲያስጠላ ስጠፉ መልካም ነገር ታመጣላችሁ ብዬ ነበር
@sannayt941
@sannayt941 10 ай бұрын
እንደዉ ግን እናተ ልጆች ምን እየሆናችሁ ነዉ በተመልካች የምቀልዱት በካሜራ የታጀበ የቱን እንመን አታስደንግጡን ድራማ ከሆነ እርእስ አዉጡለት
@user-vg7fx5jq2p
@user-vg7fx5jq2p 10 ай бұрын
@firiiyoutube6721
@firiiyoutube6721 10 ай бұрын
Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf Yaa bayatuu bagaa nagaan dhuftaan qaliiwaan koo Balaan butee garm garami dubin kiwu jechuun ammaa kaa
@user-ih3xk4pe1p
@user-ih3xk4pe1p 4 ай бұрын
Kkkkk biraki kun jabate bar😅😅😅
@user-sp6mq9ml2w
@user-sp6mq9ml2w 10 ай бұрын
አይዟቹሁ ሁሉ ለቦጎ ነው ልጅ እኮ የእግዚኣብሔር ሱጦታ ኖው ሁላቹ ተረጋግታቹሁ ሁሉ ለመልካም እንዲሆንላቹሁ ፀልዩ
@user-rw6bg5mf7u
@user-rw6bg5mf7u 10 ай бұрын
አባቷ ያየውና ያቺ ሽጉጥ ትፈረድብሀለች ክክ
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 10 ай бұрын
እኮ ግንፕራክነወ😂😂😂😂😂😂
@abebecheshete
@abebecheshete 10 ай бұрын
ሲጀመር የእርግዜና ሚመረመረዉ በሽት ነዉ የናተ ደሞ በደም ፕርክ ነዉ እዳትሸወዱ😂😂😂😂😂
@rukiya7187
@rukiya7187 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ሳህ
@user-fs5pq8bi5p
@user-fs5pq8bi5p 10 ай бұрын
ክክክክ ትክክል
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 10 ай бұрын
ኧረ በደምም ይቻላልኮ
@hathat7509
@hathat7509 10 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@hathat7509
@hathat7509 10 ай бұрын
ያቺስ ከፍ
@imanimqn9281
@imanimqn9281 10 ай бұрын
ምርጥ ትወና ነው ቀጥሉበት😘
@seadiseid-do2ww
@seadiseid-do2ww 10 ай бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ ባአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ
@user-kf5ed3nj9d
@user-kf5ed3nj9d 10 ай бұрын
ልጅ ፀጋ ነው እግዚአብሔር ያመጣውን መቀበል ነው
@mereamaseld5858
@mereamaseld5858 10 ай бұрын
እደዚህ ያለ ቀልድ አቁም ዋ በግድ የተስተካከለ ፍቅር 😮
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k 10 ай бұрын
እይ ወላህ
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 10 ай бұрын
ክክክክክ ማርክ የ ሄሉ አባት ምን ነበር ያሉ ከባህል የወጣ ነገር አልፈልግምምምምምምምምምም ያልዋትን አረሳችሁም 😂😂😂 ፖራንኩ ግን ያበደ ነው😅
@Elham-gw7gm
@Elham-gw7gm 10 ай бұрын
እኮ😅😅😅😅
@mk45t89
@mk45t89 10 ай бұрын
ብራክ ይሁን ብየ ተመኘሁ እውነት ከሆነ ወይኔ ማርክ አሳዘነኝ ይህቀይ ነገር ምድን ነው ሲል በፍፁም ምንም እንደማያቅ ተረዳሁ ለማንኛውም እመቤቴ ትርዳችሁ
@Zanyb462
@Zanyb462 10 ай бұрын
ክክክክክ ኬት እንደመጠ አላቅም አለላም ጉድ እኮ ነው😊😊😊
@ARITi01
@ARITi01 10 ай бұрын
ወይ አንድ ያለቅሳል አንድ ይስቃል አንድ ይቀልዳል የአማራ ህዝብ ደግሞ በለቅሶ ላይ ነዉ😢
@sikosilo7233
@sikosilo7233 10 ай бұрын
😢😢😢😢
@mrssa1405
@mrssa1405 10 ай бұрын
ወይ ጉድ ኡኡኡኡ አባትዬው 😢😢😢😢😢😢 ቲሽ ኮስታራ ትመስለኝ ነበር
@VipVip-ol1ju
@VipVip-ol1ju 7 ай бұрын
የኔውዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤ ስወዳችሁ ቃል የለኝም❤❤
@heesan7389
@heesan7389 10 ай бұрын
ምርጥ ትወና የምር 😅😅
@bitukanabayyoutube4717
@bitukanabayyoutube4717 10 ай бұрын
አይደብራቹም እንዴ ፕራክም ልክ አለው በጣም ነው የደነገጥኩት ማርያምን ኡፍፍፍ ጅቀርስ 😢😢😢😢😢
@meronbekele1316
@meronbekele1316 10 ай бұрын
Prank nw mitilu like
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 10 ай бұрын
እኔ አሁን ሹጉጡ ታየኝ ደግነቱ ድራማ ነው እጅ እደት እዳሳዘነኝ ዊና ገደለን ሄሉ ስል የምር ስጨቅ😢ከጣዩብቶሎ ይለቀቅ የምትሉ
@baatirishefara6280
@baatirishefara6280 10 ай бұрын
አረ የፈረደበት ፕራንክ ነው በሉኝ 🤔🤔🤔🤔
@askidesta4271
@askidesta4271 10 ай бұрын
በርግጠኝነት ቭራንክ ነው ጋሽየ የፈሠሩትማ አይሆንም መቸስ ደግሞ አስተዋይ ናችሁ እንደማትሣሣቱ ተስፋ አለኝ😢😊
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@ethiopia7697
@ethiopia7697 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-qe3iw2kv5f
@user-qe3iw2kv5f 10 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@almaze214
@almaze214 10 ай бұрын
በሰለጠነ ዘመን ይህ ሂወት ነዉ እቃቃ ጨዋታ አደለም ልጁንም አታናዱት😢
@seadiseid-do2ww
@seadiseid-do2ww 10 ай бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ እህት ባአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ
@Jafetube359
@Jafetube359 10 ай бұрын
ድራማ ይመስላል ድራማ ካልሆነ የአባቱዋን አደራ በላህ ያሳዝናል 😢😢😢
@emuselwatube
@emuselwatube 10 ай бұрын
እንዴት ከጋብቻ በፊት ኤጭ ያስጠላል ፕራን ያድርገው ብየ ተመኘው😮😮😮😮
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 10 ай бұрын
ድሮም የቤት ልጀ ምን ይጠበቃልልል ጉድ እንጀጀጀጀ😢
@samrisamri1217
@samrisamri1217 10 ай бұрын
እንዴ ማለት ላልቅስ ልሳቅ የናንት በራክ አያለቅም እና ሰወይው አይቱ እወነት መሥሉት በራሳችሁ ላይ ሰብብ እንዳታመጡ እንዴ የት መጣ አለ የት ነበርክ የዛኔ እወነት ክሆነ በጣም ክባድ ነው ወርድ ለራሲ 😢😢
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz 10 ай бұрын
እውነት ዊና መልካም ሰው ነው ሄሉ እነ ማርካ ይህ ፕራክ ይደብራል ጌታ 😢😢😢
@fatmatube5612
@fatmatube5612 10 ай бұрын
100% ፕራንክ ነው ግን ዊናን አታናዱት 😊😊😊😊
@user-hp2xn8jg4b
@user-hp2xn8jg4b 10 ай бұрын
ማርኬ አይዞህ 😭😭😭
@user-ww6xe7yt3p
@user-ww6xe7yt3p 10 ай бұрын
ዊናን አታበሳጩት ሚሥኪን😢
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 10 ай бұрын
ያባቱ ልጂ ደግ አረጋችሁ
@shammayousefl657
@shammayousefl657 10 ай бұрын
ይች ነገርማ እኔንም ገጥሞኛል እእእእእእ በጣም ከባድ ነዉ ማርያምን እስከምወልድ መነመ አየወቀመ የወለድኩት እንኳን መንገድ ነዉ አይይይይ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ዛሬ አድጋልኝ4አመት ሁኗታል እናቴ እያለች ታሞናሙነኛለች ያልፋል ያላልኩት ነገር አልፎልኝ አይቻለሁ አይዟችሁ ያልፋል
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 10 ай бұрын
አረ ኤሉ ምደነው አባትሽ😢😢😢😢😢
@zaharz611
@zaharz611 10 ай бұрын
ባለጌ ናችሁ በዛሬ ግዜ እደዚህ ያለ ወንድም አይገኝም😢😢
@user-ly3bw9sm9q
@user-ly3bw9sm9q 10 ай бұрын
በጣም
@user-er8sm2hs2o
@user-er8sm2hs2o 10 ай бұрын
አባቷባህላቺሁንእዳጥሱብለዉየለዴ ጣሳቺሁበቃ😂😂😂😂😂
@sikosilo7233
@sikosilo7233 10 ай бұрын
😂😂😂ነበረ
@TsfaEusnkey3114
@TsfaEusnkey3114 10 ай бұрын
እፍፍ ደሞ እግዚአብሔርን ይላሉ ለብራንኩ😢😢😢ከሚወዳቹ ልክ ጠላህዋቹ
@user-yb8yj8yh3t
@user-yb8yj8yh3t 10 ай бұрын
እኔም
@seadiseid-do2ww
@seadiseid-do2ww 10 ай бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ ባአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ❤❤
@afiyatube6892
@afiyatube6892 10 ай бұрын
​@@seadiseid-do2wwደምሬሻለሁ የአሄሬዋ እህቴ
@amentulahwodf565
@amentulahwodf565 10 ай бұрын
የባለፈው እንዳይደገም ፈራሁ ያችን ሽጉጥ እያሥተወስክ አባቴ ክክክክክ
@Hayuti26
@Hayuti26 10 ай бұрын
😂
@BhelHee
@BhelHee 10 ай бұрын
አሁንማ እውነት ከሆነ በቦንብነው የማርክን ዘሮች የሚያጠፋ የሄሉ አባት
@user-fo3xy6tc8r
@user-fo3xy6tc8r 10 ай бұрын
ድራማው ሀሪፍ ነው ተመችቶኛል
@seadiseid-do2ww
@seadiseid-do2ww 10 ай бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዩ ባአላህ ደምሪኝ አድስ ነኝ
@user-ei3dd3jw3j
@user-ei3dd3jw3j 10 ай бұрын
በል ማርኬ ቡታጀራ ለቀህ ዉጣ ሣትቀደም😀😀ወገን ፕራንክ ነዉ በሉኝ
@user-hv9cx2ft3m
@user-hv9cx2ft3m 3 ай бұрын
አረ ፍራክ እርግዝናም በደም ተለየ ❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@madina3096
@madina3096 10 ай бұрын
ምን ማለት ነው በጣም ባለጌ ናቺሁሺ😏ያባትሺን ቃል በላሽ የማትረቢ ቱ😓ምነው በሽጉጥ ባለህ 😂😂
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 10 ай бұрын
ጉዲ ነዉ😢😢😢
@madina3096
@madina3096 10 ай бұрын
@@user-rs8is4pe5o በጣም አናደዉኛል ወላሂ አባቷ አደራ ብሏቸው ነበር😓
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 10 ай бұрын
ማርኬ በ መድሀንያለም.. ዊና.. አታናዱት እዚህ ለ መድረሳችሁ ስንት መስዋትነትን.. የከፈለ ላንተ ጉዋደኛህ.. ለ ሄሉ ወንድም ነው ? እንዲህ ያለ.. ፕራንክ ይቅር... ፕራንክ ካልሆነ.. እመብርሀን እውነት.. አታርገው 🙏🙏🙏 ✝️ ❤️❤️❤️😍
@aazz2412
@aazz2412 10 ай бұрын
እርግዝና የሚታወቀዉ በሽት ነዉ😂😂😂😂😂😂
@sarealsare5961
@sarealsare5961 10 ай бұрын
ልጅ የእግዚአብሔር ሥጦታነዉ ግን ማርክ እመብረሀን ትሁንህ አባቷ 😢😢😢
@hdhd2873
@hdhd2873 10 ай бұрын
አረ እናንተ ልጆች መኖር አትፈልጉም ልበል ወላሂ አባቷ እንደዛ እየደነፋብህ እንዴት ሊሆን ይችላል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
🛑ዊና አጠገቤ እዳደርሱ አለን🥲
8:41
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 119 М.
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 94 МЛН
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 7 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 305 М.
💦የዊና እና የብሩክ ስጦታ
24:06
Wina ዊና
Рет қаралды 87 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 375 М.
🛑ማርክ እና ዊና ተጣሉ ማርክ ውጣልኝ አለው😭😭🥲
18:02
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 121 М.
🛑የመጀመሪያዩ ነክ አለች ማርክ ተደባደበው😱
19:29
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 201 М.
🛎️ተለያየን ከዚ በኋላ አብረን መቀጠል አንችልም😭🥺
28:06
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 94 МЛН