“ያመንኩት ታዋቂ አርቲስት ዝናውን ተጠቅሞ ጉድ ሰርቶኛል” - የአርቲስት አበበ ወርቁ የቀድሞ ባለቤት

  Рет қаралды 224,169

EthiopikaLink Videos

EthiopikaLink Videos

Жыл бұрын

አርቲስት አበበ ወርቁ በተለያዩ የቴሌቪዥን ድራማዎችና ፊልሞች ላይ በመተወን ዕውቅናን ያተረፈ አንጋፋ ተዋናይ ነው፡፡ አርቲስቱ በቅርቡ ስሙን በውዝግብ ያስነሳ ጉዳይ እንደገጠመው ኢትዮጲካሊንክ መረጃ ደርሶታል፡፡ ይህ ዘገባ ይሄን ውዝግብ ይመለከታል፡፡ #ethiopikalink #ethiopia #ethiopianmovies

Пікірлер: 915
@jaguar3050
@jaguar3050 Жыл бұрын
አዳድ ሰዎች በዚ አድሜሽ ምናምን ትላላቹ ትዳር ለሴክስ ብቻ አይደለም! ብቸኝነት መጥፎ ነው ልጆችም ለራሳቸው ነው የሚኖሩት እሷ አጋር አነጋጋሪ ይሆነኛል ብላ ነው::
@lemlemkassaye375
@lemlemkassaye375 Жыл бұрын
እውነት ብለሃል ለሴክስም ቢሆን በዚ እድሜ ስሜቱ ካለ ምን ችግር አለው የኛ ሰው ችግር አለበት ሰው ራሱን ከጠበቀ ብዙ ይባላል ሰው ብቻውን ከሚሆን አነጋጋሪ ያስፈልገዋል የብቻ ኑሮ ከባድ ነው ይሄ ደነዝ ህዝብ አይገባውም ለምንም ጉዳይ እድሜን ገደብ የሚያረጉትን ማለቴ ነው።
@fun-loving7625
@fun-loving7625 Жыл бұрын
እውነት ነው
@milenaashifaa5268
@milenaashifaa5268 Жыл бұрын
Exactly 💯
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Tikikil demo konjo nat
@asnakechasres4579
@asnakechasres4579 Жыл бұрын
አቦ ፈታ ያለች ሴት በጣም ነው የምታምሪው እንኩዋን ፈጣሪ አወጣሽ
@bethelabate3611
@bethelabate3611 Жыл бұрын
እህቴ ፈጣሪ ጠብቆሻል።ሚዲያ ላይ ወጥተሽ እኔ ላይ የደረሰ ሌሎች ላይ አንዳይረስ በማለትሽ እናመሰግናለን፣ጥሩ ትምህርት ነዉ።
@anchishi8618
@anchishi8618 Жыл бұрын
ምኑ ነዉ ትምርቱ ይቺ እኮ ሰካራም ናት በምርቃናና በአንጎበር የምትለፈልፈዉ
@dst1684
@dst1684 Жыл бұрын
@@anchishi8618 ተዉ አበበ ወርቁ 😂 እግዚአብሄር እሰከ ልጇ ጠብቋታል ዋጋዉን ያገኛል
@dst1684
@dst1684 Жыл бұрын
@@anchishi8618 ተዉ አበበ ወርቁ 😂 እግዚአብሄር እሰከ ልጇ ጠብቋታል ዋጋዉን ያገኛል
@user-jj8bw2xl1s
@user-jj8bw2xl1s Жыл бұрын
​@@anchishi8618 ሳታዩ አትፍረዱ የሱንም ስሙ
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 11 ай бұрын
የሱን አዳምጡት የሁለቱን ስምታቹሁ ፋርዱ
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 Жыл бұрын
አላልኩሽም አፍዞሻል እንኳን ንብረትሽ ተረፈ እህቴ ሴቶች ከመተተኞች ተጠንቀቁ ከጩልሌዎች ይሰውራችሁ
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 Жыл бұрын
ምንድን ነው ሟሟሟቅ አልገባኝም
@iamfine6333
@iamfine6333 Жыл бұрын
በዚህ እድሜ ምናምን የምትሉ ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም ።ሲቀጥል በኛ ሀገር ስላልተለመደ እንጂ በየትኛውም እድሜ መልካም ሰው ካለ ሰው ከሰው ጋር መሆኑ ምኑ ላይ ነው ነውሩ?ግን ሰውን በገንዘብ መግዛት ከሆነ ወይ ከሌላው አቅም ስላለን ሌላዋን ጥለው እኛ ጋር ሲመጡ ወደውን ብቻ አይደለም ጥቅምም ፈልገው ይመጣሉ እና መጠንቀቅ ያስፈልጋል ።
@alemedebela5342
@alemedebela5342 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ሀብት ያላት ትልቅ ቤት ያላት ብቻዋን መቀመጥ መከበር አይደለም ትዳር ጥሩ ነዉ መኝታዉም ክቡር ነዉ ሲያዩት ተከብሮ የሚያስከብር ነዉ የሚመስለዉ እንጂ ለሌላ ጉዳይ አይደለም ግለሰቧን አዉቃታለሁ በጣም የዋህ እና ደግ የመጨረሻ ናት የንግድ ሰዉ ነች በጣም የምታሳዝን መልካም ሴት ናት።
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 Жыл бұрын
ትክክል ብለሽዋል እህቴ
@bizuneshmamo7439
@bizuneshmamo7439 Жыл бұрын
@@alemedebela5342 j
@maotyson8740
@maotyson8740 Жыл бұрын
tikekel tebarki
@yeworkuhamidkessa2262
@yeworkuhamidkessa2262 Жыл бұрын
ልክ ነሽ, በየትኞውም እድሜ ሰው ብቻውን ከሚሆንና በብቸኝነት ከሚጎዳ ከእድሜ አቻው ጋር ቢኖር ክፋት የለውም።
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 Жыл бұрын
የዋህ መሆኗ ያስታውቃል እ/ር በቀሪ ዘመንሽ ይባርክሽ!!
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 Жыл бұрын
የእኔ እመቤት በጣም ይገርማል በየቤቱ ስንት ጉድ አለ እኔም በሕይወቴብዙ አይቻለው እግዚአብሔር ይስጥሽ በአደባባይ ወተሽ ለሕዝብ ጥሩ ትምህርት ነው🙏🙏🙏
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 Жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው ለቀረነው !! አርቲስትን ታዋቅ ሰዎችን እዳታምኑ
@gemelatemamee1926
@gemelatemamee1926 Жыл бұрын
እእእእእእእእእ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@gemelatemamee1926 ደምሩኝ❤
@Mimimimi-tq8cz
@Mimimimi-tq8cz Жыл бұрын
ምስኪን በጣም ታሳዝናለች ፡፡ብቸኛ ከምትሆን ማግባትዋ ክፍት የለውም
@merryyosef9727
@merryyosef9727 Жыл бұрын
ትክክል ነበር ግን ዘመኑ ከፋ አቤት ፈጣሪ ይቅር ይበለን
@sdt3004
@sdt3004 Жыл бұрын
አዋ ሚስኪን የዋህ ነች እ/ር ግን ከዚህ ሰው በላ ጠበቋታል።
@tigistejima1991
@tigistejima1991 Жыл бұрын
አረ ሼባው ምን አይነት ጉድ ነው።ሰንት አመት ነው የቀረህ almost ጨርሰሀል ወራዳ ሽማግሌ እነዚህ አርቲስቶች ወራዶች ናቸዉ ሼባው ማማዬ።አንቺ መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ረድቶሻል
@haniyoutube
@haniyoutube Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@hanaseyoum8471
@hanaseyoum8471 Жыл бұрын
የኔ እህት ጎበዝ ነሽ ወጥተሽ መናገርሽ እኔም እንደአንቺ ነኝ ግን 30 ዓመት ሙሉ በሰው አገር ሳለቅስ እኖራለሁ ከሞቀ ቤቴ ለሕክምና እንደወጣሁ ቀረሁ ። አልከዳሽም ይለኝ ነበር ግን ውሸት ነዉ ከዳኝ መግቢያ የለኝም ሁሉም ለእግዚአብሔር መስጠት ነዉ !!!😭 😭 😭
@diye2138
@diye2138 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ዋናው በሠላም መኖርሽ ነው አንድ ቀን ለሃገርሽ በቅተሽ ደስተኛ ትሆኛለሽ ምኞቴንም ነው
@nunuworku3444
@nunuworku3444 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት እንኳን ጤና ሆንሽ የሰውየውን መጨረሻ ፈጣሪ ያሳይሻል ቆመሽ ታይዋለሽ
@elsaasgedom4882
@elsaasgedom4882 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@diye2138
@diye2138 Жыл бұрын
@@nunuworku3444 ቢሆንም ለሚጎዱን ሰዎች ክፉውን ከመመኘት እግዚአብሔር ቢያስችለንና እግዚአብሔር ልብ ይስጠው ብንል አይሻልም ወይ!
@hanaseyoum8471
@hanaseyoum8471 Жыл бұрын
የኔ ውድ እህት ይሄ ሁሉ ክህደት መከራ አይዞሽ የሚል የሌለ ምን ጤና አለኝ ብቻ የመጨረሻዬ እንድያምር ጸሎት አድርጊልኝ !!! 🌹💔🙏
@girmabekele7988
@girmabekele7988 Жыл бұрын
አርቲስቶቹ ከሚሰሩት ፊልሞች በላይ በእውነተኛ ዓለም ሚሰሩት ፊልም ይበልጣል።
@asiaeyaya1382
@asiaeyaya1382 Жыл бұрын
በአንድ ወቅት አዉቀዋለሁኝ ይህን ሰዉዬ 2008-2009 ዓ.ም ላይ ሁለት እህትማሞችን ሲያሰቸግረን ። ዉሸት ያዉራሽዉ የለም ። ትክክለኛዉ ማንነቱ ነዉ
@elacook258
@elacook258 Жыл бұрын
Enem pharmacy eyeseraw yimeta neber balege new
@shemelesbogale3266
@shemelesbogale3266 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አታላዮች ይዋረዳሉ ይሞታሉ ። ወይዘሮ ዲና የእውነት አምላክ ጠብቆሻል።
@selamselamselamawit6994
@selamselamselamawit6994 Жыл бұрын
ሰገርም
@azebsil7381
@azebsil7381 Жыл бұрын
Dina sayihon....dehinaye new simua
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini Жыл бұрын
ገንዘብን አስበው የሚቀርቡ ወንዶች እድሜ አይወስናቸውም ይገርማል የሌባ አይነ ደረቅ ነው እግዚአብሔር ከነዚህ አይነት ሰው ይጠብቀን።
@meseretgetahun7280
@meseretgetahun7280 Жыл бұрын
እውነት ነው አሜን፣
@masreshagebeyehu
@masreshagebeyehu Жыл бұрын
meklele yasafrale !!!!! genzeb edme ayiketlem
@axeykidist7522
@axeykidist7522 Жыл бұрын
አነጋገሩአ ሲያስቅ አፉአ ይጥማል ንግግሩአ በጣም የኔ ቆንጆ
@yetenbitube1
@yetenbitube1 Жыл бұрын
እውነት ልብ ብለን እናዳምጥ ይጠቅመናል
@zabibaali9470
@zabibaali9470 Жыл бұрын
Wey gud
@heluyoutube4089
@heluyoutube4089 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ በጣም ይጠቅማል
@ethiopiaaddis518
@ethiopiaaddis518 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ከጉድ አውጥቶሻል መልካም ሠው ስለሆንሽ ነው አሁንም ጤና እና ዕድሜ ይስጥሽ
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 Жыл бұрын
ለመፍረድ አንቸኩል የሱንም እናዳምጥ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
@@ethiopiantiktok2761 እውነት ብለሻል እሳቸውም ቀራበዋል የነሱንም መስማት የኔታ ላይ ቀርበዋል በ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
እግዚያብሄር አምላክ ከአጭበርባሪዎች ያድነን
@seritu9867
@seritu9867 Жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው ወደ ህይወታችን የምናስገባውን ሰው እባካችሁ እናስተውል
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ትክክል!!!
@susubest2960
@susubest2960 Жыл бұрын
Dont be quick to judge people.
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Жыл бұрын
እዬ ድግምተኛ ፈጣሪ የስራውን ይስጠው እንኩዋን በሰላም ተፋታሽ አቤት ቅሌቱ እኔ አደለሁም ይላል
@alemayehugeleta6343
@alemayehugeleta6343 Жыл бұрын
እኔ የዛሬ 20 አመት እቀዋለው አበበ እጅግ ሲበዛ ማፊያ ነው እሚኖረው እንደዚህ እያደረገ ነው እባካችሁ ተጠንቀቁ መታሰር አለበት ድራማ በድፍረት ነው እሚሰራው እጭበርባሪ ነው በጣም ንቀት አለበት ለኢትዮጵያ ሴቶች ንቀት አለበት !!!!!!!!!!!!
@dawiteshetu9008
@dawiteshetu9008 Жыл бұрын
ተው ገለታ! አትቀባጥር! የኢትዮጵያ ሴቶች ቀላል ከሆኑ እንኳን ናቃቸው።
@selaletube7121
@selaletube7121 Жыл бұрын
Hahahahahahahah
@brookeasfaw7059
@brookeasfaw7059 Жыл бұрын
አንተንም ቀመጨለህ እንዴ ኪኪኪኪ
@azebsil7381
@azebsil7381 Жыл бұрын
Geleta simeslgn lebaw anite neh...koshasha aniten bilo feraj....maneh anite sew lay yemiferdew 😕
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 Жыл бұрын
አርቲስት ሲታመም የህዝብ ልጅ ነኝ ይላል ውስጥ ለውስጥ ግን ህዝባችንን ይበድላሉ
@me-du5qp
@me-du5qp Жыл бұрын
አንቺ ጀግና ሴት በርቺ እንኳንም ጤና ሆንሸ ምን ይቀርብሻል የኔ ዘናጭ
@elfneshtilahun4860
@elfneshtilahun4860 Жыл бұрын
አይዞሽ እንዲህ የሚያረጉትን በመተትም ጭምር ነው የብዙዎቻችን ያልተወራታሪክ ነው እንኳን ደፍረው ወጣሽ አወራሽ
@genetbehabtu2755
@genetbehabtu2755 Жыл бұрын
የድሮ አርቲስት ነው የምትመስለው ወሬዋ በጣም ደስ ይላል እኔ እየተዝናናሁ ነው ያዳመጥኳት ቲአትር መስራት ትችያለሽ እባካቹ ባለሞያዎች ካስት አድርጓት
@chirolodge5317
@chirolodge5317 Жыл бұрын
ስለሱ ፍንጭ እየሰማሽ መፈራረምሽ ነው ትልቁ ስህተትሽ
@woinhabesha5165
@woinhabesha5165 Жыл бұрын
ይሄን ሰውዬ እኔም አውቀዋለሁ የምሰራበት ህንጻ ላይ ስራ ያለው ይመስለኛል ሊፍት ላይም ደረጃ ላይም እንገጣጠም ነበረ እና አውቅሻለሁ ብሎ ድርቅ ብሎብኝ ነበረ እኔ ግን ዱርዬ ብጤ እንደሆነ ወዲያው ገባኝ እና አስጠላኝ በዚ ላይ ባለትዳር ነኝ የሱን መቅበጥበጥ ለማየት ግን ግዜም አልነበረኝም እና ባጠቃላይ ሰውየው ሙልጭ ያለ ጠባሽ ነው፡፡
@meseretkidane3490
@meseretkidane3490 Жыл бұрын
ሰውይው ዝናውን እየተጠቀመ ባሏ የሞተባትን ንብረት ያላትን ነው የሚያሳድድው ከአንበሳ ጥርስ ጌታ መጭቁሻል
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 Жыл бұрын
በትክክል
@lidyanega2429
@lidyanega2429 Жыл бұрын
ግን በፍቃዷ ነው ያገባችው እኮ ለዛውም በዚ እድሜ ማናችንም እናጠፋለን የሰው ፍፁም የለውም የሷን ብቻ ሰምቶ መፍረድ ትንሽ ከባድ ነው
@meseretkidane3490
@meseretkidane3490 Жыл бұрын
@@lidyanega2429 I am family
@tsiontesfay3632
@tsiontesfay3632 Жыл бұрын
@@lidyanega2429 okay የአንድ ወገን ሰምተን አንፍረድ አይነት ነው ፅሁፍሽ ይሁን።ለጋዜጤኞቹስ ለምን አላቃትም አለ?ጭራሽ 5 አመት ከ7 ወር አብራት ያሳለፈ ህጋዊ ሚስቱ ይባስ ብሎ ፍርድቤት ድረስ ሲካሰስ የነበረ አላቃትም ማለቱ የአለማችን አጭበርባሪ መሆኑ ያሳያል።መቸም ጋዜጤኞችም አይታመኑም አትይኝም ለሁሉም አንመን አያስኬህድም።አጭበርባሪ የሆነ በአደባባይ አጭበርባሪ መሆኑ ሁሉም ማወቅ አለበት።ሌሎቹ እንዳይሸወዱ።
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@lidyanega2429 ቤተሰብ አርጉኝ❤
@rebekkamichael6790
@rebekkamichael6790 Жыл бұрын
ሰውየውን እኔም እውቃለሁ ዱርየ ነው ሴት ሲያድን ነው የሚውለው
@fasikasefa8496
@fasikasefa8496 Жыл бұрын
አንቺ መልካም ሴት ነሽ ፍቅር ፈልገሽ ነበር እሱ ነዉ የተጎዳዉ ተይዉ
@yeworkuhamidkessa2262
@yeworkuhamidkessa2262 Жыл бұрын
ገራገር ነገር ነሽ። እኔ ብሆን ኑሮ ወጥቼ እንደዚህ የማወራ አይመሰለኝም። አይዞሽ እሱን በይ ያድርገው
@meronlife5129
@meronlife5129 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ታሪክሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን። ብዙ ሰው ይማርበታል😄❤️
@lumibasha8696
@lumibasha8696 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@lumibasha8696 ቤተሰብ አርጉኝ💓
@samrimerry6466
@samrimerry6466 Жыл бұрын
እውነት ነው እኔም ሰው መልካም የሚባል ሬስቶራንት አግኝቼው አጫውቶኛል ስለ ክሱ ጉአደኛዬን በጣም ወዱአት ስልክ ሁሉ ይደዋወሉ ነበር በጣም ሙድ እንይዝበት ነበር
@haneswet252
@haneswet252 Жыл бұрын
ሌባ ነው ተጠንቀቁ
@solesole9648
@solesole9648 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በርቺ ይሄ ክብረ ቢስ ነው እንጂ መጦሪያውን አግኝቶ ነበር ያልታደለ ነው ። እህቴ ገላገለሽ እነደዚክ አይነት ሠው ።
@zed8788
@zed8788 Жыл бұрын
የሰው ትልቅ የለውም ::ትልቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው:: ትልቅ ሰው ለጋር ለመጣመር የምትፈልጉ ሁሉ ቀፀሎት በፃም ፅኑ እግዚአብሔር ሰወች አሉት ::
@friemsfen4545
@friemsfen4545 Жыл бұрын
ያልተለፋበት ንብረት ምን ሊሰራ እግዚአብሔር ሲያዋርድ እንደዚህ ነው በተለይ ታዋቂ ሰወች እራሳችሁን ከእንደዚህ አሰቀያሚ ነገር እራሳችሁን ጠብቁ ያለፋህበትን ለመንጠቅ ስትሮጥ ብዙ ነገርህን ነው የሚያሳጣህ ንፁህነትሽን አይቶ ነው ፈጣሪ የረዳሽ
@mimiasefa4452
@mimiasefa4452 Жыл бұрын
💗 ገብሬል ነው የቆመልሽ እረ እኮን ተገላገልሽው ጉድ ነው የውርደት መጨረሻ አልበላ ሲለው ነው
@Ethio25536
@Ethio25536 Жыл бұрын
Actually She Is Speaking The Truth 100% But That Old Man አቤው Is Kind Of Player 😂
@fatimajidaa5359
@fatimajidaa5359 Жыл бұрын
አይዞሽ አንቺ የዋህ ፈጣሪ ረድቶሻል ይህ ትምህርት ነው
@rablohcall5302
@rablohcall5302 Жыл бұрын
እኳን ፈጣሪ አስመለጠሽ እህቴ ጉድ ሊያደርግሽ ነበር ከደዚህ አይነት አጭበርባሪ ፈጣሪ ይጠብቅ አጭቤ መሆኑ ያስታውቃል
@fasikasefa8496
@fasikasefa8496 Жыл бұрын
ኦ አርቲስት አበበ ንብረት ከንቱ ነዉ ፍቅርን አስቀድም ካሁን በዋላም
@tigistbirhanu687
@tigistbirhanu687 Жыл бұрын
ጎበዝ ሴት ደግሞ ቆንጆ ሴት ናት እንክዋን ሕይወትሽን አልነካው ገንዘበስ ጦስ ሽን የዞ የሄድ በርቺ እግዚአብሔር የጠብቅሽ
@samuelalemu1400
@samuelalemu1400 Жыл бұрын
የልጆችሽ አምላክ እንኳን ዳኝነት አገኝሽ
@tekatom8796
@tekatom8796 Жыл бұрын
እባካችሁ ይሀንን ፕሮግራም ሼር አድርጎት የዚህን ሰው ማንነት አጋልጡት !!!! በጣም የሚያሳዝኑት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጡት የ እኔ እህት !
@alemabera658
@alemabera658 Жыл бұрын
ልክ ነሸ የሰራውን አይቶ በከዘራ መሄድ ጀምሯል
@meronghiwot9407
@meronghiwot9407 Жыл бұрын
የኔ ማር አነጋገርሽ እንካን ምስኪንነትሽን ይመሰክራል እግዚያብሄር አድኖሻል የምትምይበት ገብርኤል ከእሳት አውጥቶሻል
@rahelcosentino5254
@rahelcosentino5254 Жыл бұрын
ለሌላዉ መማሪያ ነዉ እናመሰግናለን
@estifoestif3120
@estifoestif3120 Жыл бұрын
ያመጣው የቤት እቃ ከተሸጠ ደውይልኝ ማሚዬ🤣🤣
@fikermelse6540
@fikermelse6540 Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሄር በሰላም ገላገለሸ እህቴ የዋህ ምን ይሆናል አይዞሽ ፀበል ተጠመቂ አትፍሪ ዊንታየ አንቺም እናትሸም አንድ ላይ ፀበሉን መጠመቅ ጥሩ ነው የተዋረደ ራሱ ነው እሽ እቲን ሰላም በይልኝ
@alazartizitaw5580
@alazartizitaw5580 Жыл бұрын
tewahdo ye aganint mechawecha nachihu metetunm yemiserut yenantew debterawoch nachew
@woinshetmelaku520
@woinshetmelaku520 Жыл бұрын
ሚዲያ ላይ በመውጣትሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ ለሌሎች ትምህርት ነው
@bethelehememannuel4631
@bethelehememannuel4631 Жыл бұрын
ደህንዬ ደህንዬ ደህንዬ የኔ እህት እድሜ ጤና ይስጥሽ ደህንዬ እግዚያብሔር ይመስገን ደህንዬ ትዝ ይልሻል የእዉነት አምላክ ያዉቃል አይዞሽ ስልሽ እኮ በጣም ነበረ ደስ ያለሽ እግዛብሔር እራሱ የተናገረ ነበረ የመሰለሽ። ለሁሉም እግዚያብሔር ይመስገን በርቺልኝ ደህንዬ ጎበዝዋ ወገኔ።❤❤❤❤🥰😘
@ymkbe5952
@ymkbe5952 Жыл бұрын
በመቁረቢያሽ ምን አንዘላዝሎ ወንድ ላይ ሰቀለሽ ዘልዛላ አሮጊት አንቺ እራስሽ ብር ያለው መስሎሽ ልትበይ ነበር ሲያዩሽም ሰካራም አሮጊት ነሽ ጠጃም get out off here
@genetwoldemariam7925
@genetwoldemariam7925 Жыл бұрын
@@ymkbe5952 ወንድ ነሽ ሴት ይህን አስተያየት የፃፍክ/ሽ ? ድንጋይ፣ እንግዴ ልጅ ወይም አር መሆን አለብክ/ሽ ፣ ሰው ሰዉ የማይሸት ኮሜንት
@ruthbekele8410
@ruthbekele8410 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የሌሎች ሴቶችን እንባ በዚች ደግና የዋህ ሴት ሊገልጽ ስለፈለገ የመጨረሻው የውድቀቱ ጊዜ መሆኑን እግዚአብሔር ፍርዱን ሰጠው፡፡
@ymkbe5952
@ymkbe5952 Жыл бұрын
@@genetwoldemariam7925 ለነገሩ አር የሆነ እና ግም የሆነ እራሱን ነው የሚሸተው አንቺም ያው አር ወይም ግም ነሽ ማለት ነው ሰገጤ ድንጋይ እራስ asshole get out off here blusher ደነዝ አንቺ የተማርሽበትን ት/ቤት ማፍረስ ነው ሌላ ድንጋይ እንዳያፈራ
@EM-jm3xm
@EM-jm3xm Жыл бұрын
@@ymkbe5952 kureb belo sedeb megemerya amalke tizaze tebeko new miker keras yejemeral tidare meyaze menzelazel new denkore
@elsibekele5701
@elsibekele5701 Жыл бұрын
Zelzala shemagle new! You sound innocent lady! May God protect you.
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 Жыл бұрын
ትልቅ እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ነው እማማየ!
@aberashwoldetekle5527
@aberashwoldetekle5527 Жыл бұрын
ወይ ተአምር ማንን እንመን እኔ በጣም አውቀዋለሁኝ ግን ለምን አስፈለገ ሴትን መጉዳት ያውም በውሸት ተው ይቅር ብለህ ለየትኛው እድሜ ትንንሾቹ ከአጠገባችን ሲሞቱ እያየን ምነው በኛ ባሰ አቤቱ ይቅር በለን
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 Жыл бұрын
እሱን ደሞ ብንሰማው ሌላ ነገር ይነግረናል
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
@@ayoushamk7518 በትክክል
@godislove5271
@godislove5271 Жыл бұрын
አይዝወት የእኔ ጣፋጭ
@senaitbikila7505
@senaitbikila7505 Жыл бұрын
አ ደብተራ መተተኛ ነው ማለት ነው መድሃኒያለም ከንደዚህ መተተኛ ጠብቀን አሜን
@danielzaid3870
@danielzaid3870 Жыл бұрын
God Bless You Sis: you are innocent person Gabriel protected you. you are a model of all Ethiopian women. it's a lesson. he is a loser. Be safe and be strong. Ayzosh Gabriel awttoshal ke mekera.
@majidamulugeta9892
@majidamulugeta9892 Жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ባልሽ ከሞተ ቦሀላ አርፈሽ ልጆችሽን አታሳድጊም በዚህ እድሜ ይደብራል በመቁረቢያዋ ሰአት እንደ ህፃን ልጅ ፀጉሯን በጎንና በጎን ማሲያዝ😡😡😡😡ፈጣሪ ልቦና ይስጦት እማማ
@trfiyaamare8666
@trfiyaamare8666 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ከደዚህ ዓይነት ማረን እህቴ ያሓቀኛ አምላክ እንኳንም ረዳሽ
@witanaketema7717
@witanaketema7717 Жыл бұрын
ሄኖክ ድንቁ ምስጋና ይግባው
@Surviver-e2o
@Surviver-e2o Жыл бұрын
Lol: )
@user-rj5ez1hy2m
@user-rj5ez1hy2m Жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@ruthsamuel4860
@ruthsamuel4860 Жыл бұрын
Thank you for sharing your story. It definitely will help many women before they fall in to his trap.
@marykam
@marykam Жыл бұрын
SPECIALLY WOMEN WHO ARE LOOKING FOR TRUE LOVE
@newlife2805
@newlife2805 Жыл бұрын
የኔ እህት እንኳን ከዚ ባለጌ ፈጣሪ አተረፈሽ እሱም አትብላ የጡረታ ዘመንህን ሲለው ክፉ አመል ተዋረደ
@user-wh3wn6fs7b
@user-wh3wn6fs7b Жыл бұрын
ድናየ! የኔ መልካም እንዲህ አይነት ሞራለ ቢስ ባለ ሱፍና ከረባቶች ብዙ ናቸው :: በየቴሌቪኑ እየቀረቡ ሲተረተሩ ሀፍረት የማይሰሰማቸው : ይህንንም ተለማምደውት ህሊናቸውን የጣሉ ብዙ አሉ እንኳንም የደከምሽበትን ያላጣሽ😢🙏🙏🙏
@ymkbe5952
@ymkbe5952 Жыл бұрын
ሰካራም አሮጊት ነች ብር አለኝ ሲላት ልትበላ ነበር ድንዙዝ አሮጊት ባሏንም አቃጥላ ነው የገደለችው
@ruthbekele8410
@ruthbekele8410 Жыл бұрын
በጣም በቅርብ አቃታለሁ ዲናዬ የዋህና ደግ ሴት ስለነበረች እግዚአብሔር የሌሎችንም ሴቶች እንባ ይዛ እንድትወጣ ስለፈለገ ነው ተጐዳ ለእሷ ምንምን የሚቀርባት የለም፡፡
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q Жыл бұрын
ሴትየዋ እውነት እስዋ ጋር እንዳአለ በግልፅ ይታያል እግዚያብሔር ነው ያወጣት ብዙ እንዲህ የተከበሩ የሚመስሉ ውስጣቸው ቢፈተሽ ስንት ጉድ ነው ያለው ለማንኛው እንኳንም ተገላገልሸው
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 11 ай бұрын
@@ymkbe5952😅😅😅
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 11 ай бұрын
@@ruthbekele8410ቤተሰቦቹሀ መሆን አለባቹሁ እናት የሱን እናዳምጥ ሳትሉ መፋርድ
@selamselamselamawit6994
@selamselamselamawit6994 Жыл бұрын
ሴትዬዋ በጣም ሀቀኛ ነች ንግግሯ ያስታውቃል ሰውዬው ግን በዚ እድሜው አይከብድም እንደዚ መዋረዱ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ የሌባ አይነደረቅ ሼባው ሄኖክ ድንቁ
@tigistkasech5065
@tigistkasech5065 Жыл бұрын
አንቺ ጎበዝ ነሽ ሴት ብዙ ጊዜ ትታለላለች ለሌላው ትምህርት መሆንሽን አደንቃለሁ ፈጣሪ ከጉድ አወጣሽ
@ethio5740
@ethio5740 Жыл бұрын
የሚገርመው ለፍርድ የምንቸኩል ሰዎች ነግ በኒ በሉ ሁለቱንም መስማት ጥሩ ነው
@liahana2089
@liahana2089 Жыл бұрын
ታሪኩ ስላካፈልሽን ተባረኪ ፈጣሪ ጠብቆሻል
@ethiopian6561
@ethiopian6561 Жыл бұрын
The lady is telling her story, so others can learn from it. It’s kinda of funny but obviously he made her lose best judgment. Let’s be respectful
@tnt-wi7ex
@tnt-wi7ex Жыл бұрын
የሱ ጉድ ተወርቶ አያልቅሞ እኔ በደም ነው የማውቀው ሀብት,ያላቸውን ሴቶች እየዞረ የሚያጠምድ ሰው ነው
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o Жыл бұрын
ማነው????
@amytk6095
@amytk6095 Жыл бұрын
@@user-bf7rp9qj4o አርቲስት አበበ ወርቁ ይባላል ስሙ አይታወቅም ግን ስታየው ታቀዋለህ
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o Жыл бұрын
@@amytk6095 አመሰግናለው በጣም ያሳፍራል መጭረሻችንን አላህ ያሳምረው በስተርጅና መቅለል
@tsiontesfay3632
@tsiontesfay3632 Жыл бұрын
ምን አይነት ስድ ነው ግን ከአሁን ቡኃላ ስንት እድሜ ይኖረኛል ብሎ ነው ሰይጣናዊ ስራ እሚሰራው?
@tsiontesfay3632
@tsiontesfay3632 Жыл бұрын
Finally እግዝአብሄር ረድቶታል የምር።#Congratulation ማማ Truth always wins!
@idahanna2143
@idahanna2143 Жыл бұрын
Thank you for sharing your story ... Ayzosh berchi Allah yerdash
@biscuitgedam1416
@biscuitgedam1416 Жыл бұрын
ስንቱን ሰማሁት በዚህ እድሜ መቅለል ምን ይሉታል
@anegach9112
@anegach9112 Жыл бұрын
ለትምህርት ጥሩ ነዉ:ጥቅም ፈልጎ ለሚቀርብ ሁሉ ከፊቱ ያገኘዋል የክፋት ጥግ🤔🤔🤔
@user-gi9ue5lj4l
@user-gi9ue5lj4l Жыл бұрын
የዋሀ ሴት ነሽ ታስታዊቃያለሽ
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s Жыл бұрын
የልፍአትሽን ዋጋ እንኮን አልተበላሽ ይኤ ለንቁ ሴት ትምእርትነው እናመሰግናለን እእታችን ነገም ቀን አለ አትከፊ አይዞን
@alexg5424
@alexg5424 Жыл бұрын
አዛውንት አርቲስቶች አጭቤዎች ናቸው አበበ ባልቻ ሠራዊት ፍቅሬ የመሳሰሉት የማይረቡ ናቸው
@helenassefa6333
@helenassefa6333 Жыл бұрын
ወይ ጋሽ አቤ በጣም ወዳጄ ነው አውቀዋለው አብሬው ሰርቻለው እንዲ ዓይነት ሰው አይመስልም ይገርማል
@loydmesfin5520
@loydmesfin5520 Жыл бұрын
ከይቅርታ ጋር በዚህ እድሜ ከልጆችሽ ጋር እጆይ እያረክሽ መኖር ነው አንጂ የምን ወንድ ነው ሊበላሽ እንደሆነ ማወቅ አለብሽ
@ruthbekele8410
@ruthbekele8410 Жыл бұрын
በዚህ እድሜ ብቻ መሆን አይገባም ተከብር የሚያስከብር ሰው ጋር ሆኖ ወደ ቤተክርስቲያን ነበር ብቻም አስደፋሪ ነው አይገባም አጭቤ ሆኖ ነው እንጂ
@eyea7297
@eyea7297 Жыл бұрын
እድሜ❓ሰው ብቻውን ባይሆን መልካምነው ይላል መፅሀፉ አቡሽ ሰውን መተቸት ሞያ ባታደርገው ስታድግ ይገባሀል ምንም ነውር ነገር አላደረገችም ትዳር መሰላት ሰው እንደ ጨው አይቀመስ
@maryethio2250
@maryethio2250 Жыл бұрын
ሰው እንዴት ግን ሰርቶ ማግኘት ያልቻለውን ከሰሩት ለመንጠቅ ይህን ያክል ይጋዛል። ለዛውም እንዲ ታዋቂ ሆኖ። ትልቅ ትምህርት ነው
@sdt3004
@sdt3004 Жыл бұрын
በጣም እኮ ነው የሚገርመው?
@munasabdella8701
@munasabdella8701 Жыл бұрын
Ya, some people are so!
@abyssiniama7555
@abyssiniama7555 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከቀማኛ ጠብቆሻል! ከዚህ እድሜ በኻላ ባል ምንም አያደርግልሽም! ቀሪ እድሜሽን እግዚአብሔርን እያመሰገንሽ ንስሀ ገብተሽ ኑሪ እህታችን!!
@merimakemal560
@merimakemal560 Жыл бұрын
Age it doesn't matter to married. It is not heram
@richo6152
@richo6152 Жыл бұрын
የኔ የዋህ እንኳን እግዚያብሄር ጠበቀሽ አጭበርባሪ ነው
@meronwaktola4462
@meronwaktola4462 Жыл бұрын
ዲናን ድሮ አቃታለዉ በእነት መልካም ሰዉ ነበረች ሰንት ሰዉ ትረዳ ነበር እኔም እሷ ካፌ ሰርቼ ነበር 😢
@semubinthasen4717
@semubinthasen4717 Жыл бұрын
ምርጥ አባት መስሎ አታለለን መቼም አላህ እድሜሽን የለፍሽበትን አላስበላብሽም እድለያ ነሽ
@yenehiwot1433
@yenehiwot1433 Жыл бұрын
ወንዶች እረ በፈጠራችሁ ስራ ስሩ ይህ ሁላ የገንዘብ ማጣት ምች ነዉ እንደዚህ የማደርጋችሁ
@feven1919
@feven1919 Жыл бұрын
ቅሌታም ሽማግሌ ድሮም ድራማም ላይ ሴቶችን ስታሽኮረምም ነው የምናይህ ያ ደሞ የገሀዱ አለም ዋናው ማንነትህ ነው ባይሆንማ እንደ አባት እንደዚ አይነት ካራክተር ሲሰጥህ ለዚ እድሜዬ አይፈቅድም ነበር የምትለው ወጣት በዚ እድሜው እየረገፈ በምታይበት እድሜህ ፈጣሪ ለዚ እድሜ ሲያበቃህ እያመሰገንክ በክብር እንደመኖር በዚ እድሜህ ንብረት ያሳሳሀል አሳፋሪ
@helenassefa6333
@helenassefa6333 Жыл бұрын
የኔናት ሰው ብጤውን አያጣም አይዞሽ እህቴ
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 Жыл бұрын
የሚገርም ነው ሱቅ ያላትን አክስቴን ሲጀነጅን ነበር ባለጌ ሰውዬ ነው እውነቴን ነው የምላቹ
@mimiderese3351
@mimiderese3351 Жыл бұрын
Betam yemigerm nw bedenb awkwalew
@mimiderese3351
@mimiderese3351 Жыл бұрын
Ene yemserabet suke Japan,embassy akababi females neber
@mimiderese3351
@mimiderese3351 Жыл бұрын
Weshetam sew nw
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 Жыл бұрын
በእውነት ነው የምላቺ ገርጂ አካባቢ ባለሱቅ ሴቶችን ለማጥመድ የሚሯሯጥ ሰውዬ ነው በቲቪ ሳየው ሲያቅለሸልሸኝ
@haneswet252
@haneswet252 Жыл бұрын
እሷንም እደዚች ሊያደነዝዛት ነው ጠንቀቅ በይ በላት
@fantayoutube8854
@fantayoutube8854 Жыл бұрын
😂😂😂😂ሹካ ማንኪ አለች ወዶች ጥቅም ይወዳሉ እረ አፈር ብሉ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@mohammedmhd8550 ቤተሰብ አርጉኝ😍
@diboragirmakassa2646
@diboragirmakassa2646 Жыл бұрын
እህቴ ያወራችዉ ነገር በሙሉ እዉነት መሆኑን ያረጋገጥኩት ሌላ ሰዉ ካደረገኝ ነገር ጋር በጣም ተመሳሳይ ሰለሆነብኝ ነዉና አህቶቼ ተጠንቀቁ::
@mulukenmelese3617
@mulukenmelese3617 Жыл бұрын
የተናገርሽው እውነት ከሆነ ፤ሳትጨምሪ ሳትቀንሺ፤ ከሆነ እግዚአብሔር የዋሀነትሽን አይቶ አትርፎሻል 'ያ' ቋቋቲያም ሽማግሌ ግን የዘራው ነዉ የሚያጭደው! አቅም አለን ለምትሉ ሴቶች በደንብ ማስተዋሉን ይኑራቹ! እግዚአብሔር አትርፎሻል እግዚአብሔር ለዘላለም አመስግኝው🙏🙏🙏
@alemayehugeleta6343
@alemayehugeleta6343 Жыл бұрын
አላጋነነችም ማፊያ ነው እበበ ንቀት አለበት ለሴቶች
@Seble175
@Seble175 Жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ ባለትዳሮችን ሁሉ ያባብላል, እኔ አውቀዋለሁ እጅግ አጭበርባሪ ነው. ስንት ሴቶች አሉ በዚህ ሌባ የተበሉ. የብዙ ምስጊን ሴቶች እንባ አለበት.
@mimiderese3351
@mimiderese3351 Жыл бұрын
Betam 1997 akababi guadegayen yabablat neber Suk west neber yemseraw suk eymeta
@mimiderese3351
@mimiderese3351 Жыл бұрын
Betam baleg weshetam nw
@mimiderese3351
@mimiderese3351 Жыл бұрын
Kumetun asamero ended wello Ferse
@Emenet.
@Emenet. Жыл бұрын
እኔም አውቀዋለሁ የእናቴን ጉአደኛ የዛሬ 20 አመት አካባቢ ሱቅዋ እየሄደ እጥብ አርጎአታል ከዛ ብርዋን ዘርፍዋት ጠፋ የለመደ ነው ይብላኝ ለሱ እንጂ የናቴ ጉአደኛ ዛሬ በጣም ጥሩ ሰዉ በቁርባን አገባች እሱ ግን በኃላ ታሪኩ ሲሰማ የለመደ ዱርዬ ነዉ አይዞሽ እናቴ እግዚአብሔር ቅን ፈራጅ ነው አይዞሽ አሁንም የንፁኃን እንባ ነዉ ያዋረደዉ አይዞሽ የኔ እናት💔😚
@user-oe5ux4ho5e
@user-oe5ux4ho5e Жыл бұрын
እንኳን ሌላ ሰውን ማወቅ በቅጡ መች ራሳችንን አወቅንና ዝም ብለን እርስ በርስ ምንወነጃጀል ልፋጫሞች እኮነን የራሳችን ስንት ጉድ ተሸፍኖ የሰው ምናቦካ ቡኮዎች!!
@mimiroth403
@mimiroth403 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅ ምን እይነት ዘመን ነው ክፍ አዉሬ የሰለጠነበ ዘመን
@endashashdebella2441
@endashashdebella2441 Жыл бұрын
Balege, kletam new, praise the Lord for his protection and loosing your property. This is big lesson for many people.
@heerdawitelken4041
@heerdawitelken4041 Жыл бұрын
ከዚህ በገ ከዚህ በኃላ ምን ያክል አመት ይቆይ ይሆን ይሄ ሁሉ በሀብት መባላት 2,3 ወይስ 4 አይ ፈጣሪ ልቦና ይስጠው!
@mimitekla467
@mimitekla467 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል
@user-xd4rj3uw7f
@user-xd4rj3uw7f Жыл бұрын
please የምትገኙበትን አድራሻ ስልክ ለመረጃ ስጡኝ ይሄን ሰውየ ፊልም ዳሬክት አደርጋለሁ ብሎ ምን አይነት ማጭበርበር ሰርቶብኝ ይሄው ቀብሮኝ ቀርቷል ሴትየዋ የሚያወሩት ፊልም የኔ ነበር ዊንታናም ያሏትን ልጅ የኔ ፊልም ላይ ነው ያመጣት እባካችሁ ስልካችሁን አስቀምጡልኝ እስቱዪያችሁ መምጣት እችላለሁ
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Жыл бұрын
እውነትም እግ/ ር ይወዶታል የሐቅ አምላክ ነው ያወጣዎት እንጂ ጉድ ይሠራችሁ ነበር።
@azebgeberegziabher500
@azebgeberegziabher500 Жыл бұрын
Wow you gave us a big lesson tnx.
@heluyoutube4089
@heluyoutube4089 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው በደንብ ማዳመጥ ጥሩ ነው
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 30 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 16)
38:07
ለዛ
Рет қаралды 239 М.
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН