" ያማቴ ጨዋታ" አዲስ አስቂኝ ድራማ ( YAmata chewata ) New ethiopian comedy 2024

  Рет қаралды 38,083

Maleda tv ( ማለዳ ቲቪ )

Maleda tv ( ማለዳ ቲቪ )

4 ай бұрын

#donkey #ebstv #comady #ፍልፍሉ #arinka #dubai #tewanay #tewanaytv #ethiopian

Пікірлер: 162
@user-dd1ux1yx2t
@user-dd1ux1yx2t 4 ай бұрын
በመጀመሪያ በርቱ ግን ከባህላችን ያፈነገጠ ነገር አትልቀቁ ሤት ከፊት ቀድማ አትጓዝም ወንድ ቋጠሮ አይሸከምም አሥተካክሉ ቀተረፈ በርቱ❤❤❤❤
@semira1396
@semira1396 4 ай бұрын
የተሸከመው ቶፍ ነውኮ ክክክክ
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 4 ай бұрын
ከስደት መልስ ባህሌን አጉልቼ ማሣየት እፈልጋለሁ የማርቆስ ልጆዎች እንተዋወቅ😊😊😊
@aminetibrahim-dz3dj
@aminetibrahim-dz3dj 4 ай бұрын
Abet. Alen gn yehye bihardaer nw❤
@user-ub9nh4dx7g
@user-ub9nh4dx7g 4 ай бұрын
😂😂😂 erejjj yeha b.d.r new alalchem errr efery 😂😂​@@aminetibrahim-dz3dj
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 3 ай бұрын
@@aminetibrahim-dz3dj አንድነው 🥰🥰
@user-kx5ox4lh1q
@user-kx5ox4lh1q 4 ай бұрын
አማትየው ሆና የምትሰራዉ በጣም ጎበዝ ነች ቅን ልቦች ላይ በሳቅ ነው የገደለችኝ አኧረ ምኑን ሰጠሽ ያለችው ህዝቡን በሳቅ ነው የገደለችው እኮ በቀደም እለት እብድ ስታሰለጥን ነበር ወታደር ማሰልጠን ትችላለች በእርግጠኝነት
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 4 ай бұрын
ሰፈሩ እደትድስይላል አረጎድሁኖ ሀገሬስገባ ግቢየን አለማለሁ ሁሉንም አረጎደ አደርጋለሁ
@mulu5
@mulu5 4 ай бұрын
ደስ ይላል ጎጃም እኮ በአመት ሶስትዬ እሚመረትበት ሀገር ነዉ ዉሃማ ነዉ
@userenter2635
@userenter2635 4 ай бұрын
እንካን ደስአለዎት ሆናል😂😂😂አላለም
@abrhamleweye7081
@abrhamleweye7081 3 ай бұрын
ደስታውንም ሐዘኑንም ሚስጥሩንም በሖዱ ከቶ ዝም ማለት ይችልበታል ያገሬ ሰው
@mulu5
@mulu5 4 ай бұрын
😂😂😂❤❤❤አይ ብርቁ ዛሬም አልተሻሻልከም😂😂 አይ እረ አንዳንድዬ ነፍስ እወቅ እመዋ የለችም ተሻሻል 😂😂
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 ай бұрын
ባዕድ አምልኮዋን ተዋት የናት አባቴ አምላክ እያሉ ነዉ በዛሩ የጠፉ በአዉሊያ የጠፉ በከራማ የተበሉ
@alamadan717
@alamadan717 4 ай бұрын
ነይ ድፊው አለ አይ ብርቁ🤣🤣🤣🤣
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 4 ай бұрын
ለምለሚቱ ጎጃም የተባለው እውነት ነው አገሬ ስወድሽ ❤❤❤❤
@user-kx5ox4lh1q
@user-kx5ox4lh1q 4 ай бұрын
ደስ የሚል የገጠር ኑሮ እንዴት እንደናፈቀኝ what impressive me is this drama is real life guys keep hard work
@andargachewbiadge1083
@andargachewbiadge1083 4 ай бұрын
አይ ብርቁ አንድ ቦታ ላይ ዙራችሁ ደከመህ አይደል 😅😅😅😅😅
@selamtemtime5227
@selamtemtime5227 4 ай бұрын
አንደኛ ነኝ😊😊😊
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo 4 ай бұрын
ጨረቃ ያያዝከውን ውቀጥ አላለይም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አየ ብርቁ😂😂😂
@ethio1283
@ethio1283 4 ай бұрын
ጎበዝ ተዋናይ ናት ቡና ቤት ለቅላቂዋ❤😍
@user-ku2fy5cs4s
@user-ku2fy5cs4s 4 ай бұрын
የያስከውን ውቀጥ አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 4 ай бұрын
አለባብሣቹህን አስተካክሉ ይሄ የስራ ልብስነው የሐበሻ ልብሰሰ ልበሱ ወንዶችም ባህላቹህን አስተዋውቁ ሁሌም ብልግና አትልቀቁ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 3 ай бұрын
ጎበዝ ሲያስጠሉ ከ ፑርኖ ግራፊ አልተለዮም ዝሙት ሴሰኝነት ብቻ ባሀወላችንን ብልግና ብቻ አበዙበት
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 3 ай бұрын
@@Kidist-rn2xc በጣም ማርያምን ወንዶች የወንዶችን ስራ ሴቱም የሴቱን ስራ ቢሰሩ ወደግብርናው ወደንግዱ እየገቡ ጥሩ ነበር ሁሌ ውሽማ ምናምን 🤔🤔🤔
@user-kx5ox4lh1q
@user-kx5ox4lh1q 4 ай бұрын
Welcome the new crew who is flashing the flower with dung አዲስ ሰው አየን
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 4 ай бұрын
ጉድ በል ወሎ ብርቁ ብሶብሀልሳ እመዋጋ ሂድ ያነ ነው የሚያምርብክ ደግሞ ምነው አንዱን መንገድ ሺ ጊዜ ተመላለሳችሁበት ደግሞ እኔ ሲመላለሱ የሥልካኬ ችግር መሥሎኚ ነበር በሉ አሻሺሉ😂😂😂😂
@RutaTube472
@RutaTube472 4 ай бұрын
welcome bro ko 😅
@amefke2069
@amefke2069 4 ай бұрын
ከነ እምዋ ጋር ብትሰሩ ታተርፋላችሁ የበፊቱ ይሻላችሁ ነበር
@ethio1283
@ethio1283 4 ай бұрын
ጨረቃ ግን ሰነፍ ነገር ነሽ አበጀሽ ብትኖር አቤት ሞቅ ሞቅ❤
@ELizaAmharaOsa
@ELizaAmharaOsa 4 ай бұрын
ኧረ ቀጣይ ኡፍፍፍፍ አይ ብርቁ😂😂😂😂😂
@user-su7gh2qo4j
@user-su7gh2qo4j 4 ай бұрын
አይ ብረቁ ሁሌ እንደተጃጃልክ 😂
@mseremhelen9729
@mseremhelen9729 4 ай бұрын
ብርቁ ከ አበጀሽ የሚአምርበት ትወና
@user-gs3nv9bx3o
@user-gs3nv9bx3o 4 ай бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ በስማም ሙሽሮች😂😂😂
@yalem2598
@yalem2598 4 ай бұрын
አይ ብርቁ እረ ሞትኩ 🤣🤣🤣🤣🤣
@user-uy8cm1td1i
@user-uy8cm1td1i 3 ай бұрын
አተ ጉድ እሰውቤት ልደፋ😂😂😂😂😂😂
@user-95674
@user-95674 4 ай бұрын
እበቱነውአሪፍ,ያደኩበትንአስታወሰኝ,አይሰደት
@bayosh7590
@bayosh7590 4 ай бұрын
ዛሪ 3ተኛነኝ አይ እነብርቁ ተሰናዳ አላለችም😂😂😂
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 4 ай бұрын
ነይ ዲፊው ነይ ዲፊው አይ ብርቁ 😂😂😂😂😂
@halymaaa2042
@halymaaa2042 4 ай бұрын
በርቱ አይዟችሁ🎉🎉🎉❤❤❤
@abayabay3382
@abayabay3382 4 ай бұрын
አየ በርቁ ቶፋ ይዘህ ትዞራለህ 😂😂😂እረ ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂 ዪከዚህ ያደርንደው አላለም😂😂😂 እኔኮ አገልግል ቋጥረው የመጡ መስሎኛል ለካ እሱቶፋውን ነው ያመጣህው ባፉልትደፋው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አየ በርቁ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aminetibrahim-dz3dj
@aminetibrahim-dz3dj 4 ай бұрын
😂😂
@ZenatDohni
@ZenatDohni 3 ай бұрын
😅😅
@ruikyaside5734
@ruikyaside5734 4 ай бұрын
ቱቱቱቱ ብረቁ ብትሞት ይሻልሀል ውራደትክ😅😂
@betel-fu9sj
@betel-fu9sj 3 ай бұрын
ብርቁየ ታደሰ አጋባብህ እደ😂😂😂😂
@hcchhcg8979
@hcchhcg8979 4 ай бұрын
ስወዳችሁ ❤❤❤ እኔ እምለው ከነአበጀሽ ጋር ተለያያችሁ እድ አብራችሁ ከሰራችሁ ቆይ ምነው? 😢😢😢😢
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 4 ай бұрын
ምገዱን ተመላለሳችሁበትኮ😂😂😂😂😂😂😂😂ብርቁ እመዋጋ ና
@mamimami1739
@mamimami1739 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂
@hhc4594
@hhc4594 4 ай бұрын
ለምን ያስቀምጠዋል አይገዛዛበትም😂😂😂😂😂
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 4 ай бұрын
ጨረቃ ልጂሽ እደትናት
@user-nh7xf1zz1t
@user-nh7xf1zz1t 4 ай бұрын
አረ ወይኔ ገጠርነቴን አሥታወሡኝ
@MdEt-re1rn
@MdEt-re1rn 4 ай бұрын
ልምንያሰቅምጣዋልአይገዝብትምአላልም😅😅😅
@user-yh5pd2uj9j
@user-yh5pd2uj9j 4 ай бұрын
አማት ቤት እስክትስረቀረቅ ድረስ ማረግ አለብህ ብርቁ አማት እቤቷ ጠርታ ልጇን ካላስጮኸ ወድም አይመስላቸውም🤣🤣🤣
@marizatube5186
@marizatube5186 4 ай бұрын
ኢረ ወየው 😢😢😢😅😅😅
@aminetibrahim-dz3dj
@aminetibrahim-dz3dj 4 ай бұрын
😂😂
@user-el3pb8hb6b
@user-el3pb8hb6b 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-qb6rf7kf9c
@user-qb6rf7kf9c 4 ай бұрын
ጀበርጀበር ትላለቺ ዝብላ 😅😅😅
@ZenatDohni
@ZenatDohni 3 ай бұрын
😂😂
@sebleleakemariam5212
@sebleleakemariam5212 4 ай бұрын
እናንተ ውቦች መጣችሁ❤❤❤
@KCCAT462
@KCCAT462 4 ай бұрын
ተጣልታችሁ ነው እናንተ ልብቻችሁ የተልያችሁ እባካችሁ እንደበፊቱ እንድ ላይ ስሩ
@yenutube8940
@yenutube8940 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂አይ ብርቁ ተሸክመህ ሄድክ😅😅😅
@agereeageree8190
@agereeageree8190 4 ай бұрын
😂😂😂😂 የኔ ማሮች አይ ብርቁ ❤❤❤❤
@meskeremalemu4446
@meskeremalemu4446 3 ай бұрын
አረ አማት አልተቻሉም 😅😅😅
@hailutefera4623
@hailutefera4623 3 ай бұрын
እረ ጎበዝ ምንይሻለኛል እነዚህ ስዉች ሱስ ሆኑብኝ ኦኮ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 ай бұрын
ምንድንው ጉዱ መንገዱን እዛው እዛው እየተዝዝራችሁ 😂😂😂😂ብርቁና ሚስቱ
@MdEt-re1rn
@MdEt-re1rn 4 ай бұрын
ዝሮብንእኮ😅😅😅
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 ай бұрын
@@MdEt-re1rn 😂😂😂😂😂😂
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p 4 ай бұрын
ትዝታ ❤
@amefke2069
@amefke2069 4 ай бұрын
አዙሪት ይዟቸው ነው 1 መንገድ የሚሸከረከሩት አያድርስ 😂😂😂😂😂
@user-xr7re9xg3n
@user-xr7re9xg3n 4 ай бұрын
መንገድ ጠፍቶ ነው አንድ መንገድ 10 የምትዞሩት ከነያየሽ ተማሩ አስተካክሉ በርቱ 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 4 ай бұрын
😂😂😂
@mulu5
@mulu5 4 ай бұрын
አንዱን ቪድዮ እየደጋገሙት ነዉ እየዞሩ አይደለም 😂😂😂
@ፋኖወቸደሞቸ
@ፋኖወቸደሞቸ 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 አረ በጣም እነሱ ለዞሩት የኔ ልቤ ዞረ
@user-mw6qr2zx2s
@user-mw6qr2zx2s 4 ай бұрын
😂😂😂
@abayabay3382
@abayabay3382 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zizyomer193
@zizyomer193 4 ай бұрын
😅😅😅😅😅 አይ ብረቁቁቁ
@user-oq8iu3tt6q
@user-oq8iu3tt6q 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 4 ай бұрын
ብርቁዬ..ስወድህ
@user-pd1id7si8g
@user-pd1id7si8g 4 ай бұрын
ወይብሩቁ😂😂😂😂
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 4 ай бұрын
ወይ ብርቁ 😂😂😂😅😅😅
@Muna336
@Muna336 3 ай бұрын
የጨረቃ ብቃት ዋውውውው❤❤❤❤❤❤
@FhgSf-tp1jb
@FhgSf-tp1jb 4 ай бұрын
አይዛቹሁ በርቱ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 ай бұрын
ብርቁና ጨርቃየ😅😍😍😍
@NanaNana-or3my
@NanaNana-or3my 4 ай бұрын
ብርቁን ብቻ ❤አበጀሽን ተቀላቀሏት እባካችሁን ❤
@MaledaTube-fs9to
@MaledaTube-fs9to 4 ай бұрын
አበጄሽን ንገሯት ከኛ ጋ ትቀላቀል ይሄ የግል ቻናላችን ነው ያኛው ደግሞ ሁሉም ተዋናዮች ተቀጥረው ነው እና ሼር በማድረግ ቻናላችንን አሣድጉልን እናመሠግናለን
@ZyinEsubalew-ht2om
@ZyinEsubalew-ht2om 4 ай бұрын
እኔ ስደተኛ ነኝ ስመጣ እናንተን ማግኘት እፈልጋለሁ የማርቆስ ልጂ ነኝ
@BatayaBbb
@BatayaBbb 2 ай бұрын
@@ZyinEsubalew-ht2om ደህና ነሽ
@BatayaBbb
@BatayaBbb 2 ай бұрын
ዝይን ደህና ነሽ
@alayezerihun7605
@alayezerihun7605 3 ай бұрын
ብርቁ እንኴን ለዚህ አበቃህ😃😃😄
@sameraheb4449
@sameraheb4449 4 ай бұрын
፣አንድ ትረት ትዝ አለኝ 😂😂😂😂 አንዱ አሉ ከአማቶቹ ቤት ሂዶ እናቱ ካማታህ ቤት ስህሄድ ነቃ ነቃ በል አለችው ጂል ስለሆነ. ፈዘዝ እንዳይል ብላ 😂😂😂😂😂
@fgfgfgvuvd9444
@fgfgfgvuvd9444 3 ай бұрын
አየ ብርቁየ አባ ቶፋ😂😂😂😂😂
@edentube8923
@edentube8923 4 ай бұрын
😂😂😂😅😅ብርቁ
@Muna336
@Muna336 3 ай бұрын
ብርቁዋ😂😂😂😂😂😂
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 3 ай бұрын
ብርቁ😂😂😂😂😂😂😂
@frehiwetsedagelan3820
@frehiwetsedagelan3820 4 ай бұрын
❤❤❤
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 3 ай бұрын
ወይኔ ብርቁ ማሰሮዋን 😀😀😀 ይዞ መጣ
@user-ux9te8em1m
@user-ux9te8em1m 3 ай бұрын
አይይይይይ ቤት ልቅለቃ😢የገጠር ትዝታችን
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 4 ай бұрын
ከወንድሞቻቸው ብትሰሩ ይሻላል ከታዲ ጋር የሚያምርብሸ
@mulugojjamtube-4292
@mulugojjamtube-4292 4 ай бұрын
❤❤❤❤😅😅😅😅😅
@Elsatakele
@Elsatakele 4 ай бұрын
የሆነ ተረት አስታወሰኝ😂😂😂😂አይ ብርቁ ጅል አይሙት እንዲአጫውት አለች እናቴ😂😂
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 4 ай бұрын
ማሠሮውን ተሸክመህ መጣህ🙊🙊🙊🙊🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️
@teruneshray9966
@teruneshray9966 4 ай бұрын
This is crazy funny , and I can’t stop laughing .😂😆
@user-lw8lw5zw3n
@user-lw8lw5zw3n 4 ай бұрын
🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️
@user-pe6pi6jv7i
@user-pe6pi6jv7i 4 ай бұрын
.እበት ላይነውደ ሚቀመጡት🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😁😜
@beretukanMeles
@beretukanMeles 4 ай бұрын
የያዝህው ድባ ነው አደል😂😂😂
@ZenatDohni
@ZenatDohni 3 ай бұрын
😂😂
@aminetibrahim-dz3dj
@aminetibrahim-dz3dj 4 ай бұрын
Swedacwe ❤❤
@beretukanMeles
@beretukanMeles 4 ай бұрын
ቶፋ ውውውውውው😳🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️
@fgggg1755
@fgggg1755 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-du8hd4ej1x
@user-du8hd4ej1x 4 ай бұрын
😂🎉🎉❤
@makimimi3650
@makimimi3650 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-nh7xf1zz1t
@user-nh7xf1zz1t 4 ай бұрын
እኔን ልደፍኝ ነው እንዴ ነይ ድፊው አለ ብርቁ
@user-gd7px2uh4h
@user-gd7px2uh4h 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AsdAsd-kz3nu
@AsdAsd-kz3nu 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@baniaychu7478
@baniaychu7478 3 ай бұрын
😂😂😂
@AbeAbe-re5ps
@AbeAbe-re5ps 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@husseinadem6233
@husseinadem6233 4 ай бұрын
ብርቆን ጫጉላው አቅም አሳጥቶታል ደክሞል! መንገዱም 17 ደቂቃ ፈጀበት ...?
@tigsitmelaku-pu5cq
@tigsitmelaku-pu5cq 3 ай бұрын
ቶፋዉ ምድነዉ መልክቱ
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 4 ай бұрын
ብርቁና ጣሃይ ጨረቃ የት ሄዳ ነው
@mtolla5767
@mtolla5767 4 ай бұрын
Hulunem eresew bakeh
@user-wk4ix4jr5e
@user-wk4ix4jr5e 4 ай бұрын
teremesewu aydel😢😮😮
@user-pe6pi6jv7i
@user-pe6pi6jv7i 4 ай бұрын
.ልውስ አላለችም ይቺ ልውስ አሮጊት😂
@hhshzggzgz8904
@hhshzggzgz8904 2 ай бұрын
ብርቁ እመዋ የትሂዳነው🤣
@mekuriawassefa353
@mekuriawassefa353 3 ай бұрын
አይ ብርቁ አሥቄኝ ነህ በቃ
@MeseretMekonn-bc1xl
@MeseretMekonn-bc1xl 4 ай бұрын
ጨረቃ የፀጉርሽን ቀለም አየውብሽ😂
@user-nh7xf1zz1t
@user-nh7xf1zz1t 4 ай бұрын
እያረርሁ እሥቃለሁ እንደማሽላ ነገር በሆዴ እየተጉላላ አለ ያገረረ ሠው
@ZenatDohni
@ZenatDohni 3 ай бұрын
Abshiri.abshir
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 29 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 125 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
በሰራ አካላቴ (Besera Akalata) 2024
33:05
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 143 М.
ያልታሰበዉ ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Yaltasebew New Ethiopian Comady) 2024
23:17
የጉያ ሎሌ አስቂኝ የገጠር ድራማ (Yeguya Lola New Ethiopian Comady) 2022
37:40
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 414 М.
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 29 МЛН