ያንን ሰው ማንም አላሰበውም || ስብከት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || ዛራ ሚካኤል || Aba Gebrekidan Girma New sbket

  Рет қаралды 86,933

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

Жыл бұрын

🛑ህዳር 18/2015 ዓ.ም በደቡብ ጎንደር ሀገረ ስበከት በ ሐሙሲት ከተማ በደብረ ምሕረት ዛራ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የተሰጠ ስብከት
👉ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ ለሌሎችም እንድታደርሱ በጉባኤ ቤቱ ስም እንጠይቃለን።
✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን +++ Subscribe ያድርጉን +++ Share ያድርጉ +++
#aba_gebrekidan_girma
#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
#aba_gebrekidan
#አባ_ገብረኪዳን_ስብከት
#orthodox_tewahdo
#Aba_Gebrekidan_Interview
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ፈውስ_መንፈሳዊ #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ኢትዮጵያ #Ethiopia #አፍሪካ #Africa #Fewus_Menfesawi #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #aba_gebre_kidan #Viral #for_you ይህ ፈውስ መንፈሳዊ የተሰኘ መንፈሳዊ ጉባኤ ሲሆን በርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ ገዳም የ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ቤት ምሥክር መምህር በሆኑት በ ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ የሚሰጡ ትምህርቶች ይተላለፉበታል።
በየሚዲያው የምናውቃቸው ክቡር አባታችን #ርእሰ_ሊቃውንት _የኔታ_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ አሁን በጉባኤ ቤታቸው #በቋሚነት የሚተላለፍ #ፈውስ_መንፈሳዊ ጀምሯል። ተከታተሉ #Subscribe እና #Share በማድረግ ለሕዝበ ክርስቲያን አዳርሱ ።
#ፈውስ_መንፈሳዊ #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ኢትዮጵያ #አፍሪካ #Ethiopia #Africa #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #aba_gebre_kidan

Пікірлер: 115
@sarayohans3604
@sarayohans3604 Жыл бұрын
የቤተ ክርስቲያን አችን እንቁ
@cocob7788
@cocob7788 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን በረከቶት ይደርብን አባቴ ይፍቱን❤❤❤❤❤❤❤
@maazaimaazai3191
@maazaimaazai3191 Жыл бұрын
ጌታሆይ እባክህን የልቦናየን ብርሀን ክፈትልኝ አባታችን እድሜ ከጤናጋር አምላክ ያድልወት አዚህ በላይ አምላክ ሚስጥርን ይግለጽልወት አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@gebremichaeltekleyes7773
@gebremichaeltekleyes7773 4 ай бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜጤና ይስጥልን
@hailuasmarearage2519
@hailuasmarearage2519 Жыл бұрын
የጌታችን የመደሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ንጹህ ልጅ እኛን ለማዳን የተላኩልን እንቁ አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን በረከተዎ ይደርብን በጸሎተዎ ይማረን!!!
@aberashkassa3056
@aberashkassa3056 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በዕርሜ በፀጋው ያኑርልን የአገልግሎት ዘመኖዎትን ያርዝምልን
@YeshiZeleke
@YeshiZeleke 5 күн бұрын
እኚ.አባት.ሰለእሳቸዉ.ምንም.ለማለትይቸጉራል.ህወትየህነዉ.የቸሩ.መድሀኒያለምን.ቃል.ይመግባሉ.ፈጣሪከሁሉበላይ.እሰከመንግሰተሰማይ.መግቢ.ድረሰ.ያፅናዎት.ለኛም.በተማሪነዉ.ለፈሬ.ያብቃንአሚን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@dhce7gv447
@dhce7gv447 4 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማልን👏💞
@samrigm2392
@samrigm2392 Жыл бұрын
አባተችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን
@user-xg6rh5zi7j
@user-xg6rh5zi7j Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@tadiloadebabay4340
@tadiloadebabay4340 10 ай бұрын
እግዚአብሔር በደግ ዘመን ክፉ ሰው; በክፉ ዘመን ደግና መልካም ሰው ያነሳል። ስለሁሉም ነገር ስሙ ይመስገን። ስለ እኛ ሰለኃጢአተኞች ሲል በእድሜ ያቆይልን።
@zamzam4778
@zamzam4778 Жыл бұрын
አባቃለሔወት ያሰማልን በውነት አባቶቻችን ጎለበታችሁን ያበርታልን,በረከታችሁ ይደርብን አሜን🙏🙏🙏
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 Жыл бұрын
Amen amen amen Kal hiwoten yasemalegn fetari abatechn nurulign
@xakdiqudhe9827
@xakdiqudhe9827 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@adeymariam7899
@adeymariam7899 Жыл бұрын
Kale hiwet yesmalna abona edmen tenan yhabkum fetari
@saltanmm7797
@saltanmm7797 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ ላይ ጤና አብዝቶ ይሥጥልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@MuhammedJjj
@MuhammedJjj 3 ай бұрын
❤❤❤የኔ አባት❤❤
@Ayal19
@Ayal19 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@dinkneshnega351
@dinkneshnega351 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን እናሰማለን አባታችን
@qaws7708
@qaws7708 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታቺን በድሜ በፀጋ ያኑርልን
@kedestterefe697
@kedestterefe697 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይሰማልን አባታችን
@alelengazmra769
@alelengazmra769 Жыл бұрын
እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር። ይመስገን
@serbiaabraham2179
@serbiaabraham2179 Жыл бұрын
የኛ እንቁ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን
@elsabethmekuanint5847
@elsabethmekuanint5847 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋልን ያድለን የሰማነውን ባልቦናችን ያሳድርብን
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 6 ай бұрын
ግሩም ነው ! ትዳር ጥበብ ያስፈልገዋል ❤ አባታችን እድሜ ጤና ይስጥወት
@satsshdjs4340
@satsshdjs4340 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሰማልን ለአባታችን
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen abatachen Egziabher yistelen amen amen amen
@selamawitkejelcha5921
@selamawitkejelcha5921 Жыл бұрын
አበታችን እድሜጤና ይስጥልኝ በአማኑሄል ኪኒን ነው የምኖረው ፅጌ ማርያም በፀሎቶ አስቡኝ
@meronassefa9171
@meronassefa9171 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን::
@yodahesetargew5065
@yodahesetargew5065 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን⛪️✝️🤲❤️ይፍቱን አባታችን
@zenibekele8623
@zenibekele8623 Жыл бұрын
Kal hiwot yasamalen
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን።
@user-ne7lx2ly1h
@user-ne7lx2ly1h Жыл бұрын
ቃል ህይወት የሰማልን
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj Жыл бұрын
የእርስዎን ትምህርት ስሰማ የሚጣፍጥ ምግብ በልቼ እንደጠገበ ሰው ነው ነፍሴ የምትደሰተው:: እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏
@ziqualatube2655
@ziqualatube2655 Жыл бұрын
የ ቤተክርስቲያናችን እንቁ
@brhangaiembrhan8516
@brhangaiembrhan8516 Жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያስማለኝ ኩቡር አባታችን♥🌹🎚
@johannesyohannes6075
@johannesyohannes6075 Жыл бұрын
የዚህ ዘመን መንፈሳዊ ፈላስፋ አባ ገ/ኪዳን ቡራኬዎ ይድረሰን!
@melkamelka4213
@melkamelka4213 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 Жыл бұрын
Abate eskzare yerson temart salketatl mekerte kocegn abatechn yikerta bewnat 🙏🤲
@YasinYasin-kb7dm
@YasinYasin-kb7dm Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህውት ያስማልን አባትችን
@hopolapos
@hopolapos Жыл бұрын
ቀፀላ ጊዮርጊስ ወንድማችሁን በፀሎታችሁ አስቡኝ
@daniel9911
@daniel9911 Жыл бұрын
ከዚህ ከነ እርዕሰ ሊቀ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን ትምህርት በፊት የተማርነው የሊቀ ሊቃውት የኔታ እዝራ አዲስ ዘጎንደር ትምህርታቼውን ልቀቁልን የተማርነውን እከልስበት አባቶቻችን እርዕሰ ሊቃውት አባ ገብረ ኪዳን እና የኔታ ሊቀ ሊቃውት እዝራ አዲስ የህይወት ቃል ያሰማለን በረከታችሁ በሁላችን ህዝበ ክርስቲያኖች ይደርብን
@salamu4365
@salamu4365 Жыл бұрын
ameen ameen ameen🙏🙏🙏
@melkamelka4213
@melkamelka4213 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@bettygete5243
@bettygete5243 Жыл бұрын
ለዚህ ዘመን ትውልድ እርሶን አባት አድርጎ የሰጠን አምላክ ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ። አስካለ ማርያም እባላለሁ በጸሎቶት አስቡኝ።
@zakyatessema9931
@zakyatessema9931 Жыл бұрын
Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen tega megesete yemayaten yawereselen
@182960la
@182960la Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 Жыл бұрын
Qal hiwot yisamalen Abatachin igzehiber idime ina tena istot Anurilin 🤲🤲🤲
@johannesyohannes6075
@johannesyohannes6075 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አቦ እናቴ!
@birhanuasmamaw7003
@birhanuasmamaw7003 Жыл бұрын
Egziabher Betsegaw yitebkln Abatachin
@hopolapos
@hopolapos Жыл бұрын
ቀጥታ ከአርያም ሚተላለፍልንን መልክት አለማዳመጥ ያስፈርድብናል ቃለ ህይወት ያሰማልን
@brhanabi3755
@brhanabi3755 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋልን ያድለን የሰማነውን ባልቦናችን ያሳድርብን
@biniamproduction2438
@biniamproduction2438 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኣባ!
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 Жыл бұрын
Egziabher yagelglotuhn zeman yebarkulot abate
@21istehiwet
@21istehiwet Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@wojxhsh9133
@wojxhsh9133 Жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣ
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u Жыл бұрын
የየንታዬ የየኔታ ጥበቡ በረከታቸው ይደርብን የዛራ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ምልጃው አይለዬን ለአባታችን በእውነት ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን 🙌
@temesgen637
@temesgen637 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት የስመዐልና አቦና
@rozaloverozalove2969
@rozaloverozalove2969 Жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin memherachin 🙏
@elisdemeke1799
@elisdemeke1799 Жыл бұрын
አባቴ በፀሎት አስቡኝ ፍቅርተ ጊዬግርጊስ ብለው
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን
@heptamesh4797
@heptamesh4797 Жыл бұрын
Amen amen amen kalehywuet yasmalen
@user-tt8lj5tp1z
@user-tt8lj5tp1z 2 ай бұрын
Amen kale hiwoten yasmalin abtachin ❤❤😊
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ጸሎትዎ ይጠብቀን
@ghenetbelay5080
@ghenetbelay5080 11 ай бұрын
Amen
@user-zx3oo9qf3o
@user-zx3oo9qf3o Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@maryamenate8406
@maryamenate8406 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemaln abatachn be edme betena yanurln bereketachu yiderben Amen ፫
@robelabsadi2691
@robelabsadi2691 Жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን ኣባታችን
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠበቃል
@user-ce7gz2xf9n
@user-ce7gz2xf9n Жыл бұрын
አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን የየኔታ ገብረ መስቀል በረከት ይደርብን🙏
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u Жыл бұрын
አሜን
@aberaadam8203
@aberaadam8203 Жыл бұрын
አሜን ቃላ ሕይወት የስማልን ፀጋ የብዛልን ድንቅ ትምሕረት በፀጋ በእሜ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@brhanie6823
@brhanie6823 Жыл бұрын
አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን፫!!!
@brhantekola5480
@brhantekola5480 Жыл бұрын
አሜንእሜንአሜንቃለህይወትያስማልን
@kegetahun3445
@kegetahun3445 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመወ ይብዛ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ሰምተን የምንለወጥ ያድርገን አሜን🌾🌿💒
@tizta6325
@tizta6325 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@emuephrem5120
@emuephrem5120 Жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን
@yordanostukuabo4542
@yordanostukuabo4542 Жыл бұрын
Amen amen amen be abatachin adro yastemaren na kalun ymegeben egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale hiwet yasemalin be selotachu asibun
@beselassiesemefetaefeta2539
@beselassiesemefetaefeta2539 Жыл бұрын
አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን
@salamrita2646
@salamrita2646 Жыл бұрын
አሜን የኛ እንቁ ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-hu6sp6gt2z
@user-hu6sp6gt2z Жыл бұрын
በዕውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን አሜን ፫
@tsehaidirba7328
@tsehaidirba7328 Жыл бұрын
AMEN.AMEN.AMEN.
@asterabate5029
@asterabate5029 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@mulugeta8326
@mulugeta8326 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የእርሶን ፈለግ የሚከተል ይስጠን። ሰው አስኳላ ተምሮ ተምሮ ተምሮ ሌባ፣ከሀዲ፣ወገኑን ገዳይ፣ ጎጠኛ፣አገር ሻጭ፣ ቤተክርስቲያንን አፍራሽና ከዲያብሎስ የበለጠ ክፉ መሆኑን ቀደም ብዬ ባውቅ ኖሮ የሴጣን ትምህርት አልማርም ነበር። ፈጣሪ ለሰው ልጅ የማያልቅ እውቀትን እነደሚሰጥ በእድሜ ያየሁት በእርስዎ ነው። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጋር ያቆዮት።
@asefubaye662
@asefubaye662 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን👏👏
@japy7345
@japy7345 Жыл бұрын
The grace of the Lord Jesus Christ, and the love of God, and the fellowship of the Holy Spirit be with you father!
@muchayeatalo3260
@muchayeatalo3260 Жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን አባታችን ድንቅ የሆነ ትምህርት እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎትህን ዘመን ይባርክልህ አባታችንአሜን(፫)❤❤
@salamkassa1601
@salamkassa1601 Жыл бұрын
ቃለህወት ያሠማልን ዉድ አባታችን የታሪክ አባት እድሜናጤና ይስጥወት ፀሎትወ ይደርብን⛪️🙏🙏🙏❤️
@fikademamo6373
@fikademamo6373 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን (በፀሎት አስቡኚ አባቴ ገብረ ሚካኤል ብለው)
@tihutskitchen9890
@tihutskitchen9890 Жыл бұрын
ኤዲት ስታደርጉ ያወጣችሁት ቃል እጅግ ያስመሰግናችሁል ሚዲያ ማለት እንዲህ ነው 👏 👏 👏
@rahelmolla2483
@rahelmolla2483 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@yeabsiragirma7245
@yeabsiragirma7245 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት
@tamiratfentahun3176
@tamiratfentahun3176 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏
@mehaerinew4408
@mehaerinew4408 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማል
@alemetsehayealemayehu4506
@alemetsehayealemayehu4506 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያኑርልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ፈጣሪ 🙏❤
@user-km8jf6se5k
@user-km8jf6se5k 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tsehaidirba7328
@tsehaidirba7328 Жыл бұрын
TAMAHARTACHIWAN.HUIEM.ASAMAIAW.BAWANT.QAYIROGNAL.ADAME.KAXEN.GARA.YADALOT❤❤♥️♥️
@binubinubinu6770
@binubinubinu6770 Жыл бұрын
ቃለሂዎት ያሰማልን
@tsehaidirba7328
@tsehaidirba7328 Жыл бұрын
🙏🙏❤❤❤
@tsgeweynigtet4225
@tsgeweynigtet4225 Жыл бұрын
መምህርየ ግርም ውእቱ ስበከትክሙ አቡየ በፀሎትኩም ዘኩርኒ ሊተ
@zinaserchafo9338
@zinaserchafo9338 Жыл бұрын
ABA Larso Min biye ligilatsoot qalat yelegnim shii Amat egziabiher saxto ye'agagilot Zaman yibarkachu Kala hiwotina yasamalin Kazi yebalaxa xibabin yadililachiwu ABA
@romanafrassa3652
@romanafrassa3652 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@helengivma3323
@helengivma3323 Жыл бұрын
አባታችን እንደምን ኖት አባታችን በፅሎት ሀሰቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ ያፉቱኝ ያባረኩኝ
🔴 ክፉ እና በጎ የሚያሳውቀው ዛፍ || ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sbket 2023 || #viral #fyp
1:04:46
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 115 М.
ዛሬ የምነግርህ ነገር በልብህ ውስጥ ይቀመጥ || ወቅታዊ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
49:52
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 49 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4,3 МЛН
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 15 МЛН
🔴 ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2022
39:39
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 93 М.
አባ ማለት ምን መለት ነው ? #SUBSCRIBE አድርጉ ።
2:33
Abyssinia አቢሲኒያ 3000
Рет қаралды 21 М.
መዝሙረ ዳዊት ዓርብ -  Mezmure Dawit Arb
31:09
masresham
Рет қаралды 490 М.
ዋጋዋ ብዙ የሆነ ዕንቁ በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ ድንቅ ስብከት | Aba Gebrekidan Girma new sibket 2022 |
1:18:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 73 М.
አቤቱ ለአንተ :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Live)
14:00
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 1,3 М.