ያየኛል ወይ? ዘፍ.16:7-13 ኢሳ.18

  Рет қаралды 17,734

Gospel Light Int.Church Pastor Daniel Mekonnen

Gospel Light Int.Church Pastor Daniel Mekonnen

Жыл бұрын

ያየኛል ወይ? ዘፍ.16:7-13 ኢሳ.18 #ፓስተር ዳንኤል መኰንን #2023/2015 #Ethiopia #protestant #Preaching #Gospel Light Int.Church

Пікірлер: 56
@zenebuabebe7114
@zenebuabebe7114 Жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተከታይ ነኝ የእርስዎን ትምህርት ግን በጣም በደስታ እከታተለዋለሁ መጽሐፍ ቅድሳዊ ትምህርት ብቻ ስለሆነ አመሰግንዎታለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@meseret5377
@meseret5377 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያላረጀባቸው የእውነት አገልጋይ ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያድርጎት
@mimibisrat2530
@mimibisrat2530 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያያል ጌታ ይባርኮት ፓሰተር
@frewhaile8406
@frewhaile8406 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ይባርኮዎት።
@abebaasefa3785
@abebaasefa3785 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርኮት የሚገርም መልእክት ነው ጌታ ብዙ አስተምሮኛል አሜን አሜን
@bezakelem
@bezakelem Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት 🙏❤️🙏
@samuelkassa192
@samuelkassa192 Жыл бұрын
አሜን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ፓስተር ጌታ ዘመንህን ይባርከ ቅዱስን ጌታ ይባርካችሁ
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@asredesta5389
@asredesta5389 Жыл бұрын
⁰0
@dannyjoe7823
@dannyjoe7823 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ገታ ይባርክህ።
@Tcm2ttww7hy
@Tcm2ttww7hy 23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🙏❤ እግዚአብሔር ያየኛል ይሰማኛል ሃሌሉያ አባታቺንና አምላካችን እግዚአብሔር ለዘላለም ይመስገን ፓስተር እግዚአብሔር እየባረከ ይባርኮት የተተረፈረፈ ሰላሙን እያበዛ እድሜውን ያለምልሞት ❤🙏
@zelekedaniel3068
@zelekedaniel3068 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen 🙏 paster Eigzabher yibarek Tebarek Tebarek
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻
@immanuel342
@immanuel342 5 ай бұрын
"አሜን!!!"
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት በጣም በጣም ነዉ የምንደሰተዉ እኔና ባለቤቴ የእርሶን ትምህርት ሰንሰማ እዉነተኞ አገልጋይ ታማኝ እርሶን የሰጠን ጌታ ይባረክ።
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 Жыл бұрын
Amen Amen alleluia alleluia tebarkuln abate Ideme ystln❤️❤️❤️❤️🥰🥰🙏🙏🙏
@bezakelem
@bezakelem Жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ያያል
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤
@sababebezabeh9417
@sababebezabeh9417 Жыл бұрын
Amennnnnnn geta yayenal halleluja. Tebareku paster.
@beamlakeinoralehu9455
@beamlakeinoralehu9455 Жыл бұрын
Awon yayegnal fetrognalna yiwedegnal bechegeregn gizem yiredagnal AMEN
@mulemethwose
@mulemethwose Жыл бұрын
Amen 🙌🙌 Amen 🙏🙏
@seblebirhanu6374
@seblebirhanu6374 Жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረኩ!!!
@menbereandre8860
@menbereandre8860 Жыл бұрын
አዎን ያያል ይረዳኛል ሳዝን ልቡ ይነካል በመንገዴ ሁሉ ፈተና ሲገጥመኝ እየሱስ ይረዳኛል። አሜን
@messiqueenmessiqueen584
@messiqueenmessiqueen584 Жыл бұрын
Wow amazing preaching stay blessed and long alive
@elizabethhailemariam689
@elizabethhailemariam689 Жыл бұрын
Amen
@meski9722
@meski9722 Жыл бұрын
Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen
@asegesechsefot2142
@asegesechsefot2142 Жыл бұрын
ጌታ ዘመንዎን ይባርክ አሁንም የጌታ ፀጋ ይብዛልዎ የታደሰች ቤተክሪስቲያን ለማየት ያብቃዎት
@semeneshketsela8721
@semeneshketsela8721 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ የትዉልድ በረከት
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 Жыл бұрын
pastory geta yebarkot
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Tabareke 🤩 🤩 🤩
@ghideymedhanie1706
@ghideymedhanie1706 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መፍትሔ ያምጣልኝ አሜን
@elizabethayo537
@elizabethayo537 Жыл бұрын
ጌ ታ እድሜ እና ጤና ይጨምርልህ
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 9 ай бұрын
Kibir legeta yihun tbarekulin 💜🙏📖💙
@jesusislord288
@jesusislord288 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት ሃዋርያው ዳኒ
@MariaMaria-gq8ou
@MariaMaria-gq8ou Жыл бұрын
👑❤️🙏🙏🙏
@user-ss7ld2oc7m
@user-ss7ld2oc7m 10 ай бұрын
❤❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@ethiopiagebreyesus6613
@ethiopiagebreyesus6613 Жыл бұрын
ፖስተር እግዚአብሔር ይባርክህ። ፊቱን እስከምታይበት እስከዚያች ቀን ድረስ ፀጋዉ በነገር ሁሉ ያግዝህ።
@tigytadesse9416
@tigytadesse9416 Жыл бұрын
Ameeeeen 🙌 Ameeeeen 🙌 Ameeeeen yihunleeeeeegn yihunleeeeeegn yihunleeeeeegn 🙌
@elizabethtaye1682
@elizabethtaye1682 Жыл бұрын
Amen Amen 🙏 yabate beruke leberket hunu lemlemu
@thutthut4051
@thutthut4051 Жыл бұрын
ጌታ ይባርከዎት እድመ ይጨመር
@birhanineshkanbato9936
@birhanineshkanbato9936 11 ай бұрын
amen geta yayal paster geta yibarkot
@yohanneshagos3431
@yohanneshagos3431 Жыл бұрын
ኣሜን pastor ጌታ አብዝቶ ኣገልግሎትዎ ይባርክ እውነት ጌታ ያያል, ይሰማል, መልስ ይሰጣል ተስፋችን ነው እርሱ ጌታ ይባርኮት ኣሜን
@halakitchen1174
@halakitchen1174 Жыл бұрын
Amennnnnnnm
@awetbariagaber
@awetbariagaber Жыл бұрын
Amen 🙏 may God bless you abundantly
@ghideymedhanie1706
@ghideymedhanie1706 Жыл бұрын
አሜን
@nazarethayer1208
@nazarethayer1208 Жыл бұрын
Awon yayal
@kibamotirore2201
@kibamotirore2201 11 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@alemteshayoryeon2865
@alemteshayoryeon2865 Жыл бұрын
🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓😩
@wubalemzewdu4763
@wubalemzewdu4763 Жыл бұрын
Eufff be erso lay eyesusin ayalewu edime ketena gar yisitot......
@werotagezaw3378
@werotagezaw3378 Жыл бұрын
Amen
@meski9722
@meski9722 Жыл бұрын
Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Жыл бұрын
አዎ ያያል!!! ጌታ ይባርክዎት!!!
@fanayek7203
@fanayek7203 Жыл бұрын
Amen
@ghideymedhanie1706
@ghideymedhanie1706 Жыл бұрын
Amen
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 200 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 25 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 21 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
በእቅዴ ጣልቃ ሲገባ አላማከረኝም  Pastor Eyasu Tesfaye  (Ammanuel Montreal Evangelical Church)
51:08
ርዕስ፡  ፍቃዱን ታውቅ ዘንድ  /ፓስተር ዳንኤል መኰንን/
38:35
Gospel Light Int.Church Pastor Daniel Mekonnen
Рет қаралды 23 М.
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 200 МЛН