Yaye Yiferedew (Ethiopian film 2018)

  Рет қаралды 403,910

Addis Films

Addis Films

6 жыл бұрын

Пікірлер: 480
@user-rr8xf3jq4v
@user-rr8xf3jq4v 6 жыл бұрын
መታገስ ዋጋ አለው በእውነት በመቼኮላችን ስንት ስተትን እንሰራለን ትግስቱን ያድለን ፈጣሪ ስንቱን ያለሀጥያቱ ከሠን ይሆን እራሣችንን እንጠይቅ አሪፍ ፊልም ነው
@user-uk6lu5xw7c
@user-uk6lu5xw7c 6 жыл бұрын
እኔ እምለው ላይክ በዘመድ ሆነ እንዴ እሥኪ ላይክ አድርጉኝ በጣም ያምራል ግን አላየሁትም አሉ ብየ ነው
@nejwa1184
@nejwa1184 6 жыл бұрын
ብዙየ ያርሤማ ልጂ ene eyalew
@user-uk6lu5xw7c
@user-uk6lu5xw7c 6 жыл бұрын
nej wa የኔ ማር ሥወድሽ እኮ እንኳንም ኞርሽልኝ
@HgHg-jx5qe
@HgHg-jx5qe 6 жыл бұрын
ብዙየ ያርሤማ ልጂ አወ አልሰማሽምደሽ በዘመዲ እደሆነ ።
@user-ei7wc2rp6h
@user-ei7wc2rp6h 6 жыл бұрын
ብዙየ ያርሤማ ልጂ ላይክ ምድነው
@hhhggu1666
@hhhggu1666 5 жыл бұрын
ለውደፊት ልገዛ ያሰብኩት መኪና ይግጭሽ ክክክ
@maryamalmhari5860
@maryamalmhari5860 6 жыл бұрын
ኮሜቶሮች ምርጥ ነው ስላላችውህ ላየው ነው የልሁሌ ድምጥ ስወድለት ምነው እንደሱ አይነት ባል ፈጣሪ ቢሰጠኝ ሁሉን ገገሩን ሰወደው በተለይ ሰንሰለት ድራማ ላይ ውፍፍፍፍፍ
@heki2128
@heki2128 6 жыл бұрын
ውውው ደስ ይላል ፡ የኤርትራ ሊጅ ሁሉ ግዜ ኡነተኛ ነው። ኤርትራዊ መሆነይ ደስ ብሎኛል ☺😁😁😁😃😃😃💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@GAMEOVER-ye5ei
@GAMEOVER-ye5ei 4 жыл бұрын
ኣታ ሓውና እቲ ናቶም ሕያውነትን ሰብ ማዕተብ ምኽዋኖምን ጋሪድካስ እቲ ናትና ኤርትራውነት ንሓቂ ከም ዝቖምና ኣብ ገጾም ትደፍኣሎም ኣለኻ ,እቲ ህዝብና ከይስጎግ ዝሓብእዎን ንብረቱ ከየጉደሉ ዘጽንሕሉንከ ? ኣይትትሃወኽ ትሕትና ይሃልወና . ዘቃራርብ ኣተሓሳስባ ይሃልወና...ንሕና ካብ ኩሉ ንበልጽን ሓቀኛታትን ካብ ዝብል ሕልሚ ንውጻእ . ዓወት ንህዝቢ ሓበሻ (ኤርትራን ኢትዮጵያን)
@loveghe
@loveghe 6 жыл бұрын
This movie is a reminder for Ethiopians stand on the side of Eritreans on the bad time. It is great movie Teddi. I love it. By the way I am Eritrean and this movie shows we are one people always, No matter what.
@tewodrosasfaw6786
@tewodrosasfaw6786 6 жыл бұрын
Tankss
@yetnayetgassa5758
@yetnayetgassa5758 6 жыл бұрын
ሶደሪዎች እናመሠግና እግዚአብሔር እንደፊሉም መተሳሰብና ፍቅርን ቢሠጠን
@zinashymariyamwodaje7090
@zinashymariyamwodaje7090 6 жыл бұрын
በእንባ እየታጠብሁ ያየሁት ፊልም ቴዎድሮስ ለገሰ እጅግ በጣም ነው የምወድህ እንዲሁም አዚዛ ጋሸ ሁሌም ኩራተኛ ሆነው ነው የሚሰሩት ስወድዎት
@wilsonaponte1079
@wilsonaponte1079 4 жыл бұрын
Thank you for the English subtitles . I don’t speak Amharic yet but I like Ethiopian movies
@betihaile4219
@betihaile4219 6 жыл бұрын
ዋው አጨራረሱ በጣም ደስ ይላል።ቴዲና አዚዛ ስወዳችሁ እመብርሀን ትጠብቃችሁ
@greygrey5689
@greygrey5689 6 жыл бұрын
ዋውውውውአሪፍነው መታገስዋጋአለው፡ ያሣዝናልም ያሥተምራልም ፈቅርምሕረትያደርጋል ይራራል፡አምላክ ለሁላችንም እወነትየሖነፈቅር ይለግሰን አሜን፡፡
@user-ir5ql9ik7e
@user-ir5ql9ik7e 6 жыл бұрын
እውነት ያየ ይፍረድ ነው በጣም ልብ የሚነካ ድራማ ነው ባለቅስ ባለቅስ እባየን አስጨረሰኝ በስተመጨረሻ ሁሉም ስለተስተካከለ ደስ ብሎኛል ነብዩ በጣም ያስለቀሰኝ
@nooorhg925
@nooorhg925 6 жыл бұрын
ዋው መጨረሻው ነበር የናፈቀኝ በጣም ደሠይላል ሠላማችሁ ይብዛ
@aensenasnsnsn8630
@aensenasnsnsn8630 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆጆ ነው ትምህርት ያስተላልፋል። የሰው ልጂ በፍቅር ህይወቱ ይቅርታ የሌለበት ፍቅር አይሆንም እናመሰግናለን
@mylifeismywifefozi7256
@mylifeismywifefozi7256 6 жыл бұрын
እውነት ብለካል ኢትዮጵያዊ ሴት የራሷ ውበት በቂዋ ነው ። በሯሷ ውበት ብቻ የምትተማመን ሴት ካለች እሷ ኢትዮጵያዊ ነች ።
@melatfikersis5110
@melatfikersis5110 6 жыл бұрын
John 21 Betekel😍😍👌
@kidesatymaryamlijwe9498
@kidesatymaryamlijwe9498 6 жыл бұрын
batkikal100%
@tesfayetegegne3694
@tesfayetegegne3694 6 жыл бұрын
💖💋
@nejwa1184
@nejwa1184 6 жыл бұрын
John 21 eyasakekachun beyet bekul bleh new
@mylifeismywifefozi7256
@mylifeismywifefozi7256 6 жыл бұрын
+nej wa ምን አድርገን እናሳቅቃችኋለን እስኪ ማን ይሙት ቻይና ቻይናዊነቷን እረስቷ ኢትዮጵያውያን ቻይናውያን ሆነው የለም እዴ ? ካለባበስ እስከ አመጋገብ ካረማመድ እስከ አነጋገር እረ ስቱ
@abebasisay9030
@abebasisay9030 6 жыл бұрын
Wowwww telekek thank you
@betiyenati2371
@betiyenati2371 6 жыл бұрын
ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ እያየሁት በአካል ስፍልገው አጣሁት ፍቅር ያያችሁ ነገሩት እንደምፍልገው
@user-cy1gi6fm5m
@user-cy1gi6fm5m 6 жыл бұрын
አደራ ስታገኝው ንገርኝ
@nikodimostube8388
@nikodimostube8388 6 жыл бұрын
Beti Ye Nati አሁን በኛ ሰፈር አለፈ
@melatfikersis5110
@melatfikersis5110 6 жыл бұрын
Nikodimos kkkkkkkkk😂😂😂😂😂
@abebechtekle5092
@abebechtekle5092 6 жыл бұрын
Fikirn yata wede Jesus ymta aktm::
@user-im2ni5fb8q
@user-im2ni5fb8q 6 жыл бұрын
ምን አለሽ ተራ ነፍ ነው
@aberuaberumulatu2522
@aberuaberumulatu2522 6 жыл бұрын
ውይ አዚዛ ያለችበት ፊልም ውስጤ ነው ደስ ሲል እናመሰግናለን
@afaavagah9569
@afaavagah9569 6 жыл бұрын
I'm from Eritrea..i love..Ethiopan..movie😍
@lovelifelovelife865
@lovelifelovelife865 6 жыл бұрын
Afaa VAGAH i love Eritrean people you guys are so kind God bless you all
@user-uk2rj4eb8l
@user-uk2rj4eb8l 6 жыл бұрын
ተወድረስ ለገሰ በጣም በጣም ምርጥና አስተማሪ ፊልም ስላበረከትክልን እናመሰግናለን ጥራቱ ምን ስቱ ልናገር በጣም ተመቸኝ አባ ይመቻችሁ።
@tigstethioethio7357
@tigstethioethio7357 6 жыл бұрын
ኣዚዛ የኔማር ስወድሽ እኮ።ኣንቺና ቴዲ።ስለኣላቹበት ደጋግሜ ኣየሀት
@samicell5937
@samicell5937 6 жыл бұрын
bexamii arif filim naw love you
@addisnone163
@addisnone163 6 жыл бұрын
አዚዝ አድናቂሽ ነኝ አስተውሎ ላየው በጣም አስተማሪ ነው ፍቅር ሁሊም መስዋእት ይፈልጋል ከምንም በላይ ሁሊም ሰው ከዋሸን ወደ ውሳኔ አንሩጥ ያ ሰው ለምን እደዋሽን ከጀርባው መመርመር አለብን ሰዎች ፍቅራቸውን ላለማጣት ብዙ ይዋሻሉ
@gadiseoli166
@gadiseoli166 6 жыл бұрын
Woow i was watching a lot amharic movie but this movie has a lot education I was cry I ike this move thank you guys a lot keep it up love you guys ❤❤
@user-xd9cn8gl7e
@user-xd9cn8gl7e 6 жыл бұрын
ሰዎቹ ምርጥ ፊልሙ ምርጥ ደሞ ሹፌሩ ሲያስቅ
@zebibnegasi1989
@zebibnegasi1989 5 жыл бұрын
yhe film endiyayew yegabezen fkrenaye new oh betam new yewededkut Azizam slalechuw I like so much this one filim😍😘
@ruhamawolidu5073
@ruhamawolidu5073 6 жыл бұрын
አዚዛይሄ የህኔ ምርጥ ይመቻችው ምርጥ ፊልም ነው።
@user-rv4wh9gd6c
@user-rv4wh9gd6c 6 жыл бұрын
በእውነት እውነት ሲውጣ አዴት ደስ ይላል ያሥለቅሳል ምርጥ ፊልም ማየት አልወድም ግን ተመስጬ ነው ያየሁት እዩት ይደላልልል
@abebalema5870
@abebalema5870 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስየምል ፍቅርነው በፍልም እደምናየው። የማፈቅር ሁሉ ትምህርት ይውስድ
@fathimafathima6522
@fathimafathima6522 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@user-yv2cs8ml7k
@user-yv2cs8ml7k 6 жыл бұрын
በእውነት በጣም አስተማሪ ይሁን ድራማ ነው
@helenmassi6803
@helenmassi6803 6 жыл бұрын
በጣም የሚወደድ ነው፡፡
@mesiyimer5093
@mesiyimer5093 6 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ አስለቅሶኝ ነበረ መጨረሻው አስደሰተኝ ውይ አዝዛየ ስወድሽ
@user-ji7ii7kq6h
@user-ji7ii7kq6h 6 жыл бұрын
ውይ በጌታ በእንባ ታጠብኩ በጣም ምርጥ ፊልም
@FF-yl3hb
@FF-yl3hb 6 жыл бұрын
Wow betam arife new yesew lij ewntun sayawke mnem ayenet wesana mewsen edlelebat yasetmeral betam arife new
@AlamAlam-um3jw
@AlamAlam-um3jw 6 жыл бұрын
Wow aref film Tadi ena aziza Asetmary new Yemchachu yasedstal;;
@user-gy1xy9yk7y
@user-gy1xy9yk7y 6 жыл бұрын
ኧር አድስ ፊልም በሉ እንየዉ የሀገሬ ልጆች አዚዛ ዉስጤ ነሽ እስኪ የአዚዛ አዲናቂ በ#like
@gdvh627
@gdvh627 6 жыл бұрын
mar mar
@Tewodros52
@Tewodros52 6 жыл бұрын
Wow, this movie knocking every body house. What is love?
@yeshewerkalemu9098
@yeshewerkalemu9098 6 жыл бұрын
ቲዲ አዚ ሠወዳችሁ የኔ ማሮች በተረፈ አሪፍነው
@sanatedros1329
@sanatedros1329 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ያስተምራል እናመሰግናለን
@bvvv9709
@bvvv9709 6 жыл бұрын
Betam des yilal
@drabiyahemedagreatleader5300
@drabiyahemedagreatleader5300 6 жыл бұрын
Betam yemewdchu artist nachcu Egezabeher amlak yebarkachu edmen ena tenan yestachu
@mimimimimimi9589
@mimimimimimi9589 6 жыл бұрын
wow በጣም ደስ ይላል የኔንም መጨረሻ አሳምርልኝ ማለት የፍቅሬን
@koomoo4631
@koomoo4631 6 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ ነብዩ ለዉሳኔ አለመቸኮልክ መጨረሻዉን አሳመረዉ ባሉታክሲዉ ዘና ታደርጋለክ!!
@user-iq1pb9sg1o
@user-iq1pb9sg1o 6 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል በጣም ደስ ይላል
@sewayeaberr2677
@sewayeaberr2677 6 жыл бұрын
ዋዉበጣምያምራልግንምንዋጋአለዉ ፊልምላይብቻሆነ የፍቅርምፅዋትነት
@selamnekulu1731
@selamnekulu1731 6 жыл бұрын
Wow 😯 what a nice 👍🏽 movie 🎥🇪🇷🇪🇹one love
@almaze2363
@almaze2363 6 жыл бұрын
Rita Haile ያምናል
@LoveYourself-vc6cj
@LoveYourself-vc6cj 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ይፈትናል እንጅ ፍቅር ያሸንፋል
@user-hy6gw3tx4q
@user-hy6gw3tx4q 6 жыл бұрын
ዋው ስጠብቀው ነበር እናመሰግናለን በጣም
@mazayemaryamlij4966
@mazayemaryamlij4966 6 жыл бұрын
yewnet betam des mel film new wey fikr eko emayaregew yelem
@zzinab968gmailcom2
@zzinab968gmailcom2 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እይውት
@HasanHasan-kh1zw
@HasanHasan-kh1zw 4 жыл бұрын
ውይ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እዩት ያላያችሁ
@dubaihatta2427
@dubaihatta2427 6 жыл бұрын
Wawwwwww arif film new yalayachu eyut
@danielneguse3363
@danielneguse3363 6 жыл бұрын
Ufff it's best movie i love ethpania
@hiwotgonfa9893
@hiwotgonfa9893 6 жыл бұрын
በጣም አስተማረ ፈልም ነው ተባርኩ
@fevenjackson3964
@fevenjackson3964 5 жыл бұрын
Yes Eritrean women always faitful and they love is real
@realtalk7821
@realtalk7821 6 жыл бұрын
Good Movie . I like the all of the actors specially the taxi driver good actor
@salamcell4687
@salamcell4687 6 жыл бұрын
ጥሩ አባት
@bdbdhrhhdbdvve6765
@bdbdhrhhdbdvve6765 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል
@mitamita1957
@mitamita1957 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@abebasintayehu4271
@abebasintayehu4271 6 жыл бұрын
ዋው ደሞ ሹፌሩ እቁቤሥ አላለም😜
@samerh6604
@samerh6604 6 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@user-rp3dk5ue3h
@user-rp3dk5ue3h 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ለፍቅር መስዋዕትነት መክፈል ይመቻቹ
@user-ci5lz9kb8g
@user-ci5lz9kb8g 6 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ምርጥ ነው 👍👍👍👍😘
@user-oe5xe6gq1z
@user-oe5xe6gq1z 6 жыл бұрын
አሪፍ አባት ያምራል ፊልሙ
@nardosnardos4332
@nardosnardos4332 6 жыл бұрын
ወይኔ እውነት መሰለኝ ነብዩ አንጀቴ በላኝ
@user-ks4ez2gq9i
@user-ks4ez2gq9i 6 жыл бұрын
ዋው ነው ያቦካሺው ኩፍ አይበል ተመቸኝ
@user-xo7vd5fo5j
@user-xo7vd5fo5j 6 жыл бұрын
ወይኔ ስጠብቀዉ የነበረ ፊልም ገባ ገባ በሉ እንየዉ
@shuceebxussen6733
@shuceebxussen6733 2 жыл бұрын
her love was really i love Ethiopia
@user-jt5ys4uh2f
@user-jt5ys4uh2f 6 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ ወድጄዋለዉ እናመሠግናለን
@hshsbsbsbhsbshsbsh2836
@hshsbsbsbhsbshsbsh2836 6 жыл бұрын
ያምራለ አሰተማሪ ነዉ እናመሰገናለን
@enatanureliyzelalimuaj8771
@enatanureliyzelalimuaj8771 6 жыл бұрын
Waw yamirali
@salamgetu7992
@salamgetu7992 6 жыл бұрын
ያምራል
@hawulatmahamad2461
@hawulatmahamad2461 6 жыл бұрын
ዋውውውው እውነት ነው ኢትዮጽያዊ የራሷ ውብት በቂ ነው ሀሪፍ ፊልም ነው
@lovehaik1314
@lovehaik1314 6 жыл бұрын
ዋው ተለቀቀ እደ
@yemsrachwoldemariam6984
@yemsrachwoldemariam6984 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ጥሩ ነው ደስስስስ ይላል በርቱ
@almazxu8902
@almazxu8902 6 жыл бұрын
Faqr enda film bihonn waw naber 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@santayobabo7866
@santayobabo7866 6 жыл бұрын
Betam des yemil film new 😍😍😍😍😍😍
@yabe6288
@yabe6288 6 жыл бұрын
ዋውውው ስጠብቅው ነበር
@rozaaman1209
@rozaaman1209 6 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@user-ex9xf9iu2b
@user-ex9xf9iu2b 6 жыл бұрын
በጣምአሪፍነውእናመሰግናለን
@sityislamnewhiwetemashaall6276
@sityislamnewhiwetemashaall6276 6 жыл бұрын
Anchi Aziza Emtbay Balashi Nefse Sew Fetarin Mamlek Tta Feto Ena Enchet Tamelkalechi
@astunigne
@astunigne 6 жыл бұрын
ዋውውው 👌👌💞
@user-cb1oc6rj3r
@user-cb1oc6rj3r 6 жыл бұрын
ዋውውው ተለቀቀ እይውት ኅደኞቼ
@kiyasisay692
@kiyasisay692 6 жыл бұрын
ደሥ ይላል
@user-cz2tz7ju9y
@user-cz2tz7ju9y 6 жыл бұрын
ደስ ይላል እውነትም ፍቅር ያሸንፋል ሹፌሩ ሲያስቅ
@user-mm5ce9jh9w
@user-mm5ce9jh9w 6 жыл бұрын
አማኑኤል ፍቅርህ ይማርካል p
@user-oe5gc9rk4u
@user-oe5gc9rk4u 6 жыл бұрын
አዚዛ እና ልኡል በጣም አናቂያችሁ ነኝ ስደተኛዋ የወሎ ልጄ
@iloveyoumom8731
@iloveyoumom8731 6 жыл бұрын
Yene konjoo Swedish 😙😙😙😙😙😙❤❤❤❤❤💘
@amirsultan8412
@amirsultan8412 6 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው ግን ዶክተሩን ባገኝው አሪፍ ነበር ለጠቅላላእውቀት ጥየቃ
@mulu688
@mulu688 6 жыл бұрын
ዋውውው እዴት ደስ ነው የምትሉት
@Grace1122yared
@Grace1122yared 6 жыл бұрын
Tedye betam gobez berta betam arif film new yeserakew enwedh alen
@bitanyabegashaw3801
@bitanyabegashaw3801 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ ይኸን ልጅ በጣም እወደዋለሁ እፉፉፉፉ ህይወት ባለ ብዙ ውጣ ውረድ
@bintali2795
@bintali2795 6 жыл бұрын
ዋው አሪፍነው እነመሰግነለን
@user-uu4yv7hm3k
@user-uu4yv7hm3k 6 жыл бұрын
ዋው
@user-yk6xh9hq9j
@user-yk6xh9hq9j 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ባለ እቁቡ በስማም ምላሱ እናመሰግናለን ♥
@zeynedin.youtube2452
@zeynedin.youtube2452 2 жыл бұрын
ቀላል
@kalkidanmekonene3203
@kalkidanmekonene3203 6 жыл бұрын
Wow! It good movie the a lot
@bekalechhabetamo3446
@bekalechhabetamo3446 6 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው !
@bileneashenafiashenafo8190
@bileneashenafiashenafo8190 5 жыл бұрын
Abat lelju melkam mkr siset endet des ylal arif tmhrt seche nw
@habshihabshi8490
@habshihabshi8490 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@user-jo3om2sn9h
@user-jo3om2sn9h 6 жыл бұрын
woww Arife Filem New Mechet Yebbelachu Yagery Lejoch
@martndion4615
@martndion4615 6 жыл бұрын
Betam mert film New thanks
@user-xn3me3so3t
@user-xn3me3so3t 6 жыл бұрын
O m g በጣም ደስህ ይላል እውነት በንባ ጨረስኩት ቴዲየ ሀረፍ ድርሰት ነው የሁላችሁ አድናቂ ነኝ በርቱ ልክ ነው ይቅርታ በህይውት ውስጥ አዲስ እና ጣፍጪ ህይወት መክፈቻ ናት ። ግድ ነው ይቅርታ በህይወት ውስጥ አስፈላጊ ነው
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 111 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 38 МЛН
እጅ ወደላይ - Ethiopian Movie Ej Wedelay 2020 Full Length Ethiopian Film Ej Wedelay 2020
1:20:04
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 660 М.
ፈተሽ አግቢኝ Fetesh Agbign Ethiopian film 2018
1:31:13
Addis Films
Рет қаралды 708 М.
Ethiopian film 2017 - Endatketelegn
1:26:49
Addis Films
Рет қаралды 613 М.
81 ባለጊዜ 2 - Ethiopian Movie 81 Balegize Hulet 2020 Full Length Ethiopian Film Balegize 2, 2020
1:36:13
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 786 М.
ሴቶች ቅድሚያt X - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:39:29
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 628 М.
Diplomat Best Ethiopian Movie Diplomat Ethiopia Movie By Tr Promotion
1:35:10
አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017
3:45:03
Arada Movies
Рет қаралды 2,7 МЛН
Leman Biye -  Ethiopian Movie - (ለማን ብዬ  ሙሉ ፊልም) 2017
1:31:58
ЛУЧШИЙ ПЕРСОНАЛ ОТЕЛЯ 😂😂 #фильм
0:44