ፓፓዬ ኬክ papaya cake

  Рет қаралды 2,418

Habiba Habiba

Habiba Habiba

Күн бұрын

ውድ የዩቱብ ተከታዮቼ እንኳን ወደ ፍሚሊ ፈርስት ቻናል መጣቹ :: አዲስ ከሆናቹ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ እባካችሁ :: ይሄ ቻናል ሁለ ገብ ነው የእኛ የሴቶች መወያያ መድረካችን ነው :: እንወያያለን, ሀሳብ እንለዋወጣለን, እንመካከራለን, እንጫወታለን, እየተማማርን ቤተሰብ እንሁን አመሰግናለው🙏🏽 💗 አከብራቹሃለው always put your family first 👨‍👩‍👧‍👦
Facebook - Family first phsa
Instagram - Family first phsa
Tiktok - Family first phsa

Пікірлер: 172
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
ሰላም 👋🏼 ውድ ተመልካቾቼ ለቻናሌ አዲስ የሆናቹ ሰብስክራብ ማድረግ አትርሱ ነባር የሆናቹ ቪዲዮዌን ከወደዳቹት ላይክ እና ሼር በማድረግ እንተባበር አመሰግናለው 🙏🏽🥰
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ሼር👏👍❤👌🙏
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ ኬክ ነው መልኩም በጣም ያምራል ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ሼር 💯👍👍👍
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ኬክ ነው የኔ እህት እጆችሽ ይባረኩ ሼር
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@maremaru
@maremaru 3 жыл бұрын
ምርጥ ነው 👌❤
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የስራሽው እጅሽ ይባርክ የኔ ቆንጆ👌👍❤ሼር
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ኬክ ነው የሰራሽው ልዩ ነው ያምራል👌👌👏ሼር❤️🙏
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
Watching
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Watching ❤️
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
Watching 👌
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@tsiontube4174
@tsiontube4174 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ አሰራር ነው እስቲ እሞክረዋለው ሼር👌😍
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የፖፖዬ ኬክ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ የኔ ቆንጆ ላይክ ሼር 👍👍👍🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 3 жыл бұрын
Thank you for sharing family I love it looks so delicious 😋👍👍ይሞከራል
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@astersimatube
@astersimatube 3 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ደሰ ይላል እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ውድ በጣም አረፍ ነው የኔ ውድ እህቴ በርችልኝ ውድ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@MeronSemere
@MeronSemere 3 жыл бұрын
Wowww betam yemiamer toreta new asegomejeshegne 😋😋👏💕
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ኬክ እጅ ይባርክ@ሼር🥰🥰🥰👌👌👌
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ኬክ ነው የሰራሽው በርቺ ውዴ ላይክ @share
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ዋውውው ልዩ የሆነ ኬክ አሰራር እጅሽ ይባረክ ውደ ሼር
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 жыл бұрын
Looks amazing and thanks for sharing your recipe 👉👍shared
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@ElsiGojo
@ElsiGojo 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ኬክ ነው እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ🥰👌🥰ሼር
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ👍🥰🥰ሼር
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@Solzna
@Solzna 3 жыл бұрын
ምርጥ ኬክ ነዉ የሰራሽልን ዉዴ.እደሚጣፍጥ ሲያዩትም ያስታዉቃል.እናመሰግናለን ❤️ሼር
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
👀👀❤❤
@ritatube-5809
@ritatube-5809 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው ባለምያ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@LuliLemma
@LuliLemma 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጆችሽ ይባረኩ ሼር😍
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣምቆንጆ አድርጉሽ ስርተሽዋል ያም ላይክ ሼር🙏🙏👍🏽❤️❤️❤️
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@sumayatube8284
@sumayatube8284 3 жыл бұрын
ዋው ለየት ያለ አሰራር ነው ቆንጆ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክ😍👌👍💕ሼር
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@5gtube
@5gtube 3 жыл бұрын
like enem bet bek bei adera
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 3 жыл бұрын
😋😋😋😋🙌🙌በጣም ለጤናምርጥ የሆነ ኬክ
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድድ ሼር
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@ethiolal2148
@ethiolal2148 3 жыл бұрын
ቅንጆ ኬክ ዋው ልዩ ነው ሼር💯‼️👌🥰💕
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የሚያምር ኬክ 😍🥰👌
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@EthioGeneral
@EthioGeneral 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በርቺ ሼር
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
That looks really delicious hun, thanks for sharing 🙏🏽👌❤
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@FikireTube12
@FikireTube12 3 жыл бұрын
በጣም ልዩየሆነ የፓፖዬ ኬክ ነው ያሳየሽን እንዴት እንደሚያምር ልዩ ነው የኔውድ እናመስግናለን ሼር ስላረግሽን የተባረከ ይሁን
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@omosamatube
@omosamatube 3 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ብያለሁ ሀያቴ መሸአላህ ይስለሙ የድኪ 😋👍👍👍👍👌
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
Looks yummy and delicious 😋 Thank you for sharing. Like 👍 share family 👪 first.
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@astertubelove3258
@astertubelove3258 3 жыл бұрын
በጣም ልዩ አርገሽ ነው የስራሽው የተባርከ ይሁን እጅሽ ይባርክ🥰👍👌
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@omosamatube
@omosamatube 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@JuharaMos
@JuharaMos 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም አሰራር ነዉ በቀላል አሰራር ገላገልሽን እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ ስላካፍልሽኝ🙏🙏🙏❤❤❤❤
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 3 жыл бұрын
ዋውውው የኔ ማር በጣም ምርጥ ጤናማ አሠራር ነው ልክ እንደ ሁሌው ለልጆችም ተስማሚ በርቺልኝ ሞክረዋለሁ😍👌ሼር
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@mariyamariya8192
@mariyamariya8192 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር። አምላክ እጅ ይባርክ በጣም ደስ ይላል በእውነት ።እናመሰግናለን ።
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ልታስጋግሪኝ ነው አስጎመጀሽን እጅሽ ብርክ ይበል
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
ዋው ልዩ ነው የኔቆንጆ👌❤️👍👍👍
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@hrittube2663
@hrittube2663 3 жыл бұрын
የሚያምር ኬክ ነው በጠም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው ሲያምር ባለሙያ እጆችሽ ይባረኩ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@wadancraft2015
@wadancraft2015 3 жыл бұрын
That’s looks so delicious and tempting thank you for sharing my friend stay blessed 🙏🙏🥰🥰👌🏾👌🏾
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@burteskitchen5046
@burteskitchen5046 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር ካገላለፅ ጋር❤️👌👌
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 3 жыл бұрын
Betam konjo new yeserashw tebarekie wude
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@serkaddistube8417
@serkaddistube8417 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው ያዘጋጅሽው እጅሽ ይባረክ በርቺ 👌🙏👍🎉
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
Watching my dear
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 жыл бұрын
Looks delicious thank you for sharing dear 👌🏾👌🏾💗💗
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 жыл бұрын
ዋዉ ቆንጆ ኬክ በፓፓያ ሞክሬ አላውቅም በጣም ቆንጆ ኬክ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
ቆንጆ ኬክ ነዉ የፓፓየ ኬክ ሞክሬ አላዉቅም ነበር ይህንማ መስራት አለብኝ እናመሰግናለን የኔ ዉድ 💞👍🏾
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@user-yr6rz4kz7q
@user-yr6rz4kz7q 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ቆጆ አርገሽ ነው የሰራሽ እሰራና እሞክረዋለሁ 👏👏👏
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ሰርተሽዋል በርችልኝ እጅሽ ይባረል 🙏🙏🙏
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@elextadele5832
@elextadele5832 3 жыл бұрын
👍
@sitotatube-
@sitotatube- 3 жыл бұрын
wow ba papaya mokiralewu alaqim cake betam yamral ijish yibarek yene konjo 👍👍👍🥰👌👌
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
በጤም ቆንጆ ኬክ ነው ያስየሽን ሼር😍❤️👌
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@tenagnelemma6414
@tenagnelemma6414 3 жыл бұрын
ጉበዝዝዝዝእ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@makigursha3106
@makigursha3106 3 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ባለሙያ ቆንጆ አድርገሽ ነው የጋገርሽው እሞክረዋለሁ።ሼር ❤👌
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ኬክ ነው እህቴ በርች
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
ምርጥ ነው በጣም ያምራል ጤናማ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 жыл бұрын
ዋው የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ምርጥ 👌👌👌
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@ethioakiyatube6366
@ethioakiyatube6366 3 жыл бұрын
አሪፍ ኬክ ነው ሲያምር
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@cookingwithsis3230
@cookingwithsis3230 3 жыл бұрын
It looks delicious!
@taodratube6324
@taodratube6324 3 жыл бұрын
Yummy 👌👌
@hiwetshow3016
@hiwetshow3016 3 жыл бұрын
👍👍
@zedabctube
@zedabctube 3 жыл бұрын
የእኔ ባለሞያ በርች👍
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@ደሴ
@ደሴ 3 жыл бұрын
ምወድሽ በርች እጅሽህ ይበረክህ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በርቺ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ የፓፓዬ ኬክ ሳይ እሞክረዋለው ፖፖዬ በጣም ነው ምወደው😋👍
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@our_life4825
@our_life4825 3 жыл бұрын
ምርጥ ኬክ ሼር
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@ethiotubeyebahlgebeta6936
@ethiotubeyebahlgebeta6936 3 жыл бұрын
👀😍
@locksforlife5353
@locksforlife5353 3 жыл бұрын
wow 👌👌👍👍 Thank you for sharing ❤️🙏
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
Watching ❤❤❤
@lulithai3102
@lulithai3102 3 жыл бұрын
Love it!!!!
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ❤️💞
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@MayetMaki
@MayetMaki 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ልዩ የሆነ 😋👌
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@Reemaa20
@Reemaa20 3 жыл бұрын
Wooww so yummy 😍
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@hiwetshow3016
@hiwetshow3016 3 жыл бұрын
Wow nice 👌
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@frehiwotchannel4494
@frehiwotchannel4494 3 жыл бұрын
Wow Nice wedy barcy sher like wedy
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@engsheeshetu1460
@engsheeshetu1460 3 жыл бұрын
🍽
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
🥰🥰
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አሰራር እጆችሽ ይባረኩ❤️👌
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@astersimatube
@astersimatube 3 жыл бұрын
💞💞😘
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰
@sophiatsegaye
@sophiatsegaye 3 жыл бұрын
ግሩም የ ፓፓያ ኬክ አሰራር ነው። thank you! ለቻኔልሽ አዲስ ነኝ። ቤተሰብ ሆናለሁኝ አንቺም ሲመችሽ እናክሽ ብቅ ቢይ።
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽 እሺ
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 3 жыл бұрын
አሰላም፣አሊኩም፣እራህመቱላሄቡረክተሁበላይክ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@samera5299
@samera5299 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጅ እስታ የካሮት ኬክ አይስይኝ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
ይኸው ማሬ 🥰👉🏼 kzfaq.info/get/bejne/iZpmn9GqrZ6taJc.html
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
Watching 👀
@senaitteferi5780
@senaitteferi5780 3 жыл бұрын
Andegna nesh eko
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@makigursha3106
@makigursha3106 3 жыл бұрын
👀
@mekdesshwangzaw5713
@mekdesshwangzaw5713 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ ያለ እንቁላል እና ከኦቭን ዉጪ በምን መሥራት ይቻላል?ተባረኪ
@mekdesshwangzaw5713
@mekdesshwangzaw5713 3 жыл бұрын
በጣም ያምራር
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
በስቲመር መስራት ይቻላል
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
👀❤️
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
Watching❤️
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@yordykitchen6631
@yordykitchen6631 3 жыл бұрын
Watching ❤️
My son’s birthday 🥳
3:01
Habiba Habiba
Рет қаралды 5 М.
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 3,5 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 43 МЛН
የከብሳ አሰራር kabsa ‏كبسة
9:16
Habiba Habiba
Рет қаралды 27 М.
#short
1:01
Habiba Habiba
Рет қаралды 923
ሩዝ በዶሮ (መችቡስ) ‏‏‏مكبوس ‏دجاج
8:40
Habiba Habiba
Рет қаралды 164 М.
#short
0:32
Habiba Habiba
Рет қаралды 2,6 М.
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН