Yemist Yaleh (የሚስት ያለህ) - Top Theater in Ethiopia on DireTube Cinema

  Рет қаралды 677,173

News ET Social

News ET Social

8 жыл бұрын

Yemist Yaleh (የሚስት ያለህ) - Top Theater in Ethiopia on DireTube Cinema | DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
• ETHIOPIA - Kaleab Mulu...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 466
@natieshetu1528
@natieshetu1528 8 жыл бұрын
ይሄን ቴያትር ከአየሁን ቆይቻለው ግን በእንደዚ አይነት መልኩ መቅረቡ በጣም አስደሳች ነው። ሽመልስ አበራ አንደኛ
@eneyefiqrtwilidnegni9874
@eneyefiqrtwilidnegni9874 4 жыл бұрын
እሄን ትያትር ለ ሶስተኛ ጊዜ ሳየው እንዳዲስ ያስቀኛል በጣም የሚገርም አተዋወን የሆነ የማይሰለች ያልተዛዛ ፍሰት ደስ ይላል
@wyniwyni2044
@wyniwyni2044 4 жыл бұрын
ዋውውውው ቲያትር ለመጀመሪያ ግዜ ሳይ አንዲት መድረክ ላይ የትም ሳይንቀሳቀሱ በአምስት ሰዎች ብቻ ይሄ ሁሉ ልብ ሰቀላ....የእውነት ማመን ነው ያቃተኝ❤❤
@yemaneaddis9699
@yemaneaddis9699 5 ай бұрын
t
@hannyfikirnegn8225
@hannyfikirnegn8225 6 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው እኔንጃ ቃላት ያጥረኛል እጅግግግግግግግግግግግግግግግ ደስ የሚል አሁን ፊልም እያሉ ናላችንን የሚያዞሩት ይሄ ድንቅቅቅቅ ነው እንደው ምናለ እነዚህ ፊልም ሰራን የሚሉት ቁጭ ብለው ቢያዩት ብዙ ይማራሉ እላለሁ በተረፈ በርቱ ጎበዞች በቃ ትችላላችሁ ውይ ደስ ስላለኝ ቃላት አጠረኝ ጎበዞች
@firuteasmare2597
@firuteasmare2597 7 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እያለው 2 ጊዜ እዜም መጥቼ 4 ጌዜ እያየውት ነው ምንም የማይሰለች ቲያትር love u oll
@abelay3885
@abelay3885 4 жыл бұрын
sudan yitayl malet new?
@sipara8333
@sipara8333 2 жыл бұрын
ዋው መድረኩን ነገሳችሁበት እኮ ዋው በጣም ወዳችኋለሁ በርቱልኝ❤❤❤❤❤ ሽሜ ደግሞ ትወናህ ሁሌም ይናፍቀኛልአድናቆቴም ከፍ ያለ ነው የትያትር ንጉስ ነህ ግን እየጠፋህ ኸረ አትጥፋ ንጉሱ
@user-fv6fk1ju8w
@user-fv6fk1ju8w 6 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ አለኩኝ ምናለ ሁልጊዜ ብትሰሩ ትያትር በጣም ያምራል
@tagitagi174
@tagitagi174 8 жыл бұрын
የሽመልስ አበራ ድንቅ ችሎታ
@user-op8mk4yz7d
@user-op8mk4yz7d 4 жыл бұрын
ይህ መከረኛ ስደት ያስለቀሠው አይን በስንቱ ያልቅስ የዛሬው ግን ይለያል በዚህ ትያትር ልቤ በሣቅ ፈረሠ
@eastsoldierson
@eastsoldierson 7 жыл бұрын
I watched it three times! entertaining psychological drama! worthy to watch! trust me u will love it!
@user-ts3ry7zh8h
@user-ts3ry7zh8h 8 жыл бұрын
Wowwwwደጋግሜ አየሁት እንዴት ደስ እንደሚል በሳቅ ሞትኩኝ tanks
@bestcell5177
@bestcell5177 6 жыл бұрын
ቲያትር ስወድ እኮ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ኡፍ በሳቅ ልቤ ፈረሰ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስይላል። እስከዛሬ የት ነበርኩ።።😀😀
@yonaswegayehu7647
@yonaswegayehu7647 3 жыл бұрын
Yanchi comment ayicha new yayehut Thank You!!!
@tigistwubeshet6028
@tigistwubeshet6028 8 жыл бұрын
ዋው በጣም አዝናኝ ነው ቀጥሎበት
@habeshagirl5369
@habeshagirl5369 3 жыл бұрын
ሽመልስ አንበሳ ሁላችሁም አንበሳዋች ናችሁ ምርጥ ምርጥ አንደኛ ነዎ♥
@mahilovebelayi4396
@mahilovebelayi4396 3 жыл бұрын
በጣም ትምርት ሰጪ ነው ዋው ምናለሁለ ያገራችን ፊልም እየተቀያየር ብንማርበት ወዲጀዉአለሁ 💚💚
@sebis5978
@sebis5978 4 жыл бұрын
Best performance!! I always love Theater than movies
@user-oo7bk6wr5u
@user-oo7bk6wr5u 8 жыл бұрын
ድሬዎች ይልመድባችሁ በእውነት ነው የምላችሁ የኢትዩጵያ ተዋናዩች ትያትር እንጅ ፈልም ደራሲም ተዋናይም የለም እና ይደገም ይደጋገም ቲያትር መልቀቃችሁ ።
@fatumafatuma7006
@fatumafatuma7006 7 жыл бұрын
ጀስዊቲ ይዲዲያ
@znacheshetu4470
@znacheshetu4470 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉ በጣም አሪፍ ነው 👍👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾❤️
@user-qe3or8gj2h
@user-qe3or8gj2h 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው ሽመልስ አብራ አደኛ ነክ ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ ደስ ይላል
@sintayurahel8245
@sintayurahel8245 8 жыл бұрын
wow በጣም ደስ ይላል አዝናኝ ነው በመሳቅ ጉንጬን አመመኝ ተመችቶኛል ....
@user-ul3bb5wp9d
@user-ul3bb5wp9d 7 жыл бұрын
betam teru des yemel teyater new thanks 😍😍
@kennaa4389
@kennaa4389 8 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል!!!
@user-ch6ky3sc7l
@user-ch6ky3sc7l 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል በርቱ ይልመድባችሁ
@gizachewligabaw1460
@gizachewligabaw1460 8 жыл бұрын
wow ,, it is so interesting I have big respect for all artists ,,,, it is not movie that's why I love it !!
@fertunafertuna7857
@fertunafertuna7857 8 жыл бұрын
በጣም ነው የወደድኩት ምርጥ ብዬዋለሁ
@zewduzegeye7258
@zewduzegeye7258 3 жыл бұрын
በድንቅ ችሎታ የተጀቦነ ቲያትር፦ ዋው!!
@tsionwelda272
@tsionwelda272 3 жыл бұрын
መጨረሻዉን አልገመኩም ምርጥ ስራ
@tinsayetesfaye8267
@tinsayetesfaye8267 5 жыл бұрын
ሁሁሁሁሁሁሁፋፋፋፋፋፋፋፋአአአአአአአአአአ እንደዚህ አይነት የመድረክ ቲያትር ለመጀመሪያ ጊዜ በስደት ላይ ስመለከት ጌዜየን በፌስቡክ በዘረኝነት ኮመንት ስሰጥ ያባከንኩት አሁን ገና ቆጨኝ ሁላቹም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቹ ዘረኝነትን አምላክ ያርቅልን ውድድድድድድድድድድድድ..................
@alemsora8412
@alemsora8412 4 жыл бұрын
ዋው በሰሙ የተጀመረ ነገረ ሁሉ ፈፃሜው ያምራል
@addisaddis4102
@addisaddis4102 8 жыл бұрын
betam betam Haref new Thanks
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 4 жыл бұрын
ዋውውውውው የኝ ድንቅ እቁወች ትችላላቹው እኮ በስማም ❤❤❤❤❤❤❤
@reemah7374
@reemah7374 7 жыл бұрын
እውነት በጣም ደስ ይሚል ነው በሳቅ ሙቱህ።ግን አዝናናችሁኝ ይመቻችሁ
@meseredawud7560
@meseredawud7560 8 жыл бұрын
በጣም ያምራል በሂወቴ ቲያትር አይቼ አላውቅም ነበር
@eneyefiqrtwilidnegni9874
@eneyefiqrtwilidnegni9874 4 жыл бұрын
Me too
@user-nc8zf1dp1y
@user-nc8zf1dp1y 8 күн бұрын
አረ እንዴት ደስ ይላል
@lidujesuse910
@lidujesuse910 3 жыл бұрын
ዋውውውውውውው በጣም ደስ ይላል
@Gg-rl6bh
@Gg-rl6bh 8 жыл бұрын
ምን አለ ሁሉም ትያትር በ youtub ቢለቀቅ
@halitahalita3256
@halitahalita3256 6 жыл бұрын
ጀጀ Gg
@yosiefabraha9519
@yosiefabraha9519 4 жыл бұрын
Great job. the best of best
@tadelusharagaa5037
@tadelusharagaa5037 6 жыл бұрын
Wowww beetam beetam konjo newu enamsegenalen thank you
@maleda21
@maleda21 8 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አዝናኝ ነው !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@solomonjima2097
@solomonjima2097 3 жыл бұрын
Wow wow wow betam gerami tewena kegerami tarik gar betam wedejewalew
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 4 жыл бұрын
ዋው በጣም አስተማሪ ነው
@pawulossetegne9028
@pawulossetegne9028 8 жыл бұрын
ዐሪፍ ነው
@michaelamojo
@michaelamojo 2 ай бұрын
Best i love it ❤️
@javedkhan3619
@javedkhan3619 8 жыл бұрын
betam arfi teyater new more shemels abera so amazing !
@user-uu9cz5hy2k
@user-uu9cz5hy2k 5 жыл бұрын
አረ በሳቅ ክክክክክክክክክ በጣም ደስ ያላል አቦ ይመቻቹህ 💓💓💓💓💓
@betelhemfiseha4128
@betelhemfiseha4128 3 жыл бұрын
Wow betam thank u....
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl Жыл бұрын
ዋውውውውውውውውው ግሩም ነው ትመቻላችሁ ሁላችሁም👍👍👍👍👍👍👍👍💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@nattygirma7855
@nattygirma7855 3 жыл бұрын
ፈለቀ የማርውሀ ምርጥ ያልተነገረለት ከያኒ እ/ር ይባርክህ
@yesemgnlijehanamesganaw9378
@yesemgnlijehanamesganaw9378 7 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ስራ ነው
@sintayehuabertagmailcomabe8039
@sintayehuabertagmailcomabe8039 5 жыл бұрын
🍌🎂🍰🍇💎💍
@jilaloahmed7588
@jilaloahmed7588 5 жыл бұрын
ምርጥ ነው ይመቻችሁ
@user-zv2dj9os7z
@user-zv2dj9os7z 8 жыл бұрын
ዋውውው ጥሩ ነው
@helenhelen3212
@helenhelen3212 8 жыл бұрын
wowwww እንዴት ደስ ይላል ለመጀመሪያ ጊዜ ቲያትር ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ ይልመድባችሁ
@elcotech9456
@elcotech9456 2 жыл бұрын
me too
@fearallah7506
@fearallah7506 7 жыл бұрын
በጣም አርፍ ነው
@TheOne-sk3rk
@TheOne-sk3rk 8 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ አስናቀች ክሳውዴ በትአም ደስእ ይላል በርቱ እ........
@arsemayemane4072
@arsemayemane4072 5 жыл бұрын
oh thx!!
@user-ud4vl5qe3l
@user-ud4vl5qe3l 8 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@awetkelifakelifa3665
@awetkelifakelifa3665 3 жыл бұрын
ይሄን ትያትር በጣም ነው ምወደው ብዙ ግዜ ነው ያየሁት
@xsenizyemareyamliji2398
@xsenizyemareyamliji2398 8 жыл бұрын
Resu bizwm alasdesetgnm nber filmu arife new.hulachehum thnks.
@messiyeemebatalijethiopia4687
@messiyeemebatalijethiopia4687 5 жыл бұрын
Betam arif new bertu mngzam Ethiopia tkdem
@marifaahamed2115
@marifaahamed2115 8 жыл бұрын
wow amzing
@workelove2786
@workelove2786 7 жыл бұрын
woooow betam temechitognal yimechachu
@emebetasfaw1813
@emebetasfaw1813 5 ай бұрын
Wow betam arif new bertu🎉🎉🎉🎉
@mimilove2265
@mimilove2265 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም አቦ አቦ ክክክክክ
@user-tc2dg6kd6c
@user-tc2dg6kd6c 7 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@hiwelove6842
@hiwelove6842 7 жыл бұрын
wawwwwwww betam dess yemel tiyatir new eree endazih yilmedbachihu
@mhalatgobaza8592
@mhalatgobaza8592 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል
@faaprivate2788
@faaprivate2788 6 жыл бұрын
I love it
@mikazmedia2357
@mikazmedia2357 3 жыл бұрын
Nice to meet you
@user-bp6jp4qh3j
@user-bp6jp4qh3j 8 жыл бұрын
wooow konjo new 👍 👍 👍 👌 👌 👌
@khadejaj5284
@khadejaj5284 8 жыл бұрын
wowwwww betam yamiral cenima enide meyamir aymesilegnm neber berituuuu huuuuuuuu
@melkamuaddis1334
@melkamuaddis1334 2 ай бұрын
ገራሚ ዘመን የማይሽረው ልብ አንጠልጣይ ተውኔት
@user-py9gt1ex3v
@user-py9gt1ex3v 7 жыл бұрын
በጣም ደስ ሲል ይደገም
@user-qs7ti4fq3x
@user-qs7ti4fq3x 8 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkkkk አረው እደትደስይላል በጣም ምርጥነው በሳቅ ጨረሳችሁኚ kkkkkkkkkkkkkkkkዋውውው
@munachapi9293
@munachapi9293 8 жыл бұрын
Thanks
@selamawitzeleke123
@selamawitzeleke123 8 жыл бұрын
great job
@fozikonjo5567
@fozikonjo5567 8 жыл бұрын
waw waw waw betam desssss yilal
@sarahmuna9973
@sarahmuna9973 4 жыл бұрын
Betammm Arif new shemelise siwedih eko
@user-qg8wg5ot5q
@user-qg8wg5ot5q 5 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነዉ
@user-hc4bh4ke3q
@user-hc4bh4ke3q 6 жыл бұрын
wow Beunet Leyu New Enamesgenalen
@homechahoud8266
@homechahoud8266 5 жыл бұрын
ዋዉ,በታም,yaምራል,,መዳህኒyaለም,ሰላምና,ፍክሩን,yaብዛላችሁ,ሰላም,ለናተ።yiሁን❤
@ganatme7381
@ganatme7381 6 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ያምራል
@melkshamedia7320
@melkshamedia7320 Жыл бұрын
በርቱልን የሚገርም የቴያትር ጥበብ ነው ያየነው 🤓🤓🤓
@lemlemlem4143
@lemlemlem4143 5 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@meseretbegna4240
@meseretbegna4240 7 жыл бұрын
kkkkkkkkk ዋዉ በተም ደሠ ዪላል እናመሠግናለን!!!
@marri.habeshayetaddyafro1111
@marri.habeshayetaddyafro1111 8 жыл бұрын
Wowwww5 shima. Hulachihum. Betam. gobezech. nachihu. beteley. Hesitrew. Temechitogal. Beritu
@kfjg4465
@kfjg4465 7 жыл бұрын
wow betam. yeamral
@kidimengs5134
@kidimengs5134 7 жыл бұрын
ዋው ።
@bayushbisha7522
@bayushbisha7522 7 жыл бұрын
wowww woww ejig nice yehone tiyatr
@selammaru7220
@selammaru7220 4 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያሥቀው
@user-jn4nq2ex1o
@user-jn4nq2ex1o 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነው በእውነት
@bahirugizaw3108
@bahirugizaw3108 7 жыл бұрын
excellent
@yoj2773
@yoj2773 6 жыл бұрын
Abo betam arif new
@sharjhadxb1773
@sharjhadxb1773 7 жыл бұрын
ክክክ።እናመስግናለን
@michasemaan849
@michasemaan849 8 жыл бұрын
waw meret tiyaterawi film yameral beretu
@muhdinredwan8201
@muhdinredwan8201 Жыл бұрын
its very fan
@ebrotube1113
@ebrotube1113 6 жыл бұрын
እንደዚህ ምርጥ ፊልም ብትለቁ ምን አለበት ክክክክክክክክ ሞትኩ
@nejufkryedessilji5437
@nejufkryedessilji5437 8 жыл бұрын
wawww ..nice
@mimytadasa8859
@mimytadasa8859 8 жыл бұрын
betam enamsegenalin degmo lelam lekikulen bablon besalon lekikulen
@yohanathiob7803
@yohanathiob7803 8 жыл бұрын
wow nice
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@lideyalidu3121
@lideyalidu3121 3 жыл бұрын
😍😍😍
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,3 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 110 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 43 МЛН
Ethiopian Movie - Chombe (ቾምቤ) - Ethiopian Film 2016 from DireTube
1:23:31
ግራ ቀኝ - ክፍል 6 Gira Kegn part 6
41:08
EBC Entertainment
Рет қаралды 301 М.
Oi Oi Oi & E E Ei Meme Looking For a Girlfriend
0:26
Mischief time
Рет қаралды 36 МЛН
Toothbrush Glove Hack !?
0:16
Dental Digest
Рет қаралды 10 МЛН
Вся страна в очередях, а ты без очереди...
0:52
МиRRные Чувства
Рет қаралды 7 МЛН
спидран по ютуб шортс 86 | Ушные свечи
0:35