No video

Yene Program Part 1 - አስደናቂ የጋብቻ ጥያቄ ከ G+3 ፎቅ ጋር | Miko Mikee 2019

  Рет қаралды 221,722

Rich Man Miko

Rich Man Miko

5 жыл бұрын

#ሰብስክራይብ_ያድርጉ #like #share #comment
Please don't forget to Like,Share and Subscribe to our Channel
For more funny vines check the links below,there you will find Best Vines of 2019
• የታናሽ እህቱ ባል ሲደበደብ Vine...

Пікірлер: 807
@MikoMikee
@MikoMikee 5 жыл бұрын
...ሠላም ጓደኞቼ " ሚኪ " እባላለዉ ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን:: እንዲሁም በ tellegram -instagram - (Miko MIkee) ብለው ይቀላቀሉን
@samriman9747
@samriman9747 5 жыл бұрын
Pic Mickyyyyyy wow New serchu enm Asblu
@heyetahmad9537
@heyetahmad9537 5 жыл бұрын
ደስትላላችሁ
@user-lp6ng7eo1b
@user-lp6ng7eo1b 5 жыл бұрын
በጣም.አሪፍነው ዋው.ይመቻችሁ
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 5 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እልልልልልል
@jccjcjcjjcjccjcjcjcj6278
@jccjcjcjjcjccjcjcjcj6278 5 жыл бұрын
Wwwww yemeral
@user-sl5ms2xw8t
@user-sl5ms2xw8t 5 жыл бұрын
በጣም ጭቅ ውስጥ ነኝ ቅዱስ ሚኪኤል ያጭቀትሽን ያቅልልሽ በሉኝ
@mailmail8436
@mailmail8436 5 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@mailmail8436
@mailmail8436 5 жыл бұрын
ቅዲስ ሚካኤል ይጠብቅ ሽ
@user-sl5ms2xw8t
@user-sl5ms2xw8t 5 жыл бұрын
@@mailmail8436 በሀይማኖትሽ ፀልይልኝ ማማየ ወለተ ማሪያም
@mailmail8436
@mailmail8436 5 жыл бұрын
@@user-sl5ms2xw8t እሺ እህት እመቤታችን ይጨቅ አማላጅ እናትሽ ክጪቅ ታዉጣሽ አይዞሽ ተዋህዶ ልጅ ይሆን መጨነቅ ያለም አምነት ይኑርሽ እህቴ 👆👆👆😢😢😢
@user-xr4ku9vt4x
@user-xr4ku9vt4x 5 жыл бұрын
የኔ እናት ቅዱስ ሚካኤል በእለተ ቀኑ ከክፉ መከራ ከጭንቅ ያውጣሽ
@user-ck2mn4hg8b
@user-ck2mn4hg8b 5 жыл бұрын
ወንድ እድህነው አሉጂ የሴት እጅ የሚጠብቁ የወንድ አልጫዎችክክክክክክክ
@lkiiopoop5955
@lkiiopoop5955 4 жыл бұрын
ሳህ የወድ አልጫወች
@mariyanmariyan7731
@mariyanmariyan7731 4 жыл бұрын
Tekekel
@Dasash-rl2zy
@Dasash-rl2zy 4 жыл бұрын
እፍ ምን ላርግሽ አቦ ውድድድባላቅሽምሀሳብሽ ውስጤ ጠብአለ
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 3 жыл бұрын
@@lkiiopoop5955 ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ የሽሮ ነው የምስር እ
@user-ik4uq3uh4b
@user-ik4uq3uh4b 5 жыл бұрын
የአረብ ሀገር ሴቶች ሳያምርብንም ሳያልፍልንም ልንሞትነው መቼ ይሆን እንደዚህ ተደርጎልን የምናየው
@semusemu3543
@semusemu3543 4 жыл бұрын
አይዣኝ አንድ ቀን
@ababutu903
@ababutu903 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ያለ ቀን እንጠብቃለን እኔማ ተውኝ እስቲ
@user-ft5pi9pp9b
@user-ft5pi9pp9b 4 жыл бұрын
አይዞን አንድ ቀን
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 4 жыл бұрын
አንድ ቀን ለኛም ቀን አለ
@user-ef4yl4gc4t
@user-ef4yl4gc4t 4 жыл бұрын
አይዞሽ ይዘገያልጂ አይቀርም
@almazydingellij6167
@almazydingellij6167 5 жыл бұрын
ከሁሉም ስላም ይበልጣልና ስላም ለሁላችን ይሁን እንኩዋን ለመላኩ ለሊቀ መላአኩ ቅዱስ ሚካኤል በስላም በጤና አደርሳቹሁ
@kidesatymaryamlijwe9498
@kidesatymaryamlijwe9498 5 жыл бұрын
አሜን
@TGST645
@TGST645 5 жыл бұрын
አሜን እማ
@comment4934
@comment4934 5 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@user-hm4hf2dl7e
@user-hm4hf2dl7e 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ct5cd4br8k
@user-ct5cd4br8k 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላምሽ ይብዛ አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 4 жыл бұрын
ወይ መታደል በምን ቀን ነው የተወልድሽ በእውነት እድለኛ ነሽ ፍቅራቹሁ ለዘላለም በስደት ያአላቹሁ እህቶች እኔም እንደናተ ስደተኛ ነኝ እንደዚህ ያለሁን ባል ያድላቸሁ
@teztawortawu681
@teztawortawu681 5 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ብሎ ለማመን ይከብዳል በዚህ ዘመንም እዲህ አይነት ወድ አለ ብሎ ለማመን ይከይዳል😊
@omutubeetyu6059
@omutubeetyu6059 4 жыл бұрын
አለ መር
@fasikamisganaw2687
@fasikamisganaw2687 4 жыл бұрын
Era eswoam betam teru lje nch edya lamin eswo bech
@wellrt4727
@wellrt4727 4 жыл бұрын
ሳዉዲ ነዉ የለዉ ምክንያቱም ብር እያስተማር ናቸዉ በገዛ እጃችን
@user-ld1le8vo5k
@user-ld1le8vo5k 3 жыл бұрын
በጣም ለማመን የሚከብድ ዋዉ
@user-xk2gs1ok2z
@user-xk2gs1ok2z 5 жыл бұрын
ከገነባችሁት ቤት በላይ ፍቅራችሁ መሰረቱ የፀና ነው 10 አመት ቀላል አይደለም ፍቅርን ያብዛላችሁ
@user-di1gi6jg7b
@user-di1gi6jg7b 5 жыл бұрын
አታስመስሉ የኛ ወንዶች የት ነሽ ምንድነዉ የምሰሪዉ ስንታመት ሆነሽ ነዉ ጥያቄአቸዉ ያ ማለት……ፍጣሪ እዉነተኛ ፍቅር ይስጠን ገንዘቡ ተሰርቶ ይገኛል
@user-ok2tv2dw3i
@user-ok2tv2dw3i 4 жыл бұрын
እውነት ነው እሲኪ ሆድ ይፍጀው ይህ ጥየቄ እንደኔ የሰለቸው
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ እንደዚህ እሚጠይቁትማ የFB ወንዶች ናቸው
@marta-gebre-showapp9217
@marta-gebre-showapp9217 5 жыл бұрын
የአበሻ ወንዶች ገና እየባነኑ ነው ቀጥሉበት
@user-be4eq4oi5p
@user-be4eq4oi5p 5 жыл бұрын
አው እየደረሱልን ነው መስለ😂😂
@marta-gebre-showapp9217
@marta-gebre-showapp9217 5 жыл бұрын
@@user-be4eq4oi5p ክክክክክክክ አዎ እናበርታቸው
@user-hc4jh3xy2n
@user-hc4jh3xy2n 5 жыл бұрын
Gena kumesh tkerialesh amedo 😏😏😏
@marta-gebre-showapp9217
@marta-gebre-showapp9217 5 жыл бұрын
@@user-hc4jh3xy2n ስድቡን ምን አመጣው አባቱ እኛ ባለ ትዳር ነን ባዶ ጭንቅላት
@user-hc4jh3xy2n
@user-hc4jh3xy2n 5 жыл бұрын
Marta Gabre yanchiw mrkat mehonunew Yebalshin Dnzzna begahad slawetashiw des blonal man 😎
@hannahanna9630
@hannahanna9630 5 жыл бұрын
የ እውነት ሳላደንቅህ አላልፍም በጣም ጎበዝ ጠንካራ ለብዙዎች ምሳሌ የምትሆን ወጣት ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልኝ የ እውነት. እኔ ለ እናተ ሀሴት ነው የተሰማኝ ፍፃሜው ይመር ለወግ ማረግ ያብቃችሁ ሰርጋችሁን እና ወልዳችሁ ከነ ልጆቻችሁ ለማየት ያብቃኝ የ እሷም እርጋታ ዋውውው. !! አሉ እንጂ የሰው ሀገር ተቃጥላ የምታመጣውን ገንዘብ እንክት አድርገው በልተው ልቧንም እንክትክት የሚያረጉ ነፈዞች!!!!
@nardimary4568
@nardimary4568 5 жыл бұрын
ወይኔ በጥም ደስይላል በውነት ተመችቶ ኛአል ይመቻቹ አርፍ ስሪነው 💋💋💋
@helenlove7981
@helenlove7981 5 жыл бұрын
መጨረሻችውን ያሳምርላቸው አስቀችሁኝ
@tablittablit7781
@tablittablit7781 5 жыл бұрын
የእዉነት ከምንም በላይ ደረሰ ይላን ቀላል ሰረፐራይዝ እዴ ከዙህ በላይ ምን አለና መታደል ነዉ
@JoytubeWBS
@JoytubeWBS 5 жыл бұрын
👍👍ሰብስክራይብ አርጊኝ በፍቃደኝነት
@kojoookonjooo4361
@kojoookonjooo4361 5 жыл бұрын
ዋው ፕሮግራማችሁ ሳየው የመጀመሪያዬ ነውበጣም ደስ ይላል የኢትዮ ወንዶች እየነቃችሁ ነው ይሄ ቃና ከተጀመረ ሀሀሀሀ ዋውውውውውውውውው ፍቅሩን ያብዛላችሁ ዋናው ነገር ፍቅር ነው
@henasarah9582
@henasarah9582 5 жыл бұрын
እመቤታችን ከቤታችሁ አለችእና በነገራችሁ ሁሉ ትቅደምላችሁ!!!!!!
@hanabarhane4509
@hanabarhane4509 4 жыл бұрын
Way comment tabarki
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 4 жыл бұрын
አሜን
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q 4 жыл бұрын
እዝግ
@abdullamasoud7544
@abdullamasoud7544 4 жыл бұрын
እስኪ እንዴኔ ኮመት የሚያስደስተተዉ ላ ይክ
@zd8595
@zd8595 5 жыл бұрын
አቤት ደስ ሲል ገና ቁም ነገረኛ ወድ ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ አሉጅ ቀለዋጭ ጩልሌ የሴት እጅ እየጠበቁ ቱ
@user-kj6gq9kq6i
@user-kj6gq9kq6i 5 жыл бұрын
የውነት ክሆነ። በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር። ያብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ የውሸት ክሆነ ግን። በጣም ያሳዝናል
@user-ct8wq3eg5p
@user-ct8wq3eg5p 5 жыл бұрын
ዋው ወንድማች ደስ የሚል ደስታ የኢትዮጵያ ወንዶች ፍቅርና ትግስትን ባተ እንዲማሩ ሀሴቤን አስተላልፋለሁ አሪፍ ነው ትዳራቹ የሰመረ ይሁን
@user-jw3hd6ux6u
@user-jw3hd6ux6u 5 жыл бұрын
የኔ ውቦች ስወዳቹ እኮ ለካ ደስታም ያስለቅሳል ትዳራቹ የተባረከ ይሁን
@seadaabate4209
@seadaabate4209 5 жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ዋው ለመጀመርያ ጊዜ ነው ያየሁት አላቃችሁም ነበር
@Tube-sm3mj
@Tube-sm3mj 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፍቅራቹን ዘላቅ የድሪግላቹ
@monosaed6783
@monosaed6783 5 жыл бұрын
እውነት በጣም ደስስስስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@hani-mf8hb
@hani-mf8hb 5 жыл бұрын
የኔ ፊልም ፕሮዳክሽን እደጀማሪ ምንም ማለት አልችልም ቃላት ያጥረኛል በርቱልኝ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን god bless you guys have a nice walk 👌
@MikoMikee
@MikoMikee 5 жыл бұрын
tnx
@tablittablit7781
@tablittablit7781 5 жыл бұрын
በፍቅራችሁ በቤታችሁ እሰከ ዘለዓለም ኑሩልኘ ልጆቸ
@ZainabZainab-lk4tl
@ZainabZainab-lk4tl 3 жыл бұрын
ንፁህ ፋቅር ባለቸው ሌላው ቀርቶ
@fifiyedestalij4613
@fifiyedestalij4613 5 жыл бұрын
በእውነት ደስ ስትሉ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራቹ ውዶች😘💖💖💖
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g 5 жыл бұрын
በዚ ዘመን እንዲህ እሚያደርግ አለ እውነት ነው ግን ከሆነም እሰይ ጌታ ከናተጋር ይሁን
@user-ll4nd6gv8z
@user-ll4nd6gv8z 5 жыл бұрын
እመቤቴን በጣም ደስተኛ ነኝ ባል ብሎ ዝም ሚስት ብሎ ዝም እመብረሀን ትዳራቹ ፉቅራቹ ትባርከው የኔንም ሂወት እዲ ታሳምረው
@biruktawitzewdu4224
@biruktawitzewdu4224 5 жыл бұрын
ተመስጌን የሀበሻ ወንዶች አሁን እየነቃችሁ ነው ነጭ እየቀማ አስቸገራችሁ ነቃችሁ አይደል በሉ ይልመድባችሁ ሴቶች ደሞ አትቅበጡ መንበርከክ በወንዶቹ ነው ሚያምረው ስትር በሉ እስኪ እና ሴት ልጅ እንደዚህ ስትከበር ነው ለቤተሰብም ለራሳም. ክብር ይኖራታል እሺ የኔ አዳም በል ተንበርክከህ ጠብቀኝ
@elisagosaye5687
@elisagosaye5687 5 жыл бұрын
wowww liwetima ale
@user-hh7wj5qf5l
@user-hh7wj5qf5l 5 жыл бұрын
Hahahaha
@user-hh7wj5qf5l
@user-hh7wj5qf5l 5 жыл бұрын
Weshet nwe
@ferafera850
@ferafera850 4 жыл бұрын
ዋው ሚኮ በደስታ አስለቀሰኝ አቦ ይመችህ በጣም ደስ ይላል
@winiwini4957
@winiwini4957 5 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍነው ብሮገራሙ ተመቻቹውኝ ወድሞቻችን❤💔👍👍
@abushabera6063
@abushabera6063 5 жыл бұрын
Wow it's very amazing I'm proud brothers
@user-xk6fw5mf8f
@user-xk6fw5mf8f 5 жыл бұрын
ምናለ የኔም አንድ ፍራሽ ገዝቶ ሰርፕራይዝ ቢያደርገኝ ኡፍፍ
@abebaassya9029
@abebaassya9029 5 жыл бұрын
System Cell ለዛስ አይጠፍም
@user-qp2hc3wy7y
@user-qp2hc3wy7y 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂የኛ ሀገር ወንዶ ሌላ አግብቶ ነው የሚያደርገው
@SB-hp8ms
@SB-hp8ms 4 жыл бұрын
Selam frash becha sayihone keneliju.
@fetiyasani7716
@fetiyasani7716 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-ub9ls6bk2i
@user-ub9ls6bk2i 4 жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-mv9tc5or7y
@user-mv9tc5or7y 5 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkበሳቅ ሞትኩቱ ዉይይ ኮመድያዉች በርቱ👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏👆👆👆👆👆
@user-ih7qh5ci7r
@user-ih7qh5ci7r 5 жыл бұрын
ዋዉ በጣም እሚገርም ነበር የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@user-rn6iq3pg7c
@user-rn6iq3pg7c 5 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ጎበዞች
@kikiethiopiawit9827
@kikiethiopiawit9827 5 жыл бұрын
👏👏👏😂😂😂😂oh my God Prank መስሎኝ ነበር ዋዉ 👍
@ruthgatenchruth6684
@ruthgatenchruth6684 5 жыл бұрын
በለው በጣም አሪፍ ነው
@legemoja7739
@legemoja7739 4 жыл бұрын
Maa best of the best production.
@user-ff8xm9xf2k
@user-ff8xm9xf2k 5 жыл бұрын
ዋው እናተ ልጆች ስትመቹኝ ያምራል
@hananlve4066
@hananlve4066 5 жыл бұрын
ይመችክ 🤭😂😂😂
@user-sc2np4bq2f
@user-sc2np4bq2f 4 жыл бұрын
በሞቴ ይሄንን ዘፋኝ ስወደው ጥሎብኝ እና ሚኪዬ አሳዘንከኝ በቤተሰብ ላይ ነኝ ስትል ለማንኛውም በርቱ ደስ ይላል
@awetbruk1911
@awetbruk1911 4 жыл бұрын
Miko I am your Erirean fan.I like it!!keep it up bro.
@user-nj1dz9bf9o
@user-nj1dz9bf9o 5 жыл бұрын
ቤተሰብ ሆነ አሪፍ ፕሮግራም ነው
@user-gk3xz2gs6c
@user-gk3xz2gs6c 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉ በጣም ነዉ ደሰ የሚለዉ እግዚኣቢሄር እድመን ጤናን ይሰጣቹ
@user-yf6zk6je6r
@user-yf6zk6je6r 4 жыл бұрын
ዋውውውወወ ሚኩ ኘሮግራም ብሎ ጭጭ ነው። ውነትም ኢቢኤሶች ካንተ ነው የወሰዱት። እስከዛሬ ምነው ዝም አልክሳ ታዲያ ቆዩኮ ከጀመሩት። ለማንኛውም ጎበዝ ስራ ፈጣሪ ነህ እደግ ተመንደግ።
@user-yg6uw4fr6e
@user-yg6uw4fr6e 4 жыл бұрын
ማሻ አልህ ደስ yelal fekarchuhin yicamirilachuh dass yilal 👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@user-rz9vr4oo2s
@user-rz9vr4oo2s 4 жыл бұрын
እንደዚህ አይነትም ወንድ አለ ጀግናን ነህ የእውነት የፍቅርን ኑርህበታል እግዚአብሔር ፍቅርን ያብዛላችሁ
@husseinseid2240
@husseinseid2240 5 жыл бұрын
ሚኮ ስለ ምታዝናናን በጣም እናመሰግናለን
@user-kw1et7ej3b
@user-kw1et7ej3b 5 жыл бұрын
ወይኔ እሄም አለ እንዴ ለካ ዋው ስታምሩ
@kurikassa1567
@kurikassa1567 4 жыл бұрын
Betami adinakiyachu negn be ewunet betam gobezochi
@Ethio631
@Ethio631 5 жыл бұрын
ደስ ይላል በጣም
@seadahabesha2943
@seadahabesha2943 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ታድላ ደስ ይላል ወላሂ ለኛም አላህ ይስጠን እንደዚህ አይነት
@hananjimmakarim2724
@hananjimmakarim2724 5 жыл бұрын
Wow niceee it likee😍😍👍
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 5 жыл бұрын
የአገሬ ወጣቴች ስወዳችሁ በርቱልኝ
@fhaylufhaylu4901
@fhaylufhaylu4901 5 жыл бұрын
ዋው እውነት ነው ግን በጣም ነው እሚያምረው ትዳራችሁ የተባረከ ይሁንላችሁ
@user-ve3yx6pn8w
@user-ve3yx6pn8w 5 жыл бұрын
እስኪ ለኔ ፎንቃ ደውለህ ምን ትልልኛለህ መሰለህ #ትውሰድህ ትውሰድህ ይሁንላት ጤና #ድንባዣም ቢጤ ነህ ደጅም አታስጠና ። ብላሀለች በለውው። በዛውም #ለጣውንቴ ደግሞ እንዲህ በላት #ውሰጂው ውሰጂው #ከእቅፌ ፈልቅቀሽ #አርፎ አይቀመጥም አንችም ተጠንቅቀሽ!!
@teztawortawu681
@teztawortawu681 5 жыл бұрын
😃😃የኔዉ ቢጤ ነዋ ማር ዝም በያቸዉ በሌላ እጅ ሲያዪን ያብዳሉ😃😜
@user-hw3oq5wp7s
@user-hw3oq5wp7s 5 жыл бұрын
Kkkkkk
@hannahanna9630
@hannahanna9630 5 жыл бұрын
Hahahahahaha
@user-ve3yx6pn8w
@user-ve3yx6pn8w 5 жыл бұрын
@@teztawortawu681 አረ አሳብደዋለሁ ለዛውም ላያገኘኝ ነው የሚያብደው ድሮውንም እኮ ጥሩ ነገር ሲሰበር ነው እሚቆጨው እንዳለ እማ ምንም አይመስለውም
@user-cv7yh1ep6z
@user-cv7yh1ep6z 5 жыл бұрын
iአልደላኝም ያልተፈታው ህልሜ kkkk አሳቅሺኝ ግን ሁልም ጋ ነው እንዴ እኔጋ ብቻ ይመስለኝ ነበር እኔም አብረን እየኖርን በጣም የምወዳት ጕደኛ አለችኝ እና ከሷጋ ፍቅር ጀምሮ ተኝቶ የሷን ስም እየጠራ ይቃዥ ጀመር ከዛ ሰው ነገረኝ እርግጠኛ ሆንኩ እሱም ዱላና ስድብ ሲያወርድብኝ ትቸው ስደት አሁን እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ደረጃ ላይ ነኝ ስደትም ቢሆን የተገፋውትን አይቶ እግዚአብሔር አልተለየም ከኔ ከዛ በስንት ግዜው ደውሎ ጭራሽ ፕሮሰስ ጀምርልኝና ልምጣ ከዛ አብረን እንኖራለን ይቅርታ አርግልኝ የተጎዳውት እኔ ነኝ እያለ ሲመፃደቅ ብሎክ ተደረገ ከዛ በኃላ ወንዶች ያቅለሽልሹኛል
@marryhabasheya1226
@marryhabasheya1226 4 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ይላል እኔማ አቃጥሎ ሊደፍኝነዉ ያቃጥለዉና😀😀
@user-tx1ns4wq7r
@user-tx1ns4wq7r 5 жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላል
@habimar7961
@habimar7961 5 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል አይለያችሁ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
ሚኮ አሁንም እንደዚህ አይነት ሥራ እንዲሰራ እፈልጋለሁ🌹🌹🌹🌹👈 ኮረናን ፈጣሪ አምላክ ከዓለም እና ከ ኢትዮጵያየሄን በሽታ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን እና ጠፍቶም ተረት እንደሚሆን አምናለሁ ebs ደግሞ የሞራል ካሳ እና በእራሱ ebs ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው ብርም መስጠት አለባቸው 👌በተረፈ ሚኪ ውድድድድድድ በርታ ምርጥ የፈጠራ ሥራ ነው የምሰራው 👌👌👌👌❤️🌷🌹🥀👈
@cbvc7684
@cbvc7684 5 жыл бұрын
ግን እውነት ነው እውነት ከሆነ በጣም ደስ ይላል የኢትዩጵያ ወንድ ሰርፕራይዝ እእ
@user-yo4dc5br7u
@user-yo4dc5br7u 4 жыл бұрын
አው
@nuhaminethiopa1590
@nuhaminethiopa1590 5 жыл бұрын
ቆይ ቆይ ቆይ ግን እውነት ነውደ የእውነት በፈጣሪ እውነት እደ ደስ ይላል እውነት ከሆነ መታደል ነው
@user-yo4dc5br7u
@user-yo4dc5br7u 4 жыл бұрын
አው
@alainuae2347
@alainuae2347 5 жыл бұрын
ሰላም የሁሉ መሰረት ነውና ሰላም ለእናንተ ይሁን በጣም ታምራላችሁ እግዚያአብሔር ፍቅራችሁን ይባርከው
@tamrtiagobzie16
@tamrtiagobzie16 5 жыл бұрын
ተመስገን መልካም ሰው አየሁ አቦ ድልት ይበላችው
@user-ng8yx9qm5s
@user-ng8yx9qm5s 4 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው ሰርፕራይዝ ማለት ይሄ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ውለዱ ክበዱ አቦ ፍቅር እስከመቃብር በሚለው ይሁን
@terezatube9718
@terezatube9718 4 жыл бұрын
Ewnet betam des yemel program new yjmrachehut
@godisgreat1630
@godisgreat1630 5 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል
@samriman9747
@samriman9747 5 жыл бұрын
Wow ewnet betame Le manene ykbdale❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤mertoch sirchu Dgmo wow👈💕💕
@user-bk1nu2ou8w
@user-bk1nu2ou8w 4 жыл бұрын
ዋው በጣም አደናኩት ሚኪ ለኔም ፈልግልኝ እሰቲ ቤት ያለው ከከከከ ከመዳቤት ወደ መዳምነት የሚቀይር
@zenatajmaan3733
@zenatajmaan3733 5 жыл бұрын
ደስ፡ትላላቺሁ፡አቦ፡ይመቻቺሁ
@samsona2829
@samsona2829 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ቀጥልበት
@AaaaA-lw8hw
@AaaaA-lw8hw 5 жыл бұрын
Wow
@Bnnbvj
@Bnnbvj 4 жыл бұрын
Wow wow 😯 wow 😳 wow 🤩 I love all and miko👍👌
@user-js4di5ux8z
@user-js4di5ux8z 5 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ደስ ይላል
@yeshiwarkyeshi9095
@yeshiwarkyeshi9095 4 жыл бұрын
Yet negne guys I Like it 💟 💟 OmG
@SelamSelamSelamSelam-io4wj
@SelamSelamSelamSelam-io4wj 5 жыл бұрын
Wow egzabhar fekerun yabezalachu
@emutyu7395
@emutyu7395 4 жыл бұрын
Wooooowwww. Gobezzzeee
@nuramohammed246
@nuramohammed246 5 жыл бұрын
ጨው በጣም ደስ ይላል
@Vegastime
@Vegastime 5 жыл бұрын
Miko besteeee yemechesh mane
@user-ib8pf9xd6t
@user-ib8pf9xd6t 5 жыл бұрын
እውነት ከሆነ አስር አመት ድርስ መጠባበቅ በጣም ደስ ይላል
@huae9457
@huae9457 5 жыл бұрын
8 .9...አሉእሚጠባበቁወላሂብቻመጨረሻውንያሣምረው
@selamdarwish5927
@selamdarwish5927 5 жыл бұрын
አቤት ጉራ በይኖር ኑሮ ማን ያስቀን ነበር😃😃
@rabiamarvs6505
@rabiamarvs6505 5 жыл бұрын
እውነት በሆነ አንዱ በበቃ አለ ያገሬ ሰው
@user-ym5kq8rh6y
@user-ym5kq8rh6y 4 жыл бұрын
ወይኔ ሚኮዬ ስያምር በጣም ያምራል ልጅቷ አድንቄያታለሁ ለጓደኛው ብላ ረጋ ማለቷ በጣም ልጁ ደግሞ በጣም እግዚአብሔር ይባርካችሁ በልጅ ይባርካቹ *የኔ ፕሮዳግሽን በጣም ደስ ይላል *
@nbvvbbvfnnnnghh6943
@nbvvbbvfnnnnghh6943 5 жыл бұрын
አይ መቸ ነው እኔስ እንደዚህ ስረፕራይዝ ምደረገው ግን አይ ሚካኤል አባቴ እስኪ ለተጨነቁት ፈቅር ልሚሹት ፍቅረን አድለን።
@user-sv4rt7nh7u
@user-sv4rt7nh7u 5 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል
@user-kh5ge9ue6i
@user-kh5ge9ue6i 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@loveyouethiopia7917
@loveyouethiopia7917 5 жыл бұрын
Omg dese stelu Allah mechershachun yasmerlachiw😍😍😍😍
@mesifkr-or2lc3qb2g
@mesifkr-or2lc3qb2g 5 жыл бұрын
ቅቅቅቅቅ 😂😂😂😂😂😂 የለለ ነው የሚስቀው
@user-gu8rj5ih5d
@user-gu8rj5ih5d 4 жыл бұрын
ይማቸቹ. በጠም. አሪፍ. ነው በዚው ቀጥሉበት
@Amy-ku4wm
@Amy-ku4wm 5 жыл бұрын
Wow miko bitame dise yelale emnite kali fiker ali fiker kali emenite ali ena hulachineme tamage limihone enemokere mimokireme sayehone fitare ewenitiga semate fikre emenite ewenitiganitene semate biwesetachine yasaderebene
@dubaifree739
@dubaifree739 5 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል
@bizunshesalamon1958
@bizunshesalamon1958 4 жыл бұрын
ውውውውው በጣም አሪፍ ❤️❤️🤭👌
@seadatube6426
@seadatube6426 4 жыл бұрын
ዋው ያበደ ነው
@user-gr2qp3xd5w
@user-gr2qp3xd5w 5 жыл бұрын
ዋዉ ደስዪላል
@ephremgashaw4487
@ephremgashaw4487 5 жыл бұрын
አንደኛ ናችሁ ተመችቶኛል
@ynmare9910
@ynmare9910 5 жыл бұрын
የሄ ነው ውንድ ይልመድባችሁ እውነት ድስ ይላል
@user-ct7ge7cp1h
@user-ct7ge7cp1h 5 жыл бұрын
ዋው ሥታምር ሥነምግባሮም
@tsegenasharega4406
@tsegenasharega4406 5 жыл бұрын
WOW amazing
@nibretleoul2540
@nibretleoul2540 4 жыл бұрын
Zefanungn kofiyawun tale belew esh miko
@high1166
@high1166 5 жыл бұрын
የእውነት በጣም ደስ ይላል10 አመት ሙሉ ጽናትሽን አደነኩልሽ አሪፍ አፍቃሪ ነሽ yenie film prodakshin እኔም አድቀን ብቅ እላለሁ ከሳኡድ ወደ የኔ
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 5 жыл бұрын
ሳቃችሁ ያጠግባል በርቱ ፎቃ የሆናችሁ ልጄች
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 7 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 21 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
ሴቶቹን ግራ ያጋባዉ ፈረንጅ ፕራንክ!
13:52
Rich Man Miko
Рет қаралды 400 М.
9ኛው ሺ ምዕራፍ 3 ክፍል 1
23:52
EBC Entertainment
Рет қаралды 179 М.
ለኔ ስትል ብዙ ዋጋ ከፍላለች ግን ? 💔 || EP 12 ጋቢ ሾው
38:32
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 125 М.