ዮአዳን (ክፍል 8)

  Рет қаралды 292,090

ለዛ

ለዛ

Ай бұрын

Пікірлер: 713
@Firoye921
@Firoye921 Ай бұрын
እኔዚ መዥገር የሆኑ እናት እና ልጅ ሲያስጥሉ በህወቴ አሰመሳይ ሰው ስጥላ 😢😢😢😢😢 ማነዉ ዮአዳንን የሚወድ ብቻ 👍👈 የማታ እንጀራ ይስጠን አሜን በሉ ❤❤❤❤
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Ай бұрын
እኔ አሚን❤❤❤❤
@user-em2zc4jx8m
@user-em2zc4jx8m Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@user-hj7pc9ui1p
@user-hj7pc9ui1p Ай бұрын
ድራማኮ ነው 😂😂
@Mubetube2
@Mubetube2 Ай бұрын
ድራማ መሆኑን እያወኩ ያናድዱኛል😂
@user-pp5ic4tr4e
@user-pp5ic4tr4e Ай бұрын
እኔም ዮአዳና ማሀሊት ውድድድድ ነው ማረጋቸው❤❤❤❤❤እናትና ልጅ ግን ከባድ ናቸው እፉፉፉፉፉ
@user-xr4ml4fv7d
@user-xr4ml4fv7d Ай бұрын
ዮአዳንንና ሰራተኛዋን የምትወዱ 👍👍በሉኝ
@Zaahab
@Zaahab Ай бұрын
❤❤❤❤
@HayemeHaym
@HayemeHaym Ай бұрын
እኔሙቸነው፡እምወዳቸው
@user-of6ck3jd5h
@user-of6ck3jd5h Ай бұрын
❤❤❤❤
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 Ай бұрын
Me
@user-bk6mc7zu7z
@user-bk6mc7zu7z Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-kj9tu2xb9s
@user-kj9tu2xb9s Ай бұрын
ማነው ማህሌትን ዮዳን እሚወድ❤️
@user-je3xh8bg3r
@user-je3xh8bg3r Ай бұрын
ደምሪኝ ውደ❤❤❤
@user-he3tn1pc5t
@user-he3tn1pc5t Ай бұрын
እኔም ❤
@user-wg3hz9is1j
@user-wg3hz9is1j Ай бұрын
እኔም ስወዳቸዉ💘💘💘
@daginate
@daginate Ай бұрын
እኔ ነኝ
@Rutatube7595
@Rutatube7595 Ай бұрын
ውዶች ❤ደምሩኝ🎉❤
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Ай бұрын
ዮአዳንን በጣም ነው የምወዳት በሁሉም ድራማዋ ማነው እንደ እኔ የሚወዳት❤❤❤❤🎉
@user-bk6mc7zu7z
@user-bk6mc7zu7z Ай бұрын
ደምሪኝ
@Kalidesmael
@Kalidesmael Ай бұрын
ዩወዳን እና የሠራተኛዋ አድናቂወች 10 k አሥገቡኝ
@user-ip3xb5kp5n
@user-ip3xb5kp5n Ай бұрын
አስተማሪ ድራማ ነው እናት እና ልጅ አንድ አይነት እሾክ ናቸው ዩአዳን አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ
@Hawaii-mi2co
@Hawaii-mi2co Ай бұрын
በጣም 😂😂😂😂
@Rutatube7595
@Rutatube7595 Ай бұрын
ደምሩኝ❤🎉
@zekiahemed9289
@zekiahemed9289 28 күн бұрын
እናትና ልጅ ባይኖሩ ድራማው አያምርም በደብ ሰርተውታል
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 Ай бұрын
እችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያላሰባቹት ደስታ ይስጣቹ 🙏🙏🙏🥰
@rayanrayankhaled9410
@rayanrayankhaled9410 Ай бұрын
Amen amen
@Hawaii-mi2co
@Hawaii-mi2co Ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@user-zf6cu2st8h
@user-zf6cu2st8h Ай бұрын
አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንን ለአታኤም😊
@redietwondimu8801
@redietwondimu8801 Ай бұрын
Amen Amen
@biculotolosa7227
@biculotolosa7227 Ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@tebabe
@tebabe Ай бұрын
ሸለመጥማጥ የሆኑ እናትና ልጂ 😏😏 ማነው እደኔ በናትና ልጅ እሚናደድ👍👍👈
@SaadaDananish
@SaadaDananish Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-io2vj4bf4v
@user-io2vj4bf4v Ай бұрын
ወላሂ አንደኛ ነኝ ዛሬ ማነው በቅንነት ልቡ የተሞላ የሚደምረኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
@Mahiraya.
@Mahiraya. Ай бұрын
ደምሪኝ ውደዋ❤
@ayelechdabesse7483
@ayelechdabesse7483 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ayelechdabesse7483
@ayelechdabesse7483 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@KHADIJAYosf
@KHADIJAYosf Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KHADIJAYosf
@KHADIJAYosf Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢🎉🎉🎉😢😢😢😢🎉🎉😢😢😢❤❤🎉😢😢😢
@DanielakaluZeleke-ef2gp
@DanielakaluZeleke-ef2gp Ай бұрын
መጨረሻ ናፈቀኝ የዚህ ድራማ 😂።እናትና ልጅ ዋጋ የምየጌኝበት ቀረቦዋል
@Kadijakadija-li2oe
@Kadijakadija-li2oe 22 күн бұрын
እኔም ናፍቆኛል የመጨረሻው
@uadsfdd7491
@uadsfdd7491 Ай бұрын
የአዳንን የሚወዲ 🥰🥰🥰🥰
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 Ай бұрын
😊ዮአዳን
@YoiPpk
@YoiPpk Ай бұрын
እኔየኔማር❤❤❤❤❤
@Hawaii-mi2co
@Hawaii-mi2co Ай бұрын
እኔ❤❤❤❤❤❤
@SenaitEthiopia
@SenaitEthiopia Ай бұрын
አድኒቂ ዋነኝ
@Molla-pe8rs
@Molla-pe8rs Ай бұрын
እኔ ሰወዳት እኮ❤❤❤
@EisaShekur-vh8er
@EisaShekur-vh8er Ай бұрын
ያጀማአ አገራቺንን ሰላሟን ያብዛልን አሚን በሉ
@user-fn1tc3ib5w
@user-fn1tc3ib5w Ай бұрын
ኣሜን 🙏🙏🙏
@user-zv8wp8dg4p
@user-zv8wp8dg4p Ай бұрын
አሜን❤❤❤
@zburahassenaschal8693
@zburahassenaschal8693 Ай бұрын
አሚን
@user-tk6qs1qd7b
@user-tk6qs1qd7b Ай бұрын
አሚንንያረብ
@ZeburaAli-db7wk
@ZeburaAli-db7wk Ай бұрын
አሜንያረበልአለሚንንንንን
@GhffvVhgvh
@GhffvVhgvh Ай бұрын
ኡኡኡአደኛነኝ ማነው እደኔ ዩአዳንን እሚወድ
@Mahiraya.
@Mahiraya. Ай бұрын
ስሞትልሽ ደምሪኝ😢
@Membr-fc8kr
@Membr-fc8kr Ай бұрын
እኔ❤❤❤❤❤
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Ай бұрын
እኔ
@GhffvVhgvh
@GhffvVhgvh Ай бұрын
@@Mahiraya. አትሙችብኝ የኔእህት😥 ደመርኩሽ
@Hawaii-mi2co
@Hawaii-mi2co Ай бұрын
እኔ❤❤❤❤❤❤❤
@MahletGiday
@MahletGiday Ай бұрын
ዛሬ ማሂና ዮአዳን ዘና ፈታ እንዳላችሁ ደስ ብሎኛል የዛን ጭንቀት ሁሉ ስቃይ አሳልፈሽ እንደናትሽ እንኳን ባትሆንም የእናትሽ ምትክ ሆና ከጎንሽ ስላለች ማሂ ደስተኛ ሁሌም ታደርግሻለች እናትና ልጅ ግን የክፋታችሁ ጥግ ያስጠላል አዲሱ ልጅ ግን ስርአት ምን እንደሆነ ያላዬ ያላደገ ነውረኛ ነህ ዮአዳንን አትችላትም ጨርቅህን ታስጥልሀለች ዋ
@user-iy7sw4io2r
@user-iy7sw4io2r Ай бұрын
ዮአዳንን የሚወድ ብቻ በላይክ ያሳየኝ ያረብ ሀገራችንን ህሰላምያርግልን❤
@user-bo5zm4vj6q
@user-bo5zm4vj6q Ай бұрын
ዝም ብዬ ስገምት እንግዳዉ ልጅ ለዩዓዳን የምጠቅማት ይመስለኛል ሰዉ ለዉ መዳኒት ይሉ የለ
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Ай бұрын
ባረገው😢
@user-uf7ex1fk2l
@user-uf7ex1fk2l Ай бұрын
Endafsh yrglat❤
@user-sg4rt1dp4m
@user-sg4rt1dp4m 28 күн бұрын
እኔም እንደዛ ገምቻለሁ ግን ደሞ የሆነ ነገር እንዳያደርጓት ፈራሁ
@Mahiraya.
@Mahiraya. Ай бұрын
ስሞትላችሁ እዳታልፍኝ😢😢😢ደምሩኝ
@user-dp3pv5es5r
@user-dp3pv5es5r Ай бұрын
ደመርኩሺ
@Mahiraya.
@Mahiraya. Ай бұрын
አመስግናለህ❤❤❤❤​@@user-dp3pv5es5r
@tebabe
@tebabe Ай бұрын
ደመርኩሽ😂
@Tube-pw5sw
@Tube-pw5sw Ай бұрын
😂😂😂😂አሁንም ልመና አለ😅
@Mahiraya.
@Mahiraya. Ай бұрын
@@Tube-pw5sw 😂😂😂ግጭኝ ዝብልሽ
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s Ай бұрын
በፊልም መጤፎ ካላክተር የሚጫወቱ ሰወች ክፉ ነው የሚመስሉኝ
@Woubnesh
@Woubnesh Ай бұрын
እናትና ልጅ የክፋታቸው ጥግ🥺
@user-yx5sp1km7c
@user-yx5sp1km7c Ай бұрын
በጣም
@user-vh2lx2pf6r
@user-vh2lx2pf6r Ай бұрын
ቅመችዬ በየአላችሁበት ቦታ ሰላማችሁ ይበዛ 🙌🙌🙌🙌🥰🥰🥰
@user-rl6mq2he9u
@user-rl6mq2he9u Ай бұрын
አሚንንንንንን❤❤❤
@Rutatube7595
@Rutatube7595 Ай бұрын
ደምሪኝ 🎉❤
@Kariima-ev3hu
@Kariima-ev3hu Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl Ай бұрын
ዮአዳአንዬ የኔውድ ስወድሽ እዲሁም ሸቃሊትዋ ውይ እናትና ልጅግን በፈጣሪስም ከባድ ናቸው አጎትተብዬው ግን ስያስጠላ እደኔ ምያናድደው የተመቸው ላይክ ያርግ
@user-px1xc9lc8j
@user-px1xc9lc8j Ай бұрын
ታየኝ መጨርሻቸው ሲበላሽ እናት እና ልጆች
@NigatTigist
@NigatTigist Ай бұрын
ማክሰኞ ማታ ወደ ሀገሬ እበራለሁ ሰላም ግቢ በሉኝ እናንተም በሰላም ግቡልኝ
@fanayetadesse7913
@fanayetadesse7913 Ай бұрын
Selamgibi ihite
@toybamohammad5443
@toybamohammad5443 Ай бұрын
መልካም ጉዞ በስላም ከሙሉ ቤተሰቦችሽ ያገናኝሽ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@NigatTigist
@NigatTigist Ай бұрын
@@fanayetadesse7913 አሜን ውዴ
@NigatTigist
@NigatTigist Ай бұрын
@@toybamohammad5443 አሜን አመሰግናለሁ ውዴ
@FatumaFatuma-uo4un
@FatumaFatuma-uo4un 23 күн бұрын
ሰላም ያስገባሽ
@user-ok3lj4lc5q
@user-ok3lj4lc5q Ай бұрын
እነዚህ የሰው ክፉ የሆኑ እናትና ልጅ ክፋት ተጋልጦ ማየት የናፈቀው
@Rutatube7595
@Rutatube7595 Ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤🎉
@user-wn9ui8py2y
@user-wn9ui8py2y Ай бұрын
ሳስጠሉ እነዝህ አስመሳይ ሰወች በህይወቴ አስመሳይ ሰው ስጠላ ዮአዱን እደኔ የምታሳዝ ነው😢😢😢😢😢😢
@YoiPpk
@YoiPpk Ай бұрын
እኔሰብትሉአሰመሳይሰውበጣምነውየምጠላው😮😮😮😊😊😊
@Rutatube7595
@Rutatube7595 Ай бұрын
ውዶች ደምሩኝ🎉❤
@user-lt2if1qv2c
@user-lt2if1qv2c Ай бұрын
አጎትየው ምን አይነት ሰው ነው አድም ቀን ተረድቶት አያቅም ዩአዳንን😢
@MdEt-re1rn
@MdEt-re1rn Ай бұрын
እኮ አናድውሊድፍኝነው😮😮😮😮😢😢😂😂
@Hawaii-mi2co
@Hawaii-mi2co Ай бұрын
ዮዳን አይዞሽ ነገሩ እየተመቻቸልሽ ነው አሁን አጎትሽ የሚለዳበት ሰአት ደረሰ
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q Ай бұрын
ይሄ ልጅ ያችን መርዝ ልጅ ያስረግዛታል ጠብቁ😂😂😂😂😂😂😂
@ይሁን-rz7il
@ይሁን-rz7il Ай бұрын
😂😂😂
@mparidam3408
@mparidam3408 29 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@JohnChuol-ij6zo
@JohnChuol-ij6zo 25 күн бұрын
ዩአዳንን የምትወዷት እና የምታዝኑላት ❤❤❤አድርጉ
@SusuAhmed-xx3zu
@SusuAhmed-xx3zu Ай бұрын
ዪአዳን የቤት ሰራ አጋዦ ሰወዳችሁ❤❤
@uaeuae7355
@uaeuae7355 Ай бұрын
ይችን ሤትዮ በሁሉም ፉልም ማይ ማነዉ እደኔ የሚጠላት
@fanayetadesse7913
@fanayetadesse7913 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@fasa7843
@fasa7843 25 күн бұрын
እኔ የክፉ ክፉ ናት😢😢
@azebtadesse7259
@azebtadesse7259 18 күн бұрын
ድራማ መሆኑን አትርሱት
@ghghghh217
@ghghghh217 Ай бұрын
❤❤❤❤ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ሱስ ሁኖኛል
@att1155
@att1155 Ай бұрын
ዋዉዉዉ እናመሰግናለን በጉጉት ስጠብቅ ነበር
@Mahiraya.
@Mahiraya. Ай бұрын
❤❤
@Helenutub
@Helenutub Ай бұрын
አምላኬሆይ እንደ ዮአዳን ጠካራና ሀላፊነቱዋን ባግባቡ የምትወጣ ሴት አርገኝ😢❤❤❤❤
@user-jx2xh5io5s
@user-jx2xh5io5s Ай бұрын
ዮአዳን የሚወድ በላይክ እንደኔ
@caaltuubaalchaa6873
@caaltuubaalchaa6873 Ай бұрын
Iwadan siwedsh yamir❤❤
@lidujesuse910
@lidujesuse910 28 күн бұрын
ይሄ ድራማ በጣም እያበሳጨኝ ያሉት አልበቃ ብሎ ሌላ አቃጣይ ፎ
@Hawaii-mi2co
@Hawaii-mi2co Ай бұрын
ሀኝቾየ አይዞሽ የውነት ይሄንን ድራማ ሳይ በጣም ነው የማለቅሰው የኔ እጀራናትም ልክ እደዚች ሴትዮ ነች😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-po4ir6yj2v
@user-po4ir6yj2v Ай бұрын
😭🙆🏼‍♀️lika becay aydelom
@umuhajer
@umuhajer Ай бұрын
የኔስ ወላሂ በጣም ጥሩ ናት😢
@sitotatube-
@sitotatube- Ай бұрын
❤❤❤❤ enkuwan dena mexachuu mirtochiyee 🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍
@gudfif9519
@gudfif9519 Ай бұрын
እናትና ልጂ መዥገር ናቸው
@AhmedSeid-yv5tn
@AhmedSeid-yv5tn Ай бұрын
ወይኔ ሒሩት ይች አስመሣይ ይገባታል እንደውም ያንሣታል በዩኣዳን ላይ እንዳላቅራራች አፏን አስያዘልኝ እሠይ ።ውይ እናት ከልጂ ሢያስጠሉኝ በፊልሙ መሀል ባይመጡ ደስታዬ ነበር።
@user-bm6sx3sk4v
@user-bm6sx3sk4v Ай бұрын
አለህዬ አበቴን በጀናት እናቴን አተሰጠኝ
@zuzuzuzu9183
@zuzuzuzu9183 Ай бұрын
አሚን እኔም እንዳች ነኝ
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Ай бұрын
እነዚ እናትና ልጅ ሌላ ሌላ ፊልም ላይም ባያቸው ነው ሚደብሩኝ አውሬዎች ሲያስጠሉ ሴጣንን ያስንቃሉ መጨረሻቸው ማየት ናፈቀኝ😢
@user-cl7wl4cc3r
@user-cl7wl4cc3r Ай бұрын
ድራማ መሆኑን እያወቅኩ የኔ መቃጠል መጨረሻው ናፈቀኝ
@RahelMyself
@RahelMyself Ай бұрын
እኔም የእውነት በተላይ እናቷ😢😢😢😢
@FantayAbate
@FantayAbate Ай бұрын
Yoadan yemtwedut layk❤❤❤❤
@user-te7nj4ec2y
@user-te7nj4ec2y Ай бұрын
ሡበሀን አላህ 😢😢😢
@nejatshikur8363
@nejatshikur8363 Ай бұрын
ለድራማ ነው ሱብሀን አላህ የተባለው😢😢
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Ай бұрын
እረሙሲሊሞች ስረአት ለምን ይሄን ቃል እደሚንጠቀም እወቁ
@user-te7nj4ec2y
@user-te7nj4ec2y Ай бұрын
እደዚህ አይነት የእውነት ስላለነውጂ ለዚህ አይደለም ማማዬ😢​@@nejatshikur8363
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki Ай бұрын
ዮአዳንዬ የኔ አሳዛኝ አይዞሽልኝ❤❤
@Hayatawel-ce2qf
@Hayatawel-ce2qf Ай бұрын
ከአስመሳያ ፈጣሪ ያጠብቀን❤❤
@Susuborena23
@Susuborena23 Ай бұрын
እናትና ልጅ የሆኑ መዥገር ናቸው አቦ ይድፋችሁ🤨 ዮአዳምን ስወዳት🥰
@HayemeHaym
@HayemeHaym Ай бұрын
ቀጣይ፡በጣም፡ጉጉትላይነው፡ያለቀ፡ዮአዳን፡ይሳካላት፡እሷ፡ታሸንፍ፡የምትሉ❤❤❤
@user-wx4zo3kt2v
@user-wx4zo3kt2v 5 күн бұрын
ማህሌት እና ዮአዳን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ እናት ና ልጅ አፈር ብሉ
@user-rg5kk7vc5r
@user-rg5kk7vc5r Ай бұрын
ይቺ ልጂ ጥሩ ገፀባህሪ ብትጫወት እራሱ ያው መጥፎ ነው የምመስለኝ
@HALIMADawud-ul9en
@HALIMADawud-ul9en Ай бұрын
በጣም አሰጠሊና ክፋ ናት 😢
@Tirunesh1219
@Tirunesh1219 Ай бұрын
በጣም 😢
@adentega-pr1gy
@adentega-pr1gy Ай бұрын
በጣም መርዝ
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl Ай бұрын
ሁሌም መጥፎሆናነው ምትሰራው እኔም እደዛው
@Hawaii-mi2co
@Hawaii-mi2co Ай бұрын
እኔም በጣም❤❤❤
@user-ll4mo3nu4d
@user-ll4mo3nu4d Ай бұрын
ዛሬ ደሞ ሰላሳኛ ኮማች ነኝ😊😊እናትና ልጅ ብገላቹ ስሜቴ ኖ😒💪
@fikrTube-lw8np
@fikrTube-lw8np Ай бұрын
ተው ግን ቅመሞች ደምሩኝ አይከፍልበትምኮ 🙏🙏🙏
@fafimk
@fafimk Ай бұрын
አንደኛ ነኝኝኝኝ ላይክ አድርጉኝ ባሌ ናፍቆኛል😢😂
@haadhajiruu3494
@haadhajiruu3494 Ай бұрын
ቤተሰብሽስ አናፈቁሽም ወይ ክክክ
@user-xp3vc6ic8x
@user-xp3vc6ic8x Ай бұрын
አቡሹር። ዉዴ። ለኔም በጠም ናፍቆኛል ሆሎም። ያልፈል
@user-wn4ms2tt5u
@user-wn4ms2tt5u Ай бұрын
እና ላይክ ባልሺን ይተካልወይ ከላይክጋር የሚመሳሰል ባልከሆነ ሺግርየለውም ቤተሰቦቺሺንም አስታውሺግን
@GjjHhx
@GjjHhx Ай бұрын
ከከከከከከከከከ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-kd6jd9yo1i
@user-kd6jd9yo1i Ай бұрын
እናት እና ልጂ አቃጥላችሁ ልትደፉኝ ነዉ😂😂😂😂
@gatogatometka30
@gatogatometka30 Ай бұрын
በጣም😂😂
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c Ай бұрын
በጣም አቃጠሉኝ
@user-wg3vh8rx2f
@user-wg3vh8rx2f Ай бұрын
በጣም 😂😂😂
@Hawaii-mi2co
@Hawaii-mi2co Ай бұрын
በጣም😂😂😂😂😂
@PoPo-vy3xj
@PoPo-vy3xj Ай бұрын
ማሂንና ዮአዳንን የኔሚወድ❤❤❤❤❤❤
@ToybaAhmed-yn9xr
@ToybaAhmed-yn9xr Ай бұрын
ቶቶሎ ልቀቁልን ይችን ሰይጣን ሴት መጨረሻውን ማየት ናፈቀኝ
@hebshawit
@hebshawit Ай бұрын
ሀንቾ ስትተውን ❤ እናትናልጅ አስመሳዪች
@thenahomhelen3333
@thenahomhelen3333 27 күн бұрын
Plese part 9
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 Ай бұрын
ዮአዳን አተነፋፈስሽን በጊዜ ታከሚ❤❤ እንወድሻለን
@MkebrarawaHabeshawit
@MkebrarawaHabeshawit 26 күн бұрын
ኧረ ለፊልሙ ይሆናል ካልሆነ ግን የልብ ችግር አለው ማለት ነው
@BAkIENTERTAINMENT140
@BAkIENTERTAINMENT140 Ай бұрын
እረ ቋሚ ቀን ይኑረው
@user-bj9lc1tp3p
@user-bj9lc1tp3p Ай бұрын
አቤላ እና ቅድሴ የጎደኝነት ጥግ ደሰ ሰትሉ
@Djeb-jx9eb
@Djeb-jx9eb 19 күн бұрын
Aizose❤❤❤
@KalyeKalye-bs5xp
@KalyeKalye-bs5xp Ай бұрын
ማሂየዋ ፍቅር እኮ ነሽ
@HiwetsahluTekle
@HiwetsahluTekle Ай бұрын
ዮአዳን በጣም ነው ምታሳዝንኝ 😢😢😢😢
@hanastube4716
@hanastube4716 Ай бұрын
yemedam kmemochi demirugn lidemirachu🎉❤
@ayelechdabesse7483
@ayelechdabesse7483 Ай бұрын
ብድር በምድር የእጅሸን ሥራ አገኝሸ ክክክክክ ጎበዝ ሳሚ😂😂😂😂
@Hayah-jf1mz
@Hayah-jf1mz Ай бұрын
😂😂😂በጣም
@Hayah-jf1mz
@Hayah-jf1mz Ай бұрын
ልጅቶ ፎቃ ገባላት መሠል
@ayelechdabesse7483
@ayelechdabesse7483 Ай бұрын
@@Hayah-jf1mz ጨዋ የሰዉ ልጅ በላጌ ብላ የራሷ ልጅ በላጌ ሆነችላት የአፉን ፍሬ በላች እናቷ አቤት ይገርማል
@ayelechdabesse7483
@ayelechdabesse7483 Ай бұрын
@@Hayah-jf1mz አዎን ጥሩ ነዉ አሁን ወደ እሱ ትሂድ ልጅቱም ትንሸ ጊዜ እርፍ ትበል ምነዉ ሸዋ😀😀😀😃
@birkalemmesfin7154
@birkalemmesfin7154 Ай бұрын
ዮአዳንን ስትደሰት ማየት የሚፈልግ ላይክክ❤❤❤❤❤❤❤
@DameIticha
@DameIticha Ай бұрын
Uuuuuf takatatayi bihon arif naw
@KrdK-fx7ph
@KrdK-fx7ph Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤yuadan mar Nat
@fhhhxhbb-cu8wb
@fhhhxhbb-cu8wb Ай бұрын
Yes a denya neny❤️❤️❤️😁
@hananmekonenn813
@hananmekonenn813 Ай бұрын
እናትና ልጂ ስታስጠሉ 😢😢😢 ይኋዳን ሚስኪን❤❤❤❤😢
@busyline3833
@busyline3833 Ай бұрын
እናትናልጅ በጣምያስጥላሉ😂😂😢😢
@GenetTeshome-ci9tk
@GenetTeshome-ci9tk 21 күн бұрын
ዮአዳን❤❤❤ሰራተኛዋ❤❤❤❤❤😢
@saratube7323
@saratube7323 Ай бұрын
እናትና ልጅ እንደኔ እስቴ የሚናድዶችሁ 😢😢😢
@user-xt7wj4nr6i
@user-xt7wj4nr6i Ай бұрын
አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው አንደኛ ልጆቻችን በእኩል አይን የማናሳድጋቸው ከሆነ እርስ በእርስ ከመደጋገፍ ይልቅ ጠላት እንዲሆኑ ነው የምናደርጋቸው ሁለተኛ በቤታችን ውስጥ ምን እየተካሄደ እንደሆነ ቆም ብለን ነገሮችን ማየት ያስፈልጋል ሁሌም ጠላት የውጪ ይመስለናል ነገር ግን አጠገባችን ያለውን ሰው በደንብ መከታተል መመርመር ይኖርብና ፡፡
@user-ji5hi9he5v
@user-ji5hi9he5v Ай бұрын
Ayizosh,yoadan,iwnet,tedefino,ayiqerim,
@GoodMore-pv1jx
@GoodMore-pv1jx Ай бұрын
Where is part 9
@gfhhhfgdysyg7107
@gfhhhfgdysyg7107 Ай бұрын
እናትናልጂ ሁሉም ነቀርሳ አጎት ተብየው ሴናዲዲ🎉🎉🎉
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq Ай бұрын
እንደኔ ዮአዳና ማሂን የሚወድ👍❤🎉
@RomanRoman-us9rz
@RomanRoman-us9rz Ай бұрын
ዮኦዳን ብርቺ በጣም አሪፍ ነው ❤❤ በርቱ ❤❤❤
@user-et1tj6xx1d
@user-et1tj6xx1d Ай бұрын
እናትና ልጁ ሁለት መርዝ😢😢
@MKk-qp6qx
@MKk-qp6qx Ай бұрын
እውነት ይህ ልጅ ያምራል አለች አይ ጠብ አለች በአንድይ ጉድ ነው እካ😂 አይ እናትና ልጅ ልጅ በፍቅር ወደቅች 😮😮😅 ይወዳነሰ የኔ ውድ ነገር እውነት ጠንክራ ሁንሽ ማይት ለኝ ለሞት በን ማጠክሪያ ነው እውነት ከዘህ ፋልም የተማረኩት ነገር ቢኑር የይወዳን ጠንካራ ነው እና ክፍል 8 እስከ ምጨርሻው ለማይት ዝግጅ ነኝ🥺😘😘😮
@MuluBiruk
@MuluBiruk Ай бұрын
Yoadan my best❤
@SmarhQHT
@SmarhQHT Ай бұрын
Inen yemiwadany yemadam qimamoch❤❤ like
@alihassen1242
@alihassen1242 Ай бұрын
ምናለ ትንሽ እንኩዋን ቢጠራጠርጅልአጎት
@user-nb1ij4ob5c
@user-nb1ij4ob5c Ай бұрын
Yewid konjo ❤❤❤❤❤❤❤
@user-rd3gp2nb4l
@user-rd3gp2nb4l Ай бұрын
እናት ልጅ የናተስ ከፋ አቤት ክፋት መችም ድራማ ነው እንጂ
@MedinaayalewAlyu-ey1pi
@MedinaayalewAlyu-ey1pi Ай бұрын
እነዚህን መሠሪ እናትና ልጅ የሚጠላ ማነዉ እደኔ
@user-xj2vp4ur4v
@user-xj2vp4ur4v Ай бұрын
ዩአደን የኔውድ ❤❤❤
@SmarhQHT
@SmarhQHT Ай бұрын
Makabar bakanfar alach ayate
@ablakatyablak6445
@ablakatyablak6445 23 күн бұрын
ለአለቃም አለቃ አለው። በነገራችን ላይ ለሆዳም ሰዎች መዝናናት ማለት መብላት መጠጣት ብቻ ይመስላቸዋል። መዝናናት ግን እንደ እንደ ሁለቶቹ ነው በመረጡት መሳሳቅ
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Ай бұрын
እኔምለው ዛሬ ድምፅ የለለው ነው እንዴ ቪድዮው ድምፅ አይሰማም ነው ከእኔ ስልክ ነው ችግሩ 😢😢😢😢😢
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg Ай бұрын
ይስማል
@user-sv6jn6ib9n
@user-sv6jn6ib9n Ай бұрын
የአዳንንን የሚወድ❤❤❤❤
@dibootube816
@dibootube816 Ай бұрын
ሁይ ምን ጉድ ናቸው አንድ አይነት😔😔😢😢😢
@MelkamuEmana
@MelkamuEmana Ай бұрын
Part 9 meche new mileqew
@Medidagimitesifa
@Medidagimitesifa Ай бұрын
እናትናልጅ ውይይይይ አቃጠሉኝ
@seadiyalbkowa8835
@seadiyalbkowa8835 Ай бұрын
ዮአዳና ማህሌት ውድድድ❤❤❤❤
@ሀዪቲ
@ሀዪቲ Ай бұрын
እናትና ልጅ ሙጫዎች😣😣ዮአዳን ታሳዝነኛለች
@user-uq6ro7vg4l
@user-uq6ro7vg4l Ай бұрын
አሁን ጨዋታው እያበቃነው😂😂😂የናትናልጅ
@fatemafatema1375
@fatemafatema1375 Ай бұрын
ግን ይችልጅ ክፋቱን እራሱ አያክላትምኮ የክፋት መጨረሻ😂😂😂😂
ዬአዳን (ክፍል 9)
33:38
ለዛ
Рет қаралды 244 М.
ዮአዳን (ክፍል 14)
30:20
ለዛ
Рет қаралды 141 М.
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 17 МЛН
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 5 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 121 МЛН
በሶፊያ ምክኒያት ቶፊቅ ተደባደበ 😱
19:59
ዮአዳን (ክፍል 13)
35:22
ለዛ
Рет қаралды 316 М.
መሄድ እፈልጋለው ናፍቀውኛል😭😭
13:34
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 73 М.
ረዱ ስትማግጥበት አገኛት
17:27
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 132 М.
ዬአዳን(ክፍል 10)
34:15
ለዛ
Рет қаралды 342 М.
ዮአዳን (ክፍል 11)
33:32
ለዛ
Рет қаралды 303 М.
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН