Yohana - ዮሐና - ገላጋይ | Yohana - Gelagay (Official Video)

  Рет қаралды 13,458,060

Yohana ዮሐና

Yohana ዮሐና

Жыл бұрын

Yohana is back with a hot single #Gelagay, a new banger guaranteed to be the anthem of the summer!
vevo.ly/9yQCkN

Пікірлер: 2 500
@Yohanaoriginal
@Yohanaoriginal Жыл бұрын
ለ ፍቅራችሁ አመሠግናለሁ!! ገላጋይ ግጥም እነሆ!!! ገላጋይ ሳይሽ ነው የማውቅሽ መች ትጠፊኝ እና ለሰው ላመልሽ ብትይም ነኝ ደህና ሳይሽ ነው የማውቅሽ አትጠፊኝም እና እንደሰው ላመልሽ አትበይኝ ነኝ ደህና እንባ ምን በወጣሽ ቱ በይ ላብርድልሽ ገላጋይ (ገላጋይ) ግሎ እንዳያሳርሽ እንባ ምን በወጣሽ ቱ በይ እኔ አለሁሽ ገላጋይ (ገላጋይ) ገላጋይ ልሆንሽ መዳፍ ጉንጭ እንጂ ቢያሽ አይበሉባ ለእንስፍስፍ አይደርስ ሆድ ለሚያባባ ለዚ ለዚ እንጂ ሰው ወዳጅ ቢባል ያጫውተኝ አፍሽ ሆድሽ ምን አባ ስቀሽም ሲቃሽን አያለው እንኳንስ እቺን እቺን እና ዝምታሽ ይጮሀል ሰማለው ገጥሟል አለምሽ አለሜ አልሜ ስቼሽ መች አውቃለው እንኳንስ እንዲ ቀርበሽና ሳይቀልሽ ላለቅሽ ምላለው ሆኗል ህመምሽ ህመሜ እንባ ምን በወጣሽ ቱ በይ ላብርድልሽ ገላጋይ (ገላጋይ) ግሎ እንዳያሳርርሽ እንባ ምን በወጣሽ ቱ በይ እኔ አለሁሽ ገላጋይ (ገላጋይ) ልሆንሽ አልቻለም ማለፍ ገፍቶ እንዳላየሽ አይኔ አይቶ ጆሮዬም አይል ከቶ የራሷ ጉዳይ ሰምቶ አልገምት ይዤ ጫፉን ጥርስሽ ዘግቶ ደጃፉን ላግዝ ሀሳብ መቅዘፉን ገርበብ አርጊ የአፍ በራፉን አልቻለም ማለፍ ገፍቶ እንደሩቅ ሰው አይኑ አይቶ ምሎልሻል ቃል ገብቶ ችላ አይልሽም ሰምቶ እና ስቀሽ ላይ ላዩን አርቀሽ እኔን ባዩን ተይ ሳይሆን እንደማይሆን መፍትሄ አብስሉ ባይሆን
@yonatanawoke
@yonatanawoke Жыл бұрын
Yo ❤❤ Bertalen yga twled
@FilmCritic933
@FilmCritic933 Жыл бұрын
Yooooo man. We needed this. It is definitely a summer song
@biyancaregassa3052
@biyancaregassa3052 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@yosefaregahegn1682
@yosefaregahegn1682 Жыл бұрын
It's the deepest lyrics🙌
@user-iu6ev5jp2b
@user-iu6ev5jp2b Жыл бұрын
You are one of the best. Keep Grinding....
@Dynamic_G
@Dynamic_G 11 ай бұрын
ህመማቹን በፈገግታ ለምትደብቁ ድንቅ እህቶቻችን ይሁን ❤❤❤ ሙዚቃው ደሞ አይሰለችም!!!
@MelakuDawit-uo6mn
@MelakuDawit-uo6mn 10 ай бұрын
2:29
@NatiBalaw
@NatiBalaw 9 ай бұрын
Best music
@berniegumbira2370
@berniegumbira2370 7 ай бұрын
💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ) የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት | የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️
@naeda12
@naeda12 4 ай бұрын
🙏🙏
@siyalfwazafikir0683
@siyalfwazafikir0683 2 ай бұрын
🥰🥰
@addistilahun8088
@addistilahun8088 10 ай бұрын
ዮሐና ግን "ቱ በይ "...እንዴት መጣልህ በልጅነት አይምሮ ካልሆነ እኔንጃ ብቻ 1ኛ ነህ.... የኔ ዳግማዊ እዮባ👏👏👏...
@berniegumbira2370
@berniegumbira2370 7 ай бұрын
💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ) የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት | የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️
@user-qh4vc5vb3b
@user-qh4vc5vb3b 5 ай бұрын
1:42
@learn_mademe
@learn_mademe 10 ай бұрын
ከቤተሰቦቻችን ከልጆቻችን ሳንሳቀቅ የምንሰማውን ምርጥ ሙዚቃ ስለሰጠከን አመሰግናለሁ ።
@felekegelaw6919
@felekegelaw6919 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Lily_Gabriel
@Lily_Gabriel Жыл бұрын
Dedicated to the people who hide their pain behind their smile!😊 What a master piece‼️🤌
@genetkebebe7921
@genetkebebe7921 11 ай бұрын
There are so many women who buried their pain including my self
@hilinafekade6689
@hilinafekade6689 11 ай бұрын
betam lik nesh its amazing
@robel8126
@robel8126 11 ай бұрын
@@genetkebebe7921 ugmmm
@habtamhabesha3810
@habtamhabesha3810 11 ай бұрын
Yemchachu merty
@simretamaree1957
@simretamaree1957 10 ай бұрын
exactly 💯
@jaja-em4sy
@jaja-em4sy 3 ай бұрын
who here in 2024 listening this master piece💗💗big love from Scandinavian proud of you..
@mtswatmekbib3056
@mtswatmekbib3056 11 ай бұрын
ምን ተአምረኛ ሰው ነክ ግን ለምንወዳቸው እህቶቻችን በምን መንገድ ስሜታችንን መግለፅ እንዳለብን ግራ ይገባኝ ነበር አሁን ግን አንተ እራሱ ገላጋይ ሆንክልን አባቴ ላይፍክ ይጣፍጥልክ ❤❤
@user-hj5ll3ju6c
@user-hj5ll3ju6c 4 ай бұрын
@Yohana. What a legend. From South Sudan Learned Amaric two years ago. Living in Addis. Failed to stop listening to this single release. Keep it up
@etsegenetmuhe6109
@etsegenetmuhe6109 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ጥልቅ አገላለፅና ቆንጆ ቋንቋ አጠቃቀም.....የሚጣፍጥ ዜማ...በቀን አስሬ እያዳመጥኩት ነው...የሚገባህን ያህል ክሬዲት እንዳላገኘህ ነው የሚሠማኝ በርታ ወንድሜ በጣም በበለጠ ስኬት እንደማይህ ተስፋ አለኝ😘🙏
@berniegumbira2370
@berniegumbira2370 7 ай бұрын
💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ) የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት | የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️
@raswodad2460
@raswodad2460 Жыл бұрын
Yohana will be the face of Ethiopian music after few years, mark my word. Another banger 🔥 🔥 🔥...
@DawitBegashaw-wv8rg
@DawitBegashaw-wv8rg Жыл бұрын
😢😢😮😮😮
@sabahn2749
@sabahn2749 11 ай бұрын
🤔🤔🤔🤷🤷🤷
@faith5052
@faith5052 11 ай бұрын
Amen
@simretamaree1957
@simretamaree1957 10 ай бұрын
definitely 💯
@hawenihashim-ll7zy
@hawenihashim-ll7zy 9 ай бұрын
❤❤❤❤🎉😮
@abdirahmanibrahim2234
@abdirahmanibrahim2234 10 ай бұрын
I'm from Somalia 🇸🇴 I've appreciated Ethiopian music especially yohana songs
@FearLess-kj3qb
@FearLess-kj3qb 10 ай бұрын
Brother from another mother ❤🙏
@eastsoldierson
@eastsoldierson Ай бұрын
You welcome walal
@nooaaaa64
@nooaaaa64 9 ай бұрын
for thos who have seen tiktokers music they dont describe our music generation but this one dose
@betelhembelachew4154
@betelhembelachew4154 2 ай бұрын
@brook3299
@brook3299 2 ай бұрын
P
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
ለኔ የተሰማኝ ሴት ልጅ ከአባቷ ከወንድሟ ከፍቅረኛዋ ፍቅር እና እንክብካቤ ያስፈልጋታል (በተለይ የኛ ሀገር ሴቶች)ዘፈንህ ስስማው እንባዬ ነው የመጣው በርታ❤
@kalkidantesfu7540
@kalkidantesfu7540 Жыл бұрын
በትክክል
@Getsay_video
@Getsay_video Жыл бұрын
እማ ነው እምባ😮
@rushman4441
@rushman4441 Жыл бұрын
@@Getsay_video emba
@dagmiweshemlse3560
@dagmiweshemlse3560 11 ай бұрын
ከፈለክሽ እኔ እንከባከብሻለው
@mintesinotmengistu3087
@mintesinotmengistu3087 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@kiyashimelise3958
@kiyashimelise3958 Жыл бұрын
I'm not a comment guy but this music is a masterpiece I cant skip without saying something and I cant stop listening keep shining Yohana
@amytk6095
@amytk6095 Жыл бұрын
​@@ethiopubg5793its cap fyi🙄🙄 not cop
@Tom365s
@Tom365s Жыл бұрын
Right 100000000000000
@abenezertesfaye2322
@abenezertesfaye2322 11 ай бұрын
@@ethiopubg5793 k
@asfawtajames3946
@asfawtajames3946 11 ай бұрын
Amesaganeshal'hu💚💛❤
@hilinaketema13
@hilinaketema13 11 ай бұрын
Wow❤❤❤❤😊
@FasilKidus-rx5cc
@FasilKidus-rx5cc 8 ай бұрын
ገላጋይ ከልብ ለልብ የተሠራ ቆንጆ ስራ ነው::ከድምፅ እስከ ምስል ውህደት የተሳካ በዚያውም ልክ የተወደደ እየተደደም የሚቀጥል🙏👏👏ብራቮ ዮሃ
@berniegumbira2370
@berniegumbira2370 7 ай бұрын
💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ) የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት | የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️
@romhaytsehaye
@romhaytsehaye 10 ай бұрын
ዮሀና ምንድን ነው ያሰማኸን... እውነት ዘፈንን እንዳንተ እየተዝናና የሚያዝናና ሰው ያብዛልን በጣም ጀግና ነህ እንግዲህ አንተን ለማመስገን ከዚህ በላይ ቃል የለኝም
@berniegumbira2370
@berniegumbira2370 7 ай бұрын
💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ) የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት | የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️
@ethiopiagirma3923
@ethiopiagirma3923 Жыл бұрын
I think he's the kind of man who really knows women. We have so many issues that need to be addressed...and I believe he'll be the one to understand them and reflect it to the world.
@herrymillion5621
@herrymillion5621 Жыл бұрын
we are lucky we have yohana in our generation❤
@blenabera4431
@blenabera4431 7 ай бұрын
Jl
@user-gl1pg5kx5t
@user-gl1pg5kx5t 7 күн бұрын
ለ ለሴቶች ያለህን ክብር አይተንበታል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jonizzy9255
@jonizzy9255 9 ай бұрын
Yohana you're a genius... and I personally am proud that you are from Ethiopia.
@THUNDA44
@THUNDA44 Жыл бұрын
I'm a rasta uts 🇯🇲 in shash respect 👍 for great people 💯❤️💛💚
@firiwaktolesa8141
@firiwaktolesa8141 Жыл бұрын
Man! This guy really amazes me through his profounding talent.I have been listening to his music at Campus during my studies
@user-jz3zy3lw1s
@user-jz3zy3lw1s 10 ай бұрын
እንደ ጠየቅከኝ ነው የቆጠርኩት ብዙ አለ ውስጤ ግን ማንም እንዴት ነሽ ብሎኝ አያውቅም ወደ ፊትም የሚለኝ አይመሰለኝም
@derrickmwenda6589
@derrickmwenda6589 9 ай бұрын
I am from kenya but currently in Ethiopia for work and everyone here is mad for this song… I see why… i have been Shouting Gelagay
@yoseniyosi908
@yoseniyosi908 9 ай бұрын
O very good
@merontadele939
@merontadele939 6 ай бұрын
​@yoseniyosi908
@Football_live_at_ethiofm
@Football_live_at_ethiofm Жыл бұрын
What a music What a lyrics What a voice WHAT A CLIP (CAMERA MAN) WOW this is amazing 😎
@user-uh1rb8co4b
@user-uh1rb8co4b 11 ай бұрын
Big respect from 🇪🇷🇪🇷
@martinagoyitom
@martinagoyitom 9 ай бұрын
ገላጋይ 🙏ህመማችሁን በፈገግታ ለምትደብቁ ድንቅ ለሴቶች ይሁን🌹🌹🌹🌹🌹🌹ዘፈኑ ደሞ እማይሰለች ነው!!!!
@berniegumbira2370
@berniegumbira2370 7 ай бұрын
💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ) የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት | የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️
@user-jz2xw5xn2g
@user-jz2xw5xn2g 16 күн бұрын
Today after 1 year eske zare hule eyesemawt nw yohana ❤️
@birukjane
@birukjane Жыл бұрын
Best Melody💯% Best Lyrics💯% Best Arrangement💯% YO👌👏💪🔥🔥
@Mesut_Jr
@Mesut_Jr 11 ай бұрын
Better than you
@IkramwewaEtu-oj5my
@IkramwewaEtu-oj5my 10 ай бұрын
exactly bura
@user-bd6fp9kq7o
@user-bd6fp9kq7o 8 ай бұрын
​@@Mesut_JrDuh people got jealous
@gashgirma6494
@gashgirma6494 Жыл бұрын
Yohanna you're the best Reggae musician we can't wait for the 3rd album Good luck YO YO
@Roommateforever
@Roommateforever Жыл бұрын
Yes
@SmretTeklit-xh1kl
@SmretTeklit-xh1kl 9 ай бұрын
ሌላ ዘፈንህ አይመቸኝም ነበር ይሄ ግን አንደኛ ❤❤❤❤❤❤
@impacttube1
@impacttube1 9 ай бұрын
መልካም ዛፍ በፍሬዉ ነው የሚታወቀው። በርህን ዘግተህ በዚ ልክ ራስህ ለይ ሰርተህ ዘመን ተሻጋሪ ተደጋግሞ የሚደመጥ አይጠገብ ሙዚቃን ሰለሰጠህን ክብረት ይስጥልኝ።
@khaledjemal8238
@khaledjemal8238 10 ай бұрын
Am still here guys i love this music so much u take Ethiopia music to next level yo u the best
@binasam1224
@binasam1224 11 ай бұрын
Yohanna made our generation to be remembered forever ❤❤❤
@IIIIXI902
@IIIIXI902 11 ай бұрын
Yes❤❤ Los Bandoleros for life 🥂🥂
@dawaart
@dawaart 10 ай бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው የምር ይመችህ ዮሃና ❤👏👏👏👏👏👏
@kirubelkassahun566
@kirubelkassahun566 6 ай бұрын
I am from Uranus. Earth music, Good! We no destroy Earth. 🖖
@Zemariam19270
@Zemariam19270 Жыл бұрын
I don't know what did I felt , but I felt something . The melody takes me somewhere ❤❤❤
@abrahamtamirat9093
@abrahamtamirat9093 11 ай бұрын
I have been totally away from Ethiopian music for the last five years, Really this is turned back to look into how Ethiopian music is growing. Thank you Yohana!
@GTRunner
@GTRunner 10 ай бұрын
I dont know any Amharic but that doesn't stop me enjoying this banger
@user-qd3gb5xw7y
@user-qd3gb5xw7y 17 күн бұрын
I don’t know what’s up but I love this song. I love you my grandma my grandma she is 52. I love my my grandma because of nowadays. I don’t have father I don’t have mom my grandma she is for everything. I love you my grandma.
@obnatchannel9789
@obnatchannel9789 Жыл бұрын
I'm from Canada 🇨🇦 I love Ethiopia music 🥰
@yonasabrham9956
@yonasabrham9956 11 ай бұрын
ይሄን ሙዚቃ ሰማውት ድጋሚ አዳመጥኩት ድጋሚ ደጋገምኩት አሁንም comment ስፅፍ እየሰማውት ነው!! ምንድነው በፈጣሪ አባቴ ልባችን ላይ ነሽ አልበሙን አፍጥኚልን #ገላጋይ 👏🏾👏🏾👏🏾
@berniegumbira2370
@berniegumbira2370 7 ай бұрын
💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ) የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት | የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️
@aegon_the_conquerer9563
@aegon_the_conquerer9563 10 ай бұрын
First time I heard this men endetayegn takalachu? Me in 60s going like yegnan zemen music lasemachu and opening ገላጋይ to my grandkids
@user-om6jm9zq3n
@user-om6jm9zq3n 7 ай бұрын
I don't understand what he's saying but, the crazy instrumental + the incredible flow = Masterclass🔥. from🇩🇯
@Feven_lavender
@Feven_lavender 11 ай бұрын
Listened it again and again Love the lyrics...💙!
@temkinmah5535
@temkinmah5535 11 ай бұрын
I literally can't get enough of this song, keep it up YO Amazing song
@user-mt7bl1iw9e
@user-mt7bl1iw9e 8 ай бұрын
ብደጋግመው ብድጋግመው በቃ አልጠገብ አለኝኮ ዮሒ ምርጥ ስራ 1ኛ ♥️♥️♥️
@eden6668
@eden6668 10 ай бұрын
Y'all keep streaming, we need to make this song viral enough so the rest africa can see Ethiopia is also part of the afro beat.
@AshuShewa-ho8js
@AshuShewa-ho8js 11 ай бұрын
No women no cry Amharic version keep it up yo
@gadyybk7356
@gadyybk7356 11 ай бұрын
የሚገርም መልክት ያዘለ ዘፈን......ድንቅ ችሎታ በርታ
@Fasiltessema-uy5kg
@Fasiltessema-uy5kg 9 ай бұрын
ዮሀና ስራወችህ ሁሉም ምርጥ ናቸው ❤👌👌
@user-wn9ds3cq5u
@user-wn9ds3cq5u 9 ай бұрын
Btly yderaw sera❤
@berniegumbira2370
@berniegumbira2370 7 ай бұрын
💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ) የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት | የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️
@bamly
@bamly 11 ай бұрын
ቀልብ ና ልብ ሚገዛ ሙዚቃ,, ❤️❤️❤️✌️✌️✌️

@luelhailu9157
@luelhailu9157 Жыл бұрын
ዬሀና ትችላለህ ልዑል ሀይሉ እሣቱ ሠዐት
@Yohanaoriginal
@Yohanaoriginal Жыл бұрын
ክበርልኝ ወንድሜ
@ablle2299
@ablle2299 Жыл бұрын
ስራህን እንደ ህዝብ ስትወደው ልክ እንደዚህ ምርጥ ነገር ይዘኸ ትከሰታለኸ ይቻምህ አራዳው ❤❤❤
@berniegumbira2370
@berniegumbira2370 7 ай бұрын
💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ) የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት | የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️
@solomonaraya3596
@solomonaraya3596 6 күн бұрын
This is a type of music with sensible content. If Ethiopia would have been under good government.... guess how this kind of music would be a banger with 100m views all around the world as well as some prizes under his shelf .
@HomebetInteriordesign
@HomebetInteriordesign 10 ай бұрын
እነዚህ ሙዚቃዎች ብዙ ሰዎችን ይወክላሉ ስላደረጉት አስደናቂ ስራ እናመሰግናለን ቀጥሉበት 🙏💯
@berniegumbira2370
@berniegumbira2370 7 ай бұрын
💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ) የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት | የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️
@BeheroLegend
@BeheroLegend Жыл бұрын
I love the word ቱ በይ reminds my childhood.thanks yoyo
@tikureanbessa-
@tikureanbessa- Жыл бұрын
We are blessed to have you as a musician and even as a warm hearted person.🥹❤
@mesfinredi7542
@mesfinredi7542 11 ай бұрын
I consider you as one of the greatest artist who introduced a different style to the Ethiopian music. I am much older still like your music.
@michealbekele3505
@michealbekele3505 5 ай бұрын
ክፉ ልብን ሳይቀር የሚያራራ ዘፈን👌👌👍👍👍this is the meaning of art👏👏👏ከአይን ያውጣሽ ወንድሜ ልቤ keep it up👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@bekizziii
@bekizziii Жыл бұрын
U R the ገላጋይ for our ears........... big ups yohaaaaaaaaaaanaaaaaaa
@berniegumbira2370
@berniegumbira2370 7 ай бұрын
💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ) የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት | የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️
@BIRRZSTUDIO
@BIRRZSTUDIO Жыл бұрын
We're thrilled to direct Yohanas Gelagay's latest music video. Our production company, Birrz Studio, worked tirelessly alongside Intouch Media to bring this project to life. We are happy to work with such a talented musician! Good luck brother!!
@yabsiraseyoum5076
@yabsiraseyoum5076 Жыл бұрын
you guys are getting up. well done
@mercymoyproduction483
@mercymoyproduction483 Жыл бұрын
Anbesoch
@Boxingcorner465
@Boxingcorner465 Жыл бұрын
Make it gai
@nardi_0471
@nardi_0471 Жыл бұрын
🙌🏽🫶🏽
@Yohanaoriginal
@Yohanaoriginal Жыл бұрын
We did it! Happy to work with you guys!! So energetic and disciplined!!!
@negusseasghedom1961
@negusseasghedom1961 9 ай бұрын
I am love with song from Eritrea 🇪🇷 ❤
@debalkefantaw2103
@debalkefantaw2103 9 ай бұрын
ዮሀና ኢዬ ዘፈን በጣም ትልቅ መልእክት አለው ወድጄዋለው ኪሩቤል ነኝ ዪመችህ
@ezedintaha908
@ezedintaha908 Жыл бұрын
Goosebumps goosebumps everywhere , yo blessed us again ❤
@samrawitlegesse6687
@samrawitlegesse6687 Жыл бұрын
Yohana you represent us. You are a symbol of that we (these generation) are deep and have energy.
@hewantesfaye4410
@hewantesfaye4410 11 ай бұрын
I sit down and listen to this amazing master piece of work 🙌 ✨️ 👌 👏 😍
@sisaybelachew-cj6ds
@sisaybelachew-cj6ds 8 ай бұрын
Ufffffff...❤❤ l can't stop listening
@kingafor4x-ty9ov
@kingafor4x-ty9ov 11 ай бұрын
የምር ጀግና ነህ ዘፈንህ ቁምነገር አለው። እናመሰግናለን ወንዴ "ገላጋይ ልሆንሽ"
@berniegumbira2370
@berniegumbira2370 7 ай бұрын
💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ) የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት | የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️
@betelhemmola7900
@betelhemmola7900 Жыл бұрын
Amazing lyrics ,amazing music , i loved it ❤❤❤
@Zgreat14
@Zgreat14 9 ай бұрын
I'm not a comment guy but this music is a masterpiece | cant skip without saying something and I cant stop listening keep shining Yohana
@user-im9on8je6g
@user-im9on8je6g 9 ай бұрын
Waw for this music....ይለያል
@jerriwoldegabrel188
@jerriwoldegabrel188 11 ай бұрын
ምርጥ ስራ ለየት የሚደርገው ደግሞ ለኛ ለሴቶች መሰራቱነው ❤❤❤❤
@berniegumbira2370
@berniegumbira2370 7 ай бұрын
💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ) የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት | የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️
@user-is1fo6rs4d
@user-is1fo6rs4d Жыл бұрын
this truly is the anthem of the summer 👍👍
@brhanegidey4133
@brhanegidey4133 8 ай бұрын
This is what we call music Carry on yohana
@adee4662
@adee4662 9 ай бұрын
በጣም የወደድኩት ዘፈን አንደኛ❤❤❤❤
@berniegumbira2370
@berniegumbira2370 7 ай бұрын
💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ) የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት | የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️
@thewayooc
@thewayooc Жыл бұрын
ገላ guy🎉❤🔥
@natnaeldereje8292
@natnaeldereje8292 10 ай бұрын
i m from Chicago i loved this muzik
@eyoelbabagamer6494
@eyoelbabagamer6494 8 ай бұрын
ደስ ሲል❤❤❤
@tinsayetesfaye2989
@tinsayetesfaye2989 Жыл бұрын
Real artist yohana 🫡🫡🥰❤️. Amazing lyrics amazing melody wow ✊✌️🫡
@yeabsiramesfin4182
@yeabsiramesfin4182 Жыл бұрын
Listening to this song for like 1000th time. You always make us proud @Yohannaoriginal.
@QUEEN_U
@QUEEN_U 9 ай бұрын
Good. Music
@metialemu620
@metialemu620 9 ай бұрын
Youhana love
@metialemu620
@metialemu620 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@edomaklilu3761
@edomaklilu3761 Жыл бұрын
Okay tell me why i am crying ?? Thank you yohana !
@frankiedeekenya
@frankiedeekenya Жыл бұрын
Big Respect my brother one love from Kenya 🇰🇪.
@user-gk6bf5sh9e
@user-gk6bf5sh9e 10 ай бұрын
❤❤❤❤ lovely song I love it ❤
@mohan.manufacturing
@mohan.manufacturing 9 ай бұрын
You are given attractions and I infected by your songs love, Thank you Yohana
@amanuelhakim7280
@amanuelhakim7280 Жыл бұрын
We wont give up on ethiopian music bc of the new generation ተባረክልን ሂወት ለገባው LONG LIVE ዬሐና "ዋአአአአይ"
@berniegumbira2370
@berniegumbira2370 7 ай бұрын
💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ) የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት | የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️
@Nahomban
@Nahomban Жыл бұрын
The most underrated Ethiopian singer
@abdumj3980
@abdumj3980 8 ай бұрын
Amazing beat, deserves a Grammy award
@mahimahimahi6629
@mahimahimahi6629 7 ай бұрын
Wow በጣም የማይሰለች ሙዚቃ ተወዳጅ❤
@wongelbelihu1844
@wongelbelihu1844 Жыл бұрын
You hit the nail with this one. Keep making great hits Yohana
@desietbiniam8120
@desietbiniam8120 11 ай бұрын
I am so in love with this song ❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-zt6up2cg1v
@user-zt6up2cg1v 2 ай бұрын
Mara kief zelewa music
@user-zt6up2cg1v
@user-zt6up2cg1v 2 ай бұрын
Mara kief zelewa music
@user-zt6up2cg1v
@user-zt6up2cg1v 2 ай бұрын
Mara kief zelewa music
@tsionadmasu2228
@tsionadmasu2228 9 ай бұрын
So clever touching and comfy for listening
@zola2327
@zola2327 10 ай бұрын
ገራሚ ዘፈን ዮሀና ልጄም መጣም ወዶታል ሊያውም ገና በ6 ወሩ ❤❤
@gebrakiki9913
@gebrakiki9913 10 ай бұрын
😂😂😂
@berniegumbira2370
@berniegumbira2370 7 ай бұрын
💛 በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ትድናለህ። ጊዜው ሲደርስ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንድትገቡ እርሱን እንደ አዳኝ ተቀበሉት። ልዑሉ አምላክ ከእርሱ ጋር ምሳ እንድትበሉ ይጋብዛችኋል። " የዮሐንስ ወንጌል 3:16, 18 " በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና አንድ ልጁን ሰጥቷል። . “በእርሱ በሚያምን ሰው ላይ ፍርድ የለበትም። በእርሱ የማያምን ግን በእግዚአብሔር አንድያ ልጁ ስላላመነ ቀድሞ ተፈርዶበታል። (የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ) የንስሐ ጸሎት፡ የድኅነት ጸሎት | የሰማይ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ፣ በትህትና እና በሀዘን ወደ ፊትህ እመጣለሁ፣ ኃጢአቴን እያወቅኩ እና ለንስሀ ዝግጁ ሆኜ። በፊትህ በድያለሁና አቤቱ ይቅር በለኝ። ኃጢአቴን እጠበኝ አንጻኝ፣ እናም ከእነዚህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ እንድመለስ እርዳኝ። አሮጌውን ህይወቴን ትቼ በአንተ ውስጥ አዲስ ህይወት እንድጀምር በምትኩ በመንገድህ እንድሄድ ምራኝ። ኢየሱስ ሆይ፣ እንደ ጌታዬ እና አዳኜ እቀበልሃለሁ እናም ዛሬ አንተን የሕይወቴ ጌታ ላደርግህ እፈልጋለሁ። ከአንተ እና ከመንገድህ ብቻ በቀር ምንም አልመርጥም በኃያል ስምህ አሜን ✝︎🕊️
@BQuick_843
@BQuick_843 Жыл бұрын
Amazing composition, with best beat ❤
@Roommateforever
@Roommateforever Жыл бұрын
Can’t wait to memorize all of these lyrics 🏃‍♂️ Samon zemas on directing it make it Unique 🎊
@EthanQualle
@EthanQualle 6 ай бұрын
Ethiopia 🇪🇹 Chicago loves you 🇺🇸
@Birukaddisu-wl4gz
@Birukaddisu-wl4gz 10 ай бұрын
more than 100 times steel listening 😊😊
@Grey..7o
@Grey..7o Жыл бұрын
Yo never disappoints 🔥🔥
@floatingflower96
@floatingflower96 11 ай бұрын
The sound , lyrics , visuals are all absolute bangers. You just continue being better each release .
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 17 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 99 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 81 МЛН
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 626 М.
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
2:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 13 МЛН
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 46 МЛН
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 955 М.
Say mo & QAISAR & ESKARA ЖАҢА ХИТ
2:23
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 1,4 МЛН
Janona
4:09
Release - Topic
Рет қаралды 1,4 МЛН
Ozoda - JAVOHIR ( Official Music Video )
6:37
Ozoda
Рет қаралды 10 МЛН