"ኢየሱስ ይመጣል" ዘማሪ ታማኝ ሙሉነህ | Tamang Muluneh | | New protestant mezmur 2023 |

  Рет қаралды 271,502

YONATAN AKLILU OFFICIAL

YONATAN AKLILU OFFICIAL

Жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 226
@z7456
@z7456 Жыл бұрын
እንደነዚህ አይነቶትን ዘማሪዎት ጋብዙል። ማራናታ የሚሉ ዘማሪያ ጠፍተዋል
@alemuamare3167
@alemuamare3167 10 ай бұрын
በቀን ቢያንስ ሶስት ጊዜ ከፀሎቴ በፊት የምሰማው መዝሙር ነው በብዙ ተባረክ።
@tayechgashawoffical1646
@tayechgashawoffical1646 Жыл бұрын
እንደዚህ ከመሬት ከስጋችን፤ ከመብል ከመጠጥ አላቁን እንጅ ተባረክ፡፡እንዲህ የሚያነቃን ያስፈልጋል መድረኮቻችን የጌታን መምጣት ይስበኩ ይዘምሩ
@raheladera2275
@raheladera2275 Жыл бұрын
‘?uruu
@lemlemmebrahtu2110
@lemlemmebrahtu2110 Жыл бұрын
​@@raheladera2275😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@Brhannnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
@Brhannnnnnnnnnnnnnnnnnnnn Жыл бұрын
@gediyongetachew4866
@gediyongetachew4866 Жыл бұрын
Ppppppp
@lielchane2016
@lielchane2016 11 ай бұрын
@deboamare5171
@deboamare5171 4 ай бұрын
እንዲህ ያለውን ዝምሬ ሰምቶ ሰማይ አለማሰብ አይቻልም አለመናፈቅ !!!🥰🥰🥰🥰🥰🥰 የጸጋውን ጉልበት የሚታይብህ ዘማሪ ዘርህ ይለምልም!! ሙልዬ ! ሳትጎድል ጨርስ !!! ከዚህ እውነት አትውረድ በረታ💪💪💪💪 በሃይሉ ችሎት ዳሩ ዘኔ ጋር ሆነህ እንዲህ አለመሆን አይቻልም ስለሁሉም ክብሩን ጌታ ይውሰድ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝
@kidilove1715
@kidilove1715 Жыл бұрын
❤ ኡፍ እንድህ የምድርን ነገር አስረስቶ ሰማያዊውን ኢየሱስን የሚያስናፍቅ መዝሙሮች ናፍቀውናል ተባረክ ወንድማችን: መድረኮቻችሁን እንዲህ እረጋ ብለው በሚዘምሩ ይሞሉ:: ዝላይ ጭፈራ ዳንስ እስኪ ይብቃ ሰው ሰልችቶትል :
@meripipino6121
@meripipino6121 Жыл бұрын
ኡፍፍ ነብሴ እረሰረሰች ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤
@belaybrihanu4573
@belaybrihanu4573 11 ай бұрын
Wow Amen kibir lageta yihun
@user-nl9wq1tx7t
@user-nl9wq1tx7t Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@deboamare5171
@deboamare5171 4 ай бұрын
ኢየሱስ ሆይ ናልን አገሬ ውሰደኝ ላይህ ናፈኩኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@sinshatgenene124
@sinshatgenene124 Жыл бұрын
ማራናታ አሜን እየሱስ ይመጣል
@Sam-xx3tu
@Sam-xx3tu Жыл бұрын
እንዲህ ነው መዝሙር ጥብቅ ውድድ ከጌታ ጋር የሚያደርግ ። ተባረክ ወንድሜ
@nestsnetnani9713
@nestsnetnani9713 Ай бұрын
ኡፍ አንተ ላይ ስላለው ፀጋ በእውነት ቃል የለኝም ከጋጌታ ጋር የሚያገናኝ መዝሙር
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 Күн бұрын
❤አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር ዘመን ይገባል ተባረክ 💞❤✊🙏
@user-ec8np5sg3s
@user-ec8np5sg3s 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምድርን አረስቼ አሁን በቀኙ እዳለሁ ይሰማኛል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጌታ ዘመንህን ይባርክህ❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sintayehutessemabeyene5543
@sintayehutessemabeyene5543 2 ай бұрын
Geta geta yemishet ye egizihabihre menfes yalebet mezmur
@kuritamene3562
@kuritamene3562 10 ай бұрын
ከመኪና ከቤት እና ከሐብት ያለፈ መንግስተ ሰማይን ሚያስናፍቅ ስብከት ወንድሜ ጌታ ቀሪ ዘመንህን ይባርክ። የለፈ
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 2 ай бұрын
የማጠገብ መዝሙር ዝማሬ ማለት ይህ ነዉ ጭፈራ እንደሰለቸኝ አሜን ጌታ እየሱሰ ይመጣል✝️✝️✝️
@sintayehutessemabeyene5543
@sintayehutessemabeyene5543 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@aidademoz3304
@aidademoz3304 Жыл бұрын
ሀሌሉያ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና
@taretekle-xy3ot
@taretekle-xy3ot 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ❤
@genettaye3723
@genettaye3723 8 ай бұрын
አሜን ይመጣል
@cocacolaethio8800
@cocacolaethio8800 8 ай бұрын
ተባረክ
@user-fq4qb1iu8i
@user-fq4qb1iu8i 3 ай бұрын
Amen iyesuse ymetal🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amanuelzerhun7973
@amanuelzerhun7973 8 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@Genetgg1234
@Genetgg1234 Жыл бұрын
እግዚብሔር ይባረክ❤❤❤❤❤❤
@MeseLoveAmen
@MeseLoveAmen Жыл бұрын
እልልልልልልልልል አሜን ተመሰገን ኢየሱሰ ይመጣል
@dantsga4180
@dantsga4180 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም አለም
@pixelpioneery
@pixelpioneery Жыл бұрын
Amen Maranata❤❤❤ Geta hoy tolo naaaa❤❤❤
@user-fc7hh8hy2p
@user-fc7hh8hy2p 3 ай бұрын
Amen
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 17 күн бұрын
አቤት እግዛብኤር የቋቋው ባለቤት አተፈጥረከን እኛ ስንጋደል ቋቋ ሠተ ፈጥረክ ፍጥረትክ እኔ የበላይ በረሎ ይጋደላል በዚመዝሙር የተባረከ እኔ ተባርካለው ሙሽራው እየሡሥ ቶሎና ❤❤❤❤
@mekdestemesgen4799
@mekdestemesgen4799 9 ай бұрын
egzaber abzito yebarkh tebarek ❤❤❤❤❤❤ haleluya 😇😇😇😇
@shalomkebede1221
@shalomkebede1221 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ እንደዚህ ከአለም ኮተት ተላቀን ነው መዘመር ማምለክ ያለብን! ኮተት እያሰብን በዚህ እላቂ መጨረሻ ዘመን ከመፍዘዝ ነፃ አውጣን ጌታ ሆይ😢😢😢
@tsegayeterefe872
@tsegayeterefe872 9 ай бұрын
❤እውነት ነው
@endaleyitna4218
@endaleyitna4218 11 ай бұрын
ምድርን በቀቢጠ ተስፋ ለሟስጨንቋት ከመንፈስ ቅዱስ የተለቀቀ የማስጠንቀቃያ መልክት ዝማሬ እግ/ር አምለክ ያብዛልሕ ኤሜን ኤሜን,,,,,,,,,,,,,,,,
@trhaskafel6109
@trhaskafel6109 3 ай бұрын
❤??????? TAMRAT, FEWS sibal ende gud new mnedesetew, Geta memtatu GN eko enko tesfachyn new !!!!! Tebarek wendmachu. Egzabher ke mdr na gizyawy desta YALAKKEN . Engdyh kom blen Rasachn endny ,ye aynachin loba ykfet ❤
@elilhagos9952
@elilhagos9952 11 ай бұрын
This song is meant to be sung with Tears of happiness and I pray we jump all over to sing this song, it shows how we are slept, Jesus is coming for real with glory, nothing under the sun which makes us happy than the revelation of this fact
@melkamuserdo7774
@melkamuserdo7774 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!
@dagnumelion4763
@dagnumelion4763 3 ай бұрын
GOD BLESS U !What heavenly worships!
@alexslulu9782
@alexslulu9782 Жыл бұрын
ወንድሜ ዘመንህን አግልግሎትትህ ቤተሰብን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ከዚ ምድር የሚያወጣ ዝማሬ ይብዛል እኔ በጣም ነው የተባረኩት።
@Elyana8480
@Elyana8480 Жыл бұрын
😊😊😊😊😊😊😊 q.i.'...'...
@tibletstekle995
@tibletstekle995 10 ай бұрын
Amen
@edenabbera2789
@edenabbera2789 Жыл бұрын
Amen eysus geta new
@melkamnew5050
@melkamnew5050 Жыл бұрын
ማራናታ ጌታሆይ ቶሎ ና አሜን አሜን
@nebiatmesfn8909
@nebiatmesfn8909 10 ай бұрын
Egziabiher ybarkh betam yenekng mexmur
@suzankonjo9349
@suzankonjo9349 Жыл бұрын
እስይ እልልልልልልልልልልልልልልልል ሃሌሉያ🙏🙏🙏 የምንጠብቀው ተስፋችን ይመጣል እንባችንን ከዓይናችን ያብሳል🙌ማራናታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና አሜን አሜን💕💕💕
@heluethiopia5482
@heluethiopia5482 11 ай бұрын
ሀሌሉያ እልልልል ታማኝዬ ጌታ እየሱሰ ለዘላለም በቤቱ ያፅናህ ከዚህ በበለጠ ለትውልዱ አርያ ያርግ የእግ /ር ቅባት አና ፀጋው ባንተላይ ይሁን ሀሌሉያ አልልልል
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 10 ай бұрын
አሜን አሜን ጌታችን ይመጣል ሊያሳርፈን ! እግዚአብሔር ይባርክህ ይሄ ፀጋ አይወሰድብህ ! ኢየሱስ ጌታ ነው !!!!
@mintwabtsegaye8377
@mintwabtsegaye8377 6 ай бұрын
አሜን ማራናታ እየሱስ ቶሎ ና
@nahumtewelde8453
@nahumtewelde8453 Жыл бұрын
"Maranatha" Come, Lord Jesus!
@teedywesego150
@teedywesego150 Жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረክ
@tensaeabrham3487
@tensaeabrham3487 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ቶሎ ና ጌታና የሚያስናፍቅ መዝሙር
@yesharegmiessa2804
@yesharegmiessa2804 4 ай бұрын
May God bless you and protect you forever!!❤❤❤ Tebarek!!!
@Fitihb
@Fitihb 10 ай бұрын
What a song! ስለጌታና በጌታ ባለህ ነገር ተደንቄአለሁ ወንድሜ ፣ አሁንም ከሁኔታ በላይ የሚረዳው የጌታ ጸጋ ይብዛልህ።
@alemeshetasha4467
@alemeshetasha4467 Жыл бұрын
አሜን የነቃን ያድርገን
@RomanRoman-us9rz
@RomanRoman-us9rz 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜሜሜሜሜንንንንንን ኢየሱስ ተበረክ😢😢😢😢
@selamkonso4737
@selamkonso4737 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤አቤቱ ጌታ ሆይ ማራናታ ቶሎ ና😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪🙌🙌🙌🙌😔😔😔😔😔😔😢😢😢😢😢እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ ፀጋዉ ይብዛልህ ኢየሱስ ይመጣል🙏🙏🙏🙏😔😔😔🙌🙌
@BrtukanBrtukan-nm1st
@BrtukanBrtukan-nm1st Жыл бұрын
Amne
@ababaamakononl4401
@ababaamakononl4401 Жыл бұрын
Ameeeeeeen Ebifamii ❤❤
@solantamiru4157
@solantamiru4157 Жыл бұрын
What an amazing song! God bless you brother.
@genethabdi2647
@genethabdi2647 10 ай бұрын
ማ ራ ና ታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና ! አሜን እየሱስ ይመጣል :::
@faithw9910
@faithw9910 Жыл бұрын
Ufffff tebarekuligni bebizuuu ❤
@tsegeredabekele5195
@tsegeredabekele5195 Жыл бұрын
ምን እላለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይጨምርልህ ዘርህን ሁሉ ይባርክ ❤❤❤
@hanaayano9143
@hanaayano9143 Жыл бұрын
ኢየሱስ ናልን❤
@tsharomila9469
@tsharomila9469 Жыл бұрын
amen.amen.amen.gate.ybarke.saga.ybeza
@mihertabanore1582
@mihertabanore1582 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ የአባቴ ልጅ
@bereketdaniel8774
@bereketdaniel8774 Жыл бұрын
በዘመናችን ጌታ ሰው አለው ❤❤❤ ጌታ ይባርክ ❤❤❤
@siymonfikre3842
@siymonfikre3842 Жыл бұрын
Geta yibarek
@elsachala3640
@elsachala3640 Жыл бұрын
እንዲህ ነው ዘማሪ ከምድር ሀሳብ የማያወጣ አቦ ጌታ ይባርክህ አሜን ማራናታ ማራናታ አሁን መሰልኝ ይብዛልህ ርግት ያለ ዘማሪ ይጨመርልህ
@ayyu1533
@ayyu1533 7 ай бұрын
Oh, Maranatha! Our lord is coming 🙌
@DigafuArfichiArficho
@DigafuArfichiArficho Жыл бұрын
Aman iyesusi ao,o yimaxali ❤❤❤❤kirisitanosi nku nku iyesusi yimaxali ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@melkamnew5050
@melkamnew5050 Жыл бұрын
አሜን ሃሌ ሉያ
@andinetashenafi4934
@andinetashenafi4934 11 ай бұрын
yes, Jesus is coming very soon.Amen.
@alemayehutadese4603
@alemayehutadese4603 Жыл бұрын
አሜን አሜን የእግዚአብሔር ባርያ ዘማሪ ታማኝ ጌታ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋውን ያብዛልህ ።ተባረክ።
@jeritaabebe8672
@jeritaabebe8672 Жыл бұрын
Amen maranata🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@Weynshetilahun
@Weynshetilahun 29 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BornLiveDie4Christ
@BornLiveDie4Christ Жыл бұрын
አመን. ማራናታ.
@liyadekeba6100
@liyadekeba6100 Жыл бұрын
❤❤❤
@user-ov7sc5gu5w
@user-ov7sc5gu5w 11 ай бұрын
- የምገርም ፀጋ እግ/ር ይመስገን የእግ/ር ስም ለዘላለም ይክበር አሜን
@selamugirma2623
@selamugirma2623 Жыл бұрын
Jesus is coming soon . i am so happy , God bless you brother.
@eirbaya5517
@eirbaya5517 Жыл бұрын
Ameeeeeen Eebbifamaa Ameeeeen 🙏 Ameeeeee Ameeeeeeen 🤲👏🤝❤️💚😭🥰🌻👏🤲🎉📖🙋🙏
@user-wd7we3co7u
@user-wd7we3co7u 10 ай бұрын
Geta eyesus zemnhen yibark
@user-wp9ki9yy2y
@user-wp9ki9yy2y 4 ай бұрын
What amazing song!!!!!!!
@davidGebure-lf2cj
@davidGebure-lf2cj Жыл бұрын
Amen amen 🙏🙏🙏🥺
@KidsnaZerihun-qd8xe
@KidsnaZerihun-qd8xe 9 ай бұрын
እግዚያብሔር ይባርክህ
@xzenn6204
@xzenn6204 11 ай бұрын
Tame koo tebarek
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉
@elsadegelo53
@elsadegelo53 Жыл бұрын
Amen❤❤ ኢየሱስ ይመጣል
@eyobchukalo8355
@eyobchukalo8355 11 ай бұрын
Be bizu tebarek!
@Aki-rl2wz
@Aki-rl2wz Жыл бұрын
Amen Amen Amen hallelujah Jesus is coming soon😢😢❤❤❤❤👏👏👏👏👏
@alemuamare3167
@alemuamare3167 8 ай бұрын
አሜን!
@martha.martha.eysus.tnsayi2447
@martha.martha.eysus.tnsayi2447 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይመጣል ኢየሱስ እልፋላ ላፍ እየመራ ሃሌሉያያ !! የክብር ንጉስ ተባረኩ!
@shitayesiyumdesta2477
@shitayesiyumdesta2477 10 ай бұрын
issey Geta abizto yibarkih bergit yenga Geta yimtal Maranata tolo na
@user-gp7lr9df4d
@user-gp7lr9df4d Жыл бұрын
Wawwww amennnn ymetal eyesus
@mulunehtadiyos2267
@mulunehtadiyos2267 Жыл бұрын
አሜን ኢየሱስ ይመጣል።
@hanataddesetaddese
@hanataddesetaddese Жыл бұрын
Ameen Ameen Waqaayoo waqaa irraa baraa jirenyaa Keessan haa Ebbisuu Ebbifamaa ❤❤❤
@adease6562
@adease6562 Жыл бұрын
Amen maranata
@kenbay-ji8zh
@kenbay-ji8zh Жыл бұрын
ክብሩን ጌታ ይውሰደው በየዘመናቱ ጌታ ሰዉ አለው።
@tsegayeterefe872
@tsegayeterefe872 8 ай бұрын
Amen
@user-gu9ji7hq6p
@user-gu9ji7hq6p Жыл бұрын
Amen ❤🙏 J's I love you 💞 me
@liusilas4308
@liusilas4308 Жыл бұрын
ማራናታ🙌 ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና
@singerashenafihailu6730
@singerashenafihailu6730 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንንንን መራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና
@hiwotrake7246
@hiwotrake7246 11 ай бұрын
እሰይ ተባረክ እንደዚህ ሰማያዊ ነገር መናፈቅ ይሁንልን ።ከምድር ተላቀን
@MEKIDESLABENA-yz2ic
@MEKIDESLABENA-yz2ic Жыл бұрын
Ameeeen Ameeeen 😭🙌🙌🙏 Tebaraki ♥️🙏🥰
@cleopaschama711
@cleopaschama711 2 ай бұрын
I don't understand the language but this song is so touching 🔥 👌 t
@asefaae
@asefaae 6 ай бұрын
አሜን
@dejenebayissa8698
@dejenebayissa8698 11 ай бұрын
geta yibark
@tiitiy2170
@tiitiy2170 10 ай бұрын
Amen!
@user-de3ky5rm6j
@user-de3ky5rm6j Жыл бұрын
Amen Amen
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 13 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,2 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 59 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
JABAA || Tamagn Muluneh || Faarfannaa Afaan Oromo || Protestant Mezmur 2024
11:47
Tamagn Muluneh Official
Рет қаралды 257 М.
Girma Belete Eregnaye neh እረኛዬ ነህ || ዘማሪ ግርማ በለጠ || Efrem alemu
8:50
Gospel singer Girma Belete / ግርማ በለጠ
Рет қаралды 3,1 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 13 МЛН