ልዩ ቆይታ አበበ መለሰ ከጆቫኒ ሪኮ ጋር - አርትስ ወግ - ክፍል -3 [Arts TV World]

  Рет қаралды 66,927

Arts Tv World

Arts Tv World

4 жыл бұрын

ልዩ ቆይታ አበበ መለሰ ከጆቫኒ ሪኮ ጋር - አርትስ ወግ -ክፍል -3 [Arts TV World]
አርትስ ወግ ከአርቲስት አበበ መለሰ ጋር
Arts Weg with Abebe Meles EP17 Part 3
#ArtsWeg #አርትስወግ

Пікірлер: 87
@1benyam1
@1benyam1 4 жыл бұрын
ይህ ን ዝግጅት ባልሰማ ምን ያህል በቆጨኝ፡ ዘግይቼም ብሰማው በጣም ነው ያስደሰታችሁኝ፡ ክብር ይገባችኋል የኢትዮጵያን ሙዚቃ ለዛውን እንደጠበቀ አሸጋግራችኋል፤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፤ አዜብ አቀራረብሽ ምርጥ ነው፡ 👍🏆
@enkuye5138
@enkuye5138 3 жыл бұрын
እኔም እንደ አንቺ ነው የተደሰትኩት ሮሃ ባንድ እና አበበ መለሰ ዘመን የማይሽረው ሙዚቃ ሰርተዋል
@dmarkos963
@dmarkos963 4 жыл бұрын
ዋው የነበራችሁ ጨዋነትና ዲሲፕሊን በተፈጥሮ የተላበሳችሁት ብሎም ባህል ማድረጋችሁ አሁን ያላችሁ መከባበር በራሱ ምስክር ነው።እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ።
@yonas26232
@yonas26232 Жыл бұрын
Jovani is simply a legend and a treasure for Ethiopian music 😊
@esayasesayas8054
@esayasesayas8054 4 жыл бұрын
ውብ ኢንተርቪ:አቤ እረጅም እድሜ እመኝልሃለሁ ።
@enkuye5138
@enkuye5138 3 жыл бұрын
ጆቫኒ ሪኮ እና አበበ መለሰ...እስከ ዛሬ በሙዚቃ አለም ላበረከታችሁልን አስተዋጽኦ በጣም እናመሰግናለን እናከብራቹሃለን🙏❤️ Arts TV World ይህንን interview ስላቀረብሽልን እናመሱግናለን🙏❤️
@abebe7532
@abebe7532 3 жыл бұрын
ay Degu zemen alefe !!!! Layemeles hede !!! Tizita bichawin kere !!! YASAZINAL !!
@enkuye5138
@enkuye5138 3 жыл бұрын
ROHA BAND... I don't know what to say all I can say is THANK YOU!!! for your excellent job 🙏❤️
@Daniel-zm8kf
@Daniel-zm8kf 4 жыл бұрын
እነዚህ ሰዎች እኮ ኣሜሪካኖች ቢሆኑ ኖሮ በሮያሊቲ ብቻ ቢለነሮች ይሆኑ ነበር ። ሮሃ ባንድ። ኣቤ፡ ይልምሽ እናመሰግናለን።
@thomassbahtu3724
@thomassbahtu3724 4 жыл бұрын
በጣም እንጂ አይገርምም? የይልማ ገብረአብ ኢንተርቪው ያስለቅሳል። ምንም አልነበረንም አሁንም የለንም ሲል
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 3 жыл бұрын
ሮሀ ባንዶች ግርማ ሞገስ ያላቸው ውብ የሚዚቃ ብቃት ያላችው ጅግኖች ናቸው:የቀድሞ ሙዚቀኞች ማንም ተወዳዳሪ የሌላቹው የኢትዮጵያ እንቁ አድማቄወች ናቸው ነበሩም: እግዚአብሔር በያላችሁበት ስላማችሁን ያብዛላችሁ: እናመሰግናቸዋለን
@MyChannel-fb3ou
@MyChannel-fb3ou 4 жыл бұрын
አዚቲ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥሽ ምናለ የናንተን ትውልድ ለዛ ትንሽ ቢሰጠን
@andualemmengistu133
@andualemmengistu133 4 жыл бұрын
የዜማና የግጥም ደራሲያንን ስላስተዋወቅሽን በጣም አመሰግሻለሁ በርቺ
@lewiafeworki6104
@lewiafeworki6104 4 жыл бұрын
ዝግጅቱ በጣም ደስ ብሎኝ ነው ይተከታተልኩት የዛን ግዜ ትንሽ ልጅ ነበርኩ ግን የሮሃን ባንድ ስራዎች እወዳቸው ነበር: ኣንድ ነገር ቅር ያለኝ ግን የሮሃ ባንድ ስም ሲነሳ ጆቫኒ ሰላም ሌሎች ይነሳሉ ኣንድ ሰው ግን ኣለ( ትኽለ ተስፋዝጊ) ይባላል ተግርኛ ዘፋኝ ነው ማንም ሰው ስሙ ኣንስቶት ኣያውቅም
@GeraBizuneh
@GeraBizuneh 3 жыл бұрын
There was something about the way Roha Bands conducted themselves on stage, Abebe got the right word - Graceful ! Refreshing to know their history, and how they run their business so professionally. Thank you for your excellence ! Your Albums were the sweetest background sounds of my childhood in Addis !
@getuhailemariamfelate4928
@getuhailemariamfelate4928 4 жыл бұрын
ኦ የተመረጥን ትውልድ ነበርን!!!!
@KeffelewAssefa
@KeffelewAssefa 3 жыл бұрын
WOW, Giovanni you are a great gentleman. You have my respect because you respect all.
@amentube2416
@amentube2416 4 жыл бұрын
እረ እሮሃዎች ኑልን አሁን የኔ ቢጫ ወባ እያሉ ጆሮአችንን አገሙት እባካችው ኑልን ሙሉ ባንድ ደስ ይላል ለሙዚቃው ውበት ናችው🥰🙏
@hareragere7856
@hareragere7856 4 жыл бұрын
Kkkkk arenguade weba yiketilal
@seyoumalemseged8901
@seyoumalemseged8901 4 жыл бұрын
Jovany Rico is amazing person or great musican I ever seen I was listen his bass line I am still listen his bass line He is so Uniqe musican I used to think his bass line only but is have the whole greatness appricaite others than him self I say wow!! This guy is really One of the greatest musican on thr planet ..most people may now or they don't now what I am try to say but like his bass his personality also very deep Respect and big love for him Long live I also want give advice to follow Jovany rice style music Learn how to create bass line He is the center of roha band
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 4 жыл бұрын
ትመጣ እንደሆና ናና በመልካሙ በገብርኤል በኩል በደጀ ሰላሙ ቅቅቅ ኸረ ዱሮ ሁሉም ነገር ለዛ ነበረው አቤ እድሜ ጤና ያብዛልህ በተለይ የአስናቀች ወርቁ ሙዚቃዎች የገርማሉ ገጣሚወቹ አጠገብ ቁጭ እያለች የህን ፃፉልኝ የምትል ነው የሚመስለኝ
@meletaabera5654
@meletaabera5654 4 жыл бұрын
አይ ፡ጆ።ራስ ፡ሆቴል ፡አስታወስከኝ።ያ፡ቆንጆ ፡ጊዜ።ተመልሶ ፡ቢገኝ ፡ቢመለስ ፡እንዴት ፡መልካም ፡ነበር ።
@melakuhailelikka
@melakuhailelikka 4 жыл бұрын
I grew up listening to the great works of Roha Band. Thank you for the tastes you created.
@esayaslegesse2575
@esayaslegesse2575 4 жыл бұрын
excellent interview. It reminds me my early young time. Great job Abebe Meles and Jovani. I hope you will work Tekle Tesfa ezgi's works too. I love Roha Band !
@enkuye5138
@enkuye5138 3 жыл бұрын
I agree, ROHA BAND is one of the best band in Ethiopia
@bashailema9043
@bashailema9043 4 жыл бұрын
Bravo Giovanni! As I far as I know you and Tomas Doncker of Global Soul are the only two Artists who paid a heart felt tribute to Selamino for his tremendous contribution to the modern Ethiopian music. I hope he returns to Ethiopia and gives interview to the local media. Semamino is Roha and Roha is Semamino. He simply a legend!
@KeffelewAssefa
@KeffelewAssefa 3 жыл бұрын
LOVE you all, specially what Giovanni mentioned about Gambella. You were great.
@yonasworkie6720
@yonasworkie6720 4 жыл бұрын
በተለይ በተለይ መች ደህና ደሩ የሚለው የኤፍሬም ዘፈን ላይ ያለው ቤዝ ከሁሉም ልዩ ነው
@yosefeshetie8642
@yosefeshetie8642 4 жыл бұрын
Mohamed enchi lebeKo nw...yebeltal...de deee de deeeee dededeee
@yosefeshetie8642
@yosefeshetie8642 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/rLWhgKmb18nTon0.html
@yonasworkie6720
@yonasworkie6720 4 жыл бұрын
@@yosefeshetie8642 I like am a fan of base guitar and saxophone that's why I like jovani rico
@yohaneszeray8889
@yohaneszeray8889 4 жыл бұрын
መሸ ደህና እደሩ
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 4 жыл бұрын
Yonas Workie መሸ ደህና እደሩ የአረጋኸኝ ወራሽ ነው ለምን ልጅ ሆነን ተማሪ ቤት ጓደኞቻችን ጋር ሄደን እንቅልፋቸው መቶ ሳንወጣ ስንቆይባቸው መሸ ደህና እደሩን የዘፍኑብን ነበር ከዛ ተነስተን እንሄዳለን መቼም እርሳው 1986-92 ቅቅቅቅ
@senda9782
@senda9782 4 жыл бұрын
አበበ ፒያሳ ስትኖር አይህ ነበር ። አድናቂህ አክባሪህ ነኝ።
@teamup90522
@teamup90522 4 жыл бұрын
Tadelew dess yemel zem sertew befeker yenorut edelegnoch yemayetegeb interview new tnx azeb
@josyz6245
@josyz6245 4 жыл бұрын
እናመስግናለን አርትስ ወግ
@tea9003
@tea9003 4 жыл бұрын
You are One of great music professionals. Please, please work with Gabrela Gramandi ( she was on Arts TV not long ago). I think, You two will bring a great hit to the industry.
@aklilgezahegne6958
@aklilgezahegne6958 4 жыл бұрын
His legend Ethiopian music
@danielbitew1624
@danielbitew1624 4 жыл бұрын
አዜብ እናመሰግናለን
@tedytesfimariam7217
@tedytesfimariam7217 4 жыл бұрын
ቦሌ ቦሌ ቦሌ የሚል ሙዚቃ ሊለቀቅ ነው እንዴ ? የሰማሁ መሰለኝ
@da8387
@da8387 4 жыл бұрын
Why none of you remembered Tekle Tesfazgi?
@yohanneskassa4280
@yohanneskassa4280 4 жыл бұрын
የዛ ዘመን ሰው በመሆኔ ኮራሁ እድሜዬን ወደድኩት!!!!! የሚገርመው ነገር በእኛ ዘመን ዘፈን ሲወጣ የዘፈኑን ዜማ እንቆጥራለን የቤዙ ፣የሳክስፎኑን ፣የድራሙን አገባቡን አወጣጡን የግጥሙን. ስነ ውበት ትርጉሙን ፣ጥንካሬውን ባጠቃላይ ምን አለፋቹ እነዚህን እያጣጣምን ነበር የምንሰማው በዛች National ቴፓችን ። አብሶ የኬኔዲ
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 4 жыл бұрын
Yohannes Kassa ናሽናል ቴብ ያለ ቢጫ ነገር መሀሉ ላይ ያለው ነበር??
@yohanneskassa4280
@yohanneskassa4280 4 жыл бұрын
@@user-wr1if7vf7p የቴፑ ቀለም ብዙ ጊዜ ብርማ ሲሆን ብዙ ጊዜ መሀሉ ላይ ቴፕ ሪከርደር የሚያጫውት ሆኖ ግራና ቀኝ እስፒከር ያለው ክብ ሆኖ ዙሪያውን ቀዳዳ ያለው ነው ።
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 4 жыл бұрын
Yohannes Kassa አስታወስኩት ሳስበው በየቤቱ የነበረው ቴብ አሱ ነበር ሙዚቃ የጀመርኩት ገና በልጅነቴ ነው ከገጠር ወደ አድስ አበባ መጥቼ ት/ት የጀመርኩበት ዘመን ነበር የምኖረው ከኔ እድሜ ትልልቆች ጋር ነበር ዶርም ነው ሁሉም በየዶርሙ የዛን ወቅት ሙዚቃወች ይከፍቱ ነበር 1985 የእኔ ስራ በጠዋት ከቁርስ በፊት ተነስቼ ቴብ ስር መቀመጥ ነበር ዋው ንፁህ ትዝታ ደስ ሲል
@yohanneskassa4280
@yohanneskassa4280 4 жыл бұрын
@@user-wr1if7vf7p በጣም ደስ ይላል እኔ ደግሞ የማረሳው 1979 ያኔ ፓርቲ /ክለብ /በምንጨፍርበት ጊዜ የኬኔዲ 'አንድነኝ 'አይረሳኝም ሌላው ትምህርት ቤት እያለን ሚኒ ሚዲያ እናዘጋጅ ነበር እናም የኬኔዲ ፣የአሰፉ ደባልቄ ፣ፀጋዬ ፣አረጋኸኝ በእነሱ ነበር የኮከበ ፅባህን ተማሪ የምናስደምመው በድራማ ፣ስነ ጹሁፍ ፣አሪፎች ነበርን ዛሬ አንቱ የተባለችው ሱራፌል ወንድሙን ጨምሮ ።
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 4 жыл бұрын
Yohannes Kassa ኦኦ ያንተማ ጫን ያለው ትዝታ ነው የመችህ እኔ ሙዚቃ ለመጀመሪያ ግዜ የሰማሁቶ ደሴ ከተማ ውስጥ ወደ አድስ አበባ ስመጣ ነበር 1984 ክረምት ያደርንበት ቤት ሆቴል ሰለነበር ከተኛሁበት ቤት በላይ አንተ ወለላ ወለላነ የሚለው የየሽመቤት ሙዚቃ ነበር ከዛ የመኖርበትም ወጣቶች እንደመሆናቸው ገና በልጅነቴ አንደትምልርቱ ሙዚቃም በማዳመጥ ተከተብከኩ ቴቡ የሚዘጋው አንዳንደ ከሌሊቱ 6/7 ሰአት ጠዋትም በጣም ጠዋት የከፈት ነበር
@solf2000
@solf2000 4 жыл бұрын
በቃለ መጠይቁ ከሚነሳው ዋና ጉዳይ በእኩል ደረጃ እያስደነቀኝ ያለው የሰላ የማስታወስ ችሎታቸው ነው - ደቂቅ አትቀራቸውም፤ በተለይ አቤ በተደጋጋሚ ሰማነው - ይገርማል! ጆቬም እርጋታውና ስርዓቱ የንግግሩን ፍሰት በሚገባ እንድንከታተል ነው የሚያደርገው። ኤፍዬ መጣ'ኣ፥ በመሃል፤ ጎዳናዬ።
@eleninigusie3636
@eleninigusie3636 4 жыл бұрын
በጣም እየገረመኝ ነው የሰማሁት የ አቢ የማስታወስ ችሎታ የተለየ ነው
@solf2000
@solf2000 4 жыл бұрын
@@eleninigusie3636 ልክ ብለሻል፥ ኢሉ።
@thomassbahtu3724
@thomassbahtu3724 4 жыл бұрын
ዋናው ነገር ለራሳቸው ዝና ሳይሆን ሙያውን ስለሚያስቀድሙ ነው። ያሁኑ እኮ ለራሳቸው ዝና ሲሽቀዳደሙ ቅልብልብ ናቸው
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z 3 жыл бұрын
ውይ ጆቨኒ ይገርማል ወይ ግዜ ወደልጂነቴ ሄድኩ
@alemsegedhabtesion8999
@alemsegedhabtesion8999 4 жыл бұрын
Yemigarem naw denke
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 жыл бұрын
Tlq zemen teshagari srawochn ena teru merawochn dhmts yalachewn dhmtsawyanochn yaferut bandun thlq derja endiders yadergu betely abebe melese ena jovani riko teru mekebaberna yemitaybachew balmuyawoch endehonu yemiyasayun!
@baldinib1055
@baldinib1055 4 жыл бұрын
Abe you should try acting(twena)...I think you will be good .
@da8387
@da8387 4 жыл бұрын
Kenedeye Yemerkato teje Rest in peace.
@hareragere7856
@hareragere7856 4 жыл бұрын
Tew Tew zefagn hono yemayteta alé bileh new?
@manasbothabtu4793
@manasbothabtu4793 3 жыл бұрын
Betam yegermal liginete qstqwesegn yqmelkam gize ena melkam melkam hizb
@amentube2416
@amentube2416 4 жыл бұрын
Where is Roha band right now🤔 I love them 🥰
@yonasworkie6720
@yonasworkie6720 4 жыл бұрын
Watch the interview again
@amentube2416
@amentube2416 4 жыл бұрын
Yonas Workie ok 👍
@lij_endu
@lij_endu 4 жыл бұрын
Abe
@jebena2813
@jebena2813 4 жыл бұрын
❤️❤️❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@user-zl2dz2vl4n
@user-zl2dz2vl4n 4 жыл бұрын
Muzika kene Keneberu dero kere
@yohaneszeray8889
@yohaneszeray8889 4 жыл бұрын
እምትጠይቂው ለምንድነው እምትደበቂው
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 4 жыл бұрын
Zebiba girma sitityek ametu endet alefe sitbal geragerun sisera alech and zefen and amet gud new
@hareragere7856
@hareragere7856 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@munayetekelemariam7982
@munayetekelemariam7982 4 жыл бұрын
Azebina dink zegabi,Abe na Jovani birk ye Ethiopia lijoch rejim edme na tena yistachu...
@aberhammelaku958
@aberhammelaku958 4 жыл бұрын
41:14
@hareragere7856
@hareragere7856 4 жыл бұрын
Giovani Rico ye Talian sim Eko new egna ager molto leterefe Sim Abebe Shenkute biyehalehu
@lavekonjo9055
@lavekonjo9055 4 жыл бұрын
Rjem edmy ktena gar mcem mytgb sera nw ybrktculen
@nebiyumamo4661
@nebiyumamo4661 4 жыл бұрын
ጆቫኒና አበበ የኢትዮጵይ ምርጥ ሰዎች ናችሁና እንወዳችኃለን እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጣችሁ
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 4 жыл бұрын
Kennedy mejemerya yeseraw sol kuku sahle new ke abe ga behuala ne yetegenghut yemejemerya CD dersiwochu ager yenekenkew Abebe birhane Tsegaye deboch Temsgen teka Yenew akalu Selomon denke nachew Huletegha CD lay .........
@antenehaklilu8467
@antenehaklilu8467 4 жыл бұрын
wuneth ewnet new Abebe Melese kenedin yageGnew ke mejemeriw albemu behwala nebere;; negeregin Abebe Birhanem be kenedy yemejemeria cassett lay altesatefem. abebe birhane gonder nebere gena .AA yemetaw 1980 lay neww yejemerewm bTsegaye eshetu sira new be Kenedy yemejemeria sira lay wanaw derasi Tsegaye deboch new Abebe birhane bhuletNaw 1980 jemiro sertwal Abebe Melese na yilma demo ejig bizu sertewletal
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 4 жыл бұрын
አቤት ለዛችሁ ;አቤት እርጋታ አርቲስትም አትመሥሉም ይገርማል
@ritaa6260
@ritaa6260 4 жыл бұрын
Ayegermem. They were all University graduates and professionals.
@justice1st245
@justice1st245 4 жыл бұрын
ይገርማል የሰው ነገር። ጆቫኒ አዘንኩብህ። ምነው የነ ማሕሙድ ኣማን፡ የተክሌ ተስፋዝጊ ውለታ ሳይታወስ፡ በሂወት ባሉት በእነ ሰላምና ሌሎች ብቻ የሮሃን ባንድ ታሪክ ኣጠርከው። ያሳዝናል። ለመሆኑ፡ የቀበርቾ የመጀመርያው የንብረት ባለቤት፡ መሞትና ህልፈት እንዴት አወቅህ? ለቀበርቾ ያጋጠመው ምን ነበር? ለዚህ ስህተት ይቅርታ መጠየቁ፡ ልቦና ይጠይቃል።
@amentube2416
@amentube2416 4 жыл бұрын
የምር ደራሲዎች ስለነበሩ ነው ቶሎ ተሰርተው የሚያልቁት ያሁኖቹ እኮ የውሸት ግጥምና ዜማ ይዘው ስለሚመጡ ነው አስር አመት ፈጀ የሚሉት🤒
小女孩把路人当成离世的妈妈,太感人了.#short #angel #clown
00:53
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 12 МЛН
小女孩把路人当成离世的妈妈,太感人了.#short #angel #clown
00:53