ልዩ የፋሲካ ዶሮ አሰራር ከባቲ ዶሮ ወ/ሮ ስመኝ በቅዳሜን ከሰዓት

  Рет қаралды 73,264

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 жыл бұрын

Пікірлер: 104
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 4 жыл бұрын
*#እሂኔ** ሽንኩርት ስክትፍ ነብር አይ ስድት የስራህን ይስጥህ ።ተንስቶል ጊታ ተንስቶል ሞትን ድል አድርኅ ተንስቶል በመቃብር የልም የእኛ ክርስቶስ ተንስቶል ድንጋዮን ክፍቶልኝ ሳይል ተንስቶል እውነት ተንስቶል ይክብር ይመስግን የድንግል ማሪያም ልጅ !*
@bitobaltcha6056
@bitobaltcha6056 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
አሜን ፫
@user-sh9et7zr7i
@user-sh9et7zr7i 4 жыл бұрын
የዶሮ ወጥን እንደዚህ የሐበሻ እናቶች ይስሩት ሌሎች ሲሰሩትማ የድንች ወጥ ይሁን የዶሮ ወጥ ይሁን አያስታውቅም መልካም የፋሲጋ በአል ይሁንላችሁ
@Tube-du7rj
@Tube-du7rj 4 жыл бұрын
እር ተይኝ እዴውም ሁለትዜ የዘለለ ሽሮ በይው የንቢተውን ሲስራው
@user-sh9et7zr7i
@user-sh9et7zr7i 4 жыл бұрын
@@Tube-du7rj ክክክ
@zyneba.a9028
@zyneba.a9028 4 жыл бұрын
እድሜ ና ጤና ለናቶች የነሱ ሹሮ ፍትፍታቸው እኳአን ይጣፍጣል
@Ethiopia_
@Ethiopia_ 4 жыл бұрын
የክርስትና እምነት ተከታይ አገር ዉስጥ ሆነ ውጭ የላችሁ እንኳን ለፋሲካ በአል በሰላም አደረሳችሁ የሰላም የደስት በአል ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤❤
@salambin7599
@salambin7599 4 жыл бұрын
እንኮን አብሮ አደረሰን
@user-wc7dt1go2u
@user-wc7dt1go2u 4 жыл бұрын
አሜን ማማየ እድሜና ጤና ይስጥልን ለእናቶቻችን አቦ ስደት የስራህን ይጥህ በዓል ሲመጣ እንደት እንደሚከፋኝ እፍፍፍ
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 4 жыл бұрын
አር አገሬ እማማ ኢትዮጵያ ጥሪኝ አሁንስ ባእል በመጣ ቁጥር ስደት መርርኝ እፍፍ የትዋህዳ ልጅች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ ባእል አደርሳችሁ 🌹🌹🌹🙏🙏🙏❤🌻🌻🌻🌻
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
Wowww betami desi yilali Amen Amene Amen. MAZERI. siletotini Yisimaloti. EGIZABERI KEHAGERACHINI YATIFALINI EHENINI BESHITA
@salamnanacell8379
@salamnanacell8379 4 жыл бұрын
Egezaberi yesemaote amen ekwane aderasachu
@nethanetethiopia9321
@nethanetethiopia9321 4 жыл бұрын
እንካን ለፉሲካ በአል አደረሳቸው በጣም ደስ በልኛል ስመኘ ጊዶን ማየቴ የስመኝ ዶሮ በጣም የጣፍጣል በልቼ ሰለማውቅ ትዝታየን አመጣችሁብ ሰላም በልሉሉኝ ስልካን ላኩሉኝ እንዳዝ መልካም ፉሲካ በአል ይሁንለቸው ፈጣሪ ህዝባችን ይጠብቅልን
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
Nethan መልካም በአል ቻናሌ ላይ ጎራ ይበሉ ጥሩ ጥሩ ነገር አለ ይወዱታል🙏
@fatimayesuf714
@fatimayesuf714 4 жыл бұрын
Eteteye Allah edimeshin yarzimilin yene enat
@berhanhilena8440
@berhanhilena8440 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መልካም ብዓል ዛሬ እኔም ምርጥ ዶሮ ሰርቻለሁ በስደት አለም ሁኜ ፈጣሪ ይመስገን
@MsBcarolina
@MsBcarolina 4 жыл бұрын
What a classy Lady! She has great culinary talent!
@hanualisho1496
@hanualisho1496 4 жыл бұрын
Wey Gud Enate ebswech Err Bakachu Sew Atikeyayiru lemanignahum Enkuwan Aderesachu
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን
@mesretgeremageremademeke5010
@mesretgeremageremademeke5010 4 жыл бұрын
somu sayefeta sertachu letebelu new ayedeberachehum?
@ayshaaysha9916
@ayshaaysha9916 4 жыл бұрын
የኔ እናት እዬ እረጅም እድሜ
@hsysysush9956
@hsysysush9956 4 жыл бұрын
Dorse bena ente moya woooo❤mome
@yyyyggg5055
@yyyyggg5055 4 жыл бұрын
አሜን
@fikersalam7822
@fikersalam7822 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@wedneshaddice2204
@wedneshaddice2204 4 жыл бұрын
ameeeen
@samriyekerstoslije3234
@samriyekerstoslije3234 4 жыл бұрын
Enkan aderschu le getachin le medantichen le eyisus kerstos Beal beslam be tena adersen aderschu✝️✝️✝️😍😍😍😍🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@user-te7mj9fx9g
@user-te7mj9fx9g 4 жыл бұрын
የቅቤውንም አነጠጣጠር ዳሠዮነ በተሀተና ጠየቃለሁ ጉበሠበየ
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 4 жыл бұрын
Wiy! Beshekila dist yetesera doro indet indamaregn atixeyiqugn! Yedoro siga inde gommen yerekesebet hager wisx binorim ye hagere ye shekila doro naw bexam yemifeligew.And qen simexa ine irase iserswalew fexari ye nege sew yibelen inji.
@user-sk7mh8wp2q
@user-sk7mh8wp2q 4 жыл бұрын
መቋደሻ መብላት እወዳለሁ ጌታ በፍቀደው ግዜ ከስዴት መልስ
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@tigestdesta2174
@tigestdesta2174 4 жыл бұрын
Is This Doro Wet or Kibe Wet?
@user-on1to8xx5b
@user-on1to8xx5b 4 жыл бұрын
አቤት ማማሳያ አያያዝ ክክክ ቅቤ አልወድም አቦ ቅቤው ሲገባ ቋቅ አለኝ
@teaturo4476
@teaturo4476 4 жыл бұрын
አይ ማጣት አይን የጥፍ ለስደት አባቀኝ። ማቼ የሁን ተስክቶልኝ ወዴ ሀገሬ ምገባው? ማቼ የሁን ከቤትስቤ ጋ በአልን ማክብሮሁ? ማቼ የሁን?
@firahywotyilma330
@firahywotyilma330 4 жыл бұрын
ayuzoshiii enati egizeabiher kine alew
@mesretgeremageremademeke5010
@mesretgeremageremademeke5010 4 жыл бұрын
ayezoshe yene ehte geta yerdashe enem endanchiwe be sedet neghe bexame yedeberale le negeru gen yawe mechale aleben
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 4 жыл бұрын
አይዛሽ እህቴ እንኳን አደረሰሽ ሁሉም ያልፋል 🙏💕🌹
@lidiyaregasa2239
@lidiyaregasa2239 4 жыл бұрын
Enem kuleti kidame iratachin nbere
@saronayalew9374
@saronayalew9374 4 жыл бұрын
ማማሰያ አያያዝሽ ምንም አችይም ገንፎ የምታገነፊ አስመሰልሽዉ እኮ እኛ ያረብ ሀገር ሴትች ምርጥ አርገን እንሠራላችጏለን ።
@zizimommebe638
@zizimommebe638 4 жыл бұрын
ዶሮ ምን ግዜ ደርሰ
@user-bc6zz3ew8u
@user-bc6zz3ew8u Ай бұрын
ወይኔ ጉዴ ምን የሚሉት ሙያ ነው ድስቱ ማማሩ ውይ እናቴ ነይልኝ እማማ አፈርኩሎት 😂😂😂
@enttentt8402
@enttentt8402 4 жыл бұрын
a men emya entya nurulin
@hanajimma8158
@hanajimma8158 4 жыл бұрын
Ledeha arje abelalew atiyim lehabtam mashkabex
@foozihmohamd5437
@foozihmohamd5437 4 жыл бұрын
አይሙያ ማማሳይ አያያዝ ገፎ የምታገነፋነው የምመስለው
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
ጉድ ፈላ እንዴት ያለ ሞያ ነዉ እንደዚህ ስራ ገና ዛሬ ሳይ
@user-wu1os7ne9b
@user-wu1os7ne9b 4 жыл бұрын
እኔም ግራ ገባኝ
@omarkamel9608
@omarkamel9608 4 жыл бұрын
💚💛❤️💚💛❤️
@user-bq4vq9vf5n
@user-bq4vq9vf5n 4 жыл бұрын
ማላሁ ያእምናት ታካታይ ያሆናችሁ እንኳ በሰላም አደራሰችሁ ግን ማጃማረ ሰይከላስ እንዴት ቂቤ ይጋበል ወይ ሞየ
@user-tw9ec5gj6y
@user-tw9ec5gj6y 4 жыл бұрын
መጀመሪያ ዘይት ስላልተጠቀሙ ነው
@addisalemayehutaye1428
@addisalemayehutaye1428 4 жыл бұрын
Dagi yemecheresha zenach sew new. Yemecheresha adinaqih nen abo. You're a spice to the whole crew!!! Lol qelal asigebulih ...
@user-ux9cg3mv5z
@user-ux9cg3mv5z 4 жыл бұрын
ክክክክ ዩኔ እና ዳጊ ሙድ ያዙባት የኔእናት
@user-rz2dn5sk3s
@user-rz2dn5sk3s 4 жыл бұрын
ውነት ዶሮ ነው ሀሀሀሀሀ ስሚ እጅ ስቡ አልደረሰውም
@felekuiwntu1565
@felekuiwntu1565 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ ምስር ወጥ አሰራር እኮ ተፍ ተፍ ያደርጋል ስጋ ስላየን እንጅ ዶሮም አይመስልም
@mahirtube8754
@mahirtube8754 4 жыл бұрын
በልጂነቴ አላለም ልጁ አሁንምኮ ልጂ ነክ
@mmmsss9657
@mmmsss9657 4 жыл бұрын
እዴ ሳይፈታ ልትበሉ ነው እንድ
@user-su1un3gl6o
@user-su1un3gl6o 4 жыл бұрын
ይሄ ሰዉየ ቀዥቃዥ ነዉ ጥሎብኝ አልወደዉ
@user-bc6zz3ew8u
@user-bc6zz3ew8u Ай бұрын
አይ ዶሮ ነብስሽን ይማረው ተጫወቱብሽ
@user-tq2do1ju6b
@user-tq2do1ju6b 4 жыл бұрын
ዶሮ በሸክላ ደስ ሲል
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
እኔ ገርሞን ነበር
@evaaragie4270
@evaaragie4270 4 жыл бұрын
Des yemilu enat! Wow fff! Ere Enatewaye! Yet lagignish. Beka endezih bedinget hedshbigne! Aye Gera hoy 😭😭😭😭😭😭😭 egziabher bezufanu yanurush enate! Lela min elalehgne! Yezelalem hazen! 😭😭😭
@ilovemykidsalot2268
@ilovemykidsalot2268 4 жыл бұрын
አይዞሽ አላህ ያጽናሽ
@nardosmarkos5251
@nardosmarkos5251 4 жыл бұрын
Ayzosh Egziabher yatsinanash!
@user-hr6yv9tu3i
@user-hr6yv9tu3i 4 жыл бұрын
ክክክ እኔ ዳግም አጀማመራቸውን ሳይ ልትበሉት ነው ብየ
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 4 жыл бұрын
ሀበሻ ይስራው ምግቡን ሌላው ተገጥሞ ይብስል
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
ወጡሰ የምሰረ ወጥ ይበለጠዋል 😂 ድሰቱ ያምራል 😍
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
Gebrale መልካም በአል ቻናሌ ላይ ጎራ ይበሉ ጥሩ ጥሩ ነገር አለ ይወዱታል🙏
@user-qs5ep7ej8g
@user-qs5ep7ej8g 4 жыл бұрын
ግን እኔ ያልገባኝ ዛሬ ተሰርቶ መቼ ነው እሚበለው ዛሬ ፆም አይደለምዴ?
@user-xv6lx9cf5d
@user-xv6lx9cf5d 4 жыл бұрын
ሲነጋ ነው ሚበላው ከቤተክርስትያን ሰው ከተመለስ ቅዳሴ ካለቀ
@user-qs5ep7ej8g
@user-qs5ep7ej8g 4 жыл бұрын
@@user-xv6lx9cf5d እሺ
@bsratkassahun8730
@bsratkassahun8730 4 жыл бұрын
Enezihi yshalalu biyans albelum balefewu ye gena beal wazima Selam ena walelgn endezihi sertewu bealu sayders eyebelu asayu. Betsam tesedbewu nebere. Enezihi tsomegna nachewu meselegn.
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 жыл бұрын
ግን ቢህንም በጣም በገዚ ነው የታረደው እንደዚህ አይፈቀድም
@amenamohammed2323
@amenamohammed2323 4 жыл бұрын
ዋሌና ሰብሊስ ሰላምስ የት ሄዱ ለምን ትቀያየራላችሁ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
ያልሰራችሁ ኑ እኔጋ እሸ💞😍 እኔ ድሮ 🐓ከነቁላሉ ሰረቼ ጨረስሁ 😍 ሌልት ተነሰተን መብላት ነው አክሴቴ ጋ ነኝ በአልን እንዲ ልናአሳልፈ ነው እሰትፈሰ ላለው ሁሉ 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@rabiarabiyah7003
@rabiarabiyah7003 4 жыл бұрын
ደስ ይላል መልካም በአል
@user-tq2do1ju6b
@user-tq2do1ju6b 4 жыл бұрын
እኔ ትዝ የሚለኝ የተቀቀለ እንቁላል መስረቅ ካገባሁ በሆላ ደሞ ሰርቻ ከጨረስኩ በኅላ ባሌ ሲይስደነግጠን ድንግጥ ብዬ ስዘል ግማሹ ተደፋ አረሳውም
@meazameas9263
@meazameas9263 4 жыл бұрын
Enemilew betsm new doro yemiseraw hhohoho
@meriya12
@meriya12 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይህን በሽታ ያንሳልን ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት
@selaminalifestyle4593
@selaminalifestyle4593 4 жыл бұрын
Hayat demerigh bekenent
@goosebutterfield2429
@goosebutterfield2429 4 жыл бұрын
የዛሬ አመት እኔም በኢቢኤስ ጣቢያ ከታደልኩኝ በግ ለመብላት እመጣለሁ።
@user-gt5ro7cv3s
@user-gt5ro7cv3s 4 жыл бұрын
ምን አይነት ዶር ነው ለየት ያለ ጉድ በል ጉንድሮ ማለት አሁን ነው
@user-xu2gq9rw6c
@user-xu2gq9rw6c 4 жыл бұрын
የቅዳሜን ከሰአት ተከታታዎች ስወዳቹ አንዴ ሰብ አርጋቹ እለፉ
@SamyGech
@SamyGech 4 жыл бұрын
ወንዶቹ ለምን አይሰሩም ?
@user-zv4qb9mx1r
@user-zv4qb9mx1r 4 жыл бұрын
አይ ሞያ ማማሰያ አያያዙአ 😂😂😂
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 4 жыл бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ የሚቀረፁት እሮብ ነዉ ባአሉ ሳይደርስ ሰርተዉ ይበላሉ
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
አረ ኡኡኡ🙆እኔም ገርሞኛል ማንን ልጠይቅ
@munaabdo9350
@munaabdo9350 4 жыл бұрын
Esti ytay yeteseraw doro kkk
@melatkl7275
@melatkl7275 4 жыл бұрын
አይሙያ ብቻ ወረቀት ብቻ ይዞ መዞር
@user-ez3bj3cw3d
@user-ez3bj3cw3d 4 жыл бұрын
ሤትዮቅባትአታብዦ
@Master_ofElements
@Master_ofElements 4 жыл бұрын
ዳጊ ማኛ
@user-gt5ro7cv3s
@user-gt5ro7cv3s 4 жыл бұрын
ኑግ ነው ተልባ አየጣጣም
@senytekassa8003
@senytekassa8003 5 ай бұрын
ዮኒ አሁንም. እኮ. እያራገብክ. ነው
@amenamenamenamen2246
@amenamenamenamen2246 4 жыл бұрын
ደስ ይላል ግን ታዳ ዛሬ ሰርታችሁ ይበላል እዴ ፀሙኳ ገናነው። አይደብራችሁም እዴ
@user-kk1cs4sy9b
@user-kk1cs4sy9b 4 жыл бұрын
አይ ሞያ እንድህ ነው የሜሰራው ቱቱቱ
@edlayilma9398
@edlayilma9398 4 жыл бұрын
זש
@salambin7599
@salambin7599 4 жыл бұрын
አቤት ውበት
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 4 жыл бұрын
ምን ዝም ብለሽ ታገጫለሽ: ዶሮ ወጥ እንዴት እንደሚሰራ አላውቅም ለማለት ነው? በዚያ ላይ ይህንን ደበሎሽን ሰብሰብ አድርገሽ እሰሪው አንቺ የሰራሽውን ጫፉንም አልነካውም ገልቱ!!! እኝህን የመሰሉ ባልቴት አቁመሽ አትሞላፈጪ:: እማማዬ ማማሰያው የሃገራችን ዱላ መሳዩ አሪፍ ነው ለማሸት:: ለማንኛውም ፕሮግራም መሪዋ ስለደበረችኝ ወጥቻለሁ!!! Adios. ከላይ ለፃፍኩት ትርፍ ቃል ይቅርታ::
@bikebozere389
@bikebozere389 4 жыл бұрын
ሀ፩ሀሀሀሀ ይመችሽ
@ginigselam9523
@ginigselam9523 4 жыл бұрын
Yeker yebelsh aybalm
@sosiesosie9162
@sosiesosie9162 4 жыл бұрын
በፋሲካ እንዲ ክፋት
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 4 жыл бұрын
Sosina K ምን ማለት ነው? ክፋትና እውነታውን መናገር ምን አገናኘው? ይኽ ብዙ አይነት ህዝብ የሚያየው የሚዲያ ስርጭት ነው ... ስርአት: መረጋጋትና ዲሲፕሊን ያስፈልገዋል:: ዝም ብሎ ከማግጠጥ ይልቅ ቁም ነገሩን በቀልድ እያዋዙ ማቅረብ ተገቢ ነው:: ፕሮግራም አመራራቸው በተለይ የሴቷ ፕሮግራሙ እንዲታይ የሚጋብዝ አይደለም!!!
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 4 жыл бұрын
ginig Selam የምለውንና የማልለውን እኔ አውቃለሁ!!! አንቺን ይቅር ይበልሽ!!!
@hageralegn4930
@hageralegn4930 4 жыл бұрын
Yeker yebelgn yechi gazetgna she's not nice . Aree wedeza atfulegn.
@melatkl7275
@melatkl7275 4 жыл бұрын
አብዛኛው ሰው አይፆሙም
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,9 МЛН
ተንበርክኮ ይቅርታ ጠየቀ ቤቢ /አለቀሰች July 8, 2024
5:24
ጥልቅ ሀሳብ /Tilk Hasab
Рет қаралды 24 М.
Ethiopian food- ትክክለኛ የዶሮ ወጥ/Doro wot/Doro wet አሰራር!!
22:21
@juanchinbrodie #comedia #humor #juffec #felipecharry #amigos
0:15
Felipe Charry
Рет қаралды 14 МЛН
GET BURNED BY TOUTCHING A POT OF CARDBOARD!#asmr
0:18
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 6 МЛН
Фильм про побег от родителей
0:59
Holy Baam
Рет қаралды 4,8 МЛН
小丑与白天使遇见丧尸?#short #angel #clown
0:32
Super Beauty team
Рет қаралды 19 МЛН