ዩናይትድ ከ አርሰናል የአርቴታ የጥንቃቄ የጨዋታ ዕቅድ

  Рет қаралды 35,849

Ephrem Yemane Official

Ephrem Yemane Official

Ай бұрын

#Tribune_Sport #ትሪቡን_ስፖርት #Ephrem_Yemane #ኤፍሬም_የማነ

Пікірлер: 145
@eyobasefa1413
@eyobasefa1413 Ай бұрын
የማቼ ደጋፊ ነኝ ነገረ ግን ኳስን እወዳለሁ ዛሬ አርሰናልን ነበር የደገፍኩት ምክንያቱም አርቴታ ይገባዋል በዬ ስላመንኩ ነው ኤፋ ! ኳስን እንደዛ ብናይ የተሻለ ነው Big respect for you
@OneLove-mg4oc
@OneLove-mg4oc Ай бұрын
kamachia jamro new madgaf yajemarekw kkkkk
@temesgenbirhane-ge5dd
@temesgenbirhane-ge5dd Ай бұрын
You are Legend,,,,,enem ye vanpersie gize manchen degfialew😅
@jirunega
@jirunega Ай бұрын
ኤፍሬም የማነ ምርጥ ትንተና ከምርጥ ድምፅ ጋር 10'Q yemane
@memhiru8323
@memhiru8323 Ай бұрын
አርሴናል አርሴናል ኤፍሬም አርሴናል ዋንጫን ብያኔሳ የ20 ዓሜት ጭንቀት እወጠዋለው !!!!!!
@aye.7423
@aye.7423 Ай бұрын
Thanks, Efrem, for very well analysis, Good luck the Gunners 👏 👍 👌
@mikibekele2982
@mikibekele2982 Ай бұрын
ዉቀጣት ሻሼን እናመሰግናለን ኤፋችን❤❤
@loariftube206
@loariftube206 Ай бұрын
Ye manchester degafi negn.gn efa yelele new mitmechegn.enwedhalen bertaln
@jojojo6879
@jojojo6879 Ай бұрын
ኤፎዬ ምርጥ ትችላለህ ያመነበትን የሚሰራ ሰው ይመቸኛል ሰው ምን ይለኛል ሳይሆን መሬት ላይ ያለውን እውነታ አጣፍጠህ ነው የምታቀርበው ነገ አርሰናል መተቸት ካለበት ተቸው ውቀጠው መራራ እውነት ይባላል ትክክል ከሆነ የገለፅክበት መንገድ ለማንም መንደሬ ክፍት አፍ ብለህ ወደ ኃላ እንዳትል መተቸት ያለበት የትኛውንም ክለብ ምክያታዊ ሆነህ ተች በማስረጃ ቢመርም ይዋጡት ከክለባቸው መንኮታኮት በላይ ያንተ ትችት የሚያናዳቸው ገደል መግባት ይችላሉ‼️
@Teddydemeke-np1qh
@Teddydemeke-np1qh Ай бұрын
ዋው በእውነት ኤፉ ትክክለኛ በአእምሮዬ ሳመላልሠው የነበረው ሀሳብ ነበር ማለት ልክ ነኝ አይደለሁም እያልኩኝ ነገር አሁን አንተ እኔ ያሠብኩት በትክክል ስለመለስክል አእምሮዬን አሳርፈህልኛል ስለዚህ በጣም አመሠግንሀለው
@beleteayayou
@beleteayayou Ай бұрын
I have great respect Effff
@liulsintayehuareda3839
@liulsintayehuareda3839 Ай бұрын
ትክክል ጨዋታውን በጥንቃቄ ነው የተጫወተው አርሴ ነብሴ
@nurukassaw7692
@nurukassaw7692 Ай бұрын
ምርጥ ሶስት ነጥብ
@EzdinEzu
@EzdinEzu Ай бұрын
ድል ለአርሰናል
@letadegefa
@letadegefa Ай бұрын
Cheers bra... gunner for ever ❤❤❤
@Aziz_mustefa
@Aziz_mustefa Ай бұрын
ዋናው 3 ነጥብ ነው::👌🏽👌🏽
@NasruRufale
@NasruRufale Ай бұрын
ነስሩ ነኝ ከደቡብ አፊርከ point አ
@habtamutamru7948
@habtamutamru7948 Ай бұрын
ጀግናው
@FasikaZeleke
@FasikaZeleke Ай бұрын
Arsenal for ever❤❤❤
@EzdinEzu
@EzdinEzu Ай бұрын
ኤፍዬ በጣም ነው ምወድህ
@user-tw1ko7hd7m
@user-tw1ko7hd7m Ай бұрын
Ara terbunr rsporet aframe ymna en fker ylkale bxame nw ymdmxche lanbdme kane bhu trbhune amxong aykem ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@marthagebayehu5418
@marthagebayehu5418 Ай бұрын
ye 9 wer nebs tur negn bchinket labour lijemeregn nebar cawetaw alko arsenal 3 netibun yerasu madregun saregagit betam new des yalegn ahun tesfachen totenam new efi techilalek,berta❤❤
@jimiacademy-2023
@jimiacademy-2023 Ай бұрын
Good Live Analysis , The Gunners
@alexandermasho1019
@alexandermasho1019 Ай бұрын
ካልተጫወተ የማያሸንፈው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@abelgetaneh7152
@abelgetaneh7152 Ай бұрын
😂😂😂😂
@abelgetaneh7152
@abelgetaneh7152 Ай бұрын
ከታይታኒክ በፊት ቀድሞ የሰጠመው😢
@user-yj9kg5jl6w
@user-yj9kg5jl6w Ай бұрын
Ilove you ef siwodh
@abk8188
@abk8188 Ай бұрын
congra ephrem
@YeenatuLij-nw3jo
@YeenatuLij-nw3jo Ай бұрын
ኤፉ የኔ ሜሲ ነክ ዋው
@matiyasdereje-gm6ys
@matiyasdereje-gm6ys Ай бұрын
ARS. ❤❤❤❤❤❤
@adubisrat2856
@adubisrat2856 Ай бұрын
I have expected 3 goals ,but.....
@yosepheshetu1100
@yosepheshetu1100 Ай бұрын
በጣም ነዉ የምወድህ ኤፉ
@user-ix2nd6jd4y
@user-ix2nd6jd4y Ай бұрын
Top Young guner
@karotDench
@karotDench Ай бұрын
ኤፋሬም አርሰናል ያሸነፈ አልመሰለኝም 5 ስላላገባም
@Ayneta-media
@Ayneta-media Ай бұрын
ደደብነህ
@SamuelSir-gw6yv
@SamuelSir-gw6yv Ай бұрын
ኤፍሬም ተእመቸኛለህ ይናአትድ ማይሸነፈዉ ካልተጫወተ በቻ ነዉ
@KirubelMoab-kw3vf
@KirubelMoab-kw3vf Ай бұрын
እንወድሃለን ኤፊ
@biruk6178
@biruk6178 Ай бұрын
#ከአንድ gole belaye megebate neberebete
@user-sk2hb8tl5v
@user-sk2hb8tl5v Ай бұрын
zegebah Mizanawi Aergew Semate Besmate Yetmola Zegabi
@Aziz_mustefa
@Aziz_mustefa Ай бұрын
ኤፎ 🫶🏽👌🏽
@AbdisaNegewo
@AbdisaNegewo Ай бұрын
Yes
@AmanuelMulugeta-kv2dy
@AmanuelMulugeta-kv2dy Ай бұрын
bro respect for you
@matiwosgetachew6160
@matiwosgetachew6160 Ай бұрын
አንደኛ ኤፊ
@zemantubeephrem1193
@zemantubeephrem1193 Ай бұрын
gobez betra efa
@EbrahimbedruEbrahimbedru
@EbrahimbedruEbrahimbedru Ай бұрын
ኤፊየችን❤❤❤
@ashenafimitiku
@ashenafimitiku Ай бұрын
Arsenal for every ❤
@abelgetaneh7152
@abelgetaneh7152 Ай бұрын
አሪፍ ትንታኔ 👌👌👌👌👏👏👏
@anwarzinab1208
@anwarzinab1208 Ай бұрын
ስተት መስራት አልነበረቤትም ትክክል ነው
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 Ай бұрын
❤❤❤❤
@NasruRufale
@NasruRufale Ай бұрын
ኤፊሬም ደስ ይለል
@user-fs2cq8ls4f
@user-fs2cq8ls4f Ай бұрын
ለምን እደዚ ተጫወተ ምን አለ ቃለመጠይቅ ላይ አሱን ምን እዳለ አሠማን ኤፍ
@Husen.nH.n
@Husen.nH.n Ай бұрын
ኤፍሬም፡በጠም፡በጠም፡አድነቂ፡ሁሴን፡ኑሪ፡ከፊሊዶሮ፡ትንተነህነ፡ጥልቀትየለው፡የኢግርኳስኢውቀትህ፡የሚገርምነው፡አንቴ፡የመንቺስተር፡ደገፊነህ፡ኢኔየአርሴነልደገፊነኝ፡ሀቁንስለሚተዎራ፡❤❤❤❤ትመቺኘለህ፡ኢኔኳስመየት፡ከጀመርኩ20ሞለኝ፡መልከም፡የስራ፡ዘመን
@Jibrilgena2524
@Jibrilgena2524 Ай бұрын
The gunners 💪👍
@yisehaksurafel
@yisehaksurafel Ай бұрын
ከባድ ነበር ለአርሰናል ግን የማይገባው አይደለም ውጤቱ
@Jibrilgena2524
@Jibrilgena2524 Ай бұрын
❤️🙏
@degsewtube8701
@degsewtube8701 Ай бұрын
Efi; please invite "Matured Fans" in your studio in such a big Game.
@jazumazed-ul5gg
@jazumazed-ul5gg Ай бұрын
ዳስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላቹ ዋንጫው ግን ?
@user-jc3by2gb7s
@user-jc3by2gb7s Ай бұрын
ኤፍሬም አንተ እንዳልከዉ አርሴናል የመረጠው አጨዋወት አልገባኝም የደከመዉን የማንቼ የተደንጋገረ ተከላካይ ፍርስርስ የሚል ነበር። ግን ምን ይደረግ የአርቴታ ምርጫ ሆነ ለማንኛውም አሸንፈናል።
@MubarikFerega
@MubarikFerega Ай бұрын
common gunners💪💪
@AbderezakAbrar
@AbderezakAbrar Ай бұрын
ኤፍ ለዩናይትድ ከዚህ በላይ ጉልበት ማባከን የለበትም
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Ай бұрын
ኦዛሬ ልቤንምንላርጋት አርሴናል አሣረረኝ😢😢😢
@Roni.1.1
@Roni.1.1 Ай бұрын
Arsenal Arsenal 🥰🥰💪💪
@matiwosgetachew6160
@matiwosgetachew6160 Ай бұрын
ኤፋ ዩናይትድ ይጫወት አኛ ግን 3 ነጥብ ወስደናል
@BinyamKidane-bv7kx
@BinyamKidane-bv7kx Ай бұрын
ወሳኝ ወሳኝ ውጤት አርሴ
@user-wk2iy8bl1x
@user-wk2iy8bl1x Ай бұрын
ሠላም ሠላም ኤፋ አርስነል በመሸነፉ በጠም ደስ ብሎኛል ግን ስት መግሰኞ ነጥብ እንድጥል እንፀልያሌን
@melkamubekele1208
@melkamubekele1208 Ай бұрын
The title is already in the hand of citizens
@user-lu2he4gv4e
@user-lu2he4gv4e Ай бұрын
ሱፐር ለመሆን ሞክር በያ!!!
@eshetutega6912
@eshetutega6912 Ай бұрын
የተናገርከዉ statstic ይታረም ሻሼ on target 2ብቻ ነዉ
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 Ай бұрын
ምን አልሽ ወያላዋ
@sabitfetafeta2102
@sabitfetafeta2102 Ай бұрын
ጥራት ይጎድለዋል ቪዲዮ
@MubarkaKayre
@MubarkaKayre Ай бұрын
Epe batam nw menwde 2010 sood mete sel dicha yezgbkw Batam dase yilal mubark Nag k.Arka
@TESFALEMTUFA
@TESFALEMTUFA Ай бұрын
ገደል ግባ የማትረባ
@azezetoru5099
@azezetoru5099 Ай бұрын
Risky decision of Arteta. Poor decision, if they attack/choose pressing play at least 3= 0 win but ??
@asmeg4331
@asmeg4331 Ай бұрын
ኤፍሬምየማነ የሚያወራውን የማያውቅ ቃላት ማሰማመር ብቻ ከአፍህ የሚወጡ ቃላቶች በጣም ያሳፍራሉ።
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo Ай бұрын
ዉጤቱ ለሻሼ ምንም ስለማይጠቅም ለአርሴ ደግሞ አስፈላጊ ነበር አስጠብቆ መዉጣቱ ደስ የሚያሰኝ ነዉ የጎል ማነሱ ቢያናድድም ዉጤቱ አስፈላጊ ነዉ ኮንግራራራ
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 Ай бұрын
Arsen new mayet
@yilmaxase
@yilmaxase Ай бұрын
ከእሁድ አስከ እሁድ
@amentube5808
@amentube5808 Ай бұрын
RED LONDON FOR AVERY
@user-ox2zr5bv2z
@user-ox2zr5bv2z Ай бұрын
IN 2021/22 IN FINAL DAY OF MATCH MAN CITY LEADED 2NILY BY ASTONVILA THEN IT SCORING THREE GOAL BY GUNDOGAN 2 AND RODRI ONE CITY CAN DO THIS MANY TIMES
@worknehgizaw3611
@worknehgizaw3611 Ай бұрын
መድፈኛው
@BNA2223BBBVDDD
@BNA2223BBBVDDD Ай бұрын
ከሰኞ እስከ እሁድ የሚሸነፈው፣እንደ ቀደመ ታሪኩ መኖር የተሳነው፣በዘመናዊ እግር ኳስ በአንድ የፕሪሜር ሊግ ዘመን 14 ግዜ የተሸነፈው ዩናይትድ፣ከዚህ በኋላ ተስፋው የሊጉ ጨዋታ መጠናቀቅ ይሆናል
@abelgetaneh7152
@abelgetaneh7152 Ай бұрын
ከታይታኒክ በፊት ቀድሞ የሰጠመው፣ እንደቀድሞ ታሪኩ መኖር የተሳነው😢
@AberaSewnet
@AberaSewnet Ай бұрын
Ena Arsenal degafiy negn gen untidn edwlalhu meknyatum eij end leloch sewch adlhum ena Esky ere bers engagz
@user-nu3on5xe3b
@user-nu3on5xe3b Ай бұрын
ኤፊ እንዴት አየክ የኔውኒ አርሳነልን
@chalubeyene3205
@chalubeyene3205 Ай бұрын
Mnm tinikake Yelm beqa Manchester united Yichelal ante kesark
@GareGobu
@GareGobu Ай бұрын
Ke ehud eska ehud 😂😂😂
@OneLove-mg4oc
@OneLove-mg4oc Ай бұрын
yarasw bwden lay yamikwater sew antan ayahu
@samitube7948
@samitube7948 Ай бұрын
ይሄ ነው አርሰናል
@mohammedseyidofficial1739
@mohammedseyidofficial1739 Ай бұрын
Arsenal aygebawum naber
@sanishuker1967
@sanishuker1967 Ай бұрын
Ante bakih bazi jazebik malet nw silazer chawet bich laminiwor atwirn bakih emani zarewtabiltihol gn minm ayimtem city nw mibilih atshakibet ari ifari yetanikik cawet min min tilalih akitiho nw
@user-ml9sb6cv9m
@user-ml9sb6cv9m Ай бұрын
ሲቲ በመጨረሻው ጨዋታ በሜዳው በዌስትሃም ነጥብ ይጥልና አርሰናል ዋንጫውን ያነሳል አትጠራጠሩ።
@KaleabCocka
@KaleabCocka Ай бұрын
😁😁🤣🤣
@berihuteklu8356
@berihuteklu8356 Ай бұрын
Harvarst🤔🤔🤔
@user-ts3nk7lf8i
@user-ts3nk7lf8i Ай бұрын
ባለ መረዋ ድምጹ
@ablabayu8150
@ablabayu8150 Ай бұрын
Ya faresewu shasheee degmo inde basoo tebetebete
@user-ky1zw3fl8z
@user-ky1zw3fl8z Ай бұрын
አንተወያላነህገልተኛመሆንአለብህስለማንችስተርየመተቸትብቃቱየለህምበሬ
@biredegu9306
@biredegu9306 Ай бұрын
ጭቅ ብቻ ምጥም ነበር እንጂ
@user-lu2he4gv4e
@user-lu2he4gv4e Ай бұрын
የጋዜጠኛ ጨዋነት የሚባል ነገር አለ:: የኤል ቲv ስፖርት በቤቲ ሆንክ እኮ ለምን የደካማ እልክ ታሳየናለህ ሙቱ
@user-il9ip1gv1o
@user-il9ip1gv1o Ай бұрын
እንዴት ነው አሽቄዉ 8 ጠብቀህ ነበር አይደል ይሄ ትቢትህ የትም አያደርስህም ሃሳብ አከብርልሃለሁ ለስድብህ ነው ይሄን ያልኩህ
@SameriAbebe
@SameriAbebe Ай бұрын
Zare olterford bethd yashanf naber?😂
@mesfindigafe863
@mesfindigafe863 Ай бұрын
ቴንሀግ ክለቤን አንኮታኮተው
@yosephhabte565
@yosephhabte565 Ай бұрын
አይዞህ ኣታልቅስ ሻሺ አትነሳም አልቆላታል 50አመት ጠብቅ
@chalubeyene3205
@chalubeyene3205 Ай бұрын
Manchester 8:2 Arsenal Tarek yidegamal alalkim wegegna Arsenal never win single trophy keep as favorite my comments!!
@Ashenafi15
@Ashenafi15 Ай бұрын
ምንም አልገባኝም ነበር አርሰናል; ተጭኖ ተጫውቶ የጎል ሰብስቦ መውጣት ነበረበት
@jirunega
@jirunega Ай бұрын
Arsenal ዋንጫ ባይበላም ምንም የጎደለው አርሰናል ስለሆነ ምንም ቅር አይለንም እኛ አርሰናሎሽ
@TeweldeBaybegn
@TeweldeBaybegn Ай бұрын
በዚህ ልክ ከዩናይትድ እና ከደጋፊዎቹ ጋር ብሽሽቅ ውስጥ ምን አስገባህ። ሁሌም ውጤት ከሆነ የምትፈልግ ለምን ለጊዜው አርሰናልን አትደግፍም። ቴንሀግን እንደሆነ አይንህ እየቀላም ቀጣይ አመት ዩናይትድን ሲያሰለጥን ትመለከታለህ። ''If u don't support when we lose , don't support us when we win.''😡
@MubarkeMuhamade
@MubarkeMuhamade Ай бұрын
Wow my Manchester united. Wow thank ❤❤my Manchester united ❤
@anwarzinab1208
@anwarzinab1208 Ай бұрын
Efa biyatekaw ይቺላል neber ግን ለምን risck ይውሰድ leferese ቡድን
@user-ix2nd6jd4y
@user-ix2nd6jd4y Ай бұрын
ሻሼ ጉዲሽ ፈ ላ
Climbing to 18M Subscribers 🎉
00:32
Matt Larose
Рет қаралды 35 МЛН
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 6 МЛН
Homemade Professional Spy Trick To Unlock A Phone 🔍
00:55
Crafty Champions
Рет қаралды 55 МЛН
ሰበር ዜና ማክሰኞ ሰኔ 18/2016/ #ጎንደር #ወልቃይት #ሸዋ
ዜድ የመቅደላዋ zed Tube
Рет қаралды 231
ЛУЧШЕ НЕ ЗЛИТЬ РОНАЛДУ!!!
1:00
Дерек
Рет қаралды 2,2 МЛН
Pereira FINISHES Jamahal Hill
0:19
One On One | MMA
Рет қаралды 5 МЛН
iShowSpeed Become Ronaldo In Hockey 😅
0:18
SpeedNaldo7
Рет қаралды 3,3 МЛН