ዘኪዮስ New Ethiopian Movie - Zekios Full 2015

  Рет қаралды 1,743,021

Arada Movies

Arada Movies

9 жыл бұрын

New Ethiopian Movie

Пікірлер: 623
@yordanoberhe1404
@yordanoberhe1404 7 жыл бұрын
መልካም ሴትና መልካም ባል ከ እግዚአብሔር ዘንድ ነው።
@amanuelhailu2713
@amanuelhailu2713 Жыл бұрын
Yet yegegnal ahun....
@user-iz4oi2oz7i
@user-iz4oi2oz7i 6 жыл бұрын
ዋውውው በእውነት በጣም ደስስ የሚል ድራማ ነው ጥሩ ትምህርት አለው እውነተኛ ፍቅር በገንዘብ ወይም በሀብት ብዛት አይገዛም አይገኝም ፍቅር ድሀ ሀብታም እረዥም አጭር አይልም ፈጣሪ ለሁሉም ያዘጋጅለታል የማንኛውም ነገር ስጦታ ከላይ ከፈጣሪ ነውና ለሁላችንም ፈጣሪ የፈቀደው ነገር ሁሉ በህይወታችን ይሁን አሜን
@user-my5ww6cb9d
@user-my5ww6cb9d 6 жыл бұрын
በውነት የሚፐርም ነው እጅግ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው እውነት ቢሆን ብየ ተመኘሁኝ አቤት ልክ እኔ እዳደረኩት መልክ ና ቁመና መቸም ቢሆን እራት ሁኖ አያድርም ለሰው ልጅ መልካም አስተሳሰብ ይበልጣል ላይክ በሉኝ
@user-ou2di1fg5p
@user-ou2di1fg5p 6 жыл бұрын
ማህደር አበራ ላይክ
@omarkoko1379
@omarkoko1379 6 жыл бұрын
ማህደር አበራ ewent
@user-hq4yl9dg7x
@user-hq4yl9dg7x 6 жыл бұрын
h አጭር ሰው አይናቅም ባይ ናቹ መሠለኝ 👍👍👏👏እኔም አለሁ አጭር ወንድ ደስ አይለኝም ነበር ድሮ ከተወለድኩበት ሀገር የወጣሁት በዚህ የመጣነው በዛላይ ሰካራም ነበረ በአጭርነቱ አይደለም አሁን የሰጠኝ የምፈልገውን ነው መጨረሻችንን ያሣምርልን 🙏🙏
@TheHabesha869
@TheHabesha869 2 жыл бұрын
አያገባንም
@mahaletassafa5083
@mahaletassafa5083 8 жыл бұрын
የዩሐንስ ወንጌል ምእራፍ 9÷1. የእግዚአብሔር ስራ በእርሱ እንዲገለጥ ነው እንጂ እርሱ ወይም ወላጆቹ ሀጥያት አልሰሩም ።
@user-id2em5mz8w
@user-id2em5mz8w 8 жыл бұрын
tekekel nesh wedejwalew
@wubet8396
@wubet8396 6 жыл бұрын
Mahalet ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችን assafa telek
@user-vw7dv2ey4k
@user-vw7dv2ey4k 6 жыл бұрын
Mahalet ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችን assafa እውነት ነው አሜን
@aa6750
@aa6750 5 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ትክክል
@user-gh2kw7kt6b
@user-gh2kw7kt6b 6 жыл бұрын
ሰው በመሆኖ መከበር አለበት ስለዝህ እረዥም አጭርነው አትበሉ እሱ የፈጣሪ ስጦታ ነው
@getachewakalu197
@getachewakalu197 4 жыл бұрын
Wushetam Siyawarutko betam kelal new
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 3 жыл бұрын
አለምሰገድ ሰይፉ ላይ ዘኪዮስ የሚለውን ፊልም መስራት አልነበረብኝም ካለ በኋላ ሊያይ የመጣ እጁን ያውጣ ☝😉
@ethiopianmoviecritic5319
@ethiopianmoviecritic5319 3 жыл бұрын
☝️😝
@yoyoyohana1369
@yoyoyohana1369 3 жыл бұрын
Me2
@tedn2648
@tedn2648 3 жыл бұрын
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 3 жыл бұрын
እኔ
@kalkidanmamuya759
@kalkidanmamuya759 3 жыл бұрын
☝️
@Ebee7
@Ebee7 11 ай бұрын
Great movie! Such a wonderful message - God has someone for all of His children, someone who will love them and see the value in them. God is beyond good!
@eyerushone2560
@eyerushone2560 6 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል 3 አመት በፊት ወደ ኮየት ስመጣ ጋብዛኝ አይቸዋለሁ አድስ ባይሆንም ያምራል ህዩት ያላያችሁ
@user-ul4hk3kc9f
@user-ul4hk3kc9f 6 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ምልካም ባል ሆነ ሚስት የፈጣሪ ስጦታ ነው
@HayatHayat-xx9ls
@HayatHayat-xx9ls 9 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው በጣም ያስገርማል እኔ ከዚህ ፊልም ብዙ ነገር ተምራለው ለነገ ህይወቴ ጥሩ ትምህርት ሆኖኛል በዚህ ቀጡሉበት
@maremhassan8384
@maremhassan8384 9 жыл бұрын
አዱናቅሽህንኝ
@rongoada4918
@rongoada4918 9 жыл бұрын
9
@user-fp5dr1zf5n
@user-fp5dr1zf5n 9 жыл бұрын
+R.سيوب سon Goada دل.
@suzzaneabraham1866
@suzzaneabraham1866 9 жыл бұрын
B
@sarassm6572
@sarassm6572 9 жыл бұрын
+Suzzane Abraham waww
@user-mr8ys2vf2u
@user-mr8ys2vf2u 8 жыл бұрын
አይ የፈጣሪ ስራ ግሩም ነው እኛ ያሰብነው ሳይሆን የሚበጀንን ይለግሰናል
@bayehteka1555
@bayehteka1555 7 жыл бұрын
אָמֵן .
@norjadaham7263
@norjadaham7263 7 жыл бұрын
Bayeh Teka mindenu lna bha nigrug
@samsunggrandprime5754
@samsunggrandprime5754 4 жыл бұрын
Sev
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
በትክክል
@user-jc3sl9yg4m
@user-jc3sl9yg4m 7 жыл бұрын
በጣም አሳቀኛ ደላለው ሚስቱ ና ልጁ ተመዝገቡ አላቸው
@berhansmart5377
@berhansmart5377 3 жыл бұрын
kkkkkkkkkkk😀😀😂😂ወይኔ ገንዘብ ህሊና ያስታል
@adiyanaadu4628
@adiyanaadu4628 9 ай бұрын
ቢያንስ በአመት ሁለቴ አየዋለሁ ይህንን ፊልም ለድብርት ለጭንቀት ለተከፋ ወይም ከሚያስጠላ የሶሻል ሚዲያ ለመገላገል ትልቅ መድሀኒት ነው ይጠቀሙት በውጤቱ እጅግ ደስተኛ ይሆናሉ::🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️❤️
@zagwietube
@zagwietube 8 ай бұрын
ለኩላሊት እና ለልብ ህመምስ መድኃኒት አይደለምን😂😂😂😂
@adiyanaadu4628
@adiyanaadu4628 8 ай бұрын
@@zagwietube ዶዙን ሳያበዙ ይውሰዱት በጣም መሳቅ ካበዙ ልበዎ ቀጥ ይላል ለኩላሊት አይሆንም አዝናለሁ 😅🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@zagwietube
@zagwietube 8 ай бұрын
ስለ ምክሮ አመሰግናለሁ❤😂😂😂😂
@ElyasElyas-cu2kg
@ElyasElyas-cu2kg 4 ай бұрын
❤❤❤
@ElyasElyas-cu2kg
@ElyasElyas-cu2kg 4 ай бұрын
ልክ እንዳንቺ ያምራል ፊልሙ
@meobisaramuhamednetetiopia680
@meobisaramuhamednetetiopia680 8 жыл бұрын
እጅግ በጣም አስደናቂ ፊልም ነው ይመቻችሁ
@user-gp8ml5qc1b
@user-gp8ml5qc1b 7 жыл бұрын
የመጨረሻ ምርጥ ፊልም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ምርጦች
@lainitopiyadirama1236
@lainitopiyadirama1236 7 жыл бұрын
ማንዴላ ማር ስወድህ ማንዴላ ማር ስወድህ enegeta
@hewetnegyesoladenakeselemo997
@hewetnegyesoladenakeselemo997 7 жыл бұрын
ማንዴላ ማር ስወድህ ማንዴላ ማር ስወድህ yena mar mandali missss yuo elwesta nek
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 жыл бұрын
ማንዴላ ማር ስወድህ ማንዴላ ማር ስወድህ አሜን አሜን አሜን
@hewandebebe3104
@hewandebebe3104 6 жыл бұрын
ማንዴላ ማር ስወድህ sono stati i primi due anni ማር what is your azxcvy to get the
@talatalaco7629
@talatalaco7629 6 жыл бұрын
ማንዴላ ማር ስወድህ ማንዴላ ማር ስወድህ ss
@shewikir6284
@shewikir6284 7 жыл бұрын
ምን ዋጋለው ፍቅር ፊልም ላይብቻ ሆኖ ቀረ😞😞
@hawaaliayalewhawaa6499
@hawaaliayalewhawaa6499 5 жыл бұрын
šhęwį kìrøß aydelhunoaykerm
@hifalaknaz9412
@hifalaknaz9412 5 жыл бұрын
ቆንጆነው
@tnagiyawonedemonafake2346
@tnagiyawonedemonafake2346 4 жыл бұрын
Eh
@tnagiyawonedemonafake2346
@tnagiyawonedemonafake2346 4 жыл бұрын
Ayedale ara hunoma ayekarem
@user-eo6df4xe5k
@user-eo6df4xe5k 4 жыл бұрын
ሰላም
@alexweshmshmarwe4732
@alexweshmshmarwe4732 8 жыл бұрын
God is with Zekios
@silenatbanichamilak171
@silenatbanichamilak171 8 жыл бұрын
እውነት ክዚህድራማ ብዙእውቀት ቀስሜለው በጣምነው ደስየሚለው ይመቻችህ
@medhaniabay2468
@medhaniabay2468 4 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም ደስ የሚል ፊልም በጣም ገቦዞች ከ ኣስመራ ኤርትራ
@user-uo9yz6ev5o
@user-uo9yz6ev5o 2 жыл бұрын
ኢትዬጲያ ከመጣሽ እንጠብቅሻለን
@alhemdulilamuslimnegn6275
@alhemdulilamuslimnegn6275 7 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ እና የሚገርም ነው
@t.g.9154
@t.g.9154 7 жыл бұрын
ደስ ይላል በእውነት ተስፍየ ነው የለመለመው እ.ር ያለምክንያት አይፈትነንም።
@eytikitaka4622
@eytikitaka4622 2 жыл бұрын
Deros ehen metad fit yezesh
@user-ko6xu7of6q
@user-ko6xu7of6q 2 жыл бұрын
@@eytikitaka4622 ኧረ አይባልም አንተዬዋ🙄
@akiberhe2555
@akiberhe2555 4 жыл бұрын
I really like it
@user-oy2su2zn6u
@user-oy2su2zn6u 7 жыл бұрын
ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በጣም ደስስስ የሚል ና ኣስትማሪ ነው እናመሰግናለን
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 11 ай бұрын
Zekios film ke ametat behuala ayehut ❤e sum ewnetegna tidar magibatun semahu❤bicha arif astemari new❤️🇨🇬
@emawayishyenatacoment5342
@emawayishyenatacoment5342 6 жыл бұрын
Arif movies new thank you
@sabagetachew9
@sabagetachew9 8 жыл бұрын
wow i like it
@helentemesgen6891
@helentemesgen6891 8 жыл бұрын
woooooow so nice
@hananetho3486
@hananetho3486 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል እና ልንማርበት የሚገባ ነዉ የሰዉልጅ ፍቅር የሚገመተዉ በቁመት በሀብህ ንብረት እዳልሆነ ያስተምራል ወድጄዋለዉ
@sasasadf6051
@sasasadf6051 4 жыл бұрын
ዎውውውውው ፍቅር ያሸንፋል የኔም ፍቅረኛ አጭር ነው መጨረሻውን አላውቅም ገና ፈጣሪ የፍቅር ሰው ያድርግልሽ በሉኝ
@berhansmart5377
@berhansmart5377 3 жыл бұрын
yargilsh wud
@user-bc1lw9co6m
@user-bc1lw9co6m 7 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ሰጭ ነው ዋ!!
@tigistayenew6115
@tigistayenew6115 6 жыл бұрын
በጣም አስተማረ ነው
@ababaababa1817
@ababaababa1817 8 жыл бұрын
ዋው አዛናኝ ፌልም ቁምነገር ያለው ደስ የሚል ነው ቀጥሉበት
@tizitakhan3985
@tizitakhan3985 7 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@ayuzehabesha26
@ayuzehabesha26 8 жыл бұрын
woww betam asetmary new
@user-ho6lj7xg3c
@user-ho6lj7xg3c 7 жыл бұрын
wowww des emil film new
@user-ro6mo3lw6m
@user-ro6mo3lw6m 7 жыл бұрын
wowww arif new
@user-vn3sg2pc4p
@user-vn3sg2pc4p Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው
@mesimesi9039
@mesimesi9039 8 жыл бұрын
አየ የብር ጉዳይና እሴቶች! ጋጋታችሁ በጣም አስቂኝ ነው!ደስ ይላል
@shukrialove9022
@shukrialove9022 8 жыл бұрын
kkkkkkkkk Abaty wara
@aminaamina-df4km
@aminaamina-df4km 8 жыл бұрын
wow really nice 👌
@najato8808
@najato8808 Жыл бұрын
በድጋሜ 2015 ላይ ያያችሁ
@user-zr5ln8st5p
@user-zr5ln8st5p 5 жыл бұрын
እኔ ያሳቀኝ ደላላው የማጋባው ሠውየ በጣም ያስቃል
@habtgeorgschanie9189
@habtgeorgschanie9189 8 жыл бұрын
nice movie
@abebahabte8469
@abebahabte8469 5 жыл бұрын
best film wow
@jennymendoza8069
@jennymendoza8069 3 жыл бұрын
እ/ር እንደ ሰው አይደለም አይዞህ መጨረሻህ ያምራል
@user-ib3od5ff8o
@user-ib3od5ff8o 5 жыл бұрын
በታም ደስ የሚል ፊልም ነው
@gjbbfgg875
@gjbbfgg875 7 жыл бұрын
አባቡ እንኳን ደስ አለህ እህትህ አገባችልህ
@alambenny413
@alambenny413 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ምርጦች
@yafetyidnekachew7633
@yafetyidnekachew7633 Жыл бұрын
I like it
@battalemu1388
@battalemu1388 7 жыл бұрын
wow des yemil film
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
ክክክክክክል ያድስ አበባ ስው ታዘብኳችሁ እኳንም የክፍለ ሀገር ልጂ ሆንኩ
@missesaida9685
@missesaida9685 4 жыл бұрын
አንደኛ
@tdf803
@tdf803 6 жыл бұрын
Betam arif nw astemari movie des yelale
@rozizayed6202
@rozizayed6202 7 жыл бұрын
best. movies
@fhgsfg5714
@fhgsfg5714 4 жыл бұрын
ምርጥ ፊልምነው
@lobabalobaba5971
@lobabalobaba5971 6 жыл бұрын
Wawwwwwwwwwwwwww betam astemari film new bewnet thank you very much
@mebiyemaryamlij7065
@mebiyemaryamlij7065 5 жыл бұрын
ደስ የሚል ነው
@danino0903
@danino0903 7 жыл бұрын
arif film
@sososinaaynachew3230
@sososinaaynachew3230 8 жыл бұрын
like it filem
@romanmekonnen4249
@romanmekonnen4249 7 жыл бұрын
Nice one
@iEagleDove
@iEagleDove 8 жыл бұрын
Money is good if we use it properly in wright manor BUT THE LOVE OF MONEY IS THE ROOTS OF ALL EVIL especially if we selling our SOUL, we will pay for it everyday in painful way, May God protect us. we can learn from this film, Thank You ever so much. Yohannes
@surprisetube3227
@surprisetube3227 8 жыл бұрын
wow nice word's
@leenafikadu6275
@leenafikadu6275 8 жыл бұрын
mecarshaw wooow des yilala mist ye egzihbher melkam sitota nech lule segad temachekagn ant yalekibetin move mayet betam yasdesitagnal wedddddd
@masiketema6086
@masiketema6086 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነዉ
@user-ye1sz3vl2h
@user-ye1sz3vl2h 8 жыл бұрын
አሪፍ ነው ጥሩ መልክት አለው
@abloveymaryamlijablovymary5336
@abloveymaryamlijablovymary5336 6 жыл бұрын
Wawwww betami astemri New
@hiwotmolla1935
@hiwotmolla1935 8 жыл бұрын
woooooow wow betam
@user-be9ge9jr8i
@user-be9ge9jr8i 7 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው ቀጥሉበት
@sumeyayeallahbariya3147
@sumeyayeallahbariya3147 7 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃😃😃😂😂😂😂😂😂😂😂Ere besak
@mrephrame230
@mrephrame230 2 жыл бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው
@faffiiff7912
@faffiiff7912 6 жыл бұрын
Woooow
@azozkhashab1297
@azozkhashab1297 8 жыл бұрын
wowobest
@user-qf4jp1op6z
@user-qf4jp1op6z 6 жыл бұрын
ደስ ይላል
@FurtunaGziher
@FurtunaGziher 7 жыл бұрын
arif new des ylal
@ethiopiatoday7458
@ethiopiatoday7458 8 жыл бұрын
tarikun wedjewalehu really ende ebid eyesaku new yayehut, arif Eyta new, Beteley shewaferahu azih yehone sewye swedeh eko Shewa, Wowwww
@user-ke9uw9xr4v
@user-ke9uw9xr4v 7 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@user-rz8xg8sd6s
@user-rz8xg8sd6s 6 жыл бұрын
ኦ ማይገድ በጣም አሪፍ ፊልም እናመሠግናለን
@fatmiafatmia1829
@fatmiafatmia1829 6 жыл бұрын
ሀገሪ ኑሪ
@zyemedehanialemlij9948
@zyemedehanialemlij9948 6 жыл бұрын
ሠው አይናቅም ብሏል አረጋኸኝ ሥለዚህ እናሥተውል ሁሉም የክርሥቶሥ ፍጡር ነው
@emumesud1160
@emumesud1160 6 жыл бұрын
z yemedehanialem lij ክርስቶስ ማን ፈጣሪ አረገው ለራሱ ፍጡር ነው
@user-rz2bz1io9m
@user-rz2bz1io9m 6 жыл бұрын
Emu Mesud ክፍት አፍሽን አትክፈች ታዳ የአንች አላህ እሚባል የሳውዲ ድንጋይ ማን ፈጣሪ አደረገው ።
@user-lu4dr2ti2g
@user-lu4dr2ti2g 5 жыл бұрын
+ኦርቶዶክስ ነኝ የክርስቶስ ተከታይ የምትናገሪውን ነገር ከመናገርሽ በፊት አስተውይ
@user-lv4jv3rb2d
@user-lv4jv3rb2d 5 жыл бұрын
z yemedehanialem lij ልናገር ነበር ከኦርቶዶክስ ስድብ እንጂ ጡር መልስ የለም ማስረጃ ማፊ።።
@legermitube4111
@legermitube4111 4 жыл бұрын
@@emumesud1160 dedeb
@user-ms8rf1je2l
@user-ms8rf1je2l 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል
@tige.konejo1767
@tige.konejo1767 7 жыл бұрын
ሀርፍ ነው
@lamerotberhanu8522
@lamerotberhanu8522 8 жыл бұрын
እውነትም መልካም ሴት ከ እግዚአብሔር። ዘንድ ናት wow arfi new
@hanakonjo8876
@hanakonjo8876 7 жыл бұрын
faker tafey berr bacey nawo ymsraewo ygrmal
@yetsigelije2308
@yetsigelije2308 7 жыл бұрын
Lamerot Berhanu liyew enda gobez
@user-dc8ym5tg6t
@user-dc8ym5tg6t 7 жыл бұрын
sure
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 жыл бұрын
Lamerot Berhanu እውነት ነው
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 жыл бұрын
አለምሰገድ ስወድህ እኮ ሽፋራው ደሳለኝ አይባልም ቅዱስ ሚካኤል እያስነሳህ
@titayabini9994
@titayabini9994 9 жыл бұрын
Arif nw menem ayele
@meharibest6613
@meharibest6613 7 жыл бұрын
በጣም ኣሪፍ እና ኣስተማሪ የሆነ ፊልም ነው ውበት በውስጥ እንጂ በውጭ ምን ያደርጋል
@mimihotmail.frhelen1238
@mimihotmail.frhelen1238 7 жыл бұрын
goud New genzeb
@berkemamo4866
@berkemamo4866 7 жыл бұрын
mimi Hotmail. fr helen123 kkkk
@fevenamakel7585
@fevenamakel7585 8 жыл бұрын
das yilal betm 👍
@tarikkonjo4637
@tarikkonjo4637 8 жыл бұрын
arif new
@neyfeneyfe7855
@neyfeneyfe7855 7 жыл бұрын
ደሰ የላል እኔ እደንኩሸ በጣም ብሩን የዝሸ ትጠፊያልሸ በዬ ነብር እሰክምጨርሻዉ ያየሁት ገብዝ
@chmamhskk9s318
@chmamhskk9s318 7 жыл бұрын
ዋው ያምራል ቀጥሉበት አይ ብር የሰልፍ ነገር ይገርማኛል 1ሰው ሊያገባ 100 ሰው መሰለፍ ክክክክክክ
@theenaepa9649
@theenaepa9649 8 жыл бұрын
wow gn Betam naw Yesakut
@solyethanks4539
@solyethanks4539 8 жыл бұрын
ያምራል
@cornercellcornercell5831
@cornercellcornercell5831 5 жыл бұрын
betam astemari yehone film new yeewnet betam enamesegnalen
@madenamadena7563
@madenamadena7563 7 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@user-jg9pp5gv9d
@user-jg9pp5gv9d 5 жыл бұрын
ውውውውውይይይይይ ሴትእና ብር መቸም አልተቻልንምም አኮ በጣም አስተማሪ ፊልምነው እናመሰግናለን
@user-yu7wq5nl7m
@user-yu7wq5nl7m 6 жыл бұрын
ዋው ፀሉቶ ደሰሲል
@alemfiker4536
@alemfiker4536 8 жыл бұрын
btm astamari malikt alew so i like
@nanikonjo6965
@nanikonjo6965 6 жыл бұрын
Wow
@sama4730
@sama4730 2 жыл бұрын
Love is great a big gift from God
@kokigosay3053
@kokigosay3053 6 жыл бұрын
Waww betam des ylal astmri new
@mssfasika5313
@mssfasika5313 8 жыл бұрын
ptm arif😍
@mohratmihiret9700
@mohratmihiret9700 8 жыл бұрын
betam yemegerm new
@yashiysa3809
@yashiysa3809 6 жыл бұрын
woooo
@martahaymi3201
@martahaymi3201 8 жыл бұрын
wow betam astemari film new bezihu ketlubet waw
@fantayeterefe5997
@fantayeterefe5997 8 жыл бұрын
ሴት ናብርርርርር
@qwestqwe8968
@qwestqwe8968 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል
@belayhunkebedegoshu5212
@belayhunkebedegoshu5212 8 ай бұрын
zekiwos powerfull word
@sufiass8429
@sufiass8429 8 жыл бұрын
ለኔ አደለም ለናቴ ነው ያለችው ልጅ በሳቅ ገደለችኝ ወይ የ አ አ ሴቶች ለገንዘብ ያላቸው ፍቅር እንኳንም የክፍለሀገር ልጅ ሆንኩ
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 8 ай бұрын
የኢትዩጵያ ሰው እኮ ገረፎ ነው ሲናገሪ ጥግ ድረስ ኡፍ ይህ ልጅ አሁን ፌንት ገጭቶ ድፍቶ ቢልስ😢 ሀቢቢቢ
የተቆለፈበት New Ethiopian film 2018
1:17:48
AmharicTV
Рет қаралды 331 М.
ወቶ አደር ሙሉ ፊልም Weto Ader full Ethiopian movie 2021
1:46:27
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 7 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
Climbing to 18M Subscribers 🎉
00:32
Matt Larose
Рет қаралды 36 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 3,5 МЛН
ይሉኝታ - Ethiopian Movie - Yilugnta Full 2015 (ይሉኝታ)
1:38:23
/በስንቱ/ Besintu EP 15 "እጅ ከፍንጅ "
47:18
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,8 МЛН
Ethiopian Movie - Chombe (ቾምቤ) - Ethiopian Film 2016 from DireTube
1:23:31
ይዋጣልን - Ethiopian Movie Yiwatalen 2019 Full Length Ethiopian Film Yewatalen 2019
1:41:47
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 3,5 МЛН
Bado Neber - Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:44:41
News ET Social
Рет қаралды 1,6 МЛН
Pomni VS Zoonomaly - Part 9
0:21
BigBah
Рет қаралды 8 МЛН