ዘመንና የእግዚአብሔር ፈቃድ

  Рет қаралды 13,168

Bole Kale Hiwot church Official

Bole Kale Hiwot church Official

23 күн бұрын

#bole_kale_hiwot_church_official #drmehretdebebe
BoleKaleHiwo...
bole_kale_h...
/ bole_kale_hiwot_church

Пікірлер: 34
@endalewabera8365
@endalewabera8365 7 күн бұрын
Mihret the Anointed !
@revivalistmeklitamare1562
@revivalistmeklitamare1562 17 күн бұрын
መቼም ለእግዚአብሔር በመዘመር ባምንም ይህ video መዝሙር ቢሆን in one day 50k views ይሆን ነበሬ😢😢😢 እኛ fast food ነው እንጂ መርህ አንወድም።እግዚአብሔር ደግሞ የመርህ አምላክ ነው አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ ፈቃድህንና ጊዜህን እንድንረዳ እባክህ በኢየሱስ ስም እርዳን አሜን።ዶክተር አንተ ብሩክ ነህ።❤❤ love and respect
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 16 күн бұрын
💕✅️
@Absalat700
@Absalat700 16 күн бұрын
ቦሌ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ለምን ብዙ view እንደሌለው ዶክተር ትምህርቶች ድንቅ ናቸው ጌታ ዘመንህ ይባርክ
@hirutdoyo3736
@hirutdoyo3736 2 күн бұрын
Amen!!! God bless you 🙏
@kokobeabebe7714
@kokobeabebe7714 20 күн бұрын
የሚደንቅ መረዳትና አገላለፅ። የሚለውጥ በደንብ የተብራራ ት/ት ነው። ዶ/ር ዘመንህ ይለምልም
@ErmiasBadego
@ErmiasBadego 2 күн бұрын
May God bless you Dr.
@selamawithabte5226
@selamawithabte5226 21 күн бұрын
ተባረክ ዶር እግዚአብሔር ይመስገን ስለአንተ !!
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 22 күн бұрын
ውድ የእግዚአብሔር ባሪያ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 17 күн бұрын
💕✅️
@wondwossenatlaw3532
@wondwossenatlaw3532 13 күн бұрын
God bless
@yegetakids7952
@yegetakids7952 10 күн бұрын
Today is my birthday so the right message for me.
@addisalemmukulo3990
@addisalemmukulo3990 12 күн бұрын
Amen 🙏🏾
@ChakageneralPeter
@ChakageneralPeter 11 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ህይወት ለዋጭ ድንቅ ት/ት ነው ዶ/ር ጸጋው ይብዛልህ እንዲህ ዓይነቱን ት/ት አብዝተህ አስተምረን፡፡ ግን እጅግ በጣም አፈርኩኝ ከወጣት እስከ ጎልማሶች ያለማስታወሻ ነጻ እጆች ሆነው ቁጭ ብለዋል shame on you my people በህይወት አለመኖራችሁን ያሳያልና ተግባራችሁን ህጻናት እንዳያዩ መጽሐፍ ቅዱስንና ማስታወሻን ያዙ፡፡
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 22 күн бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር ዶክተር ምህረትን ይባርክልን
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 21 күн бұрын
God bless you 🙏 Dr. Mehert and thank you 🙏
@tesfayeshemrga5861
@tesfayeshemrga5861 17 күн бұрын
"የእግዚአብሔር ጊዜ ነገር ማቅለል ሳይሆን ማስቻል ነው" ❤❤❤ የትምህርቱ ይዘት ብቻ ሳይሆን ፍሰቱም ይገርማል ተባረኩ!
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 16 күн бұрын
💕✅️
@user-co9go2kj5n
@user-co9go2kj5n 9 күн бұрын
Dr God bless you 🙏❤❤🎉🎉
@filagottesfaye7142
@filagottesfaye7142 10 күн бұрын
God bless you
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 16 күн бұрын
"Amen."!!🙌💕✅️ Amazing word of God with wonderful revelation.📖💕✅️ I wish more grace for all from the most high God. God bless you and your family abundantly. Doctor Mehret.💕✅️ You are blessed and loved.💕✅️ Praise the Lord.!!✝️💕🧎✅️ All glory to almighty God.🙌🙏
@atsedekhali4271
@atsedekhali4271 17 күн бұрын
"ማቅለል ሳይሆን ማስቻል"
@dawitemelese1857
@dawitemelese1857 22 күн бұрын
ህንዴት ነው የሚገባው ህግዛቤኤር ይስጥልን ህናመሰግናለን
@user-ql2zh2uy8p
@user-ql2zh2uy8p 14 күн бұрын
Ameeen ameen man of god
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 21 күн бұрын
Dr, bless you for you're God"$ given candle to church
@King-tm9yu
@King-tm9yu 18 күн бұрын
ሰው ግን ቁጭ ብሎ ሲሰማ ምን እየተሰማው ነው። ትምህርቱን በግድ ነው የጨረስኩት። እውነተኛ ትምህርት ቢሆንም ከእግዚአብሔር ካላንደር ጋር ለመፍሰስ አቅም አጣሁ። ሌላው ግን የዛሬዋን የእግዚአብሔርን ካላንደር ማለትም ፈቃድና ሃሳብ በህይወቴ ምን እንደሆነች እንዴት ልወቃት። ሺህ ዓመት በራሴና በዓለም ካላንደር ከምድር አንዲት ቀን በእግዚአብሔር ሃሳብና ፈቃድ ኖሬ ልለፍ የሚል እውነት በውስጤ ይመላለሳል ያቺ ቀን ግን መቼ ናት? እንዴት ናት ?? ምንስ ነው የማደርገው?? ግን አንድ ነገር ደስ አለኝ እግዚአብሔር ለራሱ ካላንደር ሰማይንና ምድርን ይገለባብጣል ነገስታትን ይጥላል ያስነሳል የዘሩባቤልንም የኢያሱንም የህዝቡንም መንፈስ ያነሳሳል። ዝዬ ደክሜ ቢሆንም የእግዚአብሔር መንፈስ አያልፈኝም።" የዳዊት ልጅ ሆይ አትለፈኝ"።
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 16 күн бұрын
"አሜን::"!!🙌💕✅️ Egiziabiher hoy irdan.!!
@King-tm9yu
@King-tm9yu 16 күн бұрын
@@tamiratwanore1297 Ameen
@Benjo_12345
@Benjo_12345 21 күн бұрын
Dr. Medanyalem tsegawun yabizalh. Thank you 🙏
@thanksthe6613
@thanksthe6613 19 күн бұрын
Bless you Doc.
@user-yq5tb5rn4f
@user-yq5tb5rn4f 12 күн бұрын
Yabizalihi tebareki
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 17 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር እኔንም የሰጠኝንም ዘመን ያድስ! እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 15 күн бұрын
GBU more and more
@meherta8711
@meherta8711 15 күн бұрын
🎉❤ God bless you pastor
መለኮታዊ የተሃድሶ መንገድ ክፍል 38
53:21
Bole Kale Hiwot church Official
Рет қаралды 1,4 М.
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 188 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 19 МЛН
This is not my neighbor  Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memes
00:26
Pastor Habte Adane | ተግዳሮቱን አልፎ መሄድ
1:23:36
Gospel of Glory
Рет қаралды 8 М.
እግዚአብሔር ይችላል@Pawlosmerewaoffical
49:41
ቤተ ጳውሎስ bate pawlos (Pawlosmerewa official )
Рет қаралды 119 М.
Dr Mehret Debebe - በልቦና መታደስ ክፍል 2
1:37:00
Ethiopian Evangelical Church in Toronto
Рет қаралды 55 М.
መለኮታዊ የተሃድሶ መንገድ ክፍል 37
58:08
Bole Kale Hiwot church Official
Рет қаралды 2 М.
በእግዚአብሔር መደገፍ | በማሙሻ ፈንታ
30:35
Батя в общественных местах 😇
0:46
Время горячей озвучки
Рет қаралды 1,5 МЛН
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 14 МЛН