ዘማሪም ኪቦርድ ተጫዋችም... ድንቅ የመልካም ወጣት ምስክርነት JUL 26,2021 MARSIL TVWORLDWIDE

  Рет қаралды 437,417

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

3 жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 618
@melkamshow
@melkamshow 3 жыл бұрын
ከረድኤት ጋር አብረን አንድ ቸርች ውስጥ ሰንበት ተምረን ነው ያደግነው። ጌታ ሰው አይጥልም የልጅነትህ አምላክ አስቦሃል ስሙ ይክበር። ጠላት ይፈር !!አሁንም ገና ጠዋት ነው አልረፈደም ዘመንህ ይለምልም!!!!
@sitaddisu748
@sitaddisu748 3 жыл бұрын
Wowo tebark
@lilitsegaye3899
@lilitsegaye3899 3 жыл бұрын
ብዙ ወጣቶች ናቸው ከቸርች እየተገፉ ያሉት ወጣቶች ናቸው ብዙ ነገር ሊሞክሩ ይችላሉ እና ከፍርድ ብንቆጠብ እና በጌታ ልብ ብናያቸው ጥሩ ነው።
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@user-fe9pf6cr3u
@user-fe9pf6cr3u 3 жыл бұрын
እንዴት እንደምወድህ ምገልፅበት ቃላት የለኝም ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ዮኒየ🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@hawi5695
@hawi5695 3 жыл бұрын
አሜንጌታ ይባርከው🙏🙏እኔ ደሞ ኢርትራዊያን እወዳችዋለው🥰
@user-fe9pf6cr3u
@user-fe9pf6cr3u 3 жыл бұрын
@@hawi5695 እኔም በጣም እወዳቸዋለሁ እግዚአብሔር ደግሞ ካለው ክፉ ግዜ አልፎ በሰላም በፍቅር በመተሳሰብ መኖር ያብቃን።
@selamdemesse3154
@selamdemesse3154 3 жыл бұрын
@@hawi5695 a S
@meletearaya1772
@meletearaya1772 2 жыл бұрын
Amennnnnnnnn🙏🙏🙏🙏
@merajamanuel391
@merajamanuel391 2 жыл бұрын
@@hawi5695 Goo
@user-bu4ql1th9x
@user-bu4ql1th9x 3 жыл бұрын
“ዳሩ ግን ይህ ወንድምህ ሞቶ ነበረ ሕያው ስለ ሆነ ጠፍቶም ነበር ስለ ተገኘ ደስ እንዲለን ፍሥሐም እንድናደርግ ይገባናል አለው።” - ሉቃስ 15፥32
@zurubabeltsegazab7328
@zurubabeltsegazab7328 2 жыл бұрын
Wwww Jesus
@chuchudawitdawitchuchu147
@chuchudawitdawitchuchu147 2 жыл бұрын
Amen
@zurubabeltsegazab7328
@zurubabeltsegazab7328 2 жыл бұрын
Wow
@christian2696
@christian2696 3 жыл бұрын
እሰይ የጠፋው ልጅ ተገኘ።።ዕልልልልል ጌታ ይባረክ ።።እዚህ ያላችሁ ተባረኩ።።
@FARESTUBEAN
@FARESTUBEAN 3 жыл бұрын
ዮንዬ ተባረክልኝ🙏🙏🙏
@sisayteklay
@sisayteklay Жыл бұрын
ሳብ ተሸልመሃል ተባረክ
@Bellabella28137
@Bellabella28137 3 жыл бұрын
ረዱዬ አቤት ጌታ ግን ቀን አለው እግዚያብሔር ይባረክ እንዴት ደስ እንዳለኝ
@sitaddisu748
@sitaddisu748 3 жыл бұрын
Enkun des aleshi 🥰🥰🥰
@beletetigist9830
@beletetigist9830 3 жыл бұрын
የቤተሠቦችህ እና አንተ እንድትመለስ የቃተቱትን ፀሎት የሠማ እግዚአብሔር ይባረክ ። በዚህ ውስጥ አሁንም እያለፉ ያሉትን ወላጆችንም ፀሎት ይመለስልን ።ዮንዬ አንተ አንደኛ ነህ😍
@elshadayalemayehu7000
@elshadayalemayehu7000 3 жыл бұрын
እንዳትነቀሉ አድርጎ ጌታ ኢየሱስ በቤቱ ይትከላችሁ ተባረኩ
@eysusyadinaleysusgetanew4992
@eysusyadinaleysusgetanew4992 3 жыл бұрын
Wowowowo እልልልልልልልልል የጠፋ ልጅ ተገኝቷል ሀሌሉያ ዮኒ ተባክ ❤ ጌታ ሆይ ተመስጌን 🙏
@gedi_t
@gedi_t 3 жыл бұрын
hehe
@haimyychannel4726
@haimyychannel4726 3 жыл бұрын
ተሳክቶልሃል ዮኒዬ የጌታ ስም ይክበር 🙌 በነገራችን ላይ አይኔነው ነው ግን ልጁ ገና ኪቦርዱን መደርደር ሲጀምር ፊቱ አበራብኝ ጌታ ኢየሱስ መልካም አባት ኡፍፍፍፍ ስምህ ይባረክ
@Phone-pv5xo
@Phone-pv5xo 3 жыл бұрын
ልመለስ የቀድሞ ቤቴ የሸለል ልጅህ በሎን እንኳን እንዳ ባርያ ሆናለው ኢየሱስዬ🙏😥😥😥
@sisayteklay
@sisayteklay Жыл бұрын
ሳብ ሸልሜሻለሁ ተባረኪ ቀና ሰው አንችስ ያባቴ ልጅ
@abebahaile9079
@abebahaile9079 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አንተ እኮ የእንደገና አምላክ ነህ🙏🙏🙏
@meronmeron2772
@meronmeron2772 3 жыл бұрын
ከማመስገን በቀር ምን ይባላል ይሄ ድንቅ እየሱስ 👐👏 "ተመስገን እየሱስዬ"
@rahelgetahun6569
@rahelgetahun6569 3 жыл бұрын
እንዲህ ያሉ ምርጥ ልጆችን በተለያዬ ምክንያት ያጠመዳቸው ወጥመድ በያለበት ይሰበርርር😥
@sisayteklay
@sisayteklay Жыл бұрын
አሜን ሳብ ሸልሜሻለሁ ተባረኪ ቀና ሰው አንችስ ያባቴ ልጅ
@solomonfana2783
@solomonfana2783 2 жыл бұрын
ተባረክ አልልም ለምን አትለኝም ባለክ ላይ 1000* ጌታ ይስት
@batrileta5214
@batrileta5214 3 жыл бұрын
እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እኛ የሚናመልከዉ !፣ተባረኩ!
@masimusit2052
@masimusit2052 3 жыл бұрын
የእንደገና አምላክ የናዝሬቱ ኢየሱስ ክበርልኝ ልጆችህን የማትጥል ጌታ ከፍ በል 🙏 ዮኒዬ ተባረክ
@mekdescanal
@mekdescanal 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ ያሰኛል ዉስጤ ነዉ የዘለለዉ😀🤗 ክብር ለ አምላካችን ለ እግዚአብሔር ይሁን🙏🙏 ዮኒ የበለጠ ፀጋዉ ያግዝህ!
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ተሳክቶልሃል ለምልም
@romanmekonnen8872
@romanmekonnen8872 3 жыл бұрын
ዬኒዬ እግዚአብሔር ሁሉን አትረፍርፎ ይስጥህ አንተ ለምድራችን ልዩ ስጦታ ነህ ተባረክልን።
@user-hp3im2xc6j
@user-hp3im2xc6j 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒ ዘመንህ ይለምልም
@meskeremtube2772
@meskeremtube2772 2 жыл бұрын
እንዴ እግዚአብሔር ያሌ ማንም የለም ዮንዬ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ያራዝምልክ 🇪🇹🙏
@user-bt1bc6se1z
@user-bt1bc6se1z 2 ай бұрын
Amen amenn amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@aynadesteshome4882
@aynadesteshome4882 3 жыл бұрын
የማርሴል አገልጋዬች በሙሉ በርቱ ዘመናችሁ ይባረክ
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 3 жыл бұрын
ዮኒዬ የኔ አንደኛ እግዚአብሔር መዘንን ሁሉ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 3 жыл бұрын
በእየሱስ ስምና ስልጣን ወጥተህ ቅር! በጠላቶችህ ራስ ላይ ያቁምህ! በዘመንህ ሁሉ የጨቆኑህን በበቀል ቅባት ያስረግጥህ!
@sebletakele9466
@sebletakele9466 3 жыл бұрын
አሜንንን
@mesganapawlos6819
@mesganapawlos6819 3 жыл бұрын
Bless u yene wendm .yoniyem betam tebareklign 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@MayoshaTa
@MayoshaTa 9 күн бұрын
ዉይ የጌታስም የተባረከ ይሁን የእንደገና አምላክ❤❤❤
@fadinobad591
@fadinobad591 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ዮኒዬ ጌታ ሁሌም ለአንተ እረፍት ይሁንህ እዉነት ስንቱን አለም ያቅበዘበዘችያቸዉን አሳረፍካቸዉ ጌታ በሰጠህ ጸጋ ይህ ጸጋ አይወሰድብህ ይጨመርልህ ይብዛልህ ሂድ አትያዝ አትገደብ ጥሰህ ዉጣ ተከናወን ወድሃለሁ ዮኒ
@persistence.3322
@persistence.3322 3 жыл бұрын
የጌታ እጅ ብቻ ይንካ !!!እንዲነው እንጂ ጠላት አናቱ ላይ መቆም 👌
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p 3 жыл бұрын
ግን ይሄ እግዚአብሔር ምናይነት እግዚያብሔር ነው ኸረ እኔስ ቃል አጣሁለት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sitaddisu748
@sitaddisu748 3 жыл бұрын
Min yebalal temisigen new beqa 🥰🥰tebark
@addissarah23
@addissarah23 3 жыл бұрын
🥰😍🙏🙏❤️smu ybarek
@user-po6vf4kv2v
@user-po6vf4kv2v 11 ай бұрын
የምህረት አምለከ ሰም ይበረከ ዮንዬ ታበረከ❤❤❤❤
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 жыл бұрын
የእንደገና አምላክ እንኳን እድል ሰጠህ ቀሪው ዘመንህ በቤቱ ተተክለህ አብብ ዛሬ የጠላታችን የሃዘን ቀን ለእኛ የደስታ ቀን ነው ዮኒ ተሳክቶልሃል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ በብዙ ፀጋ ተገለጥ ብሩክ ነህ ተባረክ
@enu539
@enu539 3 жыл бұрын
ወይኔ ኪቦርዱ አንደኛ ደሞ ቆንጅዬ ነው ዘመንህ ይለምልም
@biniamashibersisay4271
@biniamashibersisay4271 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባሪክ። ይህ የተለወጠውን ወጣትን በቤቱ ያፀናው። ምን ክብር በስማይ ለጌታ ሰላም በምድር ለልጆቹ ይሆን።#1yoney
@bethangel3806
@bethangel3806 2 жыл бұрын
Bebtu yelkeh zemnhen wendme tebekaw meheretun yebezalhe, yoniye Ena abrachu yalchut agelgayoch egziyabher yebarkachu lzzhe hulu wetate melkam menged selkftachue tebarkuuuu. ❤️😇🙏🏽
@geremchewelda4281
@geremchewelda4281 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ዮኒ ዘመንህ ይባረክ ተባረክ በየሱስም ተባረክ
@Yabseratube
@Yabseratube 3 жыл бұрын
የሸገር ወጣት የበላ ቡዳ ክዱ እግዚአብሔር ይምታዉ እንዴ ምድነዉ ትዉልድ ሁሉ በእጁ ያደረገዉ የቡዳ መንፈስ ይወጋ አሜን🙏🙏🙏
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 жыл бұрын
አሜንን🙏🙏
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 3 жыл бұрын
Amen
@user-qo8ni4tq4o
@user-qo8ni4tq4o 3 жыл бұрын
አሜንን
@abenetgebre7984
@abenetgebre7984 3 жыл бұрын
አሜን
@jerrydamessa5910
@jerrydamessa5910 3 жыл бұрын
አሜን
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 3 жыл бұрын
ሰይጣን ተቃጠለ ወጣት እያመለጠ ነው ዮኒ አንደኛ ነህ
@jiituuboru9694
@jiituuboru9694 3 жыл бұрын
Geta yibarkih yoniye ante letefut wetatoch menged neh geta zemenin yibarkew 😍😍😍
@babyboo8898
@babyboo8898 2 жыл бұрын
ዮኔ ምን ላድርግህ አንተ ልዩ ነህ የኔን ራዕይ እያሰፈፀምክልኝ ነው ገና እኔ በጓዳ ለትውልድ እንደማነባው አንተ በአደባባይ ትውልድ አሁንም አይጠፋም
@fekerashenafi7578
@fekerashenafi7578 3 жыл бұрын
Tebarek tebarek tebarek tebareeeek kal yelegnim geta hoy silenezi wetatoch keber keber
@banchu2136
@banchu2136 2 жыл бұрын
የኒዬ በእውነት እወደሐለው ተባረክልኝ
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 3 жыл бұрын
የእናትና አባትህን ፀሎት የሰማ እግዚያብሄር ይባረክ🙏አንተ እያወራህ እኔ እነሱ ይታዩኛል ስላንተ የሚያነቡት እንባ ጌታ ዛሬ አበሰላቸው እሰይ ሰይጣን ተዋረደ ተሸነፈ የእግዚያብሄር ስም ይባረክ🙏🙏 ዮኒ ዘመንህ ይባረክ
@alembaye9335
@alembaye9335 3 жыл бұрын
ክብሩን ጌታ ይውሰድ ዮኔ ጌታ ዘመንህ ይባረክ
@sitaddisu748
@sitaddisu748 3 жыл бұрын
Wowo wodem geta enkun deresilek yehe new ene yemamelku elelel haleluya kibir le geta yehun
@thegloryofgodthegloryofgod7199
@thegloryofgodthegloryofgod7199 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Hallelujah Yoni Ewodalo💘💗💗💗💒💚💜💛💝💝💝💗💗💗
@asniasrat5006
@asniasrat5006 3 жыл бұрын
ሁሌ ጠዋት ነው ጌታዬ ጋር አይረፍድበትም እሱ እኛ ስንጨርስ እሱ ይጀምራል ጌታ ድንቅ ነው እንኳን ጌታ እረዳህ የተወደድክ ወንድሜ ዬኒዬ ተባረክልኝ ባንተ የሚሰራው የጌታ መንፈስ ይባረክ
@gedi_t
@gedi_t 3 жыл бұрын
asni
@sisayteklay
@sisayteklay Жыл бұрын
ሳብ ሸልሜሻለሁ ተባረኪ ቀና ሰው አንችስ ያባቴ ልጅ
@genetnegash7850
@genetnegash7850 3 жыл бұрын
የወኒ ጌታ እየሱሰ ዘመንህን ቤትህን ትዳር ልጆችን ያንተ የሆነው ነገር ሁሉ ይባረክ የስውን ቤት ስትስራ ክርስቶስ ያንተን ቤት ይስራ ።
@ellujossi7200
@ellujossi7200 3 жыл бұрын
ዮኒዬ ተባረክልኝ እድሜ ይርዘም
@mesafintlegesse2784
@mesafintlegesse2784 Жыл бұрын
Yoniye Zemenih Yibarek, Anten yeseten liul Egziabher yetebareke yhuni.
@genetbekele515
@genetbekele515 3 жыл бұрын
የስንቱ እናት አንጀት ይመርቅህ ዮኒ ተባረክልን
@mitam2125
@mitam2125 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ዮውኒ
@yetnayetabera9980
@yetnayetabera9980 3 жыл бұрын
I can't stop crying 😭😭😭 God is good All time 😭
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 3 жыл бұрын
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL AND LIFETOUCHING TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD::
@RoRo-bf3ih
@RoRo-bf3ih 3 жыл бұрын
Esey tefahu edi liji wode geta temels kibre lgeta yhune yoniye tabarkilgn 😁❤❤❤💋💋
@user-uq9ni6wq9k
@user-uq9ni6wq9k 2 жыл бұрын
እረዱዬ እንኳን እግዚአብሔር እረደክ የኔ ዉድ ከዚህ ቦሃላ ትላዉጣሌክ
@ashenafimatthew7238
@ashenafimatthew7238 3 жыл бұрын
የአምላካችን ፍቅር አረ እግዚአብሔር መሃሪና ይቅር ባይ ነው ። ዮኒዬ ብሩክ ነህ ❤
@abushe1328
@abushe1328 3 жыл бұрын
ጌታ ብርሃኔ ነው👏
@user-pr2cn4pb5n
@user-pr2cn4pb5n 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@betlehemmesfen6531
@betlehemmesfen6531 3 жыл бұрын
ምን እንደምል አላቅም ዮኒ አንተ ግን ለእናቶች ሁሉ የምትሰጠውን እረፍት ግን ታቀው ይሆን ❤️❤️❤️
@tibleteelias655
@tibleteelias655 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባሩክ የጠፉ ወንድማችን ተገኙ ስኦል ባዶ ይቅር ኢየሱስ ያስመልጣል
@gedi_t
@gedi_t 3 жыл бұрын
tibu
@sisayteklay
@sisayteklay Жыл бұрын
ሳብ ሸልሜሻለሁ ተባረኪ ቀና ሰው አንችስ ያባቴ ልጅ
@eyesusiyadinal2829
@eyesusiyadinal2829 2 жыл бұрын
Waaaawu tebareki yoniye sile anite huli gize geta ameseinalew Zemene hiwotiki yibareki
@tsigetsige3860
@tsigetsige3860 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ዘመናቹ ይባርክ በዚህ አገልግሎት የተሳተፋቹ ሁሉም
@yemezemurtube3612
@yemezemurtube3612 3 жыл бұрын
አንተ ሰይጣን ይህን የመሰለ ወጣት ልትበላ አትበላም ጌታ አስመልጦታል ኢየሱስ ጌታ ነው
@liyaturfiseha1154
@liyaturfiseha1154 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@tigsetmulugita8118
@tigsetmulugita8118 3 жыл бұрын
ጌታ፡ይባርካችሁ፡ዮኒየ፡አንደኛ፡ጌታ፡ሆይ፡ተባረክ
@bushbrightson7143
@bushbrightson7143 3 жыл бұрын
Kehulum mskerenet ynekagn Yhe nw Des ylal Geta Keri zmenken bebetu yasnak Abet tsega ybezalet Endene yale.... 🎶
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 3 жыл бұрын
Wow! My God! What a blessing to get a freedom in the name of Jesus. God bless you Yoniye. You are number 1
@samu3547
@samu3547 3 жыл бұрын
ዬንይ ጌታ ይባርክህ ግን መልካም ወጣት በማይት አይኔ ሊጠፊ ነው በማልቀስ ። እንዴት ደስ እንደሚለኝ መግለፅ አልችልም ዘመንክ ይባረክ ሰንት ወላጅውችን እንዳሳረፍክ ሳስበው በቃ ቃል ያጥረኛል
@rach7066
@rach7066 3 жыл бұрын
Welcome back to the house of God❤️❤️🤗. We love seeing you and I can only imagine how much more joy would be in heaven. You are young and handsome. Sending you lots of love my brother in Christ.
@msrajm6899
@msrajm6899 3 жыл бұрын
የእውነት ጸጋ የስጠ ጌታ ይባርክ አልመሸም ወንድሜ
@yadenaleyesus1704
@yadenaleyesus1704 3 жыл бұрын
Hallelujah! Glory to God.
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 жыл бұрын
ከመሸ በሀላ ሰአት አልቆጥርም ዋው የፈረጅ ኑሮ
@terefechabebe
@terefechabebe 2 жыл бұрын
🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻👏🏻👏🏻😭😭😭😭😭😭😭😭💚💚😭😭😭ጌታ ሆይ ብቻ ስለሁም ተመስገን ምን እንላለን🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻
@mimimimi-zp1cd
@mimimimi-zp1cd 3 жыл бұрын
E/g lehulume Ken alew tarikne yelewetale Amen geta semu yebarek wendmochey tebarekulegne 1 nachu yoniye segawen yabzalehe
@rozayegetalje8012
@rozayegetalje8012 2 жыл бұрын
የእኔ ጌታ በአንዴ ውበትን ይመልሳል ሀሌሉያ ዮኒዬ ተባረክ
@enduchaka4317
@enduchaka4317 3 жыл бұрын
አቤት ፀጋህ የበዛለት እንደ እኔ ያለ (3) ያመስግንህ እንጂ ኦሆ ሌላ ምን ቃል አለው 😭😭😭😭😭ኢየሱስዬ እወድሃለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዮኒዬ ዝም ብለህ ለምልም
@susususu8233
@susususu8233 3 жыл бұрын
Yoniye geta yibarkeh ehewente betam new enem sew hager hogn eyeteketateliku new betam new yetekeyerkute betemehrteh fetari fekedo enem lememetate yabekagn🙏🙏🙏
@addisalemwold
@addisalemwold 3 жыл бұрын
ጌታ ካንተ ጋር ነው የማዪተው የማዪከደዋ በርታ ወንድሜ
@fhjjfhjk679
@fhjjfhjk679 2 жыл бұрын
ዮንዬ እየሱስ ጨርሶ ይባርክህ የምር
@nishanraday7062
@nishanraday7062 3 жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር መልካም ነው እየሱስ ጌታ ነው ዩኒ ጌታ ይባርክህ
@user-wg4qw1nr5t
@user-wg4qw1nr5t 3 жыл бұрын
ዮኒዬ ዘመንህ ልምልምምምም ይበል የኔ አንደኛ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም መልካም ነው 🙏
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 3 жыл бұрын
ዮኒ የብዙዎች አባት ተባረክ
@gulumajc9798
@gulumajc9798 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክህ የስጀመርህ ብድል በክብር ያስጨርሰሃል።
@amashewakena8378
@amashewakena8378 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አተ መልካም ነህ ምርኮ እየተመለሰ ነው ሴጣን የዋጣወን ይተፋል ገና ገና የጠፉ ይመልሳል ሁሉ አዲስ ያደርጋል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@masart9631
@masart9631 3 жыл бұрын
ዋውው ዮንዬ ጌታ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏💖💕
@-marti7668
@-marti7668 3 жыл бұрын
ዋው እረዱ በጣም ደስ ይላል ተባረክ 🙏
@abebaweldeab7196
@abebaweldeab7196 Жыл бұрын
እንካን ጌታ ደረሰላቹ.ዬኒ ጌታ ይባርክ.
@berryterefe7824
@berryterefe7824 3 жыл бұрын
Ellllellllll Amen 🙏 Amen geta Simru yikber
@Martijesuslord792
@Martijesuslord792 3 жыл бұрын
ዋውውውውውውው ጌታ ሆይ ስማ ይባረክ ዮኒዬ ተባረክ ❤️❤️❤️💐💐💐💐
@raida5820
@raida5820 3 жыл бұрын
ዋው ጌታ ጌታ ነው ወንድሜ በርታ የዋላህን ትተህ የፊትህን ለመያ ተዘርጋ ዮኒዬ ጌታ አብዝቶ ይባርከህ ኢየሱስ ያድናል
@netsuhgirma9070
@netsuhgirma9070 3 жыл бұрын
God is Great. He is merciful. Thank you our Lord Jesus you are always merciful. His mercy is forever & ever. Aba Aba Jesus I honor you, I give all glory to you. Bless your son Yoni.
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 3 жыл бұрын
ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ አንድ ልጅ አለኝ እነኝህን ወጣቶች ሳይ ሁሌም በእንባ እየታጠብኩ ነው የሀገሬ ልጆች አንደምትለወጡ እርግጠኛ ነኝ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💚
@user-my2xr5of5j
@user-my2xr5of5j 3 жыл бұрын
በርካታ ዮኒዎችን እንፈልጋለን
@saronkebede8938
@saronkebede8938 3 жыл бұрын
More than anything YONI YOU ARE NUMBER ONE UNIQUE CARING UNDERSTANDING NO ONE TAKES YOUR PLACE. WE LOVE YOU SO MUCH.
@meh2832
@meh2832 3 жыл бұрын
ዛሬ እንኳን ፈገግ ልበል ሁሌም ማልቀስ ሰለቸኝ ወፍ "ጁቴ" ማሻአላህ ብያለው ዮኒ ብዙዎች ባንተ ከተበላሸ መንገድ ይመለሳሉ
@kisanet4715
@kisanet4715 3 жыл бұрын
እናተ ወንድሜ ኣይዞህ እናትህ በስሰላም ትረፍ ኣይዞህ ኣሳክመሃል እናትህን ተባረክ አግዛብሄር ካንተ ጋ ይሁን ዮኒ ቡሩክ ተባረክ.
@solomr5370
@solomr5370 3 жыл бұрын
ዮኒዬ እውነት እድለኛ ነክ ጌታ ከነቤተሰብክ ይባርክክ የሁሉም አባት 🙏🙏🙏
@kasutube8310
@kasutube8310 3 жыл бұрын
ሱስ ወነቦኝ እኮ አልቅሰክ አስለቀስከኝ ዘመንክ ይባረክ
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 2 жыл бұрын
አረ ኡኡኡኡኡኡኡ እየሱስ በስራ ላይ ነው☝️🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@Jusesmyking6625
@Jusesmyking6625 3 жыл бұрын
ማን እንድ እግዚኣብሄር ደግ ኣባት እኮ ነው። እንዴት እንድምወደው ጌታዮን
ይሳኮር እና ይትባረክ አልተቻሉም |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2023
24:38
Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Рет қаралды 547 М.
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 61 МЛН
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 28 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 40 МЛН
መልካም ወጣቱ ቃል 2 January 2024
1:01:57
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 273 М.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
0:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 7 МЛН
Rang Pi Liya Mama 😂 #shorts #tiktokvideo #funnyshorts #comedy #ytshorts
0:46
Sukhasan Ka Rahman Bhai
Рет қаралды 17 МЛН
Она была безумно рада от увиденного 🤯
0:29
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,1 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
0:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 2,9 МЛН