ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ ''ኢየሱስ ነክተኸኛል" Yidnekachew Teka "EYESUS NEKTEHEGNAL"new Protestant Mezmur 2022/2014

  Рет қаралды 1,285,553

Yidnekachew Teka

Yidnekachew Teka

Жыл бұрын

yidnekachewtekamehamed.hearno... Follow me
• ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ ''ኢየሱስ ነ...
Follow me:
Facebook
/ yidnekachew.tekamehamed.1
Instagram
reelChUgkU...
TikTok
tiktok.com/@yidnekachewtekamehamed
#yidnekachewteka#Eyesusnektehegnal#ኢየሱሰነክተኸኛል#Subscribe#share#mezmur#
Official Video SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL "Yidnekachew Teka" UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED
© Copyright: YIDNEKACHEW TEKA MEHAMED, Inc 2022.

Пікірлер: 912
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 Жыл бұрын
ቶሎ ቶሎ ያረጅብኛል የምሰማው ሚያወሩኝ በዙሪያዬ መቼም መቼም ማታረጅብኝ ኢየሱስ ነህ ያንተ ክብርህ ጌታዬ ወዲያው ወዲያው ይሰለቸኛል የምሰማው ሚወራው በዙሪያዬ መቼም መቼም ማታረጅብኝ ኢየሱሴ ያንተ ክብር ጌታዬ ልቤን ማሰንበት የቻልከው አንተ ነህ/2*/ አንተ ነህ/2*/ ኢየሱስ ነህ/2*/ በምን አይነት ፍቅር እንደነካኸኝ እኔ እንጃ/4*/ ምንም ነገር እንዳይገርመኝ አድርገህ ነክተኸኛል ወደ ልቤ ገብተህ መገረሚያዬን ቀየርክብኝ በቃ ኢየሱስ ሆነህ የልቤ አለቃ በምን አይነት ፍቅር እንደነካኸኝ እኔ እንጃ/2*/ በምን አይነት መንካት እንደነካኸኝ እኔ እንጃ/4*/ እኔ እንጃ/2*/ እኔ እንጃ ከአይምርዬ በላይ እኔ እንጃ እኔ እንጃ መግለጥ አልችልም እኔ እንጃ እኔ እንጃ ቃላት የሉኝም እኔ እንጃ እኔ እንጃ የኢየሱስ ፍቅር እኔ እንጃ ኢየሱስ ኢየሱስ ልክ እንደ ልጁ ልክ እንደ ህፃን ሕልውናህ ያደርገኛል አንዴ መሳቅ አንዴ ማልቀስ በክብርህ ፊት ያሰኘኛል ፊቴን ካንተ ካንተ አዙሬ መቆየት እኔ አልችልም ቶሎ ግባ ግባ ይለኛል ኢየሱስ ፊትህ ይርበኛል ልቤን ማሰንበት የቻልከው አንተ ነህ/2*/ ልቤ ውሰጥ መሰንበት የቻልከው አንተ ነህ እኔ ውስጥ መሰንበት የቻልከው አንተ ነህ አንተ ነህ/2*/ ኢየሱስ ነህ/2* በምድር ላይ ደስ የሚለኝ ነገር ቢኖር አንተን ማምለክ ነው ጌታዬ አንተን ማምለክ ነው ኢየሱሴ ኸረ አንተን መውደድ ወዳጄ አንተን መውደድ ነው ኢየሱሴ በምድር ላይ ደስ የሚለኝ ነገር ቢኖር አንተን ማፍቀር ነው ወዳጄ አንተን ማፍቀር ነው ኢየሱስ ፍቅርህ ነክቶኛል ምን አደርጋለሁ እጄን ዘርግቼ አመልክሀለሁኝ/2*/ ፍቅርህ ነክቶኛል ምን አደርጋለሁ በፍፁም ልቤ አመልክሀለሁኝ በፍፁም ነፍሴ አመልክሀለሁኝ
@girmatalore2339
@girmatalore2339 Жыл бұрын
God bless you yidne💗💗💗💗
@lelotube1046
@lelotube1046 Жыл бұрын
ይድኒ ተባረክ
@ababachisha
@ababachisha Жыл бұрын
thank you for providing the lyrics
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ለምልምልን ይድንዬ ፀጋ ይብዛልህ
@TesfaTemesgen
@TesfaTemesgen Жыл бұрын
What a great song ..
@aidaasseged1112
@aidaasseged1112 Жыл бұрын
ይድኔ እስከዛሬ በቤቱ ስለመቆየቴ ጥያቄ ነበረኝ፣አሁን መልሱን አገኘሁት ።ሳቅና ለቅሶ ተቀላቅለው እያዳመጥኩ ነው።ተባረክ ተባረክ
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
ዘላለምሽ በቤቱ ይሁን ።አይዞን
@yordanosetsegaye2800
@yordanosetsegaye2800 Жыл бұрын
የ መስበታችን ሚስጥር በቤቱ እየሱስ ነው አሁንም በቤቱ ዘመንሽ እድሜሽ ይለቅ!!!
@saraworkneh5377
@saraworkneh5377 Жыл бұрын
በቤቱ እንዴት ቆየን ፍቅሩ ነክቶኛል ምን አደርጋለሁ የእየሱስ ፍቅር ነው
@godisgood1848
@godisgood1848 Жыл бұрын
አዎ እኔም እሰከዛሬ በቤቱ መቆየቴ ባክ አለማድረጌ ይገርመኝ ነበር ለካ ልቤን ማሰንበት የቻለው እርሱ እራሱ ኢየሱስ ነው
@saraworkneh5377
@saraworkneh5377 Жыл бұрын
@@godisgood1848 amen
@selassiemollatrinity2803
@selassiemollatrinity2803 Жыл бұрын
በመንፈስ ቅዱስ የተቀጣጠለ ሰው ለእግዚአብሔር ክብር የተፈጠረ የክብር ዕቃ ነህ እንወድሃለን ይድኒየ ❤❤❤
@eyerusalemnegiyaofficialch5641
@eyerusalemnegiyaofficialch5641 Жыл бұрын
በምን አይነት ፍቅር እንደነካኸኝ እኔ እንጃ😭😭😭🎵🎶 ፍቅርህ ነክቶኛል ምን አደርጋለሁኝ እጄን ዘርግቼ አመልክኸለሁኝ ሁለት የምወዳቹ ትሁት አገልጋዬች ይድኔ ና ዶር ላሊ🔥🔥❤️❤️
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 Жыл бұрын
Jujuye thank you my dear sis and friend. God bless you.
@zelalemtesfaye-official8856
@zelalemtesfaye-official8856 Жыл бұрын
ሁሌም ዝማሬዋችህ ዘመን ተሻጋሪ ናቸው ዛሬም በሚበልጥ ፍቅር በሚደንቅ ትህትና ኢየሱስን ስለምታሳየን ይዱዬ🥺🥺🥺 ጌታ ይባርክህ
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 Жыл бұрын
Zolaye thank you so much.
@Azeb535
@Azeb535 Жыл бұрын
ልቤን ማሰንበት የቻልከዉ አንተ ነህ እየሱሴ ❤ በእንባ የሰማሁት መዝሙር I can’t stop listening this Mezmur. ተባረኩ🙏🏽
@hirutkaba972
@hirutkaba972 Жыл бұрын
እንደ ወይን እያደር የሚጠነክርና የሚወደድ መዝሙር። ይድኔ ልዩ ሰው እኮ ነህ የኔ ወንድም። መዝሙርህን ስሰማ ወደ ፀሎት ይዞኝ ይገባል ፀልዪ ፀልዪ አምልኪ አምልኪ ይለኛል።
@etsuworku6135
@etsuworku6135 Жыл бұрын
ይድኔ ሽታዋ በሚከረፋ አለም የኢየሱስን መአዛ የፍቅሩን ነበልባል የሚገልጥ ስቦ ከኢየሱስ ጋር የሚያጣብቅ ህይወት ያለው ዝማሬ ነው ተባረክ ቃላት የለኝም ረስርሻለሁ ።በመንፈስ ረስርስ የተወደደድክ ላሊ ተባረክ ለምልምልን 🙏🙏
@tarikworku7908
@tarikworku7908 Жыл бұрын
የአሁን ጊዜ ነገሮች ሁሉ ቶሎ ቶሎ የሚሰለቹ እና የሚረሱ ናቸው፡፡ እውነት ነው በዚህ ተለዋዋጭ አለም የማይለውጥና የማይሰለቸው እሱ እግ/ር ነው፡፡ ይድኔ እና ላልየ እግ/ር በነገር ሁሉ ይባርካችሁ፡፡
@Davemfn
@Davemfn Жыл бұрын
🎙🎙🎙🎙🎤🎤🎤🎤🎹🎹🎹🎹🎺🎺🎺🎷🎷🎷🥁🥁🥁🎻🎻🎻🎺🥁አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል ኢየሱሴ ልቤን የወሰድከዉ የአንተ እጅ ምንም እንዳይገርመኝ አድርጎኝ ነዉ የነካኝ 🙏ለአሊ🙏ይድኔ ብሩክ ናችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@godislove6988
@godislove6988 Жыл бұрын
መሄድ ያለብኝ ቦት እያለ መዝሙሩን ማቆም አቃተኝ ጌት እየሱስ ይባርካችሁ❤
@addiss5360
@addiss5360 Жыл бұрын
እንቆቅልሼ ተፈታ በዚህ መዝሙር ለካስ በፍቅሩ ገመድ ታስሬ ነው እየሱስ እየሱስ የሚያስብለኝ:: ከሱ ተለይቼ መኖር አልችልም የፍቅሩ ምርኮኛ ነኝ ::
@salamerbeto4639
@salamerbeto4639 Жыл бұрын
አውነት ነው አየሱስ መቼም አያረጅም የማያረጀውን ይዘናል ጌታችን ስሙ ከፍ ይበል በምድር ያለው ኡሉ ያረጃል የኛ ጌታ አያረጅም አይለወጠም ኡሉ ስያልፍ ኡሉ ስቀየር የማይቀየር ጌታ ብቻ ነው የአይወት ብራን አየሱስ ስሙ ይባረክ ዘማሪ አድንቃቸው ጌታ ዘመንክን ሺ ያድርገው ተባረክ
@user-lz4zw3dz5y
@user-lz4zw3dz5y 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-of4pb5lg7z
@user-of4pb5lg7z 7 ай бұрын
ሁሌምሰሰማውየማልጠግበው መዝሙርነው ይድኔ እግዛብሔር ይባርክህ
@frehiwotterefe8957
@frehiwotterefe8957 Жыл бұрын
There is nothing more important than worshiping Jesus Christ in our life .
@Mekdilakew12
@Mekdilakew12 Жыл бұрын
ልቤን ማሰንበት የቻልከው አንተ ነህ ኢየሱስዬ😭😭ይድኔ በእንባ እየታጠብኩ አደመጥኩ😭😭😭 እንዴት ያለ ግሩም መዝሙር ነው እግዚአብሔር አምላኬ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ 🙏
@tigsettigset7334
@tigsettigset7334 Жыл бұрын
አንተን በዱባይ ነው የማውቀህ ትህትናህ ሰውን ሰትውድ ሁሉን በአንድ አይን ነው የኢየሱስን ፍቅር በአንተ እና ፓስተር ፒተር ነው የማየው አሜን በጣም ነው የምውድህ !!
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 Жыл бұрын
Thank you!
@medimedo5191
@medimedo5191 Жыл бұрын
በአብ ፊት የምንፈስበት ዝማሬ እልልልልልል ውዳችን እንወድሀለን ኢየሱስዬ
@genetpaulos861
@genetpaulos861 Жыл бұрын
ይድንዬ ዝማሬዎችህ እኮ እየሱስን ብቻ የሚሰብኩና የሚያስናፍቁ ናቸው.....በጣም ነው የተባረኩብህ ጌታ እየሱስ ከዚህ በላይ ፀጋውን ይጨምርብህ❤❤❤
@henokdawit5495
@henokdawit5495 Жыл бұрын
Yidnyee I have no word 😭😭😭 ስሙ በአፍህ እንደጣፈጠ፣ በኢየሱስ እንደተገረምክ፣ እንደተደነክ፣ በአብሮነቱ ተባርከህ ዘመንህ ይለቅ። እወድሃለው ወንድሜ!!! ❤❤
@MarkosTewodros
@MarkosTewodros Жыл бұрын
ነፍስም አልቀረልኝ! አንተ ፀጋ የበዛልህ ሰው ባንተ ስላስቀመጥጠው የከበረ ፀጋ ጌታን እባርካለሁ! እወድሃለሁ!
@BinyamTamirat
@BinyamTamirat Жыл бұрын
869k views አለው subscribers ግን 18.7k አረ ክርስትያኖች አይቆጥርብንም subscribers እንኮን እናድርግ ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ ይድኔ ተባረክልኝ ❤
@abeldamene258
@abeldamene258 8 ай бұрын
Ewunet new….Hulem yegermegnal yihe neger….😢
@mebaselassiemekonnen1008
@mebaselassiemekonnen1008 5 ай бұрын
መዝሙረ ዳዊት 63 4፤ እንዲህ በሕይወቴ ዘመን አመሰግንሃለሁ፥ በአንተም ስም እጆቼን አነሣለሁ።
@ermiaserkalo862
@ermiaserkalo862 Жыл бұрын
yidniye bruki sawu tsagawun yabzahi. tabrakulen
@abrahamabayneh4975
@abrahamabayneh4975 Жыл бұрын
When you say 🎼መገረሚያዬን ቀየርክብኝ በቃ እየሱሴ ሆነክ የልቤ አለቃ 🎼 i can't 😭😭😍😍😍 I'm eagerly waiting to your new album. Yidene zemnk yibarek
@beckyj6977
@beckyj6977 Жыл бұрын
I cover these new generations in the blood of Jesus ❤
@wegeniehundie2905
@wegeniehundie2905 Жыл бұрын
ይድኔ ጌታ በነገር ሁሉየባረከህ ለቤተክርስቲያን ለምድር የተሰጠን በረከታችን ጌታ ስላበዛልህ ፀጋ ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን ከድሮም ሁሌም ጌታን የሚወድ ልብ አለህ ትልቅ ትንሽ ሳትል ለሰው ያለህ አክብሮት ዝቅያለ ትሁት ልብ ለማንም ሰውያለህ መልካም አመለካከት ከጌታ የተሰጠህ ነው በዝማሬህ ኢየሱስ ተኮር ዝማሬ አበላኝ አጠጣኝ የሌለበት የሚሰለቸውን መስበክ መዘመር ሳይሆን ዋናናውን ጌታን መዘመርህ እጅግ እድለኛ ነህ አሁንም ከዚህ በላይ ይብዛልህ ተባረክ
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 Жыл бұрын
Thank you dear prophet. Hulun melkam adregual eyesus..
@tesfatsionkaleb3839
@tesfatsionkaleb3839 Жыл бұрын
very amazing gospeler song tanky yidnekachew ene enja
@destaergano3121
@destaergano3121 Жыл бұрын
ሁለታችሁም ትህትና ተላብሳችሁ እራሳቸውን ዝቅ በማደግ የውስጥ አይን ክፍት በማደግ የሚታስመልኩ አገልጋዮች በአንድ መድረክ በመመልከቴ በጣም ደስ ብሎኛል። ዘመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ ፈፅሞ ይባርክላችሁ።
@saraworkneh5377
@saraworkneh5377 Жыл бұрын
ተባረክ የተቀባ ቸርች ስታገለግል ሰምቼው መያዝ ፈልጌ ነበር ጌታ ይባርክህ
@tewoflosteferi8068
@tewoflosteferi8068 5 ай бұрын
አንድ አመት ሞልቶታል ግን አሁንም በመስማት እገኛለሁ መንፈሳዊነት እኮ መነካት ነው😢ተባረክልኝ
@gdnerd6940
@gdnerd6940 Ай бұрын
እኔንም በምን አይነት ፍቅር እንደወደደኝ እኔንጃ🤔🤔🤔❤❤❤❤ God blee you, brother!!!
@impactmomethiopia
@impactmomethiopia Жыл бұрын
በ 2015 የበለጠ ወደ እግዚአብሔር ፍቅር የሚወስድ ዝማሬ ❤❤❤❤
@meronendrias5935
@meronendrias5935 Жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ ከዚህ በላይ ፀጋ ይጨምርባችሁ፡፡
@selamweynay498
@selamweynay498 Жыл бұрын
from Glory of God እስከ ልቤን ማሰንበት የቻልከው አንተ ነህ ድረስ ተባረክ ይድኔ ባንተ ጌታን እናመሰግናለን
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 8 ай бұрын
Jesus bless you 😍 ጌታ እየሱስ አንቴን ይባረክ ❤🙏
@ababotube11
@ababotube11 Жыл бұрын
Can't stop listening.....ydne my favorite singer....God bless U 🙏
@smret.6783
@smret.6783 Жыл бұрын
Welcome back Dr. Lali and Yidne with a song full of GOD's presence.
@Singermelesematewos
@Singermelesematewos Жыл бұрын
Wooow እግዚአብሔር ይባርክህ የተወደድክ ፤ ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን
@abrahamedo9239
@abrahamedo9239 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭yen merxe eyesuse halelujha
@pilot_sammic
@pilot_sammic Жыл бұрын
Yidniye ለኢየሱስ ያለህ Genuine ፍቅር ያስቀናኛል:: ተባረክልኝ 🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️❤️
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 Жыл бұрын
Tnx dear Sam.
@tigistshiferaw88
@tigistshiferaw88 Жыл бұрын
በምን አይነት ፍቅር እንደነካኸኝ እኔንጃ መገረሚያዬን ቀየርክብኝና የሱስ ሆነ የልቤ አለቃ... Dear Ydne may God bless you abundantly 🙏🏽💕
@etsegenetsemu7277
@etsegenetsemu7277 Жыл бұрын
ግሩም ዝማሬ በምን አይነት ፊቅር እንደ ነካሔኝ እኔጃ እየሱሴ የመረጠን ጌታ ይባረክ ይድኔ ተባረኩ
@firangospeltube3880
@firangospeltube3880 Жыл бұрын
yidne wedime egzer abate abzeto yibarki be blessed...........
@fiyradegu2309
@fiyradegu2309 Жыл бұрын
❤❤❤ልቤ ውስጥ መሠንበት የቻልከው አንተ ነህ ኢየሱስዬ ❤❤❤
@dawittariku8598
@dawittariku8598 Жыл бұрын
My Dear Brother yedneyee, when you love Jesus from bottom heart it’s hard to find word than can even express the whole thing about Christ, the truth behind your song is how much you are friend of Holy Spirit. Holy Spirit is always revel the truth behind Christ.I’m really great full about your song and your sensitivity about Christ. Dr Lali I have no words.በመጨረሻም ስጏጏለት የነበረውን ዝማሬ ዛሬ ሲወጣ ሀሴት አርጊያለው. Yedneyee I love you brother Your songs are my prayer songs with Holy Spirit more grace
@selasgosaye1789
@selasgosaye1789 Жыл бұрын
Amen አሜን፤ ይደኔ ጌታ ዘመንህን ይባርክ !!
@afromedia3945
@afromedia3945 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ቢሰማ ቢሰማ አልጠግብ ያለ!! ዘመንህ ይባረክ የአባቴ ልጅ🙏🙏🙏
@biniyamlemma913
@biniyamlemma913 Жыл бұрын
#ኢየሱስ !!!!😭❤🙏 ስላንተ ብቻ ሲዘመር ደስ ይላል ... ሁሉንም በተራ በተራ ንካልን...😭❤🙏 ስላንተ ብቻ ይዘምሩ 👌
@mulukenbilhatua3417
@mulukenbilhatua3417 Жыл бұрын
Yidne- the man who lives what he is singing!
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ልቤን ማሰንበት የቻልከው አንተ ነህ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተባረክ ሃሌሉያ ተባረክ ይድንዬ
@astertibebe7426
@astertibebe7426 Жыл бұрын
በዝማሬ ድጋሚ ስላየውህ ደስ ብሎኛል፡፡ ስለጠፋህ ቅር ብሎኝ ነበር ፡፡ ይድንዬ ተባረክ!!!♥♥♥
@biniyamteka384
@biniyamteka384 Жыл бұрын
Bro…keep shining… captivating love of God so evident on the song!!proud of u like always!!
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 Жыл бұрын
Thank you my little brother Dr. Bini. Bless you.
@kalebsisay8537
@kalebsisay8537 Жыл бұрын
bini my bro i am remember U by this song.
@amanuelararsa7246
@amanuelararsa7246 Жыл бұрын
😍😍😍
@jesusislordamen8063
@jesusislordamen8063 Жыл бұрын
Touch of the Holy Spirit makes someone to listen songs many many many times over and over and over again. This brother has that touch of Jesus! He meant it! Stay blessed my brother!!!!!!
@tameratyewynw-oo3gw
@tameratyewynw-oo3gw 8 ай бұрын
እውነት ወንድሜ ተባረክ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
@officialbirukabdisa8180
@officialbirukabdisa8180 Жыл бұрын
ይድንዬ የተባረክ እወድሃለሁ ሁሌም መልክተኛ ነህ ከነ መገኘቱ
@kingroyaldavid
@kingroyaldavid Жыл бұрын
ይዱዬ ለኢየሱስ ያለህን ፍቅርና ከመንፈስ ቅዱስ ጋራ ያለህን አብሮነት ያስቀናል እንዲያውም የበለጠ እንዳውቀው እንድፈልገው ይጎተጉተኛል! ድንቅ ዝማሬ ነው! ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ! ዘመናችሁ ይለምልም! እወዳቸዋለሁ! 🙏🏾🤍🕊️
@SelamG
@SelamG Жыл бұрын
So full of the Spirit and Truth(Reality)! Thank you for loving the Holy Spirit the way you do. 🙌🏿🙌🏿
@FARESTUBEAN
@FARESTUBEAN Жыл бұрын
ይድንዬ የዘመርክለት ጌታ ፀጋውን ይጨምርልህ የኔ ብርቱ 💪ድንቅ መዝሙር ነው ደጋግሜ እየሰማው ነው❤🤗🥰🤲
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Жыл бұрын
ሺ ግዜ ሺ ያደኩበት የተፅናናሁበት ዝማሬ አሁንም ብሩክ ሁን
@tezetawa
@tezetawa Жыл бұрын
❤️🔥😭❤️🔥😭❤️🔥😭❤️🔥😭❤️🔥😭❤️🔥😭❤️🔥😭 uffffff!!! What a blessing worship to glorify JESUS, and His unconditional LOVE!!! ዘመናችሁ ይባረክ ዘማሪ ይድኔ & ዶክተር ላሊ!!! Much love and respect!!!
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 Жыл бұрын
Amen. Tnx dear.
@untieditid_hacked_progc_ch4826
@untieditid_hacked_progc_ch4826 Жыл бұрын
@@yidnekachewteka9679 ye
@Eyesus-
@Eyesus- Жыл бұрын
I see Jesus shining through you 🔥 Can't wait for the full album 🙏
@tigisttilahun47
@tigisttilahun47 Жыл бұрын
ይድኔ አንተ እኮ ትለያለህ ሁሌም ኢየሱስ ኢየሱስ የሚሸቱ መዝሙሮች ነው ያሉህ እኔማ እያለቀስኩ ነው ማዳምጠው በቃ😭😭😍😍
@yosephkefelegne6164
@yosephkefelegne6164 Жыл бұрын
ከላይክ በላይ ቢኖር አረገው ነበር የኢየሱስ ፍቅር እንዲህ እንዲህ ያደርጋል የተነካ ያውቀዋል ብሩክ ነህ
@sofoniassimon
@sofoniassimon Жыл бұрын
ቶሎ ቶሎ ያረጅብኛል የምሰማው የሚወራው በዙሪያዬ አያቶቼ ሲጠሩት ልቤ የሚደስትበት ስም ልቤን ማሰንበት የቻለው 🥰🥰🥰🥰 በምን አይነት ፍቅር እንደነካኸኝ እኔ እንጃ 🙏🥰🥰🥰
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 Жыл бұрын
Thank you dear Sofi.
@bezawitkiros2313
@bezawitkiros2313 Жыл бұрын
It’s just such an amazing song and it’s show me how I’m loved by my saviour Jesus Christ, God bless you Yidne,❤❤❤stay blessed
@EAGLEIWM
@EAGLEIWM Жыл бұрын
ይድንዬ አንተ ለሁላችንም በረከት ነህ ጌታ ለቤተክርስቲያን ስጦታ አርጎ ስለሰጠን በጣም ደስተኛ ነን ገና ብዙ ትዘምራለህ እንወድሀለን
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 Жыл бұрын
Thank dearest Mintaye. You are so blessed.
@fevensolomon9729
@fevensolomon9729 Жыл бұрын
ኢየሱስ የማያረጅ ስም አልበምህን በአዲስ አመት እንጠብቃለን ይድኔ
@hermelagebremeskel2273
@hermelagebremeskel2273 Жыл бұрын
Just started my day with this beautiful song, wow it feels like physically running in to Jesus arms! be blessed yidne 🙏
@YehiwotMinchEyesus
@YehiwotMinchEyesus 3 ай бұрын
ኢየሱስ የኔ ሂወት❤❤❤❤😭😭😭♥♥♥♥🙏✞😭✞
@jerusalemchosen8798
@jerusalemchosen8798 Жыл бұрын
በቃ ቃል አጣው የተሰማኝን እንዲና እንዲያ ብዬ ለመግለፅ ይድንዬ ሁሌም የውስጤን ስለምትዘምር እወድሀለው ተባረክ ከዚህ በላይ
@JemmFam-ww4bd
@JemmFam-ww4bd Жыл бұрын
What a song! So true. Jesus you're the Only one that astonishes us on a daily basis.
@medhaniemussie6608
@medhaniemussie6608 Жыл бұрын
Always Spirit-filled worship. Love you Yidne bro. The one who is united and joined to the Lord is one spirit with Him. A blessing for this generation.
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 Жыл бұрын
Amen dear Medhiye. Thank you.
@meronlerango6644
@meronlerango6644 Жыл бұрын
ይድኔ በጣም ደስ የሚል ልብን የምያረስርስ መዝሙር ነው ተባረክ ላሊዬ ምን ልበልክ በጣም ነው ምወድክ እልፍ ሁኑ
@misganamubarek87
@misganamubarek87 Жыл бұрын
የተባረክ ነህ ይዱዬ!! ይብዛልህ
@hasetkidane7862
@hasetkidane7862 Жыл бұрын
ይድኔ ምን አይነት መንፈስ ያለበት መዝሙር ነው ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ 😍
@ServantofGodJiengNhial
@ServantofGodJiengNhial Жыл бұрын
Amazing I’m not enough of this powerful song 🎧. Man of God we love you 😍
@samuelgetachew6637
@samuelgetachew6637 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ተባርከህ ለበረከት ሁን በመዝሙርህ ብዙ ተባረኬያለው
@jerusalemtamerat231
@jerusalemtamerat231 Жыл бұрын
What a song yidne .may God bless you ልቤን ማሰንበት የቻልከዉ አንተ ነህ፡
@Girum.Fantayeግሩም.ፋንታዬ
@Girum.Fantayeግሩም.ፋንታዬ Жыл бұрын
My ears always yearn for songs that are not attached to the earth as in the old good times; songs that only proclaim heaven and Jesus; these are the ones like this one . You made my Sunday!!! Bro stay blessed and keep shinning Jesus on each and every move of you.
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 Жыл бұрын
Girume my blood brother, thank you so much. Love you.
@bezafekade1016
@bezafekade1016 Жыл бұрын
When the unspeakable love of Jesus is expressed in a song at its best! You are blessed Yidneye ❤️
@eebetguade7422
@eebetguade7422 Жыл бұрын
ተባረኩ ዉድድ ነው የማረጋችሁ ያባቴ ብሩካን
@mimigesesse5970
@mimigesesse5970 Жыл бұрын
Dear Yidne i can 't stop listening what a powerful song it takes me in his presence non stop this is it what we need !!! you r'e gifted so anointed man as usual big respect and love.
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 Жыл бұрын
Amen dear sis. Thank you. God bless you.
@NahomMarkos
@NahomMarkos Жыл бұрын
I felt the never ending enormous love of God in this song. Yidnye you are a blessing!
@senigezu
@senigezu Жыл бұрын
እግዚአቢሔር አብዝቶ ይባርክህ፤ ጸጋዉን ያብዛልህ፤ እጅግ የሚባርክ አምልኮ ነዉ፤ 💯💯
@user-gc5sr3fb7w
@user-gc5sr3fb7w 18 күн бұрын
Bemin aynet fikr ende nekahegn ene enja ❤eyesus tileyaleh lene ❤❤❤
@lilyelias7616
@lilyelias7616 Жыл бұрын
ማምለክ አየሬ ነዉ! Thank you my favorite gosple singer❤ Praise the Lord! Praise God in his sanctuary; praise him in his mighty heavens! Praise him for his mighty deeds; praise him according to his excellent greatness! Praise him with trumpet sound; praise him with lute and harp!
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 Жыл бұрын
Thank you dear Lily.
@abemelakaye4665
@abemelakaye4665 Жыл бұрын
We love you yidne. You have been a blessing since day one. This is realy a powerful song. I am sure this will awaken the love of Jesus and makes it fresh in many lifes. More grace ontoyou.
@bezawittaffesse139
@bezawittaffesse139 Жыл бұрын
ይድንዬ ዘመንህ ያማረ ይሁን፤ ተባረክ ወንድሜ!
@netasnetyohanis9734
@netasnetyohanis9734 Жыл бұрын
ወይ እንዴት ያለ መንፈስን የምያርስ መዝሙር ነው ይድኔ ዘመንህ ይለምልም🙏🙏😭😭😭😭😭
@helenkebere
@helenkebere Жыл бұрын
Duduye I love how you love God the Holy Spirit 🔥 LET IT BE MULTIPLIED TO TOU MORE ABUNDANTLY! I listen to it like a love letter to my JESUS!
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 Жыл бұрын
Dearest sis Luluye tnx.
@asdenikachewtadele
@asdenikachewtadele Жыл бұрын
My eyes were unable to stop releasing there tears as an expression of Gods merciful nature & unconditional love. Yedneiye always I feel the presence of Holy spirit while I worship with your songs. be blessed my bro.😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 Жыл бұрын
Thank you so much. God bless you.
@girmatalore2339
@girmatalore2339 Жыл бұрын
ልቤን መሰንበት የቻልከው አንተ ኑህ ኢየሱስ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ በምን አይነት ፍቅር እንደነከኸኝ እኔ እንጀ
@firewhailemariam8394
@firewhailemariam8394 Жыл бұрын
ምንም ነገር እንዳይገርመኝ አድርገህ ነከተኀኛል ወደ ልቤ ገብተህ ተባረክ ይድኔ ስትጠፋ ቅር ብሎኝ ነበር
@tarzuisrael8543
@tarzuisrael8543 Жыл бұрын
Yidnyee we fail words to express how much we are extremly happy and blessed the song its awesome,who illuminate in the darkness who are live in. Beauriful voice. And interesting video clip.Really we felt presence n the perfect God's love. We cant stop .. 🙉🙉🙉 u see dear,GOD BUILT U WITH HIS PURPOSE.COZ U ARE PERFECT 4 HIS PURPOSE. who r spent with him , when time is come he manifest with them..reaveled unto there ministry.what i know about u its..!! As long as u are live in on earth, the world will have glimpses of God,thats way Gods choosen u. He chooses u to move through. He chooses your personality, ur love,ur hambleness,ur spunk, ur passion, ur strengths, and even if there is weaknesses,will to work in and through with it.(እንኳን መልካም ነገር ተገኝቶብህ አይደለም ; ድካምህ እንኳን ለክብሩ ይፈልገዋል።)yidnyee u r awesome & the icon of singer...MAN OF PRESENCE..!!🧡🙏. Tarzu & Eyu.
@yidnekachewteka9679
@yidnekachewteka9679 Жыл бұрын
Tarzuye and Eyuye my blood brothers thank you for your encouraging and uplifting words. I am already lifted up while reading your comment. You are one of those people who make me live Jesus more. You have that sweet childlike heart toward Jesus and everyone around you. And I also appreciate the fellowship your have with Jesus. Love you both.
@yirgalemoqbe9115
@yirgalemoqbe9115 Жыл бұрын
Yidniye blessed we missed you dear I pray for you for many more fresh anointing 🙏🏼🙏🏼
@alemthehaygebeyehu1840
@alemthehaygebeyehu1840 Жыл бұрын
Finally the wait is over Yidniye my beloved brother may God bless you 🙏
@binisadeba7176
@binisadeba7176 Жыл бұрын
ታድለኮ ነው በኢየሱስ ፍቅር መያዝህ!!! Congratulations!!!
@user-bp5le2eh8k
@user-bp5le2eh8k Жыл бұрын
Yidne keljinet jemiro bante mezmuroch tebarikiyalew hule zemr ebakih
@temesgenmesfin5346
@temesgenmesfin5346 Жыл бұрын
በምድር ላይ ደስ የሚለኝ ነገር ቢኖር አንተን ማምለክ ነው ጌታዬ።ኢየሱስን እንደ ማምለክ ምን ደስ የሚል ነገር አለ።መዝሙሩ በጣም ደስ የሚል ነው። ጌታ ይባርካችሁ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን።👏👏👏👏👏👐👐👐👐
የግድ ታስፈልገኛለህ!!Yidnekachew teka//glory of god tv
29:29
PROPHET ZEKARIYAS WONDEMU /GLORY OF GOD TV
Рет қаралды 238 М.
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 36 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 23 МЛН
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 703 М.
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН