No video

ዘርፌን ማስቆም አልተቻለም....| Presence TV | 14-Feb-2019

  Рет қаралды 994,485

PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE

PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE

5 жыл бұрын

አዳዲስ የአገልግሎት ቪዲዮች በይቲዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ፕረዘንስ ቲቪ ቻናል ወርልድዋይድን ሰብስክረይብ/SUBSCRIBE PRESENCE TV CHANNEL WORLDWIDE/ ያድርጉ፡፡ goo.gl/QgrPN4 እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. Many Blessings!
NOTE :- Reuploading our product without permission is Restricted

Пікірлер: 1 300
@user-ie5jn1vz3b
@user-ie5jn1vz3b 5 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ሱራፊል በእጥፍ ፀጋተባረክ ሁሉ ነገርህን በስሙ የተባረከ ይሁን !!!!እና አገልጋዮች በሙሉ በሙዚቃ መሳሪያ በመስተንግዶ በሁሉም የአገልግሎት ዘርፍ የምታገለግሉ በሙሉ ተባረኩ ።
@user-hw1so9jg6w
@user-hw1so9jg6w 5 жыл бұрын
ዋው ከመላእክቶች አምልኮ ጋር የሚቀላቀል አምልኮ ነው ዘርፌ ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባከው ፀጋ ይዛልሽ አችን በክፉ የሚያይ ጠላት አይኑ ይ ታወር
@tamiratikassa7864
@tamiratikassa7864 5 жыл бұрын
zarife.igizabiherii.tsagashinii.yabizashii.mogosishii.yichamarii.
@senaithailom3322
@senaithailom3322 5 жыл бұрын
Zerfia geata yosus ybarky
@damkumallesa4868
@damkumallesa4868 5 жыл бұрын
ዋው የኔ ቆንጆ የኢየሱስ ስለ ሆንሽ ኮራሽ እኮ እውድሻለው ተባራክልኝ አሜንንንንንንንን ጌታ ኢየሱስ ክብራችን ነው ውድድድድድድድድ እልልልልልልልልልልልልልልልል ምኖ በመካካለቹ ብሆን ጌታን እንዳዚ መምላክ ናፈቃኝ
@shewafer2395
@shewafer2395 5 жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ ሀይመኖት ተከታይ ነኝ::ቢሆንም እየሱስ ስለ እኔ መከራን እንደተቀበለ አምናለሁ :ለጌታዬ ሲዘመር ሲመሰገን ደስታይ ልዩ ነዉ:
@didibelen3706
@didibelen3706 5 жыл бұрын
Tebarikeshal.
@heldanamekonnen7816
@heldanamekonnen7816 5 жыл бұрын
እሙካ Shewafer tebareke eheta egame esun new yemenfelegew kehayemanot derejet ga gudaye yelenem wanawe eyesusn mamenmeshe new yetem huge becha besu tamege
@bettybogale1363
@bettybogale1363 5 жыл бұрын
ተባረኪ
@berhanemesfin8625
@berhanemesfin8625 5 жыл бұрын
Bless you
@user-gt1sn6rl8z
@user-gt1sn6rl8z 5 жыл бұрын
ብርክ በይልኝ
@user-ff2gv4ni6q
@user-ff2gv4ni6q 5 жыл бұрын
በእውነት አስቀናቹውኝ እንዲ ማምለክ ናፍቆኛል ዘርፍዬ ምርጥ አስመላኪ እኮ ነሽ ጌታ እየሱስ ፀጋውን ያብዛልሽ
@metecmetec7378
@metecmetec7378 5 жыл бұрын
እልልልል እሰይ ዘመንሽ ይባረክ ለዘላለም ተባርከሽ ቅሪ እውነት ነው ውበታችን እየሱሰ ነው የጌታ መህን ኩራት ነው
@haregsami4618
@haregsami4618 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen tebarika 💒
@zemenayayenew7564
@zemenayayenew7564 5 жыл бұрын
ገና. ምን. አይታችሁ. ከዚህ በላይ. ያዘምራታል. ብቻ. ጌታ. አንዴ. ፍቅሩ. ያግኝን. እጅ. ይጨምራል. እየሱስ. ለዘላለም. ጌታ ነው. ዘመንሽ. ይባርክ. ዘማሪት. ዘርፌ.
@selamawitetomas2385
@selamawitetomas2385 3 жыл бұрын
Uūūu7u
@elenibetty1507
@elenibetty1507 2 жыл бұрын
Esay'tebarek'zerfe'end'surafel'zemenache'yibarek'legeta'kibir'yigiba
@nardosendale1745
@nardosendale1745 2 жыл бұрын
P
@mesretnagasa20
@mesretnagasa20 2 жыл бұрын
@@elenibetty1507 د
@bettyethiopian4544
@bettyethiopian4544 5 жыл бұрын
ገና የሞተዉን ተስነሳላች እንኳን ለጴንጤዎች ይቅርና ለኢትዮጵያ በረከት ትሆነላች ዘርፌ ፍቅር የሆነች ልጅ ናት ❤❤❤
@godislovegodislove461
@godislovegodislove461 5 жыл бұрын
Amen amen!!
@user-wj1sq2cj9l
@user-wj1sq2cj9l 5 жыл бұрын
አረ አሜን❤
@meazateshome5686
@meazateshome5686 5 жыл бұрын
chferachhu temchtogale consertu lay rihhana betgabeze msach nbr vip ale??????
@endale3623
@endale3623 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እየሱስ ይባርክሽ በመገድሽ ሁሉ ይከተልሽ ጠላትሽን ያሳፍርልሽ አሜን በሉ እስቲ ዘርፌን ወዳጆች 💕💕💕💕💐💐💐💐💐💐
@ethiopianqueen5854
@ethiopianqueen5854 5 жыл бұрын
Amen 🙏
@jerry-usalem7083
@jerry-usalem7083 5 жыл бұрын
AMEN Amen 😍😘
@kidistdesta6519
@kidistdesta6519 5 жыл бұрын
Amennn.......
@ethiopialove8769
@ethiopialove8769 5 жыл бұрын
amen amen
@feleke1342
@feleke1342 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ገና እንዘምራለን ኢየሱስ የታ ነው
@tsedijacob6393
@tsedijacob6393 5 жыл бұрын
አሜንንንንን እራስን ጥሎ ለራስ ኮፍዴንስ ሳይጨነቁ ልዑልን በእውነትና በመንፈስ መምላክ ማለት እንዲህ ነው። እልልልልልልልልልልልልልልል እኔም እያመለኩ ነው የኔ አባት ስፍራ እና ርቀት አይገድባውም። ተባረኩልኝ እወዳችኋለሁ የአባቴ ቡሩካን። ዘራችሁ ይባረኪ ለምልሙልኝ ምድርቱንም ውራሱ።
@user-ie5jn1vz3b
@user-ie5jn1vz3b 5 жыл бұрын
የሠማይ የምድር ፈጣሪ የሆነው እግዚአብሔር አልፋና ኦሜጋ የሆነው ዘመንሽን ይባርክ አገልግሎትሽን ይባር የአንቺ የሆነ ሁሉ በአያሉ እግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን !!!!!!
@jenyjeny8826
@jenyjeny8826 5 жыл бұрын
የአባቴ ልጅ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@user-ie5jn1vz3b
@user-ie5jn1vz3b 5 жыл бұрын
@@jenyjeny8826 በጣም አመሠግናለሁ እወድሻለሁ በእግዚአብሔር ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ዘመንሽ የተባረከ ይሁን እህት ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን የሞገስ አመት ይሁንልሽ !!!!!!
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
ዘርፍዬ አንቺን ጌታ ለክብሩ ለይቶሻል ክብር ለስሙ ይዉን ጠላትሽ ዳቢሎስ ይደፋ በየሱስም እልልልልልል እልልልልልል ክብሩን ጌታ ይዉሰድ ❤❤❤❤❤
@yemariyamlijnengameen4349
@yemariyamlijnengameen4349 5 жыл бұрын
Telatow manow lesew liji telatsetan Bichanow Okey sistu🤔🤔🤔
@batakjicall1187
@batakjicall1187 4 жыл бұрын
093544217uunnmmhw🇧🇴🇺🇸😅🇦🇮🇹🇩🇦🇪🇦🇹🇱🇧🇪🇹🌷⚘⚘💟💟🌹💜🌏🎙
@jannathjannath8457
@jannathjannath8457 2 жыл бұрын
Piras Gad
@keyamfahed8462
@keyamfahed8462 5 жыл бұрын
አሜን ኢየሱስ ካህናችን ይክበር ሀሌሉያ እልልልክልልልል
@ethiopiahaileyesus8106
@ethiopiahaileyesus8106 5 жыл бұрын
Praise Jesus! I love this worship video 🙏💖
@thanksgodfromeverythings8078
@thanksgodfromeverythings8078 5 жыл бұрын
አሜንንንንንን ጌታ ለምድሪቱ በረከት ያስነሳሽ ክብር ለሱ ይሁን ፀጋዉን ያብዛልሽ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏
@kedijaahmed5153
@kedijaahmed5153 5 жыл бұрын
Amen yegn gate acha yekewem zeminesh yebarek zeriy yabat lij
@mimimimi-dn3re
@mimimimi-dn3re 5 жыл бұрын
አሜንንንንንንን እልልልልልልልልልል ወይኔ እንደዚህ አይነት አምልኮ ነው ያማረኝ ፀጋው ይብዛልሽ 😘😘😘😘😘😘
@keyamfahed8462
@keyamfahed8462 5 жыл бұрын
አሜን እልልልልልልልል እስይ ተባረኪ እህታችን ዘርፌ እንወድሻለን
@dariksolomon5977
@dariksolomon5977 5 жыл бұрын
ዘርፍዬ ስወድሽ እኮ ተባረኪልኝ
@cellhamoudi1253
@cellhamoudi1253 5 жыл бұрын
Elelelelele.wwwww.tbarko.wedchlo💗💗💗💗💗💗👏👏👏👏👏👏👏👏👏💗💗💗💗💗💗💗👏💗💗💗💗💗💗💗💗
@jesussavingpower245
@jesussavingpower245 5 жыл бұрын
I just love this worship video. I been watching over and over again. You’re so blessed sister Zerfe. God bless you abundantly. 💕❤️
@ftmahamad401
@ftmahamad401 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ዘርፍዬ በእጥፍ ተባረኪ ማንም ሊያስቆምሽ በማይችለው ተይዘሻል በጌታ መሆን መታደል ነው
@mesinegn723
@mesinegn723 5 жыл бұрын
እልልልልልል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ።ነብስ አልቀረችልኝ ከእናንተ ጋር ሳመልክ ጌታ ቢፈቅድ ወደ ሀገሬስገባ ከእናንተ ጋር እንዲህ ጌታን አመልካለሁ ተባረኩ
@tsegenetbedaso8180
@tsegenetbedaso8180 5 жыл бұрын
This is one of the BEST worship ever! Full of grace and spirit. Thank you so very much Zerfe
@getachew5747
@getachew5747 5 жыл бұрын
ጠበቃ ያለው ፈርቶ አያውቅም ደግሞም አይፈራም ።እየሱስ የእኛ ጠበቃ
@yggabarashi6186
@yggabarashi6186 5 жыл бұрын
Ameeenn Ameeenn Ameeenn Ameeenn Ameeenn Ameeenn Ameeenn Ameeenn Ameeenn tabaraku
@bettybogale1363
@bettybogale1363 5 жыл бұрын
Amen amen
@etetugeatachew7864
@etetugeatachew7864 5 жыл бұрын
አሜን የኔ ወንድም፡፡፡
@yoursalimm7114
@yoursalimm7114 4 жыл бұрын
ሃይዘሪፌጌታከአንችጋአለየሰጣንንወሬወደአንአደሬስምጌታይባሪክሽ
@yaherphone2677
@yaherphone2677 3 жыл бұрын
tabarak gan kefee yelalee
@l.m7401
@l.m7401 5 жыл бұрын
በዘርፌ ለይ ሲወርድ የእግዚአብሔር ክብሩ፣ ሰውና መላእክት በአንድነት ዘመሩ። ዘምሩ ለአምላካችን ዘምሩ ዘምሩ ለንጉሣችን ዘምሩ ይህ ዝማሬ የመላእክትም ዝማሬ ነውና። እግዚአብሔር ለምድር ሁሉ ንጉሥ ነውና በማስተዋል ዘምሩ። አሜን! ሃሌ ሉያ ክብር ለነገሥታት ንጉሥ ለሆነው ለክርስቶስ ኢየሱስ ይሁን። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። መዝ 47÷6-7. ኢሳ 6÷1-12.
@zadyegetalij1464
@zadyegetalij1464 5 жыл бұрын
ስለእኔ ሚማልደው ጌታ ኢየሱስ ነው እልልልልልል ዘርፍዬ ውድድድድድ
@konjiysmini9932
@konjiysmini9932 5 жыл бұрын
zad yegeta lij Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni
@titibre9924
@titibre9924 5 жыл бұрын
OK amalaj new malet new? Minem berasu madreg ayichelima yekir yibelachu gen
@user-ut4ze2mm5s
@user-ut4ze2mm5s 5 жыл бұрын
ለምን ትቁም በእየሱስ ስም ጠላቷ ፀጥ ይበል 💓💓💓💓
@konjiysmini9932
@konjiysmini9932 5 жыл бұрын
tege Hb 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-do7up3bz2p
@user-do7up3bz2p 5 жыл бұрын
ዘርፌ ተባርኪ
@meseretbabantu9069
@meseretbabantu9069 5 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN ስለኔ ሚማልደው እየሱስ ነው. እግዚአብሔር ይባርክሽ 👏👏❤❤
@gutematucho
@gutematucho 5 жыл бұрын
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 2:5; ወደ ሮሜ ሰዎች 8:34; ወደ ዕብራውያን 12:24 :- Only Jesus is the Mediator. Bless you
@ashuwinnertube
@ashuwinnertube 5 жыл бұрын
አንቺ የተባረክሽ ማንም ሊይዝሽ በማይችለው ፍጥነት አምልጠሻል
@deginetkabiso2891
@deginetkabiso2891 5 жыл бұрын
Well said brother.be blessed
@mumijoudi1541
@mumijoudi1541 5 жыл бұрын
Be Tekikil nw Tebarek........
@nadasabbah5446
@nadasabbah5446 5 жыл бұрын
Biranee chalaa
@asterworku8253
@asterworku8253 5 жыл бұрын
አልገባቹም እንጂ እናንተን ወደ እውነተኛ መንገድ ቀስበቀስ ልትቀይራቹ ነው የመጣቺው እርቃናችው ለምን ትዘምራላችው እንደሷ ለብሳችው ዘምሩ እንጂ እያላችው ደሞ ወደ ቤተ መቅደሱ ትገባላችው
@dasetahabagathamullunahaua4217
@dasetahabagathamullunahaua4217 5 жыл бұрын
Aster Worku Ayizoshi Amalajachini Silahonanahu kaeyasu Lalame Amalaje Alaedaha Ayizoshi Tamalashi Stimalashi Hulunemi Edayalafahu Woha Tssebalashi EDAHILEME Ayizoshi
@kidistwolde6536
@kidistwolde6536 5 жыл бұрын
አለኝ ጠበቃ በሰማይ ድካም እንዳላይ🙏
@degudegus7939
@degudegus7939 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አዎ ኢየሱስ ብተቻውን ያድናል ያማልድል ዘረፌ ዘመንሺ ይባረክ
@fantayefonja4295
@fantayefonja4295 5 жыл бұрын
ያስበታል እብድ እንልለታለን አይበቃውም አትፍረዱብን ፍቅሩን ስላልቀመሳቹነው እኛ ስለቀመስን እዲ እናብዳለን ኦ እየሱስ ጌታ ነው ሁሉም ይቅመሰው ፀሎቴ ነው
@nuhme3637
@nuhme3637 5 жыл бұрын
አንቺ የወንጌል ሰዉ እ/ረ እግዝያብሄር አብዝቶ ይባረእክሸ ጸጋው ይብዛልሽ 👂👈
@liyazewde6646
@liyazewde6646 5 жыл бұрын
ዘርፌ ፀጋውን ያብዛልሽ ፕሬዘንስ ቸርች ጌታ በምድር ሁሉ ያስፋሽ ያብዛሽ ነቢይ ሱራፌል ፕዘንሶች ተባረኩ
@hchdhhdhhvdbddbdb385
@hchdhhdhhvdbddbdb385 5 жыл бұрын
አሜን ተባሮኩ
@konjiysmini9932
@konjiysmini9932 5 жыл бұрын
Liya Zewde wowowo Amen amen Ameni Ameni
@tigesttig9348
@tigesttig9348 5 жыл бұрын
Esyyyy ጋና ጋና ይዘመራል ለኢየሱስ ጌታ ጋና ብዙወች ይመጡና ያዘሙለታል ከእኛ ጋር ዘሪፍዬ ብሩክ ነሽ
@amarecharshe3304
@amarecharshe3304 5 жыл бұрын
ዘርሽ ይባረክ አንቺ የምድር በረከት ነሽ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልሽ እንወድሻለን እግዚአብሄር የሰጠን በረከታችን ነሽ 💓💓💓
@freecell8677
@freecell8677 5 жыл бұрын
ኡሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሃሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌ ሉያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያያ አራ ስደት ዓይኑ ይጠፋ መቼ ነው ከናንተ ጋር እንድ ሚሆነው ጌታ ሀይ አረዳኝ ዘርፌየ ጌታ ለይቶሻል ክብር ሁሉ ለጌታችን ለኢየሱስ ይሁን ሁላቹንም በጌታ ፍቅር ዎዳቾሃለሁ ተባረኩ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊💞💞💞💞💞
@salamasafa9609
@salamasafa9609 5 жыл бұрын
wowowowowow Tabaraki baa bizu
@noName-tx3vk
@noName-tx3vk 5 жыл бұрын
Azosh geta ken allew Bless you
@amelework8521
@amelework8521 5 жыл бұрын
Hooooooootebarke.qebatwne.ybezalesh
@konjiysmini9932
@konjiysmini9932 5 жыл бұрын
Free Cell GETA iysusi abizito abizito abizito yibrkishi tabrkiii
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 5 жыл бұрын
አይዞሽ ስደት ይለቀናል ገብተን እናመልካለን ጌታ ይረዳናል አይዞን!!!!!…
@yabiendkaseshtueb8299
@yabiendkaseshtueb8299 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዘርፍዩ ውድድድድድድድድድድድድድ ተራው ያንች ነው ሲለን እራሱውን የምይማልደው ጌታ እየሱስ ነው ዋዋዋዋዋዋዋውውውው
@metridatukinkraos6142
@metridatukinkraos6142 5 жыл бұрын
We used to sing these songs but She amplified it. And glory of God is clearly manifested!!!
@amanuelbaptist5093
@amanuelbaptist5093 5 жыл бұрын
ስለ እኔ የሚማልደው እየሱስ ነው ! አሜን አሜን ዘርፌ ወደፊት ነው እንግዲህ ተባረኪ ፀጋው አሁንም ይብዛልሽ የኔ እህት
@user-pw2kw2zo2o
@user-pw2kw2zo2o 5 жыл бұрын
አሜን አመለጄ እያሱስዬ
@meseretgetachew4960
@meseretgetachew4960 5 жыл бұрын
አይ ድቁርና ከማን ያማልድህ
@AgapeYeshua27
@AgapeYeshua27 2 жыл бұрын
Halleluyah ብቻውን አማላጅ፣ ቤዛ፣ መንገድ፣ እውነት፣ ሕይወት፣ ትንሣኤ የሆነው የሰው ልጆችን ለማዳን በአብ የተመረጠው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ኢየሱስ ይመጣል!!!
@user-of5cq1ih9h
@user-of5cq1ih9h 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል እስይ የእግዚአብሔር ልጅ እየሱሰ በዘመናት ሁሉ ሰው አለህ ዘርፍ ጌታ ብርክርክ ያድርግሺ!!!ዘንድሮ ስይጣን ጉዱ ፈላ እርርርርር አለ
@genetsinbo5753
@genetsinbo5753 5 жыл бұрын
Yansibetal ላምላካቼን ላለምስ ይቸፈር የለ አረኤ ለጌታ ክብር ይብዛለት አሳይ ellllllllllllllllllllllllllll አሜን haleluyaaaaa
@user-fh8no9uv9w
@user-fh8no9uv9w 5 жыл бұрын
የኔ ማር በጣም ነው ምወድሽ ዘርፍዬ እኔ ግን ሙስሊም ነኝ
@mulukenbaba7297
@mulukenbaba7297 5 жыл бұрын
lamn atmignm
@user-tf7fl4wt6l
@user-tf7fl4wt6l 5 жыл бұрын
@@mulukenbaba7297 imegnalo mina geba
@user-zc7bf5br4i
@user-zc7bf5br4i 5 жыл бұрын
እኔም በጣም እወዳታለሁ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ፈጣሪን ነዉ የምታመሰግን እወዳቸዋለሁ
@frehywotchannel2582
@frehywotchannel2582 5 жыл бұрын
የተቀባና የተለን ማስቆም አይቻል ተባረኪ የዝማሬ ቅኔ ይጨምርልሽ
@yednkachwfe6754
@yednkachwfe6754 5 жыл бұрын
Wowwwww !!!! Geta yebark Elellllllllllllll Thanks
@molokmolok7083
@molokmolok7083 5 жыл бұрын
🤣🤣🤣😄😄😄😄
@Yeselammedia
@Yeselammedia 5 жыл бұрын
ለጌታ ሲዘመር ውስጤ በደስታ ፍንጥቅ ነው እሚለው ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን አሜን ሀሌ ሉያ
@tesefanswdagenw312
@tesefanswdagenw312 5 жыл бұрын
አሜን ተባረኬ ዘመንሽ ይባረክ ማንም ማቁም አይችልም የተደገፍሽው አስተማማኝ ነው ጌታ ይመስገን
@Mussie.Berhane_Official
@Mussie.Berhane_Official 5 жыл бұрын
ወይነ የኔ ጌታ ደስ ያልኝ በቃ ክብር ለ አየሱስ ይሁን:: እየሱስ ያድናል ❤️🔥🔥🔥🔥
@eleni311
@eleni311 2 жыл бұрын
Amen
@user-dd4lg2ui6b
@user-dd4lg2ui6b 5 жыл бұрын
የኔ ቅመም ተባረኪ ጌታ በቤቱ ያበርታሺ ተባራኪ
@businechbusinech495
@businechbusinech495 5 жыл бұрын
Uuuu.zarife.anichi iko isati.nashi.biriki bayi
@batakjicall1187
@batakjicall1187 4 жыл бұрын
0936544217mmmnncwew🇺🇸🇪🇹💟💟💟🇱🇧🇱🇧🌏☔🐤🇦🇪🇹🇩😁☔
@berihoasfaw1951
@berihoasfaw1951 5 жыл бұрын
እውነት እስርቤት ነበርሽ ዜርፌ ዘበንሽ ለዘላአለም ይባረክ አሜንንንንንንንንን አንተ ክብራችን
@shewayetafese6206
@shewayetafese6206 5 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን እቻ የሌለው ኢየሱስ ብቻ በዓለም ቢፈለግ አንድም አዳኘ የለም ኢየሱስዬ አንደኛ ክብሩን እርሱ ጠቅልሎ ይውሰድ እህቴ ዘርፌ ይብዛልሽ ባርኮቱ እወድሻለሁ ዘመንሽ በእጥፍ ይባረክ አሜንንንንንንንንንንንን
@jesusismylifesaver1298
@jesusismylifesaver1298 5 жыл бұрын
የተቀባን ማስቆም አይቻልም ጌታ ይባርክሽ
@bettybogale1363
@bettybogale1363 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@kabbonishkabonis3623
@kabbonishkabonis3623 5 жыл бұрын
Amen amen amen Kibir le eyesus amen amen Sila ine zera yemimaledaw geta eyesus new amen amen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💛💛💛💖💖💖
@jenyjeny8826
@jenyjeny8826 5 жыл бұрын
አሜን.♥♥♥♥♥♥ዘድ.ተባሬክ
@batakjicall1187
@batakjicall1187 4 жыл бұрын
0936544217mmn1🇪🇹🇧🇴😅🇦🇪🇺🇸🌷💟💔🌹🌼🛫🛩🎵🔊🇺🇾🇺🇸🇺🇸🇺🇬🇹🇬🇬🇭🇪🇹
@user-sp8sv4kz1h
@user-sp8sv4kz1h 5 жыл бұрын
ይሕ ድምፅ እንካን ጌታ አገኘው ተባሪኪ ዘመንሽ ይባረክ ጌታ ይክበር
@hannahanna826
@hannahanna826 5 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ ተባረኩ የፕሬዘንስ ቸርች አገልጋዮች ዘመናቹ የባረክ እህት ዘርፌ ተባረኪ በርቺ ጌታ ካቺጋር ነው
@konju283
@konju283 5 жыл бұрын
ዘርፌዬ ታበረክ አለየሱስ የምየማልድ የለም ነገርየቻው ለምየሰድዱሽ ቁርጡን ይወቁ አጥይ። እልልልልልልልል አሜን አሜን
@fatiyafatiya7760
@fatiyafatiya7760 5 жыл бұрын
wowowowowowow ameen a meeen ameen ameen tebarakii👏👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌👌❤❤❤
@monaahmadmunaaliali3556
@monaahmadmunaaliali3556 5 жыл бұрын
💚💚💚🙌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍
@keyamfahed8462
@keyamfahed8462 5 жыл бұрын
አቻ የሌለው ኢየሱስ ነው እልልልልልልል
@laylaganat6155
@laylaganat6155 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ዘርፌዬ ጌታ መርጦሻል ቀን ሳይመሽ በሩን ሳይዘጋ የራሱ አደረገሽ የጌታ መሆን ምንኛ መታደል ነው!!!!!!! አብዝቶ ይባርክሽ አሜን አሜን
@mihrattekele2195
@mihrattekele2195 5 жыл бұрын
ጌታ ከዜሮ አስጀምሮ የምያስታምሮ ለትወልድ እኝ በታጎደኖ እንደይጎዱ ክብር የምጋበ እርሱ ሆኖ እያሌ ላሌላ የምሰጡትን በጠኦቶች የምሰግዱትን እንድናስታምሪ ናው ከህወታችን ዋውውውውው ዘርፊዬ በጠም ናው ምወድሽ ታበርክ
@PRESENCETVCHANNEL
@PRESENCETVCHANNEL 5 жыл бұрын
ስለሰጣችሁን ገንቢ አስተያየት እናመሰግናለን ፣ ቻናላችንን 👉👉👉ሰብስክራይብ በማድረግ እና እንዲሁም ለሌሎች 👉👉👉ሼር በማድረግ የአገልግሎቱ አጋር ይሁኑ ጌታ ይባርካችሁ።
@deboradebora5791
@deboradebora5791 5 жыл бұрын
PRESENCE TV CHANNEL WORLDWIDE WoW Eshi ተበረኩ እነተ የተበረከቹ ኡፉ አሁንስ እትዮጵያ ነፈቃጭን የአበቴ ስረ አስገረማኝ አስዳናቃኝ የእግዝአብሔር የይል
@housemaid645
@housemaid645 5 жыл бұрын
elelelelelele ameeeeeeen.ameeeeeeen
@user-hy2ws9ml6e
@user-hy2ws9ml6e 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለረፍት መምጣት እፈልጋለሁ እናተ ጋር እንዴት ነው መምጣት ምችለው?
@user-xl4vw4ry5w
@user-xl4vw4ry5w 5 жыл бұрын
@@user-hy2ws9ml6e እህቴ ሃዋሳም አዲሳባም ያገለግላል ሱራፌል
@user-nf9db3sf2f
@user-nf9db3sf2f 5 жыл бұрын
አሜን እናንተም በብዙ ተባረኩ የእግዚያብሄር ሠዉ ነብይ ሡራፌል እደ ጌታ ፈቃድ እኛ ጋር ወሎ አማራ ሣይንት መተህትፀልያለህ ትዉልዱ በክፋት መንፈሥ ታሥረዋል
@aregihappy7117
@aregihappy7117 5 жыл бұрын
ዋው ተባርኪ ይጨምር ቅባትሽ በጥፍ
@samiakhansa5832
@samiakhansa5832 5 жыл бұрын
Ameeeeeeeen Ameeeeeeeen tabaraki Ameeeeeeeen
@HasanHasan-yl8ou
@HasanHasan-yl8ou 4 жыл бұрын
Waqayyoo baraf jirenya kee haa ebbisuu
@hoelow3114
@hoelow3114 5 жыл бұрын
እውነትም ይህ ድምፅ ጌታን ለማምለክ ነው የተቀባው ጌታ ይባርክሸ ያብዛልሽ
@bandrb7821
@bandrb7821 5 жыл бұрын
እየሱስ ክብርለአንተይሁን ወርደቱሁ ለዳቢሎስ ለሠይጣን ይሁን ጌታ ፀጋው ያብዛልሽ
@Almaz1870
@Almaz1870 5 жыл бұрын
ዩሀንስ 1_50 ገና ከዚ የሚበልጥ ታያለች ተባረኪ እንወድሻለን
@user-yi7cp5rt9p
@user-yi7cp5rt9p 5 жыл бұрын
Yes
@glorry8336
@glorry8336 5 жыл бұрын
Ammmmmmmmen esay haleluyaaaaaaaaa elelelelelelelelwlwlwle Tebarek zarifiyee
@batakjicall1187
@batakjicall1187 4 жыл бұрын
0936544217wwmmnnhu🇱🇧🇺🇸🌷🇱🇧🇱🇧🌹⚘🌹🍇🌹🌏🇹🇩🇦🇮🍇⚘🤕💟😁🎙🤣🔮🔮
@nazrawikenazeret686
@nazrawikenazeret686 5 жыл бұрын
ወይኔ ጠላቴ ተቃጠለ የትይግባ ጠላቴ በእውነት ዘርፍዬ እግ/ር የካሳ ዘመን ያድርግልሽ! በጣም ተባርኬአለው 1000000000 ግዜ እ/ር ይባርክሽ ዋዋዋዋዋዋዋዋው
@user-ct4cd8wk7l
@user-ct4cd8wk7l 5 жыл бұрын
ወውውውውውውውው ውውውውውውውው እሰይ እሰይ ሃሌሉያ አሜን አሜን አሜን የጌተ ፀጋ በእጥፉ ይብዘልሺ ተበራክልኝ የአባቴ ብሩከን ሁላችሁም በኢየሱስ ስም ተበራኩልኝ 💖💖💘💘💘💘💘👏👏👏👏👏👏👏👏😭😙😙😙😙😙😙
@mihrattekele2195
@mihrattekele2195 5 жыл бұрын
ሥለኔ ዘሬ ምማልዶው እያሱስ ናው ዋውው ትክክል ዘ/ት ዘርፌ ጌታ ከዜሮ አስቃጥሎ አስታምሮሸል እውናትም ማልም ልይዘት አይችልም ደሞም እሱሀል የምጋድብ አልታወለደም አይወለድም ዘርፌ አትጋዳብም ጋና ትበዘሌቻ ጠለት ግረ ይግበው
@TG-dp1lw
@TG-dp1lw 5 жыл бұрын
እሰሰሰሰሰሰሰይይይይይ ጠላት በአፍ ጢሙ ይደፋ አሜንንንንንን በርቺ ክብር አለ ከፊትሽ ወራሽ ነሽ
@mariamtariq6739
@mariamtariq6739 5 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ ሀሌሉያ ክብር ይሁንልሕ አባዬ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ አሜንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እየሱስስስስስስስስስስስስስስስ ማንም የማያስቆመው ትውልድ ስለምታስነሣ አመሠግንሀለሁ ውዴ ፀጋው ይብዛልሽ እሕቴ አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@esayasgebrehiwot7652
@esayasgebrehiwot7652 5 жыл бұрын
ተባረኩ ዘመንዋ በሙሉ በጌታ ቤት ያበበ ይሁን ገና ብዙዎች ይመጣሉ የጸሎት መልስ ነው ጌታ ይመሰገን፡፡
@user-nt1sc9yc9b
@user-nt1sc9yc9b 5 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ የኔንም ቀን አድርሰው እንዲህ በህብረት የማመልክበትን ቀን ናፍቆኛል
@samuelatlawofficial8225
@samuelatlawofficial8225 4 жыл бұрын
Zererfe yane andenga
@nishanraday7062
@nishanraday7062 5 жыл бұрын
ዘርፍ የ አንች ለጌታ የጨከንሽ አገልጋይ ስለሆንሽ ደስ ብሉኛል ሠይጣን ቅጥል ይበል ተባርከሻል
@meseretebekelemesesretebek867
@meseretebekelemesesretebek867 5 жыл бұрын
Ameeeen iiiiilllll bbuz tebareki zarfiye
@nadasabbah5446
@nadasabbah5446 5 жыл бұрын
Bay'ee baredaa waqayyoo baraa kee yaa ebsuu ameennnnnnnnnnnnnnnnnn
@shewamiret3802
@shewamiret3802 5 жыл бұрын
ዉይ ዘርፌ ክብርሽ ተገፏል እግዚአብሄር. ልቦና ይስጣቹህ ስታሳዝኑ ወይ ዳንስ ዝብርቅርቅ እሚአሳዝኑኝ እናቶችና አባቶች ንስሃና ፀሎት ፆም ሲገባቸዉ ጭፈራና ዝላይ ኧረ አይገባም ።
@dasashdasash7856
@dasashdasash7856 4 жыл бұрын
ከሴየቶች 1ኛ ዘማሪ ዘረፌየ ተወንወዶች አሰፋው መለሰ እሰኪ አዳምጧቸው ድምጰቸው ይሰባል👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@kadirjamal3322
@kadirjamal3322 5 жыл бұрын
ስለ እኛ ዛሬ የምማልደዉ ጌታ ኢየሱስ ነዉ እንድናምንና ባመንነዉ ጸንንተን እንድን ቆም ጌታ ይርዳን አሜን
@user-ht5uq9xt8y
@user-ht5uq9xt8y 5 жыл бұрын
Amen amen amen hallelujah esyyyyyyyyyyy eellelelleelleelleellele.......
@netsanetfikrenorch1659
@netsanetfikrenorch1659 5 жыл бұрын
Glory to God.... to see you shining like this..! God bless sister zerfe keep going with a grace & presence of God almighty. (....Zemenshe- yebareke...)
@mygodisperfect6282
@mygodisperfect6282 5 жыл бұрын
ጠላቶችስ ውሃ አንደሚበተን ይበተኑ ኣሁንማ ኣምልጠሻል ወጥመዱ ትሰብራል ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ተባረክልኝ።
@user-vp9yo6qu1i
@user-vp9yo6qu1i 5 жыл бұрын
እሰይ ገና ለጌታ ይዘመራል እልልልልል ዘርፌ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርከው😍😍😍😍😍😍
@zenazena8087
@zenazena8087 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል
@mhamedalashanry7382
@mhamedalashanry7382 5 жыл бұрын
Amen
@yesusjireenyaa3925
@yesusjireenyaa3925 5 жыл бұрын
Amen amen amen amen
@heldanamekonnen7816
@heldanamekonnen7816 5 жыл бұрын
tito tito tito eseyyy tebareku ende new yemeyamerebn behebet andun geta senamelekew kiburun tekelelen lesu amennn
@konjiysmini9932
@konjiysmini9932 5 жыл бұрын
Branesh Jesus Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni Ameni
@wintamichael4422
@wintamichael4422 5 жыл бұрын
Beranesh ... Yemebeitachenen misel keyiriw ..atachebereberi
@sifaanastuu5731
@sifaanastuu5731 5 жыл бұрын
branesh tahaddiso ka honsh misilun delete argiw be immebetachin atikelij kenu siders wegashin tisetishalech
@karensalam9340
@karensalam9340 5 жыл бұрын
Branesh Jesus ደነዝ እናታችን የናተ መቀለጃ አይደለችም መልሱን በቅርብ ትቀበያለሽ በሰፈሩት ቁና መሠፈሩ አይቀርም እና አሰመሳዮች ወየውላችሁ ተኝታችሆል ተነሱ ለምስጊ ኑ ህዝብ እሳት አትሁኑበት አናተ የተረገማችሁ
@tegegndamiyo3157
@tegegndamiyo3157 5 жыл бұрын
Uuuuuuuuuuuuuuuuuuuu Amen, Amen, Jesus is Lord, It is perfect worship, You guys blessed to God! I miss you Buddies! Zerfiye keep singing!
@samsontsegaye462
@samsontsegaye462 5 жыл бұрын
ሀገራችንን እያጠፋ ያለው ብሽሽቅ ነው እባካችሁ እንደክርስትያን ለቃላት እንጠንቀቅ......ጌታ ይባርካቹ
@user-ut4ze2mm5s
@user-ut4ze2mm5s 5 жыл бұрын
እልልልል 👏👏👏👏👏💪
@hannajesus5594
@hannajesus5594 5 жыл бұрын
Essseeeyyyy eyesus semk yebarek Amen Amen Amen tebareki tsigawon yabezalish
@lulabelay4927
@lulabelay4927 5 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ልቤ ርሰርሰ በአምልኮሽ you are true blessing
@salamsis2646
@salamsis2646 5 жыл бұрын
ተዋት ግዜዋ ነዉ እልልልልልልልልልልል አሜን አማላጀችን እየሱሰ ተባረኪ የኔ ልዩ የመረጠሸ ጌታ ይባረክ 👏😘😘😘😘
@hggfbcv4554
@hggfbcv4554 5 жыл бұрын
እሰይይይይ ሀሌሉያ ስሙይክበር የኔጌታ እዴትደስይላይ እዴዜታን ማምለክ ተባርኬ እህቴ ዘርፌ ያባቴብሮካንተባርኬልኝ በብዙ!!
@kabbonishkabonis3623
@kabbonishkabonis3623 5 жыл бұрын
Esayeee amen amen elelelelelelelelelelel Haleluyaaa Egzabiher yibarkshe zarefa
@tegisbpower6564
@tegisbpower6564 5 жыл бұрын
እልልልልልልልል አሜን አሜን ያንተ በመሆኔ ኮረሁኝ እኔ እስይይይይ ነብስ አልቀረልኝም በውነት ተባረኪ በየሱስ ስም አሜን♥♥♥♥♥♥♥
@deboradebora5791
@deboradebora5791 5 жыл бұрын
ሰምቼ ሰሚቼ አልጣግብም እሄን መዝሙር ውስጤ ነው ስለእኔ ምማልዳው እየሱስ ይበረክ ይብዘልሽ ይጫማርልሽ ተበርክ ክፉ አየገኝሽ የኔ ወድ
@salinayegetalijphone3509
@salinayegetalijphone3509 5 жыл бұрын
Amennnnnnnn ameeeeennnnnn haleleluya iliiiiiiii ilillllllllllll tabaraki ihiti zarifiye inodishale hulachumi tabaraku qidusan
@tigistsisaysisaye3496
@tigistsisaysisaye3496 5 жыл бұрын
አሜን እልልልልልልልል ♥♥♥♥♥♥
@gebyaneshalimew1608
@gebyaneshalimew1608 5 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ዘርፌ እወድሻለሁ ግን እየሱስ አደለም አማላጅ ነዉ እጂ ፈራጅ እዉነት ልብሽን ይመለስዉ
@abrahamgebreyes9587
@abrahamgebreyes9587 5 жыл бұрын
Gebyanesh Alimew read the Bible : Romans 8 :34
@abenezerlishan9192
@abenezerlishan9192 5 жыл бұрын
Mesehaf keduss fesum sew fesum amlak ylewal. Besewnetu siyamalden be amlaknetu dagm liferd ymetal
@rodasmuez2391
@rodasmuez2391 5 жыл бұрын
Mexaf kidus anibibi yene konjo bless you
@alhinei1462
@alhinei1462 5 жыл бұрын
ወወወወወ ታበርኩ ቅዱሳን አሜንንንንንን ክብር ለጌታ ይሁን እልልልልልልልል እስይይይይይይ
@iamfree347
@iamfree347 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ሀሌ ሉያ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎷🎷🎷🎷🎷🎷🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🎺🎸🎻🎻🎻🎻
@eyeruseyerus7882
@eyeruseyerus7882 5 жыл бұрын
Amen amen iyesus geta new amen sile ine yemiwodew geta iyesus new tebareki zemenshi yibarek zemarit zerfe
@user-qv3yn9si4r
@user-qv3yn9si4r 5 жыл бұрын
አሜን ይህ ሁሉ ለእግዚአብሔር። ይሁንን አሜን። ወገኖች ተባረኩ ዘረፊዬ ጌታ ይባረክሺ
@tsegatamir2474
@tsegatamir2474 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዋው በጣም ደስ ይላል አቶ ኢየሱስ ጌታ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩ
የዘርፌ አገልግሎት ከክብር ወደ ክብር.....Presence TV | 14-Feb-2019
15:58
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,8 МЛН
በልቱ ቀን ያረፈው አገልጋይ በብዙ እምባ ተሸኘ
1:12:48
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 7 М.
ዘማሪት ዘርፌ ከበደ እና ዘማሪት ቢሊሴ ከረሳ Zemarit Zerfe Kebede And Singer Bilise Kersa
15:45
ይሳኮር እና ይትባረክ አልተቻሉም |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2023
24:38
Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE
Рет қаралды 563 М.
እንዳትሞክሩት||ፓስተር ሄኖክ መንግስቱ || Pastor Henok Mengistu @ARC
32:03
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,8 МЛН