ዘፋኝ የምሆን ይመስለኝ ነበር /ፍቅረኛ አለሽ ?... አዳዲስ ጫወታዎች ከአዲስአለም ጌታነህ ጋር በቅዳሜን ከሰዓት/

  Рет қаралды 443,845

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision​
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ # You're​​​​​​​​#1choice​​​​​​

Пікірлер: 898
@abdulmajedamdaga4047
@abdulmajedamdaga4047 3 жыл бұрын
ሳያትን አቅረብልን በናታችሁ
@Ok-wx4gz
@Ok-wx4gz 3 жыл бұрын
ዉበት ,ሰነ ስረአት ,እርጋታ , ሁሉን ነገር ያሞላች የኔ አንደኛ ,ማነዉ እንደኔ አዲን የሚወዳት ♥️😘😘
@geneteyayu2508
@geneteyayu2508 3 жыл бұрын
ጥሎብኝ ስወድሽ አደለም
@user-of6po2hd2b
@user-of6po2hd2b 3 жыл бұрын
እኔም🇪🇹💚🇪🇹💛🇪🇹❤🇪🇹
@bezatsegyi7061
@bezatsegyi7061 2 жыл бұрын
@@user-of6po2hd2b l¡¡¡l
@fkirteenbakom5994
@fkirteenbakom5994 2 жыл бұрын
@@geneteyayu2508 upi
@fkirteenbakom5994
@fkirteenbakom5994 2 жыл бұрын
@@geneteyayu2508 pjou
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
ማን ነዉ እንደኔ የአድስን አለባበስ የወደደላት የምር ሳትዋሹ የኛ ጨዋ ።።።።።።።።
@user-gu7du4ty7y
@user-gu7du4ty7y 3 жыл бұрын
እንደ ዮኒ አይነት ምርጥ ጋዜጠኛ የለም በእውነት ከልቡ ፕሮግራም አድማቂ ሌላው ካንገት በላይ ነው ተማሩ ከዮኒ ስነምግባሩ የተገነባ በሌላው አለም የተለመደ በኛ ሀገር መለመድ ያለበት ነፃነት ነው ያለው ቢሲንካ
@tube-sy7lf
@tube-sy7lf 3 жыл бұрын
ዩኒ ውስጤ
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 3 жыл бұрын
ቢሲንካ ምንድን ነው?
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@kiyakassa1726 woww malet nw Beluale👌Betasabe Hugege Emalsalhi
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@tube-sy7lf Enem👌💕Betasabe Hugege Emalsalhu
@ethiopiakonjocoffee8742
@ethiopiakonjocoffee8742 3 жыл бұрын
I like him great personalty
@nigstifshaye2973
@nigstifshaye2973 3 жыл бұрын
ሳያት ደምሴን ጋብዞት እባካቹሁ ? ከ ኣስመራ
@asdfasas9016
@asdfasas9016 3 жыл бұрын
Wow
@emuyeeyemariyamljja8229
@emuyeeyemariyamljja8229 3 жыл бұрын
😘😘😘😘😘
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ሚለን ኃይሉን (ቢራቢሮ) ትጋበዝ የምትሉ እስቲ በ👍እንያቹ ፦
@hailemariamtsehay9373
@hailemariamtsehay9373 3 жыл бұрын
ከውበቱዋ በላይ ስብእናዋ በጣም ሰው የማያውቀው ትልቁ የማይታየው ውበትዋ ነው ስነ-ስርዓት ያላት መልካም ሰው ነች በርች በሉልኝ።
@danawithabshawit9130
@danawithabshawit9130 3 жыл бұрын
የኔ ፍቅር የኔ ሰው ስርአቷ ብቻ በቂ ነው የኔ ኢትዮጵያ ሴት
@user-of6po2hd2b
@user-of6po2hd2b 3 жыл бұрын
እውነት ነው 🇪🇹💚🇪🇹💛🇪🇹❤🇪🇹
@roronana4929
@roronana4929 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@atkletdegaga9406
@atkletdegaga9406 3 жыл бұрын
ዩኒ አህለን አንተ በጣም ደስ የሚል አገላለፀ ትችላለህ በጣም ልዩ ነህ ቀጥል በዚሁ
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 3 жыл бұрын
ሻይ ግን ለተመለካቾችም ለምንድንነው የማትሰጧቸው ቁጭ ብለው እናንተን እያዩ አይደብራችሁም እንዴ
@myoutube3294
@myoutube3294 3 жыл бұрын
🤭🤣
@user-ms1im9jm4c
@user-ms1im9jm4c 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 3 жыл бұрын
Be Tekekel 👏🏾👏🏾
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g 3 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነበር🙄😂😂😂😂
@jachannel2548
@jachannel2548 3 жыл бұрын
የስኩዋሩን ወጭ አይቺሉትም
@tesfaun7888
@tesfaun7888 3 жыл бұрын
በጣም የምወዳት አርቲስት ናት ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያርግን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@genetkasu8707
@genetkasu8707 3 жыл бұрын
amen
@getanehdelnessahou4726
@getanehdelnessahou4726 3 жыл бұрын
ዮኒ እናንተም ግሩም ባለሙያዎች በመሆናችሁ ፍርሃቷን አቀለላችሁላት። ግሩም ነው በርቱ።
@HelaTube
@HelaTube 3 жыл бұрын
አዲሱን አመት በሰላም እንድንቀበለው ሁላችንም በየሃይማኖታችን እንጸልይ። ይነጋል አይዞሽ ሃገሬ 💚💛❤️
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 3 жыл бұрын
😗😘😘😗😘😗😘😗😗😘😘😗😘😘
@fjbfkfjcd2273
@fjbfkfjcd2273 3 жыл бұрын
ሳያት ዪኒ አዲስአለም ሰወዳቹ ማር💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Selammediaሰላምሚዲያ6
@Selammediaሰላምሚዲያ6 3 жыл бұрын
አዲስዬ ሰወድሽ የኔ ዱብሽብሽ እደኔ የሚወዳት ማነው♥♥♥♥♥♥😍😍😍😍😍
@user-yr7kt5kb6d
@user-yr7kt5kb6d 3 жыл бұрын
ብያንስ ተወልደሽ ሰላደግሽበት አገር ጠንከር አርገሽ ለምናገር ምከሪ ንግግር ልምጂ በተረፈ ጎበዝ ሰነስረአትሽ ደስ ይላል ጥሩ ቤተሰብ ነው ያስደገሽ ተባረኪ።
@shortsbest7734
@shortsbest7734 10 ай бұрын
She is so shy Gn bzu gize kale meteyek slaltederegech lmdu yelatm😊😊😊
@tijitiji6257
@tijitiji6257 3 жыл бұрын
አዲስ ስወድሽ ዮኒብቻ አይደለም በጣምምትወደድናት ከሁሉም ተዋንያን ትለያለች
@Abawtes
@Abawtes 3 жыл бұрын
Yoni presentation skill is so professional and entertaining.I really enjoy his show.thanks
@user-qr5vc8pb3u
@user-qr5vc8pb3u 3 жыл бұрын
የኔ የfb አካሁንቴ ጠቅላላ የስዋ ፎቶ ነው የሞላው የሌለ ነው የምወዳት አዱኮ ምርጥ ስርዓት ያላት ሴት ናት በማያልቀው ውድድ ነው የማደርግሽ የኔ ምርጥ ሴት❤
@mimimimi4376
@mimimimi4376 3 жыл бұрын
የኔ ማር አድስዬ ስወድሽ ቤተሰቦችሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ
@zewduwelde5863
@zewduwelde5863 3 жыл бұрын
Wow She touch my heart when she was talked about helping her families. God will help you to be succeeded.
@seblesolomon2312
@seblesolomon2312 3 жыл бұрын
ሳያትን አቅርቡልን እና ነጭ ነጯን እንስማ ታስደምመን የኔ ኩሩ ሳያት
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 3 жыл бұрын
ስው ማለት እንዲ ነው ሁሉም የኔ ነው በትክክል ገልፅሽዋል
@maertizelalem8799
@maertizelalem8799 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆሁ በጣም ስነስራት ያለሽ ልጅ ነሽ ዘፋኝ መሁኑ ይቅርብሽ ከዚህ ስነስራትሽ ጋር መዝሙር ብትዘሚሪ ይሻልሻል
@bertkanababa1439
@bertkanababa1439 3 жыл бұрын
የኔም ምርጫ ነዉ። ትዘምር
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ተዋናይት ናት ፤ ዘፋኝ አይደለችም።
@munas.abdella3906
@munas.abdella3906 3 жыл бұрын
She is so sweet and humble.
@yoqkik6414
@yoqkik6414 3 жыл бұрын
ስነስረአት ስነስረአት ስነስረአት 100% በጣም ድንቅ ልጅ
@user-uu3fn2jx8j
@user-uu3fn2jx8j 3 жыл бұрын
ሴት ልጅ ቆጆ የምትሆነው ለካ ሙሉ ስትለብስ ነው አቤት አዲስዬ ፈንድሻ ብየሻለሁ
@fikert2915
@fikert2915 3 жыл бұрын
ትክክል
@Amentube1037
@Amentube1037 3 жыл бұрын
ካሰብኳት በጣም የተለየች ልጅ ነሽ ..Woowww!!!👌👌
@abdoyahya3888
@abdoyahya3888 3 жыл бұрын
Oh my God... i love this Girl... She's so beautiful 😍 Frome Djibouti 🇩🇯
@asteramaha733
@asteramaha733 3 жыл бұрын
አዲዬ ስነስራትሽ እርጋታሽ ስራት አልባና እንዲሁም ዘረኛ ለሆኑት አርቲስቶቻችን የምታስተምሪያቸው ምርጥ ኢትዪጵያዊ ቆንጅዬ ፍቅር የዎንሽ ልጅ ነሽ በጣም ነው የምዎድሽ የማደንቅሽ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@tig1760
@tig1760 3 жыл бұрын
አዲስዬ ኮረና ይዞኛል ሁላችሁም በፀሎታችሁ አስቡኝ
@endriswelotube2660
@endriswelotube2660 3 жыл бұрын
@@rozalove7257 ሮዛ ሰላም
@endriswelotube2660
@endriswelotube2660 3 жыл бұрын
@@rozalove7257 አማነሽ
@zedzed8828
@zedzed8828 3 жыл бұрын
አላህ ይሽፊኪ እህት
@user-dz1bx2lu5g
@user-dz1bx2lu5g 3 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር አይለይሽ
@selammekonennethiopia2110
@selammekonennethiopia2110 3 жыл бұрын
አይዞሽ አማ አግዚአብሔር ይማርሽ
@user-jk6ts5py9v
@user-jk6ts5py9v 3 жыл бұрын
አለባበስ እንዲ ነው እንጅ ሴት ልጅ ሰውነቷን ስትሸፍን እንዴት ነው ምታምረው ራቁታሞች ከዚች ተማሩ
@jemutube2689
@jemutube2689 3 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ውዴ ቤተሰብ እንሁን በአላህ ስሞትልሽ
@user-vs8pb4ql9r
@user-vs8pb4ql9r 3 жыл бұрын
ናፍቆት ወለደች እንዴ
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
@@zion21163 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።👈
@ethiopiahagere8408
@ethiopiahagere8408 3 жыл бұрын
በሒወቴ እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም ሲበዛ የምወዳት ውብ ቆንጂዬ ተዋናይት አዲስዐለም ነች!‼️ ሥነሥርዓት በጣም ፈሪሓ እግዚአብሔር ያላት እጅግ በጣም ውብ ቆንጆ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊት ነሽ ዐዲስዓለምዬ እግዚአብሔር እረዥም ዕድሜ ከሙሉጤንነትጋር እንዲሠጥሽ እመኝልሻለሁ!! ለሙላለም_ታደሰ ያለሽ ፍቅር እና ክብር እጅግ በጣም ደሥ ይላል የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም እኖድሻለን‼️‼️❤❤‼️‼️
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
አዱካዬ የኔ ምርጥ ስወድሽ 😘
@zeritutube
@zeritutube 3 жыл бұрын
ሁሉን አሞልቶ የሰጣት ወጣት ናት💗💗💗
@positivevibes4633
@positivevibes4633 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና የአነጋገር ስነምግባር ተባረኪ አዲስየ ።❤🙏
@addisgossaye9694
@addisgossaye9694 3 жыл бұрын
Yonas... Betam healthy yehone personality new yaleh. Besides when you express things you articualte them so well. Bless you.
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@fentshihabtamu3081
@fentshihabtamu3081 3 жыл бұрын
አድስ አለም ተሽኮረመምሽኮ የኔ ውብ በጣም አምሮብሻል ዮኒን አማለልሽውኮ 😍😍😀
@user-we8ut4ph9s
@user-we8ut4ph9s 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ወዶታል
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g 3 жыл бұрын
ዘመዳሞች ናቼው አቤት ውበቷኮ እንኳን ወድ ሤት ታማልላለች እሕ😍😍😍😘😘😘
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
@@user-or8do1jo1g 🤣🤣🤣🤣
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
😁🤣🤣🤣🤣
@user-hz3tq4fi4g
@user-hz3tq4fi4g 3 жыл бұрын
😆😆😆
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 3 жыл бұрын
"Everything in Ethiopia is mine" I love it Addis! Keep it up ❤
@aminatube6459
@aminatube6459 3 жыл бұрын
እኔ ምለዉ ሁሌም የሚገርመኝ ነገር አለ ለግዳ ብቻ ነዉ ዴ ሻይ የሚቀዳዉ
@jemutube2689
@jemutube2689 3 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ውዴ ቤተሰብ እንሁን በአላህ ስሞትልሽ
@aminatube6459
@aminatube6459 3 жыл бұрын
@@jemutube2689 እሺ አችም ደምሪኝ
@selamtube3774
@selamtube3774 3 жыл бұрын
በበርሜል ካልተፈላ ለዚህ ሁሉ ታዳሚ አይከብድም 🤪
@alemfame4781
@alemfame4781 2 жыл бұрын
Esheee amerine este
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
@@selamtube3774 አምስት ሊትር ውሃ ወደ ሃያ ብርጭቆ ይሆናል ።
@agape3639
@agape3639 3 жыл бұрын
ኧረ እባካችሁ የወንዳች ጉዳይ ላይ ያለውን መስፍን ጠጆን ጋብዙልን
@eyea7297
@eyea7297 3 жыл бұрын
አዲስዬ ቆንጆ ነሽ ግን የተለያዩ መፅሀፍቶችን አንብቢ አነጋገርሽን ለጆሮ እንዲጥም አድርጎ አይምሮን እና አንደበትን ማንበብ ይከፍታል
@mignothabitamu9861
@mignothabitamu9861 3 жыл бұрын
Ewnet new
@bezawelloyew5123
@bezawelloyew5123 3 жыл бұрын
እኔም እኮ ሰው ፊት ማውራት አልችልም
@mesi5527
@mesi5527 3 жыл бұрын
ዋው ጥሩ መልክት ነው የፃፍሺላት ካየቺው
@Annamelese
@Annamelese 3 жыл бұрын
@@bezawelloyew5123 yenme chger new
@beshaagetachow2321
@beshaagetachow2321 3 жыл бұрын
Bitanebim teftro kehone meqyer atichlm
@user-dl1sf2wi4r
@user-dl1sf2wi4r 3 жыл бұрын
እረጋ ያለች ቆንጆ የምር ብሀሏን የያዘች 👍👍👍👍
@ekramkifile5486
@ekramkifile5486 3 жыл бұрын
አዲሰዬሰወድሸ
@user-lf4ms8mn7g
@user-lf4ms8mn7g 3 жыл бұрын
አዲስ ስወድሽ ከልቤ ነዉ ማረያምን በጣም ነዉ ምወድሽ ማደንቅሽ
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 3 жыл бұрын
ዉድ ሰብስክራይብ adirgign ❤
@hirutnegash8987
@hirutnegash8987 3 жыл бұрын
የ ቅድስት ድንግል ማርያም ስም በትክክል አልተፃፈም ሁለተኛ ስሟን በከንቱ አትጥሩ እባካችሁ
@user-lf4ms8mn7g
@user-lf4ms8mn7g 3 жыл бұрын
@@hirutnegash8987 በቃ አመል ነዉ ሰዉን በየ ኮመቱ እየገቡ መንቀፍ ለአፃፃፉ ፊደል ነዉ የተሳሳትኩኝ የማልኩት ደግሞ ከልቤ ነዉ ማረያምን ብዬ ምምለዉ ከልቤ ሲሆን ነዉ በዉሸት አልምልም ሰዉ ላይ ጣት አትቀስሩ እኔ ማነኝ ብሉ
@user-ye1gr6el8o
@user-ye1gr6el8o 3 жыл бұрын
ለቤትሳብ ክብር ያለ ሰው ለራሱ ለወዴ ፊትህ ንፁ ህይወት ይናራል እግዚአብሔር ይባረክሸ ንፁ ሰው ይገጠምሸ ዉድዬ ሰወድሸ 💞👌
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
@Mule & Mage ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።☝☝
@teketelkashamo6212
@teketelkashamo6212 3 жыл бұрын
አድስዬ እንደት ደስ ትላለች ውብ ቆንጆ በሁሉም!
@yonatanhaile5747
@yonatanhaile5747 3 жыл бұрын
One of my favorite artists. Yimechish Addiyee...we love you. More success to you.
@silencepower6367
@silencepower6367 3 жыл бұрын
ኢሄ ነው ትህትናና ግልፅነት ማለት!! አዲስ በርቺ!!
@melakuteshale8271
@melakuteshale8271 3 жыл бұрын
Why am I smiling whenever she smiles ,im sure im not only one she so humble though
@mebatube538
@mebatube538 3 жыл бұрын
I'm here woth you
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
Probably, smiling is contagious especially from beautiful people.
@myoutube3294
@myoutube3294 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስረአትሽ ደስ ይላል በዚሁ ቀጥይ ወሊሶ እምወደው ሀገር ነዉ💖
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 3 жыл бұрын
ዮኒና ቢስንካ ደስ ስትል ዮኒዬ ትዳር ልጆች ይባረኩ ረጅ አመት ያኑርህ
@gtboss771
@gtboss771 3 жыл бұрын
አዲስዬ እውንተ ለመናገር ለየት ብለሽ እመትወጪ ኢትዮጵያዊት ነሽ ከሌሎች አርቲስት ተለይተሽ ወተሻል እሚያነበው እሄን ኮመንት ይፍረደው እንግሊዘኛ በብዛት ያልተጠቀምሽ የሀገር ሰው ነሽ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
አዲስ ስወዳት ሴት ልጅ እንደዚ የምታምረው ረጋስትል
@tarikucoffee3786
@tarikucoffee3786 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማፈቅርሽ አዲስዬ ፀባይሽ ደግሞ ይለያል😍😍😍
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ታሪካዊውን ቡናህን ብታቀምሳት በፍቅርህ ልትፈላልህ ትችላለች ።🤔🍮
@alexyona4043
@alexyona4043 3 жыл бұрын
Looks like this LADY ADDIS is Blessed one! almost the whole comment is about POSITIVE stuff about ADDIS AND YONAS professionalism and discipline..... I LIKE BOTH OF THEM.
@eyueyu6789
@eyueyu6789 3 жыл бұрын
እርጋታሽን በጣም ነው የምወድሽ
@enaya0481
@enaya0481 3 жыл бұрын
ወሊሶ ያመጣል መልሶ የተባለች ሀገር ናት♥♥😍
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ወሊሶ ምን ማለት ነው ፧ 🤔
@user-db7xm5qo8l
@user-db7xm5qo8l 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ አሁንም ክፍውን ይያዝልሽ ዩቲዩበሮች መቼም እያናፈናፍ የሰው ገበና ለማውጣት ከዚህ ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ የቤተሰብ ምርቃት ከምንም በላይ የሚያስደስት ጎበዝ እኔም እንዳንቺ የአባቴ ምርቃት እንዴት እንደሚያስደስተኝ አሁንግ 😭 ነብሱን በገነት ያኑርልኝ አምላክ 😭
@mulugetahailu2745
@mulugetahailu2745 3 жыл бұрын
ምርጥ ተዋንያን በሁሉም መሥኩ ከእግዜር የተሠጣት
@emanaaa733
@emanaaa733 3 жыл бұрын
አዲስ ተርፈሺል ደና መልበስሽ ጠቀመሽ አጥቦ ነበር ሚያሰጡሽ እኛ ስናወርድም ሥንሰቅልም አንዴ ነው
@tzeta5801
@tzeta5801 3 жыл бұрын
ክክክክክክ
@werkenateethiopia245
@werkenateethiopia245 3 жыл бұрын
እውነት ነው በልብስ የሚገምት ህዝብ
@jemutube2689
@jemutube2689 3 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ውዴ ቤተሰብ እንሁን በአላህ ስሞትልሽ
@firatube9342
@firatube9342 3 жыл бұрын
😆😆😆😆😆
@hiikrammohamed6416
@hiikrammohamed6416 3 жыл бұрын
Kkkkk ewunt new
@mesiyehosanawa1734
@mesiyehosanawa1734 3 жыл бұрын
አዲስዬ ምርጥ ነሽ ካለባበስሽ ጀምሮ ተውበሻል ሳያትንም ጋብዙልን
@Ezza572
@Ezza572 3 жыл бұрын
አዲስዬ ስወድሽ እኮ❤️❤️
@amsaleyaya9550
@amsaleyaya9550 3 жыл бұрын
አዲስየ ዘፈኑ ይቅርብሽ እግዝአብሆርን አመስግኝው ዘምሪለት
@user-rj1hl5cp8o
@user-rj1hl5cp8o 3 жыл бұрын
እዉነት እኔራሱ ይገርመኛል
@hiwotbazezew7453
@hiwotbazezew7453 3 жыл бұрын
ዮኒ በታም ጎበዝ ጋዜጠኛ ቅን ልብ ያለው ሰው ይመስለኛል
@madinamadina2647
@madinamadina2647 3 жыл бұрын
በጣም ነው እምወድሽ
@melattesfaye5081
@melattesfaye5081 3 жыл бұрын
ዮኒዬ በጣም ምርጥ ሰው
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
አዎዎዎ አዲስ ልዩ ነሽ አብሶ ስርአትሽ እወድሻሉ 😍😍😍
@zoyacell6789
@zoyacell6789 3 жыл бұрын
አዲስ አለም የአገሬ ልጅ ስወደት ❤❤❤❤❤😍
@brukmg1284
@brukmg1284 3 жыл бұрын
አዲስየ የኔ ቆንጆ ስንወድሽ እኮ በዚ ዘመን እንዳንቺ ሰው ቆንጆ ቅኑና የዋህ ማግኘት ፈጣሪን ነው ያመሰገንኩት 🙏🙏🙏🙏this is blessed from God 🙏🙏 we love u very much stay safe🥰🥰🥰 beautiful ❤️❤️
@keyayene3325
@keyayene3325 3 жыл бұрын
የኔ ውድ ስወድሽ የኔ ልዩ እመቤቴ ትጠብቅሽ ከነ መላው ቤተሰቦችሽ🙏🙏🙏🥰🥰
@GetGet-ge7cs
@GetGet-ge7cs 10 ай бұрын
አዲስዬ የኔ አይነ አፋር በጣም አድናቂሽ ነኝ እንኳን አቀረባችኀት ምርጥ ናችሁ፡
@ethiorahi9782
@ethiorahi9782 3 жыл бұрын
"እባካቹ አይን አፉርነትን አናበረታታ" when we grow up in Ethiopia being shy is a quality of a good girl and I use to think that to but wait when you come to US it’s a different world if u don’t explain your self you will always been stabbed by other people and they think you’re foolish so please don’t be shy explain what’s on your mind.
@theemperor8713
@theemperor8713 3 жыл бұрын
እናበረታታ ነው አናበረታታ ???
@ethiorahi9782
@ethiorahi9782 3 жыл бұрын
@@theemperor8713 edited thanks
@theemperor8713
@theemperor8713 3 жыл бұрын
Completely agree with you. Shyness is one thing but what i see in This Artist is lacking the ability to express oneself and unable to use particulate speech
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
ይሄ ነገር አይናፍርነት ብቻ አይመሰለኝም?🤔 እራሰንም ማብቃት ይጠይቃል በሚገኙበት ቦታ ላይ ሀሳብን ለመግለፅ
@yasminworku3289
@yasminworku3289 3 жыл бұрын
I have the same problem I don't know how to avoid
@user-id9mo5xw7k
@user-id9mo5xw7k 3 жыл бұрын
እኛኮ አናካብድ ከብዙ ሰወችጋ እምትገናኝ ብዙ ስራ እምትሰራ ሰዉ አይናፍር ነሽ ምናምን እያሉ በግድ አይናፍር እንድትሆን ነዉ 😂😂😂ወይስ ለማካበድ 😂😂😂
@MK-yr3up
@MK-yr3up 3 жыл бұрын
Pls ngerilgn
@user-dz1bx2lu5g
@user-dz1bx2lu5g 3 жыл бұрын
ከሰው ጋር መገናኘት አይናፋር አያስብላትም ውይ ምድነው ከሰው ላይ ትንሽ ስህተት መፈለግ
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
@@MK-yr3up ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@j7corr152
@j7corr152 3 жыл бұрын
ትክክለኛ ኢትዮጽያዊነት ያለው ወሊሶ ላይ ነው ። የወሊሶ ልጆች ፍቅር ፍቅር ፍቅር ናቸው
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ፍቅር ³ የሆነችው ወሊሶ ትርጉሟ ምን ማለት ነው ፧
@user-ep9fj1sy1j
@user-ep9fj1sy1j 3 жыл бұрын
ዮኒ በሚቀጥለው ሳምንት በድጋሚ አቅርባት ❤️❤️
@foziiyenus9462
@foziiyenus9462 3 жыл бұрын
የ እኔን ፍላጎት ነው የተናገርሸው አዲስየ ምርጦ ኢትዮጵያውያዊ ወድሻሎ በርቺልን
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊት
@kiyazegeye1962
@kiyazegeye1962 3 жыл бұрын
Yene konjo fetari hasabshn yasakalsh egziabeher meleyayet in arkoln befker ade yadrgen zeregnnetn kagerachn yatfaln
@TesipaTesipa
@TesipaTesipa 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ ቆንጅ ስወድሽ አድሳለምያ❤❤❤
@user-mn5mi5zs8q
@user-mn5mi5zs8q 3 ай бұрын
የኔ ማር አንች ኢንተርቢው በተደረግሽበት ቦታ ሁሉ ጥላሁን ገሰሰ ይነሳል በጣም እድለኛ ነሽ
@user-qr5vc8pb3u
@user-qr5vc8pb3u 3 жыл бұрын
አዱዬ የኔ ውድ ስወድሽ እኮ ከ ኢትዮ አርቲስቶች ለኔ 1ኛ አንቺ ነሽ❤🥰
@elleni6379
@elleni6379 3 жыл бұрын
That’s awesome interview. Addisye shikor
@user-jf1qd9hd4g
@user-jf1qd9hd4g 3 жыл бұрын
አዱስ የእኔ ልዩ ትለያለሺ ስረአትሺ ❤❤❤
@samiart2989
@samiart2989 3 жыл бұрын
አዲስዬ ....ውበትሽ... እርጋታሽ .....ስርአትሽ...በርቺ💙
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 3 жыл бұрын
You are very blessed to have your father blessing. I admire you for doing good things for your family. Keep up the good work. God bless you all
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo 2 жыл бұрын
አዲዬ አንች እኮ ትክክለኛው ኢትዮጵያዊ ነሽ የሁሉንም በሀል የምትለበሸው ሌሎቹም አንደዚ ቢሆነው ጥሩው ነበረ
@truworkasfaw7420
@truworkasfaw7420 3 жыл бұрын
Beautiful ❤️💕Adisye
@Eden_7269
@Eden_7269 3 жыл бұрын
Beautiful inside and out 🔥🔥
@zola_man
@zola_man 3 жыл бұрын
አዲስ በጣም ነው ምወድሽ😍😍😍
@raiyselam3593
@raiyselam3593 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ ❤
@selan8299
@selan8299 3 жыл бұрын
ቆንጅዬ ልጅ ጎበዝ ነሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው ያደረግሽው ለምንድነው የምትፈሪው በጣም ለዛ ያለሽ ልጅ ነሽ እንኩዋን አውርተሽ ዝም ብለሽ ስታይ የምታሳሽ ነገር ነሽ የጨዋ ጥግ ብየሻለሁ 😍😍
@daggetachew3107
@daggetachew3107 3 жыл бұрын
አዲስዬ በጣም እወድሻለሁ ሁሉም ነገርሽ በጣም ደስ ይላል
@beniakalu7806
@beniakalu7806 3 жыл бұрын
በጣም እወድሻለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ♥♥♥
@hannahailu2268
@hannahailu2268 3 жыл бұрын
She is amazing actors wz respect
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 3 жыл бұрын
አዲስዬ ወሊሶ የፍቅር አገር ቆንጆ የሚፈልቅበት ከተማ አንቺም መልካም ቤተሰብ ያሳደገሽ መሆኑን አቀራረብሽ እርጋታሽ በእንግሊዘኛ አለመዘባረቅሽ ይመሰክራል አንዳንዶቹ አሉ አይደል enjoy ur night ወዘተ የሚሉ ቂጣቸውን ጥለው የሚቀርቡ አርቲስቶች ከነሱ ትለያለሽ።
@zebibtyyallhbariya5901
@zebibtyyallhbariya5901 3 жыл бұрын
ሻይ ሲጠጡ ግን አይሸምማቸውም እንዴ? ? ተመልካቺን አስቀምጦ ለራሱ ሻይ መጠጣት ነውር ነው በባህላቺን
@susu-wf9sn
@susu-wf9sn 3 жыл бұрын
Lezhe hulu saw shaye kkkk
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
@@susu-wf9sn ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@kiyaqune4167
@kiyaqune4167 3 жыл бұрын
በጣም ነዉ የምወድሽ የኔ ቆንጆ
@mohaadem1727
@mohaadem1727 3 жыл бұрын
Keep it up addis ...humble and successful
@user-dz1bx2lu5g
@user-dz1bx2lu5g 3 жыл бұрын
እሷ ስትጨነቅ እኔም ጨነቀኝ
@genetfitwiasmerom5158
@genetfitwiasmerom5158 3 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ኣምላል ዕድሜ ልክሽን እያስቀ የሚንከባከብ ባል ይስጥሽ በጣም የምወዳት
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ የቺን የመሠለች ወጣት በቃ ለአገር አንድነት እና ፍቅር ያላት ሁሉም የኔ ነው ብላ የምታስብ ስላቀረባችሁ ከልብ እሷንም እናንተንም አመሠግናለሁ!!!
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 3 жыл бұрын
አዲሰዬ በጣም ነው ምወድሸ እርጋታሸ ምን ብዬ ምን ልጨርሰልሸ ❤❤❤❤❤የኔ ቆንጆ
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 77 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 76 МЛН
Would you recognize your soul mate by smell?
0:14
Den Done It
Рет қаралды 4,2 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 3 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор#cat  #топ
0:24
Лайки Like
Рет қаралды 1,6 МЛН
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 30 МЛН