"ዘየአሲ ተወካፊ: ሰጥቶ የሚቀበል" በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ገብረ ኪዳን ግርማ Aba Gebre Kidan Ethiopian Orthodox Sibket

  Рет қаралды 13,056

ኦርቶዶክስ ዜማ Orthodox Zema

ኦርቶዶክስ ዜማ Orthodox Zema

4 жыл бұрын

#EOTC #EthiopianOrthodox #EthiopianOrthodoxTewahedoSibket #EthiopianOrthodoxTewahedoMezmur
በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ Aba Gebre Kidan Ethiopian Orthodox Tewahedo Sibket

Пікірлер: 47
@graceorfali3623
@graceorfali3623 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን የነፍሴን ምግብ አግኘሁ። እመብርሃን እንደእርሶ ያሉትን አባቶች ታብዛልን።ዘመኖውን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርክሎት።ቃለሕይውትን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፅጋውን እጥፍ ድርብ አርጎ ያድልልን።
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።።።።
@user-sf6ng9wt1i
@user-sf6ng9wt1i 4 жыл бұрын
በእውነቱ ለአባታችን ሊቀ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ተስፋ የምናደርጋት ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን ሁሌም የማይጠገብ ትምህርት ነው
@user-ss9ex2td8r
@user-ss9ex2td8r 4 жыл бұрын
ቃለ. ህወት ያሰማልን ለኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳርግልን አሜን
@almazmelkamu6062
@almazmelkamu6062 4 жыл бұрын
አሜንን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ለኛም በርከትዉ ይደረብን አሜን አሜን አሜን
@yonasghebremeskel6238
@yonasghebremeskel6238 3 жыл бұрын
አሜን ጸጋው የብዛልህ ኣባታችን
@feledereje2067
@feledereje2067 4 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልኝ:: ቃለህይወትን ያሰማልን!!!
@alehegnayanawtube9332
@alehegnayanawtube9332 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@brhanabi3755
@brhanabi3755 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@aynalemngtu6426
@aynalemngtu6426 4 жыл бұрын
ቃለሒወት ያሰማለን በድሜ በጤና ያቆይልን
@kebebushgizaw5541
@kebebushgizaw5541 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@biniamproduction2438
@biniamproduction2438 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኣባታችን
@yalganeshasnakew895
@yalganeshasnakew895 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልነን
@hanaalemu8422
@hanaalemu8422 4 жыл бұрын
Amen
@abebagebru1196
@abebagebru1196 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን የማይጠገብ ትምህርቶች ናችው ከርስዎ የምንሰማው .
@kasaneshmeshesha3933
@kasaneshmeshesha3933 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 4 жыл бұрын
ለእባታችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ። በዕድሜ ፣ በፅጋው ይጠብቅልን እሜን እሜን እሜን። ይቆየን (፫)
@linakassa4659
@linakassa4659 4 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን ለኛም የሚ ያስተውል ልቦና ይስጠን
@user-rq5vl7mm7z
@user-rq5vl7mm7z 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱ ያድልልን
@hananh7131
@hananh7131 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen qale hiwetn yasemaln
@rahelhalefom6133
@rahelhalefom6133 4 жыл бұрын
አሜን ፫ቃለ ሕይወት ያሠማልን! አባ.ዕድሜዎን ያርዝምልን!!!
@bzuayehumabrej9532
@bzuayehumabrej9532 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ።
@destaayalew1120
@destaayalew1120 4 жыл бұрын
በእውነት አባታችን እንዴት ደስ የሚሉ አባት ነዎት በእውነት ሰዓቱ ጨመር አድርገው ቢያስተምሩ የማይጠገብ ስብከት ነው ኑሩልን አባታችን
@ferehewtmakeda1723
@ferehewtmakeda1723 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hewet yasemalen memeher rejem edemana tana yeseteln
@user-sy5ns2vf1h
@user-sy5ns2vf1h 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ። ተዋህዶ ህቡዕ ናት ፣ በእምነት ብቻ ነው ።
@almazarega8629
@almazarega8629 4 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃል ህይወትን ያሰማልን የሰማነወን በልባችን ፀላአት ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን
@bethelhemmolla1255
@bethelhemmolla1255 4 жыл бұрын
Amen kale hiwiete yasmnale
@kassrass1973
@kassrass1973 4 жыл бұрын
ድንቅ መምህራችን እውነት መድሃኒትአለም ረጅም እድሜ ሠጥቶ በአገልግሎት አጽንቶ የበለጠ ሚስጥሩን ይግለፅለዎ!!!።
@amennigussu4846
@amennigussu4846 4 жыл бұрын
የህይወትን ቃል ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።
@teklutesfazghi952
@teklutesfazghi952 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚኣብሄር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ ህይወት መንግስተ ሰማይ ያውርስልን እመ ቤታችን ከክፉ ትጠብቅልን ኣምላከ እስትንፋሰ ክርስቶስን ምስጢሩን ጨምሮ ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@selamlethiopa9898
@selamlethiopa9898 4 жыл бұрын
Abtachen kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏
@nebihabsha9243
@nebihabsha9243 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን
@folatejtawm8700
@folatejtawm8700 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@saradebesay4784
@saradebesay4784 4 жыл бұрын
Amen egzhabharye yestelen kale eyeweten yasmalen memherachen!!!
@destaayalew1120
@destaayalew1120 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት የሚገርም ስብከት ነው አባታችን ለእኛም በልባችን ፅላት ይፃፍልን አሜን አሜን አሜን
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን 🤲🤲🤲
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን
@user-kd4yn8dp8f
@user-kd4yn8dp8f 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@yeshiebre7300
@yeshiebre7300 4 жыл бұрын
ቃለሒወትን ያሰማልን አባታችን አድስ ትምህርት አሁንም ልቀቁልን
@estifanosdebebe805
@estifanosdebebe805 4 жыл бұрын
Kalehiwote yassemalene .once again for your magistral preaching.
@mamilovemamilove8357
@mamilovemamilove8357 4 жыл бұрын
Kale Hiewyat yasmaln Abatchen
@ayneayne5823
@ayneayne5823 4 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን
@mahmoudshamas5512
@mahmoudshamas5512 4 жыл бұрын
የድንግል ልጅ ነኝ በእውነት በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ከእድሜ ከጤና ጋር ፀጋውን አብዝቶ ያብዛልዎት አሜን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንንን
@precioushabesha
@precioushabesha 4 жыл бұрын
Kal hiwot yasmalen
@zewuditgashaw8820
@zewuditgashaw8820 4 жыл бұрын
EGZIABHIR ystln kale hywet yasemaln tesfa mengste semayatn yawarsln abatashin
@user-wf6vk9ce6n
@user-wf6vk9ce6n 4 жыл бұрын
አጥንትን ያለመልማል
@jetujulie1345
@jetujulie1345 4 жыл бұрын
Denke temhert naw abtachen kali hiwote yasmalin stegawun yabzalote yedengel maryame.
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 101 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 4 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Sardor Tairov - Sen meni yeding (Official Music Video)
5:02
Sardor Tairov Official
Рет қаралды 3,8 МЛН
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 8 МЛН
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 48 МЛН
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 128 М.
Kendrick Lamar - Not Like Us
5:55
KendrickLamarVEVO
Рет қаралды 38 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
2:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 14 МЛН