#Zaramedia

  Рет қаралды 53,626

Zara Media Network -ZMN

Zara Media Network -ZMN

8 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @zaramedianet
Zelle/cash app-571-622-8891
donorbox.org/support-zara-med...
gofund.me/6229ecd0
#Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea

Пікірлер: 249
@Zaramedianet
@Zaramedianet 6 күн бұрын
Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0
@gebretsadik-cv1ir
@gebretsadik-cv1ir 6 күн бұрын
ብርቅየው ኢትዮጵያዊ ፖለቲከኛ ክቡር ኣቶ ልደቱ ዕድሜም ጤናም ይስጥህ ፈጣሪ
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 6 күн бұрын
Poletekena madnek yemetakomut meche new ye ethiopia denkoro denkurekur mehayem hezboch??ke fashestu abey altemarachewm?berkeyew ledetu?😂😂😂muse belew andenawen
@user-mz4bk1ii3t
@user-mz4bk1ii3t 6 күн бұрын
እኔ ኣይገባኝም።መገንጠልና ቢሄር የማያምን ሰው ብርቕያ መባል ኣይቻልም
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 5 күн бұрын
@@user-mz4bk1ii3t ledetu yemebal fertach semok be mankeya sekezekez be eje.fashestu abey betefa ayenun bechew atbo be plen kech yelal.selamawi tegel new yemamenew yelal kezenam.yetenaw ye Afrika diktator new be selamawi tegel werdo yemeyawekew?aweko denkoro new
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 5 күн бұрын
@@user-mz4bk1ii3t ledetu seltan beyez fashest sewbela dem techiw abeyen yasnake geday new yemehonew.seltan kalyazekun wekabeye ayarfem yemelew leza new yalezebe seytan new.ene bedenb gebtonal ledetu
@user-qu9oc6xp9b
@user-qu9oc6xp9b 6 күн бұрын
እንኳዕ ንመበል 2ይ ዓመት ምስረታ ዛራ ሚድያ ብሰላም ኣበፀሃና ስታሊን ንህዝቢ ትግራይ ዋህስ ኢኻ ዕድመን ጥዕናን ይምነየልካ !!
@kesetebrhanbahre1374
@kesetebrhanbahre1374 6 күн бұрын
ድሮም ዘንድሮም ኣንጋፋው ፖለትከኛ ኣቶ ልደቱ ኣያሌው ዕድሜና ጤና ላንተ ይሁን ። የምን ግዜም ኣድናቂህ ነኝ ።
@yohanneszerazion1614
@yohanneszerazion1614 6 күн бұрын
😂ቂቂቂቂቂ....ልደቷ የወንድ ገረድ የማትወልድ መኻን የ ጌታቸው ኣሰፋ ሚስት !!!
@rosapark736
@rosapark736 6 күн бұрын
​@@yohanneszerazion1614ሰይጣን ያስወልድህ 😂😂😂
@gebretsadik-cv1ir
@gebretsadik-cv1ir 6 күн бұрын
ዛራ ሚድያ እንኳን ለ2ኛ ዓመት ኣደረሳችሁ ! ስታሊን መዓር ድምፂ ህዝቢ ትግራይ ኢኻ እሞ በርትዕ ዕድመን ጥዕናን ድማ ይሃብካ
@FitawGirmay
@FitawGirmay 6 күн бұрын
እንኳን ለ2ኛ አመት ዛራ ምድያ አደረሳችህ❤❤🎉🎉🙏🙏
@lula2636
@lula2636 2 күн бұрын
ልደቱ እጅግ በጣም የማከብርህ ታላቅ ፖለቲከኛ ነህ ረጅም እድሜ ያኑርህ 🙏
@YoniAraya
@YoniAraya 5 күн бұрын
ልደቱ አያሌው ምርጥ የክፍለ ዘመኑ ፖለቲከኛ በእኩልነት የሚያምን ከዘረኝነት የፀዳ ብርቱ ሰው ሰው በጠፋበት ጊዜ ሰው ሆኖ የተገኘ ምርጥ ሰው ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው ትግራይ ሁሌም ታመሰግንሀለች እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@user-hs5bw5ui9h
@user-hs5bw5ui9h 6 күн бұрын
እባካችሁ ጎጥ ሣትይዙ ለኢትዮጵያ ህዝብ ለድሀው ቁሙ
@amarelucas9463
@amarelucas9463 6 күн бұрын
የትኛዋ ኢትዮጵያ? የጎረቤት ሃገራት ሳይቀር ኑና አብረን የትግራይን ህዝብ እንጨፍጭፍ : ከምድረ-ገፅም እናጥፋቸው ያለችውን? ትምህርት ቤቶችም ሆኑ ሆስፒታሎች ንብረቶች ይውደሙ ይዘረፉ ብላ ያወጀች? ምንኛ የዋህ ነህ? ጨካኝ እንዳልልህ/ሽ መረጃ የለኝምና!
@Ethiiopia123
@Ethiiopia123 2 күн бұрын
⁠@@amarelucas9463አብይ አህመድ ነው የዚ ሁሉ ትፋት እልቂት ጀማሪ፤ ህዝቡን በጥላቻ አስተባብሮ በትግራይ ላይ ይህ ሁሉ እልቂት የደረሰው። ተጠያቂው እና ለፍርድ መቅረብ ያለበት አብይ የተባለው ሴረኛ እና ፍፁም አደገኛ ግለሰብ እሱ ነው። አብይ ደካማ መሪ ስለሆነ ነው ለዚህ ሁሉ ጥፋት ያጋለጠን። አሁንም አይቀርልንም፤ አቅም ያለው መሪ እስከምናገኝ አሁንም ከጦርነት ከግጭት አዙሪት አንወጣም። እንደ ልደቱ አይነት ፓለቲከኛ፤ ለጥቅም አቋሙን የማይቀይር፤ ዲሞክራሲያዊ፤ በግጭትና በዘረኝነት የማያምን፤ በሀይል ስልጣን የማይፈልግ የሀሳብ ልእልና ያለው ፤ እነደሱ አይነት መሪ ብናገኝ ሀገራችን ሰላም የምናመጣ ይመስለኛል።
@HadguWngusAtsbeha
@HadguWngusAtsbeha 6 күн бұрын
ደስ የሚል እንግዳ ነው
@getachewhailemariam7645
@getachewhailemariam7645 6 күн бұрын
We love you Ato Lidetu 👌👍❤️👍👌
@user-qo6tp9yj8c
@user-qo6tp9yj8c 6 күн бұрын
ዛራ ሚድያ እንካዕ ን2ይ ዓመት ኣብፀሐኩም
@abebe795
@abebe795 6 күн бұрын
Thank you both ❤
@Lol-qs3ko
@Lol-qs3ko 5 күн бұрын
ስርአቱ የሚፈርሰው በተናጠን ሳይሆን በህብረት መሆኑ ግልፅ ነወ እኛ እዃ ያልተማርን ሰዎች ከሁለት ስወሰት ዓመታት በፊት አወቀነወ እናወራ ነበር የተማሩ የተባሉ ሰዎች ግን አይናቸው ያሰወራቸው ምንድነወ ምንትላለህ ልደት
@TeshaleAlebachew-qk9cu
@TeshaleAlebachew-qk9cu 6 күн бұрын
የምርጫ ጊዜ እኮ የአዲስ አበባ ውጭ ያሉ ሰዎችን በማምጣት የአዲስ አበባ መታወቂያ በመስጠት ካርድ አውጥተው እንዲመርጡ ነው የተደረገ
@Kirosmesfin
@Kirosmesfin 6 күн бұрын
Congratulations Zara🎉proud of you 👏🏽keep it up ⬆️
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 3 күн бұрын
I always appreciate Lideto his brilliant views.
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 6 күн бұрын
ትግራይ ውስጥ ሴቶችን እያፈኑ ያሉት ተቃዋሚዎች ነን ባዮች ሰላማዊ ትግል ነው ልትለን ነው ኣቶ ልደቱ
@SamuelTsegayHaile-vr2fs
@SamuelTsegayHaile-vr2fs 6 күн бұрын
የቅንየልና እስታሊን።...
@Lol-qs3ko
@Lol-qs3ko 5 күн бұрын
ስታሊን የሁሉም ህዝብድምፅ ነህ እንኳን አደረሰ
@zolaat
@zolaat 6 күн бұрын
ሁለታችሁንም እናመሰግናለን
@Samitrghh
@Samitrghh 5 күн бұрын
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ
@gebretsionmehari7404
@gebretsionmehari7404 6 күн бұрын
የመገንጠል መብት በሕገ-መንግስቱ የተካተተበት ምክንያት እኮ የመደፍጠጥና ሃይል የመጠቀም ሕልም ያላቸው ሃይሎች ስላሉ ነው፡፡ ዋስትናችን ምንድ ነው ብለህ ለምን አልጠየቅከውም;
@Finfine672
@Finfine672 6 күн бұрын
ቀልድ ነው በዚህ ዘመን ማነው የሚጨፈልቅ ? ለፓለቲካ ነው ይህን አባባል የሚጠቀሙት
@esayasdandesaiga958
@esayasdandesaiga958 6 күн бұрын
ሁሉም ፓለቲከኞች የአቶ ልደቱ ሐሳቦችን ብከተል ኖሮ ለኢትዮጵያ ሕዝብና አገር እጅግ በጣም ያዋጣው ነበረ ። የአቶ ልደቱ ፍትሃዊ ሐሳቦች ላይ እስማማለሁ ።
@smd7650
@smd7650 6 күн бұрын
ከዘጠና ሰባት ጀምሮ እያወራ ስለሆነ ነው😉😄
@liatelahunham2425
@liatelahunham2425 6 күн бұрын
Happy anniversary!
@hagos2461
@hagos2461 6 күн бұрын
Peaceful landscape 😊
@user-cm6nv8ex2q
@user-cm6nv8ex2q 6 күн бұрын
Good program
@Ofiin2977
@Ofiin2977 6 күн бұрын
Welcome ሊዳቱ።
@tesfakura9572
@tesfakura9572 5 күн бұрын
እንኳዓ አብፅሓኩም
@woldkegebrke6158
@woldkegebrke6158 6 күн бұрын
ኣሁን ጥሩ ኣስተሳሰብ ነው። መዋቅራዊ ካልሆነ ምን ዋጋ ኣለው? መገለባበጥ ጥሩ ነው።
@user-xh3ck8en4c
@user-xh3ck8en4c 3 күн бұрын
ወይ ልደቱ ጨምረሀል በጣም የበሰለ ሀሳብ ነው ያነሳህው በርታ አንደኛ ነህ ያለህ የፖለቲካ መረዳት ጥሩ ነው በተለይ መከላከያው አላስፈላጊ መሰዋት እየከፈለ ያለው በፖለቲከኞቹ ስተት ወይም ችግር ነው በቃ ሊባሉ ይገባል
@Mikeyultimate328
@Mikeyultimate328 6 күн бұрын
i love your point of view staline..
@birhanuagonafir61
@birhanuagonafir61 6 күн бұрын
ልደቱ የደብረ ዘይት ልጅም ተወላጅም ነኝ የልከው የእኔን ስሜት የነካ አገላለፅ ነው መሪነቱን ለከተማ ልጆች መሆን አለበት
@hagos2461
@hagos2461 6 күн бұрын
😢😢😢one 1⃣ ethiopian united 😢together Togo 😊
@agabriel673
@agabriel673 6 күн бұрын
NICE and true discussion. Let us hope everyone is listening. As much as i adore Meles and TPLF, both failed in recognizing "Ethiopia" in general. Imagine if they have embraced the name of Ethiopia in the name of all those changes? Bloody Abiy just did that- and look at what happened?
@hagosaregawi8926
@hagosaregawi8926 5 күн бұрын
በጣም ጥሩ መልእከት
@Gonfa509
@Gonfa509 6 күн бұрын
ነገር የተበላሸዉ ሀገር በፓርቲ ፖሊሲና ስትራቴጂ ስትመራ ነዉ። ምክንያቱም ስልጣን የያዘዉ ፓርቲ በተቀያየረ ቁጥር ሀገሪቱ ስትሄድበት ከነበረዉ አካሄድ ሁለመናዊ ለዉጥ እንዲያደርግ ዕድል ይሰጠዋል፣ሀገርም ወዲያ ወዲህ እየዋዠቀች ዕድሜ ልኳን መለማመጃ ትሆናለች። መሆን ያለበት ሀገሪቱ የምትመራበት ዝርዝር ህገ መንግስትና ፖሊሲ በህዛባዊ በሀገራዊ ምክክር ተቀርፆ በህዝበ ዉሳኔ ማፅደቅና፣ ፓርቲዎች በማስፈፀም ስትራቴጂ ቢቻ ተወዳድረዉ ወደ ስልጣን መምጣት ያለባቸዉ። ያም ቢሆን በተወሰነ ስትራቴጂዎች ዙሪያ ብቻ በጥቂቱ ለዉጥ ማድረግ ነዉ ያለበት።
@tf4127
@tf4127 6 күн бұрын
Thank God. Finally you have accepted the true facts
@DimoreAngaw
@DimoreAngaw 6 күн бұрын
@DimoreAngaw አንድ ምስጢር ላካፍላችሁ፡፡ የትግራይ አፈር ተሸርሽሮ ለግብርና አመቺ ስላልሆነ የወልቃይትንና ራያን የአማራ ርስቶች በጉልበት ነጥቆ በመውሰድ ታላቋ ትግራይን እንደአገር መመስረት የወያኔ አላማ ነበር፡፤ ወልቃይት ወደ ሱዳን በጣም አስፈላጊ መውጪያና መግቢያ ከመሆኗ ሌላ የአፈሯን ለምነት ሁሉም ያውቀዋል፡፡ የራያ አካባቢው አፈርም ለዘመናዊ የእግሮ ኢንዱስትሪ ኮምሌክስ አዋጭነትና መሬቱ ውስጥ ያለው እምቅ ሀብት በስፋት ተጠንቶ እስከታላቋ ትግራይ ምስረታ እውነትነት ድረስ ጥናቱ በጠረጴዛ መሳቢያ ውስጥ ተቀምጧል፡፡ የአብይና የወያኔ ስምምነት ምስጢሩም ሰሜን ወሎን ወደ ደቡብ ትግራይ ደቡብ ወሎን ወደ ሰሜን ኦሮምያ ለማድረግ ነው፡፡ ወያኔ የተሸወደበት ሌላው ድብቅ የኦሮሙማ ምስጢር ደግሞ አብይ አህመድ ከቻለ ወልቃይትን በፌደራል ስር አቆይቶ የኦሮሞ ለማድረግ ይህ ካልተቻለም ለወያኔ አሳልፎ ለመስጠት ነው፡፡ አሁን ጊዜው የብአደን ስላልሆነ አማራው ነቅቷል፡፤ ወስኗልም፡፡ መቼም ቢሆን ርስቶቹን ለማንም አሳልፎ ላለመስጠት ቃል ለምድር ለሰማይ ብሏል፡፡ ሁለቱንም 'ካሽሚርና ጋዛ ሰርጥን አስቡት' ብሏቸዋል፡፡
@freedomismypriority.
@freedomismypriority. 6 күн бұрын
Fara raya yene rist new...kene belay ante bale-rst mehon atichilim
@gebremedhinmesele7903
@gebremedhinmesele7903 4 күн бұрын
ዋጠው እኛ ትግራይ ነን ራያ ወልቃይት ከጥንት ጀምሮ የትግራይ ነው ብሃይ ሚሆን የለም ምንም ምታመጡት ነገር የለም ታዝለ መጥተ ትፍኩራለ እንዴ እዛው የቤንሻንጉል የሱዶን መሬት የለመድከው አስመልስ ሞፎኮር ዋጋ የለው የትግራይ መሬት የትግራይ ነው::😂😂😂😂
@hagos2461
@hagos2461 6 күн бұрын
So 😢when 😢😊united 😮😊
@TeshaleAlebachew-qk9cu
@TeshaleAlebachew-qk9cu 6 күн бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው ግን በባለፈው ምርጫ እኮ ከእሱ ሰወች በቀር ካርድ እስከ አለመስጠት ወይም አልቋል በማለት ካርድ እንየወስድ ነው የተደረገው በተለይ አዲስ አበባ አንድ የተጠቀመበተ ሆታ በማስቀመጥ የራሱን ሰዎቾ ቀድሞ በመሙላት ለሌላው ደግሞ ካረድ አልቋል በማለት ህዝቡ የምርጫ ካርድ እንዳያወጣ አድርጎ ነው አሸነፍኩ ያለው ለዚያ ደግሞ የሴፍትኔት ፕሮግራም ተረጅዎችን ነው የሚጠቅምባቸው ከመንግስት ሠራተኛው በተጨማሪ
@hagos2461
@hagos2461 6 күн бұрын
Dr abbey 😊declined my justice 😊
@hagos2461
@hagos2461 6 күн бұрын
Right now dr😢😢😢aby😢😢personally not like tigray 😢this is truly 😢😊
@lichisolomun796
@lichisolomun796 6 күн бұрын
❤❤❤!
@goitomberhane8962
@goitomberhane8962 6 күн бұрын
ስታሊን ኣንበሳ!
@hfdhdr7675
@hfdhdr7675 6 күн бұрын
🙏🙏❤❤❤❤
@AhmedAbad-nr7un
@AhmedAbad-nr7un 5 күн бұрын
ልደቱ ጀግናዉ ሀቀኛዉ ፖለቲከኛ ኑርልን
@ephremwelegebreal9085
@ephremwelegebreal9085 4 күн бұрын
ለምን የደርግ ህገ መንግስት የመገንጠል መብት ኣልነበረውም ሁኖም ኣገሪቷ ለመፍረስ ከመንደርደር ኣልገታትም።
@zelealemkassa133
@zelealemkassa133 6 күн бұрын
Good job stalin
@user-dl4dr4nb9t
@user-dl4dr4nb9t 5 күн бұрын
መገንጠል የሚለው ኣንቀፅ የተቀመጠው እንዴት ነው የሚፈፀመው? የመገንጠል መብት ማለት ዝም ብሎ መሄድ ነው ወይ? ምን ሲሆን ነው ጥያቄው የሚነሳው?
@sirajmohammed9981
@sirajmohammed9981 3 күн бұрын
ልደቱ የፖለቲካው ሊቅ እሱን ያልተጠቀመች ኢትዮጵያ ብዙ ዋጋ ትከፍላለች
@menilkwasse3386
@menilkwasse3386 6 күн бұрын
እንኳን ዴስ ያለክ ዛራ ማለት ምን ማለት ነው ??
@alemachteklehaimanot4568
@alemachteklehaimanot4568 6 күн бұрын
የሚገርመዉ የዜግነት መብት ከብሔር ብሔረሶቦች መብት መጨመር ይቻላል.ለምን neither or not ማድረግ ኣስፈለገ ኣቶ ልደቱ ብሔር ብሔረሰቦች በኢትዮጵያ ኣሉ ብለው እስካመኑ ድረሰ?
@hagos2461
@hagos2461 6 күн бұрын
When studying 😊
@DimoreAngaw
@DimoreAngaw 6 күн бұрын
አንድ ምስጢርን ላካፍላችሁ፡፡ የትግራይ አፈር ተሸርሽሮ ለግብርና አመቺ ስላልሆነ የወልቃይትንና ራያን የአማራ ርስቶች በጉልበት ነጥቆ በመውሰድ ታላቋ ትግራይን እንደአገር መመስረት የወያኔ አላማ ነበር፡፤ ወልቃይት ወደ ሱዳን በጣም አስፈላጊ መውጪያና መግቢያ ከመሆኗ ሌላ የአፈሯን ለምነት ሁሉም ያውቀዋል፡፡ የራያ አካባቢው አፈርም ለዘመናዊ የእግሮ ኢንዱስትሪ ኮምሌክስ አዋጭነትና መሬቱ ውስጥ ያለው እምቅ ሀብት በስፋት ተጠንቶ እስከታላቋ ትግራይ ምስረታ እውነትነት ድረስ ጥናቱ በጠረጴዛ መሳቢያ ውስጥ ተቀምጧል፡፡ የአብይና የወያኔ ስምምነት ምስጢሩም ሰሜን ወሎን ወደ ደቡብ ትግራይ ደቡብ ወሎን ወደ ሰሜን ኦሮምያ ለማድረግ ነው፡፡ ወያኔ የተሸወደበት ሌላው ድብቅ የኦሮሙማ ምስጢር ደግሞ አብይ አህመድ ከቻለ ወልቃይትን በፌደራል ስር አቆይቶ የኦሮሞ ለማድረግ ይህ ካልተቻለም ለወያኔ አሳልፎ ለመስጠት ነው፡፡ አሁን ጊዜው የብአደን ስላልሆነ አማራው ነቅቷል፡፤ ወስኗልም፡፡ መቼም ቢሆን ርስቶቹን ለማንም አሳልፎ ላለመስጠት ቃል ለምድር ለሰማይ ብሏል፡፡ ሁለቱንም 'ካሽሚርና ጋዛ ሰርጥን አስቡት' ብሏቸዋል
@sabatadesse2597
@sabatadesse2597 6 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@yadunaelatinafu4583
@yadunaelatinafu4583 6 күн бұрын
Lidetu Ayalew, the all-time Amhara betrayer.
@banibani1076
@banibani1076 Күн бұрын
ማስረጃ ??
@berihudagnhoy844
@berihudagnhoy844 6 күн бұрын
የራስን እድል በራስ መወሰን እስከ መገንጠል በህገመንግስቱ መካተቱ ትምክህተኞችን የሚያስተካክል መከባበርን እና እኩልነትን የሚያጠናክር ዋስትና ነው እንጂ ሌላ ችግር የለውም::
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n 6 күн бұрын
በመጀመሪያ ሰዉ የሆነች ወይም የሆነ ሰዉ ዳግም ቢቻል የተወለደ አንድ ሰዉ በሃገሩ እኩል መብት አለዉ እደሰዉ እራስን በራስ ማስተዳደር ማለት ቤተሰብን ማስተዳደር ማለት አይደለም ሃገር ስትተዳደር እደህዝብ ነዉ አድሰዉ በሚኖርበት አካባቢ እራስ በራስ መተዳደር ትክክል ነዉ ጥያቄ እዛቦታላይ የአንድ ቤሄር ተጠቃሚነት ብቻ ማለት አይደለም ሰዉ በተወለደበት በሃገሩ ባካባቢዉ እኩል መብቱ ሊከበር ይገባል የሁሉም ቤሄር በምን ሂሳብነዉ ሌላዉን ድራሹን አጥፍተን የነ ዘር በቋቋዉ ይዳኝ የስራ ይማር ማለት ጨፍልቃቹ ይሄ አስተሳሰብ አይስስ ፋሽሽት አስተሳሰብ ነዉ በራስ ላይ ሲደርስ የማይወደድን ነገር በሌላዉላይ ሲፈፀም ደስ ካላቹ ከድንቁርና የተነሳ ነዉ ማንም ሰዉ በሃገሩ እኩል መብት አለዉ ዐጥር አጥረሽ የምትጨፈጭፊዉ ማህበረሰብ አይኖርም ባርነትን እኛ ትምክተኞች በአያቶቻችን ታሪክ የምንኳራ አምላከ በታች አዎ ትምክተኞች ነፍጠኞች ነን እቢኝ ለባርነት ባሃገሬ ድል ለኩልነት።
@AddisGulilat
@AddisGulilat 5 күн бұрын
Ye Welene hizb megentel yicholal?
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 2 күн бұрын
ትምክተኛ ማለት ስድብ አይደለም በአባቶቹ ታሪክ የሚኮራ ማለት ነው ለምን አትገነጠሉም ታዲያ ዘገያችሁ ጉራ ብቻ የምትበላው የላት የምትከናነበው አማራት።
@BultoCAM
@BultoCAM 6 күн бұрын
If this federalism is geographical instead of language-based, what will be the working language?
@gebreyohanes9268
@gebreyohanes9268 6 күн бұрын
Canada has a constitution of self determination means any national ethinics have the right of self determination
@vvg5520
@vvg5520 6 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-zo9gd9dw8f
@user-zo9gd9dw8f 6 күн бұрын
ስታሊን አዳነች አበቤ ምን ችግር አለው በፃፋችሁት ህገመንግስት መሠረት ብብሄራዊ ቴሌቢዥን ተገንጠሉ ሂዱ ስትላችሁ ነርበስ ሁነህ አንሄድም ያልካው ትዝ ይልሃል?
@hagos2461
@hagos2461 6 күн бұрын
Five minutes how's 😊
@hagos2461
@hagos2461 6 күн бұрын
One 1⃣ ethiopian
@wab4425
@wab4425 6 күн бұрын
እስታሊን በተፈጥሮህ ሩህሩህ ነው መቼም ያው የቻልከውን ያህል እየጣርክ ነው ከ ሦስት አስርት አመታት በፊት የራስህ ብሔረሰብ ፖሌቲከኞች ያጠፉትን አገርን በብሔር የመሰነጣጠቅ እኩይ አደግኛ ስህተት አሁን በንግግር ይፈታል ብለህ ማሰቡ እራሱ የዋህነትህን ይመሰክራል:: the bitter truth is Ethiopians people are paying for those shallow minded politicians who are planting this nonsense seeds!
@kinfesahilu3585
@kinfesahilu3585 6 күн бұрын
ልደቱና ፋኖ በምን ይለያሉ ምክንያቱ የትግራይ ግዛት እንዳይመለስ ኣጥብቆ ከሚታገሉ ተስፋፊዎች ኣንዱ ነው።
@mamebekele4484
@mamebekele4484 6 күн бұрын
ታግሎ ደሙን አፍሶ ሥልጣን ለእናንተ ሊሰጥ ተው በእናትህ ፋኖ ተዋድቆ ሥልጣን ለእናንተ ባትሻገር ቅር የድሮ አማራ የለም ያ የዋሁ ተጋድሎ ለሰው ሥልጣን የሚሰጠው አማራ የለም
@user-ww8bz8zm2e
@user-ww8bz8zm2e 6 күн бұрын
ልደቱ በትግራይ እና ኦሮሞ አክቲቪስቶች የሚወደደው ከአማራ ይልቅ ለሁለቱ ስለሚያሸቋልጥ ነው።
@0ahh858
@0ahh858 6 күн бұрын
❤❤❤❤
@Lol-qs3ko
@Lol-qs3ko 5 күн бұрын
47:39 ልደት ትክክል ሰውየው በጭራሽ በቀላሉ አይለቅሞበሰላማዊሽግግር የሚታሰብ አይደለም ሲያቀርብህ ነው ስለዚ ልደት መልቀቅ ካለበት በተባበረ ክንድ ብቻ ነወ
@samtech9656
@samtech9656 5 күн бұрын
Are you introducing new flag Stalin? Just saw a tricolor flag on ur tumbnail. I like it though.
@muleagidaw6426
@muleagidaw6426 5 күн бұрын
ልደቱ የኢቲዮጲያ አንባሳ ነህ ማንም አተን አይመጥንም
@user-tx3qt3pg4z
@user-tx3qt3pg4z 5 күн бұрын
Lidetu don't mess with Ankets 39 period
@hagos2461
@hagos2461 6 күн бұрын
I'm not just saying 😊
@abdofayo529
@abdofayo529 6 күн бұрын
የመገንጠል ጥያቄ ለትግራይ ትክክል ልሆን ይችላል ልደቱ አያሌው ያምናል ጠይቀው ኢስታልን?
@hagos2461
@hagos2461 6 күн бұрын
Stlin😊focuses justice office 🏢 one 1⃣ bread 🥪
@user-jb6pr7xw8s
@user-jb6pr7xw8s 6 күн бұрын
ክልተኩም ፅቡቃት ኢኩም
@Gyoutubeme
@Gyoutubeme 6 күн бұрын
መሰረቲዊ አገልግሎት መሳርያ ከሚያደርግ መንግስት ህብረተሰቡ ለሰላም ትግል ማደራጀት ይቻላል ወይ?
@Gyoutubeme
@Gyoutubeme 6 күн бұрын
አቶ ልደቱ የብሔር አከላለል ሁልጊዜ እሚገልፀው ቋንቋን ብቻ መሰረት እንዳደረገ አበክሮ ይገልፃል ነገር ግንይህ ቁንፅል አገላለፅ ነው ሌሎቹን መስፈርቶች የት እየጣልካቸው ነው?አብዓላ አብዛኛው ትግሪኛ ተናጋሪ ነው ግን---
@wondwossensitotaw6066
@wondwossensitotaw6066 5 күн бұрын
Nationalism...behertegna malet hone ende ? Nation means country..example..united Nation
@user-hs5zn3ec6k
@user-hs5zn3ec6k 6 күн бұрын
Which represent this flag
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 6 күн бұрын
😮😮😮😮
@user-ze3pj5sm5f
@user-ze3pj5sm5f 6 күн бұрын
No no Lidetu talking wrong way...rural people have greater knowledge than urban...still confused
@hagos2461
@hagos2461 6 күн бұрын
So who's stop 😊😊
@MMM-1331
@MMM-1331 6 күн бұрын
He can't create an alliance! He is happy with opposing everything!
@abck23
@abck23 6 күн бұрын
Lidetu write every other week to stay relevant ;)
@Maykomola
@Maykomola 6 күн бұрын
እስታሊን ወዲ ህዝቢ ኣቶ ልደቱ የፖሊቲኮኞች ቁንጮ ዌልካም ብለናል😎
@hagos2461
@hagos2461 6 күн бұрын
Do you contact lcc office department immediately jail
@KirosAberra
@KirosAberra 5 күн бұрын
"ያለ ቅድመ ሁኔታ መገንጠልን ይፈቅዳል" ሲል ትንሽ አይሰቀጠውም? ለምንስ ይዋሻል? ባይሆን ምን ያህል ከባድ መሆኑንና ሂደት ያለው መሆኑን ቢያንስ አንቀፁን አቅርበህ ለምን ግልፅ አይደረግም? በግሌ ኖረም አልኖረም ትግራይ በአንድም የአገሪቱ መዋቅር በሌለችበት ( ፓርላማ ይሁን ፌደርሽን ምክር ቤት) ይህን ራሱ እንደቁም ነገር ማውራቱ የዋህነት ሳይሆን ሞኝነት ነው:: ለማንኛውም እንኳዕ ኣብፅሓካ!
@workutesfaye2677
@workutesfaye2677 6 күн бұрын
Endihum..yemeretewun hizib kidoo ..tpplf n yemerete
@hagos2461
@hagos2461 6 күн бұрын
So lcc department immediately jail Suleman and eurdon 😊
@user-mv2fm8js7b
@user-mv2fm8js7b 6 күн бұрын
Ldetu kubur sew
@hagos2461
@hagos2461 6 күн бұрын
ICC announced immediate solomun jail 😊
@hagos2461
@hagos2461 6 күн бұрын
What kinds Offerman 😢😊
@user-bn7np9br5w
@user-bn7np9br5w 6 күн бұрын
1 . ቅኝ ገዥነትን ከድርግት ወይስ ከቀለም አንፃር ነዉ የምንተረጉመዉ ? 2 . ኢትዮጵያ ኤምፓዬር እስቴት ነች ወይስ አይደለችም ? ሁለቱንም ጥያቄዎች አቶ ልደቱ ብመልሰዉ :: አመሰግናለሁ ::
@Finfine672
@Finfine672 6 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂 ልደቱ ያስቃል ቅኝ ገዥ ላልከው ማነው ግን ገዥው😂 ? ለፓለቲካ ነው ህዝብ ለማነሳሳት ነው ኢትዮጵያ ቀኝ ገዥ ያልነው የ ኦነግ መስራች
@AhmedHaadi-eh5qx
@AhmedHaadi-eh5qx 6 күн бұрын
unkan 2tanya amet aderasjuhu
@mulugetaashagrie434
@mulugetaashagrie434 2 күн бұрын
እስታሊን ትላንት " በህይወቴ እያለሁ የኢትዮጵያን መበታተን :በማዬቴ ደስታዬ ልዩ ነው" ስትል ነበር:: ኢትዮጵያ: አልተበታተነችም:: ወደፊትም አትበታተንም:: ደም መጣጮቿ ግን ሲበታተኑ አይተናል:: በትግራይ : በአፋር በወሎ በጎንደር ያለቀው ህዝባችን የተያዘው የፖለቲካ መንገድ ውጤት መሆኑን እንዴት መረዳት እንዳቃተህ አይገባንም:: የአለምን ተጨባጭ ሁኔታ ለምን መረዳት አቃተህ? ያለህብእት አገር እድገትና ዲሞክራሲ የተገኘው በብሄር ፖለቲካ አይደለም:: ለምንስ መቀየር መማር አቃተህ?
@Gyoutubeme
@Gyoutubeme 6 күн бұрын
የአንፃራዊ ዲሞክራሲ መመስረት ሂደት የህብረተሰብ ማህበራዊ ኢኮኖምያዊና ፓለቲካዊ እድገት ይወስናል ይህ ነባራዊ ሁኔታእስከለለ ድረስ ባለው ነባራዊ ሁኔታ ልትጓዝ የግድ ነው!!በነባራዊው ሁኔታ ላይ ተመስርታችሁ መላ መዘየድ ይሻላል ይሆናል አይሆንም እያልን ከመዋለል!!
@mikialenguse3832
@mikialenguse3832 6 күн бұрын
ክቡር ኣቶ ልደቱ እግዝአብሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ቅኑዕን ሓቀኛን ኢ/ያዊ ኮይንካ ዝተረኸብካ ሰብ ኢኻ'ሞ ኣብ ልዕሌኻ ክብሪ ኣለና
@DestaYbrah-tj5kf
@DestaYbrah-tj5kf 6 күн бұрын
Telly stall good condition asked to this shamilon politician ,becouse in this time no mersely leader, they way ledetu scalprd from Ethiopian,
@museoda6717
@museoda6717 6 күн бұрын
Sent water asegedelk balelegn mean leba
@hagos2461
@hagos2461 6 күн бұрын
ICC announced arrested Suleman and eurdon immediately jail 😊
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 6 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 34 МЛН
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 11 МЛН
ወቅታዊ ውይይት ከዳኒኤል ብርሃነ ጋር //Interview_With_Daniel_Birhane
1:27:27
"ደንበ ፀላኢ በጣጢሳ ዘምለጠት ዘይተዘመረላ ዋዕሮ!"
57:21
Plot Media-ፕሎት ሚድያ
Рет қаралды 8 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 1,8 МЛН