No video

#Zaramedia

  Рет қаралды 45,958

Zara Media Network -ZMN

Zara Media Network -ZMN

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @zaramedianet
Zelle/cash app-571-622-8891
donorbox.org/s...
gofund.me/6229...
#Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea

Пікірлер: 111
@Zaramedianet
@Zaramedianet Ай бұрын
Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0
@fikadu8675
@fikadu8675 Ай бұрын
❤ድል ለጀግናው የአማራ ህዝብ ፋኖ❤።ፋኖ ያሸንፋል ይነግሣል ኢትዮጵያን ወደ ቀደመው ክብሯ ይመልሣል። ከፋፋይና ሰይጣናዊ የሆነውን የዘረኞች መመሪያ የሆነውን ህገመንግስት ቀዶ ይጥላል ሁሉንም ኢትዮጵያዊ አንድ አድርጎ የሚያስማማውን ህገ መንግስት በሁሉም ዜጎች ፈቃድና ስምምነት ይፃፋል።
@abebakebede1270
@abebakebede1270 Ай бұрын
የንፁሃን እንባ እግዚአብሔር ያያል ይመልሳል።እያፈረሱ አይኖሩም የሚገነቡ ይመጣሉ ግዜ ለኩሉ።
@Maykomola
@Maykomola Ай бұрын
እስታሊን ጎበዝ ተንታኒ ኢኻ ቀፅሎ ❤
@JohnDan-jn5cg
@JohnDan-jn5cg Ай бұрын
ሰላም እስታልን በረታ እወነተ እወነተ በመናገረህ❤❤❤
@shalomayalieu306
@shalomayalieu306 Ай бұрын
እስታሊን ጌታ ይባርክህ ቅንነት በልብህ አለ ተባረክ
@user-ic3xw3dn3t
@user-ic3xw3dn3t Ай бұрын
አስታርሊን በርታ ከሞላጉደል ጥሩነው
@bultifayissa1342
@bultifayissa1342 Ай бұрын
Thank you Journalist Stalin for the news about Monaliza!!!!!! Congratulations Monaliza!!!!!!
@jadnawfal3534
@jadnawfal3534 Ай бұрын
ሰላም ስታሊነይ❤
@LeltiHaileLeilte
@LeltiHaileLeilte Ай бұрын
ትክክል
@MomedMomed-uc6zw
@MomedMomed-uc6zw Ай бұрын
ህገመንግሥት ከተደረመሰ በህገመንግሥት የተመሰረቱ ክልሎች ይሁን አማራ ክልል አሁን በህገመንግሥት መሰረት የተመሰቱ አዲስ ክልሎች ይደረመሳል ወይም ይፈርሳል ማለት ነው ወደነበረበት የደርግ አገዛዝ ይመለሳል ማለት ነው
@sabagebru6850
@sabagebru6850 Ай бұрын
እሱ ነው የሚ ያዋ ጣው ሁሉም ከጫፍ እስከ ጫፍ እንደፍለገ ንብርት አፍርቶ ይኑር ለኢትዮጵያዊያን ድንበር አያስፈልግም ድንበር ለኤርትራ ለኬኒያ ለሱማሌ
@tomasbehailu3017
@tomasbehailu3017 Ай бұрын
ዛሬ ደግሞ ኤርሚያሰ ህውሀት ለዘላለም ይኑር እያለ ነው ሸጉጥ አወጣህበት እንዴ ሰታሊን
@user-fh4in7bt5u
@user-fh4in7bt5u Ай бұрын
ኤርሚያስ ሀለት ምላሱ፣ እንደ እባብ ይቀጠቀጣል ራሱ፣ ጊዜ ይወስዳል እነጂ አይቀርም መድረሱ፣
@dhgdjhddbiduhd7820
@dhgdjhddbiduhd7820 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TsegaTsegaGerezihar
@TsegaTsegaGerezihar Ай бұрын
egzabherr amlak tselaetna yetfeaelna amen
@Teameniguse
@Teameniguse Ай бұрын
በትግራይ ህዝብ ላይ የፈፀሙት ግፍ እና በደል በኢትዮጽያውን ላይ ቢደርስናችግሩን ብያዩትና ቢቀምሱት ሁለተኛ ስህተት እንዳይፈፅሙ ያደርገቸዋል ባይነኝ እንደዚህ ሊል የቻልኩት እኔ ራሱ እነሱ በሰሩት ስራ victm ስለ ሆንኩ ነኝ
@HaftomFkadu-kf3wp
@HaftomFkadu-kf3wp Ай бұрын
ዛራ ልሳን ህዝቢ ዛራ መቓልሕ ሓቂ ዛራ ሚድያ ኔት ወርክ ሕላገት ሰላምን ፍትሕን ዛራ ሚድያ ሰረት ፍትሕን ዴሞክራስን ዛራ ሚድያ ኔት ወርክ ድምፂ ኩሉ ደለይ ሰላምን ፍትሕን እያ ሞ ንሓግዛ ዛራ ቅድምያ ሕርያይ
@user-qi5pe9hg8w
@user-qi5pe9hg8w Ай бұрын
እስክንድር ትልቅ ሰው ነው እንዴት ትግሉ አይገባውም ምን አለ ከስልጣን ቢርቅ አማካሪ ቢሆን እንደተከበረ ቢቀጥል እኔ የአቅሙ ጉዳይን ሳይ ያጠራጥረኛል ለምን ቢባል ባለበት ቦታ እንኳን ሸዋን አንድ አላረገም ሰውየው እንዳውም እድለኛ ነው አስካሁን በከንቱ ሲታሰር ሲፈታ የነበረበት ትገል ዛሬ አማራ ሆብሎ ተነስቶ የራሱን ህልውናን ለማስከበር ለትጥቅ ትግል ከተነሳመካከል መገኘቱ መልካም አጋጣሚ ነው እንጅ እሱ የሰራው አይደም የሱ ውጤትም አይደለም ይህን ተረድቶ አሰጥ አገባ ማድረግ የለበትም
@yoditdamtew4083
@yoditdamtew4083 Ай бұрын
ልክ ነው ስታሊን በዚህ ሰአት የኢትዮጵያ ጠላት ብልፅግና እንደሆነ ወዳጅም ጠላትም ጠንቅቆ ያዉቀዋል። አሁን የሚጠቅመን ሁሉም የራሱን ብሶት ማዉራቱን አቁሞ በጋራ ጠላቱን አጥፍቶ ሁሉም በጋራ መብቱ በእኩልነት ተከብሮ የትም የኢትዮጵያ ምድር ላይ የመኖር የመስራትመብቱ ተከብሮ የሚኖርባትን ሀገር በጋራ መመስረት ብቻና ብቻ ነዉ መፍትሄዉ
@user-qs2do6fr3d
@user-qs2do6fr3d Ай бұрын
እምቢ ካሉ ይቀንደቡ ተዋቸው ስታሊን ❤❤
@user-ll1lz8bi9h
@user-ll1lz8bi9h Ай бұрын
ስታሊን እኔ ያኔ ኢሳትን እመለከት ስላልነበረ የዚን አጎዛ ኤርሚያስ ለገሰን ለሀጩን ሲያዝረበርብ ስላሳየኸኝ አመሰግናለው እኔ አሁን አሁን ላይ የብልፅግናውን ሀይለየሱስ የሚባለው እንደ እንግዳ አድርጎ ሲያቀርብ ያኔ ነው ያስጠላኝ ልክ እንደ ትክክለኛ እማኝና ተንታኝ ሀይለየሱስን ሲያቀርበው በጣም ነው ያስጠላኝ!!!
@dbhddhdhh883
@dbhddhdhh883 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Berhane-ze3lk
@Berhane-ze3lk Ай бұрын
Zara mida enamsgenaln
@girmayyohannes
@girmayyohannes Ай бұрын
ይህንን ብቻ ኣይደለም ብልፅግና ወልቃይት ስይዝ ኤርሚያስ የተናገረው ዶ/ር ሙሉ ነጋ ወልቃይት ፈርሞ ለ ኣማራ ክልል መስጠት ኣለበት ያለው ንግግር ከኣእምሮዬ ኣልወጣም። የፖለቲካ ችሎታህ ለክፋት ሲውል ኤርምያስ ሁነኛ ምሳሌ ነው።
@sabagebru6850
@sabagebru6850 Ай бұрын
ህገ መንግስት ይፍርስ መፍርስ አለበት ኢትዮጵያዊ የሆነ ከጫፍ እስከ ጫፍ እንደ ልቡ ይኑር የፍለገበት ቦታ ሐብት ንብርት ያፍራ ኢትዮጵያውያን እንደፒኮክ ታጥርን እስክ መቼ ድንበር የሚያስፍልገው ለጎርቤት ሐገራት እንጂ ለኢትዮጵያዊያን አይስፈልግም በክልል ታጥርን ፍቅር ጠፋ እግዚአብሔር ፍቅር ይስጠን አሜን 🙏🙏🙏
@bereketbalcha7199
@bereketbalcha7199 Ай бұрын
ህገመንግስቱ መደርመስ አለበት 👍👍👍
@shitaberhe3024
@shitaberhe3024 Ай бұрын
ለኣልመዳ ጨርቅ ፋብሪካ ውድመት ኤርሚያስ ለገሰ የኣንበሳውን ድርሻ ይወስዳል::
@mulatutule8243
@mulatutule8243 Ай бұрын
On
@mulu65
@mulu65 Ай бұрын
Yes
@user-ik5xk7jf1m
@user-ik5xk7jf1m Ай бұрын
❤️❤️🙏🙏
@AndaregeAbera
@AndaregeAbera Ай бұрын
Belom!!!!!!
@Odd375
@Odd375 Ай бұрын
Monaliza congratulation.
@yared-jg3pz
@yared-jg3pz Ай бұрын
Ermias ye biltsigina gered glad you exposed this snake
@azmeragegziabher-yw1fe
@azmeragegziabher-yw1fe Ай бұрын
@negashw.aregay5520
@negashw.aregay5520 Ай бұрын
D/rቴድሮስ ሴት ብቻ እንድንወልድ አድርገወናል ብለዋል
@t.g4082
@t.g4082 Ай бұрын
Thank you Stalin for being a voice of the victims
@gebremedhinmesele7903
@gebremedhinmesele7903 Ай бұрын
እርሚያስ አስመሳይ እባብ መርዝ ስው ነው የእጁ ያገኛል
@AdhanomAdhanom-qc5ty
@AdhanomAdhanom-qc5ty Ай бұрын
የኢሀደግ መንግስት ባለስልጣን በብዛት ከድግሪ እሰከ ማስተር ፎርጆድ ስለነበረ ነው።
@amhaborcha5689
@amhaborcha5689 Ай бұрын
ኤርሚያስን ራቁቱን ገበያ ላይ አወጣሄዉ። ቀበሮዋ "ሰዉን ማመን ቀብሮ ነዉ" ያለችዉ አሁን ገባኝ።
@danielmezgebe4829
@danielmezgebe4829 Ай бұрын
በጣም በጥም እጅግ ብጣም የዚህ ሰውየ ዥዋ ዥዌ አሁን የትግራይ ተቆርቃሪ ሁኖ ሻእቢያ ሲወቅስ ሲቃወም ስሰማው እጅግ በጣም ያመኘል ለካስ ሂሊናህ ከሽጥክ እንደፈለክ በሂወቴ እጅግ በጣም ዬየሚያሳዝነኝ ሰው ቢኖር የማይረባ ዲቃላ ነው
@sophiaafworki1284
@sophiaafworki1284 Ай бұрын
Shame on ebs ☹️.
@MomedMomed-uc6zw
@MomedMomed-uc6zw Ай бұрын
ለትግራይ ህዝብ ማሰረዳት የሚችል ህገመንግሥት ነው እንጂ በአፈኛ ሰው ወይ በእሳት ሚድያ ኣይደለም
@abebaseyoumgessese5354
@abebaseyoumgessese5354 Ай бұрын
That time they don’t have money to g
@abebeguluma1821
@abebeguluma1821 Ай бұрын
እርስ በርስ መግባባት ያቃተው የእማራ ፋኖ ከሌሎች ብሔረሰቦቾ ጋር ተግባብቶ እንዴት እገር መምራት ይችላል
@user-sx8no8ov3h
@user-sx8no8ov3h Ай бұрын
ሰታልን ትክክልነህ ይህ ህግ መንግስት በመደርመስ አለበት ለሌሎች ብሄር ሰቦች የጠቀመ ለትግራይ ህዝብ አፈር እድሜ ያበላ የትግራይ ህዝብ ያሳነሰና ያደቀቀ ነው የትግራይ የትግል አቅጣጫ ህግ መንግስቱ ለማፍረስ መሆን አለበት። ያሁሉ ተደብቆ ያለ የኢትዮጵያ ሌባና አጭበርባሪ እራቁቱን የምወጣበት ይህ ህግ መንግስት ስፈርስ ብቻ ነው።
@AndaregeAbera
@AndaregeAbera Ай бұрын
Masiweged sitil Hafitamu asiwegedeh Erimeyas esisit
@LeltiHaileLeilte
@LeltiHaileLeilte Ай бұрын
አንታ ሓወይ ስለ ካሊእ ስራሕካ ዘይትሰርሕ ሃለውለው አትበል
@oppouu3716
@oppouu3716 Ай бұрын
@@LeltiHaileLeilte እንጀራዉ ያበሰለ ነወ ምናገባክ
@gebremedhinmesele7903
@gebremedhinmesele7903 Ай бұрын
ንስኻ ኢኻ ሃለውለው ትብል ዘለኻ
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 Ай бұрын
Effff hule torunet selechegn ahunis .
@nigussiedadech8892
@nigussiedadech8892 Ай бұрын
ኤርምያሰ ለምን ሰርቶ አይበላም የጋዜጠኝነት ሰነ መግባር እውቀት የለወም እንደ ሰው ሰርተህ ብላ አገሩ አሜሪካ ነው
@ahmedumar817
@ahmedumar817 Ай бұрын
Erimyas Legese Wakjira Leba Haatu
@yousufelias6657
@yousufelias6657 Ай бұрын
Congra Monaliza, she is the reflection of resilient,
@mgr761
@mgr761 Ай бұрын
እነን የሚገርመኝ እነ ጠ/ሚ እሆናለሁ ብሎ ስነግራቸው እንዴት አደጋ መሆኑ አልታያቸውም ? እንዴት አላሰሩትም ? ለነገሩ ኢህአዴግ የሞተው መለስ ስሞት ነው : አይገርምም በሀገር ላይ አደጋ የጀመረው መለስ በሞተ ዕለት ነው
@user-mn3qc8vz9q
@user-mn3qc8vz9q Ай бұрын
እሱ እንደዛ ሲልና ለማ መገርሳ ገዱ አንዳርጋቸው አባዱላ ገመዳ ሆነው ሲያሴሩ ኢህአዴግ ተወያይተው እነዚህ ሰዎች መታሰርና ምርመራመጣራት እለበት ሲባል ኃ / ማሪያምደሳለኝ የእነሱ ቡድን ስለሆነ አልፈርምም ብሎ እንቢ አለ ።ጠ/ሚ ያልፈረመበት የክልል ፕሬዝዳቶችንም ሆነ ሚኒስትሮችን ማሰር አይቻልም ።ለዚህ ሁሉ ውድቀት ለማ መገርሳ ገዱ ና ኃ/ ማሪያም ናቸው።እነሱ በሰላም ተዝናንተው እየኖሩ ሀገርና ሕዝብ ግን ደም እያለቀሱ ይገኛሉ ።😭
@SamuelGebrehiwot-u1j
@SamuelGebrehiwot-u1j Ай бұрын
ወንድሜ ስታሊን ሚዛናውነትህን አደንቃለሁ
@MomedMomed-uc6zw
@MomedMomed-uc6zw Ай бұрын
ጎላ ሚካኤል ነው የሚባል
@mgr761
@mgr761 Ай бұрын
ስታሊን : ይህ ኤርሚያስ እየተንፉዋቀቀ ወደ ብልፅግና ወይ ገብቶዋል ወይ ደጃቸው ሆኖ አስገቡኝ እያለ ይመስላል : ፍፁም አቁዋም የለሽ ድፍጥጥ ከንቱ ደባሪ 😂
@esuali2818
@esuali2818 Ай бұрын
አብይ አሜሪካ የሄደ ጊዜ ለመጠጋት ፈልጎ ምን እናግዛችሁ ብሎ ጠይቋቸው አንፈልግም ብለው አባረሩት
@abebaseyoumgessese5354
@abebaseyoumgessese5354 Ай бұрын
But all Ethiopian they don’t agree this constitution
@essieKlkidan
@essieKlkidan Ай бұрын
መጣበቁ ጥሩ ነው እንዴ እስታሊን
@kt.2770
@kt.2770 Ай бұрын
አብይ ፡ መለስ ፡ ጋር ፡ ፡የሚያገናኘው ፡ ሃላፊነት ፡ ነበረው ፡ ወይ ፡ ፡ እስታሊን??
@getayferdal8827
@getayferdal8827 Ай бұрын
Telalaki ena tsidat serategna nebru bal ena mist
@jadnawfal3534
@jadnawfal3534 Ай бұрын
በጭራሽ አያገናቸውም ምንስ ያገናኛቸዋል
@ShumeteWeldeyes
@ShumeteWeldeyes Ай бұрын
በፍጹም
@Odd375
@Odd375 Ай бұрын
ሞናሊዛ እንኳን ለዚሕ በቃሽ።
@kifletesema1888
@kifletesema1888 Ай бұрын
እማራ ፋኖ አይረባም ስለዚህ ትምክህት በዚህ ጊዜ አስፈላጊነት አያስፈልም
@berhanegetachew9114
@berhanegetachew9114 Ай бұрын
ትምኒት ህዝቢ ትግራይ ብሕወሓት ኣይዕወትን
@Abraham-zy7df
@Abraham-zy7df Ай бұрын
እንዴ! TPLF እኮ መንግሥትም ፓርትም ነበር።
@Kirosmesfin
@Kirosmesfin Ай бұрын
በርታ በተለይ ያን ክርፋታም በጥላቻ የተሞላ ኤርሚያስን አጋልጠው
@kalebangaw7999
@kalebangaw7999 Ай бұрын
Lmn tigrayna Amaragn atastarkim stalin mkinyatum ante tseminet alhe...
@user-yk2xs3vn4v
@user-yk2xs3vn4v Ай бұрын
ብአሁኑ ጊዜጠ ሚንስትር እሆናለሁ ብሎ ለአቢይ ቢጠይቀው ምን ይለው ነበር ???
@nurityimer4474
@nurityimer4474 Ай бұрын
እኔም ገርማኝ አለች መቅደሥ ሌባይቱ
@SamuelGebrehiwot-u1j
@SamuelGebrehiwot-u1j Ай бұрын
የኤርሚያስ መጨረሻ የት ይሆን?
@wesenyel
@wesenyel Ай бұрын
አቦስባአትም መስክረውለት የለም እንዴ ነገረውናል ። የስራው ባልደረባው ኮ/ል ቢኒያም የኢንሳው ዳሪክተር መስክሮል ግን በድርጅቱ አሰራ በተከተለ ነው ። ባላደራው ጀ/ል ሳሞራ ምስክር ነው።
@wesenyel
@wesenyel Ай бұрын
ወንድሜ ዛሬ ምን ገጠመ አሆን በህውነት አሎባልታ እና የደካማወችን የሴራ ትንንተና ቸውን የሚተችበት ጊዜ ነው ። የኢትዬጲያ እዝብ ሆላችሆም ከምትሎት በላይ ሆሎን በዝምታ እና በትዝብት የተመለከተው እና ያወቀው አቅ ነው ። የዛሬው ፕሮግራምክ አንቸንም ሆነ ዛራ ሚዲያን አይመጥንም ።
@gebremedhinmesele7903
@gebremedhinmesele7903 Ай бұрын
ተዛቅዘቅ😂😂👎👎👎
@Asteway-jo9ow
@Asteway-jo9ow Ай бұрын
You talk a lot about Ethiopian constitution . Let me tell you about Ethiopian constitution, Ethiopian constitution is the result of the Evel TPLF by fuling Ethiopian pepole!!!!!!!
@kidudest7893
@kidudest7893 Ай бұрын
Ahunem atshewed. Esti constitution anketse be anketse anbebna yihe kiftet alebet bell. Zim beleh atachebchib...
@yonaszewdu9130
@yonaszewdu9130 Ай бұрын
If you truly believe that, then go ahead and advise Abiy to ignore the constitution. The situation at hand does not involve Tigray unless you have a strong aversion towards them.
@sojoo2217
@sojoo2217 Ай бұрын
ኢስቴ አዞሆ በላቸው
@muzz.bedabo1771
@muzz.bedabo1771 Ай бұрын
Yee tigrayen jegenoch tetekmo Erteran lememtat felego neber ayhonem wend kehonk 120m hizzeb alen aydel yemetelut bee Afar bekul gebu tigrayen lekek izzaw gonecider kee gonecider garr tefaj
@gerekiros3749
@gerekiros3749 Ай бұрын
እናቱ ሳትሆን ኦሞማቶ ነው ነው ያለው እናቴ የሚለው ውሸቱ ነው እሞማቶ ነግረው ነው የሚሆነው
@JohnDan-jn5cg
@JohnDan-jn5cg Ай бұрын
ሌላዉ ሴጣኑ በሀይማኖት ሽፈን የሚነግደዉ ዘመድኩንን አፋን አስዝልን ከቻልክ
@user-mm4dg7uu6g
@user-mm4dg7uu6g Ай бұрын
😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉
@nurityimer4474
@nurityimer4474 Ай бұрын
ባሻን አላየከውም ሢያሸበጭብ ከርሞ አብይ ጆሮውን አለው😅😅😅
@Asteway-jo9ow
@Asteway-jo9ow Ай бұрын
Yehuanes killed a lot of WOlO amehara 100000 wolo muslim (WRITE HAND)!!!@@@@@
@kidudest7893
@kidudest7893 Ай бұрын
It is a lie. You don't have even a single evidence.
@user-hy5vc2sz5y
@user-hy5vc2sz5y Ай бұрын
አይ እስታሊን ታዲያ አንተ እንደምትለው ከሆንኮ ጥፋቱ የዶክተር ዐቢይ ሳይሆን የህውሀት ነበር ማለት ነው ስለዚህ በዚህ ጉዳይ ላይ እባክህ ዐቢይን አትውቀስ ንጉሥ እንደሚሆን በግልፅ ይናገር እንደነበረኮ እነ አቦይ ስብሐትም እነ ሳሞራ የኑስን ጠይቅ በሚዲያ የተናገሩትን ብቻ ሳይሆን ዛሬም በህይወት ስላሉ ብትጠይቃቸው ይነግሩሃል እና ዐቢይ አልዋሸም ይህንን ተገንዘብ .።
@abck23
@abck23 Ай бұрын
ሳታሊን ፋኖ 😅
@wesenyel
@wesenyel Ай бұрын
አንዴ እስታሊን አብይ በቀውስና አይለማሪያምን ፈንቅሎ ነው ለምን አልክ ውሸት ነው ። አመጣጡ ግልፅ ነበር ኢህድግ 17 ቀን የነበረው ግምገማ ውጤት ተከትሎ ድርጅቱ በነበረው ዲሞክራሲያዊ የድርጅት ሕገ ደንብን የተከተለ ነው ።
@galaaneetuffa8665
@galaaneetuffa8665 Ай бұрын
😂 way Abiy Ahmed Ali , Wishetam and Oromo hater! 😮! Maybe his degree is phd in lies 😊, because he has no knowledge of anything about politics or how to govern the nation 😂!
@alemugebretsadik
@alemugebretsadik Ай бұрын
❤እባካችሁ ሁላችሁም ስለኢትዮጵያአንድነትናሰላም ስበኩ
@essieKlkidan
@essieKlkidan Ай бұрын
መገንጠልን አስቦ መምጣቱን አትልፋ ብሮ
@HaftomFkadu-kf3wp
@HaftomFkadu-kf3wp Ай бұрын
ዛራ ልሳን ህዝቢ ዛራ መቓልሕ ሓቂ ዛራ ሚድያ ኔት ወርክ ሕላገት ሰላምን ፍትሕን ዛራ ሚድያ ሰረት ፍትሕን ዴሞክራስን ዛራ ሚድያ ኔት ወርክ ድምፂ ኩሉ ደለይ ሰላምን ፍትሕን እያ ሞ ንሓግዛ ዛራ ቅድምያ ሕርያይ
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 47 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 28 МЛН
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 2,7 МЛН
ሹገር ቀማኝ - Ethiopian Movie Shuger Qemagn 2024 Full Length Ethiopian Film Shuger Kemagn 2024
1:28:53
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 223 М.
gere emun part 186 | ገሬ እሙን ክፋል 186 ቻው ድኽነት ክፋል ክልተ
30:50
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 281 М.
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 47 МЛН