#zaramedia

  Рет қаралды 22,918

Zara Media Network -ZMN

Zara Media Network -ZMN

5 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @zaramedianet
Zelle/cash app-571-622-8891
donorbox.org/support-zara-med...
gofund.me/6229ecd0
#Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea

Пікірлер: 131
@Zaramedianet
@Zaramedianet 3 күн бұрын
Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0
@jhonkidane-zx6nz
@jhonkidane-zx6nz 3 күн бұрын
ኣጆኻ በርትዕ ቀሪብካ ኢኻ
@Danielgebru-cg4pw
@Danielgebru-cg4pw 3 күн бұрын
ስታሊን አንደኛ የሚሳደቡትን አትስማቸው አይመጡንሁም አንተ ትለያለህ አጠገብህ የሚደርስ ጋዜጠኛ የለም በርታ ሁሉንም ችግር እናልፈዋለን የጊዜ ጉዳይ ነው።
@HabetamuArehibu
@HabetamuArehibu 3 күн бұрын
ስራህ ያውጣህ የአማራ ንፁንን ደም ገና ምን አይታችሁ አማራን በድለናችሆል ብላችሁ ከልብ ተፀፅታችሁ አንድ ካልሆንክ ኦሮሞ በኢሊኮፋተር እየተመላለስክ ጎረቤትነትህን ታጠናክራለህ እናየዋል
@mussienigate9591
@mussienigate9591 3 күн бұрын
ኦህዴድ, አክሱም ኣዴት, ተወልዶ እና አድጎ ነዋ ይህን ሁሉ ግፍ የሚፈፅመው።
@begashu1
@begashu1 3 күн бұрын
ትክክል - ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነው። ምእራብ ትግራይ ሙሉ ለሙሉ ነጻ እንዲወጣ ፣ ተፈናቃዮች ወደ ቦታቸው እንዲመለሱ እና ተመሳሳይ የትግራይ እና የህዝቧ ፍላጎቶች እንዲሳኩ ፣ በእርግጥ እነ ጌታቸው እና ደ/ጽዮን ፍላጎት የላቸውም ማለት ነው?? ወይስ ፣ እነዚህን አለም አይታ የማታውቃቸው አይነት የፌደራል/የኦህዴድ አራዊቶችን በጸባይ ሳይሆን በእልህ እና በጉልበት መንገድ ሄዶ ፣ የትግራይ ህዝብን ወደ ሌላ ጦርነት/እልቂት መማገድ ነው የሚሻለው?? እግራቸውን እየጎተቱ እና የተለመደውን የሴራ ፖለቲካቸውን እየጎነጎኑ ያሉትን እውነተኛ ወንጀለኞች ትቶ ፣ ባላቸው ውሱን አቅም የቻሉትን ያህል ቁጥር ህዝባቸውን ከከፋ መከራ ለማዳን እየጣሩ ያሉ ፣ ትናንት በጦር ሜዳ ዛሬ ደግሞ በአስተዳደር መስክ ከህዝብ ጋር የተሰለፉ ጀግኖችን ምክንያት እየፈለጉ ስራቸውን/ማንነታቸውን ሁሉ ለማጠልሸት መጣር ተገቢ ነው?? ከእነርሱ በላይ ዋጋ የከፈሉ እና ለትግራይ ህዝብ ተቆርቋሪ መስሎ የመታየት ድፍረቱስ ከየት ይሆን የሚመጣው?? ሰላም ባለበት ሃገር ቁጭ ብሎ የሞቀ ኑሮን እያጣጣሙ??
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 3 күн бұрын
Ye tigray hizib le opdo or oheded min bedelew ? Aderajito yerasu oromiya yemibal kilil asrekebew enji yihe giff new opdo nege yihe edil latagegnut tichilalachu ye tigray gizatoch melisu. Justice justice justice justice justice for Tigray
@kalayuasefa1517
@kalayuasefa1517 3 күн бұрын
አየነው የኦሮሞ መሪዎች በትግራይ ህዝብ እና አሁንም በአማራ ህዝብ ንፁሃን ዜጎች እየጨፈጨፈ እየገደሉ ያሉት ኦሆዴድ እና ብልፅግና ናቸው ። የአማራ ብልፅግና ስዎች አሁን ለፋኖ እጃቸው እየሰጡ ይመስላል ። የግዜ ጉዳይ እንጂ ብልፅግና እና ኦሆዴድ ሙሉ በሙሉ ይወድቃሉ ።
@user-nu7ui1bp2y
@user-nu7ui1bp2y 2 күн бұрын
ለማንኛው ኦሮሞ ፖለቲካ አይችልም እንዳልነበረ ገና ትጠጣለህ።
@luwanjafish8413
@luwanjafish8413 3 күн бұрын
በዛሬ እለት (ቀን) በረካታ የትግራይ እናቶች እያንዳዳቸው ከሶስት እስተ አራት እፀናትን በማስከተል በየጎዳናው ሲለምኑ ስመለከት በጣም ልቤ አዘነ ሆዴ ተላወሰ ተረበሽኩ እባካችሁ እባካችሁ ሰሜኖች ስሙኝ የትም መኖር ይቻላል አሁን ከአማራ ህዝቦች ጋር ለመጨፋጨፍ የሚሰራውን ሴራ በማቆም በአንድነት ቁሙ ነጭ ሰንደቃላማ በመያዝ ከሁለቱም ወገን አክሱም ፅዮን ማሪያም በመሰባሰብ ተማማሉ አዲስ አስተሳሰብ ፍጠሩ እባካችሁ
@user-us1gp1if4i
@user-us1gp1if4i 3 күн бұрын
ሰላም ኣብዘለኻዮ እስታሊን ክብሪ ንዓኻ ።
@shewafisseha8016
@shewafisseha8016 3 күн бұрын
ሁልግዜ ለህዝብ የወገነ ጋዜጠኝነት ትመቸኛለህ።
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 3 күн бұрын
እኛም እራያዊይንም። እናም ዋልቀታያዊያንም እኛም ፀለምታዊ ህዝብንም ወራሪይም ተባህልናም በፀላኢናም ወራሪም ትግርየም ይምጣም እና ይታረዳል በእጅም ፀለምት ዋልቃይትም እራያም ህዝብንም ያርደዋልም ማንም አይራራልህም መታረጃህም ነዉ ምትጮህዉትም ወራሪይም ትግርየም ፀለምትም ዋልቃይትም ልትገባም አንተአራጅም ትግርየም ወዮልህም ነዉ ምለዉ። ህዝብንም ፀለምትም ዋልቃይትም እራያም ፋኖም ታጋይም ለጠላትዉም ክንድዉም። እሳትም ነዉ ፋኖም።
@trustingod2549
@trustingod2549 2 күн бұрын
ራያ ተመልሳል ለ ባለቤቱ ፅለምትም. ምንም ኣላረክም feri
@user-nu7ui1bp2y
@user-nu7ui1bp2y 2 күн бұрын
kkkk እሺ foreigners ለምን ከሱዳን አትቀላቀሉም።ተራ ለማኝ ህዝብ ሄደ አሌደ።
@asratkassu8236
@asratkassu8236 3 күн бұрын
ስታሊን ወንድሜ ብዙ ግዜ ስትዘግብ ህውሀት ደብረ ብርሀን ደረሰ ትላለህ 30 አመት ህዋት መከላከያን ተቆጣጠደ ደህንነት ተቃሙን ተቆጣጥሮ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ተቆጣጥሮ ዲፕሎማሴውን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጥሮ ባዶ እጅን የነበረ ህዝብ ገሎ ደብረ ብርሀን ደረሰ ትላለህ ጦርነት በፕሮፓጋንዳ አይደለም ህዋት ኤርትራን ይዋጋና መሬቱን ይቆጣጠር አማራን ይውጋና መሬቱን ይውሰድ የኦሮም ህዝብ ሞቶ መረት ማግኘት አትመኙ በሰለም ኑሩ በፍቅር አይጠቅማችሁም አንተ ስለጦርነትም እውቀት የለህም እባክህ ከወሬ ተቆጠብ ዳግመኛ የትግራይን ህዝብ ለማስጨረስ ብዙ አትራመድ አመሰግናለሁ
@hailuijarakene7447
@hailuijarakene7447 3 күн бұрын
I think what he is saying is that no more protest for their issues are resolved so soon!
@danielwoldu1855
@danielwoldu1855 3 күн бұрын
PP might killed Getachrw like Abay sehaye
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo 3 күн бұрын
ጊዜአዊ መንግስቱማ እየሠራ ነው ነገር ግን ከዚያ ከምናውቀው ከባድ ሥራ እነጌታቸው Colaps ቢሆኑም አያስገርምም አነጋገርህ የደካማ ሰው ነው ጥቂት ተጉዘህ ደከምክ እነጌቾ ግን ይኸው ተች እንጂ ደጋፊ ባይኖራቸው እየታገሉ ነው
@dbhddhdhh883
@dbhddhdhh883 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@mangogogo9250
@mangogogo9250 2 күн бұрын
Exactly True Staline.የትግራይ አስተዳደር በአብዛኛው ሆድ አደር ዴኖሳይደር ናቸው ። ሆን ብለው ከበፊት ጀምሮ ንፁሁን የትግራይን ህዝብ ያስጨፈጨፋ መጥፎ ሰዎች ናቸው።
@dbhddhdhh883
@dbhddhdhh883 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigestchakilo2764
@tigestchakilo2764 3 күн бұрын
ደመቀን የሚደመስሰዉ ቆማጣዉ ቲዴፍ ነዉ እንዴ ዉሸታም እና ከሀዲ ናቹህ መጥታቹህ ስትሞክሩ ግንባር ግንባራቹህን በማለት የመለሳቹህ እኮ ጀግናዉ የወልቃይት ህዝብ እጂ አዲስ አበባ የተቀመጠዉ ኦዴድ አይደለም ሓቅ መራር እያ😹🤣🤣🤣
@hagosGebrehaweria
@hagosGebrehaweria 3 күн бұрын
የመኙ ሰው ልቡ አፉውስጥ ነው
@trustingod2549
@trustingod2549 2 күн бұрын
ኣንጭሕ አረመኔ ሴት
@phoenix0000
@phoenix0000 3 күн бұрын
GETACHEW has realized he can't endure another hardship in the rural mountains of Tigray if war erupts. That's why he signed the Pretoria agreement even though there were clauses that disadvantaged Tigray. As a law professor, he knew what was happening. But he was afraid of dying. That's why he's still trying to preach peace even if Tigray is being pushed to the edge by the federal government deliberately. It's a sad reality. It's clear that TPLF has agreed to postpone the return of IDPs to Welqayit. Only Tselemt and Raya have hope this year. It's okay to fear war. But tplf itself started this war and got Tegaru in this mess. Now they threw innocent Tegaru under the bus for their own personal safety. It's over for TPLF. and Tegaru should realize it by now.
@Rich-cq8yl
@Rich-cq8yl 3 күн бұрын
🙄
@user-vb6qk7qf9f
@user-vb6qk7qf9f 3 күн бұрын
እውጭ ሁኖ ተጋሩ ማስጨረስ በደማቸው መቀለድ አይደለም ወንድነት።ወንድና ጀግና ከሆንክ ናና የትግራይን ህዝብ በግንባር ምራ።አታልቅሰ፣ የአንተ ለቅሶ ሰለቸን።ለአንተም ግዜ ሰጥቶህ 27 አመት ጨፍጭፈኸናል።
@TedRise-lp8uv
@TedRise-lp8uv 3 күн бұрын
ጆሮክን ኮርኩሮ ስማ ያለክ አለ እንዴ!
@Rich-cq8yl
@Rich-cq8yl 3 күн бұрын
Weshetam ketafi. 27 amet siyamrih yeker. Telacha defno denkoro argohal. Ezih meteh atezrekrek. Ahun afehin zegteh le hizbih tagel.
@YeshiHayilu
@YeshiHayilu 3 күн бұрын
እነኝህ አመረሮች
@luwanjafish8413
@luwanjafish8413 3 күн бұрын
እባካችሁ አሁንም ንቁ አንድ ላይ ኑሩ የትግራይ ህዝቦች ለአማራ ህዝቦች እንጀራ ያጉርስ የአማራ ህዝቦችም ለትግራይ ለተራበ ለተጠማው ዉሃና የሚበላ እንጄራ ያጉሩስ በቃ Please
@rametoawol14
@rametoawol14 3 күн бұрын
አንዱ ህዝብ በዘረኝነት የምታፋጅ አንታ ነህ በዓማራና በትግራይ መሃከል የማንነትነ የወሰን ግጭት መኖሩ እየወክ ይህ ሁኔታ ምቹ ባልሆነበት በአንድ ቀን እንደምፃም አትቀደድ የተፈነቀሉ ሰወች አገራቸውና ወደ ቄያቸው በሰላም ይመለሱ የትግሬ የአማራ ሉአላዊ ግዛት እየላቹ ህዝብ አተሰቃዩ
@abadifetaw3201
@abadifetaw3201 3 күн бұрын
🙏🙏
@lemlem1974
@lemlem1974 3 күн бұрын
እውነት ነው እኔ ከሁነኛ ስው የስማሁት እርቅ ሲመጦ ምእራብ ትግራይ እንደ ማይስጥ ከስጠመ በፈዲራል እንደሚጠበቅ ነው የሚመክሩት ለምን ውለን አየሳድረንም የትግራይ ሀይል
@TEEK4039
@TEEK4039 3 күн бұрын
የትግራይ ህዝብ በራሱ በመረጠው ጊዚያዊ መንግስት መመራት አለበት። የተፈናቀሉትም ቢሆኑ በተፈናቀሉበት ቦታ በመደራጀት በነበሩበት ወረዳ እና ዞን ስም ጊዚያዊ መሪዎቻቸውን መምረጥ አለባቸው። በዚህ መልኩ ሽግግሩን ማስተካከል ካልተቻለ የትግራይ ህዝብ ስቃይ መጨረሻ አይኖረውም። ስታሊንም ወደገደለው ግባ፤ ዲያስቦራውን አበረታታ። ችግርን ወደ ውጭ መግፋት አይጠቅምም።
@user-mm4dg7uu6g
@user-mm4dg7uu6g 3 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@azmerakidane4109
@azmerakidane4109 3 күн бұрын
❤❤❤❤
@solomonwoldegiorgis7674
@solomonwoldegiorgis7674 3 күн бұрын
የትግራይ ህዝብ በኽወሀት ላይ ነው ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት ያለበት። የአማራ ህዝብ በአዴንን ለማሶገድ እየታገለ ነው። ኽወሀት እና የኽወሀት ግዜ ጥቅም ተጋሪዎች አብይን ለማዳን እየተላላጡ ነው።💚💛❤️
@freedomismypriority.
@freedomismypriority. 3 күн бұрын
አንተ የሚመለከትህ ስለ ብአዴን ብቻ ና ብቻ ነው።
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv 3 күн бұрын
አይ እስታሊን ወንድማችን ከህዋህት አሁንም ተስፍ አልቆረጣችሁም የተሰጣቸውን 46 ቢሊዎን ብር እየሰረቁ ለህዝቡ ደመወዝ አይከፍሉትም በሌብነት 50 አመት የቆዮ ሌቦች ናቸው ሃቅ ተናገር
@almaztareke6060
@almaztareke6060 3 күн бұрын
አሁንም እዛው
@Ayumun2323
@Ayumun2323 3 күн бұрын
አንድ ነገር እየመረራችሁም ቢሆን እንድታውቁት የተፈናቀለ ገብቶ ቆይቷል ካለም በመነጋገር ይፈታል ነገር ግን 27 ዓመት እንደአረዳችሁን እንደዘረፋችሁን በጉልበት አታስቡት ምን አልባት አሁን ላይ አማራን እንዲመሩ የተሾሙት ኦንድትገቡ ቢፈቅድም ትግላችን ብልፅግናን ቅድሚያ ከአማራ ክልል ማፅዳት ነው ከዚያ በኋላ ግን ብሶት በወለደው አማራ ተፈጥሯል ማይካድራ የተጨፈጨፍት ደም ገና እየጮኸ ነው ያለው ።
@kibromGideyy
@kibromGideyy 3 күн бұрын
ተገደልኩ ከሚል ገዳይ ይሰውረነ።
@kibromGideyy
@kibromGideyy 3 күн бұрын
ሀይማኖተኛ ነኝ ከሚል ኣራጅ ይሠውረነ።
@Ayumun2323
@Ayumun2323 3 күн бұрын
@@kibromGideyy ክደት ከጥንት ከመሠረታችሁ የትግሬ መታወቂያ ነው በዓይናችን ያየነውንም ጭራሽ ልትክዱ ነው 🤣🤣🤣🤣 3000ዓማራ ወልቃይት ላይ አመነዋችሁ እንደተኙ ነው ያረዳችኋቸው ጭናላይም 70 አማራዎችን ያረዳችኋቸው ሌለውን ትተነው ።ያም ዓለ ያ እኛ እንደናንተ አይደለነም በመወያየት ለወደፊቱም የሚበጀን እቡር ተጋድላይ ካላችሁም እናያለን ዛሬ ላይ ብልፅግና አዝሎ እያስገባቾሁ ነው የፋኖን ትግል ለማስቀየር አስቦ 🤣🤣🤣 እኛም ይኸን ስላወቅን ትግላችን ከብልፅግና ጋርእና ከብአዴን ጋር ነው የናንተ ትንኮሳ ደሞ ለፋኖ ጉልበት አዲስ ታጋይ አማራውን ሆብሎ እንዲነሳ ስለሚረዳን ግፍበት ለዓሁኑ ይጠቅመናል ።
@user-nu7ui1bp2y
@user-nu7ui1bp2y 2 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ የገደለውን ህወሐት እንዲህ ተከፋፍሎ ማየት አጃይብ ያስብላል።ከፋፋይ የነበረው ህወሐት እንዲህ ተከፋፍሎ ማየት ያስደስታል።Us and Them ፖለቲካ መጨረሻው ይህ ነው።
@HubofDigitalMedia
@HubofDigitalMedia 2 күн бұрын
Yes, but what is the proposed solution?
@user-gq7lw8hd5c
@user-gq7lw8hd5c 3 күн бұрын
ሓወይ በይንኻ እንደሞ ኮይንካ
@alemteffera
@alemteffera 3 күн бұрын
ስታሊን ሀወይ ሁላችንም ወዲህና ወዲያ መንዠዋዠዋችንን እንተውና ሰከን ብለን በመወያየት ለአማራም ሆነ ለትግራይ ህዝብ ጥቅም ላይ በማተኮር እንስራ:: ለአማራም ሆነ ለትግሬ ተከባብሮ በሰላም ከመኖር ውጪ ሌላው ጥቅም የለውም:: እውነቱን ሁሉምጠንቅቆ በልቡ ያውቀዋል::
@abdullahihamid4738
@abdullahihamid4738 3 күн бұрын
Abiy strengthing his posture because of Pretoria agreement because he got break from east African strongest forces TDF, so tigray displaced people suffering however getechew enjoying as honeymoon, if he can't solve tigray crisis he must resign as result TDF Wil resuming it's offensive against dictator Abiy Ahmed that's the only option
@AbrhamGS-wj5mk
@AbrhamGS-wj5mk 3 күн бұрын
0:15
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 3 күн бұрын
እውነት ለምን እታወራም ...? ኦህዴድ ባእዴን ብለህ ለምን ለጥነህ ትወነጅላለህ ሁሌም ህውሀትን ቅዱስ ልታደርግ ስትሞክር ስው ይታዘበኛል እትልም እንዴ ...? ከእብይ እንስቶ የእሁኑ የብልፆግና እባሎች 99.9 % ቱ የህውሀት ውታፍ ነቃይ የኢህእድግ ባለስልጣኖች እና እባሎች የነበሩ ናቸው እኮ...
@titi1401
@titi1401 3 күн бұрын
Ahunum hizebun betu weset yegeba geday ena sefari asheqentero metal new wanaw mefetehew TDF betcha new::
@gebramariamabebe8884
@gebramariamabebe8884 3 күн бұрын
እስታሊን TDF የፈለከውን ይዘህ ግባ አንካሳ ስንካላ የመሬት ማዳበሪያ ሁነህ ትመለሳለህ እንጂ ወልቃይት ጠገዴ ጠለምት እራያ የአማራ ህዝብ እርስት መሬት ነው 60 ምልይን የአማራ ህዝብ ነው::
@jhonkidane-zx6nz
@jhonkidane-zx6nz 3 күн бұрын
የጠንቃ ዘር
@Rozina173
@Rozina173 3 күн бұрын
Qoshasha qomche budoch leboch metetegnoch sew belawoch🤧🤮🦓 Weliqayt tsegede tselemti tegaru axsumwiyan nen qanqachn tgrgna new maninetachnin zerachnin tarikachnin tenqqen yemnaq nen:: ye tgray dnber angerb wenz new:: Qomche budoch kegna raqu sijemer Amara mibali biher zer yelem be tarik amargna ke hulum behereseboch ye teleqaqeme qelali ye wetaderoch qanqa new tariku yhe new:: ahun lay Amara nen yemtlut ye zer gndachu ke weyto ke shinasha ke farta ke oromo ke damote ke gafat ke qmant ke agew ke berishanguli new:: Amara malet ke eslimna ena kelam amlikuwuch ye teqeyere orthodox edemalet enji beher endalihone libachu yaqewali:: meles new amara mibali klili 1983 yefeterew::
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 3 күн бұрын
Komataw. Metema, Abraha jira, abdelrafe, adi ariqy, limalimo, ras degena, Raya kobo, alewuha milash, zobil chimir ye tigray taricawi meretoch nachew. 100% fact
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 3 күн бұрын
​@@Rozina173exactly 💯 👏
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo 3 күн бұрын
በጌታቸው ላይ አሉልታዊ ቃል አትናገር
@YitbarekTesfayeHailemariam
@YitbarekTesfayeHailemariam 3 күн бұрын
ፈጣሪ ነው እንዴ ሰው ነው ሲሳሳት ሊነገረው ይገባል
@DestaYbrah-tj5kf
@DestaYbrah-tj5kf 3 күн бұрын
Don't inaugurated some simple issues becouse those leaders has been endeavour still get,so don't underestimate the Great leaders ,lick illegitimate form aut,
@SOLOGEB-xz1jh
@SOLOGEB-xz1jh 3 күн бұрын
ትግራይ ግዛቶቻን ተረክባ ፡ ከዚያ ድንገት ሀቦ ያላቸው ሀላፊዎች ካሉ ደግሞ Modern urban city , Industries, technolgy center, research center, universities, modern referal hosipital with health insurance ,job opprtunities, recreation areas , justice and others ቢሰሩ totally ትግራይ የስበት ሀይሏ እና ተፅዕኖ የመፍጠር አቅሟ የበለጠ ይጨምራል.
@mulualemgirma6618
@mulualemgirma6618 3 күн бұрын
የታጠቀ ሀይል አይገባም ነው የተባለው የአማራንም የትግራይን ህዝብ ሰላም ስጡት ህዝቡን መያዣ አታርጉት
@tesfuhilu5401
@tesfuhilu5401 3 күн бұрын
Wede werede menew temdekew
@yidnekachewharegot6299
@yidnekachewharegot6299 3 күн бұрын
ስታሊን አባዱላ ምቲሴ ምቲሴ እትብል ዘለኻ ናትካ ሰባት እንዶ አለካይ ብዛዕባ ፀገደን ካልኦት ከባቢ ምዕራብ ሸፋቱ ዘፅረዩ ዓዲ ዝገበሩ ዝነበሩ ነውራማት ሕዚ ንህዝቢ ትግራይ ዘወረዱ እንባዓል ኣርከበን ፣ ሳሞራ ብዛዕቦኦም ዘሎ ጉድ ዘይተውፆኦ ትኽክል ናይ ሚድያ ሰብ እንተኾይንካ ብዛዕባ ጌታቸውን ካልኦቶም ትግምግሞም ንሶም ዋላ እናጥፍኡ ግን ካብቃልሲ ናብቃልሲ እዮም ዘለው ስታሊን ውሽጥኻ ፈትሽ እቲ ዝሰራሕኻዮ ፅቡቅ ስራሕካ ናብ ሓሞኽሽቲ ኣይትቐይሮ ከመይ ኣለኹ ኢልካ ሓሳባት ተቐበል እሞ እቲ ቃልሲ ንህዝቢ ዝጠቅም ሓቢርና ምስ ህዝብና አውሽጢና ዘለው ሕማቃት ኣመራርሓ ነፀግዕ።🙏
@tesfuhilu5401
@tesfuhilu5401 3 күн бұрын
Menew semunu are bakeh
@PEACE-md9uw
@PEACE-md9uw 3 күн бұрын
We kow Tigrian people are suffering because of tigrian TPLF.
@Rich-cq8yl
@Rich-cq8yl 3 күн бұрын
🙄
@user-qz3nd9ss1o
@user-qz3nd9ss1o Күн бұрын
ተውጅ ስታሊን በዚሠአት ጦርነት አትስበቅ ለትግራይ እሔ አያሥፈልግም በዚ ሠአት ጦርነት ብትፈልጉሥ የትኛውን ሐይል ነው ያላችሑ እስቲ ንገረኝ
@user-ov4rs5pb7k
@user-ov4rs5pb7k 3 күн бұрын
ኣብ ጉዳይ ፕሪቶሪያ ከይፍፀም ዕንቅፋት ዝኾኑ ቀንዲ ተሓታቲ ጎይትኦም ረድአን ሰዓብቱን እዮም። ይበዝሕ ኣሎ ክበዝሕ ክበዝሕ ግና ጨጎራ ይነዝሕ እዩ።
@user-lj7jv3ye4t
@user-lj7jv3ye4t 3 күн бұрын
በኋላ አብይ አልነገረንም እንዳትሉ
@meressatessema5365
@meressatessema5365 3 күн бұрын
ስታሊን አዛ ትስእብ ዘላ ሓሳበይ እተኺኢልካ ንዝምልከቶ ቃለመሕተት ገይርካ መብራህሪሂ ንኽቡሉ ሕተተልና : ናይትግራይ መንግስቲ አብርእሲ ሕዝቢ ዘውርዶ ዘሎ ግፍኢ ናይ ግብሪ ብዝምልከት ናይ ጦርነት አብዝነበረሉ እዋን 2012 2013 2014 2015 ዓ/ምሕረታት ግብሪ ብወቅቱ ዘይከፈልኩም ብማለት ቅጽኣትን ናይባንኪ ወለድን ክፈሉ እንዳበለ በሓይሊ እንዳገደደ ንሕዝቢ ጻር ጻር የብሎን ከንብኦን ይውእል አሎ ብወቅቱ አበይ ከይዱ እዩ ዘይከፈለ ንበረኻ ተንብዬን ከይዱ ዘይከፈሎም ድዩስ ወይ ንብልጽግናን ሻእብያን ከፊሉ ደረሰይ ዘይአጽነሖሎም እዩስ እንታይ እዩ አመለኻኽትኦም ታይ ዝገበረ ሕዝቢ እዩ ዝኹሉ ሥቃይ ኤረ በጃኻ ናብ አየር አውእለልና ።
@zerithadgu832
@zerithadgu832 3 күн бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤
@WoldeM-jf9yc
@WoldeM-jf9yc 3 күн бұрын
I don’t think it’s OPDO but also extremists from Amhara are the main force to destroy the people of Tigray. It is time now to think for the people of Tigray. Ethiopia is now for Oromo who support Abiy and for Amhara who sided with PP. other Ethiopians are now second citizens. They have to know this fact and stand to oppose the genociders!
@nael4849
@nael4849 3 күн бұрын
አባዱላ ከአንተ በላይ ለትግራይ ህዝብ ያለውን ክብር በመፅሃፉ ላይ አስቀምጧል። የማይረባ ወሬ በማውራት አትቀደድ።
@Deriba27
@Deriba27 3 күн бұрын
People if tigray need new regime. It is not tplf or pp, move on man. Change your mind state
@efratajo434
@efratajo434 3 күн бұрын
Abiy endet endemiyaminut leba weshetam sew Bela new
@debora.teneshi
@debora.teneshi 3 күн бұрын
ሰታሊን የመለሰ አካዳሚ አብይ ገንጥሎ ገባ የሚባለው እዉነት ነዉ ምነው ሰታወራ አልሰማሁህም።
@belayhaile5467
@belayhaile5467 3 күн бұрын
የTDF ኃይል በአንድ ቀን ደርምሶት የሚገባበት የአማራ መሬት የለም። ስታሊን ወንድሜ አትሳሳት! ትግራይ ከጎረቤቱ አማራ ቢግባባ ይሻላል። ለትግራይ ዳር ድንበር እንሞታለን ታልክ ፥ አማራም አንድ ኢንች መሬቱን ላለማስነካት ይሞታል። ዛሬ ያለው አማራ የትናንቱ አይደለም !!!
@netsanettdf9263
@netsanettdf9263 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@Rich-cq8yl
@Rich-cq8yl 3 күн бұрын
🤣🤣🤣
@user-jx3yg7fg5v
@user-jx3yg7fg5v 3 күн бұрын
Stalin, your policy of appeasement makes OPDO to laugh.
@AbrhamGS-wj5mk
@AbrhamGS-wj5mk 3 күн бұрын
አየ እስታሊን ባዓልና እንተሓሚቅናስ መን ከልዕለና ኢልካ ተአምን ?ጅግና ህዝቢ እምበር ትክክለኛ መራሒ አይረኸብናን እቱ ሓቂ ዝለመደ ጅግና ህዝቢ ሕሸት የላምድዎ እዮም ዘለው ንመን አብየት ንበል?
@kibromGideyy
@kibromGideyy 3 күн бұрын
ዋናው ጠላት እና ተለጣፊን ለይታችሁ ለማወቅ 5ዓመት ፈጀባችሁ።
@user-ym5is3xg8e
@user-ym5is3xg8e 3 күн бұрын
The problem of Tigray will continue with tplf
@yasen-sn5uu
@yasen-sn5uu 3 күн бұрын
ኣታ ጂጊና ወዲሂዚቢ ይአኻ
@ameleworkhaile3974
@ameleworkhaile3974 3 күн бұрын
Playing games
@user-sl3pg8bb7z
@user-sl3pg8bb7z 3 күн бұрын
Stalin, get hold of yourself, you’re now blaming the Oromo people, instead of blaming the hoodlums that the TPLF created ?!
@gelanalamecha4502
@gelanalamecha4502 3 күн бұрын
ኦህደድ የራሳችሁ የእጅ ስራ ነው ቻሉት ።
@user-qj5ph7fn7p
@user-qj5ph7fn7p 3 күн бұрын
ትግራይን ያተረፈው ኦህዴድ ብትል ያምረብህ ነበር ።
@user-qt1yg6fp1v
@user-qt1yg6fp1v 3 күн бұрын
ተው እንጅ የራያ የወልቃይት ህዝብ አማራ ነው 2000ሽ እማይሀክል ተፈናቃይ እንመልሳለን ብላችሁ በራያ ብቻ 60ሽ ሰው ተፈናቀለ ይቅርባችሁ ህዝቡ መሮታል ለዘር እንዳትጠፉ
@almaztareke6060
@almaztareke6060 3 күн бұрын
ቅዘናም
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 3 күн бұрын
Komataw, budaw, metetamu smagn ma? Metema, Abraha jira, abdelrafe, adi ariqy, limalimo, ras degena or ras dashin, Raya kobo, alewuha milash, zobil chimir ye Tigray taricawi meretoch nachew. 100% fact 👌
@user-ce3nk4dd3r
@user-ce3nk4dd3r 3 күн бұрын
Getachew is a pp messenger
@srqponmlk
@srqponmlk 3 күн бұрын
,ኦሮሞ ታይ ይግበርካ
@hagosGebrehaweria
@hagosGebrehaweria 3 күн бұрын
እስታሊን ልክ ብለሃል ደግሞ ግርም የሚለኝ ጌታቸው ለኣብይ አጭበርባሪ ውሸታም ቃሉ የማይጠበቅ እያለ ሲዘለፎውና ሲወቅሰ የነበረው ሰውየ አሁን ራሱ ቃሉ የማይጠብቅ ለራሱ ዘጭዘጭ ሁኖ ቀረ
@fikregebrekidan2647
@fikregebrekidan2647 3 күн бұрын
ስታሊን hold your peace. You are getting too emotional. It is easier said than done.
@mza2884
@mza2884 3 күн бұрын
ኦሮሞን አግላችሁ፣ ኦሆዴድን በአማራ ተወላጅ ጠፍጥፋችሁ የሰራችሁት ስራ ዛሬ ለትግራይም ህዠብ መከራን ወልዷል፣ የናንተው ጥፍጥፍ ኦፒዲሆን ከኦሮሞ ህዠብ አታገናኘው።ከኦሮምኛ ተናጋሪ ከአማራ ተወላጅ ኦፒዲኦን የወለደው ህዋት ነው እንጂ የኦሮሞ ህዠብ አይደለም።
@MeresaMamuley-dd2lm
@MeresaMamuley-dd2lm 3 күн бұрын
ምክር የማይሰማ ህዝብ ሂወቱ በሻራ መኖር ነዉ። ምክንያቱም የራሱ ያልሆነ የኔነዉ እያለ መጃጃሉ ነዉ። ከዚህ ለመዉጣት ከፈለጋቹ ይህ ቅዠታቹን ትታቹ ከአማራ ህዝብ ተስማምቶ በሰላም ቤትህ መግባት ነዉ። ካልሆነ እንደቃዣቹ ትኖራላቹ።
@tewodrosarage286
@tewodrosarage286 2 күн бұрын
Pls don’t repeat it
@user-ww8bz8zm2e
@user-ww8bz8zm2e 3 күн бұрын
ቀይ፣ነጭ፣ሰማያዊ??
@leulachaw3119
@leulachaw3119 3 күн бұрын
Don't promote war again...
@self-possessed
@self-possessed 3 күн бұрын
Kedada ante tebtirek zmbileh...duckett hula zemenachihun uuuuu endalachihu....
@rayuma2023
@rayuma2023 3 күн бұрын
ላንተስ ማን ሰጠህ ኢንፎርሜሽን። አንተም የአንዱ ግሩፕ አጃቢ ነህ።
@user-ce3nk4dd3r
@user-ce3nk4dd3r 3 күн бұрын
Getachew is the problem not pp
@Lol-qs3ko
@Lol-qs3ko 3 күн бұрын
ስታሊን እነዚ ሰዋች የተደረገላቸው 9:01 በፍጥነት ነው የረሱት የመጨረሻቹ ነው ማለት ከዚ በኀላ አትወጫትም ማለታቸው እኳ ነው
@zelekebekele4163
@zelekebekele4163 3 күн бұрын
መቀበል አልፈለጋችሁም እንጂ ትግሬ ፓንቱን አውልቋል ምንም አቅም የላችሁም ድሮም ወሎና ጎንደር. ነው አዲስ አበባ ያስገባችሁ አሁን ፋኖ ታጥቋል።
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 3 күн бұрын
Komataw, budaw ,metetamu simagn Ema? Metema, Abraha jira, abdelrafe, adi ariqy, limalimo, ras degena or ras dashin, Raya kobo, alewuha milash, zobil chimir ye tigray taricawi meretoch nachew. Sle TDF /tigraway gegininet menager leqebari mardat new .TDF real heros fighting with seven countries. 100% fact
@zelekebekele4163
@zelekebekele4163 3 күн бұрын
@@samiyitbarek6205 ቆማጣ ረሃብተኛ ትግሬ
@zelekebekele4163
@zelekebekele4163 3 күн бұрын
@@samiyitbarek6205 የበሰበሰ የእርዳታ እህል እየበላህ አሁንም ፋከራ ጀግና ከሆናችሁ ምን ትጠብቃላችሁ ታድያ
@samiyitbarek6205
@samiyitbarek6205 3 күн бұрын
Komataw ,lemagn kimalam mujaliyam budaw komiche simagn ema. Anten ayinet lemagn komata 50 sew mekelb echilalehugn . Komataw fessam gura bicha be shabiya na mekelakeya na yeteleyayu hayiloch tazilesh tigraway manberkek alchalishim yihew tplf tigray mekele lay Kora Zena bilo eyesera new . Ye shint cherq, lihacham fano ke mekelakeya 3 kifle torch bicha mewagat aqitot ene abiy ke felegu bahirdar ,gonder, eyetezinanu new . Lemagn kimalam Amara komata gura bicha endehonachuh bedenib enawukalen .Rip
@MelGet
@MelGet 3 күн бұрын
Do you remember what you were saying that time? Sadly you're still preaching about war. Of course Amharas haven't been armed as TPLF. You may think that you're strong today. But that is not a solution to the problem. Let the Amhara and Tigry people come together and find a solution for a lasting peace. That is the only out. End of story.
@phoenix0000
@phoenix0000 3 күн бұрын
You are right. But IDPs need to return yesterday
@dbhddhdhh883
@dbhddhdhh883 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 24 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 8 МЛН
ጀነራል ምግበይ ዳግማይ ታሪኽ ሰሪሑ ኣብ ሽረ መካይን ነዳዲ ይመላኣ ኣለዋ
1:03:52
Papa yeh dila do ajse mein aapki behen 😢😊 #shorts
0:30
Sikha shorts and vlogs
Рет қаралды 43 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
0:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,8 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
0:10
seema lamba
Рет қаралды 22 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
0:15
Аришнев
Рет қаралды 3,3 МЛН