#Zaramedia

  Рет қаралды 37,056

Zara Media Network -ZMN

Zara Media Network -ZMN

27 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @zaramedianet
Zelle/cash app-571-622-8891
donorbox.org/support-zara-med...
gofund.me/6229ecd0
#Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea

Пікірлер: 117
@Zaramedianet
@Zaramedianet 26 күн бұрын
Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0
@unknownUnknown-lv9gb
@unknownUnknown-lv9gb 26 күн бұрын
የኦሮሞ ህዝብ ያሸንፍል ድል ለOLA!!!!!!
@finfinetimes
@finfinetimes 25 күн бұрын
Thank U so much
@milkakahssay1705
@milkakahssay1705 25 күн бұрын
Victory for the Oromo Victory for WBO/OLA ❤💚❤ From Tigray
@unknownUnknown-lv9gb
@unknownUnknown-lv9gb 26 күн бұрын
OLA ጀግኖች ናቸው
@amber-ik6nb
@amber-ik6nb 25 күн бұрын
Wawo it's a wonderful analysis!! Thank you Mrs Jall Jerena 🙌💯 Also thank you journalist Staline
@bultifayissa1342
@bultifayissa1342 25 күн бұрын
Thank you Journalist Stalin for inviting Jaal Jirenyaa Guddataa!!!! Thank you Jaal Jirenyaa for your wonderful analysis of the current situation!!!!!!!! May God bless the struggles of the Oromos and all the other oppressed people of Ethiopia!!!!!!!Thank you both for your wonderful jobs!!!!!!! God bless you!!!!!!!
@user-fb9bm6wj7l
@user-fb9bm6wj7l 25 күн бұрын
ስታሊን ዛሬ ገና ጀግና ኣቀረብክልን።
@hagosGebrehaweria
@hagosGebrehaweria 25 күн бұрын
ola ከኛ ጀግኖች ናቹህ እንወዳቹሃለን
@mutonichance3723
@mutonichance3723 25 күн бұрын
የ ኣማራ ኣመራር ፖሎቲከኛ እና የ ኦሮሚያ ፖሎቲከኛ ሰማይና ምድር!! ምርጥ ፖለቲከኛ ኣቀረብክልን እስታልን!! ቆንጆ ቆንጆ ጥያቄዎች ደሞ ኣቀረብክለት!!👌
@user-fx6ys6yd6m
@user-fx6ys6yd6m 25 күн бұрын
Welcome ❤OLA ❤
@l_oromo4424
@l_oromo4424 10 күн бұрын
So important interview Stalyn, thank you so much. Jal Jiregna Gudata is very important person about OLA.
@tesfaiteklai106
@tesfaiteklai106 26 күн бұрын
Jaal Jiree ጥሩ ትንተና ትክክል ስነፍልጠት የተያዘ ነው አመሰግናለሁ። 👍👍👍.!!!
@DavidDavid-eo1lz
@DavidDavid-eo1lz 25 күн бұрын
ያገኘው አገጣሚ ተጠቅሞ ብዙ ነገሮችን ለብሄርና ብሄረ ስቦች ማሳወቅና ብቻ ሳይሆን ለጠላትም (ፀረ ብሄር)ለሆኑት ትምህርቶች መስጠት ሲችል አልተጠቀመበትም። አዎ አንዳንድ ስዎች በተለያዩ ነገሮች ችሎታ ቢኖራቸውም የመናገርና የማብራራት ችሎታና ልምድ ላይኖራቸው ይችላል በሚቀጥለው የፕሮግራም ላይ ግን ያንን የሚያሟላ እንፈልጋለን ። ድል OLA ድል ለጭቁን ህዝቦች ሁሉ።
@unknownUnknown-lv9gb
@unknownUnknown-lv9gb 26 күн бұрын
Ola ያሸንፍል
@dawesake8472
@dawesake8472 25 күн бұрын
What a balanced explanation ! Bravo
@gibrinamesno5019
@gibrinamesno5019 25 күн бұрын
Good news for Ethiopian
@belayaastu4886
@belayaastu4886 20 күн бұрын
ዛራ በጣም እና መሰግናለን
@mobilehome3179
@mobilehome3179 13 күн бұрын
it is indeed a very interesting interview.
@tesfaiteklai106
@tesfaiteklai106 26 күн бұрын
ስታሊን ጥሩ ጥያቄ ነው :ሰውየው በደንብ100% ነው ያስቀመጠው።
@YtbarekNigus
@YtbarekNigus 26 күн бұрын
Selam
@Siingarii-h1n
@Siingarii-h1n 26 күн бұрын
Jaal jireenya guddata yaada bareeda kaniite jabadhuu
@TesfayeZergawu
@TesfayeZergawu 12 күн бұрын
All Oromoos love you jaal Giragna Gudeta
@natnaeldjalleta5197
@natnaeldjalleta5197 25 күн бұрын
Very articulate politician! Much respect ✊🏾
@gebretsadik-cv1ir
@gebretsadik-cv1ir 24 күн бұрын
ግሩም መፍትሄ ነው ያስቀመጥከው ኤርሚ
@yosefbelete3952
@yosefbelete3952 26 күн бұрын
የባለ ሥልጣናትን ቤተሰቦች ማን ነው የሚያግተው? የይልማ መገርሳን፣ ታከለ ኡማን ቤተሰብ፣ ሺመልስ አብዲሳን እናት? እንደተባለው የተደራጀ ሽፍታ ሊሆን ይችላል ግን ድርጅቱ ወዲያውኑ እርሱ እንደሌለበት ማስታወቅ ይኖርበታል ።
@gebretsadik-cv1ir
@gebretsadik-cv1ir 24 күн бұрын
ቀን ፃፍ ! ፕሮግራም መቸ እንደምታስተላልፈው ለማወቅ እንድንችል መርዘምም የለበትም
@tsegayekebede5594
@tsegayekebede5594 25 күн бұрын
ማንን እንደምናምን ተቸገርን። ይህኛው ያኛውን ፣ ያኛው ደግሞ ይህኛው ይላል።
@milkakahssay1705
@milkakahssay1705 25 күн бұрын
😂😂mengist yemibalew min yemitamen neger alew? 😂
@asfaw_70
@asfaw_70 25 күн бұрын
ይህችን አገር ግን ኦሮሞ ነጻነት ታጋዮች ነን የሚሉት ምን ሊያደርጋት አስበዉ ነዉ እንደ አዲስ ልገንባት ነዉ የምንታገለዉ የሚሉን ? የእነሱ ብቻ ፍላጎት የት ያደርሳል ?
@user-vm1fm1db8l
@user-vm1fm1db8l 8 күн бұрын
The stopping of asphalt road projects construction ???
@user-vm1fm1db8l
@user-vm1fm1db8l 8 күн бұрын
What about the : 1.Sidama? 2.Sumale? 3. 3 Southern Ethiopians ?? 4.Afar?? 5.Gambella ?? 6.B.Gumuz??? 7.Addis Ababa?? Diredawa ??? 8.Tigray?? 9.Amhara ???
@yosefbelete3952
@yosefbelete3952 26 күн бұрын
ንጹሀንን ጭፍጨፋ እና ንጹሀንን እገታስ ፖለቲካ ነው?የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ይህ ነው?
@gemechismegersa5852
@gemechismegersa5852 25 күн бұрын
ante bititagat ageritu selam yehonal ewunet atiwedim ikakam
@AtoomGudda
@AtoomGudda 2 күн бұрын
ሁሉንም፡እኔ ከልፈፀምኩ ሌላ😊ው የመንግሥት ተጠቅም ነው የምል ጭፍን አመላካክት ይንፀራቀል ።ጅሬኛ፡እውነትን ተቀበል
@EbabuHabtemariem-tm3vf
@EbabuHabtemariem-tm3vf 25 күн бұрын
አሁን አማራው አማራ ነኝ ብሎ ተነሥተው ማንም ሰይጣናዊ አራዊት የሚቆም የለም ድል ለአማራው ፋኖ
@yasinabdella8939
@yasinabdella8939 25 күн бұрын
በእርስቴ : በእኔነኝ የስልጣን ባለቤት ; በሱሪ አልባሽ ነኝ : ጥሬ ስጋ መብላት :ጠላ እና ጠጅ ማጥመቅ ያስተማርኩት : እንጀራ መብላቱንም ያመጣሁት እኔ ነኝ በሚል ትርክት ደም በከንቱ ከማፍሰስ በቀር ምንም ለውጥ አያመጣም ፋኖ
@EbabuHabtemariem-tm3vf
@EbabuHabtemariem-tm3vf 25 күн бұрын
@@yasinabdella8939 ጅል የለም መሐመድ የፈስበትን የዘምዘም ውኃ ጠጣ ፋኖ በአይናህ ብሌን እያየህው ታሪክ እየሰራ ነው
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 25 күн бұрын
@@EbabuHabtemariem-tm3vfyes fano has been killing Muslims for a long time . This time muslims have guns too, keep than in your evil mind.
@milkakahssay1705
@milkakahssay1705 25 күн бұрын
😂😂😂 bututo 😂😂😂
@EbabuHabtemariem-tm3vf
@EbabuHabtemariem-tm3vf 25 күн бұрын
@@milkakahssay1705 ሺንታም ትግሬ
@yosefbelete3952
@yosefbelete3952 26 күн бұрын
ከፍተኛ የህዝብ ቁጥር ያለው ኦሮሞ ለምንድነው ሰፊ ህዝብ የማይሳተፍበት?
@assefaabebe474
@assefaabebe474 25 күн бұрын
ለምንድን ነው OLA የሚዋጋው ፥ ኦሮሚያን አገር ላማድረግ ነው ለሚለው ጥያቄ ከኦነሠ ከፍተኛ አማካሪ የተሰጡ መልሶች: 1. ሕግ ባለመኖሩና ባለመተግበሩ ኦነሠ ጫካ ሄደ 2. የኦነሠ ዓላማው የኦሮሞ ሕዝብ የራሱን ዕድል በራሱ እንድወስን ለማድረግ ነው፤ ውሳኔው የሕዝብ ነው፥፥ 3. ለዴምክራሲ ግንባታ የሚያስፈልጉ ኢስቲትዩሽኖች ማለትም ሚዲያ፥ ምርጫ ቦርድ፥ የሰብአዊእ ድርጅቶች፤ የፍትሕ አካላት ከፓርቲ ነጻ እንድሆኑ ለማድረግ 4. ሕዝቡ የፈለገው አካል እንድያስተዳደረው ለማድረግ 5. የጠመንጃ አፌ ሙዝን ከሕዝብ ለማንሳትና ሥልጣን ክሕዝብ እንድመነጭ ለማድረግ 6. ዓላማችን አንድ ሕዝብ የራሱን ዕድል ራሱ እንድወስን ለማድረግ ነው፥፥ 7. ፍትሕ በመጣ ቁጥር ከሌሎች ጋር የመኖር ፍላጎት ይጨምራል ጓዶች OLA/ኦነሠ የሚዋጋው ነፃ የኦሮሚያ አገር ለመመስረት ነው የሚባለው ታዲያ ከየት መጣ ወይም ወዴት ሄደ? መቼም ይህም ባለሥልጣን እየሸወደ/ እየዋሸ ነው አትሉኝም፤ ደግሞ ማንን ፈርቶ ይዋሻል? ለዝህ ነው የኦሮሞ ጥያቄ መጥራት አለበት የምላችሁ:: ፖለቲካው ከአካባቢው/ ጠያቂው ጋር ለመስማማት ስል እንደ እስስት መልኩን እየቀያየረ ነው:: የኦሮሞ ጥያቄ ይጥራ: እውነቱ ይነገረን:: ፍትሕ ለተሸወዱ የኦሮሞ ወጣቶች!
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z 11 күн бұрын
ኦላም ለህዘብ ከታገለ የሚፍንና የሚገል ነገ ስልጣን ቢይዝ ኦረሞ የለሆኑትን ልክ ናዚ ጀርመን በጅሞላ የአደጨፈጨፉት ልተጨፈጭፋ ነውን የአማራ ታማሪዎችን በማፈንና በመግደል ጀግና ትባላላችሁን ገለችሁ በቢዲዮ ቀርፃችሁ ለህዝብ ማሳየታችሁ አረመኔ ነታችሁን አይገልፅንም ለማንኛም ከምትወልዷቸው ልጆቻችሁ አግኙት ነው የምንለው እኛ አማራዎች የጊዜ ጉዳይ ነው የጃችሁን ታገኛለችሁ
@cushticethiopia3133
@cushticethiopia3133 25 күн бұрын
ጥያቄው ከፋኖ ከሻዕቢያና ከህወሀት ይልቅ ለOLA ዋና ጠላቱ ብልፅግና ነው የሚለው ነው!
@yosefbelete3952
@yosefbelete3952 26 күн бұрын
ምኞት አይከለከልም ። ነፃ ሳትሆኑ ነፃነትን ትመኛላችሁ።
@nesratahir5115
@nesratahir5115 25 күн бұрын
ጃል መሮ ሞቴ ብለው በምድያ ስንቴ ስውራ በአልጀዝራ ብቢስ መሮ ቀርቤው መግልጫ ስስጥ
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z 11 күн бұрын
እባክህ ቀልዱን ተወው ከታገቱት አምልጠው የመጡም ከታገቱት ም በስልክ የምታስለ ፈልፏቸው ሲናገሩ ይሰማል እኮ ጊዜ አስቶአችሁ የበላች ኋቸው ተማሪዎች በ8 ትውልዳችሁ ዋጋ ትከፍሉ አለችሁ
@Ofiin2977
@Ofiin2977 22 күн бұрын
ባዳምብ እኒታዋቃሌን።
@meskeremberhanu6307
@meskeremberhanu6307 24 күн бұрын
1/ Is OLF he categorized it as political leader is the party led by Dawud Ibsa or they have another OLF? 2/ If they have another OLF, where is it? Who is its leader? 3/ FANO and TDF mobilized hundreds of thousands in one and two years why OLF could not do that in six years? What is their main problem? 4/ is their goal session or democratic federalism under equal dignity? Be aware self determination should not be an answer
@l_oromo4424
@l_oromo4424 10 күн бұрын
OLA needs to learn from TPLF about using diaspora. OLA is very weak using Diaspora. I know the concern that OLA has about diaspora is taking over everything because they have money and media but no one can give the recognition for diaspora. Please please, take the advantage, use diaspora, mobilize Oromo people, put someone who can meet Qeerroo with Facebook like Qeerroo used Jawar Mohammed last time, have alliance, work with TPLF or any you can trust. Also learn from Fanno about mobilizing their people. When I say learn, i am not saying you are not doing good!!!! Please understand thank you so much for understanding.... OLA is my hero❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-vl6ry5ch9j
@user-vl6ry5ch9j 24 күн бұрын
ጀግኖች ያቆዩዋት አገር ወሮ በላዎች ሲሸለሙባትና ቀስበቀስ ሲያፈርሱዋት ከማየት የባሰ ውርደት ምን አለ።
@unknownUnknown-lv9gb
@unknownUnknown-lv9gb 25 күн бұрын
አማርኛ የሚናገር እንጂ አማራ የሚባል ብሔር የለም
@helennigussie5502
@helennigussie5502 25 күн бұрын
@@unknownUnknown-lv9gb 😂😂😂😂 እያልክ ተፅናና
@mahmmudyesuf3553
@mahmmudyesuf3553 25 күн бұрын
ሥለ አማራና ኦሮሞ 16ኛውና 19ኛው ክ/ዘ እውነተኛ ታሪክና አሁን ላይ ምን አይነት መቋጫ ( fair for both) አለው ብለህ ብጠይቀው:: ለምሳሌ አዲስ አበባ 16 ኛው ክ/ዘ ኦሮሞ አልነበረም ክዚያ በሁላ ደግሞ ኦሮሞ ተጨቆነ :: where’s the true where’s the balance? ሁሉን ላግኝ ወይንም ሁሉን ልጣ ከማለት ይልቅ 2ቱን ህዝቦች የሚያስታርቅ ሚዛን አይሻልም ወይ?
@unknownUnknown-lv9gb
@unknownUnknown-lv9gb 25 күн бұрын
ትምክተኛው የአማራ ክልል መፍረስ አለበት
@SalamawtSada-de1zh
@SalamawtSada-de1zh 25 күн бұрын
?
@LijiAmhara
@LijiAmhara 21 күн бұрын
Anatihi yifrisali
@user-my9ud7bc2j
@user-my9ud7bc2j 25 күн бұрын
rakkoo biyyaa ethiopian kana keessaa jiruu biyyummaa kamituu hin bekuu motumotaa kamtuu hin bekuu mee dhugaa dubaachuuf meeree enyuutuu furmaataa lataa yeroomaa hundumaa gafiif debiin kun malif barbachiisseedhaa anii gafiinkoo wiccii gudaayii yeroo meqaa gafatee ibsaasii basee mee maltuu furmataa argatee
@user-fb9bm6wj7l
@user-fb9bm6wj7l 25 күн бұрын
ኦሮሞን የምወደው በምክንያት ነው ይሄው ፊትሃዊነት ኦሮሞ ማንንም መጫን (መጨቆን)ኣይፈልግም።
@SalamawtSada-de1zh
@SalamawtSada-de1zh 25 күн бұрын
😂
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z 11 күн бұрын
አለማችሁ እማ የአማራን ዘር ማጥፉት መሆኑን ዓለም ያቃችሁ አል ግዴለም
@desalegnkumo5693
@desalegnkumo5693 25 күн бұрын
75 Ye Oromoo temariwochon ke amet befit agito yecefecefew fando yaltewegezew Oromoo media inde Amara 10 milas silelew naw.
@etheth5034
@etheth5034 24 күн бұрын
የኦሮሞ ህዝብ የተከበረ ህዝብ ነው ❤
@hagosGebrehaweria
@hagosGebrehaweria 25 күн бұрын
በኡነት ታጋይ ጃልጅረኛ ገበዝ የፖለቲካ ብቃት ያለው ሰው ነው
@yasinabdella8939
@yasinabdella8939 25 күн бұрын
ፋኖ "እርስቴ የሚል ; ሱሪ መሽናት መፀዳዳትን ያስተማርኩት እኔ ነኝ ስልጣን መያዝ ያለብኝ : መነሻዬ አማራ መድረሻዬ ኢት/ያ " የሚል አካል ስብስብ ነው ።
@walelign14
@walelign14 25 күн бұрын
ኧረ በለዉ ድሪባ አማርኛዋ የታሸ አይደለም እንዴ? ፈተና ብንቀመጥ እሷ A ታመጣለች
@hamelmalkahsay1535
@hamelmalkahsay1535 25 күн бұрын
የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ለምድነው ከሌሎች ነፃነት ፈላጊዎች ብሄሮች በአንድነት ማይሰራ ለምሳሌ አማራ ክልል ያሉትን ብሄሮች የራሳቸውን ክልል ለመመስረት እዬታገሉ ናቸው አዊ አገው እና ወሎ ኦሮሞ ዋግ ህምራ አገው ቅማንት ከነዚህ ብሄሮች በወታደራዊ ይሁን በፖለቲካዊ መተጋገዝ አይሻልም ወይ ? ከአንድ ብርቱ ሁለት መድሃኒቱ በተለይ የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ኦሮሚያ ክልል ተወስኖ መዋጋት የለበትም አድማሱ ማስፋት አለበት ለምሳሌ ጎጃም ላይ ወሎና ሽዋ ኳሱን መጫወት ያስፈልጋል የምስራቅ አፍሪካ የፖለቲካ ተንታኝ ምሁር አቶ ዮሴፍ ገብረህይወት ምክሪ አድላይ እዩ አብዑርኻ ሲ አብ ዳማትኻ ሕዛእቲ አብልዓዮም ዝትብል ዘረባ OLA ክጥቀመላ አለዎ ።
@mahmmudyesuf3553
@mahmmudyesuf3553 25 күн бұрын
አማራን ጠላት አድርገህ መቸም እያልፍልህም እንደታገል ትኖርታለህ :: ለትግራይ እማራ ይቀርበው ነበር ;;
@SalamawtSada-de1zh
@SalamawtSada-de1zh 25 күн бұрын
መርዝ
@AtoomGudda
@AtoomGudda 2 күн бұрын
የነፃነት ታጋዮኝን አስተባብሮ መታጋል ድልን፡ያፋጥናል።
@ethiopiaethiopia2099
@ethiopiaethiopia2099 25 күн бұрын
ለምን ስለ አማራ ታወራላችሁ ስለህውሀት እና ኦኣ ይሻላችሆል በአላማ አንድ ስለሆናችሁ ፋኖ አይመጥናችሁም
@user-gi4gv9mv7d
@user-gi4gv9mv7d 26 күн бұрын
እስታሊን እንደዚ ከ OLA መጋበዝህ ጥሩ ነው
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 21 күн бұрын
ኦላ ሀገር ለመመስረት አይደለም። ኦላ የኦሮሞ ህዝብ በነጻ ውሳኔ እንድሰጥበት ለማስቻል ነው።
@unknownUnknown-lv9gb
@unknownUnknown-lv9gb 25 күн бұрын
ወሎ የኦሮሞ መሬት ነው ለምን ነፃ አወጥቱም
@habtamutamene-nd3ev
@habtamutamene-nd3ev 25 күн бұрын
it take time ,
@LijiAmhara
@LijiAmhara 21 күн бұрын
Wellow belongs to all ethnicity not just one particular tribe. Don't be ignorant like an angry dog.
@Adenew-th1yc
@Adenew-th1yc 25 күн бұрын
Stalin you don't even know how to ask relevant questions and follow up. Why you ask 1 question and listen a 30 minutes answer? Ask him about Amhara, Tigray and over all Ethiopia. We already know about Oromo struggles. Be different and challenge yor guest!
@naajanojaa7
@naajanojaa7 19 күн бұрын
የአማራ ያላችሁ ጭፈን ጣላቻ አማራ ከ50 አመት በኋላ መግስት ሆና አያቅም ሁሌ አማራን ነው ተጠያቂ የምታረጉት አማራ ምን ያድርግልህ በጣላቻ የሰከራችሁ
@user-fd9qn8rz8m
@user-fd9qn8rz8m 25 күн бұрын
ዓይኔ ነው? ጃል ጂሬኛ ሃየሎም ኣርአያን አይመስልም? መጀመርያ የሓየሎም ልጅ መስሎኝ ነበር🤭
@lubuumerga6372
@lubuumerga6372 25 күн бұрын
Zara media I respect your voice for voiceless but you are discussing with Wrong person OLF WBO high Comander .as an oromoo, I don't have any information because I have been OLF members for so many years .. however, my organization neve ever Announced we have a new high Comander Adisor
@yohannesnagari4100
@yohannesnagari4100 11 күн бұрын
Oromo don't get worked up yourself for others benefit 🎉🎉 zara is pro Tplf media, he never critisize Tplf for internal mess. No one else destroyed Olf & oromumma more than Tplf. Millions of oromo son & daughters, linked to Olf & torchered, prisnedgang & killed under Tplf regime 🎉🎉 please dont refresh our wound😅😅😅😅
@askalemengesha3717
@askalemengesha3717 25 күн бұрын
It is interesting interview. It provides clarity on their final goal, and who they are against. OLA should be aware, the current genocied and suffering of all tribes in the nation is done by Oromo! Period!! Regardless the difference among Oromo, they have the same inhuman goal. Personally, i will never view Oromo positively any more.
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 25 күн бұрын
You don’t have to. But you can’t say oromo is the Abiy Nabiy crowd. Everyone knows how the Amhara as a people were with Abiy until Pretoria. So if lump all oromo together every one knows why ? Abiy stopped killing Tegaru for you.
@wondutiruneh3099
@wondutiruneh3099 21 күн бұрын
የሰውን ልጅ ያለምንም ወንጀሉ በማንነቱ ብቻ፣ቀጥሎም የኔ ጎሳ ነው የሚለውን ለገንዘብ ብቻ ፣ በገጀራ የሚከትፍ ፣ህፃን እና መኖክሴ የሚደፈር፣ ሰውን ከነ ህይወቱ እሳት ላይ የሚያንጨረጭር፣ እና መሰል barbaric ድርጊቶችን የሚፈፅምን አካል ወኪል ነኝ ብለህ ባአደባባይ ስትቀርብ፣ አትሸማቀቅም፣? አይን ይብላህ !ባትሆንማ የኦሮሞን ህዝብ በአረመኔነት የሚፈርጀውን ድርጊት በየወቅቱ ባወገዝክ፣ ግን አንዴም አልሰማንህ ። እፈሩ፣ፈጣጣዎች !!ገና እንደ ቃዬል የንፁሀን ደም ያቅበዘብዛችሁዋል !!!
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 26 күн бұрын
Who are the innocents you are talking about? The Oromo have no interest in harming or abducting any one . OLA has one enemy and that is Abiy his PP and the Abiy Nabiy crowd if you happen to be one of the above mentioned then you are not innocent you are the enemy.
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o 15 күн бұрын
ኦሮሞ አይደል ወላይታን ሌሎቹን ህዝቦች እየወረረ ቋንቋውን እያጠፋ የራሱን ቋንቋ የሰው መሬት ወሮ እየያዘ የተስፋፋው
@asfaw_70
@asfaw_70 25 күн бұрын
ይህ ዘመን የህወሃት ዘመን ቢሆን ስታሊን የኦነግን መሪ ኢንተርቪው ያደርግ ነበር ወይ ?
@AbdulAzizIsmacil
@AbdulAzizIsmacil 25 күн бұрын
ቁም ነገር እየተወራ ሳለ አንተ ደሞ የመንደር ወሬ ታወራለህ የሆንክ ካድሬ ነገር ነህ
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o 15 күн бұрын
ኦሮሞ እና ከአማራ ተስፋፊው ማን ነው
@kingdawit3367
@kingdawit3367 23 күн бұрын
ዘላቹ አማራ ላይ አይ ጋላ ክርፋታሞች
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o 15 күн бұрын
በበታችነት ነትርክት ስለንቦና ስለተጎዳ ለሺ አመት ማገገም አትችሉም አማራ ምን ማን ሆኖ ነው የበላይ የሚሆነው ከሰው ፍጥረት የበለጠ እየመሰላችሁ ነው እንዴ የኦሮሞ ኤሊቶች።
@AbdulAzizIsmacil
@AbdulAzizIsmacil 25 күн бұрын
እነዝህ የታገቱ ተማረዎች እራሰሱ የ ሺመልስ አብዲሳና የአብይ አህመድ ኢጅ አለበት ምክኒያቱም የታገቱት ተማሪዎች ከግማሽ በላይ አስለቅቀናል ብሎ በራሳቸዉ ሚዲያ ቀርቦ ተናግሯል ስጣራ ውሸት ሆኖ ተገኘ ለማንኛዉም ህዝቡ መንቃት አለበት እኔ ከነቀሁት ቆይቻላዉ
@kingdawit3367
@kingdawit3367 23 күн бұрын
ሰው በላ አራጅ የጅህን ታገኛለህ እስከነ ግብረ አበሮችሀሰ በተለይ ኸለጋዎቹ ፈሪ ሴታሴቶቹ ቅዘናሞቹ ሽማግሌ፣ህጻን፣እርጉዝ አራጆቹ
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o 15 күн бұрын
እስታሊ ማንን ልታሰምጥ ነው ግብህ የአብይን መንግስት አዳክመህ ወያኔን ወደ አራት ኪሎ ለማሰገባት ነው ።
@mahadiamir7525
@mahadiamir7525 25 күн бұрын
የምን ተክትክ ነው የምተወረው ሸኔ ማለት 5 የአንድ መንደር ስዎች ሆነቹ ኦሮሞን ለ50 አማት ስትከፈፍሉ ሌላ ምን ስም እንድሰጠችው ነው የምጠብቁት
@asfaw_70
@asfaw_70 25 күн бұрын
አማራ ኢትዮጵያ የኔ ብቻ ነች ብሏል እንዴ ? የጋዜጠኛዉ ዝም ብሎ መስማቱ ደግሞ የበለጠ ይገርማል ! አማራ የትኛዉም የአገሪቱ ክፍል ተንቀሳቅሶ የመሥራት መብት ይኑር ማለት ተስፋፊ አያስብለዉም ! በሀይል የተቀማዉን መሬት ማስመለስ ደግሞ ተስፋፊ አያስብለዉም ! አማራ ከሞት በላይ የሚመጣበት ነገር የለም ቆሞ የሚሞትበት ዘመን አልፏል ። የአማራ ታጋዮች ለድል የሚበቁበት ጊዜ ቅርብ ነዉ ።
@abebakebede1270
@abebakebede1270 25 күн бұрын
በአንድነት ስም ይኸ ሁሉ ችግር ያመጣው የአማራ ኢሊት ነው ነገር ኢትዮጵያ የብሄር ብሄረሰብ ሃገር ነች እውነቱ እሱ ነው ።
@abebakebede1270
@abebakebede1270 25 күн бұрын
ሁሉም ሰው ማንነቱን አውቆ ዜግነት ግን ኢትዮጲያዊ ብሎ ለ 27 ዓመት መልካም ሆኖ አይተናል ነገር ግን አንድነታችንን በጠበጡ ተብሎ ህወሃት ኢሃድግ ነው ይኸን ያመጣብን ተብሎ በትግራይ ህዝብ ላይ ስንትና ስንት ጭፍጨፋ ተካሄደበት ግን ኢትዮጵያ ከዚህ ውጪ መሆን አትችልም ማንም ማንንም አይገዛም ያ ዘመን አብቅተዋል ።
@estifanoskidane4650
@estifanoskidane4650 25 күн бұрын
ኣማራ የሚባል መቸ ንሮ ነው መርየት የሚያስመልስ ኣገው ሽናሻ ቅማንት ጋፋት የሚባል ቢሄር ኣለ በስመ ኣማራ የሚነግድ ነብሰበላ ተስፋፊ የሌባ ስብስብ ጉሩብ የመስፋፋት ኣስተሳሰብ ያለው በስመ ኦርቶዶክስ የተደበቀ ነው እዚችግር የጣላት ሃገሪትዋ።
@YosanBiyya
@YosanBiyya 15 күн бұрын
Media Zetwok,.zmZ WB0❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
አንድ ጉዳይ - የኢትዮጵያ ዕዳ
1:15:29
Fana Television
Рет қаралды 78 М.
Agu 7/2024 ህዝቢ ገዛ ኣይኣተወን ቢኒ ብ ሰላም ኣትዩ ሓደስቲ ሓቤረታ
12:31
አሳዛኝ ታሪክ 5 July 2024
1:47:30
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 101 М.
OMN: Jabina moo Sodaa Mootummaa?
1:20:32
OMN
Рет қаралды 26 М.
1972 Andes Plane Crash Survivor
31:17
Nitish Rajput
Рет қаралды 2,1 МЛН
УДИВИЛА ПАРНЯ🤯👏
0:20
Бутылочка
Рет қаралды 5 МЛН
#starman #superman #viral #shorts
0:28
Starmaan
Рет қаралды 30 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
0:20
Chapitosiki
Рет қаралды 2 МЛН