#Zaramedia

  Рет қаралды 36,001

Zara Media Network -ZMN

Zara Media Network -ZMN

17 күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @zaramedianet
Zelle/cash app-571-622-8891
donorbox.org/support-zara-med...
gofund.me/6229ecd0
#Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea

Пікірлер: 85
@Zaramedianet
@Zaramedianet 16 күн бұрын
Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0
@selamnkulu2541
@selamnkulu2541 16 күн бұрын
ሰላም ስታሊን በህገመንግስቱ የተፃፈ ሪፈረንደም ጠያቂው ህግ ተከትሎ ጥያቄውን ሲያቀርብ ነው: አሁን ያ ህጋዊ አካሄድ ተጥሷል ሞቷል: ጀኖሳይድ ፈፅሞ ሪፈረንደም የማይታሰብ ነው: ወራሪ ከትግራይ ተለቅሞ ይወጣል: የዘረፈው ይመልሳል:ለፈፀመው ጀኖሳይድ ለፍርድ ይቀርባል:
@ghideyb7269
@ghideyb7269 15 күн бұрын
Great Mr.Stalin kindi million amazing analysis keep the good work. And thanks.
@abdullahihamid4738
@abdullahihamid4738 16 күн бұрын
እናዚህ በትግራይ ይህንን ሁሉ ግፍ የፋፃሙ ሕግ ከለ በህግ ሕግ ከሌላ ደግሞ without any preconditon ወጋቻውን ማግኘት አለበቸው :: አሁን በአብይ ዙሪያ የሉት በሙሉ በህዋሀት ቅም የየዙ ነበሩ አብይንም ጨምሮ ማለት ነው ያንንም ቅም በመላው ትግራዋይ ፋፃሙት ::
@AbdulAzizIsmacil
@AbdulAzizIsmacil 15 күн бұрын
እመነኝ የግዜ ጉዳይ እንጂ የእጃቸዉን ያገኛሉ እነዝህ መሃይሞች የትግራይ ህዝብ በልጆቹ ክንድ ነዉ የተረፈዉ እንጂ እነ ዳኔኤል ክብረት ዳኔኤል ኩበት ያሰቡት ሌላ ነበር ግን አልተሳካም እድሜ ለቲዲፈ
@user-vt1fi4wc6x
@user-vt1fi4wc6x 15 күн бұрын
💙💙💙👍💙💙💙
@askalekassye9307
@askalekassye9307 15 күн бұрын
❤❤❤
@AbdulAzizIsmacil
@AbdulAzizIsmacil 15 күн бұрын
ጁንታ የምትለዉ ቃል ስሰማ ወላሂ ዉስጤ ይረበሻል የትግራይ ህዝብ ለመጨፈጨፍ ዳር እስከ ዳር እንደ ብሔራዊ መዝሙር ኢትዮጵያ ህዝብ ቃሉን ሳይገባዉ እየዘመረ ትግራይ ህዝብ እንድ ጨፈጨፍ ምክንያት ሆኖዋል ዛሬ ሌላ ቀን ነዉ አብይ አህመድ ከስልጣን ተገፍትሮ እወድቃል የትግራይ ህዝብ እቀጥላል እንሻ አላህ
@leteberhanabraha6932
@leteberhanabraha6932 15 күн бұрын
አቶ ሁሉቀስላሴ ሆይ በቤትህ ያለን ሕዝብ እርስ በራሱ እያባላ ያለው ማንነው ለሆድ ማደር መቼ ነው የምታቆሙትና ይህን ድሃ ሕዝብ ሰላም የምትስጡት ልጆችህን የሞቀና የተቀናጣ ቤት በውጭ አገር አስቀምጠህ እያስተማርክ የድሃዋ እናት ልጅ ግን ሳያልፍለት የናንተን ስልጣን ለመጠበቅ ጠግቦ እንኳን ስይበላ በጥይት ይቆላል
@soud986
@soud986 15 күн бұрын
Salam deqi Tigray ❤
@yashenfalgena6247
@yashenfalgena6247 15 күн бұрын
Ye Tigray hezb enegnehen ye EBDOCH SEBESEB LEKACHEWEN SAYASAYE AYANKELAFAM!😢😢😢💪🏾
@tesfuleakemariam2023
@tesfuleakemariam2023 16 күн бұрын
የራሶ እያረረባት የሰው ታማስላለች ታየ ውድቅ ሥላሴ
@Gyoutubeme
@Gyoutubeme 15 күн бұрын
ፕረዚዳንት ሳህለወርቅ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ፕረዚዳንት ሳይሆኑ የብልፅግና ፓርቲ ፕረዚዳንት ናቸው ምክንያቱም በትግራይ በአማራና በኦሮምያ በአፋርና በሱማሌ ወዘተ እናቶችና ህፃናትሰቆቃና መደፈር ተቃውመው ወይም መፍትሄ ሰጥተውም አያውቁም!!
@asresbitew7105
@asresbitew7105 15 күн бұрын
የኢትዮጵያ ርዕሰ ብሔር (ፕሬዚዳንት) ለፕሮቶኮል ያህል እንጂ የረባ አገራዊ ውሳኔ እንዲሰጡ ሕገ መንግሥታዊ ሥልጣን የላቸውም። እንግዳ መቀበል/መሸኘት (ዲፕሎማቶችን)፣ ሲቀርብላቸው የጀኔራል የማዕረግ ዕድገት መስጠት፣ የሞት ፍርድ ብያኔን መሻር/ማፅደቅ ብቻ ነው ሥራቸው።
@user-lg8wn6ci2u
@user-lg8wn6ci2u 15 күн бұрын
Abiye leadership talent yalam
@user-mm4dg7uu6g
@user-mm4dg7uu6g 16 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@yared-jg3pz
@yared-jg3pz 15 күн бұрын
Abiy yemibal awre kaltenekele selam yelem Tigray bizu tagisual no more patience
@yashenfalgena6247
@yashenfalgena6247 15 күн бұрын
TAYE “SENZERO “ maferya !💔💔🖤
@user-sn9un6gn6f
@user-sn9un6gn6f 15 күн бұрын
Wedaki serat ahun abiy ahemd new sudanen miyasetarkew esu new yeselam sew newrgna ethiopian weteketku aweteto enkan yeselam sew lihon bewnjle mifelge sew new
@abebakebede1270
@abebakebede1270 15 күн бұрын
የነኝህ ሰዎሽ እከይነታቸው እግዚአብሔር ብቻ ሳይሆን ሰውም ተፀይፎአቸዋል በተንኮል አገር አይመራም እስቲ በመጀመርያ የገቡበትን ውል ይፈፅሙ አስነዋሪዎሽ ።
@user-wp5bx9lu3o
@user-wp5bx9lu3o 15 күн бұрын
ስታሊን ወንድሜ በ1988ዓ/ም በርታ ኮንስትራክሽን ከ ሰርዶ አፍዴራ መንገድ ስራ ለይ እያለን ኡጉጉሙ የሚባል ታጣቂ መጥቶ አጠቃላይ ካምፕ ውስጥ ያለውን ሰራተኛ ዘርፎ እና የተወሰንን ሰራተኞችን አግቶ በረሀ ይዞን ከሄደ በዃላ በሰአቱ የነበሩት መሪዎች በቅፅበት ደርሰውልን ያስጣሉንን ጊዜ ሳስታውሰው አሁን በጠራራ ፀሐይ እየታገተ የሚወሰድ ንፁሃን መጨረሻ ምን እንደሚሆን ፈጣሪ ይፍታው ።
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 15 күн бұрын
What were you doing there? May be robbing the poor Afar ??
@mensurnuru6612
@mensurnuru6612 15 күн бұрын
ተጋሩ ፋኖን ተቀካቀሉ ና የዚህን ጅምላ ገዳይ አገዛዝ ውድቀት አቀላጥፍ 😊
@zemzemmohammed7354
@zemzemmohammed7354 15 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 15 күн бұрын
Fano is the greater evil.
@GirmayAbrham
@GirmayAbrham 15 күн бұрын
Kezas 😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@mensurnuru6612
@mensurnuru6612 15 күн бұрын
@@GirmayAbrham ከዛማ ሁላችን ነጻ እንሆናለን እናንተም የስልጣን ተካፋይ ትሆናላችሁ አስርቦ የሚገድላችሁ አይኖርም
@AbelMub-cw6zo
@AbelMub-cw6zo 15 күн бұрын
Ethiopians intellectual , media people's & individual people's ! we have to stopped idiot meles zenawi ye behere poltica strategy ! Zara media also work on it if u r not working for weyane ! God bless Ethiopians
@yashenfalgena6247
@yashenfalgena6247 15 күн бұрын
Be EPRDF BIZA YENEBEREWEN KEBERE YEZO BIMOTE YESHALEW NEBERE LE SELTAN BELO ENDIHE KE MICHEMSLEK.🥲🥲💔💔💔🖤
@Odd375
@Odd375 15 күн бұрын
ገ/ኪሮስ የተባለበትን የሚያስረዳኝ ጥሩ ተንታኝ ማነዉ?
@mulemekele2022
@mulemekele2022 15 күн бұрын
እባብ ልቡን አይቶ እግር ነሳው የተባለው እኮ ዝም ብሎ አይደለም ይህ ግለሰብ ሳያይ እንዲህ የፈረደ አይን ቢኖረው ምን እንደሚያደርግ መገመት አያቅትም
@NetsanetYirga-u9k
@NetsanetYirga-u9k 16 күн бұрын
Honey i love you!!!
@aberafeyissa4410
@aberafeyissa4410 15 күн бұрын
Ahunim astella.
@abrahammelse8447
@abrahammelse8447 15 күн бұрын
Lenin we Ethiopian clearly differentiate Wyane and Tigray people thus our people. Tody Tigray people are free Under Guetachew Reda. Tigra are freely demonstrating On there leader for there leader.
@gebrekristosgebreselassie2155
@gebrekristosgebreselassie2155 15 күн бұрын
በጣም ነው የሚገርመው የኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ኣገራቸው ወደ ሲኦል ለውጠው ወደ ሱዳን ሂደው ዓብይ አሕመድ የሰላም መሪ ነው ሲሉ ለሰሚው በጣም ይቀፋል ዓብይ አሕመድ በመጀመሪያ አገሬ ናት የምትላት ኢትዮጵያ ሰላም አድርግና ለሌሎች አገሮች ችግር ከመፍታትሕ በፊት
@AbduletifA-tu7di
@AbduletifA-tu7di 15 күн бұрын
ከቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን የሰላም መሪ መሆናቸውማ ዓለም የመሰከረላቸው መስክሮም ሸልሟቸዋል ::OK
@viber907
@viber907 15 күн бұрын
We will continue blaming this guy. What is the solution my dear Stalin. ????
@abrahammelse8447
@abrahammelse8447 15 күн бұрын
Is not Wyane Melse who gave Asseb to Eissayas. Melse doing the same thing is a game.
@abrahammelse8447
@abrahammelse8447 15 күн бұрын
Who is responsible for these all mess.in Afar in Amhara for 58:37 all this mess Wyane is responssible.
@taybaMohammed-in4xv
@taybaMohammed-in4xv 15 күн бұрын
የናተ ሕገመግሥነው ያባላን ሐገሪቱ በዘረኝነት ገማች
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 15 күн бұрын
Really? What about the Amhara supermacist ideology?? You forgot that one?
@Gyoutubeme
@Gyoutubeme 15 күн бұрын
ወንበሩ ላይ ያሉ ምን ሰሩ?
@Gyoutubeme
@Gyoutubeme 15 күн бұрын
የትግራይ ህዝብ የመምረጥ መብቱን በመተግበሩ ነው ጀኖሳይጅ የተፈፀመበት እናም አሁንም በመረጠው ህዝብ የመተዳደርና መሪዎቹን የመምረጥ ዲሞክራሲያዊ መብቱ ሊነጠቅ አይገባም!!
@teklehiwottareqegnteklay
@teklehiwottareqegnteklay 15 күн бұрын
መድሃኒት
@TsegayBirhane-q7z
@TsegayBirhane-q7z 10 күн бұрын
ናይ ድያስፖራ ሓድነት ተበታቲኹ እዚ ድማ ናይ ት/ግ/ም ክድቅስን ናይ 4 + ኪሎ ትእዛዝ ተቀባሊን ተለኣኣኽን ክኮን ገይርኩሞ
@user-vk9cs1jp7w
@user-vk9cs1jp7w 15 күн бұрын
ታየ ዕድሜ ማይበግሮው የውሸት ኣባት።
@tesfayaberhe
@tesfayaberhe 15 күн бұрын
ታየ ታኝኮ የተተፋ ማስቲካ የመሰለ ድውይ ነው።😂😂😂
@medhinkeleta6698
@medhinkeleta6698 15 күн бұрын
እውነትም የአረብ ተላላኪ ቢኖር ኢቲ ነች fact
@user-vl6ry5ch9j
@user-vl6ry5ch9j 15 күн бұрын
እውነት! እዚህ ይሉኝታ ቢስ አሳፋሪ ግለሰቦች መካሪ የላቸውም?ለመህኑ ኢትዮጵያውያን ናቸው ለማለትም አያስደፍርም።ውሸታም መሪ የውሸታም መንጋ ማፍራቱ አይቀርም።
@gezunegash789
@gezunegash789 15 күн бұрын
የራሷ አሮባት የሰው ታማስላላች ያሉት አያቴ ነው ትዝ የሚለኝ
@abebakebede1270
@abebakebede1270 15 күн бұрын
እንዴ ራሱ መንግስት ቢሆን
@user-bl2db8nk7l
@user-bl2db8nk7l 15 күн бұрын
ትግሬ በዚህ መጠን ሲሆን ደስ ይለኛል።ከትግሬ ትንሽ ኮለኖል ቢኒያም ያሳስብ ይሆናል እንጂ ሌሎቺን ተዋቸው።የዚህብጤ ሞኙ ለኛም ጥሩ ናቸው
@asresbitew7105
@asresbitew7105 15 күн бұрын
ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላም ማጣት እና ተሰበጣጥሮ መኖር እጅግ መሠናክል የሆነው እን አቶ ለገሰ ዜናዊ አስረስ ሠንደው የደነገጉት ሕገ መንግሥት እና በዚህ መሠረት የተዋቀረው ዘውግ እና ቋንቋ ተኮር መሥተዳድር ነው። ለወደፊትም ሕገ መንግሥቱ ካልተከለሠ እና ሌላ ዐይነት መሥተዳድራዊ መዋቅር በአገሪቱ ካልተመሠረተ "ሰላም እና መረጋጋት" ይቻላል ተብሎ አይገመትም። ጋዜጠኛ አቶ ስታሊን፦ የዓለም ሕዝብ ነፃነቱ፣ ሰብዓዊ እና ሕገ መንግሥታዊ መብቱ ተከብሮለት በሚኖርበት አገር ኗሪ ሁነህ ስለ ኢትዮጵያ ሕዝብ "ኋላቀር የዘር ፖለቲካ ዕለት ዕለት ማውራትህ ለማንም ማሕበረሰብ አይጠቅምም"። ምናልባት ከሙያ አኳያ የኢትዮጵያን ሕዝብ ገንዘብ ያሸሹት ቱጃሮች እየከፈሉህ ሊሆን ይችላል እንደዚህ ሐፍረተ ቢስ የሆንኸው። የተማርህ ነህና ምናለቀት ሌላ ሥራ ሠርተህ ብትኖር፤ አንደበትህም እኮ ለፖለቲካ አክቲቪስትነት ምቹ አይድለህም። 🙏 ነፃ ጋዜጠኛ ወይም የሚዲያ ሰው ነኝ ብለህ በማስተባበል አክቲቪስት አይድለሁም ስትልም አታፍርም።
@samtamrat3433
@samtamrat3433 16 күн бұрын
Hypocrisy!
@user-vl6ry5ch9j
@user-vl6ry5ch9j 15 күн бұрын
እስታሊን ። እዞም ለቖታ ሕሶት ካብ ዕሱባት ሻዕብያን ካልኦትን ካብ ዲያስፖራ ትግራዋይ'ውን ክመሃሩ ዘይምኻአሎም ዝገርም እዩ።ትግራይ ክትጨፍጨፍ ዳንኪራ ዝረገፁ ሕዚ ህዝቦም እናተጨፍጨፈ ስቅ ጭጭ ማለቶም አይገርምን ዶ? ዕውር ፅልኢ ዘየዋፅእ ምዃኑ ዝተረድኡ ይመስል። አይበሉ በልቸ የድምብላል በሶ፣ ይኸው ያገሳኛል ማታ ማታ ደርሶ። በሃልትው ባዕሎም!
@tesfayagame8738
@tesfayagame8738 15 күн бұрын
የሽመልስ አብዲሳ እናት ታግተው አስር ሚልዮን ከፍለው ተለቀዋል።
@yohannesgetachew5869
@yohannesgetachew5869 15 күн бұрын
ስታሊን... ትግራይ ያለ ኢትዮጵያ አትኖርም። ዝም ብለህ ፀረ ኢትዮጵያ ጥሩምባህን አትንፋ። በእውነቱ የ KZfaq business ገበያህም ናት ምክንያቱም ዋነኛው target audience ኢትዮጵያውያን እንደሆኑ አንተም ታውቀዋለህ።
@Rachel-xy8sc
@Rachel-xy8sc 15 күн бұрын
Abi regime did care for the people and do you expect to care for Sudan? Abi is not a leader but genocider and Arab mercenary.
@abebakebede1270
@abebakebede1270 15 күн бұрын
ህውሃትም ቢሆን የትግራይ ህዝብ ከማንም ለመጣላት ወራሪ አይደለም የራሱ ነው የሚፈልገው ።
@HanaHttt
@HanaHttt 15 күн бұрын
ሥለ ህዉሀት ተይ እህቴ ጠንቅቀን እናውቃለን የትናትናዉ የዘርፉትን አንርሣም የ30አመቱን እንተወዉና ከአብይ ጋ ተመሣሣይ ናቸዉ የትግራይ ህዝብ ላልሽዉ ያሥማማል
@AbdulAzizIsmacil
@AbdulAzizIsmacil 15 күн бұрын
​@@HanaHtttየ30 ዓመቱ እንዳለ ሆኖ አሁንስ? የ6 ዓመት እስከ ዛሬ ቀን በኢትዮጵያ እየሆነ ያለ ነገር እንደት ነዉ ? በዝህ አካሄድ 30 ዓመት ብንቀጥልስ ?
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 15 күн бұрын
@@AbdulAzizIsmacilthe Amhara deserve Abiy Nabiy
@AbdulAzizIsmacil
@AbdulAzizIsmacil 15 күн бұрын
@@ebsamohamed5845 እነሱ ናቸዉ ትላንትና አብይ ሙሴያችን ክፉ አይንካ ስሉ የነበር የትግራይ ህዝብ በጅምላ በድሮን ስጨፈጭፍ አይዞሽ በላይነሽ አበበች እያሉ በትግራይ ህዝብ ደም ሲሳለቁ ነበር ዛሬ ግዜዉ ተገልብጦ ተራዉ የነሱ ሆኖዋል
@danieltesfaye9133
@danieltesfaye9133 15 күн бұрын
​@@HanaHtttእስቲ በማስረጃ አስደግፈህ አሳየን ህወሃት እደዘረፈ
@HanaHttt
@HanaHttt 15 күн бұрын
የቱ ህ ግ ነዉ ለሤቶች የሚመቸዉ?ሤቶች መሠለኝ ዩንበርሥቲ ዉሥጥ በኦነጉ አብይ ተዉጠዉ የቀሩት ወላጆች ደም እያፈሠሡ ሞተዋል ብሎ ማርድትም እኮ መልካም ነበር
@user-vl6ry5ch9j
@user-vl6ry5ch9j 15 күн бұрын
አዛዡን ለማዳን መስዋእት የሆነውን የሚስኪኑ ተራ ወታደር ደመወዝ ተቀብሎ የሚበላ አውሬ የመከላከያ አዛዥ ባለበት አገር መከላከያ የሚለው ቃል ያሳፍራል።በወሮ በላ ሽፍታና በእውነተኛ መከላከያ መሃከል ከፍተኛ ልዩነት አለ።
@Omer-uv4hv
@Omer-uv4hv 15 күн бұрын
አብይ ገና ይሄን ጅላንፎ ህዝብ ያላግጥበታል።
@birhanemebrahten786
@birhanemebrahten786 15 күн бұрын
የራስዋ ኣሮባት የሰው ያማስላል በሉ ባዕልቶም
@danielworku4883
@danielworku4883 15 күн бұрын
የምን ፕሪቶሪያ ሥምምነት? ለአማራ ክልል ከደቡብ ክልል ስልጤ ወረዳ የመጣ ሬድዋንም ሆነ ብአድን አይደራደርለትም። በአማራ ክልል ጉዳይ መደራደር ያለበት የመጀመሪያ ከአማራ ክልል በህዝብ የተመረጠ ብቻ ነው የሚደራደረው ። ከሰሜን ወሎም ሆነ በሰሜን ጎንደር በትግሬ ክልል የተወሰደው መሬት መመለሡ አይቀርም የጊዜ ጉዳይ ነው።
@danieltesfaye9133
@danieltesfaye9133 15 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@abdulkadirhasen1202
@abdulkadirhasen1202 15 күн бұрын
Stalin, Your quote " I will be the happiest man the day I see the break up of Ethiopia " Why??? Why do you hate Ethiopia so much? Will you be happy if Tigray separate? You have article #39 to separate. The rest of Ethiopians, we would like to stay together. Please leave us alone..
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 15 күн бұрын
No, no Oromo wants to stay with cannibal amhara like Worku Aytenew who wants to eat roasted flesh for breakfast no no no.
@tesfayaberhe
@tesfayaberhe 15 күн бұрын
Quoting something out of context is shear stupidity!😂
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 9 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Waka Waka 😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 6 МЛН
The thieves pulled a prank on the Policeman ! 😬👮🤣
0:38
BOGDANCHIKI
Рет қаралды 5 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
0:34
A4
Рет қаралды 6 МЛН
The thieves pulled a prank on the Policeman ! 😬👮🤣
0:38
BOGDANCHIKI
Рет қаралды 5 МЛН
My daughter always appears at the most critical moments
0:35
昕昕一家人
Рет қаралды 36 МЛН
Горилла Показала Малыша 😍
0:23
ДоброShorts
Рет қаралды 2,1 МЛН