ዛሬ የጠፋሁበትን ልንገራችሁ‼️

  Рет қаралды 10,490

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

Жыл бұрын

ለበለጠ መረጃ በ 0911207033 ይደውሉ

Пікірлер: 68
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
ለበለጠ መረጃ በ 0911207033 ይደውሉ
@mheeed5950
@mheeed5950 Ай бұрын
አሚን አገራችንን ሠላም ያርግልን ❤❤❤❤❤❤
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Жыл бұрын
እጅሽን ይባርከው ቁርጥማት አይንካሽ የኔ እናት። እውነት ነው ሐገራችንን ሰላም ያርግልን ልሑል እግዚአብሔር ሁሉም ነገር ያስጠላል ግን ከነገሮች ሁሉ በላይ እግዚአብሔር መልካም ነው እኛም እንወዳችኋለን❤❤❤
@yaz777-21
@yaz777-21 Жыл бұрын
ውይ የእንናቴ ቁርስና ቡና ትዝ አለኝ። አይ የሰው አገር ምን ቢያረጉት እንደ አገር እና እንደ እናት አያምር።
@rahelmehari1057
@rahelmehari1057 Жыл бұрын
Egegeye mereye enkuwan Dehna metachu Edme Ketena gar yestachu Egzer Ethiopian yetebek egegeye min aynet tenkarra enat nesh more and more year to come betam leyu nesh may god bless ur beloved families ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😃🙏
@messya7125
@messya7125 Жыл бұрын
የአገራችን ምግብ ያስጎመጃል አገሪ ስመጣ እሩሶ ጋ እመጣለሁ በተለይ የጶም ወጥ ጎመንእወዳለሁ ።
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
የኔ እናት ሳስባችሁ ነበር እንኳን ሰላም መጣችሁ ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያውርድልን❤❤❤🙏🙏🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
እውነት ነው ጌታ ሰላም ያምጣልን❤❤❤
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j Жыл бұрын
አሜን አሜን ሰላም ያርግልን አገራችንን ምግብ በጣም ነው የሚያስጎመጀው እጅጌ ምሪዬ እጅ ይባርክ ጎበዞች ጨዋታችሁ ብቻ ይበቃል
@msrak4498
@msrak4498 Жыл бұрын
ማሚ, ምሩ ሠላማቹይብዛ አሜን እመብርሐን,አገራችንን ሠላምታደርግልን❤❤❤
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Amen
@adissbelete403
@adissbelete403 Жыл бұрын
እጅግዬ የኔ አዛኝ ቅን እናት እጅሽ ይባረክ ከልጆችሽ አንዳቸውም አይጉደሉብሽ እድሜ ይስጥሽ ኑሪልኝ።
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Жыл бұрын
ወይዘሮ እጅጌ እኔ ተረድቼሻለሁ ስትጠፉ እውነተ ነው እሰቲእንፀልይ በየ እምነታችን በጣም ከባድ ጊዜ ነው እግዚአብሔር ይለመነን።
@user-mf3if8en5o
@user-mf3if8en5o Жыл бұрын
ማሚዬ በጣም ጀግና እናት ነሽ እግዚአብሔር በጤና ይባርክሽ!!
@azebtilaye91
@azebtilaye91 Жыл бұрын
ማሚዬ እጅሽ ይባረክ እናቴ
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
የኔ ባለሞያ እናት እንኳን ደህናመጡ እጀወት ይባረክ እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ምርየ ደህናነሽ ባይሽ ደስይለኝ ነበር ውዷእህቴ በጣምነው የምወዳችው ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
ትመጣለች በቅርቡ
@user-ur8mh9mc5s
@user-ur8mh9mc5s Жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን እውነት ነው የኔ እናት አገር ሰላም ሲሆን ነው ሁሉ የሚያምረው እወዳቸዋለሁ
@adanechwolde578
@adanechwolde578 Жыл бұрын
ሰላም ናችሁ እጅችሁ ይባረክ ብል ናል
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas Жыл бұрын
የኔ ባለሙያ የሜሉ እናት እጅዎት ይባረክ በሜሉ ሼር መጣሁ
@meriemweber7401
@meriemweber7401 Жыл бұрын
ALLAH TENA YESTACHOU
@kbkb4826
@kbkb4826 Жыл бұрын
Ewnet new ahunma besiga yasiqoritali yalew gize
@tutyruby-vp2my
@tutyruby-vp2my Жыл бұрын
Beautiful mom and sweet familys God bless you and your family forever ❤❤❤❤we loves you we need more people like you and your family Amazing talent and beautiful chef stay blessed and take care ❤❤❤❤❤❤
@abeba7037
@abeba7037 Жыл бұрын
እጅግዬ ምርዬ እንኳን በሰላም መጣቹ እጃቹ ይባረክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Amen
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 Жыл бұрын
We missed you ❤️. Thank god your well and fine.
@aminatube1474
@aminatube1474 Жыл бұрын
Maashaallaa❤❤❤❤😘😘😚
@Yodie19
@Yodie19 Жыл бұрын
እትዬ እጅግዬ ስላንቺ ምን ይባላል?እጆችሽ ይባረኩ ጤና ይስጥሽ!!ምርዬ ግን የቱን ያህል እድለኛ ሰው እንደሆንሽ ታውቂያለሽ!?እናትሽ አጠገብ ሆኖ መኖር በዚህ ምድር ላይ ምንም አይነት ተመን የማላወጣለት እድል ነው ቀን በቀን ጉልበቷን እየሳምሽ ምርቃትሽን ተቀበይ!ተባረኩልኝ!
@almutilgm44
@almutilgm44 Жыл бұрын
Welcome back. Charming and talented lady.👍🙏
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
ጎበዝ❤❤❤ ደስ ስትሉ መጣሁ
@eskedarworkneh5084
@eskedarworkneh5084 Жыл бұрын
It looks yamy
@senaittesfaye9431
@senaittesfaye9431 Жыл бұрын
በጣም ያምራል ሲታይ አራሱ እንደሚጣፋጥ ያስታዉቃል
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Betam enji
@richblessed2195
@richblessed2195 Жыл бұрын
Wow betam balemuya very good
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Thanks
@frehiwotmengistu7021
@frehiwotmengistu7021 Жыл бұрын
እዚሁ ቪዲዮ ላይ ስልክ ቢኖር አሪፍ ነበር በተረፈ በርቱ የቃልዬ እናት 👌
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
ለበለጠ መረጃ በ 0911207033 ይደውሉ
@azebgmedhin491
@azebgmedhin491 Жыл бұрын
እጅግዬ የኔእናት እዉነትሽን ነዉ አገር ሰላም ሲሆን ነዉ ሁሉም ነገር ደስ የሚለዉ
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Ewnet new
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 Жыл бұрын
ዋዉ እኔግን ጠይቄ አልገጠመኝም
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
ማሚዬ እንኳን ሠላም መጣሽ ልክ ነሽ ማሚ ሀገር ሠላም ሥሁን ነዉ ሁሉ ነገር ደሥ የሚለዉ መዳኒያለም ሀገራችን ሠላም ያርግልን
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Amen wanaw selam new
@selambelay557
@selambelay557 Жыл бұрын
ሰልክ
@sebletesfay8966
@sebletesfay8966 Жыл бұрын
ውይ አስቀናችሁኝ❤
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Ney wedegna
@tigistmekonene5826
@tigistmekonene5826 Жыл бұрын
Be ewnet zare Astawshachehu neber sigerm
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Wey des sile
@tewabechayele5062
@tewabechayele5062 Жыл бұрын
ተለቅ ያለ የፍስክ እና የጾም አገልግል ዋጋው የሁለቱንም ለማዘዝ ነው ብትነግሩን አመሰግናለሁ
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Call 0911207033
@hareggebre
@hareggebre Жыл бұрын
እንዴት እንደሚያስጎመጅ እጅ ይባርክ
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Amen amen
@asteralemu9439
@asteralemu9439 Жыл бұрын
Selam enat enqan dhen metiash agerachen ethiopa kmkera ytebkelen melkam
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Amen
@helentekle5381
@helentekle5381 Жыл бұрын
ምርዬስልኩ አይነሳም
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Ahun dewye
@sabaoslo
@sabaoslo Жыл бұрын
Sent new wgaw?
@sabaoslo
@sabaoslo Жыл бұрын
Sent new
@kerymarykery7815
@kerymarykery7815 Жыл бұрын
ትንሽ ድምፅ አይሰማም የማም
@helentekle5381
@helentekle5381 Жыл бұрын
በመጀመሪያ እንኳን ደናመጣችሁ እኔ ሙሉሻንጣ እቃፈልጋለው፣በርበሬ፣ሽሮ፣ቅመማቅሞ፣መከለሻ፣ማቁላያ፣የቅቤማንጠሪያ፣አብሽጥቁርአዝሙድ ለበለጠ ደም ስልክ ብትሰጡኝ ባወራችሁ
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
0911207033 deweyelgn
@helentekle5381
@helentekle5381 Жыл бұрын
አይነሳም
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
Esti ahuns
@usr66696
@usr66696 Жыл бұрын
ግን በምን እናገኝሻለን ዝምብለሽ ነው እያሳየሽን ከምንጎመዥ እጅሽ ይባረክ አሳዊቅን ዘመናዊትም እንዲኮ ፓውደር አሳይታ ጠፋች እሷም ከቻለች ብትልክልን ጥሩ ነው
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
ለበለጠ መረጃ በ 0911207033 ይደውሉ
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
ለበለጠ መረጃ በ 0911207033 ይደውሉ
@usr66696
@usr66696 Жыл бұрын
​​@@ejigemoyaእጅሽ ይባረክ ባለሙያ ብቻ አይገልፅሽም ❤❤❤ ሼር አረኩልሽ በርቺ
@pazionhagos4214
@pazionhagos4214 Жыл бұрын
ቅቤና ቅመማ ቅመሞች ወደ አሜሪካ ትልካላችሁ ወይ?
የሄን ከሞከሩ በኃላ ኬክ ቤት መሄድ የለም ‼️
11:11
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 11 М.
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 1,8 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
ፈረንጅኛ ቁርስ
16:45
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 38 М.
Nice okra ኦክራ (ቤሜ አሰራር
44:27
SOLYANA TUBE ሶሊያና ቲዩብ
Рет қаралды 792
ልጆቼ እንዲህ ተንከባከቡኝ
24:29
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 51 М.
ክትፎን ከእጅግ ሞያ | የዛሬን ትዕዛዝ አብረን እንስራ
9:23
Ethiopia - ቱርክ ጠቅላዩን ወጥራ ይዛለች!
10:24
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
ለነገ ቁርሳችሁ መላ ልስጣችሁ  || እንቁላል ተሞሽራ
12:09
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 14 М.
Sugar Free 100% NATURAL Sweets, Kept for Years
15:05
Kənd Həyatı
Рет қаралды 6 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 1,8 МЛН