ZEKARIAS TADESSE || Zor beye Sayew || ዞር ብዬ ሳየው Amazing New Ethiopia Protestant Song 2020

  Рет қаралды 370,937

HONEST PICTURES

HONEST PICTURES

4 жыл бұрын

#honest_pictures #zekariyas #cover_song #ዞር_ብዬ_ሳዬው
Follow Us
🎥Face Book👇
/ honest-pictures-
🎥Telegram👉t.me/honest_Pictures
Honest Pictures 📲 +2519 11 18 50 28
Email👉honestpictures7@gmail.com
⭐️Thank You For Visiting Our KZfaq Channel and Please subscribe To get Daily videos of worship, Praise videos, Song Covers.
🙏MORE BLESSING🙏

Пікірлер: 260
@dasosoda6968
@dasosoda6968 3 жыл бұрын
Wey zeki yet neberk eskezare orthodox behonm derjen betam new mewdew antem degmo bedenb zemerkew zemenh yebarek best
@dr.tesfayemolla3367
@dr.tesfayemolla3367 3 жыл бұрын
አቦ ተባረክ!!!! ልሳንህን እግዚአብሔር ይባርከው!!! ብዙወችን ከሞት አፋፍ ይመልስበት!!!!!
@dagmawitilahuntube8601
@dagmawitilahuntube8601 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ከለር ድንቅ አዚያዚያም የተረጋጋ ውስጥን ሰርስሮ የሚገባ አቀራረብ 👏👏👏ጌታ ይጨምርልህ
@beraeyassefa7400
@beraeyassefa7400 2 жыл бұрын
ብዙ ውጣ ውረድ ከእሳት የተነጠቀ ትንታግ የጌታዬ ልጅ ወንድሜ ዘካሪያስ አባቴ ይባርክህ።
@aronbihone2562
@aronbihone2562 4 жыл бұрын
**ዘኪ ባለክራሩ**ከዝላይ አውጥተህ ስላንበረከከን ተባረክ ሮክን ከቤተክርስቲያን ተባሮ የሚወጣበት ዘመን እናፍቃለሁ!!
@ZekariasTadesseOfficial
@ZekariasTadesseOfficial 4 жыл бұрын
#አንተ_መልካም_ነህ #በዚህ_ጊዜ_ከእግዚአብሔር_ጋር_በጸሎት_እንድንቆይ የሚያደርግ አምልኮ ነው 👉ሙሉውን ሰምተው ይባረኩበት #ሊንኩን_ይጫኑት kzfaq.info/get/bejne/pqxjmsapy7ObZKM.html
@fasicatube9733
@fasicatube9733 3 жыл бұрын
ዞር ብዬ ሳየው ያሳለፍኩትን አሜን ጌታ ባይረዳን ጉዳችን ነበር
@wodehord7063
@wodehord7063 4 жыл бұрын
አቤት ያሳለፍኩት አሁንም እያለፍኩበት ያለው ሳስብ በራስ አቅም አይደለም ግን በሱ አይል እስከ ዛሬ ደሪሻለው ስሙ ከዘላለም እስከ ዘላለም ይባረክ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተባረክልኝ ፀጋው እጥፍ ይብዛልህ
@tgalextubemeheret
@tgalextubemeheret 3 жыл бұрын
ጌዜ ሲኖረኝ ከስራ በኋላ በአንተ መዝሙር በጣም አፅናናለሁ ተባረክ በተለይ በውጭ የምንኖር እነደዚህ መንፈስ ያለበት አምልኮ በጣም እንባረካለን ተባረክ ወንድሜ ዘካረያስ
@nancybailey2419
@nancybailey2419 4 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ዘካርያስ : በቅርብ ነው በጌታ የሆኩትና : አልፎ አልፎ በማርሲል Tv ላይ ሲያቀርቡህ አያለው :: በዩትብ እንዳላምጥክ ስምህን አላውቀውም ነበር : ዛሬ ግን ክብር ለጌታ አገኘሁክ:: እናም መዝሙሩ ያለፈ ህይወቴ ያስታውሰኛል ::ዘወር ብዬ ሳያው ያሳለኩትን አባጣ ጎርባጣ ጉድጓድ ገደሉን😭😭😭 ተባረክ ወንድሜ 🙏🙏 እንድበረታም ፀልይኝ
@tewodrosemekonenn9563
@tewodrosemekonenn9563 3 жыл бұрын
የአገልግሎትህን ፍሬ ፈጣሪ ይባርክልህ!
@admathewos
@admathewos 4 жыл бұрын
ዞር ብዬ ሳየው ያሳለፍኩትን አባጣ ጎርባጣ ጉድጓድ ገደሉን ማመን ይሳነኛል ሀይልስ ኬት አገኘው ለካስ ኤልሻዳዩ ደግፎኝ ቆሜያለው
@tgalextubemeheret
@tgalextubemeheret 3 жыл бұрын
,ዘኪ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ ከጌታ ጋር ይለቅ በብዙ በረከት ተባረክ
@senaitajema3531
@senaitajema3531 4 жыл бұрын
ዘኪ ተባረ ክ እውነት ነው ሰነጠራው ዬትም የሚገኝ ጌታችን ኢየሱስ የእግዛብሔር ልጅ አማላጃችን ንጉሳችን ሁለእንተናችን ስሙ ይባረክ ጌታ እኮ ነው ከልባችን እንቅረበው ሰውን ጣኦትን አናስገባ ብቻ ደረሽ ነው ቃሉን እንስማ የኢየሱስ ልጅ ነኝ
@godlovesus404
@godlovesus404 4 жыл бұрын
ማመን ይሳነኝል ሀይልን ከየት አገኘው ለካ ኤልሻዳዬ ጠብቆኝ ቆሜለሁ
@segank3747
@segank3747 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen tebarek wendmi hayl. Keyt tegene ygermal leka gita ybarek lezelalem haleluya elllllllll
@zechariasmulugeta
@zechariasmulugeta 3 жыл бұрын
Zeku wedagye kale yelgnhem tebarke!
@lehyawnessebho6498
@lehyawnessebho6498 4 жыл бұрын
ተባረክ የሚቀርም ፀጋ
@endmerchanal504
@endmerchanal504 4 жыл бұрын
የህን መዝሙር በስንት ጉድ አገኘሁት አንተ ዘምረኸው እንደሰማሁት አስታውሸ በርእሱ ስፈልግ ዋልኩ bless you dear
@likeeldushows3692
@likeeldushows3692 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ መንፈስ ያለበት መዝሙር ተባረክ ወንድሜ
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 4 жыл бұрын
በዚህ መዝሙር ውስጥ ካሉ ስንኞች ዛሬ አንደትናንት ባይሆንም የማልፍበት አለ ጌታሆይ በቃ እንደምትል አምናለሁ አይቀርም እንድሁ
@lemitesgera8038
@lemitesgera8038 4 жыл бұрын
Amen ,zorbiye sayewu yasalefkutin alamenewum
@taressachemeda6896
@taressachemeda6896 3 жыл бұрын
God bless you brother zekarias
@Emmanueloff
@Emmanueloff 4 жыл бұрын
ብቻዬን ትቶኝ አልሄደም ጌታዬ ላንዳፍት ትቶኝ አልሄደም ጌታዬዬዬዬ....wuuuuu u r blessed!
@genetteklezghi1057
@genetteklezghi1057 4 жыл бұрын
I can't stop listening this blessed song zeki blessed you are annointed . Tebarekelin. From Eritrea
@maazapubliccell1905
@maazapubliccell1905 4 жыл бұрын
Tebarek yebzalhi amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnamen amennnnnn
@jhonytube2513
@jhonytube2513 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዝማሬ
@elsabekele4790
@elsabekele4790 4 жыл бұрын
nefs alkerelignim ekoooo hule zemir
@mulukentamirat9553
@mulukentamirat9553 4 жыл бұрын
ለብቻየ ትቶኝ አለሄድም ጌታዬ
@meronwolde6520
@meronwolde6520 4 жыл бұрын
Amen Amen amen 🙏
@serkalem55
@serkalem55 4 жыл бұрын
አሜን፣ እግዚአብሔር መልካም ነው ታሪክን ይቀይራል። የደከመ ሕይወቴን በቃሉ ቀየረው። አሜን፥ አሜን
@user-fk2db6rj8h
@user-fk2db6rj8h 4 жыл бұрын
አሜንንንንን አሜንንን አሜንንንንንን እግዚአብሔር መልከም ነው
@astertolawaq5234
@astertolawaq5234 4 жыл бұрын
የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።ድንቅ የአምልኮ መንፈስ ያፈሰሰልህ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ።አሁንም ይጨምርልህ።
@mandelayehnew4566
@mandelayehnew4566 4 жыл бұрын
ወንድሜ ዘካሪያሰ ይህን የመዝሙር ፀጋ የሰጠህ ጌታችን ይባረክ መፅናናት ሆኖልኛል።
@tesfayemammo4481
@tesfayemammo4481 2 ай бұрын
ይህ መዝሙር የደረጀ ከበደ ነው ። ዘካርያስ ጥሩ ዘምረኸዋል ግን የሰጠህ ሲሉህ ባልተሰጠህ ላይ ዝም አትበል የደረጀ ነው ብለህ ተናገር ለሱ ነው የተሰጠው። ኦሪጅናሉም ይኸው kzfaq.info/get/bejne/jrt4mcqjt7K8cpc.htmlsi=37L_D3EpYTd5sOlB
@user-hp1th6rz4j
@user-hp1th6rz4j 4 жыл бұрын
ዘኪ እ/ር ይባርክህ በጣም ደስ በሚል እና በሚባርክ ቃና ነው የዘመርከው
@yimenashuwendimgizaw6589
@yimenashuwendimgizaw6589 4 жыл бұрын
ሀሌሉያ
@abinetbizuneh8751
@abinetbizuneh8751 4 жыл бұрын
የምንወደው ድንቅ መዝሙር በድንቅ አቀራረብ። ተባረኩ!
@israelmiso5552
@israelmiso5552 4 жыл бұрын
Wow Wow Very Good Berta Betam Yimechal
@tamirathaileyesus314
@tamirathaileyesus314 2 жыл бұрын
Yep
@eslitema4604
@eslitema4604 4 жыл бұрын
zeki hayale zemeneh yebark ahunme yebezaleh
@ethiopia7131
@ethiopia7131 4 жыл бұрын
Ameeeen. Ameeeee. አበብዬዬዬዬዬዬ💔💓😢😢😢 ሁሉ አለፈ ተበርክ
@almazabraham2597
@almazabraham2597 4 жыл бұрын
Amlak abzto yibarekh. Imba iyefesese yemiyaznana mezmur new. Mn libelh tebatek
@asterfitsumbirhan942
@asterfitsumbirhan942 3 жыл бұрын
ተባረክ!!!!
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 4 жыл бұрын
በርታ ዝግ ያሉ መዝሙሮች ነው አድማጭ የናፈቀው
@boanergesmovement4978
@boanergesmovement4978 4 жыл бұрын
Baayyee bareeda jabaadhu
@ednasamuel9312
@ednasamuel9312 4 жыл бұрын
እየሱስ የበረሀ ወዳጅ ነህ ዞር ብይ ሳየው 😭😭😭
@christambassadorgeneration3600
@christambassadorgeneration3600 4 жыл бұрын
Zekiye ተባረክ ሁሌም ድንቅ የሆነ አምልኮ
@user-tp6up4dr9b
@user-tp6up4dr9b 4 жыл бұрын
አሜንንንን አሜንን ሃሊሉያ የጌታ ስሞ ይባርክ ያአባቲ ብሩክ ዘመንህ ይባርክ
@abigiyatewodros9558
@abigiyatewodros9558 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤techelal egziabher yebark zeki tariken zemerkw
@SarahSarah-oh6pz
@SarahSarah-oh6pz 4 жыл бұрын
ተባረክልኝ ፀጋው ይብዛ እውነት ነው ክብር ለእሱ ይሁን ደኬመኝ ሰለቼኝ ማይል ጥበቃው የበዛልኝ ጌታ
@birhanunegalign6169
@birhanunegalign6169 3 жыл бұрын
ተባረክ ጸጋውን ያብዛልክ ወንድሜ
@nebiyubenta8067
@nebiyubenta8067 4 жыл бұрын
ደስ ሚል ኣዘማመር ደስ በሚል ድምፅ...በቃ ምን ልበልህ ተባረክ።
@user-hd3to9vy7e
@user-hd3to9vy7e 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን የማይታለፍ የለም በእግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ተበረክ እግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ
@bettybbc777
@bettybbc777 4 жыл бұрын
ብቻችንን የማይተወን እግዚአብሔር ይመስገን
@emebetshibiru
@emebetshibiru 3 жыл бұрын
GETA YEBAREKEH ETEF YEBAREKE WENDEME TABAREKEBETALEHU
@Nevinhope
@Nevinhope Ай бұрын
እኔ ክርስትያን ኦርቶዶክስ ነኝ በመዝሙርህ በጣም ነው የምደነቀው እና የምጽናናው ተባረክ የኔ ወንድም
@yemiesa7925
@yemiesa7925 4 жыл бұрын
ዋዉ ገራሚ መዝሙርና አቀራረብ ጌታ ይባርክህ
@selamawitabraha402
@selamawitabraha402 4 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeen halleluja egizieabheer yemesgen Zekey tesga egizieabheer yechiemerlh
@temasgenliranso8426
@temasgenliranso8426 4 жыл бұрын
Zak geta zamenin yiberaki🙏🙏🙏
@user-pu5dz4sn7d
@user-pu5dz4sn7d 3 жыл бұрын
Ameennn
@netsanetshamebo2324
@netsanetshamebo2324 4 жыл бұрын
tebarek!
@sabapaulosofficial2919
@sabapaulosofficial2919 4 жыл бұрын
ለካስ ኤኤልሻዳ......... ሀሌሉያ አሜን
@grandpapapa7707
@grandpapapa7707 4 жыл бұрын
Im touched by this worship ..... min aynet menfes new bezih lij lay yalew. zemenihe yelemlim man of God. uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu thx Eyesus!
@vivialord5260
@vivialord5260 3 жыл бұрын
kibir legeta.yihun amen
@mesertkifle233
@mesertkifle233 9 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ስሙን አከብራለው እየሱስ
@senaitajema3531
@senaitajema3531 4 жыл бұрын
ዘኪ ተባረክ ፀገውን ያብዛልህ ጌታ ከዬት ያወጣህ ያወጣን ሥርዓቱን እንማር ዘንድ ያስጨነቀን ለመልካም ሆነልን ለክብሩ እንድትዘምር አደረገህ ማለዳ ማለዳ አድስ ዝማሬ በአፌ ይጨምርልሕ ተባረክ
@telahounzegueye8039
@telahounzegueye8039 3 жыл бұрын
አሜን አለፈ ያዘመን !!!!!!! ተባረክ
@Natoldinka173
@Natoldinka173 4 жыл бұрын
Ur are anointed man bless u
@medaniyasu3649
@medaniyasu3649 4 жыл бұрын
So blessing
@user-zs4yb6xz7p
@user-zs4yb6xz7p 4 жыл бұрын
😭😭😭😭amennn kibir le geta le eyesus yihun tebareki birother
@atekeletfiker3824
@atekeletfiker3824 4 жыл бұрын
Tebarek betame mewedew mezemur nw 🙏
@salametshefarawe1055
@salametshefarawe1055 3 жыл бұрын
ቆንጆ መዝሙር ተባረክ
@eyaelalemayehu1218
@eyaelalemayehu1218 4 жыл бұрын
Ufffff siwodih eko tebarekilgn 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@wonditigebremichael16
@wonditigebremichael16 4 жыл бұрын
ዘኪ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ:: የመዝሙሮችን ኦሪጅናል ዜማ ሳትቀይር ስለምትዘምር በጣም ተባረክ
@alemtsehayjesus9731
@alemtsehayjesus9731 4 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ የሚል መዝሙር ጌታ ፀጋው ያብዛልህ♥️😘
@yarimilli7407
@yarimilli7407 4 жыл бұрын
Enen emigrmgne egzabhare new ye fikru bezat endet denke new
@liyaberhanu5406
@liyaberhanu5406 3 жыл бұрын
WaW Danke dir 🙏🙏🙏🙏❤
@fikreforsido4254
@fikreforsido4254 4 жыл бұрын
Amen Amen geta zemenihn yiberik zakiye
@user-jx2up5gf4v
@user-jx2up5gf4v 4 жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ ውስጥን ሰርስሮ እንዲገባ አድርገክ ነው የዘመርከው አቤት እርጋታው
@senaitajema3531
@senaitajema3531 4 жыл бұрын
ዘኪ ጌታ ይባርክህ እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል ከቲቢያ ከፋንድያ ያነሳል እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው ት.ናሆም1:7 ጌታ ኢየሱስ ይባረክ መዝሙርና መስጋና ብቻ ነው ከሰው የሚፈልገው ሁሉ አለው ዘማሪዎች ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ
@senaitajema3531
@senaitajema3531 4 жыл бұрын
GOD BLESS YOU I LVOE THIS SOUND FABULAS SING SONG የኢየሱስ ልጆች በስብከት በመዝሙር በአምልኮ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከነጥቅሱ መልስ በመስጠት 1oo% 1ኛ ጌታ ይበረክ
@ZekariasTadesseOfficial
@ZekariasTadesseOfficial 4 жыл бұрын
God bless u!
@genetiyob7893
@genetiyob7893 4 жыл бұрын
ameen ameeeen ameeen Zoribiye saw yasalfekut 😥😥 God Bless You Bro 🙏🙏🙏🙏
@workaferahuteffera5796
@workaferahuteffera5796 4 жыл бұрын
Geta yebarekehe! "aba bete geba...." touch my heart & i can sense & feel it! halleluja
@dammedammu7018
@dammedammu7018 4 жыл бұрын
Amen Amen hallelujah
@wedemulat1430
@wedemulat1430 4 жыл бұрын
Amen Amen Halleluja tebarek😭😭😭😭😭😭😭👍👍👍👍🙏🙏🙏
@eamenamenamen2528
@eamenamenamen2528 4 жыл бұрын
God bless you
@ProphetessTirhas
@ProphetessTirhas 4 жыл бұрын
I love this blessed Mezmur..may God bless you more and more buruk!
@yordaumnevin2768
@yordaumnevin2768 2 жыл бұрын
Amen ኣሜን በእግዚአብሔር እምላክ ከሁሉም እሳት ኣመለጥኩኝ እና ተጽናናሁ
@user-fk2db6rj8h
@user-fk2db6rj8h 4 жыл бұрын
ተባረክ
@fevenkahsai4174
@fevenkahsai4174 3 жыл бұрын
God bless you abundantly bro
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 3 жыл бұрын
GBU more and more ! ! !
@godanaatheloved445
@godanaatheloved445 4 жыл бұрын
Blessing worship with amazing voice and talent! God bless u brother!
@seblealemu9108
@seblealemu9108 4 жыл бұрын
Tbarki
@alemtsehayyallew6074
@alemtsehayyallew6074 3 жыл бұрын
Hayelen kyet Agegeuh ? Elshadayu Egzabhare degafeya honelege ! AMEN 🙏👋❤ Blessings ! Brother
@halimaabdurahman8945
@halimaabdurahman8945 4 жыл бұрын
Zekishaye zemenh yibarek
@user-ss4tn2ps2x
@user-ss4tn2ps2x 4 жыл бұрын
Amen Amen Geta eyesus yitabaraka yihuni Ameeeen Ameeeen Tabaraki Tabaraki
@danieldemisse3860
@danieldemisse3860 4 жыл бұрын
Good song
@dagmawettamiru5808
@dagmawettamiru5808 4 жыл бұрын
Amen bitam selam alew zekiya tebarek
@bonketd1954
@bonketd1954 4 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@raheljabamo8300
@raheljabamo8300 4 жыл бұрын
tebarek
@betigirma7042
@betigirma7042 4 жыл бұрын
ዋውውው ሀሌሉያ ዘመንህ ይለምልም ክብር ለጌታ
@blengebreselassie3371
@blengebreselassie3371 4 жыл бұрын
Semechew yemaltegbew mezmur Tebarek brother!
@amanuelsolomonofficial6556
@amanuelsolomonofficial6556 4 жыл бұрын
Wonderfull Song 🙏🙏🙏😔🙏🙏🙏
@Yorda-
@Yorda- 4 жыл бұрын
Aseyyy des yemil mezmur tebarek 🙏 misganaye yidresih Eyesusa ameseginalew ♥️🙏♥️💖🙏
@tesfahiwetbeyene6998
@tesfahiwetbeyene6998 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 186 МЛН
ያሳለፍኩት
11:26
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 426 М.
Dereje Kebede zor biye sayew (Lyrics video)
4:16
Gospel for all
Рет қаралды 52 М.
Amharic Mezmur non stop collection
43:58
Glory 4Christ
Рет қаралды 190 М.
Endet Yehonal Alelem (እንዴት ይሆናል አልልም) - Samrawit Caesar
13:41
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 2,4 МЛН
Yohannes Girma - Menor
12:05
YohannesGirmaVEVO
Рет қаралды 449 М.
ዞር ብዬ ሳየው
5:11
Yisakor DEBISO
Рет қаралды 64 М.
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН