ነገዎ ለረጅሟ የኔነሽ የፍቅር ጥያቄ አቀረበላት?. ብንጋባ ደስ ይለኛል

  Рет қаралды 1,175,085

Zena Jokers

Zena Jokers

2 жыл бұрын

ነገዎ ለረጅሟ የኔነሽ የፍቅር ጥያቄ አቀረበላት?. ብንጋባ ደስ ይለኛል

Пікірлер: 2 100
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ደስሲል እንኳን ተገናኙ እውነት ይጋቡ የምትሉ 🖐️አውጡ 🙄🤣🤣🤣
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 жыл бұрын
እህቴ ቤተሰብ አድርጊኝ እማዬ🙏🙏
@user-on3uj6jk1j
@user-on3uj6jk1j 2 жыл бұрын
ግን ክርስትያን ኣትመስልም ሰትዮ
@tiruworktadese2427
@tiruworktadese2427 2 жыл бұрын
Let them sit please
@mulubirara7956
@mulubirara7956 2 жыл бұрын
@@user-on3uj6jk1j እንዴት??
@ghyff4933
@ghyff4933 2 жыл бұрын
አይኮመታተሮች በቁመንሥለተገናኙ ይጋቡትላላችሁ ዋናው ፌዚካሊ አይደለም ለትዳር መነሻው ሤቶችየ
@user-fb6oz8rd1c
@user-fb6oz8rd1c 2 жыл бұрын
ልጅቷ አዋቂ ነች አላህ ይጨምርላት ቁመት ብቻ ሳሆን ጭቅላትም አላት
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 жыл бұрын
እሱስ ጭቅላት የለውም ለካን ተመዟል😂😂
@whenimbored8404
@whenimbored8404 2 жыл бұрын
@@aaegrnshnea1331 ክክክክ
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 2 жыл бұрын
በትክክል በሳል ናት እሱ ግን ጅል ቢጤ ነው ልብ ያጥረዋል
@saaara7869
@saaara7869 2 жыл бұрын
ጌታ,,ተቀበል,,ትለዋላች,,ክክ
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 жыл бұрын
የኔ እናት በእግዚአብሔር ላይ ያላት እምነት ደስ ሲል 💞
@tibebuzeleke4531
@tibebuzeleke4531 2 жыл бұрын
ስሜታዊነት እና ምክኒያታዊነት ይለያያል። እባካቹሁ ሆ ብላቹህ አትገፋፏቸው፤ ምክኒያቱም እናንተ የነሱን ትዳር ስለማትኖሩላቸው!!!!!
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 жыл бұрын
ግን እኮ በቁመት ብቻ እኩል ስለሆኑ ጥዶች ይሆናሉ ማለት አይደለም ትዳር ከአምላካችን ነዉ አሱ ደግሞ በጣም ልጂ ይመስላል እግድህ በህደት ሚሆነዉን አድላይ ናያለን በርቱ ልን ትልቅ ቦታ እደምትደርሱ ባለሙሉ ተስፉ ነኝ❤🙏
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n 2 жыл бұрын
@@addisababanazareth1525 እር እሱ 24 ነው እድሜው ገና ያድጋል እሷ 30 ናት
@genettube277
@genettube277 2 жыл бұрын
Ewnetnew
@user-kc4bm8th7r
@user-kc4bm8th7r 2 жыл бұрын
ይሁን እጂ በቁመታቸው ምክንያት ትዳር ሥላጡ አሁን ደሥተኛ ናቸው።
@user-ok2tv2dw3i
@user-ok2tv2dw3i 2 жыл бұрын
አይማጣጠኑም መለቴ በእድሜ ትበልጣወለች
@AlphaHTube
@AlphaHTube 2 жыл бұрын
@@user-ok2tv2dw3i ምርጫኮ ሲኖር ነው ውዴ
@AGMediaEri
@AGMediaEri 2 жыл бұрын
ሴትዋ ዋውውው Confidence 100% Briliant 100% ትለያለሽ!
@deboamare5171
@deboamare5171 2 жыл бұрын
የኔ ባለ አ እምሮ ሰይፉ ላይ አይቼያት ነፍስ አልቀረልኝም !! አሁንም ያስቀደምሽው ጌታ ይቅደምልሽ መልካም ይሁንልሽ በርግጠኝነት ብስል ነሽ ቁመት ብቻውን ትዳር አይሆንምና ልክ ብለሻል !! ፈቃዱ ከሆነ ይሁንላችሁ ይስመርላችሁ !!!
@tegistubeyene6431
@tegistubeyene6431 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፤ሴቷ ብልህነትሽ በጣም ይገርማል በእርግጥ ብልህነት ለሴት ልጅ ስጦታዋ ነው ፤ነገዎ ለትዳር ሲጠይቅሽ ፈቃደ እግዚአብሔር ይሁን ማለቷ ካለ እግዚአብሔር ፈቃድ ምንም እንደማይሆን አስተማርሽን ፤እግዚአብሔር በፍቅር በጸጋ በበረከት ቤታችሁን ይሙላ።
@birukgirmay3594
@birukgirmay3594 2 жыл бұрын
ልጅቷ የሰማይና የምድር ያክል በአስተሳሰብ በመንፈሳዊነት ትበልጠዋለች።
@Dimbi378
@Dimbi378 2 жыл бұрын
Betam
@genethabeshawit371
@genethabeshawit371 2 жыл бұрын
ጵንጠ
@heavenbirhane4532
@heavenbirhane4532 2 жыл бұрын
I agree 💯
@Fact1-o6
@Fact1-o6 2 жыл бұрын
በጣም በሳል ናት በእውነት ወድጃቻለሁ።
@merontaye8723
@merontaye8723 2 жыл бұрын
ውይይይ ጉድ እሳብስል ያለችናት በአነጋገራ መንፈሳዊ ነገራ አበስ ገበርኩኝ ያደነቃችሃት ልክ እደሳው ናቹ እኔ ያሳፍረኛል እድህ አይነት እሸቱ ዶኪትዩብ የሚቀርቡት ነጥቀዋል ክክክክክ
@fozitube4459
@fozitube4459 2 жыл бұрын
ቆንጆ ልብሥ ተለክተሽም ቢሆን አሠፍተሽ ቀሚሥ ነገር ብትለብሽ በጣም ዉብ ቆንጆ ነሽ የግል አሥተያየቴ ነዉ
@h.g3326
@h.g3326 2 жыл бұрын
እኮ
@biniamamanuel214
@biniamamanuel214 2 жыл бұрын
የእግዚአብሄር ሴት ነች ለሀገርም በረከት ናት አስተዋይ እግዚአብሄርን መፍራት ማለት በነገር ሁሉ እግዚአብሄርን ማስቀደም ነው ተባረኩ በጋራ ጸልዩ ያሳካላቹ ፈጣሪ
@ownerowner2993
@ownerowner2993 2 жыл бұрын
የኔ የዋህ መልስሽ ትክክል ነው ትዳርን እግዚአብሔር ነው የሚመሠርተውና መመዘኛም ቁመት ብቻ አይደለም አንተም ፀልይ እኔም እፀልያለሁ።
@officialtube1527
@officialtube1527 2 жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነብያችን ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም ❤
@neimabintabuyasin5835
@neimabintabuyasin5835 2 жыл бұрын
Salallahu aleyhi wassallam
@emebet591
@emebet591 2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ቤተስብ እንሁን እህቴ
@hawahawa8959
@hawahawa8959 2 жыл бұрын
ፊዳካ አቢ ዋኡሚ ያረሱለላህ
@meditube4525
@meditube4525 2 жыл бұрын
ሠለላህ አለይሂ ወሠለም
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 2 жыл бұрын
በጣም😘😘😘👍👍
@fkrtech
@fkrtech 2 жыл бұрын
በስሜታዊነት ትዳር አይጀመርም በማሰብ እንጂ 😳አስቡበት
@almaztekla2540
@almaztekla2540 2 жыл бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን ከእውነት ስርአትዋ ደስስስ ይላል እሰይ የእግዚአብሔር አምላክ ስራው ድንቅ ነው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የጎደለውን ይሙላበት ደስ ትላላችሁ አቤት
@marie-thereseyobo5559
@marie-thereseyobo5559 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ያለኝ በጣም በእምነቷ የጠነከረች ናት በተለይ በቅድስና ሕይወቷ ጌታ ይባርክሽ ይብዛልሽ።
@makdessbpower4676
@makdessbpower4676 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ናት እንፀልይበት አለችው
@beroali3837
@beroali3837 2 жыл бұрын
m
@haninalamiri5459
@haninalamiri5459 2 жыл бұрын
Des sitiluu
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 жыл бұрын
የኔ ነሽ ደስ ስትይ በአምላክሽ አትደራደሪም ከነድምፅሽ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ ጌታ ቢፈቅድ እና ከነገዎ ጋር ትዳር ይዛችሁ ልጅ ብትወልዱ ደስ ይለኛል 😍
@genetabay8968
@genetabay8968 Жыл бұрын
ሞዴል መሆን ትችያለ
@genetabay8968
@genetabay8968 Жыл бұрын
የእንኳን ቁመት ለኔ በስጠኝ❤❤❤
@genetabay8968
@genetabay8968 Жыл бұрын
እደለኛ ነሽ እንኳን ባረገኝ
@samritube645
@samritube645 2 жыл бұрын
ሁሉም የፈጣሪ ስራ ነው ሴትዋ በይበልጥ አስተዋይ ነች ንግግርዋ እርጋታዋ አንደኛ ነች ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይርዳችሁ
@justme13203
@justme13203 2 жыл бұрын
እየነገረችው አሁንም አሁንም " አላገባሽም እየፀለይኩ ነው " " እጮኛ የለሽም " 🤣🤣🤣🤣🤣 በይ ደቂቃው የሚጠይቃት በዛላይ ብትቀመጡ ምንአልበት ግን ቁምነገር በጣም አስተዋይ ናት እግዚአብሔር ላይ ያላት እምነት ፈጣሪ ይርዳችሁ::
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 2 жыл бұрын
_ልጁ እንዴት ደስ እደሚል ለሷ ክብር ሲሰጥ በጣም ጎበዝ ልጅ ነክ_ _የእግዚአብሔር እጅ ስራ ነው ሁሉም ስለሁሉም ነገር ተመስገን_ _ለሰርጋችሁ ያብቃን_
@tube703
@tube703 2 жыл бұрын
አሚንን ተጠርተናል እኔ ና አንቺ ሠርጉ እንዳትቀሪ😊😆
@zuzuNasir
@zuzuNasir 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊ ማር
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 жыл бұрын
የኔነሽየ በጣም ነው የወደድኩሽ እግዚአብሔርን ባንችውስጥ አየሁት ጌታ ይባርክሽ❤❤
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v 2 жыл бұрын
እሽ ከዚያስ ወረኛ ሁላ እግዚአብሔር ባችውስጥ አየሁት በሁሉም ቦታ እግዚአብሔር አለ ክብር ምስጋና ለልኡል ቸሩ እግዚአብሔር ለድንግል ማርያም ልጅ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
@@user-pu2qd3gf7v አሜንንንን
@semharhabtegergis9669
@semharhabtegergis9669 2 жыл бұрын
@@user-pu2qd3gf7v menw tenadedshe
@betezelekevip8441
@betezelekevip8441 2 жыл бұрын
ልጅቷ ግን በጣም አሳታዋይ ነች እግዚአብሔር ቀኙን ይስጥሽ የኔ ቆንጅ
@husniyaezame333
@husniyaezame333 2 жыл бұрын
Batm batm hoo
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 2 жыл бұрын
ብልጥ ናት 👌አይደለም ?? እያለች 🤔🤔የዋዛ አይደለችም 👌አዋቂ /ብልህ ነች 👌
@genetzewdie451
@genetzewdie451 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጌታ ይባርክሽ እግዚአብሔር የፈቀደውን ይስጥሽ የልመናሽን ቃል ይስማሽ
@user-fo7vl9gv1l
@user-fo7vl9gv1l 2 жыл бұрын
ልጅቱ ትልቅናት በሳል ናት አይመጣጠኑም የምትሉ ምንም ችግር የለውም እንደውም እንደ እናት እንደሚስት ሆና ቲዘው አለች በሳል መሆኗ ለሂወታቸውም በጣም አስፈላጊ ነው። ዘላለም ለማንኖርባት ምድር አቃቂር ባናወጣ መልካም ነው ማንም ከተፃፈለት ውጪ አያገኝም።ትዳር ስናስብ መጠንቀቅ ያለብን እምነት ላይ ነው ተመሳሳይ እምነት ያላቸው መሆኑን።
@jakobatube9262
@jakobatube9262 2 жыл бұрын
አበሩስ you tube ቃል አጣሁ ብቻ ተባረኪ
@misslolicha3686
@misslolicha3686 2 жыл бұрын
👍💐👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏👌👌👌👌👌❤️❤️
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 2 жыл бұрын
በትክክል
@haylu8198
@haylu8198 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n 2 жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኘ ደመርኩሸ ወደ
@martayedingilllgimartayedi9353
@martayedingilllgimartayedi9353 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ነው ሁሉን ሲፈጥር ብቻውን አይደለም በአጭርም በረጅምም ቢሆን እርሱ ግሩም ነው ስለ ፍፁም ክብሩ እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን
@user-be3im6im8m
@user-be3im6im8m 2 жыл бұрын
ልጅቷ በጣም ሀይማኖተኛ አስተዋይ ልዩ ሴት ናት ከልጁ ጋር ሰማይና ምድር ናቸው ምክንያቱም ልጁ ገና ልጅ ነው!!!
@user-ng4sd1yh8k
@user-ng4sd1yh8k 2 жыл бұрын
የልጁን ልብ መርምረሸዋል እንዴ?ሃይማኖተኛ አለመሆኑን? እንደነብይም ያደርጋቸኃል አይደል እሱም የእግዚአብሔር ዘፍጥረት ነው ሰማይና ምድር ናችው ተብሎ የሰገጤ ኮሜንት አይሰጥም
@haregsewye6340
@haregsewye6340 2 жыл бұрын
የተባረክሽ ሴት ነሽ አስተዋይ በርቺ
@Galaxy-vf9pj
@Galaxy-vf9pj 2 жыл бұрын
የእውነት ከልቤነው የወደድኩሽ አደበተ ጣፋጭ የኔቆጆ እህቴ አቺን ያገባ የታደለነው የኔ አደበተ ጣፋጭ
@tamenechtamenechtamenech3142
@tamenechtamenechtamenech3142 2 жыл бұрын
👍👍👍
@zed7360
@zed7360 2 жыл бұрын
❤❤👏👏👏👈
@joyaalamo6529
@joyaalamo6529 2 жыл бұрын
❤❤❤
@nuriyettube500
@nuriyettube500 2 жыл бұрын
*ሴት ልጅ ከኢማን እና ከመልካም ስነ ምግባር በተጨማሪ ሙያ እና ንፅህና ካላት ውብ እና እንቁ እንስት ነች ሙያ እና ንፅህናዋ ጥንቁቅነቷ ራሱ የውበቷ መገለጫ አንዱ አካል ነዉ* 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫 🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁 ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️ ወየት ነሺ የኔ ውድ
@radiyatube8282
@radiyatube8282 2 жыл бұрын
ሁላቱ ዩቱፕ ይክፈቱ የሚትሉ ለይክ። ግጩ ምክንያቱም ልጅቱ የእኮኖሚ ችግር አለብኝ ብለ ነበር።
@bemntamen9894
@bemntamen9894 2 жыл бұрын
የኔእናት ልክነሽ እግዚአብሔር ነዉ የሚያስተካክለዉ
@samruth536
@samruth536 2 жыл бұрын
ትዳር በቁመት ብቻ አይመሰረትም። ልጅቱ በጣም የበሰለች ናት።
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
✅✅
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 2 жыл бұрын
የእድሜ ብስለት ወይስ የሀይምሮ
@samruth536
@samruth536 2 жыл бұрын
@@aaegrnshnea1331 be huletum
@michaeldereje1422
@michaeldereje1422 2 жыл бұрын
❤❤❤
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 2 жыл бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ልጅቱ አስተዋይ ነች በሳል አመለካከት አላት መንፈሳዊ ነገሯ በውስጧ በንግግሯ ሁሉ የእግዚአብሔርን ፍቃድ ታስቀድማለች ትክክል ናት ተባረኪ ነገዎ ልጅ ቢሆንም አክባሪነቱ ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብርህ ጎንበስ ማለት ያበዛል በሰላም ነው እሷ አይን አይኑን እያየች በፍቅር እያነበበችው ነው በፀሎት እግዚአብሔርን ጠይቁ መልስ አለው መስተዳደሪያ ያገናኛቹ እግዚአብሔር ከሆነ ያዘጋጃል እሺ እነዚህ ሰዎችን የሀገር ሀብት ስለሆኑ በተለያየ አለም ያላቹ አቅሙ ያላቹ ከጎናቸው ብትሆኑ መልካም ነው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንላችሁ እህቴ እግርሽ ታይ አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳችኋል ነገዎ ትዳራችሁ ከሰመረ ስማት አስተዋይ ነች ፀጉርህን ቁረጠው ከእግዚአብሔር ጋር ተጣበቅ ፀልይ
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 2 жыл бұрын
ግን በምን ልተዳደርዉ ነው ቢጋቡ ሁለቱም ስራ የላቸውም ቤተሰብ ጋር ናችሁ በደንብ አስቡበት አሁን በጉአደኚነት ብትቆዩ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ 🤔ሌላው ገንዘብ የምሰበሰብበትን መንገድ ተፈልጎ ለህክምናዋ ብትረዳ ደሞ ይበልጥ ጥሩ ነበር ዋናው የሷ ጤና ነው አባካችሁ ሁሉም ሰው ካስተባበራቹ ለመርዳት ዝግጁ ነው 🙏
@dembechatube
@dembechatube 2 жыл бұрын
*_ኧረ ተጋቡ እውነት በቁመት በሁሉም ነገር ትክክል ናችሁ ተቀራራቢ ናችሁ 😁😂😂🙈🙈 የእውነት ደስ ሲሉ የምር ይጋቡ የምትሉ እስኪ እጃሁን አሳዩ 😁😂🙈👍👍👍 ተጋቡ የምር አንደኛ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ እኔስ አጭር ሁኘ አጭር ሰው ጠፋ 😂👍😂🙈 አጭሪት የት አለሽ ነይ 😂😁_*
@addisw1713
@addisw1713 2 жыл бұрын
እኔ
@dembechatube
@dembechatube 2 жыл бұрын
@@addisw1713 አንች ምን 🙄😳😳😂🙈 አጭሪት ነሽ 😂🙈
@addisw1713
@addisw1713 2 жыл бұрын
@@dembechatube እኔ 1ሜትር50ነኝ ግን በእድሜ እበልጥሀለሁ አንተ ስትታይ ገና15ነው ምትመሥለው 🤣🤣
@dembechatube
@dembechatube 2 жыл бұрын
@@addisw1713 😂😂🙈🙈 ኧረ ምን ይሁን 😂 አንች ኧረ ተይ ሆሆ ወይ ጉድ ልታሳፍሪኝ ነው እንዴ ሀሳብሽ 🙈😜🙈😂🙈😂😁😁🙈🙈🙈🙈
@addisw1713
@addisw1713 2 жыл бұрын
@@dembechatube 🤣🤣🤣🤣🤣አይ ደበጫ ጫወታ ጨምረሀል ሰለ ማዳም ድምጽ እሆናለሁ ብለህ ማዳም በጩኸት ጆሮኤን አደነቆረቹ ፈራሀት አንዴ እኔ አለሁ አብረን እንቆነጥጣታለን
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 жыл бұрын
መቼም ልዩ አንደበት መልካም ሴት ነሽና ይሄን ልጅ እንደምታስተካክይው አልጠራጠርም ጎበዝ ሴት ነሽ ::እህትም ም መልካም ሚስትም የምትሆኚ ድንቅ ሴት ነሽ :: ሀገርሽን ስትጠሪያት ውበት አለው ማር ነሽ :: ተባረኪ🤲✝️☪️♥️
@roraworldartwisdomyoutubec3458
@roraworldartwisdomyoutubec3458 2 жыл бұрын
ተጋቡ የምትሉ ሰዎች ችኩል እና ስሜታዊ መሆናቹ ያሳብቅባችኋል‼️ክቡር ትዳርን የምታዩበት እይታ በጣም የተንሸዋረረ ነው። ሲጀመር ትዳር የሚሰጠው ከፈጣሪ ነው ሁሉም ሰው በየ እምነቱ ፈጣሪውን መጠየቅ ግድ ይለዋል። በቁመት ስለተመሳሰሉ ብቻ መጋባት አለባቸው ብሎ መወሰን ግብተኝነት ነው። እንኳን ለትዳር ቀርቶ ለምንናገረው ቃል ከአፋችን ከመውጣቱ በፊት ማሰብና መጠንቀቅን ይጠይቃል። ስለዚህ ችኩል አንሁን ለፍቅርም ለፀብም አንቸኩል..... ሁሉንም በማስተዋል እንናገር ሌላው ደግሞ የሰው ነገር ላይ ከመፍረዳችን በፊት እነሱ ያሉበትን ሁኔታ ወደ ራሳችን ቀይረን እንመልከተው ያኔ ትክክለኛ እና ሚዛናዊ አስተያየት እንሰጣለን‼️
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 2 жыл бұрын
Yetedar mesefert kumet becha asemeselut. Hulum yegetari fekad newe
@user-zq4ft6ro8e
@user-zq4ft6ro8e 2 жыл бұрын
ትክክል
@enkuworkalemahu6543
@enkuworkalemahu6543 2 жыл бұрын
Eskahun kayehut yihe bicha nw yebesele comment yayehut👍👍👍👍
@kukulu99
@kukulu99 2 жыл бұрын
በጣም የተረጋጋችና አስተዋይ ሴት ናት ❤ ቢጋቡ የሚወልዱት ልጅ ቁመት ከነሱ ሊበልጥ ይችላል 😊
@ogeettiioromoo1774
@ogeettiioromoo1774 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@betelhem9247
@betelhem9247 2 жыл бұрын
እውነት የእግዚአብሔር ፍቃድ ተባረኪ እህቴ
@user-bg6fb1vt8k
@user-bg6fb1vt8k 2 жыл бұрын
አይ እኛ የማዳም ቅመሞች እንደው በሚዲያ ያዬናቸውን ሁሉ ስናጋባ የእኛስ መቼ ነው ክክክክክክ
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 2 жыл бұрын
ክክክሀገር ስንገባ እስከዛ እያጋባን
@king-mx4ln
@king-mx4ln 2 жыл бұрын
እኔ አግቢኝ
@dhhdbzhx9763
@dhhdbzhx9763 2 жыл бұрын
😂😂
@user-vb6zn1ng1m
@user-vb6zn1ng1m 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@kamilaymiftawa5546
@kamilaymiftawa5546 2 жыл бұрын
የእኛ ገና አልተወለዱም ክክክክክክ
@eritreanabey5628
@eritreanabey5628 2 жыл бұрын
I see honestly in this woman. She is original woman
@uyhffjameela2560
@uyhffjameela2560 2 жыл бұрын
🌻🌹🌹🌹
@user-dj2zo9xj9w
@user-dj2zo9xj9w 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላቹ አላህ አንድ ያርጋቹ ውለዱ ክበዱ🌷🌷💃🚶የልጅ አዋቂ ጀግና ሴት ነች እሷ ታስታውቃለች😘😍
@jakrrbr7271
@jakrrbr7271 2 жыл бұрын
በጣም ልባም ሴት እግዚአብሔር በህይወትሽ ይግባ እውነት ብለሻል በቁመቱ ስለተካከለሽ ሳይሆን ሴትነትሽን ብቻ ሳይሆን ብዙ ማሟላት ያለበት ነገር አለ
@ziyada4224
@ziyada4224 2 жыл бұрын
በዚ አይነት እኮ አልጋ ላይ ሲወጡም ተቀርጾ ማየታችን አይቀርም ቢያንስ የፍቅር ጥያቄያቸው ሲኮመኩሙ እንኳን ባታሳቅቁዋቸው አሪፍ ነበር
@Davo64207
@Davo64207 2 жыл бұрын
I like her, she wanted to learn more about him, this is the right way of getting the right partner
@peaceloveunity3079
@peaceloveunity3079 2 жыл бұрын
አህታችን ብልጥ ሴት ናት የምትናገረው የምታውቅ፣ አምላክዋን የምትፈራ ትመስላለች , ወንድማችን ግን ትንሺ በአስተሳሰብ ያንሳታልደ ረዥም ወንድ ተገኘ ተብሎ ዝም ብሎ አይገባም ጌታን እያገለገሉ ብቻን መኖር ይቻላል።
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 2 жыл бұрын
esu jel new zem blo mesak
@peaceloveunity3079
@peaceloveunity3079 2 жыл бұрын
@@besratkassaun1471 🤣🤣🤣
@sambety6764
@sambety6764 2 жыл бұрын
@@besratkassaun1471 😂😂😂😂😂
@husniyaezame333
@husniyaezame333 2 жыл бұрын
@@besratkassaun1471 kkkkkk
@hanaaddis5207
@hanaaddis5207 2 жыл бұрын
ዋው መልካም ፍቅር ይሆንላች👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤
@eteneshkassa2558
@eteneshkassa2558 2 жыл бұрын
ጉልበትሽን ታከሚ ግዜ አትስጪው የኔ ቆኖጆ
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h 2 жыл бұрын
ምንድነው የማትሰጠው😦
@abrakadabra611
@abrakadabra611 2 жыл бұрын
The girl is too smart for him , he’s a bit childish 😂😂
@zelealemadugna6781
@zelealemadugna6781 2 жыл бұрын
ባንድ ቀን መጠየቅ የለበትም ጀመሪያ ስራ ቢመቻችላው ትዳሩ ቀስብሎ ይደርሳል
@user-ne9hr7ut5n
@user-ne9hr7ut5n 2 жыл бұрын
ምናለበት ወንበር ላይ ቁጭ ብታረጓት 🙄 የ ሐበሻ ዩቱበሮች 😂😂😂 ነጋ ከ አውሮፓ 😂
@user-kc4bm8th7r
@user-kc4bm8th7r 2 жыл бұрын
እኔ እራሱ እያልሁ ነበር 😳
@marrysaied1003
@marrysaied1003 2 жыл бұрын
እድጨትገትሮችው
@user-vk9rp3tb4o
@user-vk9rp3tb4o 2 жыл бұрын
😀😂ብያለሁ እኔም😜😂
@mlove4025
@mlove4025 2 жыл бұрын
እኔም ይቀመጣሉ ብየ ነበር ቁመው ቀሩ 😁
@r6168
@r6168 2 жыл бұрын
@@mlove4025 ክክ
@tube-qi6zv
@tube-qi6zv 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ እኔ ኮ ኮሜተሮች ታስቁኛላችሁ የመጣውን ሁሉ ተጋቡ ትላላችሁ በዛው ልክ ለማፋታትም አንደኛ ናችሁ ክክክክክ
@salemss3836
@salemss3836 2 жыл бұрын
kkkkkkkkk kom
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@salemss3836
@salemss3836 2 жыл бұрын
@@user-dp8un6ql4m yaskal ddenkoro aste saseb new yaleshi
@mhamed8716
@mhamed8716 2 жыл бұрын
ልጂቷ ዋው በፈጣሪ ያላት አቋም ደስሲል በጣም አስተዋይናት
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ታምራላችሁ እረጋ ያለች ሴ ነች ሁሉም በእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን ብላችሁ አግዚአብሔር ለምኑ ወገኖቼ ሁሉም በእግዚአብሔር ፍቅድ ነዉ 🙏🙏🙏
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሸ እወነት ነው ትዳርን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው ደሰ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር አንድ ያርጋችሁ እናነተም ፀልዩ እኛም እንፀልያልን አይዟቹሁ ያገናኛቹሁ እግዚአብሔር መጨረሻቹሁን አንድ ያርገው !!
@rabbiintokichaagabaraman8201
@rabbiintokichaagabaraman8201 2 жыл бұрын
👍✅
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n 2 жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመርኘ ደመርኩሸ ወዴ
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 2 жыл бұрын
ሰምዖን አመሰግናለሁ ሁሌም ክብር አለኝ 🙏🙏🙏
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
ሱበሀነ አላህ የአላህ ተአምር
@zelalambestilp1251
@zelalambestilp1251 2 жыл бұрын
They both look great!! I like her confidence. She like asking questions! 🥰🥰
@user-qg6ct8xt4x
@user-qg6ct8xt4x 2 жыл бұрын
ሁለታቹ አግብታቹ ልጆቻቹ እንድ ታቅፉ እንድ ትስሙ የልቤ ምኞት ነው ወገኖቼ በጣም ደስ ትላላቹ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 жыл бұрын
በምን ሊተዳደሩ
@user-vn4ew5zb9n
@user-vn4ew5zb9n 2 жыл бұрын
@@watermelonyuh3810 ይሠራሉ ሠው ሢወለዲ እራቅቱነው
@zed7360
@zed7360 2 жыл бұрын
❤👈
@user-qg6ct8xt4x
@user-qg6ct8xt4x 2 жыл бұрын
@@user-vn4ew5zb9n ሠላም ነኢም እኔና አንችን ብንጋባ ደስ ይለኛል
@user-vn4ew5zb9n
@user-vn4ew5zb9n 2 жыл бұрын
@@user-qg6ct8xt4x ክክክክክ የላ እንዘወጂ 😁
@aminahsen9676
@aminahsen9676 2 жыл бұрын
አጃኢብነው ያአላህስራ አላህከቁምነገር ያድርሳቹሁ ዘናጆከር እጂግበጣም እናመሰግናለን👍👍👍👍👍👍
@user-eq4jp5rh9c
@user-eq4jp5rh9c 2 жыл бұрын
ደሞ ልጁ ልጅ ነው እድሜ ፍቅር ካለ የሚባል ነገር ፊልም ወይ ዘፈን ነው ከሚመስልህ እና ፈጣሪ ሲፈቅድ ነው ብቻ አስተያየት መስጠት ይከብዳል
@Romaflorist
@Romaflorist 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሠግናለሁ ስለ እነዚህ ውብ የእጆቹ ስራዎች አምናለሁ በሁለቱም ላይ እግዚያብሔር አላማው መልካም ነው ዘመናቸውን ይባርክ እርሱ ከፈቀደ የተባረከ ትዳር ይስጣቸው እግዚያብሔር ሉአላዊ አምላክ በሰራው ፍፁም ፃድቅ እና የሚሠራውን ያውቃል። አሜን!🙏🏾👏😍🎉🥰
@user-tc9vm9to5t
@user-tc9vm9to5t 2 жыл бұрын
ድስት ግጡሙ ኣይጣም የሚባል እውነት ነዉ ለካ😜💖
@Ethiopiamusic2016
@Ethiopiamusic2016 2 жыл бұрын
ተጋቡ በጣም ነዉ የምታምሩት
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n 2 жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደመረኘ ደመርኩሸ ወዴ
@nigisteneyew7181
@nigisteneyew7181 2 жыл бұрын
እኔ እምለው መገነኘታቸው ደሰ ይላል ግን ኮመታተሮች ተጋቡ የምትሉት ጋብቻ የውሃ ዋና አደርጋችሁት በደንብ ካዳመጣችሁ በሀይማኖት እንኮን አይገነኙም ጋብቻ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው አሰቡበት አመሰግናለሁ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 2 жыл бұрын
እምነቱ ምንድን ነው የሱ
@zahrahassan4870
@zahrahassan4870 2 жыл бұрын
@@user-ow3fj3dd9k minew emnet litseciw new end
@user-pj6vf2qj5w
@user-pj6vf2qj5w 2 жыл бұрын
ወላሂ ሣህ ያዩትን ተጋቡ ኤጭጭጭጭጭ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
የልጁ እምነቱ ምንድ ነው
@almaz1560
@almaz1560 2 жыл бұрын
kkķkk😀😀😀😀🙂
@MesiBeauty
@MesiBeauty 2 жыл бұрын
ደስ ይላል እንኳን ተገናኙ ግን ትዳር ግድ በቁመት አይደለም እግዚአብሔር ስፈቅድ ነው
@user-dh2vz1us4c
@user-dh2vz1us4c 2 жыл бұрын
ወላሂ ሀይማኖቷን ትወዳለች ዋው
@user-ng4sy1xq7e
@user-ng4sy1xq7e 2 жыл бұрын
በጣም
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 жыл бұрын
ተጋቡ ሁለታችሁም ታምራላችሁ እንደውም በቁመት እሱ ነው የሚበልጠው አገባሽ አላለም 😁❤❤
@semirasemira7810
@semirasemira7810 2 жыл бұрын
እኮ ወንድ እኮ ነው መቼም ከሴት ወንድ ነው ሚበልጠው
@user-ok2tv2dw3i
@user-ok2tv2dw3i 2 жыл бұрын
ሴትና ወንድ እኩል አይሆኑም
@faresrisha3709
@faresrisha3709 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkk😆😁😁😁😁😆😆
@lemlemwondwosen3516
@lemlemwondwosen3516 2 жыл бұрын
😂😂😂
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 2 жыл бұрын
በነገራችላይ ጉልበቷን ያማታል እና የያዛት ይመስላል ብትረዳ እና ብትታከም
@user-pm7hh7rm8x
@user-pm7hh7rm8x 2 жыл бұрын
እኔም አስቤ ነበር ያጣምራቹ👍
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 2 жыл бұрын
She is so mature and beautiful. He is very nice too. I think they go together ❤ God bless ❤️
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ከሆነ አሜን ተጋቡ ካሎነ ኢትዮጵያን አስጠሯት በብዙ ስራ 💕💕
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በተጋቡ እውነት በጣም ጥረ ነበር ፈጣሪ አንድ ያርጋችሁ
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ እንዳለኝ እኔ ለሱ ሳይሆን ለስዋ ወንድ የፈለገ ቢሆን ሴት አያጣም ሴት ነው በጣም ፈተና ሚበዛባት እህቴ የልብሽ ይሙላልሽ
@hallma.endrls5785
@hallma.endrls5785 2 жыл бұрын
ወይ ልጂቱዋ ቁመኑዋብቻሳይሆን አስተሳሰቡዋም ትልቅና ፈጣሪ ያውቃል
@user-wl6zn3hk9q
@user-wl6zn3hk9q 2 жыл бұрын
አረ አራዳ ይግደለኝ በርቺልን ማሬ ምርጥ ኢትዮጵያውያን ናችሁ🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼እልልልልልል ለሰርግ እንዳትረሱኝ🌺💐🌸🌺💐
@user-nh9lt7si5d
@user-nh9lt7si5d 2 жыл бұрын
ግን ለምንድ ነው በሰው ህይወት የምትቀሉዱት ተጋብ ተጋብ አሁንስ በዛ 🙄 ሰው ለስራ መገናኛት አይችልም
@sahaai2277
@sahaai2277 2 жыл бұрын
ዋውውውውውው በጣም ደሥ ይላሉ እግዚአብሔር አንድ ያርጋችሁ ፍቅር ናችሁ 😍😍😍😘😘😘😘😘😘
@sarasid9603
@sarasid9603 2 жыл бұрын
ውለዱ ክበዱ ፈጣሪ ይሳካላችሁ
@edenwinea
@edenwinea 2 жыл бұрын
I think she’s too smart for him . Good luck for both of you
@tgsud5559
@tgsud5559 2 жыл бұрын
ኡፍ አጀቴን በላችኝ ምስኪን ነች እግሯን ሚያሳክም አካል ቢገኝ ጥሩ ነበር
@Hapy457
@Hapy457 2 жыл бұрын
ምክሯ ግን ደስ ይላል :: የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ
@winatube1212
@winatube1212 2 жыл бұрын
ቤተሠብ ሁኑኝ ስወዳችሁ
@mimiagggoprty6369
@mimiagggoprty6369 2 жыл бұрын
ጀግና ሴት እግ/ር የልብሽን ይስጥሽ ለአንተም ይስጥክ
@negedebirhankiros5425
@negedebirhankiros5425 2 жыл бұрын
ጤናዋ ላይ ቢተኮር ጥሩ ነበር ጉልበትዋ ያማታል መሰለኝ ታሳዝናለች ጤናውን ይስጣት
@kekrosmedia1285
@kekrosmedia1285 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የኢትዮጵያን እድገት እንደዚህ ያርዝምልን
@gtab5628
@gtab5628 2 жыл бұрын
በጣም አራዳ ነች ሁለቱም ደስ ይላሉ
@superjohn9716
@superjohn9716 2 жыл бұрын
Bro
@AlphaHTube
@AlphaHTube 2 жыл бұрын
በጣም አስተዋይ ሴት ኩራሁብሽ
@elfineshworku5327
@elfineshworku5327 2 жыл бұрын
She is mature and has faith in God.
@petroskarbale6579
@petroskarbale6579 2 жыл бұрын
waw ልጅቷ በአስተሳሰብ በመንፈሳዊነት ትበልጠዋለች።ጠንካራ ልጅ ነች 325
@amenasaeed495
@amenasaeed495 2 жыл бұрын
ልጂቱ ጎበዝ ነት መስፍርትህ ቁመት ብቻ ላይሆን ይችላል አለቺ ልጁ ቁመቱ ጤናማ ነው እሷ አንደኛ ጉልበቷ ችግር አለበት ሁለተኛ እድሜ ትልቅ ናት ተጋብ ተጋብ የምትሉ ተርጋጉ እሄን ሁሉ አምኑበት ከአግባት ደስ ይላል
@ethio4421
@ethio4421 2 жыл бұрын
Min chigir alew gulbet biyamat it’s not big deal Bitbeltews min chigir alew endew abesha layagrbaw zero sew mehal tilik yilal Min agebash
@mekdesketema3837
@mekdesketema3837 2 жыл бұрын
Aye habesha zemeblo sew laye mefered kewededate mene cegere Alaw edeme gulebete sew ketewaded yegaba
@edilegna4292
@edilegna4292 2 жыл бұрын
Min chigir alew sitasteli small mind 😡
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
የጋብቻውን ነገር ደጋግመህ ጠየክ ነገወ፡🎉❤ተጋቡ፡እሺ፡ደሞ፡ጎበዝናት፡ተስፋዋ፡እግዚአብሔር፡ነው
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 2 жыл бұрын
ሶሻል ሚዲያና ዋናዎቹ ሚዲያዎች እንዲህ ሰዎች ራሳቸውን ተቀብለው እንዲኖሩ ለማድረግ በመቻሉ ደስ ይላል፡ ለመልካም እንጠቀምበት፡፡ ሁለቱም ቁመታቸው ተመጣጣኝ ነውና ደስ ይላሉ፡ የኔነሽ ሀሳቧ ትልቅ ነው፡ተባረኩ፡፡
@alemtsehaysisay285
@alemtsehaysisay285 2 жыл бұрын
“ታዳጊህ፥ የእስራኤል ቅዱስ፥ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እኔ የሚረባህን ነገር የማስተምርህ በምትሄድባትም መንገድ የምመራህ አምላክህ እግዚአብሔር ነኝ።” - ኢሳይያስ 48፥17 የኔ ውድ አምላኬ እንደባለፀግነቱ መጠን አሁንም እሱን በማወቅ አሁንም ይባርክሽ በጣም ተባርኬብሻለሁ አሁንም እስከመጨረሻው ድምፁን መስማት ይሁንልሽ “በለሱን የጠበቀ ፍሬዋን ይበላል፥ ጌታውንም የሚጠብቅ ይከብራል።” - ምሳሌ 27፥18 እኔ ህያው ምስክር ነኝ ጠብቂው ያከብርሻል❤
@TUbe-xe7yn
@TUbe-xe7yn 2 жыл бұрын
ትዳር,,የሚገኘውከአላህነው ,,ግን እደኔ አድላይሁነው ማየት,የናፈቀው,በላይክግለፁ
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky 2 жыл бұрын
ወይ የአላህ ስራ ግማሹን አጪር ግማሹን ረጂም አልሃምዱሊላህ አላ ኩሊ ሃለ
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p 2 жыл бұрын
ተጋቡ በጣም ተምረላችሁ 💍💍👰🌺🌺🌹🌹❤❤❤💝💝💝😘😘😘💖💖💖😍😍😍😍
@superbreakfasttipstv8966
@superbreakfasttipstv8966 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ አይ' ነዉ' ፀሎት እንዳለ ሆኖ እንቅስቃሴ ማድረግ ነው 🤔🤔😁😁👌እውነት ነው ✅ የኔኔሽ በጣም ደፋርና ግልፅ ነች .bravo 🤔. በቃ ማገዶ መፍጀት አልፈለገችም 👈😁
@user-cu1nb5tk1k
@user-cu1nb5tk1k 2 жыл бұрын
እረጅም ቀሚስ ብትለብሽኮ በጣም ቆንጆ ነው የምትሆኒ ውደ የግል አስተያየቴ ነው በእህትነትነው
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 жыл бұрын
ያረገችው ልብስ እረጅም ነው ለኖርማል ቁመት ለሷ እሚሆን እረጅም ቀሚስ ገበያ ላይ ማግኘት ሊከብድ ይችላል
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x 2 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ትዳር ግን በቁመን ሳይሆን ትዳር ከፈጣሪ የሚሰጥነው
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 жыл бұрын
ትዳር ጨዋታ አይደለም በስሜት አይገባበትም እሷ እንደምትለው እግዚአብሔር ይፍቀድ ሰው ተነቦ የማያልቅ መጽሐፍ ነው:: እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
መገናኘታቹ በጣም ደስ ይላል ነገዎ እና የኔነሽ መልካም ትዳርን እግዚአብሔር ነው የሚሰጠው እና የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ ብትጋቡ ጥሩ ነው
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,1 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
ተንበርክኮ ይቅርታ ጠየቀ ቤቢ /አለቀሰች July 8, 2024
5:24
ጥልቅ ሀሳብ /Tilk Hasab
Рет қаралды 17 М.
እንዳክ አስረግዞ ጠፋ😱😱
23:11
Endalk Tube
Рет қаралды 42 М.
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
0:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
ПОМОГИ РАЗБУДИТЬ ПИЛОТА 😱😱
0:16
ДЭВИД ЛАВА
Рет қаралды 3,2 МЛН
Поймали акулу
0:51
Pavlov_family_
Рет қаралды 2,2 МЛН
All creatures are from God #jesus #jesuschrist #jesuslovesyou
0:19
Jesus By Your Side
Рет қаралды 4,9 МЛН